KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Meleket Drama መለከት 91 - Episode 91
28:52
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 100
36:41
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
Meleket Drama መለከት 90 - Episode 90
Рет қаралды 273,573
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 94 М.
Meleket መለከት ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 375
@habtemariamwubshet
7 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት።
@ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እነ ኤፍየ ውይይይይ ስወዳችሁ..እርጋታችሁ.ፍቅራችሁ.መከባበራችሁ.መደማመጣችሁ.ባጠቃላይ ስወዳችሁ
@tiruneshendalawe3581
7 жыл бұрын
አቦ እንደ እነ ፊሽ አይነት ፍቅር ፈጣሪ ይስጣችዉ
@helenlove4546
7 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zedlove7953
7 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe አሜን ማሬ
@ሰውዳናሲርየወለኔዋ6363
7 жыл бұрын
አሚን ግን ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው
@jamilajamila8993
7 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe አሜን
@saadamohamad2207
7 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe አሚን ማር
@mulu5584
7 жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሬ እደሰርኪ ያሉ አማት እዳይሰጠን እደወዴ እና እደመሳፍት ያለ ወዶች ይብዞልን ዋውውው እናመሰግናለን ዛሬ ሞልቶልኝ በግዜ አየሆችሁ ተመስጌን
@እናቴእወድሻለውኑሩልኝ
7 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጰያ ልጆች ስደት ያላቹ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም ወደ አገራቹ ያብቃቹ የነገ ሰው ይበንል ይቅር የምል ልብ ይሰጠን አሜን
@hanayonas2983
7 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለው ኑሩልኝ አሜን የእኔ ውድ
@mersymasrisha4438
7 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለው ኑሩልኝ እሜንእህትእናቴእወድሻለው ነሩልኝ
@tigestlata1836
7 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለው ኑሩልኝ AMEN baa Ewunt ehta Ewunt yaa yekrta LEBBE yestene
@ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ
7 жыл бұрын
አሜን
@salimwowwsitamirsalim2813
7 жыл бұрын
አሜን
@ከርታታዋስደተኛነኝ
7 жыл бұрын
well መለከቶች ፊሽ እዴኔ የምትወዱ plz #like
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
7 жыл бұрын
ዛሬ ድራማ በሽበሽነው ግን ሁሉንም ባድቀን ባታደርጉት አሪፍነበር ድሮ አባቶቻችን እሁድ እሁድ የታመመ ይጠይቃሉ የታሠረይጠይቃሉ የተጣላ ያሥታርቃሉ የአሁን ትውልድግን ቤተክርሥቲያን እንኳንመሄድ ተሣነን ቴሌብዚንላይ ተተክለን አይናችንን እናሣምማለን
@ገነትየፋሲካእናት
7 жыл бұрын
ሁሉ በርሡ ሆነ ልክ ነሽ sis የድሮውን ግማሹን እንኳን ሳናየው ተረት ተረት ሆኖ መቅረቱ ነው መጪው ትውልድ ያሳዝናል
@ታዱየድንግልልጅልጅ
7 жыл бұрын
ሁሉ በርሡ ሆነ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችን
@tigestlata1836
7 жыл бұрын
ሁሉ በርሡ ሆነ Ewunt mastwlun yadalene Ewunt belshle enga enkne baa SEDATE hona yehwo baa eklfe saa'aati madabrya adaragyene
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
7 жыл бұрын
Tigest Lata አሜን አሜንማሥተዋሉን ይሥጠን ማር
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
7 жыл бұрын
ገነት ገነት በጣም ያሣዝናል እህት ብቻ ፈጣሪ ማሥተዋሉን ይሥጠን
@hayatloveenders3360
7 жыл бұрын
እንካን ደህነ መጣችሁ መለከቶች .ድብር ብሎኝ ነበር ..ቀስ በሉ አትጋፉ..በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሠላማችሁ ን .ፈጣሪ ያብዛላችሁ::
@ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ
7 жыл бұрын
አሜን አሜን ለሁላችንም ሰላሙን ያብዛልን
@maheletweb665
7 жыл бұрын
መለከቶች እናመሰግናለን በጣም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቅዱስ እግዚአብሔር በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@ህይወትጎጃሜዋ
7 жыл бұрын
ደቤና ሶፊ ስወዳችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል እንዲህ ነው ባልና ሚሰት መሽፍፈን ♥
@makiyamahad1404
7 жыл бұрын
ህይወት ጎጃሜዋ እኔም በጣም እወዳቸዋለሁ
@saronyesusu985
7 жыл бұрын
ውይ ሶፊዬ ስወድሽ የኔ አደበተ ጣፋጭ የኔ ቅመም
@የአይኔብርሀንእመብርሀን
7 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እንደ ፊሽ አይነት አፍቃሪ ይስጣቹ ይስጠን
@መቅደስወለተመድህንነኝ
7 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን በጣም የማደቃት ሶፍዬ ገንዘብ የማይገዛት
@tigestlata1836
7 жыл бұрын
mekedes Teketel Batam ragaya yalche
@eman8597
7 жыл бұрын
የደቤ ሚስት ስወዳት የኔማር ኤፊና ፊሽ አቦ የፍቅር ነፀብራቆች ናችሁ ይመቻችሁ
@tig4420
7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ፍቅር እውር ነው ይሉታል ይህ ነው አሯ ጃንጎ እንኳን አብሪህ ልተኛ በሒድኩበት ብትመጣ እሮጣለሁ ሶፊዬ የኔ ውድ ፍቅር የሚገዛሽ ጀግና uuuiffff አቦ እነ ፊሽን እያየው ውስጤ በፎንቃ ልጠለፍ ነው መሰለኝ በአጠቃላይ አሪፍ ነው በየሳምንቱ እነ ፊሽን አሳዩን ያለነሱ ድራማው አይነፍም
@የወሎልጅነኝያውምየገርባ
7 жыл бұрын
ዋውውውው ስታምሩ ኤፊየና ፊሽ ይመቻችሁ ማሮች ሶፊየ ደሞ የኔ ቅመም
@ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
7 жыл бұрын
ውይ በመቤቴ የጃንጎ የደረቱ ፀጉር ሲያስፈራ ጉንዳን የወረረኝ ነው የመሰለኝ
@misrach2350
5 ай бұрын
😂😂😂እኔም ስጠላ
@tiruneshendalawe3581
7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችዉ መለከቶች ዊይ ለኮመንት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር
@azietad9416
7 жыл бұрын
አይ ሶፊየ ሥወድሽ የኔ ቆንጆ አንጀት አድርስ ነሽ ደሥ የምትይና ኮንፊደስሽ በጣም ደሥ ይላል ቅመም ነገር
@emuyi4847
7 жыл бұрын
መጣችሁ ማሮቸ ኮሜንታት ገባገባ በሉ አብረን እንሹፈዉ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱሥ ገብርኤል እንኳን አደረሣችሁ
@fantafanta6244
7 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማር እናመሰግናለን
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
7 жыл бұрын
መለከት እንኳንደህናመጣችሁ ውድየክርስትናእምነትተከታዬች በሙሉ እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በአልበሰላም አደረሳችሁ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉነገርይጠብቃችሁ የተባረከ ምሽትይሁንላችሁ
@yegebrehlelej
7 жыл бұрын
Amen enkwan abro adersn
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
7 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን መሲ ቆንጆ
@birhan3169
7 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ
7 жыл бұрын
አሜን አሜን
@magdesmagdes
7 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ አሜን እህቴ
@mekiyamohammed5847
7 жыл бұрын
እዚህ ድራማ ተዋናዬቹ ግማሾቹ አዝናኚ ና አስተማሪ ምርጥ አሉ ግማሾቹ ደግሞ ምንም የትወና ብቃት የላቸውም ማለቴ ደስ አይሉኚም
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
7 жыл бұрын
በስመ አብ ባትስቁብኝ ደረቱ ላይ ጸጉር ያለው ወንድ እንዴት እንደሚያስፈራኝ አባጨጓሬ መስሎ ነው እሚታየኝ እግዚአብሔርን ክክክ
@kaka-oe7cf
7 жыл бұрын
እመብርሀን በስደትሽ ስደተኛ ልጆችሽን አስቢን ።አሜን እኔ ደሞ እንዴት እንደ ምጠለ ኡፉ
@rahelrahel2605
7 жыл бұрын
ክክክክ😃😃😃
@ኡሜኡሜ
7 жыл бұрын
እመብርሀን በስደትሽ ስደተኛ ልጆችሽን አስቢን ።አሜን ።ክክክክክክክክክክክ እዴ አሳቅሽኝ
@samerawittilahuen902
7 жыл бұрын
እመብርሀን በስደትሽ ስደተኛ ልጆችሽን አስቢን ።አሜን አሜን
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
7 жыл бұрын
እመብርሀን በስደትሽ ስደተኛ ልጆችሽን አስቢን ።አሜን ክክክክክ የጃንጎን ደረት አይተሽነው እኔም በጣምያስጠላያል የእኔፍቅረኛ ፀጉርቢኖረው ካልላጨው አብሬው አልተኛም
@አርሴማቅድስትሰማእት
7 жыл бұрын
ይሄን ድራማ ምከታተለው ለነ ኤፍ እና ፍሽን ለማየት ነው ውይይ ደስ ሲሉኝ ኤፍራታ ውስጤ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ያምረኛል
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@alemkebed7530
7 жыл бұрын
መለከቶች ድራማው ደስ ይላል የሚያስጠላው ግን ድንክየ ነው ሶፍየ ስወድሽ ፊሽ እና ኤፊ መተሳሰባችሁ ደስ ይላል የውነት ብትጋቡ
@Fatumaostaziallhikanitgayihuni
7 жыл бұрын
ምን ግዜም ኤፊና ፊሽን አቅርቡልን ሲቀጥል የዛሬው ይመስጣል.....
@rahelrahel2605
7 жыл бұрын
ዛሬ ወግ ማረጉ ደርሶኝ ኣንደኛ ነኝ ተመስገን … ቦታ ለመያዝ ነው ኣይቸ ኮመንት እሰጣሎ.
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
7 жыл бұрын
Rahel Rahel ክክ
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
7 жыл бұрын
አሳቅሽኝ
@fatmaabc3240
7 жыл бұрын
Rahel Rahel kkkkm
@ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ
7 жыл бұрын
ክክክክክክ
@meritekolia4825
7 жыл бұрын
brsh Ena luladay kkk
@sofyymohemmd1791
7 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የቻንጎ ደረት ስትነካ ቅፍፍፍፍ አለኝ ያእእእእእ ውይይይይ ታድይ ፍቅሬ ደረቱ አማላይ ነው ።እናመሰግናለን መለኮት
@kibromteama9563
7 жыл бұрын
እንዴት ሚጥም የፍቅር እንቅልፍ።ነው የተኙት ፍሺ ለፍቅር ሞች ነው እንደእኔ
@fkiradis778
7 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ የነ ሉላዳይና የነ ፊሽን ፖርት ስወደውው ። እፍ የመሳፍት እናት ደምነው የምታፈላው በተረፈ አሪፍ ነው ቁጥሉበት
@ኤንገራገሯ
3 жыл бұрын
ጃቦን እኳን አቅፌው ልተኛ ቀርቶ በፊልሙ ሲመጣብኝ ራሱ ሺቴ ነው ሚያመልጠኝ😟😂
@fikerabi9151
3 жыл бұрын
*ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ* ....😂😂😂😂
@misrach2350
5 ай бұрын
😂😂😂
@sooodisaarif5062
7 жыл бұрын
ሶፊ ምርጥ ሴት 😘
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
7 жыл бұрын
ዌልካም መለከቶች እንዲሁም ኮሜንታተሮች ኡፍ አቦ እንደ ፊሽ እና ኤፊ አይነት ፍቅር ይሥጠን ሦፍየ ስወድሽ ታማኝነትሽ አየ ደቤ አንተ ጠጃም ወንድየ ማር ምንም አትሆን 😃😃😃ሉላዳይ ዛሬ ይሀን ዳንሥ ቀወጥሽው
@snmsuga3679
7 жыл бұрын
እውነተኛ አፍቃሪ ሽጉጥ አይፈራም
@brhan826
7 жыл бұрын
SnMsuG A 3 አረ ማነው ያለው በሳት ላይ ጨዋታ እንዲሆን ነው እንዴ የፈለከው
@እኔየማረያምልጅነኝ
7 жыл бұрын
የነፊሽን ፍቅረ ሳይ ማፍቀርና መፈቀረ አማረኝ
@አስመረትጥሌይ
7 жыл бұрын
Trualm Asresu ክክክክክክክ
@እኔየማረያምልጅነኝ
7 жыл бұрын
አስመረት ጥሌይ እውነቴን እኮነው በዚህ አለም ሁሌ አዲስ እንግዳ መጀናጀን ነው
@asiyaasiya9454
7 жыл бұрын
Trualm Asresu kkkkkkkkkkkk
@betamarifyefikirzefnnewhan8637
7 жыл бұрын
betam benatesh desi selu eko
@merounmeroun357
7 жыл бұрын
እኔ የማረያም ልጅ ነኝ
@newproo5633
7 жыл бұрын
ሚስት ማለት እንደ ሶፌ ነው ወንዶች እንደ ሶፊ ትግስተኛ ሚስት ይስጣችሁ
@tigestlata1836
7 жыл бұрын
New Proo batam baa Ewunt
@zyaadhaz5720
7 жыл бұрын
ኸ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
7 жыл бұрын
New Proo
@meskeremwollensu5917
2 жыл бұрын
ወዘተ ከከከ ከ
@yetayeshetameru4610
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን መለከቶች ።
@ahmsh2183
7 жыл бұрын
wow betam Arif Ena azenagi new Thanks
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
5 жыл бұрын
ፊሽና & ኤፊ ♥♥♥♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ውድድድድድ ስታምሩ ልክ እንደኔና እንደ ንጉሴ ተመስገን ኣምላኬ ኣንተን የሰጠኝ ኣምላክ
@mahletmoges7457
7 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውይ ኤፊዬ የኔ ማር ስወድሽ የእኔ አቅለኛ ውይ ሶፊዬ እንዲህ ነው ሚስት እንዳንቺ
@ኢስላምሰላምኢስላም
7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ. ካማት ክፉ ይጠብቀን በተረፈ፣ምርጥ ነው
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ መምህሩ አላዛር ተመቸኝ የትልቅ ስው ውሳኔ ነው እርርርርር ውይ የጃንጎ የደርቱ ፀጉር ሲያስፍራ እዴት እደምጠላ
@عايشهدوغاليو
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔ እሢተሚያልቅ ሥልኬን ነዉ የገለበኩት 🤣🤣🤣🤣🤣
@ከበቡሽየእናቷልጅ
7 жыл бұрын
እንኳን አብሮን አደረሳን
@እምየኢትዩጸያ
7 жыл бұрын
አቮ እንደነ ፊሽ አይነት ፍቅር ይስጣቹ
@mekdesketema2134
9 ай бұрын
ሳቤላ ደስ ስትለኝ ሶፊ ምርጥ ሰው❤
@sitiiahmed8597
7 жыл бұрын
Unkan beselam metachu wid meleket betam yemiral bertu wiy fish 💓efi👫💑 fiker hulem end entnate bihon minalebat 👄 fetari yagizachu enamsginalen bertu 💓💜💖💞💚
@elsatwealde7949
7 жыл бұрын
Sofiey really nice person.
@እኔየማረያምልጅነኝ
7 жыл бұрын
ከጃጉየ ጋ የተኛችው ልጅ አሰጠላችኝ ደረቱን ሰትዳስሰው
@EmanEman-kz5jg
7 жыл бұрын
Trualm Asresu ልክ እደኔ እኔ ለረሱ በጠም ስቅጥጥ ነው የለኝ
@LiNa-bw6mg
7 жыл бұрын
Trualm Asresu ጥፍሯም ይሰቀጥጣል ሰይጣን
@ልብአጥቼነኝ
7 жыл бұрын
Li Na ሃሃሃ ሰይጣይን አይገልጻቸውም
@ጦይባየወሎልጅT
7 жыл бұрын
Trualm Asresu በጣም እኔ እራሱ ቋቅ ነው ያስባለችኝ አሁን ይሄ ምኑ ይታቀፋን
@ቦረናመካነሰላም-ጐ4የ
7 жыл бұрын
Trualm Asresu እኔም በጣም አገሸገሸችኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ9ቐ
7 жыл бұрын
ወህኔ ክክክክክክክክክክክ ሶፍዬ በጣም አሳቅሽኝ
@asemamewuademasu7401
7 жыл бұрын
እንኳ ን በስላም መጣችሁ ውዳቸ ፈሺ ኤፈ ፍቅራችሁ እንደት እንደምታስቀኑ ምን ዋጋ አለው ፍቅር በፈልም እና ድራማ ላይ ብቻ ሆን እውነትኛ ፍቅር የለም
@ጦይባየወሎልጅT
7 жыл бұрын
የዛሬው መለከት ምንም አይል ኤፊና ፉሽ ፍቅራቸው ያስቀናን የኔ ምርጦች ለኛም እደናተ ያለ ፍቅር ይስጠን ሶፊየ የኔ አበባ ትዳር ማለት እዳች ነው የጃንጎ ጓደኛ ውይይይ እደው ምኑን አፈቀርሽ ሉላዳይ አሁን አሁንስ ክፊ እየሆንሽ ነው
@eyerushone2560
7 жыл бұрын
ላታመልጭኝ አሯሯጥሺኝ ከ 1 ጀምሬ ደረስኩባችሁ እንደዝህ ጣፋጭ መሆኑን መቸ አወኩ
@waldaytean8658
7 жыл бұрын
Enkan dena metachu tebareku
@mekeyyimame5786
7 жыл бұрын
እር ፍቅር ማለትስ እዳነው ከጃንጎ ጋር የተኛችው ክክክክክክክክክክ ደሞ የደርቱ ፀጉር ውይይይይይ
@kaleabebe130
7 жыл бұрын
Mekey Yimame Kkkkkkkkkkk የደረቱ ፀጉር ውስጤ ነው
@EmanEman-kz5jg
7 жыл бұрын
Mekey Yimame እዴት ነው ይማቸል ወይስ የደብረል ለኔ በጠም ዝግንኖኘል
@giveyaneshnagussie9738
7 жыл бұрын
Eman Eman kkkkkkk
@kaleabebe130
7 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@lje6518
7 жыл бұрын
ደግሞኮ ዝርክርከ ያለ ነው
@helenabebe407
7 жыл бұрын
እኔ በእውነት በጣም ቀናሁባችሁ አይለያችሁ
@sosososo1502
7 жыл бұрын
ጃጎ ፋጦህን። ጠጣህና ዳክ ውይይይይይ ደስ ይላል
@asgj430
7 жыл бұрын
መለከቶች ጥሩ ነው በርቱ
@ኢክራምየወሎልጅ
3 жыл бұрын
ሶፊከምር አድናቂሽነኝ ሉላዳይም ትግስተኛናት እኔብሆንአልችልም አብዳለሁ 🤣🤣🤣🤭🤭
@tekleabgola9321
7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ሱመያነኚወለየዋያዉምየደሴ
6 жыл бұрын
ኤፊየ የዉነት ቢሆን እዲለኛ ነበርሺ
@ከበቡሽየእናቷልጅ
7 жыл бұрын
አይ ሉለዳይ ስወድሽ የእኔ ቆንጆ አዚዛዬ አንቺ የምትታወቅው በአማለ ሻጋ ነበር ከራክተርሽ ግን አበለሸሽ ብሆንም ውድድድ ነው የማረግሽ
@ጉራጌውገነናአያርሴ
7 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@amu-nx8eg5nm2v
7 жыл бұрын
እንኮን ደናመጣች ሀገራች ሰላም ያርግልን የሞቱንን ወገኖቻን ነብሳቸዉን ይማር እኛን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@fatumahussen513
7 жыл бұрын
አባቴ ሁሉም በልቤ ወሰጥነክ Amenah
@rt5fghh652
3 жыл бұрын
መሳፍት ወየ ስወድልሕ እርጋታሕን
@nasarasara7701
7 жыл бұрын
እኔምለው የማዳብ ስራ ቀረ እንዴ የዩቱብ ዘበኛ ሆናችሆል እኮ ጋይስ ይመቻችሁ እኔ ባጋጣሚ ነው ያየሀት እንጅ ዘበኝነቱን እንኮን ለናተ ትቸዋለሁ😜😂😏😍
@misrach2350
5 ай бұрын
😂😅🤪
@hawamohamed6170
7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሉላዳይትና ብርሽ ስወዳችሁ ኤፊ ና ፊሽ ፍቅራችሁ ያምራን ሶፊየ የኔ ምርጥ ስወድሽሽ ልክ እደኔ እናት የዋህ ነሽ አችን ሣይ እናቴን አስታውሣለሁ ኤዶም የት ገባች አላየኃትምሣ ናፈቀችኝኮ
@HassanAli-tt5bl
7 жыл бұрын
Thanks
@tdenektbebu5082
7 жыл бұрын
Betam enamesegenalen
@zeharaahmed8857
7 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣችሁልን ዛሬ ድራማ በሽበሽ ነው ይመቻችሁ ግን አየር በአየር የሚባል ደራማ አሳጠላኝ ይቁም የምትሉ like ግጩኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ9ጀ
7 жыл бұрын
እንካን በስላም መጣች መለከቶች አመሰግናለሁ
@fisham8082
7 жыл бұрын
መጣችሁ የኔ ምርጦች ቆይ ልየው
@እኔነኝከወሎ
7 жыл бұрын
መጧችሁ
@bhrbhr5839
7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ መለከቶች ደግሞ መሳፍት የምትባል ልጂ እናትህን እደዝህ አትመናቀርባችው እኔ እናቴ ንፍቅ ብላኛለች አተ
@ahmd6116
7 жыл бұрын
እናመስግናለን በረቱ
@bestbaro8744
7 жыл бұрын
Efii ena fish sewadachu eko ❤💘
@smsm-xh5wo
7 жыл бұрын
91የለምእደ። ውይ በጉጉት እየጠበኩነበር።
@bayushawo3924
7 жыл бұрын
Arif new Enamesegnalen
@firdawskasim6157
7 жыл бұрын
am Number one😊
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን መለከቶች በርቱ
@nohemitebarkenana4185
7 жыл бұрын
ውይ ሉላ በጣም እያናደድሸ እያሳቅሽ አቀጥለሸ ልትደፊው ነው
@selamedesaleh5020
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አማት ስጠኝ
@yabub25
7 жыл бұрын
ሸጋ ነው መለከቶች በርቱ
@የደሙፍሬኔይኝአመን
7 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣቹ የኔ ምርጦች መለክቶች
@lemisslemiss2055
7 жыл бұрын
ያምራል ያምራል
@salamabeyneh2553
6 жыл бұрын
Fish ina efi Fikirachu das sil
@saeedalkaabi6053
7 жыл бұрын
ምርጦች ቀጥሉበት
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
7 жыл бұрын
Enqn dehna metachihu yene mrtochi wddddddd😍😍
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
7 жыл бұрын
መለከቶች ሰላማችሁን ያብዛው የ ድንግል ልጅ ብሬ(አሌክስዬ ሉላዬን ብቻ አይደለም እኔንም አሳከኝ ጃጎዬ ባለቀ ሰአት እንዳትያዝ
@እማኑሪልኝመኖርሽያኖረኛል
7 жыл бұрын
እዚህ ድራማ ከሚሰሩት እደሶፊ የምወደው ሰው የለኝም
@ላይወደኝእወደዋለው
7 жыл бұрын
የኔምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ
@መቅደስግርማ-መ7በ
7 жыл бұрын
እናመስግናለን እንኮን ደና መጣችሁ
@mersymasrisha4438
7 жыл бұрын
አናመስግናለን
@tgestandalme4205
7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ መለከቶች
@ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
7 жыл бұрын
Tgest andalme እንክዋን ደህና ቆየሽን
@ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
7 жыл бұрын
Tgest andalme እንክዋን ደህና ቆየሽን
@senayithauilu3841
7 жыл бұрын
የኔምርጦች እኳን ደህና መጣችሁ
@nejathassen1940
7 жыл бұрын
well come
@emebetendaleyedenigillijen9262
7 жыл бұрын
Enkwan dena metachu melketoch enkwan le meli'aku kidus gebriel werihawi beal adersachu
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
7 жыл бұрын
እራሰ ቀላል ሰው ነገረኛ ነው ትል ነበር አክስቴ እወነትም የመሳፍንት እናት በእውነተኛወ ሂወታቸው እደዚሁ ሳይሆኑ አይቀሩም ያስታውቃሉ ወይ ፍቅር ኤፊ ና ፊሽ ሲያምርባችሁ የእውነት አድርጉት አቦ ያበጠው ይፈዳ ኪኪኪኪ ሉላዳይ ደግሞ አበዛሽው የሆንሽ ሰይጣን በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ
@dalyfurno2964
7 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@የፍቅርጉዞማረያምንይዞአራ
7 жыл бұрын
ሶፊዬ ስወድሽ
@iloveyoumama-bi7sz
7 жыл бұрын
Aziza Ahmed I love you so much
28:52
Meleket Drama መለከት 91 - Episode 91
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 376 М.
36:41
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 100
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 273 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
30:13
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 99
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 243 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1 МЛН
4:01
29 November 2024
Sisco tube
Рет қаралды 13 М.
30:41
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 102
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 251 М.
25:22
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 97
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 154 М.
34:31
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 96
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 234 М.
30:20
Meleket Drama መለከት 88 - Episode 88
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 208 М.
33:54
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 98
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 240 М.
30:11
Meleket Drama መለከት 89 - Episode 89
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 242 М.
25:48
Meleket Drama መለከት Season 2 Episode 54
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 313 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН