Рет қаралды 22,658
የበርገር ስጋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጠፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን
500 ግራም የበሬ ስጋ (70% ቀይ ስጋ እና 30% የጮማ ስጋ)
2 ፍሬ ቃሪያ
8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
1 ራስ ቀይ ሽንኩርት
3 የሾርባ ማንኪያ ዘይተ
ቅመሞች (በቡና ማንኪያ ልኬት)፡
2 ጨው ፣ 1 ቀረፋ፣ 1 ሮዝሜሪ ፣ 1 የነጭ ሽንኩርት ዴቄት እና 1 ቁንዶ በርበሬ
አቀማመጥ ፡
ከእጅ ንክኪ ነፃ ሆኖ እና በሚገባ የሚሰራ ማቀዝቀዣ በረዶ ቤት ውስጥ
በሚገባ ከተቀመጠ እስከ 3-4 ወር ምንም ሳይሆን መቀመጥ ይችላል