Mekoya - ግብፅ እና ኢትዮጵያ! እንደምን ኖሩ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 126,866

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#ShegerMkoya #Mekoya #egypt #Ethiopia
,#shegerfmnews #shegermaleda #ShegerRadio #ShegerSport #sport #shegercafe#Shegerradio #Shegershelf #Shegerfmyoutube#shegermeaza,#shegermekoya#shegerchewata#shegerdrama
#TizitaZearada #EsheteAssefa #Mekoya #2024Mekoya #EsheteMekoya #ShegerMekoya #shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 172
@mamawayalew9175
@mamawayalew9175 Ай бұрын
እንዴት ብዬ እደማደንቅህና በምን አይነት መልኩ አክብሮቴን እደምገልፅልህ አንተ እንደ ውሃ የምታጣጥመው አማርኛ እኔን ስለጠፋኝ እንዲህ እድልህ ተገደድኩኝ... እሸቴ አሰፋ ሰላምህን ጤናህን እድሜህን ፀጋህንና ተወዳጅነትህን የፈጠረህ አምላክ አያጉድልብህ !!!
@በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
@በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ Ай бұрын
አሜንንንን🙏🙏🙏
@SamyL-b8n
@SamyL-b8n Ай бұрын
The story what he said isn't real, fake narrative! When did Ethiopia created? What was Ethiopia name 200 years ago? Who was Axumit empire?( some regions of Amharas, Tigrians, and fully Eriterians) were where Oromos, Gambelas, Benshangul, Ogaden, Kembata, Hadias and all southern Now Ethiopians? So tell us real stories! We don't need fake narrative! Karen is in Eritrea , not in Ethiopia!
@Tur-n4n
@Tur-n4n Ай бұрын
ህወሃቶች ጀዋር መሃመድን ከትብያ አንስቶት ሱፍ አልብሰውት ከች አደረጉት! የአማራ ጫጫታ አፍር ከድሜ በላ! ከአማራ ረብሻ፡ የጀዋር መሃመድ መፅሃፍ በለጠ
@abduseid9912
@abduseid9912 Ай бұрын
😊😊😊😊😊ሜሜሜ😊ሜሜ😊😊😊😊ሜሜሜሜሜሜ😊😊😊ሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜ😊😊ቼቼቼሜሜሜሜሜሜሜሜ😊😊😊😊😊😊😅😅😅😊😊😊😊😊ሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜ😅😊😊😊😊😅😊ሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜ😊😊😊😅😅😊😊ሜሜሜሜሜሜሜሜሜ😊😊😊😊😅😊​
@abduseid9912
@abduseid9912 Ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@zewduadamu4855
@zewduadamu4855 Ай бұрын
ትክክለኛ እና ሀገር ወዳድ ሰው ቢኖር አንተ እሸቴ አሰፋ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
@Tur-n4n
@Tur-n4n Ай бұрын
ህወሃቶች ጀዋር መሃመድን ከትብያ አንስቶት ሱፍ አልብሰውት ከች አደረጉት! የአማራ ጫጫታ አፍር ከድሜ በላ! ከአማራ ረብሻ፡ የጀዋር መሃመድ መፅሃፍ በለጠ
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo Ай бұрын
እሸቴ አሰፋ የእንቅልፍ መድሀኒቴ
@habt-tube
@habt-tube Ай бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ለጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ብዙ የታሪክ እውቀት ፆመኛ የሆኑ እና ኤርትራን ሚኒሊክ ሸጣት የሚል የሀሰት ታሪክ የሚነዙ መሃይማን ይህን ታሪክ በፅሞና አድምጠው እውቀት እንዲገበዩ እንመክራለን 👏👏👏👏👏እሸቴ
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Ай бұрын
እድገት ለሀገራችን ዉድቀት ለጠላታችን
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 3 сағат бұрын
Atse Tewodros, my favorite king of all times ❤❤❤
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
መቼም ቢሆን በኢትዮጵያ ከመጡብን ሁላችንም 120 ሚሊዮኑም የኢትዮጵያ ህዝብ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ወታደሮች መሆናችንን በእርግጥም የዚህች ዓለም ህዝቦች ሊያዉቁን ይገባል ።
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ Ай бұрын
ታሪክን ለትዉልድ ማካፈል ትልቅስራነዉ እንዴዝህነዉ ለሀገር መስራት እናመሰግናለን በርቱልን ቁጪብየነዉ ያመፅኩት የሚያሳዝነኝ የኛአንድ አለመሆነችን ወደኋላየስቀረን ግን መቸነዉየምንነቃዉ???????
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 Ай бұрын
Ethiopia tikdem 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq Ай бұрын
የጀዝባዎች መፈክር ነበር😂
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
@@girumaschalew1700 Amen
@NatnaelWoldetensay
@NatnaelWoldetensay 22 күн бұрын
​@@BobLove-qn3fqየመንደርተኛ አስተያየት
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj Ай бұрын
ለመረጃው እናመሰግናለን🙏...... ነገር ግን እነሱ ሲጎዱን እኛ ስንከላከል ነው የኖርነው። አሁን ግን ያፈሰሱትን እንባችንን የሰሩብንን በደል አንድ በአንድ እያስቆጠርን የምንከፍልበት ጊዜው የደረሰ ይመስላል 🤣🤣 ከዛ በፊት ግን እኛ አንድነታችን ላይ መስራት ይጠበቅብናል 🇪🇹😘
@aminuyesuf-dy1qb
@aminuyesuf-dy1qb Ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@yehue19hustle
@yehue19hustle Ай бұрын
I really admire You Mr.Eshete Asefa Keep up the good work!
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 Ай бұрын
This kind of lesson has to be incorporated in our Education curriculum. Egypt, Eritrea, Sudan, Somali, Djibouti and majority of Arab League member countries are always stands against Ethiopia. We Ethiopians are fighting among ourselves knowing that we have all those enemies.
@september626
@september626 Ай бұрын
Egypt blocked Ethiopia from Red Sea by established shaebya (Eritrean liberation movement). Even now they are blocking through Somalian sea
@haileweldu-ep2kv
@haileweldu-ep2kv 27 күн бұрын
ሀፄ ይሀንስ ለ ኢትዬጲያ ያደረጉት ተጋድሎ አጅግ በጣም ከፍተኛ ነው. እድሚያቸውን ሙሉ ያለ እረፍት ከ ኢትዬጲያ ጠላቶች ጋር ሲዋጉ ያለፋ ተላቅ የ ኢትዬጲያ ባለ ውለታ ንጉስ ነበሩ.
@fitsumsurra5162
@fitsumsurra5162 Ай бұрын
ድንቅ ትንታኔ..እሸቴ አሰፋ my favourite journalist .
@mulugetanega4753
@mulugetanega4753 6 күн бұрын
Wonderful work. Thank you! Would have been much better if you used a different Ethiopian music.
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Ай бұрын
Thank you for sharing Nice program.
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ልጆች የ አባይን ውሀ ገድበን ግብፅ ጉሮሮ ላይ ቆመናል አሁን ደግሞ አንድ ሆነን ቀይ ባህርን ተቆጣጥረን የ ሻብያ ወገብ ላይ እንቁም ግብፅ እና ሻቢያ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው አሰብ ደግሞ ታሪካዊ ሀብታችን ነው እነዚህን ጠላቶች ለ አንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ አከርካሪያቸውን መስበር የምንችለው ጊዜው አሁን ነው ካልሆነ ቻው ቻው ኢትዮጵያ
@SIFANALEMAYEHU
@SIFANALEMAYEHU Ай бұрын
Tikikil blekal 🤓🤓
@osama-habesha
@osama-habesha 25 күн бұрын
🇪🇹🇪🇬 🇪🇹🇪🇬 🇪🇹🇪🇬 ሰላም
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 3 сағат бұрын
Didn’t your boss told us we already owned Red Sea through Somali land?😂😂😂
@osama-habesha
@osama-habesha 3 сағат бұрын
@ኢትዮጲስ Somaliland isn't on the red sea, Its on the gulf of aden which's called arabian sea ,while red sea is from suez canal on the north to bab elmandab or Yemen-Djibouti border in the south
@etawake
@etawake Ай бұрын
Thank you!
@fuadnuro
@fuadnuro Ай бұрын
Asafa Eshete Top journalist 🎉
@atkiltabebe8914
@atkiltabebe8914 Ай бұрын
Me encanta la forma en como lo que presentan los docus Gracias
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 Ай бұрын
የአሳማ ጭንቅላት ያላት ስግብግቧ ግብፅን ለዚህ ያበቃት የምዕራባውያን አለንልሽ ባይነት ነው ።
@AdugnaHunde-i2l
@AdugnaHunde-i2l Ай бұрын
Wow
@tewodrostefera2046
@tewodrostefera2046 Ай бұрын
Selam Sheger Really Thank you so much Mr Eshete for impressive narrative. But I need to give minor comments for correction Mr Werner Muzinger is from Switzerland not from Sweden. It is important to correct.😊
@melesetezera1743
@melesetezera1743 Ай бұрын
yes eshe am waiting any programe,,,,to day my special day b/c i hear ur voice bro,,thank you
@Danial-g9b
@Danial-g9b Ай бұрын
ለዘመናት የዘለቀ ድንቅ ያዘጋገብ ብቃት
@Yehualasht
@Yehualasht Ай бұрын
እሸቴ አሰፋ የመቆያችን አብሪ ኮከብ እናመሰግንሃለን!! በኢትዮጵያ በኩል ከአፄ ዳዊት ጀምሮ እስከ ኃይለማርያም ደሳለኝ በአባይ ጉዳይ የማይናወጥ አቋም መኖሩንም አንዘነጋም። ሆኖም የግብጽን ጥቃቅን ድርጊቷን ሁሉ በንስር ዓይን አንጥረን ልንከታተላት ግድ የሚለን መሆኑን በዚያች የጥቁሯ ቀለበት ኃይለ ቃል ስላመላከትከን ክበርልን❣️🙏❣️
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 Ай бұрын
ድንቅ ነው 🙏 ሙንሲንጀር ግን የስዊዝ ተወላጅ ነው ።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ሠላም
@Addis-z3z
@Addis-z3z 16 күн бұрын
የኛ አገር መሪዎች የነርሱ ስራ አስፈፃሚ ሆኑ።
@IbnabasAbas
@IbnabasAbas Ай бұрын
ገሼ እንኳን በሰላም ቆዬክ
@asratgutema3066
@asratgutema3066 14 күн бұрын
አሁንም አሷ ነች ሠላማችንን እያሣጣች ያለችው የሕውሐት መንግሥት ግብፅ በሽምቅ ግዜ ትረዳቸው ስለነበር ብድር ለመመለሰ ለአላማዋ ማስፈፀሚያ የሆነው 22:46 ን የዘረኝነት ትምሕት እንዲሠጥ ሕዝብ ምንም የማያውቀውን ለወጣቱ እንማር አሁንም አገዛ ታደረግ ነበር ግብፅ ለዘመናት አገራችን በዳዴ እንድትኖር የማትቆፍረው ድንጋይ የለም ነገር ግን አሁንም እኛ የማንረባ ሆነን የጠላትን ሴራ ከወደኃላችን አንግበን ከፍለፊት እያናከሱን በፀጋ እየተቀበልን አርሥበርሥ እነቧቀሣለን አንቂም ነቂም በመታጣቱ በሐብት ማማ ላይ ተቀምጠን መደማማት ብቻ ሆናል እንማር እንንቃ አባካችሁ 22:46 22:46 22:46
@osama-habesha
@osama-habesha 25 күн бұрын
መቼ ነዉ ኢትዮጵያ እና ግብፅ ሰላማዊ ጎረቤት ሚሆኑት? እኔ እምፈልገዉ የሁለት ሀገር ሰላም ነዉ 🇪🇹🇪🇬 🇪🇹🇪🇬 🇪🇹🇪🇬
@muhamedfenta7764
@muhamedfenta7764 Ай бұрын
mekoya❤❤❤❤❤
@sebleweldetencay6080
@sebleweldetencay6080 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤!❤❤❤❤❤!
@RametoAhmed-zs3yj
@RametoAhmed-zs3yj 15 күн бұрын
አሼቲ አስፈ እኖደሀለን
@bantayehudemissew2298
@bantayehudemissew2298 Ай бұрын
Eshete gin manew lemen be akal anayehem
@yohanneswoldmariam5357
@yohanneswoldmariam5357 Ай бұрын
muzikawe yrebsal eshete
@MesegenaMesege
@MesegenaMesege 22 күн бұрын
አሪፍ አድናቂክ ነኝ ግን የ27 አመቱን የኢሀዲግን ውለታ እረሳክ ግብፅን ከነተላላ ኪያቸው ዎጋውን እደሰጣቸው ምነው መለስስ ይረሳል።ምነካክ እሼ
@YonasTilaye
@YonasTilaye Ай бұрын
❤❤❤
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 Ай бұрын
ወይኔ.በላቸው
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 Ай бұрын
ጋሽ እሸቴ❤ ስራው አድካሚ አንደሆነ ቢገባኝም በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ምኞቴ ነው ቀጣይ ሳምንት የአንዱን አንባገነን ታሪክ ከአፍሪካ ወይ ከኤስያ ጀባ በለን
@gebeyaneshbeshah726
@gebeyaneshbeshah726 13 күн бұрын
ግብፅ አቅም ኖራት አያውቅም የኢትዮጵያውያን እርስ በርስ መባላት እንጂ
@GondarEth
@GondarEth 24 күн бұрын
ግብፃውያን መሪ ቢቀያዬርባቸው በአባይ ጉዳይ አጀንዳቸው አይቅያዬርም ነገርግን ግብፅ እሩቅ መሄድ አላስፈለጋም የኛኑ እርሱን መሪ ተጠቅማ ፍላግቷ ለማሟላት ከጫፍ ደርሳልች ። ኢትዮጵያውያን ግን በኮሪደር ልማት ትልቁን ትውልድ የዘለቀውን ትልቁን አገራዊ ጉዳይ እረስተው የአብይ ደጋፊ ሆነው ኢትዮጵያውያን ወደማይወጡበት አዘቅት እየተተን ነውስለዚንእርሱን አውርድን እገርንእንገባ
@biniamGere6502
@biniamGere6502 Ай бұрын
Tigray leaders from colonial struggle to the construction of GERD what a heroic nature its a fact Tigray was the heart of Ethiopia . As usual you jump Meles zenawi the one who makes real the dam. Meles zenawi❤ Another astonishing fact you use Atse Tewodros cover but you talked about Atse yohannis are you crazy ?
@አጎናፍርአስታጥቄAgonafir
@አጎናፍርአስታጥቄAgonafir Ай бұрын
ጥሩ ነው ግን Werner Munzinger ስዊዘርላንዳዊ እንጅ ስዊድናዊ አይደለም እና ይስተካከል። ደጋግመህ ስዊንድናዊ እያልክ ነው ያነበብከው።
@niguseeromo
@niguseeromo Ай бұрын
thank you❤❤
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 Ай бұрын
Hi, what is the symbolic value of King Tewodros' s portrait in relation to the issue at hand? Has he fought the Egyptians? Where? When? What was the outcome? What was his contribution in realation to this episode? Please give credit were credit is due
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 3 сағат бұрын
Listen it again He told on the story as he fought and sent diplomatic letters to England regarding Egypt!
@biniamGere6502
@biniamGere6502 Ай бұрын
Abiy Ahmed gives an opportunity to Egyptian he is responsible, so first, he has to stay on Abbey.
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 Ай бұрын
ግብፅ ሁሌም ለኢትዮጵያ ተኝታ አታድርም አሁን ያለው መንግስት ወላሂ ወላሂ ብሎ ምሎላቸው 6ሺ መጋ ዋት የሚያመነጨውን ሁለት ተርባይን ቀንሶላቸው በፊት ግባታው በፊጥነት ስሄድ እዳልነበር አሁላይ አዘግቶት ፊላጎታቸውን አማልታል በአፍሪካ ስር የነበረው ድርድር ለIMF እና ለአሜሪካን ሰቶ የህዳሴን ግድብ አደጋውስጥ ከቶት ነበር ሃገር ወዳድ በሆኑ ሰዎች ባይቀለበስ ኖሮ አብይ የቲኛውም የኢትዮጵያ መሪዎች ያላደረጉትን በሚያሳፊር ሁኔታ ለግብፅ ውለታ ውሎላቸዋል በህዳሴ ግድብ አሁንም ህዝቡ ተባብሮ ተስፋ ሳይቆርጥ ከግብ ማድረስ እዳለበት እና ታሪካዊ ጠላታችን የሆነችው ግብፅን መታገል ይኖርብናል
@Lifewithfootball710
@Lifewithfootball710 Ай бұрын
ግን ለምታወራው ነገር ተጨባጭ ማስረጃ ማቅረብ ትችላለህ ወይስ የመሰለህን ነው ምትናገረው
@biruktensye2163
@biruktensye2163 Ай бұрын
ትክክል
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 Ай бұрын
@@Lifewithfootball710 ስማ ማስረጃ ማቅረብ አይጠበቅብኝም ሃገር ያወቀው ፀሃይ የሞቀው ጉዳይ ነው የመረጃ እጥረት ካለብህ Google አርግ ok
@feiselabdela4926
@feiselabdela4926 Ай бұрын
መሃይም ስትሆን ያለምንም ማስረጃ ሆድ እቃህ እስኪታይ አፍህን ትከፍታለህ። መሃይም አይደለሁም ብለህ ለመከራከር ከፈለክ እንጥልህ አስኪታይ ላወራኸው ማስረጃ አቅርብ።
@FuadAhmedHussen-gn2zh
@FuadAhmedHussen-gn2zh Ай бұрын
አቡዬን ጠይቃቸው
@teddyorthodox
@teddyorthodox Ай бұрын
እሸቴ አሰፋንና ደረጄ ጋዜጠኛውን ስሰማ ሰው ለሚሰራውነገር ከፈጣሪ እንደነሱ ካልተሰጠ ሌላው ድካምነው
@Papiyo11
@Papiyo11 Ай бұрын
Eshete Aseffa Jegna neh ekko!!!!!
@tewodrosgebre1554
@tewodrosgebre1554 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምናልባት ቢስተካከል የምለው፦ 1 ሙዚቃው የኢትዮዽያ ቢሆን 2 ሙዚንገር ቢያንስ የሶስት ሀገራት interest ለማስጠበቅ ተቀጥሮ የሰራ ስዊዘርላንዳዊ mercenary መሆኑን 3 አሸባሪዎች የሚባሉት እነ ኦነግ መሆናቸውን
@addisabebaethiopia7951
@addisabebaethiopia7951 Ай бұрын
በዚህ ጊዜ ከኦሮሙማ በላይ ለኢትዮጵያ ጠላት የለም ኦሮሙማ ከኢትዮጵያ መወገድ አለበት። 💪💪💪ድል ለአማራ💪💪💪
@myethiopia2145
@myethiopia2145 Ай бұрын
Surprisingly, I have never seen a good journalist who tries to highlight the positive aspects between neighboring countries, including Egypt. I only ever see hate-filled videos. It’s important to consider both sides and adjust the narrative to promote a win-win relationship. Let’s invest our energy in solving this complex problem rather than wasting time creating such hateful videos between countries
@TesfuTefera-b6d
@TesfuTefera-b6d Ай бұрын
ግድቡን ግን አፍርሰው ነው እንዴ የሚሰሩት አይይይይ አብይ
@lisaaloune
@lisaaloune Ай бұрын
100% agee with your report. The Egyptian animosity towards Ethiopia was still is and will always be because of because of the Nile River… The African to die for the Egyptian to live that’s what they want….
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 Ай бұрын
ግድቡ ግን ምን ላይ ደርሰ? ያው እኔ ሌላ ሀገር ነው ንሮየ ለማወቅ ያህል ነው
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Ай бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤
@september626
@september626 Ай бұрын
Egypt blocked Ethiopia from Red Sea by established shaebya (Eritrean liberation movement). Even now they are blocking through Somalian sea . Thanks 🇪🇬 Egypt for stopping Ethiopia from coming to the sea
@fuadnuro
@fuadnuro Ай бұрын
Gazetegna bante akeberku demo timihrt ke tefetiro sitota gar das sil.
@kidanubesrat2785
@kidanubesrat2785 Ай бұрын
ሙስንጀር ስዊድናዊ ነውን?
@berhewoldelibanos5284
@berhewoldelibanos5284 Ай бұрын
If Egypt was your enemy ,or now is also your enemy because of of the Nile don’t connect with Eritrea.You know that Eritrea was colonized by many countries and the Ethiopian leaders never saw Red Sea except Haileselasie in1952 by the so collective Federation.
@Thereporterjobs1988
@Thereporterjobs1988 Ай бұрын
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው መንግስት ይልቅ የግብፅ መንግስት ይሻላል !!
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 27 күн бұрын
ዜግነት ስጡኝ በላቸዋ
@Thereporterjobs1988
@Thereporterjobs1988 27 күн бұрын
@amanuelpvt9065 ጠይቄ ምላሽ እየተጠባበቁ ነው አንተ ቦቲያም😂😂😂
@Thereporterjobs1988
@Thereporterjobs1988 27 күн бұрын
@amanuelpvt9065 ጠይቄ ምላሽ እየተጠባበቁ ነው አንተ ቦቲያም😂😂😂
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Ай бұрын
ኑክሌያር ይዛ በከላሽ የምትጠቃ አገር። አንድ ቀን ይወጣላት ይሆን ?ማንያውቃል?
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ልጆች የ አባይን ውሀ ገድበን ግብፅ ጉሮሮ ላይ ቆመናል አሁን ደግሞ አንድ ሆነን ቀይ ባህርን ተቆጣጥረን የ ሻብያ ወገብ ላይ እንቁም ግብፅ እና ሻቢያ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው እነዚህን ጠላቶች ለ አንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ መፋታት የምንችለው ጊዜው አሁን ነው
@Wedidrag
@Wedidrag 17 күн бұрын
አንተ ተራኪውና መሰሎችህ ታሪክን በምትፈልጉት መንገድ መርጣቹ ነጥላቹ የምትተርኩትና የምታልፉት ነገርስ ? " ተፈራረሙ ብለክ ስታበቃ በወቅቱ የነበረው ፈራሚ ሳትጠራው ታልፋለክ ?! ታሪክህን ለምን ቆርጠህ በከፊል ታስተጋባለህ ? " ይቺ አገር ከግብፅ በላይ እንደአንተ ያሉ ሆድ አደር ከሓዲና ተላላኪ አገር ሻጭ የሞሉባት ስለሆነች ; እኛ የዚህ ጀነረሽን ልጆች ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል የሚያዋጣንን መርጠን ለነፃነት እየሰራን ነው ። እናንተ ግን መቼም ቢሆን ከባርነት እና አሽከርነት እትላቀቁም ፨ አለቅላቂ ቀዳዳ ሁላ !! ::
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Ай бұрын
የሰው አስተያየት ተቀበል ስለ ቻውቼስኮ በተከታታይ ለ 3 አመት አቅርብልን ብዬ ለመንኩህ የማይረባውን 2 ወይም 3 የደገም ከው አለ እስከ ዛሬ ግን ስለ ስታሊን ሌኒን አቅርበህ አታውቅም ነገር ግን በምታወራው ታሪክ ውስጥ ሁል ጊዜ ታወራቸዋለህ ወይ ታሪኩን ልላክልህና አንተ አቅርበው ይህን ሁሉ የምለው ግን በጣም ስለ ማደንቅህ ነው
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq Ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ ግብፅ እንደ ዘንድሮ ጥቅሟን ያስከበረችበት ወቅት የለም! በእርግጥ በሚኒሊክ ጊዜ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝና በተፋሰሶቹ ላይ ምንም ግድብ እንዳትሰራ ሚኒሊክ ፈርመው ነበር በንግግር ወቅትም እቺን ሚኒሊክ የፈረመበት ውል ይዘው እንደተከራከሩ ነው። አሁን ግን ግድቡ ተገድቦ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በግብፅ እጅ ላይ እንደወደቀ ግልፅ ነው። ያ የአገር ባለውለታ ኢንጂነር ስመኘው ገድሎ ግብፅን ያስደሰተው አብይና ግድያውን የፈፀሙት የኤርትራ ገዳዬች ለፍርድ የሚቀርቡበት ወቅት ቅርብ ነው።
@fayzjibril8125
@fayzjibril8125 Ай бұрын
Yegermal .....mental gymnastics Teluhu
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
Zorobhal
@dayanwerasi7969
@dayanwerasi7969 Ай бұрын
Why do you try to relate Eritrea with Ethiopi as if it was part of Ethiopia. The only time Eritrea connected with Ethiopia was after 1952 by annexation act of Haile Selassie with the massive aid of US
@kxwolde5718
@kxwolde5718 14 күн бұрын
Hi Bro,could you please help me check the truth of this? It makes me crazy and confused, as I wonder about everything. I heard that Egyptians created the ወርሀዊ ኦርቶዶክስ ባአል. In the Ethiopian Orthodox Church, each month features various saint days, with prominent celebrations. Some suggest that this encourages Ethiopians not to work and makes them lazy and dependent in the name of the Orthodox faith, which they claim was followed by the Egyptian Orthodox. How true is this? As far as I know, there is no such thing in Egypt or in other Orthodox countries. Could you explain how true this is? Thank you 🙏
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Ай бұрын
እሸቴ መቼ ነው ግን ሰዉ የሚልህን የምታቀርበው
@belihubedada2142
@belihubedada2142 Ай бұрын
ግብፅ በኤርትራ በኩል ፋኖን ቀጥራ የኢትዮጵያን ሰላም አወከች የምንለው በምክንያት ነው😮 @14፡50_15፡05 Bravo ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ❤ #14፡50_15፡05
@kiru3449
@kiru3449 Ай бұрын
ኦነግ ለ 50 አመት ኢትዮጵያን ያመሠው በማን እረዳትነት ነው ?
@belihubedada2142
@belihubedada2142 Ай бұрын
@@kiru3449 በኤርትራ።
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq Ай бұрын
ብልፅግና በግብፅ ታዝሎ ገብቶ ነው አገር እያፈረሰ ያለው! አባይ ግድብ እንዲ የተኮላሸው በግብፅ በሾመችው ልጇ አብይ አህመድ ነው! በቀላሉ ኢንጂነሩን ስመኘውን በመግደል አብይ የግብፅ አሽከር መሆኑን መስክሯል አሁንም አገር እያተራመሰ ያለው አብይ ነው
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
​@@kiru3449weyanen iresah
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Ай бұрын
Your comment is childsh. Amhara Fano never and ever be against our mother land Ethiopia.
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 Ай бұрын
Ethiopia no feke nat
@zackzack2193
@zackzack2193 Ай бұрын
ኣፆ ዮሃንስ ምፅዋ ረግጦት ኣያዉቅም። በዛን ግዜ ኢትዮዽያ የሚባል ሃገር ኣልነበረም። ኤርትራ መገንጠል የሚለዉ ነገር ይገርማል። ኤርትራ በሃይ ተገብጣ በ ኢትዮዽያ ሰር ገባች።
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Ай бұрын
ጉንደት ላይ ከግብጽ ጋር የተደረገው ጦርነት የተወሰኑ የትግራይ ሰዎች እና የኤርትራውያን እንጂ የማንም በውሸት ታሪክ ብቻ ለሚበጠረቅ የጉድ አገር አይደለም ለመሆኑ ኢትዮጲያ የሚለው መጠርያ ያገኝችው መቼ ነው 😁 ኢትዮጲያ እንደ ሃገር ነበረች ወይ በዛ ጊዜ 😁 ውሸት የትም አያደርስም😂😂😂
@frehiwotgetachew2665
@frehiwotgetachew2665 19 күн бұрын
የምን የተወሰኑ ነዉ የትግራይ ሰዎች ብለህ ታቀለዋለህ ጀነራል አሉላ አባ ነጋ ናቸዉ ሰራዊታቸዉ ይዘዉ የገጠመዉ ታሪክ የሠሩት
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 3 сағат бұрын
FYI, Ethiopia’s name was Abyssinia at that time
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 Ай бұрын
በኢትዮጵያ: ውስጥ :ያሉ:የተለያዩ:የአረብ: ስደተኞች:የግብጽ: ስለላ : ስደተኞች:ላለመሆ ናቸው: ምን:ማረጋገጫ: አላችሁ??? ግን: እኮ:ዋናው: ግብፃዊ:ሰላይ:ቤተመንግስት: ተቀምጦ:የለም: እንዴ:አ ብይ:: ዋናው
@Aersena
@Aersena Ай бұрын
ኢትዬጲያ ና ግብጽ ብለህ ስለ ምጽዋዕ ምን አመጠዉ ምጽዋዕ እኮ ከጥንት የኤርትራ ናት
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq Ай бұрын
ደደብ አይደለም ምፅዋ ኤርትራ እራሱ የኢትዮጵያ ነች! አንተ የጣልያን ቂጥ አጣቢ ታሪክ አንብብ ረሃብተኞች
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat Ай бұрын
ኤርትራ የኢትዮጵያ እንደነበረችስ ረስተኸው ነው?
@belayneshali2401
@belayneshali2401 Ай бұрын
Eritrea was part of Ethiopia and not separate country if you read history there is no country by this name but sea that is now known as "read sea " you got it
@Aersena
@Aersena Ай бұрын
@@AsnakeSinesibhat የምናባት ኢትዬጲያ በሀይለ ስላሴና ደርግ ተገዝተን ነብርን በትግላችን ነጻ ወጣን ዝምብለ ተረት ተረት አታዉራ አህያ
@Aersena
@Aersena Ай бұрын
@@belayneshali2401 ዝም በል ተረት ተረት አታዉራ አህያ
@6killochannel620
@6killochannel620 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ጠላት የአብይ አህመድ ብልጽግና መራሹ መንግስት ነዉ ። ፉሉንጫ ፉሉንጪ ነኝ ከሲዳማ!
@mesfinh1505
@mesfinh1505 Ай бұрын
ሰገጤ
@MuhabaShafi
@MuhabaShafi Ай бұрын
Tikikle now ❤❤❤❤
@BABR7826
@BABR7826 Ай бұрын
ስምህ ነው ፉሉንጫ 😂😂😂😂
@MerryHassen-v3z
@MerryHassen-v3z Ай бұрын
ኧረገዲያ አንተና መሰሎችህ ናችሁ በባንዳነት ሠላም ያሳጣችሁን።እሱማ ስንት አቧራወችን እያራገፈ እየሰራ እያሳየን ነው።ጦርነቱም ተገደን ነው እያደረግን ያለው
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 Ай бұрын
እናትህ ትወቃ ብለውህ ያውቃሉ!?
@zackzack2193
@zackzack2193 Ай бұрын
ኣፆ ዮሃንስ ምፅዋ ረግጦት ኣያዉቅም። በዛን ግዜ ኢትዮዽያ የሚባል ሃገር ኣልነበረም። ኤርትራ መገንጠል የሚለዉ ነገር ይገርማል። ኤርትራ በሃይ ተገብጣ በ ኢትዮዽያ ሰር ገባች።
@Aersena
@Aersena Ай бұрын
ኢትዬጲያ ና ግብጽ ብለህ ስለ ምጽዋዕ ምን አመጠዉ ምጽዋዕ እኮ ከጥንት የኤርትራ ናት
@lanteTV1
@lanteTV1 Ай бұрын
አንት የአረብ ገረድ የጣሊያን አሽከር ሹምባሽ ልጅ ምናባክንስና ነው የምትለው ? ጀግኖች አባቶቻች የከፈሉትን መስዋእትነት ዘንግተኸው ነው ?
@biniamGere6502
@biniamGere6502 Ай бұрын
It was a territory of Ras Alula. If you don't know history, please keep quiet.
@lanteTV1
@lanteTV1 Ай бұрын
ለነሱ ባርነት ኩራት ክብራቸው ነው @@biniamGere6502
@zackzack2193
@zackzack2193 Ай бұрын
ኣፆ ዮሃንስ ምፅዋ ረግጦት ኣያዉቅም። በዛን ግዜ ኢትዮዽያ የሚባል ሃገር ኣልነበረም። ኤርትራ መገንጠል የሚለዉ ነገር ይገርማል። ኤርትራ በሃይ ተገብጣ በ ኢትዮዽያ ሰር ገባች።
@zackzack2193
@zackzack2193 Ай бұрын
ኣፆ ዮሃንስ ምፅዋ ረግጦት ኣያዉቅም። በዛን ግዜ ኢትዮዽያ የሚባል ሃገር ኣልነበረም። ኤርትራ መገንጠል የሚለዉ ነገር ይገርማል። ኤርትራ በሃይ ተገብጣ በ ኢትዮዽያ ሰር ገባች።
@zackzack2193
@zackzack2193 Ай бұрын
ኣፆ ዮሃንስ ምፅዋ ረግጦት ኣያዉቅም። በዛን ግዜ ኢትዮዽያ የሚባል ሃገር ኣልነበረም። ኤርትራ መገንጠል የሚለዉ ነገር ይገርማል። ኤርትራ በሃይ ተገብጣ በ ኢትዮዽያ ሰር ገባች።
@belayneshali2401
@belayneshali2401 Ай бұрын
Correct your sight lol....
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН