Mekoya - መቆያ “ሁሉንም ነገር ለይቼ አይቼዋለሁ” ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ Olusegun Obasanjo በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 110,146

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@zolazizu389
@zolazizu389 2 жыл бұрын
እሸቴ የኔ ምርጥ መቼም የማትተካ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@danielola9852
@danielola9852 Жыл бұрын
great father of africa in our generation...longlive ..you are hero....
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 2 жыл бұрын
Thank you again president Oulisegun Obasanjo Africa loves you Specially Ethiopia 🇪🇹 loves you. God Loves you ❤❤❤❤
@hermelatemesgen5992
@hermelatemesgen5992 2 жыл бұрын
Oh Nigeria is a very sweet country!❤❤❤🇳🇬🇳🇬🇳🇬 Im living in the capital Abuja, its been four years. Gave birth to my two kids here. And i can never forget how the nurses, Neighbors took care of me. 🙏❤I Got good Neighbors even sisters. I love the people so much. Nigerians are so proud. You know we say we Ethiopians have a good culture of greeting each other. Nigerians have that strong culture. where ever you go on the road at the bank every where almost everybody greets you with respect and love. And i can also say although life is not that easy they are thankful, happy and musical. Not shy like us o 😁 At the supermarket you may see the cleaner dancing that beautiful move, with the music from the speaker, while mopping the floor. They make you smile and feel at home. They are so lovely. May God bless🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬 And i wish to say thank you papa Obasanjo!❤🇪🇹
@lokostaryoutubeofficialcha231
@lokostaryoutubeofficialcha231 2 жыл бұрын
thanks for sharing
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 2 жыл бұрын
Neguday my sis
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 2 жыл бұрын
ጥሩ፡ምስክርነት፡ሰጥተሻል።
@leevi3944
@leevi3944 2 жыл бұрын
Yu are a negro no matter what
@hermelatemesgen5992
@hermelatemesgen5992 2 жыл бұрын
@@leevi3944 I am black and im proud of it!😍
@ahmedsettegn9367
@ahmedsettegn9367 2 жыл бұрын
ሸገሮች እንዴት ናችሁ: እሸቴ የሙዚቃዋ ብሌን ,ብሌን ዮሴፍ ነቢል ወንድሙ መዓዛ:: ሁላችሁ "ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር" ስትሉ እዚህ በስደት ባለሁበት ሃገር ትልቅ ኩራት ይሰማኛል:: በርቱ You all doing outstanding job ❤❤❤
@mohammedabdellah6789
@mohammedabdellah6789 2 жыл бұрын
አቦ አንተም ምርጥ እና ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነህ። ረጅም እድሜ፥ጤና እና ውጤታማነት ላንተ ይሁን።
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 2 жыл бұрын
Our history Teacher Eshete Asefa Thank you .
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 2 жыл бұрын
ኦባሳንጆ ትልቅ ሰው ትልቅ ሰው ናቸው በስማቸው ዘንድሮ የሚወለዱና የሚከፈቱ ሱቆች በእሳቸው ስም ይሁን አርአያነታቸው እጅግ ብዙኅ ነው. ኦባማ የሚባሉ ሁሉ ስም ይቀየር እንዲሕ አይነት አዋቂ ጨዋ ሰው ከየት ይገኛል አቦ ይሳካላቸው !!!!!! አዘጋጅታችሁ በጥሩ ሁኔታ, በጥሩ ድምፅ ግልፅነት ባለው የእሳቸውም ንግግር በማካተት አቀረባችሁልን በ2023 የአለም የሰላም የኖቬል ሽልማት ማግኘት አለባቸው የአአ ዩኒቨርሲቲም የክብር ዶክትሬት ይስጣቸው ፍጥረት አድርጉ ታሪካቸው ደጋግሞ ይቅረብ እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን
@habtamuabere6601
@habtamuabere6601 2 жыл бұрын
እሸቴ የኔ ምርጥ መቼም የማትተካ
@Mo-dz8mz
@Mo-dz8mz 2 жыл бұрын
የሰላም ኖቤል ተሸላሚ እንደሚሆኑ እንጠብቃለን!
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 2 жыл бұрын
Mr.President, you are an icon for our continent. Your mind is so sharp to find solutions.God Bless you more healthy years
@sealeo2024
@sealeo2024 2 жыл бұрын
Obasanjo is a leader. Nobody equals him
@dignityforhumans9374
@dignityforhumans9374 2 жыл бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም ድምፅህን ሁሌም እንድንሰማ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ
@anumussa
@anumussa 2 жыл бұрын
እንደ እርሶ ያለ አዋቂ ያብዛልን
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 2 жыл бұрын
እሸቴ ጥሩ የታሪክ አስተማሪ ነህ።
@muluteffera6754
@muluteffera6754 2 жыл бұрын
ሁለት ፡ ጊዜ ፡ አዳመጥኩ ፡ አስደማሚና ፡ አስተማሪ ፡ ነው ፡ ፡ እረ ፡ ጎበዝ ፡ ከዘህ ፡ እንማር ፡ ፡
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 2 жыл бұрын
ለሀገራችንም እሳቸውን መሰል ይሁንላት ❤
@firaolabtew7726
@firaolabtew7726 2 жыл бұрын
የሚያስተራርቁ የእግዚ አብሄር ልጆች ይባላሉ ምስጉንና ደስተኛ ናቸው ክብራቸው ይብዛ ባለውለታችን ናቸው
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 2 жыл бұрын
Oh! One of My favorite Journalist Eshete, Thank you so much, as usual.
@stsehai6147
@stsehai6147 2 жыл бұрын
Then we are lucky to have this good/honest man in the peace negotiation with the most dishonest TPLF.
@kassawjoseph5031
@kassawjoseph5031 2 жыл бұрын
ኦባሳንጆን : እናመሰግናለን:: እድሜ ይስጥዎት::
@yohannesmamo3125
@yohannesmamo3125 2 жыл бұрын
I would like to say what an amusing person you are our star journalist Eshete Assefa!! your narration, program organization, Educational history all rounded based amusing heart lifting programs you making and brocasting through the years have widen or horizon of looking the world!!! may God of Ethiopia keep you in all great health, long live for our one and the only journalist Eshete Assefa!!!! we respect you!!
@baharabdella750
@baharabdella750 2 жыл бұрын
Thanks very much
@mekdatsega277
@mekdatsega277 2 жыл бұрын
Thanks so much Hager Mekoya for sharing wonderful and Genuine leader of Africa ..
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug Жыл бұрын
ዋው ደስ በሚል በሚጣፍጥ ለዛ ሁልጊዜ በሚያጓጓ አቀራረብ እሸቴ አሰፋ እናመሰግናል።
@zedmekonnen901
@zedmekonnen901 2 жыл бұрын
He is truly a very gifted man his been through thick and thin. His patience and grace inspiring African story Your portrayal of him was really done very well. He’s so commendable all he does is his age God bless him the life worth of living. I know a few Nigerians my CPA and a lot more They are truly Good people and Extremely intelligent God bless all.
@jilnm6609
@jilnm6609 2 жыл бұрын
Thank you for sharing.
@asnakefikre3398
@asnakefikre3398 2 жыл бұрын
Thank you Eshete A
@mekonnenwoldesenbet1085
@mekonnenwoldesenbet1085 2 жыл бұрын
I like Nigerian movies
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ናቸው
@semeret456
@semeret456 2 жыл бұрын
የማይጎረብጥ ድምጽ ፣
@sabri5460
@sabri5460 11 ай бұрын
ትረካችሁ ሌላው ሰውየ ሲያነብ የምራል!! ይስባል!!
@mekdatsega277
@mekdatsega277 2 жыл бұрын
The most dictator Isayas Afewerki, should and must leant many things from Obasanjo. The famous and virtuous leader of Negeria
@alem9044
@alem9044 2 жыл бұрын
Obasanjo is the father of African & isayas is one of the best son’s of Africa.
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 2 жыл бұрын
FETARI bederachun yekefelachu. 🙏
@immanuel342
@immanuel342 Жыл бұрын
Matthew 5:
@fendishbiree652
@fendishbiree652 2 жыл бұрын
Waw
@profic9222
@profic9222 2 жыл бұрын
❤ Hero
@solomonelias1732
@solomonelias1732 2 жыл бұрын
እውነትም እሸቴ ሞገስ...!!!
@imaspeace1901
@imaspeace1901 2 жыл бұрын
Like
@yosfyosf1325
@yosfyosf1325 Жыл бұрын
የአፍሪካ ኩራት
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
ሁሉንም ነገር ለይቼ አዉቄዋለዉ የጥለዉን ዘፍን አልነበረ መቼ ተቀየረ አይ ጊዜ
@Viva-Ethio
@Viva-Ethio 5 ай бұрын
ምነው የኛዎቹ መሪዎች ከኚህ ጀግና መሪ ትምህርት ቢወስዱስ? ምድረ ሌባ ሰገጤ መሀይም ሁላ። ብዙ ችግር ያላቸው ስለሆነ መቼም አይማሩም።እሸቴ በጣም እናመሰግናለን ለምታሰማን ጠቃሚ ታሪኮች።
@kokiyene2348
@kokiyene2348 2 жыл бұрын
He is a great African legend but untold and was perceived wrongly as one of african country dictator ex-president like most. But on the contrary .... Respect for Obesego Obasangio!!!
@abebealebachew2820
@abebealebachew2820 2 жыл бұрын
ኢግቦ ሳይሆን ኢቦ ብለህ አንብብ።
@footballglob9084
@footballglob9084 2 жыл бұрын
His sister accepted islam that's true! but how can you be so sure it's for aguy??!
@hlinaminyilal7540
@hlinaminyilal7540 2 жыл бұрын
ኦሊሴጎን ነው ኦሊሴንጎ እይደለም ጋዜጠኛ እሸቴ:: Olusegun Obasanjo
@raheemamuhammad8573
@raheemamuhammad8573 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 25 күн бұрын
ፐ! አገላለጽ አመሰግናለሁ❤
@Djdereje
@Djdereje 2 жыл бұрын
“ኦሉሴጉን”
@merutiibro5872
@merutiibro5872 2 жыл бұрын
☺☺
@NoMaK-Ethio
@NoMaK-Ethio 2 жыл бұрын
He is a good one , but would have been best if he assert his hate on ethnic federation for his long friend's!!
@soltkl2182
@soltkl2182 2 жыл бұрын
እሸቱ አስፋ በናትህ በ 2ተኛው የ ዓለም ጦርነት ጃፓን ጦር መሪ የነበረው ጀነራል እማማቶ ስራልን please
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 2 жыл бұрын
ራሱን በክብር አጥፍተዋል
@soltkl2182
@soltkl2182 2 жыл бұрын
@@zeusapollo1576 ለዛም ነው የሱን መስማት የፈለግኩት
@taktad5716
@taktad5716 Жыл бұрын
I Think you just jumpped the story of one important PRESIDENT GENERAL IBRAHIM BADAMASI BABNGIDA.
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 2 жыл бұрын
ኦሌሴጉን እንዴት ሆኖ ኦሌሴንጎ ይሆናል? ኧረ የሰው ስም አስተካክላችሁጥሩ
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 2 жыл бұрын
🤣😂😅🙈🙈TEW inji yGenocidu ngr mnw zengahaw kkkkk Asqigne nger neh
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 жыл бұрын
ኦባሳንጆ በብያፍራ የዘር ማጥፋት ወንጀለኛ መሆናቸው አለም ዝም አትላቸዉም !!! ቀልድ አደለም ቀጥሎ የቦክር ልጃቸው ሚስት ለመውሰድ ልጃቸው አስረውታል 😂
@ከቤጎምላሌ
@ከቤጎምላሌ 2 жыл бұрын
ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ (Olusegun Obasajo) ነው የሚባሉት:: ኦሊሴንጎ እያላችሁ አትጥሩ ጋዜጠኞች ሆናችሁ
@Moha-xc2xq
@Moha-xc2xq 2 жыл бұрын
Very silly m.r professor
@MesfinTsehaye-g8g
@MesfinTsehaye-g8g 5 ай бұрын
What we know about this man, He is the corrupt & the most lier ever lived.
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 2 жыл бұрын
ይታረም! I don’t expect this kind of ineptitude or unprofessionalism from Sheger FM 102.1. The former’s President’s name is: Olusegun Obasanjo. ኦሉሴ(ሼ)ጉን ኦባሳንጆ የሆነ ሰው በተሳሳተ ጥሪ “ኦሊሴንጎ“ ብሎ ያነበበውን በጭፍን ተከትላችሁ፣ ከእንግሊዝኛው spelling ጋር እንኳን ሳታመሳክሩ እናንተም ስህተቱን ማስተጋባታችሁ ያስገምታችኋል። ለቀረበው ሥራችሁም ዝቅ ያለ ግምት ያሰጠዋል።
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
Tank you estate you are best history teacher appreciated for avery thing true information true news avery day 👍 God bless Ethiopians all 🙏
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 10 ай бұрын
ቆረቆንዳህን አፈር ብላ በለው። የወራሪዎች አሽከር።
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 жыл бұрын
አብይ አህመድ የኢሉምናቲተከታይ ነው : : አብይ አህመድ በ 1997 አ/ም በማይክሮሊን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 12 B ይማር ነበር እንዴት መሆኑ በማይታወቀው ነገር ግን የ7 ማስተርስ ምሩቅ ናቸው ተባለ 😂
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 жыл бұрын
@Fuad Ali አብይ አህመድ የ 7 ማስተርስ እና የዶክትሬት ባለቤት ነኝ ብለው እንግሊዘኛቸው የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነው እኮ ነው ያልኩት ፋኡድ 😂 አንም እንግሊዘኛ አትችልም እዴ ? ካላመንክ የworld economy from በዳቮስ የነበረው ማየት ትችላለክ ተማር እንግሊዘኛ ሲልዋቸው በደምብ ይሰማል ሂዶ ማየት ማረጋገጫ ምስክር ነው
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 жыл бұрын
@Fuad Ali ለኢትዮጵያ መከራ የሆነትማ አንድ እምነት አንድ ቋንቋ የሚሉቱ ናቸው 😂 የኛ ወፍራም ቂጥ
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 жыл бұрын
@Fuad Ali 😂 በቃ ተው ይመችህ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 жыл бұрын
@@yosiyosef6508 አንድ ሃይማኖት የሚል የለም በጎጥ መቦጥቦጥ ስለምትፈልግ እጅ አሁን ህዝብ ነቅቷል ሳተና ትውልድ ተፈጥሯል 👈
@firaolabtew7726
@firaolabtew7726 2 жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ ዶክተሮች ከጤና ውጭ ልክ እንደ ስልጣን ላጭበረበሩ ሁሉ ይታደላል
@MesfinTsehaye-g8g
@MesfinTsehaye-g8g 5 ай бұрын
What we know about this man he is one of the corrupt man ever known to those who know very well. As far as you you can say what ever you wont.
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 2 жыл бұрын
Obasango leba ye abiy astemare ye Ethiopian setoch eysetew gubo tekebelo nw mesraw Nigerian well known corrupted country number #1 fake story he
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 17 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
HARD_MMA
Рет қаралды 4,3 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39