የ እናቴ ምርጥ ድንች በስጋ

  Рет қаралды 90,576

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 291
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 5 жыл бұрын
እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት! እጆት ይባረኪ እኔም የእሚየ እጃ ናፍቆኝ ነበር ምን ዋጋ አለው ነብሳይ ይማር
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ውይ ሜሊዬ ልምጣ መሰለኝ ድንች እንዴት እንደምወድ በስጋ ደግሞ ሲሆን ተይ አታስታውሽኝ እናቴን ገና ከመሸኘቴ
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Nefsachewn begente yanurlne ayzoshe berchilgne
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Yen konjo neyelgne... Bentshe
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ኧረ ሃገር ቤት ነው የሸኋት ሜሊ እዚ ነበረች ሰሞኑን
@mariamloza3588
@mariamloza3588 5 жыл бұрын
እንደ ፍቃድ አኑረኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሺ ⛪👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 5 жыл бұрын
ሜሉ በነገራችን ላይ እናትሽ ቆንጅዬ ናቸው የእጃቸው ጣት እራሱ ሲያምር ከለራቸው የፊታቸው ጥራት ሁሉ ነገራቸው ያምራል እግዚአብሄር እድሜ ይስጥልሽ
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የሜሉ እናት 💝 የእውነት በክሰል እንዲህ ክሽን ተደርጎ ሲሰራ እኮ እንዴት እንደሚጣፍጥ አብሶ በእናት እጅ ሲሰራማ 💝
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠዉት መድሀኒ አለም😍 ስላስተማሩን ሞያ እጅግ እናመሰግናለን
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 жыл бұрын
ሜሉዬ እናት እጅ ላይ መሆን ደስ ይላል እናትሽ ልዬ ናችው ግን ድባቡ እራሱ ደስ ይላል ውጪ በረንዳ ላይ ሆኖ ወጥ መስራት ምናምን እውነት ደስ ይላል
@mmguta
@mmguta 5 жыл бұрын
I have never seen "Dinich Be Siga" like this. Thank you and your mom for the recipe; definitely going to try it.
@jenangebriel2590
@jenangebriel2590 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ እናቴ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ምግብ .. በጣም ያስጎመጃል.. እጅዎት ይባረክ .. ሆሆ እናት እንኩዋን እንዲህ ሽክን አርጋ ስርታ .. የነካካችው ምግብ ይጣፍጣል 👑
@rimrim-vg7qp
@rimrim-vg7qp 5 жыл бұрын
የአላህ አገሬ ገብቼ ደጅ ላይ ወጥ መስራት ነው የናፈቀኝ እዚ የመዳም ማድቤት በሙቀት ልቀቀል ነው😭
@MrETHIOISRAEL
@MrETHIOISRAEL 5 жыл бұрын
ይሄን የአሰራር ስልት ተከትዬ ምርጥ ድንች በስጋ ለመስራት በቃው። አምላክ በቸርነቱ አንችንም እናትሽንም ይባርካችሁ። እናመሰግናለን።
@tgtube4955
@tgtube4955 5 жыл бұрын
ሜሉ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለናትሽ ተመኘሁ የናቴ እጅ ንፍቅ ብሎኛል
@user-bb3db3gj5y
@user-bb3db3gj5y 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለእናቶች እፍፍፍእኔም ኡሚ ጋር ልገነኝ ወር ቀርኝ
@hgffvfrfg2447
@hgffvfrfg2447 5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@user-wb6pj2wi9v
@user-wb6pj2wi9v 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መታደሌ እናቴ ናፈቀችኝ እጅዎት ይባረክ ማማዬ እናመሠግናለን
@ffkkgshdh3276
@ffkkgshdh3276 5 жыл бұрын
ዎው በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ
@kaletube7104
@kaletube7104 5 жыл бұрын
ሲያምር ሜሉ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ማሚየ እናመሰግናለን።
@TiyaAkalu888
@TiyaAkalu888 5 жыл бұрын
እማማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድሎት ሜሉ ታድለሽ 😘
@addisaddis3562
@addisaddis3562 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅ ይባርክ ሜሊዬ በተቻለ መጠን ከማዘር ያላቸውን ሙያ አካፊን ሳትመለሺ በፊት አመስግኝልኝ!!!!
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል:: ሲያዪትም ያስታውቃል እጅእንደሚያስቆረጥም :: ሳለው የማላልፈው መክተፊያው ይቀየር........ በሚቀጥለው ደግሞ ሁለት ሶስት የክሰል ምድጃ ላይ ጥደው ሲሰሩ ለማየት ነው:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
@hanichoyedessiewa72
@hanichoyedessiewa72 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይሰጠዎት ማዘርየ ሽኩርቱ ለቀይ ወጥ አሳነሳችሁት
@emu1070
@emu1070 5 жыл бұрын
ሜሊዬ ፍጣር ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ማሚዬ አስረርሽ በጣም ያምራል so yumm
@johnmaueial5592
@johnmaueial5592 5 жыл бұрын
wow በጣም ያምራል ማዘርዬ ዕድሜ ከጤናጋር እመኝሎታለሁ ሲስተር በርቺ
@user-st8tn9qi4m
@user-st8tn9qi4m 5 жыл бұрын
የእናቴን እጅ ከበላይ 7አመት ሁነኝ ስድት ምን ልበልክ ምርጥ እናት አለችሽ
@user-pf7zu7vf7w
@user-pf7zu7vf7w 3 жыл бұрын
ወዉበጣም ሀሪፍነዉ እናመሰግናለን❤🌹🌺
@habetamtam7754
@habetamtam7754 5 жыл бұрын
ቀላልና የሚያምር አስራር እናመስግናለን እናታችን
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 5 жыл бұрын
እናትሽ ቆንጆ ናት አንቺም በሷ ወተሽ ነው አዎ እናትሽ ድንቹን ቀድማ በነጩ መጥበሷ አሪፍ ነው ድነቹ እንዳይቦካ እና አሪፍ ይሆነል እኛ እራሱ ድግስ ሲኖር ቡፌ ለማዘጋጀት በተለይ አልጫ ሲሆን በንደዚ መልኩ ነው ምንሰራው ሼር ስላደረግሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@habibaomer9577
@habibaomer9577 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤ አቺ ምረጥ ባለሞያ ነሽ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እናቴ እጆት ኢባረክ በጣም ነው የሚያምረው እኔም የእናቴ ምግብ እንዴት እንደናፈቀኝ
@helentekle4736
@helentekle4736 5 жыл бұрын
ታድለሽ የናትሽን እጅ ትበያለ እኔም እናቴ ናፈቀችኝ እረጅም እድሜ ለናቶቻችን የኔ በሂውት ባትኖርም
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Ayezoshe yen konjo berchilgne
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@yohanesa7728
@yohanesa7728 5 жыл бұрын
Ayzogn;;And I think your mom is in the heaven and you’re gonna meet her there.
@blenalex81
@blenalex81 5 жыл бұрын
Really thank you 🙏 you are really lucky to have such kind of mom. Long life for our special wonderful mother
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
ዋው ! ሞያ ከቤቱ ነው። ተባረኩ ውብ ድምፅሽም ሞያሽም የማሚ ስጦታዎች ናቸው ታድለሽ. እንዴት እንደሚያምር ነገ ሰርቼ ለቤተሰቦቼ እኔም አበላቸዋለሁ እናመሰግናለን!
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ዋው ነው እመሰግናል
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 жыл бұрын
ታድለሽ ደስ ትላለች እርጅም እድሜ ይስጥልሽ ማሚ
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 5 жыл бұрын
wow እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች 😗😗
@tigih9449
@tigih9449 5 жыл бұрын
ሜሉ ታድያ የሳቸው ልጅ ሆነሽ አንቺስ እንዴት ባለሞያ አትሆኚ ደስ የሚሉ እናት እጆት ይባረክ እድሜ ከጤና ይስጦት እላለሁ ውይ እናቶች አያያዛቸው ብቻ ሲያስደስት ሜሉ በጣም አመሰግናለሁ ይህንን የመሰለ የእናትሽን ሞያ ስላካፈልሽን እንደምትደጋግሚን ተስፋ አለኝ ተባረኪ ትዝታዬን ሁሉ አመጣሽው እናቴን አስናፈቅሽኝ
@tegestalemu5133
@tegestalemu5133 5 жыл бұрын
Wow !!
@user-qi7ok4yt5e
@user-qi7ok4yt5e 4 жыл бұрын
እናትሽ ባለሞያ እና ቆንጆ ናቸው እጃቸው እዴት እደሚያምር እድሜ ጤና ይስጥልሽ♥
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አመሠግናለሁ እናት የምትሰራው ሁሉም ለየት ይላል ይጣፍጣል። እነሱ እንደሚሰሩት ብንሰራውም አያረካም።እረጅም እድሜ ለእናቶች
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ዋው።ነው።።
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ለማማ፡እመኛለዉ
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎት እማማ እናመስግናለን 🙏
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 5 жыл бұрын
እናትሽ ባለ ሙያ ናቸው በማየት ብቻ ያጠግባል እኔ የናቴ እጅ አምሮኛል ጤና ከእድሜ ጋር ተመኘውለወት ።
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
አረ እንዴት ያጎጎል በእውነት እናመሰግናለን ሚሚ
@citycomtripoli8110
@citycomtripoli8110 5 жыл бұрын
ማማ እጅሽይባረክ በጣም ያምረል ምራቄን ዋጥኩ እኔምእሰራዋለው
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 5 жыл бұрын
ማሚዬ እጂሽን ይባርከው
@faniiteshome5837
@faniiteshome5837 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹mamayee ijotii yibarek❤❤❤❤✅✅
@user-hc5vv5jk5p
@user-hc5vv5jk5p 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔ የጀራናፍቆት ነብሴት ሊያወጣው ነው እናመሰግናለን በጣም ያምራል።
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 5 жыл бұрын
ዋው አሰራሩ ሲያምር በጌታ ባፌ ምራቅ ሞላ😊
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
የኔ እናት እናመሰግናለን ደስ ሲል በረንዳ በከሰል
@fasikatekle8506
@fasikatekle8506 5 жыл бұрын
ውይ ክሽን ያለች ወጥ ሜሉዬ ቤት ልምጣ እንዴ እማማዬ እጅሽ ይባረክ
@user-gp4fn7vx6b
@user-gp4fn7vx6b 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አናትሺን አላህ እድሜ ይሰጥልሺ ይኔጆ
@3ioosh3ioosh21
@3ioosh3ioosh21 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሠግናለን
@malkdyallo5164
@malkdyallo5164 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የባለሙያ ልጁ ሆነሽ ነዉ ባለሙያ የሆነሽዉ እጁ ይባረክ የተባረከ ይሁን
@mitomito2910
@mitomito2910 5 жыл бұрын
Mom ejesh yebarek moya kegorabet alew enam sew yesarawen enje enam mesarat alechl
@selamawitdejen4847
@selamawitdejen4847 4 жыл бұрын
Wow yene enat e/r yibarkot rejm edmen ketena ga yadllgn tebareku
@lm6771
@lm6771 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሠራር ነው እጀራው ብቻ ባገኘሁት
@user-ei6lx4oj7n
@user-ei6lx4oj7n 5 жыл бұрын
ልክ እንደዚህ ምግብ ስርቼ በጣም ነው የሚጣፍጠው አሪፍ ነው :: እመስግናለው የፅም ምግብ እስቲ አሳዬን ??
@user-ei6lx4oj7n
@user-ei6lx4oj7n 5 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ምግብ አስራር የሚያስተምሩ እናቶች በጠፍበት ዘመን ያህንን ማግኘት መታደል ነው
@user-sn7is9df5t
@user-sn7is9df5t 5 жыл бұрын
እማማ እድሜ እና ጤና ይስጠወት እናት በምንም መልኩ ትስራው ዋውውውውውውው ነው
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ስታምሩ እናትና ልጅ አላህ ይጠብቃችሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
God bless
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 5 жыл бұрын
ውይ መሸአላ ቀናሁብሺ እኔም የናቴ እጂ ደት ደናፈቀኝ እመ ንሪልኝ ሠላም ለእናቶች 😘
@brookenegash570
@brookenegash570 4 жыл бұрын
ለናትሽእረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 4 жыл бұрын
Yum 😋
@emaye9786
@emaye9786 3 жыл бұрын
እናትዬና ሜለት ኑሩልኝ. I love the fact that you are outside. Lord I miss the outside life. You cook, clean, eat, drink buna , entertain yourself and others, do everything under the sun of Africa. You all must know how blessed you are!
@michaelt2625
@michaelt2625 5 жыл бұрын
konjo enate, balemuya enate!...megbu liyu new will try it!!
@DawitMel
@DawitMel 5 жыл бұрын
I like how the daughter, I'm guessing Melat, is giving the video a structure by periodically summarizing the steps, and confirming with her mom. The food looks very good, I'm sure it tastes great. I'm going to Ethiopia in less than a week, as soon as I'm done with jetlag, I'll ask my mom to make this for me.
@medimedi7848
@medimedi7848 5 жыл бұрын
እረጂም እድሜ እና ጤና ለሁሉም እናቶች ያድርግልን ሜሉ ግን በርበሬ አይገባበትም እንደ በጣም አሰራሩ ስላማረኝ ልሰራው ነው መልስ የዛሬው ምሳየ እንዲሆን
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Awo አይገባበትም የኔ ቆንጆ
@Jarcghefhchhg
@Jarcghefhchhg 5 жыл бұрын
ለናቶቻችን እረጂም እድሜ ይስጥልኝ ማዘርዬ እስኪ ቆንጠር አድርጋችሁ ላኩልኝ
@yohanesa7728
@yohanesa7728 5 жыл бұрын
I luv it I luv it & I luv it...,!!! Thank u for sharing.
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ማማዬ እጅዋ ይባረክ እረ የምን በሩዝ በዳቦ በእጀራ ነው እጅ
@dinagodcell9635
@dinagodcell9635 5 жыл бұрын
Manage wawwwww ethiopia kesle deja bet am new beksele mesrte yemwedew enamsgnaln mamayyyuyyyyyy
@TsegaTube
@TsegaTube 5 жыл бұрын
ዋው ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለ ማሚ
@user-vp9xg6eg6n
@user-vp9xg6eg6n 5 жыл бұрын
ዋው ውለናትሽላቺም እረጅምእድሜከጤናጋተመኘውማማዬ
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እማማ መስቀላቸው ሲያምር እናቴን መስሉኝ
@SelamEthio
@SelamEthio 5 жыл бұрын
ሜሉዬ ደስ የሚሉ ባለሙያ እናት አሉሽ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው።
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your recipes god bless you all 🌼😍🌺❤️🌹💕🙏
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 5 жыл бұрын
Yummy!!
@samsungj128
@samsungj128 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው አንቺም ኑሪልኝ የኔ ትሁት
@HabA-qn1nv
@HabA-qn1nv 5 жыл бұрын
😍😍
@awasharba3441
@awasharba3441 5 жыл бұрын
A wonderful mom, Melat thanks alot for sharing this video.
@user-ss9ky6qb9r
@user-ss9ky6qb9r 5 жыл бұрын
ዋዉ ምራቄን አስዋጠኝ ማዘር እረጅም እድሜ እመኛለሁ
@edenterfassa890
@edenterfassa890 5 жыл бұрын
ሜሉዬ በርቺ💪🏽
@workeynigussie508
@workeynigussie508 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 жыл бұрын
ያምራል እማማዬ
@tsiongetachew6767
@tsiongetachew6767 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የሜሉ እናት ...
@muluangassu8906
@muluangassu8906 5 жыл бұрын
I can't stop watching this video thanks for sharing!!!
@seidamuktar9482
@seidamuktar9482 5 жыл бұрын
Wow nice keep it up
@honeymoges8686
@honeymoges8686 5 жыл бұрын
Thank you dear! Beautiful mommy! Degmo copy paste nesh ya Enatesh! Lol I miss my mom😘
@misrFikre
@misrFikre 5 жыл бұрын
yammmm
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
Momye gin 1st time new weyes she has a page melu ajmamer...acrares ....thanks for sharing mother...demo antu atblem so young.
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 5 жыл бұрын
Wow
@hayaatbaalee4872
@hayaatbaalee4872 4 жыл бұрын
Arif new mama ijish yibarek
@user-kw2yn4kb1p
@user-kw2yn4kb1p 5 жыл бұрын
እናቴን አስታወሺኝ
@user-kj4fd4pe7w
@user-kj4fd4pe7w 5 жыл бұрын
Wow mamaye rajim edme ketenaga emagni lotalowu betam yamral 👌😍😍
@liyukebede3329
@liyukebede3329 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Wawu fetari rajim idme yene konjo des yilalu ijachu yibarak
@catcamel7570
@catcamel7570 5 жыл бұрын
Pls share your food,i live in asia always eating rice ruse..
@selenatbegashaw5173
@selenatbegashaw5173 5 жыл бұрын
Beautiful Ejigaye! Balmuyaa! It looks so good 😊 pls let her show us another foods !!! Balmua endhonch enm emskiralew ! I m so happy to see her 😄
@mahergteherg6452
@mahergteherg6452 5 жыл бұрын
wow betami desi yilami mamayi fetari enimana tana yisituti
@samrawitketema2730
@samrawitketema2730 4 жыл бұрын
Its mouthwatering omg i swear I smelled it when she was cooking thanks
@jemilaoumer7938
@jemilaoumer7938 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እናመሰግናለን
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 206 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 11 МЛН
ትሪፓ how to make Ethiopian food teripa
8:34
melat tube
Рет қаралды 18 М.
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
14:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 64 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН