KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዋዜማውን ስንሰራ አነጋን‼️‼️
8:58
ሰበር ዜና-|አብይ ከመሸ ከባድ ነገር አሰሙ-|ፖለቲከኛው ጠቅላዩ ላይ ተነሱ-|ከአዲስ አበባ ሰበር ዜና-|ፋኖ ባህርዳር ጥሶ ገባ!
16:18
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
00:29
Мама у нас строгая
00:20
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
Рет қаралды 68,509
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 76 М.
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Күн бұрын
Пікірлер: 306
@zelekashlulseged9795
9 ай бұрын
❤ እጅግዬ እኔ ከአንቺ አላውቅም በእርግጥ የሳሪሱ ቤትሽ መግቢያው ትንሽ ጠበብ ይላል ያው አገልግል ስወስድ አይቼዋለሁ ሆኖም በጣም ብዙ ለፍተሽ እንደገና ሰርተሽዋል፣ እኔም የአንቺ ዕድሜ አካባቢ ነኝ እዛ ብዙ ማህበራዊ ሕይወት፣ ጎደኞች ጥሩ ጎረቤቶች ካሉሽ አነዚህን ማጣት ከባድ ነው አዲስ ቤት ስትቀይሪ ለመግባባት ገና ብዙ ጊዜ ይወስዳልና እንዳትጎጂ ደጋግመሽ አስቢ ቀሪ ዘመንሽን ከፈጣሪሽ ጋር በሰላም በደስታ ኑሪ የኔ ምክር ይህ ነው ከልብሽ ደጋግመሽ ምከሪ ቦታ ብቻ ሳይሆን ሰው ወሳኝ ነውና❤
@alganeshbahre8598
9 ай бұрын
እውነት ኑው
@dagmawitkochito6898
9 ай бұрын
enesu mechem yihen sayasibu kertew audelem seferu wey lemenor tiru aydelem wey sewochu gar tiru ginugninet laynorachew yichilal andande eko meche yihen sefer lekike miyasibl sefer ale
@elsabethgebrecristos194
9 ай бұрын
እውነት ነው በዚ እድሜ ከኖሩበት ሰፈር ባይወጣ እላለሁ እንደኔ ስወዳቹ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
9 ай бұрын
እረ በጣም ከባድ ነው ከኖሩበት ሰፈር መዉጣት ጠባብ ቢሆንስ ብዙ ቤተሰብ የላት ይበቃታል ተመስገን ማለት ነው አንድ ሳሎን ዉስጥ ብዙ ቤተሰብ ይኖራል በተለይ አፓርት መንት ተዘግቶ መዋል ምድር ቤትን የመሰለ ነገር የለም ያልሺው እውነት ነው አዲሱ ቤቱዋ ብታከራየው
@onelove1703
9 ай бұрын
እውነት ነው እናቴ ከድሮ ሰፈራችን በግድ ነው የወሰድኳት ስትወጣም ለቅሶ ቤት እሬሳ የሚወጣ ነበር የሚመስለው ሰፈርተኛው ተሰብስቦ እኛም ደግሰን ተመራርቀን በለቀሶ ተሸናኘን ግን እናቴ ወሬዋ ሁሉ የበፊት ሰፈራችንን ነው የትም አትወጣ ፀሀይ መሞቅ ብቻ እኔም ጠዋት ወጥቼ ማታ ነው የምገባው ልጆቼም ጠዋት ት/ቤት አደርሳቸዋለው የሚመጡት ከሰአት 10 ሰአት ነው ከዛ ጥናት አለ ብቻ ሳያት ብዙም ደስተኛ አይደለችም ጫወታ ናፈቀኝ ትላለች ባይተዋር ሆንኩ ትላለች አሁን ጤናው እየጠፋ መጣ እኔም ምነው በቀረብኝ እያልኩ ነው የበፊት ቤቱን አሳድሰን አከራይተነዋል ካልሆነ ተመልሳ ትግባ ብዬ አሰብኩ ባለቤቴ እና አክስቶቼ ይቅር ጤና ብዙም ሰለሌላት አንቺጋ ትሁን አሉ ብቻ ይህው 9 አመትዋ ነው እኔጋ ከሆነች ግን አብሯት ጤናውም ጠፋ
@fetleabate2733
9 ай бұрын
ለእናት ደግሞ ይሄም ሲያንስባት ነው ።እግዚአብሔር ከእነ ልጆችሽ ዘመናችሁ ይባርካችሁ ።እመብርሃን የፍቅር ሸማ ታልብሳችሁ።❤❤❤
@hanaethiopia1059
9 ай бұрын
እናት ስታልቅስ ማየት አልችልም እጅግዬ ስታለቅስ እኔም በእንባ ታጠብኩ😢😢😢😢
@marthatirunhe7858
9 ай бұрын
እኔም አለቀስኩ ወ/ሮ እጅጊ የተባረከ ቤት ይሁንሎት እናንተም የተባረካችሁ ናችሁ ጨምሮ ይስጣችሁ !!! የድሮ ቤቶት ይቀመጡ አዲሱ ይከራይ !!!
@lucybelay1414
9 ай бұрын
የእናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም እንኳን ደስ አላችሁ እናት ለዘላልም ትኑር
@selamawitgebretsadik3097
9 ай бұрын
በእመብርሃን እኔም አለቀስኩ 😢የኔ እናት ጀግና እናት የተባረኩ ልጆች አሉሽ እናቴን ትመሲይኛለሽ እርጋታሽ ጉብዝናሽ መልክሽ እናቴ ያለ አባት ለፍታ አሳድጋን እንድንዋደድ እንድንተጋገዝ ብዙ ስነ ልቦናችን ላይ ሰርታ ገና በልጅነቷ አረፈች ዛሬ ሁላችንም ትልቅ ቦታ ደረስን እኔና እህቴ እድሉን አግኝተን ወደ ውጭ ወጣን ታላቅ እህቴ እንደ እናት ሆና ላሳደገችን አንድ መኖሪያ ቤት አንድ መተዳደሪያ የሚሆናት ሱቅ ለወንድማችን ቤት ገዝተለት ለእናታችን እንዳደረግነው ነው የሚሰማን ነፍሷም ትደሰታለች
@tsigenigatu3922
9 ай бұрын
ተባረኩ!!🙏 አሁንም ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ። የእናታችሁ ነፍስ ከላይ ታያለች ደስም ይላታል🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@frehiwotwoldyohanes4467
9 ай бұрын
ተባረኩ
@user-rr1ld8dy1f
9 ай бұрын
5:23 እናት በተለይ እንዳንቺ ያለች እናት አታልቅስ ምርዬ ጨከንሽ እግዚአብሔር ጥሩውን ነገር ሁሉ እንዲያጋጥምሽ እመኝልሻለሁ
@ejigayehuashine3843
9 ай бұрын
ላለማልቀስ ሞክሬ አልቻልኩም እናት እጅጌ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥላቸው ለልጆችሽ።
@merhawitbrhane1347
9 ай бұрын
Enam
@tinsaelessanework1568
9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እናት በህይወት እያለች እንዲህ ማስደሠት መታደል ነው ታድላችኃል እኛ ስንደርስላት እናታችን አምልጣናለች እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🎉🎉
@netsanetyaregal9335
9 ай бұрын
የኔ መልካም እናት ይገባዎታል :: እኔ ግን የሳሪሱ ቤት ቢሆኑና ይሄን ቢያከራየት መልካም ነው! ግን እድሜና ጤና ይሰ ጥቃት፡❤
@asenakechaseffa5338
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እጅግዬ ዘመንሽ ሁሉ በደስታ ይለቅ ልጆችሽ ብድር ይደርባቸው ሰው ያሳደረውን ነው የሚበላው ይባረኩልሽ ።
@elsabeautynt
9 ай бұрын
ሆይ እኔ እዬዬዬ ብዬ አለቀስኩ ጌታ ይባርካችሁ❤ የእናት ውለታዋ ሲያንስሽ ነው❤
@hannayilma7541
9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ! በልጅ መባረክ ትልቅ ፀጋ ነው! የሳሪሱን መኖሪያሽን ግን ባትለቂ ይሻላል። ብዙ መልካም ነገሮችን ያሳለፍሽበት ስለሆነ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@Lidiyua4549
9 ай бұрын
ውይ የኔእናት አስለቀሰችኝ እናት ሁሉም ይገባታል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤
@seadah1916
9 ай бұрын
የኔ እናት ሁሌ ደስተኛ ሁኝልን ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሻለሁ
@elsa488
9 ай бұрын
እጅግዬ እኔ ለመጀመሪያዬ ነው ኮመንት ግን አላስቻለኝም ደስታሽ በኔም ልጆች ነው የመሰለኝ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ልጆችሽን በሰው አገር ይጠብቅልሽ ይገባሻል እኔ ከሜላት ጀምሮ ዘመናዊትንም አንቺንም እከታተላለሁ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነልጆችሽ❤️
@asterasfaw8341
9 ай бұрын
የንቺ እናትነት በጣም ያስቀናል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ
@menberebekele2374
9 ай бұрын
እጅግዬ አንቺ ስታለቅሺ እኔንም አስለቀስሽኝ አይዞሽ የኔ ቆንጆ የኔ ቢጤ ነሽ ከልጅ ሲለዩ ማልቀስና መናፈቅ ልጆችሽ በያሉበት ደህና ይሁኑ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ አንቺንም እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@Canada404
9 ай бұрын
የተባረኩ ልጆች ነው ያለዎት እጅግየ 🥰 አልቅሰው አስለቀሱኝ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ለርሰዎም ለልጆችዎም 🥰🙏
@bettyleoul7006
9 ай бұрын
ምህረት መልካም የትዳር ዘመን 🙏
@akjulan7084
9 ай бұрын
እማ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ እኔ አስተያየት በፊቱ ያለሽበት ቤት እየኖርሽ ልጆችሽ የገዙልሽ ቤት ለጊዜው አከራዩ ለጥሩ ሰዎች እንደዛ የኔ አሰተያየት ❤❤❤
@bettyleoul7006
9 ай бұрын
የኔ እናት አብሬሽ አለቀስኩ ለእንዳቺ አይነት እናት ይገባሻል እንደ ልጂሽ አገላለጽ እናንተም በልጆቻችሁ አግኙት በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ እመኝላችኋለሁ ።
@hawigebretenesaye2257
9 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ።ከአንቺ እኩል ነው ያለቀስኩት።ደርሰንልሻል መባልን የመሠለ ነገር የለም።እድሜ ይሥጥሽ
@tsigeredagetachew6342
9 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት እምባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ጌታ ልጆቾን ይባርክሎት! ምርዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንሽ ወልዳቹ ከብዳቹ ለማየት ያብቃ ተባረኩ❤❤❤🎉
@lillyatg256
9 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ እንኳን ደስ አለሽ የአለም የደስታ የጤና ቤት ይሁንልሽ ልጆችሽ. የተባረኩ ናቸው አሁንም ፈጣሪ ይባርክልሽ
@alinaalina212
9 ай бұрын
ወይኔ የኔናት አታልቅሽ አላሕ እረጅም እድሜ ጤና ከነ ልጆችሽ ይሥጥሽ
@betslot9715
9 ай бұрын
እጅግዬ እንኳን ደስ አላቹ ቶሎ ልቀቁልን የሰርጉን ቪዲዬ የተባረካቹ ቤተሰቦች እጅግዬ ከኖርሽበት ቤት አትዉጪ ብዙ ማህበራዊ እይወትሽ ያለዉ እዛ ነዉ ብዙም ደክመሽበታል በድጋሚ በማደስ ስለዚህ አትልቀቂ እሪሊስቴቱን ስትረከቢ አከራይተሽ ቀሪ እድሜሽን በደስታ ኑሪልን ልጆችሽ ይባረኩ
@Janhoy723
9 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጌ እኔም አብሬሽ አለቀስኩ፣ እግዚአብሔር አንቺንም ልጆችሽንም ይጠብቅልን፣ሲሳይ ሁላችሁም ቤት ይግባ!🙏🏽🌹
@TsegaAbayZembabaw
9 ай бұрын
በጣም እድለኞች ናቸው እግዛበሔር ቀሪ ዘመን ችሁን ይባርክ
@Tayetu19
9 ай бұрын
ው/ሮ እጅጌ እንኮን ደስ አለሽ መልካም ልጆች አሉሽ እግዛብሔር ይባርካቸው ያልወለዱ ይውለዱ ምርዬ እንኮን ደስ ያለሽ ውለጅ ክበጂ ደስ የሚል ቤተስብ ወ/ሮ እጅጌ በርበሬ ሽሮ ያዘጋጀሽልኝ ወደ አሜሪካን መሄዴ ነው ያልኩሽ ነኝ አንድ አነስ ያለ ስጦታ ይዜልሽ የመጣሁት ነኝ ስጦታ ው ኤፕረን ነው የ KZbin ስሜ ጣይቱ ነው እንኮን ደስ አላችሁ በድጋሚ እወዳችኆለሁ
@MelatMekonen-wm6hy
9 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@directeroffice
9 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏
@ethiopawit3448
9 ай бұрын
እጅግዬ የእኔ እናት ❤❤❤ከዚህ በላይ ይገባሻል።
@meddiegibbon551
9 ай бұрын
ወይዘሮ እጄጌ አብሬሽ አለቀስኩ የደስታ ለቅሶ እንኳን ደስ አላችሁ። ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ ወይዘሮ እጅጌ መኖሪያ ቤትሸ ሳሪስ ነው መሆን ያለበት። የእኔ የግሌ አስተያየት ነው። ምርዬ መልካም ጋብቻ የአብረሀም የሳራ ያድርግልሽ። ተባረኪ የኔ ልጅ❤❤❤❤❤❤
@tegetgezahg2462
9 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እኔም አለቀስኩ
@fevengebreyesus1725
9 ай бұрын
😢😢😢 እጅግዬ ይገባሻል ኢትዮጵያዊ እናት የሚለውን ስም ትርጉም የሚመጥንሽ ነሽ እንኳን ለልጆችሽ ለኛም ❤❤ ዘመንሽ በደስታ በሰላም በጤና ይለቅ , ልጆችሽ ያንቺው አስተዳደግ ውጤት ናቸው ከዚህ በላይ ይባረኩልሽ በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤❤
@TenuTenu-q7y
9 ай бұрын
እናንተ ደስ ሴላቹ እኔም እንደራሴ ደስ አለኝ ልጆችሽን በወጣ ይተካላቹ ሰማእቷ ከዜሕ የበለጠ ትስጣቹ
@mimekebede5623
9 ай бұрын
የሚያስቀና ቤተሠብ ለናታችሁ ረጅም እድሜ እናንተም በጤና በሠላም ያቆያችሁ ልባሞች ስታስቀኑ እናትዬ ልብሽ የወደደው ጋ ኑሪ እድለኛ እናት።
@romandawit-vu2bc
9 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት በጣም ደስ ብሎኛል እኔም እናት ነኝ ደስ ብሎኛል❤
@ziyinendayih7363
7 ай бұрын
የእኔ እናት እኔም አለቀስኩ በደስታ እናት በህይወት ኖራ እንዲህ ማስደሰት መቻል እንዴት በታደል ነው እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው እናንተንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ጤና ከሀብት ጋር ይስጣችሁ በእውነት እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ሁሌም በጉጉትነው የምጠብቃችሁ ቤተሰቦቼን ስለምታስታውሱኝ ያላችሁ ፍቅር 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@yonatank2354
9 ай бұрын
የኔ እናት እጂግዬ አልቅሰው አስለቀሱኝ እኔም እናቴን አሰብኳት ናፈቀችኝ ማታ እረጂም ሰአት አውርቻት እጂግዬን ሳያት እንደገና ናፈቀችኝ😢😢❤❤❤
@SignalAmioun-v7p
9 ай бұрын
የተባረከ ቤት ይሁን እንዲህ አይነት እናት እናት ለሁሉም ይስጥ ወይዘሮ እጂግ
@adeyiegetahun632
9 ай бұрын
wawe yene balemaya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadakadira3267
9 ай бұрын
ሳላስበው ነው እንባዬ የፈሰሰው እናታችሁን እንዳስደሰታችሁ አላህ እናተንም ያስደስታችሁ ምህረት መልካም ትዳር ይሁንልሽ
@haymanottilahun9170
9 ай бұрын
እጅግዬ የኔ እናት ደሰታሽ ደሰታዬ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እኔንም አሰለቀሰሽኝ እንዳንቺ አይነት ልጆች ይሰጠን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumatube4772
9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እድሜ ጤና ይስጥ ለእናቶች ለእናት ምንም ነገር ቢደረግ ይገባታል።ደስ ይላል እንጆኳን ድስ ያላችሁ የጤና የሲሳይ ደስታ የያዘ ቤት ይሁን
@user-gu3tx2tu7w
9 ай бұрын
አታልቅሱ ማዘርዬ💚💛❤️💐💐 የእውነት የኢትዮጵያ እናት ፍቅር እድሜናጤና አናቴንነውየሚያሰታውሱኝ🙏🙏
@marthahidego7902
9 ай бұрын
እጅግዬ እድለኛ ነሸ ልጆችሸን እግዛብሔር ይክፈላቸው በልጆቻቸው ይከፈሉ
@Meski-or8ln
9 ай бұрын
የእናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም እጅግዬ እንኳን ደስ አለሽ ። እግዚአብሔር ልጆችሽን ስለባረከልሽ ነው እንጂ ስንቱ ቤተሰቡን ዞር ብሎ የማየይ አለ ።
@YoyoTekeste
9 ай бұрын
ይገባሻል ጎበዝ እናት ነሽ በልጆች ተባርከሻል
@abayabay3382
9 ай бұрын
እረ ኦኦ በጣም ተናፍቃችዋል እናቴ እንኳን ደህና መጣችውልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamwasihun5005
9 ай бұрын
የኔእናት አስለቀሰችኝ እናት ሁሉም ይገባታል
@enkuaberha9399
9 ай бұрын
በሰመአም አሰለቀሳችሁኝ ምርጥየ እናት ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ
@tselatadnew4567
9 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጌ ይገባሻል እናት ነሽ ብዙ የደከምሽ እናት ነሽ እኔ እናት የለኝም እናም በአንቺ እኮራለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@TsionBegashaw-i5g
9 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት በጣም ደስ ይላል እናት ስትደሰት ማየት በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጦት ልጆቾንም ጤና ይስጣቸው የተባረካቹ ቤተሰቦች
@manalalibaibikir2682
9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እጅግዬ የእናት ዉለታዋ ተከፍሎ አያልቅም ሲያንስ ነው የተባረከ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤
@azebtilaye91
9 ай бұрын
የኔ እናት እኔን ማሚዬ ልጆችሽን ኪዳነምህረት ትባርክልሽ አንቺንም ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@avaffsacxsxs6072
9 ай бұрын
እጅግዬ የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የአለም የስሳይ ይሁንልሽ🎉🎉🎉🎉🎉😢
@adissbelete403
9 ай бұрын
ኡፍ የኔ እናት አስለቀሽኝ የኔ ቅን እናት ጌታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የልጆችሽን ደስታና ስኬት እንዳየሽ ኑሪ በህይወት እያለሽ ልጆችሽን አትጪ የኔ አናት።❤❤❤
@fikertebirhanetadesse8086
9 ай бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ ወ/ሮ እጅጋነሁ እግዚአብሔር ይመሰገን።
@rahelmoges5460
9 ай бұрын
እጅግዬ እንቺ እንዳታለቅሽብን የኔ ምርጥ እናት
@fekademisgina1394
9 ай бұрын
እጅጌ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ከነልጆችሽ ረጅም ዕድሜ እመኝላችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
9 ай бұрын
እጅግዬ የደስታ ጊዜ ነው እኔ ካንቺ አላውቅም ከነበርሽበት ቤት አትልቀቂ ሳሪስ በጣም ጥሩ ሰፈር ነው ብቻ ፈጣሪ ይጨመርበት
@zelekashlulseged9795
9 ай бұрын
❤ እንኳንም ደስ ያላችሁ እጅግዬ እግዚአብሔርን አመስገኚ በፍፁም አታልቅሺ ተመስገን❤ እጅግዬ አስለቀሽኝ ኡፍ እነዘመናዊት መልካሞች ተባረኩ ❤
@tigistgetachew4942
9 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ አስለቀሳችሁን ምረትም መልካም ትዳር
@TigistMariam-i1i
9 ай бұрын
እጅግዬ እንኳን ደስ ያለሽ ለዚህ ክብር አበቃሽ ! አይዞሽ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን በልጅ ይባረኩልሽ በርቺ ።
@bahrainbh4835
9 ай бұрын
ማሻአላህ እናታቹን እንዳስደሰታችው አላህ ያስደስታችው እናታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጦት
@ገነትታመነ
9 ай бұрын
ዋው 😂😂😂 እናቶቻችን ይገባቸዋል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ❤
@bajebashawel1912
9 ай бұрын
እጅግዬ እኔም ደስ ብሎኝ አለቀስኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእናት ደስታን እንደማየት ምን ሌላ ነገር አለ
@rahelwolde146
9 ай бұрын
እናት ስትደሰት ማየት እንዴት ደስ ይላል። እድሜ ጤና
@munthahassem3347
9 ай бұрын
በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እንኳን ደስ ያላቹ❤
@konjittakele6135
9 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም ደስ ይላል የተባረካችሁ ልጆች ይሄን ለሁሉም ይስጠው
@ruthakahsay8838
9 ай бұрын
እካን ደሰ አላቹ ማሚ እኔ ማሚ ነው የምላት እናት በልጆቾ ስትደሰት እጅጉን በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይሁናቹ ። ምርየ እኻን ደስ አለሽ ትዳርሽ በእግዚአብሔር ይባረክልሽ ።
@eskedarmulaw3114
9 ай бұрын
ማሚ በጣም አድናቂሽ አክባሪሽ ተከታይሽ ነኝ ጎበዝ እንት ነሸ ልጆችሽ ደስ ሲሉ ምነው ቃልዮን ተውሻት ከሱዋ ስትመጪ አብሪያት አለቀስኩ እንዱት እንደከፋት በርች ጎበዝ እናት ነሽ
@Selameta912
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን የልጆችሽ ወግ ማእረግ ለማየት አበቃሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የልጅ ልጆችሽን ወግ ማዕረግ ለማየት ያብቃሽ🙏
@onelovemedia8945
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውውውውውው እጅግ በጣም ነው የሚያምርው እናት እና ልጅ እንዲህ ሲደስቱ ማየት ትልቅ ነገር ነው ❤❤❤
@hayatebrim
9 ай бұрын
የኔናት አድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ ማሻአላህ ከንልጆችሽ የትባርካችሁ ቤትስብ ናችው አላህ የጥብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ልዩ-ኰ4ፈ
9 ай бұрын
ማሚ የኖርሽበትን አካባቢውን ከወደድሽው እንዳየነው ጥሩ አድርገሽ አድሰሽዋል ይሄ ፒያሳ ከሆነ በጥሩ ይከራይልሻል መጦሪያሽ ይሆንሻል ልጆችሽን ይባርክልሽ
@Emebet-o2h
9 ай бұрын
እጅጌ እንኳን ደስ አለሽ ሰርጉን ብቻችሁን በላችሁ ታዘብናችሁ እጅጌ የድሮ ቤትሽ ሁኚ ያንን አከናይ እንጂ በስተርጅና አዲስ ሰፈር አይሆንም በኖርሽበት ተከብረሽ ኑሪ አትውጪ
@hanakitaw2835
9 ай бұрын
Eweyeee ejigyeee yene enat aslekeshign. You deserve 👏 betam des yelal. Hulachihunim lijocheshen egzaber yestachew.
@yashidata7934
9 ай бұрын
የወለደ ያርፋል ይባላል እናታችን እግዛብሔር እንኳን የሄን ማእረግ አሳያቸሁ
@faidaalmam1469
9 ай бұрын
You are a mom you deserved more than this I am happy for you
@asuberhne1532
9 ай бұрын
እጅግዬ የኔ ቆንጆ ደህናነሽ ወይ ኑሪልኝ ከነቤተሰቦች።
@astermehari9868
3 ай бұрын
Wuy atalkish telatsh yalkis ygebashal jegna Set nesh siwedish.❤
@osmaninamharic
9 ай бұрын
እንዃን ደስ አሎት ምርቃቱ ይድረስስ ደስ ይላል
@sintayehuassefa7103
9 ай бұрын
ለእናት ያንሳል እንጂ አይበዛም እጅጌ የድሮ ሰፈርሽ ሁኚ ምርዬ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ❤❤❤❤
@mudis7458
9 ай бұрын
ዉይ እጅግዪ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ,,,,, የድንግል ልጅ መድሀኒያለም ልጆችሽን አብዝቶ በበረከት በፀጋ በጤና ይጠብቅልሽ 💚💛❤️
@netsanettesfaye4836
8 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል
@tsigehaile5765
9 ай бұрын
እጅግዬ ሁሌም ደስ ይበልሽ ቀሪ ዘመንሽ በደስታና የምትኖሪበት ያድርግልሽ
@ኢትዮጵያየእኝናት
9 ай бұрын
U😍እናታችን ሲአንስሽ ነው 😍😍😍😍ይግባሽል 😍😍አምላክ 🤲ይባርክልሽ ረጀም እድሜ እናታችን 🤲🤲
@etaferahuasfaw9843
9 ай бұрын
yeedmena yetena yadirgilachihu er yibarkachihu beta des new yalegn wudoche.
@kedijaasenbet6876
9 ай бұрын
MashaAllah Allah yitebikachu rejim edme lenatoch❤❤❤❤❤
@konjitmelkie6259
9 ай бұрын
እጅግ ይገባሻል ልጆችሽን ይባርክልሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።
@rahelmulugeta5124
9 ай бұрын
እጅግ ላንቺ በጣም ነው ደስአለሽ የደስታ እንባ ነው ያነባሁት
@haymikebede9891
9 ай бұрын
እንኳን ደስያላችሁ. በሰላም ስለሆነ የፋችሁት ደስብሎኛል እግዚአብሄር በቤታችሁ ሁሌም ደስታ ያብዛላችሁ🙏🏾
@wudefekadu8104
9 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@sintayehugselasse6089
9 ай бұрын
ታድላችሁ መታደል ነው የናትን ውለታ መመለስ❤❤❤
@asterzeleke9459
9 ай бұрын
እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@adanechmelake9179
9 ай бұрын
Eseye enkan dese alot legochoten er yebarkelot
@eyerusalemsolomon9954
9 ай бұрын
Congratulations! Every loving mother deserves this kind of appreciation. God bless you with long life and good health.
8:58
ዋዜማውን ስንሰራ አነጋን‼️‼️
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 45 М.
16:18
ሰበር ዜና-|አብይ ከመሸ ከባድ ነገር አሰሙ-|ፖለቲከኛው ጠቅላዩ ላይ ተነሱ-|ከአዲስ አበባ ሰበር ዜና-|ፋኖ ባህርዳር ጥሶ ገባ!
Addis News
Рет қаралды 6 М.
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 93 МЛН
00:29
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
Hmelkofm
Рет қаралды 12 МЛН
00:20
Мама у нас строгая
VAVAN
Рет қаралды 11 МЛН
01:02
Молодой боец приземлил легенду!
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,2 МЛН
14:05
ልጄን ዳርኳት🎊
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 52 М.
23:03
ልጆቼ የሚወዱት❗ የፆም የዶሮ ፍርፍር አሰራር❗ በቀላሉ የሚሰራ #እጅግሙያበአሜሪካ
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 204 М.
8:44
በአሜሪካ ምድር ባህሏን ጠብቃ ተሞሸረች! #america #wedding #traditional #tradition #marriage
Enredada Tube
Рет қаралды 26 М.
15:27
የእናት ውለታዋ.... በምን ይከፈላል❗️ የአመቱ ምርጥ ስጦታ❗️ እግዚአብሔር እረዳን "ለእናታችን መጦሪያ"
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 59 М.
13:57
እንባ ተናነቀኝ | የመጨረሻ ልጄን ሰጠሁ | ለካ እንደዚህ ከባድ ነው
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 125 М.
17:50
ፋ_ኖ አንሰራርቷል - ሽመልስ II ሳባለሀብቱ እራሳቸውን አ-ጠ-ፉ II ከንቲባ አዳነች ፍIት ሊቀርቡ
Etege tv
Рет қаралды 57 М.
11:59
ዱባን እንዲህ ከቀመሱት ይወዱታል 🎃
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 7 М.
22:46
2 Easy breakfast || Starbucks egg bites & spinach feta wrap ‼በ30 ደቂቃ ሁለት አይነት ቁርስ‼ እስታርባክስ መሄድ ቀረ‼
Kiya Tube
Рет қаралды 38 М.
16:07
የጥበበኛ ሴት ኑሮ ማጣፈጫ ቅመም 🏡✨️"የሱ መሆን መታደል ነው" የቤቴ ምሰሶ 👏 #ethiopia
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 31 М.
17:34
ይልማ መርዳሳን ያስቆጣው ጉዞ፣ የኦሮሚያው ግድያና የድሮን ሪፖርቱ፣ "መናናቅና መባላት.." ጠ/ሚኒስትሩ፣ ለሰራዊቱ የተሰጠው የ15 ቀን ቀነ ገደብ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 32 М.
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 93 МЛН