Melaku Ashagre መላኩ አሻግሬ - ስንክሳር - Sinkisar - By Zekeria Mohammed

  Рет қаралды 5,591

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

6 жыл бұрын

#Ethiopia #ShegerSinksar #MelakuAshagre
መላኩ አሻግሬ - ስንክሳር - Sinkisar - By Zekeria Mohammed
በኢትዮጵያ ከያንያን አምባ ስሙ በፍቅርና በአድናቆት ይነሳል፡፡ በአዲስ አበባ ብቻ ተወስኖ የነበረውን የትያትር ጥበብ መላው የኢትዮጵያ ክፍልም እንዲቋደሰው ያደረገው ጥረት ተስተካይ የለውም፡፡

Пікірлер: 4
@Eyobs90
@Eyobs90 3 жыл бұрын
ይህን እውቅ ሰው በማወቄ ትልቅ ክብር ይሰማኛል። ለቤተሰቡ ለሙያው እና ህዝብን በሚችለው የማገልገል ፍቅሩ ከሚኖርበት ቀበሌ እስከ ባለሙያ አጋሮቹ እና በሚያውቁት ሁሉ የተመሰከረለት ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ነበር። በዚህ መልኩ እውቅናን ስለሰጣችሁት እናመሰግናለን።
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 Жыл бұрын
መሌ መላ ነው
@nrvana1623
@nrvana1623 6 жыл бұрын
አቶ መላኩ በአርበኞች ትምህርት ቤት የቲያትር አስተማሪያችን ነበር፣ ስለ አደረጋችሁት አስተዋፅዖ በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። በታላቅ አክብሮት!
@aseabe4843
@aseabe4843 8 ай бұрын
አቶ መላኩ አሻግሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኘው የፀሃይ ጮራ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አንደኛ ክፍል ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ የመዝሙር ትምህርት ክፍለ ጊዜ የሙዚቃ መምህራችን ነበሩ ። ተማሩ ፣ ተማሩ ፣ ልጆች ተማሩ ፤ የኋላ ኋላ መና እንዳትቀሩ ። የሚለውን መዝሙር አስጠንተው ያዘምሩን የነበረው አይረሳኝም ። ሴት ልጃቸው ሂሩት መላኩ ጋር እስከ ሦስተኛ ክፍል ድረስ አብረን ተምረናል ።
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 42 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 36 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 128 МЛН
ግሩም ትረካ - የካህሊል ጂብራን ህይወት እና ሥራዎች Kahlil Gibran  - Girum Tereka @GirumTereka
52:18
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 13 М.
"ዕውነት  አሁን አንቺ እሷ ነሽ" (ከብላቴ ሎሬት ጸጋዬ ገ /መድህን፨)
47:10
Sergute©Selassie ሥርጉተ©ሥላሴ Kebebushe L/work Media
Рет қаралды 54
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 2,4 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 4,7 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 10 МЛН
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,8 МЛН