Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 102

  Рет қаралды 251,514

Meleket መለከት ድራማ

Meleket መለከት ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер
@tannercooper4766
@tannercooper4766 6 жыл бұрын
ጋሽ ፍቄ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ እግዚአብሔር ህይወትህን ሙሉ በደስታ የተሞላ እንዲያደርገው ጸሎቴ ነው !!!
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
አሁን ደሞ ነብሰ ይማር
@የኮቻዋልጅ-ጰ6ኸ
@የኮቻዋልጅ-ጰ6ኸ 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የማስተዋል አባት ቀን ሌላ ማታ ሌላ የሳቸው ስካር ለየት ይላል መሲ ደግሞ ደግ አደረገችሽ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
#መለከቶች ሰላማችሁን ያብዛው እንደወይንዬ ያለ ይቅርታን ጠያቂ ሰው ያብዛልን ጃንቦ ባለቀ ሰአት እንዳትያዝ ያን ሁሉ መከራ አሳልፈህ
@ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ
@ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ 6 жыл бұрын
ጃንጎ ተያዘ እሳይ አስተማሪ ነው በርቱ♥♥♥♥♥♥
@first24434
@first24434 6 жыл бұрын
ጃንጎየ ብታመልጥም ደስ ይለኛል ለፍቅር ብለህ ነው ይህን ሁሉ መስዋትነት የከፈልክ ደግሞ እልህፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ።እኛ ሰዎች ፊት ለፊታችን ያለው ብቻ ነው የሚታየን የምንፈልገውን ለማግኘት ራሳችንን አጥተን ለሌሎች መጥፊያ እንሆናለን ነገር ግን ስለኛ ብቻ ብለው የሚኖሩ መኖራቸውን ማስተዋል አለብን ።
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
ወይንሸት ደስ አለችኝ በጣም ትምህርት አለው ስአት ማክበራችሁ አስደስቶኛል
@yeshmabetteshager6873
@yeshmabetteshager6873 6 жыл бұрын
Yaboski Yaboski አይ መሲ ያፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ይባላል ምንለ ብታስተውይ
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
Yeshmabet Teshager እውነት ብለሻል 😂😂😂
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ዋዉ መለከቶቺ ይመቻቹሁ ጃንጎ ታያዘ
@solisemi1710
@solisemi1710 3 жыл бұрын
Feke gn abate new mimeslgn sikotam sisikem Hulu ngru esun new. Mimesl astesasebu enkuan beka tnxs fke
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 6 жыл бұрын
Welcome biyalehu....gin ye editing sihitet ayehugn 18:33 lay....lewedefitu asteyayete ketekemachihu biye new
@እማየእሩጫየላንችውነው
@እማየእሩጫየላንችውነው 6 жыл бұрын
የማስተዋል አባት ቀን ደህና ሰው ማታ ሌላ ሰው ክክክክ ይች መጠጣ አስቸጋሪ ናት
@አሰናቀችየድንግልልጅ
@አሰናቀችየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
😂😂😂 ትክክል
@ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ
@ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች ስወዳችሁ
@ወርቅነሽጌቴወርቅነሽጌቴ
@ወርቅነሽጌቴወርቅነሽጌቴ 6 жыл бұрын
እንካን መጣቹህ መለከቶች ጃጎ ተያዝክ ይገርማል
@ወይኒሎሚናትበናቴልጠራ
@ወይኒሎሚናትበናቴልጠራ 6 жыл бұрын
ወይነ ፖሊስ በፈጠረህ ጃንጎን ምንም እንዳታረጉት በሰላም ወዳሰበበት ይሂድ ጃንጎ እኮ ክፉ ሰው ሆኖ አይደለም ደግሞ ተለውጧል አሁን።አይ መሱ ለወጋ ቀላል ነው ጉዳዩ ለተወጋ ነው እንጂ ጥብቅ ትዝታው ወይኒ የኔ ደሃ አይዞሽ ላንችም ቀን ይወጣል!!!
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
መሲ በራስሽ እጅ ነዉ አቶ ጂጎ ተያዝክ ወይ ጉድ ደግሞ ምን አስመሠለክ ሜካቡ መልክክ ጥቁር አንተ ጥቁር ኤዶም በጣም ነዉ ምወድሽ 😘😘😘 በተረፈ አሪፍ ነዉ በሠሀቱ መልቀቅ ይልመድባቹ
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 6 жыл бұрын
መለከቶች እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ወይኔ ጃንጎዬ ምርጥ ስው በቃ ተያዝክ ወይስ
@wey1391
@wey1391 6 жыл бұрын
የነመስተዋት ቤተስቦች ደስ ሲሉ
@bezuyeeshetu16
@bezuyeeshetu16 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሮች
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን የመስታወት አባት ውይ ውይ እረ አንገበገቦት
@hanaayalew9297
@hanaayalew9297 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እናመስግናአለን
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 6 жыл бұрын
Betam enamesegenalen wey yemasetewl abat min ayent new akatlo ledfat new betref enamesegenalen asitmari new Egeziabehr yebarcachu edemen tena yesetachu
@zebenaydebebe4461
@zebenaydebebe4461 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን አሜን አሜን አሜን
@zeinazeina2740
@zeinazeina2740 6 жыл бұрын
Enamesaginalen Baxem arif new bartu
@ኢትዮጵያ-ቈ8ሐ
@ኢትዮጵያ-ቈ8ሐ 6 жыл бұрын
ወይንሸት የድሃ ቆራጥና ኩሩ ናት። መጨረሻቸው ምን ይሆን?
@jaynata7301
@jaynata7301 6 жыл бұрын
ኤዱይዬ እርግዝናሽን ለመደበቅ አትሞክሪ ቆንጆ ያምርብሻል ፀሀፊው ከእጮኛሽ እንዳረገዝሽው አርጎ ቀይሮ ፅፎ ቢገላግልሽ ጥሩ ነው ከምትጨናተቂ ደግሞ በጣም ያምርብሻል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቆንጆ
@tees1045
@tees1045 6 жыл бұрын
Jay Nata kkkk endat awekesh ? Tawekiyatalci enda des yelale tadelalc Be selam tegelagel
@jaynata7301
@jaynata7301 6 жыл бұрын
Te Es አይ ቆንጆ አላቃትም ግን እርግዝናና በራሴ ስለማውቀው ነው ደግሞ ሰውነትም ጨምራለች መከናነብም አብዝታለች ሌላው አንገቷን እይው ጥቁር አለ የእርግዝና ምልክት ነው እኔም እመቤቴ በሰላም ትገላግላት ብያለሁ
@liyaliya6735
@liyaliya6735 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹልኝ የኔ ውዶች
@rahmajamal88
@rahmajamal88 5 жыл бұрын
እኔየምለው ባለሱቁወላሒየሚለው ምንማለትመሆኑን ሳያቅ ወላሒይላል ገገማ
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 жыл бұрын
Gash fiqe egziabeher ymarot Wey gin ayalqm ende yhe drama ere chersut
@ለምኚልንእመብዙሃን
@ለምኚልንእመብዙሃን 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@ሰኒመና
@ሰኒመና 6 жыл бұрын
ያአ አደኛ ግን አላየሁትም ገና ቦታ ለመያዝ ብዬ ነዉ ማሮቸ ኑ ሰብሰብ ብለን እሹፋት
@papiarsema2772
@papiarsema2772 6 жыл бұрын
ሰዐት ቢሻሻልልን መልካም ነው እናመሰግናለን።
@ethiolove1202
@ethiolove1202 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ነበር አትጥፉብን መለከቶችዬ
@yehalenadenakinegn5531
@yehalenadenakinegn5531 6 жыл бұрын
ቃልኪዳን ታምሩ i love you
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
የልብ ጎደኛ አይቀየም እንጂ ከተቀየመ መመለሻም የለው ደግሞ ይገባሻል ወይንዬ አድናቂሽ ነኝ
@haymanotyemedhanyalemm3238
@haymanotyemedhanyalemm3238 6 жыл бұрын
አረረረረ...ተውው....ስንረሳው...አትቀጥሉት። ጨርሱልና...እንገላገል
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች
@shegertube2155
@shegertube2155 6 жыл бұрын
Hahaha Watch again at 18:33 yemastewal abat looking at the camera crew.
@tannercooper4766
@tannercooper4766 6 жыл бұрын
እኔ እምለው እነ ጃንጎ ቤት ግርግዳ ላይ ያለው ፎቶ አከራዩ እስከነ ፎቶው ነው እንዴ ያከራያችሁ ?
@sirgutamera5966
@sirgutamera5966 6 жыл бұрын
Tanner cooper ድራማ ለመስራት ነው የተከራዩት
@የድንግልልጅነኝለያውምያማ
@የድንግልልጅነኝለያውምያማ 6 жыл бұрын
Tanner cooper kkkkkkkkkkkkk
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
😂😂😂sniper
@habeshawit4248
@habeshawit4248 6 жыл бұрын
Tanner cooper ሃሃሃ አቤት ዓይን
@ghyy9434
@ghyy9434 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክእኮ
@abetelove2178
@abetelove2178 6 жыл бұрын
Salamachhu yebzalng wud yahagare ljoch
@amalajadingilamalajaamalaj9341
@amalajadingilamalajaamalaj9341 6 жыл бұрын
ፍቄ መዳኒዓለም ይማርህ እመብርሃን ትዳብስክ አሜን
@helengaleni9506
@helengaleni9506 6 жыл бұрын
ወይ በደሀአናለም ጃጎየ ሊያዝ ነው ያሳዘናል ምንም ጥፈተኛ ቢሆንም
@አማሪኛ
@አማሪኛ 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@saadamommed5279
@saadamommed5279 6 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁልን የሳምንት ሰው ይበለን
@ገነትየፋሲካእናት
@ገነትየፋሲካእናት 6 жыл бұрын
welcom አይኔ ነው ወይስ እውነት ነው ጏደኞቼ የፍቅር ምርጫዬ ላይ ያየሁት ሰውዬ ነው እዲ
@habashihabashi2099
@habashihabashi2099 6 жыл бұрын
ማስተዋል ወንደሰን ትክክል ነሽ
@halema4135
@halema4135 6 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@ማርታቸርነትየሸዋልጅነኝ
@ማርታቸርነትየሸዋልጅነኝ 6 жыл бұрын
ማስተዋል ወንደሰን አዎ ማር ሱቁውስጥ እያለውን ነው አው እራሱ ነው ክክክክክ
@ገነትየፋሲካእናት
@ገነትየፋሲካእናት 6 жыл бұрын
ማርታ ቸርነት የሸዋ ልጅ ነኝ ተዋንያን ሆኖ እንዴት እንደዚህ ያደርጋል ብዬ ነው ሌላም ፊልም ሰርቷል ኦኮ ይገርማል😂
@emabetshumi378
@emabetshumi378 6 жыл бұрын
ማስተዋል ወንደሰን awo new
@aklapp8928
@aklapp8928 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን መለከቶች ማስተዋል ስታሳዝን ምስኪን ጃጎየ አይያዝም እመኑኝ
@መጥፎነገርከሆድአይጠፋም
@መጥፎነገርከሆድአይጠፋም 6 жыл бұрын
የሳምንት ሰው ይበለን እናመሰግናለን
@selameneshdingilmemkiyaye2140
@selameneshdingilmemkiyaye2140 6 жыл бұрын
ጃንጎ ለኔ ምርጥ አክተር
@አባይኢትዮጵያ
@አባይኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
የሳምንቱ ሰዉ ይበልን ስላም ሁኑ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 6 жыл бұрын
Amelake Ethiopian Hadera አሜን
@haimanotmengesha3086
@haimanotmengesha3086 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሠግናለን
@حسينالعبار-ل6ض
@حسينالعبار-ل6ض 6 жыл бұрын
ውይይ ጃጎ ጻጻሱ መስሎ ሊነካው ነበር..ግን ማን ይሆን የጠቆመበት
@hananhussen8121
@hananhussen8121 6 жыл бұрын
መለከቶች ዌል ጀምሬው ቀረሁ
@ምርጥሀበሻዊት
@ምርጥሀበሻዊት 6 жыл бұрын
Omg. ጃንጎየ bileh bileh teyzeh arefikew yasazinal።
@ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
@ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ 6 жыл бұрын
መለከቶች ስወዳችሁ....
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 6 жыл бұрын
ጀንጎ ልያዝ ነው ወይስ ልያመሊጥ? መልሱን ለእናንተ ትቻለሁ
@dtlove3800
@dtlove3800 6 жыл бұрын
ወይኔ ወላሂ የሚለዉ ሠዉየ የፍቅር ምርጫህ ሠመረልህ
@yeshewerkalemu9098
@yeshewerkalemu9098 6 жыл бұрын
ማነው እልም በቅትላላችሁ አሪፍነው
@saraetho1249
@saraetho1249 6 жыл бұрын
እናመስግናለን
@asimulatomulato3818
@asimulatomulato3818 6 жыл бұрын
የፍቅር ምርጫዬ ላይ ታይተህ ዛሬ ወላሂበል
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
ቢቸግር የሚታይ ድራማ 😏
@yafetberhane2586
@yafetberhane2586 Жыл бұрын
Arabakesh dadab
@ቤዛነኝ
@ቤዛነኝ 6 жыл бұрын
እኚ፡ሽማግሌ አበዙት ኡፍፍፍ የማስተዋል አባት
@zeinazeina2740
@zeinazeina2740 6 жыл бұрын
Wel come maleket
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን መለከቶች ዛሬ 2ኛ ሁንሁ ደስሲል አረዛሬ ምነው ሁሉድራማ በቀን ዱቅ አላችሁ ይልመድባችሁ አረ አሜን ድራማ የትጠፉ
@እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ
@እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ ባክሽን ዳና አልከፍትም አለኝ አይሰራም።
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 жыл бұрын
senait abera እንዴ ማር ከእኔም እኮ አልክፍትልይ አለ ከሁሉ ነው እንዴ ቅድም አንዴ ከፍተልይና አሁን ደግሞ ደለቱት መሰል
@እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ
@እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ አዎ ምናልባት ድጋሚ ሊለቁት ይችላሉ
@konjofeker7348
@konjofeker7348 6 жыл бұрын
Kkkkkk አይ ጀንጎ ብቀትህ ደሥ ሢል
@አስቱየድግልልጅ
@አስቱየድግልልጅ 6 жыл бұрын
ወንዬ እውነትሽ ነው እኔም ብሆን አላረገውም ብታቅ ኖሮ ባለውለታዋ ነበርሽ
@tigistmeron4183
@tigistmeron4183 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 6 жыл бұрын
እናመስግናለን መለከቶች አይመሳይ ምንታርግሽብለሽ ነው እዶእዶባዳ እውነት እህትሽ ብትሆን እዴዛአትይምነበር
@አልሀምዱሊላአላኩልያህል
@አልሀምዱሊላአላኩልያህል 6 жыл бұрын
የ ይሜሚስት ዋው አባአባአልሺ
@alahumatawtebekeyjeneto4932
@alahumatawtebekeyjeneto4932 6 жыл бұрын
Woooow
@muhammeddawud8356
@muhammeddawud8356 6 жыл бұрын
Fish ymechish abo wusanesh betam yamral Fish&Efi bertu
@مريماحمد-د2ظ
@مريماحمد-د2ظ 6 жыл бұрын
Wawww
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውዶች
@selamselam9596
@selamselam9596 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ
@ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ 6 жыл бұрын
Jagoooo eyyyy. Hule edashenefu ayenorm.
@ሰውእኮ-ኀ3ኀ
@ሰውእኮ-ኀ3ኀ 6 жыл бұрын
ጃንጎ የሚሄደው ውጭ ሀገር ነው ወይስ ወደ እስርቤት
@rahmarahma8209
@rahmarahma8209 3 жыл бұрын
ቆይአይቸ እነግርሻለሁ
@azizahailu2628
@azizahailu2628 6 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አባት አይቼ አላውቅም የማስተዋል አባት
@goodkiln8028
@goodkiln8028 6 жыл бұрын
ምልክቶች ሰላም ናችሁ ስላማችሁን ያብዛላችሁ
@ሐናሐና-ፐ9ጘ
@ሐናሐና-ፐ9ጘ 6 жыл бұрын
ውይይ ሙስሊሞች ግን በጣም ትገርማላቹ እውነት። የራሳቹን ሃይማኖት ያከበራቹ ይመስላቹዋል እንዴ ስትሳደቡ አውን ምን ችግር አለው ወላሒ ቢባል? ሃይማኖትን ማክበር በመሳደብ አደለም ። የራሱን ሃይማኖት የሚወድና የሚያከብር የሌላውንም ሃይማኖትም ሆነ ማንኛውንም ማክበር አለበት የስውን ሃይማኖት እያንቋሽሹ የራሴን አክብራለው ማለት እራስን ማታለልና ማስመስል ነው ።ከቻላቹ ባትሳደቡ ጥሩ ነው
@faezamuhdinbb3959
@faezamuhdinbb3959 6 жыл бұрын
eski Zim bey weregna mekres moteshal
@አህዛብአልወድም
@አህዛብአልወድም 6 жыл бұрын
ሐና ሐና ahizabochi eko yemeyasitemiruwachew hulem sidib new leza new yihenin keta yekededewin afachewin yemekefitut
@ተጫዋቿየጭህናልጅ
@ተጫዋቿየጭህናልጅ 6 жыл бұрын
ሐና ሐና ልክ ነሽ የኔ ቅን አሳቢ እኔ ግን መልሴ ሰላም ባለንበት ልክ ነሽ ያልሺው ሁሉ ተርዳሁሽ ከምናየው ዲራማ ወላሂን ብናከብር ጥሩ ነው እያየን ሀይማኖታችንን አክብርናል ማለት ይከብዳል ማወቅ ካለብን ጥርት ያለ ነገር መከተል ካልሆነ ከማውራት ጸጥ ማለት ትልቅ ክብር ነው እናም እህቴ ምክርሽ። አሪፉ ነው ይመችሺ
@ሰዓዳሀገርሰላምይሁን
@ሰዓዳሀገርሰላምይሁን 6 жыл бұрын
ahzab alwidem በመጀመሪያ አህዛብን እወቂ ምንማለት እደሁ ቁራየራሱ ቦለጮ አይታየውም አለየሀገሬ ሰው
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 жыл бұрын
ሐና ሐና ትክክል ነሽ እህቴ
@ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
@ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 6 жыл бұрын
Ereee Mesi Mitibayiw Fitish Minidinew ??
@seadaabaterejemedmeleabate5743
@seadaabaterejemedmeleabate5743 6 жыл бұрын
Ere ftnet thanxs
@ትራሀስመቀሌ
@ትራሀስመቀሌ 6 жыл бұрын
የፍቅር ምርጫይ ነው
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 6 жыл бұрын
pray for our city ethiopiaya ayzoshe 😢😢😢
@azmeratadese1819
@azmeratadese1819 6 жыл бұрын
Waw
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 6 жыл бұрын
Pray For Our Country Ethiopia! Amen Selam Yistat
@ድንግልማርያምእናቴና-ፈ4ዀ
@ድንግልማርያምእናቴና-ፈ4ዀ 6 жыл бұрын
ክክክክ ወይ ጃንጎ አይያዝም ኤዶምየ ♥♥♥
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 6 жыл бұрын
ውይ የፉቅር ምርጫየላይ ያየሁት ልጂመሰለኝ ይገርማል
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Hxjdifid Hxyeydhx እኮ በትክክል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ጃንጎዬ ተያዝክ በቃ
@ክብነሸሊንትሶ
@ክብነሸሊንትሶ 6 жыл бұрын
inamasaginleni 2amati honotali Lazio dirama hulunimi ayichwalow gini gagichee alawikimi 😃 are kazami balayinow amati fish &efii wisitenachow😘😘😘😘😘
@hayatloveenders3360
@hayatloveenders3360 6 жыл бұрын
welll come to
@fazalmoulasherpao1542
@fazalmoulasherpao1542 6 жыл бұрын
M
@fazalmoulasherpao1542
@fazalmoulasherpao1542 6 жыл бұрын
l
@fazalmoulasherpao1542
@fazalmoulasherpao1542 6 жыл бұрын
Probably
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 6 жыл бұрын
ጃንጉየ ያስላማ
@ሀየትመሀመድ-ዐ9ቀ
@ሀየትመሀመድ-ዐ9ቀ 6 жыл бұрын
የምረል
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
እኔ ከመለከት እነፊሽ ዉስጤ ናቸዉ እና ሉላዳይ አይታዩም እንደ
@meseretteshome1714
@meseretteshome1714 6 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር
@hireteyegizabaryebarekaheu3186
@hireteyegizabaryebarekaheu3186 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe Enamesegen alen
@saraalex4623
@saraalex4623 6 жыл бұрын
ጥሩነው መሳይ አይሽ ጥፋት ብትሰሪም ይቅርብላሻለች ግን ሰራተኛሽ እድትሆን አትፈልጌ ሽማግሌው ደሞ እደት እደማናድድ ሰካራም ቤት አይሰራም
@negishtube3519
@negishtube3519 6 жыл бұрын
Arif new beritolun
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 6 жыл бұрын
ማስተዋል እንደ ስምቨ
@ሱመያነኚወለየዋያዉምየደሴ
@ሱመያነኚወለየዋያዉምየደሴ 6 жыл бұрын
ወይኔ ጃጎ ህፀኑ ሢያሣዝን
@sablewengil2144
@sablewengil2144 6 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ ዳናወች የት ቀሩ እኔ እነሱን ለመሾፍ ነበር የመጣሁት ማለቴ እናተ ስለምትቀሩ አዳደ
@rahelweldu3763
@rahelweldu3763 6 жыл бұрын
Addiction is a mental illnesses that should be taken seriously.
@saronnegenkewello4544
@saronnegenkewello4544 6 жыл бұрын
አሁንስ የነታሜ ወሬ ነው ያስጠላኝ
@zabebadaraja8014
@zabebadaraja8014 6 жыл бұрын
Saron negen kewello እኮ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 жыл бұрын
መሳይ ከድሮ ነበሪ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ደስት ጥዶ ማልቀስ እድታስረዳሽ ፍቅደሽላት ቢሆን ይኸ ሁሉ አይፈጠርም ነበር አንዳዴ በችኮላ የምናደርጋቸው ነገሮች ይጎዱናል
@AA-cl2xi
@AA-cl2xi 6 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ነች እኖራለሁ ቀንእስኪያልፍ
@AA-cl2xi
@AA-cl2xi 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ግንመሲና ወይንየ ቢታረቁ ጥሩ ነው
@AA-cl2xi
@AA-cl2xi 6 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ነች
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 6 жыл бұрын
ውይ ጃንጎ አትሰራው የለህ የሳምንት ሰው ይበላን ግን ለምን ነው ፊሽ ና ኤፊ የለሉት
@8888-g4x
@8888-g4x 4 жыл бұрын
ሀይ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ፐ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ፐ 6 жыл бұрын
well came
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 95
31:24
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 244 М.
Meleket Drama መለከት - Episode 80
30:19
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 284 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
FINAL! Meleket - መለከት Ethiopian Drama Episode 104
35:14
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 251 М.
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው | The Lord is my shepherd
0:53
Msalee Art Ministry
Рет қаралды 9 М.
Meleket Drama መለከት 91 - Episode 91
28:52
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 376 М.
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 100
36:41
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 273 М.
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 99
30:13
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 243 М.
Meleket Drama መለከት 90 - Episode 90
30:15
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 273 М.
Meleket Drama መለከት 89 - Episode 89
30:11
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 242 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН