የሰንበት ቁርስ | የ አጃ ጨጨብሳ | የመጥበሻ ኬክ | ዳልጋኖ ቡና | breakfast | dalgano coffee| oats | oats recipe

  Рет қаралды 68,026

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
የተጠቀምኳቸው አራት የሾርባ ማንኪያ ስኳር አንድ እንቁላል ዘጠኝ የሾርባ ማንኪያ ወተት ሶስት የሾርባ ማንኪያ ዘይት ሁለት ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ሁለት የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ዱቄቱ ( ከ አንድ ኩባያ አንድ የሾርባ ማንኪያ የተቀነሰ) ግማሽ ሙዝ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ኮኮ ፓውደር
@samlovesam5204
@samlovesam5204 4 жыл бұрын
ስራዎችሽ ቆንጆና ቀላል ስለሆነ ሁሉም ስራሽ ላይ ከስር ግባቶቹን ፃፊው አመስግናለው 💖😍
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘👌
@eyerusalemteklemariam4372
@eyerusalemteklemariam4372 4 жыл бұрын
Hi I have one question my son he have a peanut allergic and egg so I need a recipe without this cake I love you God-bless you
@nayjesus5584
@nayjesus5584 4 жыл бұрын
Tebareki
@selamasnake6288
@selamasnake6288 4 жыл бұрын
melat tube uuijjk
@shgnaberhe-6686
@shgnaberhe-6686 4 жыл бұрын
Melu ejish yibarek.... cake kelijoche seranow betam yitaftal....enamesegnalen!
@kalemi6033
@kalemi6033 4 жыл бұрын
ቀለል አርገሽ ነው የምታሳይን እናመሰግናለን
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
በጣም ያምራን አሰራርሽ ቀለል ባለ መገድ ❤❤❤❤❤
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 4 жыл бұрын
እኔ ድምፅሽን እዴት እደምወደው ትረካ እንጂ የምግብ ዝግጅት አይመስልም ስላሳየሽንም ምያ እናመሰግናለን ብርክ በይ
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 4 жыл бұрын
ሜሉ እናመሰግናለን!!! እንደሁልጊዜው ጣፋጭ እና ቀላል አሰራር ነው!!! በጣም ጎበዝ !!! በርቺ!!!!!
@seifetesfay6320
@seifetesfay6320 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እንደውልጊዜው አሪፍነው ሁሉን ያማከለነው ሞክሬው ያልተሳካ የለም እስካሁን በርቺ
@mimethio7945
@mimethio7945 4 жыл бұрын
Wow tebareki
@blenalex81
@blenalex81 4 жыл бұрын
Definitely I will try this
@helentadesse4719
@helentadesse4719 4 жыл бұрын
Ejesh yebarke 👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ልዩ ነዉ እናመሠግናለን 🙏🏾
@marthakibret408
@marthakibret408 4 жыл бұрын
I LOVE how your cratetiv
@hunatfraw4782
@hunatfraw4782 4 жыл бұрын
i tried the cake and it was awsome melu you are very good at this things
@ወሎየዋበላይነሽየድንግልል
@ወሎየዋበላይነሽየድንግልል 4 жыл бұрын
ዋው እናመሠግናለን
@wudieewnetie5890
@wudieewnetie5890 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እጅሺን ይባርከው
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሸ ደግሙ የሰራሻቸውን ነገሮችን ሙክሬው ተሳክቶልኛል የዛሬውን ደግሙ እሙክረዋለውእጅሸ ይባረክ❤❤
@emmausjourney1371
@emmausjourney1371 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው የምታስተምሪው::
@etifwondu1482
@etifwondu1482 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜልዬ!!!
@ethiopiabelayneh2177
@ethiopiabelayneh2177 4 жыл бұрын
I enjoy your cooking. Please do marble cake.
@korebmount1203
@korebmount1203 4 жыл бұрын
ዋዉ በበጣም ድንቅ ነው ቆንጅዬ ስለ ትህትናሽ ና እንዲሁም ንፅህናሽ ሞያሽን እጅግ ከፍ ያረገዋል ተባረኪ እሞክረዋለሁ እመቤት
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 4 жыл бұрын
Wow 🍠
@Illustrationsbybecca
@Illustrationsbybecca 4 жыл бұрын
Yummy
@woinshetgirma7
@woinshetgirma7 4 жыл бұрын
Wow hulunen megebeshen salmokrew yalefkubet ken yelem betam kelall ena tafachoche nachew.ebaten slehonkug yawe ged yelegal leza new wedjaleshalew.ketybet
@brookenegash570
@brookenegash570 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@emebetnegeri9552
@emebetnegeri9552 4 жыл бұрын
Wow new melu egesh yebarek betam yameral nege emokerewalew lelijoche
@armidesara6260
@armidesara6260 4 жыл бұрын
ሜላትዬ እንዴት ውድድድድ እንደማደርግሽ; ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ? ፍፁም ትህትና በተሞላበት አቀራረብና አገላለፅ ነው ያወቅሽውን አብራርተሽ የምታሳይው እግዚአብሔር አምላክ ከነሙሉቤተሰብሽ አብዝቶ ይባርክሽ ይህንን ቅነትሽን እንዳተይው ! "ቅኖች የእግዚአብሔርን ፊት ያዩታልና" በትክክለኛው ቦታሽ ላይ አንቺ ተቀምጠሻልና በርቺ!!! ያቺ አንዳንዴ ብቅ የምታደርጊያት ሳቅሽም በጣምምም ደስ ትላለች ትናፍቃለች እወድሻለሁ እህቴ☺️🙏💕
@salamsalami4208
@salamsalami4208 3 жыл бұрын
Wow😚😚
@mahadrfeleke6745
@mahadrfeleke6745 4 жыл бұрын
Enamesagenalen👍👍👍👍
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 4 жыл бұрын
ተባረኪ የተረጋጋሽ ነሽ።
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
@kelemkelem8132
@kelemkelem8132 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ እህቴ ስራሽን ብጣ ነዉ እምወድልሽ
@selamtefera806
@selamtefera806 4 жыл бұрын
melu gobez nesh berchi .
@sarafattans1112
@sarafattans1112 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍና ቀለል ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@ማርታየኢትዮጵያልጅ
@ማርታየኢትዮጵያልጅ 4 жыл бұрын
Gobze yene konjo ejishe yebarki
@woinshetgossaye1936
@woinshetgossaye1936 4 жыл бұрын
emegerem muyaaaa
@aynalemmuluneh4910
@aynalemmuluneh4910 4 жыл бұрын
I love what I see & learn something very simple and polish , Thank you for sharing, keep up for your good job
@kulechmekoya4771
@kulechmekoya4771 4 жыл бұрын
Melu, I like your creativity. I can't wait to make it for breakfast tomorrow. Thanks
@مطبخفاطمةالتازية
@مطبخفاطمةالتازية 3 жыл бұрын
ماشاء الله عليك،👍
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@shockingdiscovery7741
@shockingdiscovery7741 4 жыл бұрын
ወይ ባለሙያ!!! እኛን ሁሉ ሞያ ለቀቅሽብን። ተባረኪ ። እኛ ቤት ነገ ቁርሳችን ይሄ ነው። ዛሬ ረፈደብኝ 😀 አመሰግናለሁ🙏
@Mitu-jw3dz
@Mitu-jw3dz 4 жыл бұрын
Thank you so much my stomach gets upset when I eat bread flour this is a great substitute for White flour
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ስለምታሳይን ሞያ እናመስግንሻለን እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛልሽ ሀገራችንን ስላም ያድርግል🙏🏾
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ከልቤ አመሰግናለሁ
@abenetdeseta3510
@abenetdeseta3510 4 жыл бұрын
I liked
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 4 жыл бұрын
Wow my favorite KZbin gobez berech God bless you
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ሙያ ሲለካ ሜላት ናት ለካ ብየሻለሁ የኔ ጎበዝ በርቺ።
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 4 жыл бұрын
ተባረኪ ነገር ቀለል አርገሽ ነው የምታሳይው
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 4 жыл бұрын
Betam arief
@አፀደማርያም-ተ3ቀ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 жыл бұрын
እጀሽ ይባረክ በጣም የምወደው ፈገግታሽን
@melatkasa2979
@melatkasa2979 4 жыл бұрын
Betam ameseginalehu daliganow endezih kelal adirigesh serashiw hulum yamiral keakerarebishichimir thanks
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
Adadis ngr silemitasayn enamesegnalen meluye chechebsaw kefirno tnsh keyer lemadreg mrt nw caku wow nw and tip lingersh yemokerkutn coco powderun be vimto tektesh mokriw betam des yilal...bunaw awo internet lay betam ale mokriwalehu kezih beft gn leb bale wuha demo eski mokrewalehu colourun yanchin silewededkut...ena berchiln
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Yen konjo betam amsegnalew bewnt eshi emokrewalw .
@betelhemmindaye5497
@betelhemmindaye5497 4 жыл бұрын
Anegageresh betammmm des yelal megbochum endeza bless u more
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
የተባረከ ይሁን በርቺ በጣም ያምራል
@sarahhabite4147
@sarahhabite4147 4 жыл бұрын
Hi Melat, I am new here however I have seen and tried a few recipes which are easy but effective and delicious. For example, this pancake is amazing and easy as opposed to making small individual ones. My children loved it. So keep up the good job and God bless. Xx
@abebatecle3146
@abebatecle3146 4 жыл бұрын
Well done sis
@wintaduguma3428
@wintaduguma3428 4 жыл бұрын
i love the way you cook. berchi meli. 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 will try this too and send u a pic. yes, we will never forget BKK’s marble cake.
@eyeruskidus9420
@eyeruskidus9420 4 жыл бұрын
Your recipes are so good!!! But if you can show as some recipes that are health for peoples who have diabetes or and other health problem it will be amazing!!!!!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
የአጃው ጨጨብሳ በጣም ጤናማ ነው ቅቤውን በ ወይራ ዘይት መተካት ብቻ ነው። ሌልች ምግቦችን በብዛት ከዚህ በፊት የሰራሁትም አሉ።።ምስጋናዬ ከልቤ ነው
@amareaklog6931
@amareaklog6931 4 жыл бұрын
ሜላት ድምፅሽ ስራሽ ፅዳትሽ እረጋ ማለትሽ እንደ እኔ በግምት መስራትሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርች እኒወይ ያለው ማማሩ ይባላል
@wubitmersha3113
@wubitmersha3113 4 жыл бұрын
Tanks meli meseriyachew hulu betam nw mimechugn eyemokerkuachew new
@Lazarus2938
@Lazarus2938 4 жыл бұрын
Meluye thank you so much ejish yibarek yene konjo 🙏
@kidistwondwossen446
@kidistwondwossen446 4 жыл бұрын
አያልቅብሽ ብዬሻለሁ የኔ ጎበዝ
@mekdesgetaneh7276
@mekdesgetaneh7276 4 жыл бұрын
የፈጠራ ችሎታሽን በጣም ነው የማደንቀው!!
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
Yummy Yummy ye Aja chechebesa for my belly :-) yemokeral!
@amsaleworkazene5014
@amsaleworkazene5014 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ልዩ ባለሞያ ተባኪ ቆንጆ
@aisforatube2703
@aisforatube2703 4 жыл бұрын
The coffee ☕ 😍 looks good 👍 and the 🎂 cake
@MemeMeme-ng3ml
@MemeMeme-ng3ml 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@zelalemtadesse5242
@zelalemtadesse5242 4 жыл бұрын
ልዪ ተሰጦ ነው ያለሽ በርቺ👏👏👏
@eyerusalemeteshome9608
@eyerusalemeteshome9608 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ኬኩ በጣም ተመችቶኛ ተባረኪ።
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ ...ኬኩን እየሞከርኩኝ ነው 👌በጣም በመቸኮል ቀላል ሰለሆነ ሜላትዪ እናመሰግናለን ተባረኪ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እንዴት ሆነ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
Yummy 😍 Thank you Mely!
@habibanabil4658
@habibanabil4658 4 жыл бұрын
Good job Melu🙏🙏❤
@helentekalign1250
@helentekalign1250 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ!!!
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 4 жыл бұрын
Thank you. I will try this tomorrow.
@freworkbekele315
@freworkbekele315 4 жыл бұрын
ሜሊ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እስቲ ኬኩን በኦቭን ሰርተሽ አሳይን
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይባርክህ አመድግናለሁ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬ አያልቅብሽ የኔ ሱሴ ሁሌ እንዳስደመምሽኝ ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን አሜን አመሠግናለሁ
@anose.743
@anose.743 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@hanachabroux8681
@hanachabroux8681 4 жыл бұрын
Wowww Melu yena konjo gobeze 👍🇨🇬💗💗😘😘😘🥧☕👏🏼
@abbymartv4184
@abbymartv4184 4 жыл бұрын
Looks great thanks for the tip melu!!
@sofiasmelash1931
@sofiasmelash1931 4 жыл бұрын
Wow
@abenetdeseta3510
@abenetdeseta3510 4 жыл бұрын
Thanks
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
በጣም አደንቅሻለሁ Cooking ትወጃለሽ ልጠይቅሽ የምፈልገው ቤኪንግሶዳና ቤኪነግፓውደር በአጠቃቀም ላይ ምን ልዩነት አለዉ? በምን ላይ መጠቀምና አለመጠቀም አለብን? ምክንያቱም በማይጨመረው ላይ ከጨመርን ለውጡ ምንድነው ? እኔ አንዳንዴ ያገነሁትን እጠቀማለሁ ከተበላሸብኝ መጣል እንጂ የጨመርኩት አበላሸብኝ አልልም ለዩነቱን ለማወቅ ሰለፈለግሁ ነው ብትወጂ መልሽልኝ ።
@woinea3883
@woinea3883 4 жыл бұрын
Frosting?
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 4 жыл бұрын
ሜልዬ አሁን እያየሁ እየሰራሁ ነው ውጤቱን ደግሞ አሳውቅሻለሁ
@salams503
@salams503 4 жыл бұрын
እጂሽ ይባርክ እናት እናመስገናለን 😍😍
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
Yena kemem selamshe yebza thanks for sharing meloay
@selamasnake6288
@selamasnake6288 4 жыл бұрын
Wow new meluye enamesegenalen.
@seblewanglealemayehu39
@seblewanglealemayehu39 4 жыл бұрын
I always try🤔mean when ever I can and I loved it thanks ur doing good job pls I would really like it if u do the marble cake in the oven I also have good memory
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Tnx seble yes u can do it be oven
@samrawitmeshesha2542
@samrawitmeshesha2542 4 жыл бұрын
Meluye keep it up ❤️❤️I will try it
@christes4942
@christes4942 4 жыл бұрын
እሞክረዋለው
@mamatiyewinta2024
@mamatiyewinta2024 4 жыл бұрын
Tnx melu
@nutube3386
@nutube3386 4 жыл бұрын
Measurement for the cake please
@jasminejohnson2194
@jasminejohnson2194 4 жыл бұрын
በርቺ መልካም ሰንበት
@fanit1411
@fanit1411 4 жыл бұрын
Be ewinet gobez lij nesh mela
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
Mellow I will make it tomorrow for Sunday breakfast. Thank you dear
@bethelembayu1491
@bethelembayu1491 4 жыл бұрын
Meluye benatesh metebesha ketele endete adegeleshe
@semegnwondmiu3668
@semegnwondmiu3668 4 жыл бұрын
Wow
@akites492
@akites492 4 жыл бұрын
Melat thank you so much. Your creativity has no bound , I've learned so much from you. Keep it coming my lovely & may GOD bless your hand💛💛💛
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Thank you my dear
@bettyayele530
@bettyayele530 4 жыл бұрын
This looks so delicious and I enjoyed watching the video. Berchi, we are definitely learning new stuffs. God bless.
@woinea3883
@woinea3883 4 жыл бұрын
Selam
@bethlihemalwab4029
@bethlihemalwab4029 2 жыл бұрын
Thank you
@melkamsolomon1141
@melkamsolomon1141 4 жыл бұрын
Betam new yemiyamew esksera Dres chekuyalehu enamesegnalen konjo lanchim Melkam senbet
@meronaseged6153
@meronaseged6153 4 жыл бұрын
Tanks
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 2,2 МЛН
ልዩ ጤናማ ቁርሶች በቀላሉ
11:18
melat tube
Рет қаралды 40 М.
የድንች ጉላሽ
10:10
melat tube
Рет қаралды 45 М.