ሜላት ተናግራ የማታውቀውን አስደናቂ ስራ ለበአል አወጣችው Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

  Рет қаралды 123,398

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu | Melat Nebiyu | Rahel Getu.
#Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 158
@hfifj2228
@hfifj2228 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሜላትዬ በርችልን ኪዳነ ምሕረት በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ.ትከተለን ኹላችንንም በእውነት በጣም ደስ ይላል አምሮባችኋል አዲሱን አመት የመዋደድ መዘን ያድርግልን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘🥰🥰🥰🥰😘🥰🥰🥰😘🙏🙏🙏😘
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለውሎ ፍትህ
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 2 жыл бұрын
ናታኔም ሜላት በርቺ፡፡መሰረት መብራቴ ትንሽዋ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
ሜልዬ እውነት እመቤቴ ትጠብቅሽ መልካም ስራ ነው እምትስሪው መስዬም የእንቁዎች እንቁ ነሽ ስላምሽ ይብዛ ውድድድድ መልካም በአል
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ሠላም ላገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ አባታችን💒💒💒🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ሜሉ የኔ የዋህ v🙏🏿 የተዋህዶ ቆንጆ 🙏🏿 በርቹ ጠንከርሪ 🙏🏿 እንወድሻለን 😘
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
ውዲ ኢትዮጲያኖች በሙሉ እንኳን አዴረሰን አዴረሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና የደሰታ የአንድነት አመት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም💚💛❤💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝💪💪💪
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹ሰላምሽን እድገትሽን ያሳየን!❤ ሀገራችን ገብተን በሰላም በደስታ የምንኖር ያድርገን የመዳም ቅመሞች !
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 2 жыл бұрын
አመቱን ያድርስህ ወንድሜ በሰላም ይመልስህ ! ታድለህ ግን !
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
ለሰጣችሁት እግዚያብሔር ይስጣችሁ 😍😍❤💚💙 መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐🌹🌱🌱🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 жыл бұрын
ቋሚ ነገር ገቢ የሚያስገባ ነገር ቢሰራ አሪፍ ነው ሁሌም ችግር በተፈጠረ ጊዜ ከማዘን ይሻላል
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሜላትን በጣሞ ነው የምወዳት እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ተመኘሁ የልጅ ኑሪልን አዋቂ
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 2 жыл бұрын
ሰሜን ወሎ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በራብ በውሀጥም ሊሞቱ ነው ለማን እንጩህ
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 2 жыл бұрын
💔😢😢😢😢
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 2 жыл бұрын
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !! መልካም አዲስ አመት
@ajaethiopialij2049
@ajaethiopialij2049 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባርከው እንኳን አደረሰን🌻🌼🌻🌼🌻💐🌾🍂🌿
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
Happy new year beautiful Ethiopian!!!! I am proud of you all God bless you all 🙏🏽🙏🏽🙏🏽I don’t have words to say anything 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 2 жыл бұрын
ሜላት ዘመንሽ ይባረክ በርቺ በርቺ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ መልካም ነገርን ለማድረግ እርሱ ባለቤቱ መድሃኒዓለም ይርዳሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ትርዳሽ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 2 жыл бұрын
የኔ ተናፋቂ ሜሉዬ የድግል ልጅ ጠጋው ያብዛልሽ በርቺልን ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ።
@user-tx9lm4el5u
@user-tx9lm4el5u 2 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርካቹህ
@fgryfgry3882
@fgryfgry3882 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹህ እደዚህ ጥሩ ስራ ለሰራቹህ ሜላትየ እመቤቴ ትጠብቅሽ በርች
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
በአዲሱ ዓመት ሰላም ፍቅር ይስጠን መልካም ነገር ለወገን ማረግ በጣም ደስይላል
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 2 жыл бұрын
መልካም መስራት ለራስ ነው ሁላችንም መልካም እናድርግ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@my-zo3bn
@my-zo3bn 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ደጋግ ሰዎች እጃቸውን ለተቸገረ መዘርጋት ይችላሉ ይባረኩ ሚሉ አንቺ የተለየሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ሜሉ ምርጥ በርችልን እግዚብሄር ከክፏ ይጠብቅሽ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
ሜላት ሄኖክ ከሚባል ልክስክስ መለያየትሺ ፈጣሪ ስለሚወድሺ ነዉ ምነካት ብየ አስቤ ነበር ተገላገልሺ ከምር ከምር
@dbded7599
@dbded7599 2 жыл бұрын
ምነው ሄኖክን ትፈልጊዋለሽ እንዴ ? ከፈለግሽው ስልኩን እሰጥሻለው መቸም ሴቶች ልታይ ልታይ ሚል ወንድ ነው ምትፈልጉት
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 жыл бұрын
Dbde D እንቺ ነሽ ሄኖክን የፈለግሽው የሚመስለው እውነት ነው ፀሎተኛ መሆኗን የሚያሳየው ከዚህ አታላይ የገላገላት እንዳንድ ሰው የተፃፈውን በደንብ ሳይረዳ ለነገር መቸኮል በጣም ብልግና ነው
@dbded7599
@dbded7599 2 жыл бұрын
@@hewrottedrose5991 ባክሽ የተናገረችው ከአንች በላይ ገብቶኛል፡ አንች ምን ቤት ነሽ ?
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሰው ዘር በሙሉ
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
ማላት የኔ ትሁት እግዛብሄር እሄን ባህሪሽን ፈጣሪ አይቀይርብሽ አንዷን ልጅሽን እግዛብሄር ይባርክልሽ ማር
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
ሜላትዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኳን አብሮ አደረሰን ለምሰጡም እግዚአብሔር ይስጥልን
@kebelegese4034
@kebelegese4034 2 жыл бұрын
አቤት ስራህ ድንቅ የሆነ እንዴት ታደርጋለህ የማትባል አምላክ ዙፋንህ ይባረክ ሁሉን የምታደረግ አንተ ስለሆንክ ተመስገን ሜላትዬ ቆንጆ ተባረኪ ለበረከትም ሁኚ ሥራ አስኪያጅዋም ከዚህ በላይ በእጥፍ ተባረኪ ጋዜጠኞች ካሜራማኖችም ክፉ ፈልጎ አያግኛችሁ ተባረኩ
@user-lh1sn1jj3x
@user-lh1sn1jj3x 2 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሄር ይመስገን እንዲህ ያሉትን ያብዛልን የኔ መልካሞች ሜላትየ እመብርሀን ትጠብቅሽ ሁላችሁም ለመልካም ስራ የተሳተፍችሁ ሁሉ መልካም ዘመን ያዲርግልን
@user-su8yi5ll7v
@user-su8yi5ll7v 2 жыл бұрын
ሜሊ ፍቅር ሁሌ ደስታ አይለይሽ💘💘🌹🌹
@desta547
@desta547 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሜላትዬ የእግዚአብሔር መንፈስ የአደርብሸ ደርባባ ሴት በረችልን እመቤት የአሰብሸን ተሰከልሸ🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹❤❤❤❤❤ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 жыл бұрын
❤እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ መልካም ሥነምግባር ያላት ሴት ሜላት❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሊዬ❤❤‼️ ወይዘሮ_መሰረት አንቺ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ባለዉለታ-ነሽ-እና ቅዱስ ገብርኤል ደሥታሽን ሑሌም ሙሉ ያድርገው የሑላችንም እናት እኖድሻለን-_ዘወትር❤❤❤‼️ ጋዜጠኛ-_መሰረትበዙ ከልብ እናመሠግናለን ❤❤❤ ወንድማችንም እግዚአብሔር ይባርክህ በርቱልን❤❤❤❤‼️
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
መሲ ሜላት ባጠቃላይ ኢትዮጵያ ከችግር ለማውጣት የምትጥሩ ኢትዮጵያዊያን የድንግል ልጅ ከጎናችው ይቁም ታኮራላችው ው 💚💛❤🙏🙏🙏🌻🌻🌻😘😘😘💝💝💝💝💝 መሲ በርቱ ለሰጣችው እግዚአብሔር ይስጣችሁ 💝&✌
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሠይ ሜሉዬ ተባረኪ
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 жыл бұрын
የሰማይ የምድር የፍጥረቱ ሁሉ አምላክ ዘመናችሁን ይባረክ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ። መለካም አዲስ ዓመት
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 жыл бұрын
መስ እስክ ድምጥ ሁኝ ለስረኞቺ ፍትህህህህ ፍህህህ ለስረኞቺ ፍትህህ ለወገን ደራሺ ወገን ነው በምታምኒው አምላክ ይጀሻለሁ
@eyobkasahun4235
@eyobkasahun4235 2 жыл бұрын
egziabher yestachu
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሚላትዮ ተዋህዶ ፍሬ የእግዜአብሔር ሠው በየሒድሽበት ሁሉ የአለሙ ጌታ መንገድሽን ያቅናልሽ የእመቤታችን ምልጃ ጸሎት ሬዲት ተታድልሽ እማ አንችን የወለዱ እናት አባት ምነኛ በእግዜአብሔ የተመረጡና የተወደዱ ናቸው
@user-ns1ve7cj7k
@user-ns1ve7cj7k 2 жыл бұрын
ሀገሬ እማምላክ ሰላም ሽን ታሳይን
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 2 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ለሁላችንም
@fikirmekonen4220
@fikirmekonen4220 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ማር እንኳን አደረሰሽ
@muftsmuftsa9245
@muftsmuftsa9245 2 жыл бұрын
እንኳንአደረሳችው💚
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መሲ አምሮብሻል
@djalexdenver9506
@djalexdenver9506 2 жыл бұрын
Good job thank you
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 2 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@haymi5298
@haymi5298 2 жыл бұрын
Happy New year's
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 2 жыл бұрын
Yene molkaka meluye sitamri eko enkuan aderesachu all Ethiopian wish you a happy and joyful new year everyone 😊
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለውዷ ሀገራችን ይሁን አምላክ በቃ ይበለን 🙏🏿😥ሜሉዬ ቆንጆ 🥰
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 жыл бұрын
በህይወት ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን ።ለሰጭወች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለሁላችሁ።
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 жыл бұрын
የሥደት እህት ወንድሞቸ እንኩዋን አደረሣችሁ መልካም አድሥ አመት ሠላም ፍቅር ይሥጠን ከቤተሠባችን በሠላም ያገናኘን አድሡ አመት ባንዳወችን ፍቅር ይዝራባቸው አሜን
@user-xp2fz9no7b
@user-xp2fz9no7b 2 жыл бұрын
አሜንእኮንአብሮአደረሠን 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 2 жыл бұрын
አሜን ! የኔ እመቤት
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@addismersha2904
@addismersha2904 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቸሁ በጣም ደስ ይላል
@melatamer237
@melatamer237 2 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያርግልን
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ ለወገን ደራሽ ያድርጋችሁ ሀሳባችሁንም ወላዲተ አምላክ ትሙላበት በርቱ
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 2 жыл бұрын
እውነትበጣምደስይላል
@amalAmal-mq2pl
@amalAmal-mq2pl 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳንም ደሰ አላችሁ
@hilinazewdie6728
@hilinazewdie6728 2 жыл бұрын
አምላኬ ተመስገን መልካም መልካሙን እያሰማኸኝ ነውና የኔንም ልብ መልካም መልካሙን እዲያስብ እርዳኝ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ሜሉየ በጣም ጎበዝ የሴት ጀግና ብየሻለዉ ዉድየ።።።
@kaldebeb6334
@kaldebeb6334 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ይሁንላችሁ
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜላትዬ የልብሽን መሻት ሁሉ እመብርሃን ትሙላልሽ ቤትሽን ኑሮሽን ህይወትሽን ሁሉ ይባርክልሽ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ያፈራሽው ይባረክ
@selamdegif7223
@selamdegif7223 2 жыл бұрын
Egz yibarekachehu💚💛♥️
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
ሰላምዬ ኮመንትሽን የእግዚአብሔር ሙሉ። አድርገሽ ጻፊ
@makiyakadir7547
@makiyakadir7547 2 жыл бұрын
Wowowww ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
@tesfaun7888
@tesfaun7888 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በስደት የላችሁ እህት ወድሞቸ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@sarabirara1441
@sarabirara1441 2 жыл бұрын
አሜንውዴ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ጨዋ እመቤታችን በሄድሽበት ትከተልሽ
@asteradugna4211
@asteradugna4211 2 жыл бұрын
barch 🌻🌻🌻
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 2 жыл бұрын
መስዬ የኔ የፅይም ቆንጆ
@samrayimre7879
@samrayimre7879 2 жыл бұрын
ክብር ለቅን ሰዎች ይሁን
@mekadr842
@mekadr842 2 жыл бұрын
ሜላት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 2 жыл бұрын
ግቦዞች በርቱ
@mohammadaliyyi9431
@mohammadaliyyi9431 2 жыл бұрын
Happy nawyaer
@user-mg9qx2ty2w
@user-mg9qx2ty2w 2 жыл бұрын
ወይ አዲስ አመት አዲስ አበባ ብቻ ነዉ እዴ አዲስ አመት በወሎ በአፋር በጎንደር ሰዉ እደበግ እየታረደ እናተ ትጨፍራላችሁ በወሎ ሰዉ በእራብ እያለቀ እናተ ትደሰታላችሁ የአማራ ህዝብ የአፋር ህዝብ ወያኔን አላሳልፍም ብሎ ነዉ ይህ ሁሉ ግፍ የሚደርስበት ወያኔን መገድ ከፍቶ ቢያሳልፈዉ ሁሉም እኩል ይሆን ነበር
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
በጣምምምም ወላሂ
@sabareda4478
@sabareda4478 2 жыл бұрын
Weyanen tenksatuchetal beka ere beyesus sim
@memememe1701
@memememe1701 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@ethopiakwt1697
@ethopiakwt1697 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ😭😭
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
የፀጉሩ ነገር ዋውው
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 2 жыл бұрын
Selam lhulachume
@lalooyoutube881
@lalooyoutube881 2 жыл бұрын
Wowowow wowowow wowowow wowowow tebarekuuuuuuuuuuuuuuuuu
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ 💛💛💛💛
@makiyakadir7547
@makiyakadir7547 2 жыл бұрын
😍😍😍😍❤️❤️👍
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-bp5hi3ru5p
@user-bp5hi3ru5p 2 жыл бұрын
💚💛❤👌👌🙏🙏🙏
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 2 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን::
@koketiii4830
@koketiii4830 2 жыл бұрын
Thank You male
@sabletube3397
@sabletube3397 2 жыл бұрын
ሜሉ😘😘😘😘😘
@admerkato1603
@admerkato1603 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻 🌻🌻 🌻 🌻 መልካም 🌻 🌻አውዳመት 🌻 🌻 🌻🌻🌻
@selamteke1007
@selamteke1007 2 жыл бұрын
ሜሉ እንዲህ እንዳሰደሰትሻቸው አምላከቅዱሳን አንችንም ያሰደሰትሸ
@wudyebaharuyoutube7863
@wudyebaharuyoutube7863 2 жыл бұрын
መልካም አዲሰ አመት ይሁንልለመላው ትውልድ ኢትዮጰያው በሙሉ እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን መልካም አዲሰ አመት ይሁልን አዲሱ አመት የሰላም የፈቅረ የአድነት ይሁንልን አሜን ፫
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 2 жыл бұрын
Melat fetari yibarkshi egzyabher yasbshihun yasakalshi yeredut hulu fetari bewetabt yiteka mesi yene wd tebareki
@kebelegese4034
@kebelegese4034 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልል ወደልባችን ለመለሠኖ አምላክ ከብር ይሁን ለብቻችን ሰነበተ ተበላን አሁን ይህን በጎ ሥራ የሠራችሁ ደስታችሁ በምን ይለካል ለሌላውም ማስተዋልን ይስጥልን ሁሉን የሚችል አምላክ ኡፍ ደስታዬን በምን ልግለፀዉ
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 2 жыл бұрын
እንካን አደርዳችሁ ለአዲስ አመት ይሁንልችሁ
@kenaawaqayoo1367
@kenaawaqayoo1367 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 жыл бұрын
I love melatye
@yemiendale2928
@yemiendale2928 2 жыл бұрын
ፋሲል ተባረክ
@yetaking4468
@yetaking4468 2 жыл бұрын
Fetary godlshen never holo bebrktu yemlalsh melatya yena melkam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 жыл бұрын
1ኛ
@zinetali1799
@zinetali1799 2 жыл бұрын
2ኛ
@ashusahle2773
@ashusahle2773 2 жыл бұрын
Good job melat
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 3,5 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 53 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 50 МЛН
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 123 М.
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 3,5 МЛН