Mekoya - የፍልስጤም ነፃ አውጪ ድርጅት የመጀመሪያው መሪ ያሲር አረፋት !“እኔ ጦርነትንም ሠላምን የምሰራ ሰው ነኝ” Yasser Arafat በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 48,862

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

6 ай бұрын

#Mekoya #Yasser_Arafat #EsheteAssefa
Mekoya የፍልስጤም ነፃ አውጪ ድርጅት የመጀመሪያው መሪ ያሲር አረፋት !“እኔ ጦርነትንም ሠላምን የምሰራ ሰው ነኝ” Yasser Arafat በእሸቴ አሰፋ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 35
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 6 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ አንደበተ ጣፋጭ ሁሌም የማይሰለች ትጉህ ባለሙያ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
Eshete gobez new gin ye ferenj sim..ye wechi ketemoch..hager..etc simochin astekaklo ayiteram ! Yehe newer new..Aterarachewin awko tezegajto megbat alebet.
@melaku6264
@melaku6264 6 ай бұрын
Lalefut 5 ametat ye gazetegna Eshete Assefa terek salsema yetegnahubet meshet ale beye benager betam washechalew malet new.Number one journalist in Ethiopia ever.i respect you!!
@zewduadamu4855
@zewduadamu4855 6 ай бұрын
እሼተ ዋው ድምጽህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ሁሌም የማደንቅህ ነኝ ሠላምህ ከነቤተሠብህ ይብዛልህ
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ!! አንተ ደክመህ እኔ በነፃ የዚ ሁሉ እዉቀት፣ መረጃ፣ ተጠቃሚ ስለሆንኩኝ እጅግ የከበረ ምስጋና ላንተይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mariadawed2094
@mariadawed2094 Ай бұрын
ጣፋጭ አንደበት -እሸቴ አሰፋ እናመሰግናለን
@AmareTesfaye-tt5im
@AmareTesfaye-tt5im 6 ай бұрын
ቆንጆ ገለጻ
@samistudio5848
@samistudio5848 6 ай бұрын
First🥇🥇🥇 You are the one who shows world story 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xi7dl4kp2r
@user-xi7dl4kp2r 6 ай бұрын
ጥሩ ትዝታ
@Abdurehman_yasin
@Abdurehman_yasin 6 ай бұрын
ከ3 አመት በፊት ይሄን ፕሮራምህን አዳምጨዋለሁ። Yasser Arafat, The Palestinian symbol 🖤
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 6 ай бұрын
የታሪክ መምህራችን እሸቴ አሰፋ : እድሜ ከጤና ጋር ላንተ ይሁን።
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 6 ай бұрын
ነብስ ይማር ያሲር
@helios12645
@helios12645 6 ай бұрын
Respect for the man of wisdom ጋዜጠኛ በጠፋበት ዘመን የንጋት ኮከብ ለሆነው እሸቴ አሰፋ 🙏
@mafi5956
@mafi5956 6 ай бұрын
Thank you Mr Esheta for your Sevice. You are the best journalist and I appreciate your commitment for the journalism And truth….I need to prize you please how can I contact you Sir?
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 6 ай бұрын
እሸቴ ኑርልን
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ የቃላቶቹ አጠቃቀም አተራረኩ ልክ በፊልም እንደምናይ ነው በታሪኩ ያለንና ስእልን ምስልብን ጋሽ እሸቴ ሁሌም ብሰማህ አይሰለቸኝም ደጋግሜ ስተኛ እራሱ ታሪኮቹን እየሰማሁ ነው😍🙏🙏እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን😍🙏🙏💚💚💛💛❤❤😍😍🙏🙏
@EthioTourism277
@EthioTourism277 6 ай бұрын
እሸቴ ድንቅ ሰው❤🎉
@mickymac1207
@mickymac1207 6 ай бұрын
Hello Eshete, why didnt you included the issue of polinium poisening on his dearh
@yonasgirma1868
@yonasgirma1868 5 ай бұрын
😮😮😮
@addisubest5725
@addisubest5725 6 ай бұрын
ድል ለፊልስጤም ሀገራቸውን ለተቀሙ
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 6 ай бұрын
Yehe awer fite mimsl sytan
@hawamodi9979
@hawamodi9979 6 ай бұрын
የአረብ ሀገር እና የምራዕብ ሀገራት ጦርነት በሚል ይስተካከል ?
@user-pc4dl5zw9z
@user-pc4dl5zw9z 6 ай бұрын
ስለ ሞሼ ዳያን ለምን አታቀርብልንም
@nihaantaajuu3055
@nihaantaajuu3055 6 ай бұрын
Sila assyria tarik akrblin
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 6 ай бұрын
በእውነቱ ያሲን አረፋት እንደ እስራኤል ባለስልጣናት ካልሆነን በቀር የሚወደዱ እና ጀግና ታጋይ ነበሩ ነፍሳቸውን ይማረው😮
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 6 ай бұрын
Yehe wesha degmo Jerusalem tmgat😂😂😂 endhlmat bzaw tshgtal 😂😂
@abebemulugeta1921
@abebemulugeta1921 6 ай бұрын
እሸት እድሜ ይስጥህ። እሸት እንደው የስማይጠርንስ ነገረ መቼ ነው የምታቀርብልን? ስም አይጠር
@atzgenratormaintain8978
@atzgenratormaintain8978 6 ай бұрын
Salon tube my first choice Ante yzara amte yawrakew degemwe😂
@Emanuel1990
@Emanuel1990 6 ай бұрын
አቶ እሸቴ ታሪክ አታጣም ስለ መጀመሪያ ኤንትፋዳ እና ሁለተኛው የአራፋት ትልቁ ጠባሳ ነው። ሙስሊሞችን ለማስደስት ተብሎ ታሪክ ማዛባት ጥሩ አይደለም።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 6 ай бұрын
አንተ ምነው ሌላ ስው የለም ሁሌም የእስራኤል ጠላት ታሞግሳለህ ታደንቃለህ😂😂😂
@hisqueen1441
@hisqueen1441 6 ай бұрын
😂አይዞሽ ገለቴ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 6 ай бұрын
@@hisqueen1441 እንኳን ማሞገስ አዝሏቸው ቢዞር ምን አገባኝ
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 6 ай бұрын
YMuslims dikala yehonal 😂😂
@leyluman77
@leyluman77 6 ай бұрын
​@@zerthunabay6955ቂንጥራም
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН
Final increíble 😱
00:39
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 37 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 505 М.
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
00:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 60 МЛН
Sheger FM - Mekoya - Hassan Nasrallah  ሐሰን ነስረላ -  መቆያ
33:38
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 111 М.
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
0:35
TooTool
Рет қаралды 24 МЛН
Они убрались очень быстро!
0:40
Аришнев
Рет қаралды 1,2 МЛН
Месть сапсана
0:55
Timminator
Рет қаралды 1,5 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
1:00
К-Media
Рет қаралды 4,2 МЛН