Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 96

  Рет қаралды 234,299

Meleket መለከት ድራማ

Meleket መለከት ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 320
@እናትyoutube-s3t
@እናትyoutube-s3t 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ጋሽ ታመን እና ወ/ሮ ውባለም እንዴት ደስ ትላላችሁ.እግዜአቤሔር ለሁላችንም እንዴህ አይነት ትዳር ይስጠን
@abrarabrar6188
@abrarabrar6188 7 жыл бұрын
Netanet Seteyn አሜን
@genetgenet5488
@genetgenet5488 7 жыл бұрын
Netanet Seteyn enm betam new ywededkachew bewanat tedar ysmngal ensun snayew
@ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ
@ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ 7 жыл бұрын
በእውነት በዚህ ድራማ ያሉ ተዋናዮች ከትልቅ እስከ ትንሹ በጣም የምወዳቸውና ያማከብራቸው ናቸው ግን በዚህ በወረደና ውሸት በሞላ ድራማ ሳያቸው ያናዳል ደራሲው በጣም ማስተካከል አለብክ የት ነው እኛ ሃገር የግለሰብ ቤት እሄን ያህል ጥበቃ ሚደረግለት ባለስልጣን ቢሆን እሽ እንበል ግን የግለሰብ ቤት የትም ኢትዮጽያ ውስጥ የለም
@hadraa6567
@hadraa6567 7 жыл бұрын
መለከቶች የሌለ ነገር አትስሩ የኛ ሀገር ፓሊስ ነው የግለሰብ ቤት ሚጠብቀው
@Truth-In-Orthodoxy
@Truth-In-Orthodoxy 7 жыл бұрын
One of the reason I keep watching this drama series is that of the beautifull family(the lawyer & his family). Good companionship in the family.
@hajarshaj6225
@hajarshaj6225 7 жыл бұрын
የውሸት አትስሩ አይደለም አንድ የግለሰብ ቤት ልትጠብቁ አይደል አለም የምያውቀውን የስደት ህገወጥ ብትክለክሉ ምን አለበት የውሸት አትስሩ ፖሊሶች
@selam9713
@selam9713 7 жыл бұрын
የትኛው መንግስት ነው የግለሰብን ቤት ያውም ለረጅም ጊዜ የሚያስጠብቅ ምድረ ቱልቱላ እንዳውም የዚህ ድራማ ደራሲ ወያኔ መሆን አለበት
@Hayat-tv9ky
@Hayat-tv9ky 7 жыл бұрын
Selina Teshome በትክክል
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 7 жыл бұрын
እኮ ወይ ጣጣ ቤተ መንግስት ኣስመሰሉት እኮ
@ማራናታናልኝጌታ-ኸ3ኰ
@ማራናታናልኝጌታ-ኸ3ኰ 7 жыл бұрын
Selina Teshomeለዛውም ቱባ ባለስልጣን እንጂ አካበዱት እኮ የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር የሚለውን ተረት ለህዝቡ አትንገር ብየዋለው እኔማ
@ከአንድአላህበስተቀርሌላአ
@ከአንድአላህበስተቀርሌላአ 7 жыл бұрын
Selina Teshome kkkkkkkkk ይማችሽ ማር ከሌላው የንችው ይሻላል ለይክ ምነምን ከምሉት ድጋይ ሁሉ
@wowra1518
@wowra1518 7 жыл бұрын
Selina Teshome kkkkkkkkk እኮ
@اسمارخالد
@اسمارخالد 7 жыл бұрын
ወባለም መልካም ሰው ነሽ በድራማም ብቻ ሳይሆን በትክክልኛ ይህን መልካም ነገር እዲያድልሽ ምዮቴ ነው
@MemoooHjkooo
@MemoooHjkooo 7 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በጣም ከእዉነት የራቀ ነው
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
በተለይ የፖሊሶቹ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ውብዬ ምርጥ ስው እውነት የስውን ህመም የምትርጂ
@femer1430
@femer1430 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ መለከቶች ተዋናየወቹ ከ "ሀ"እስከ "ፐ" ውስጤ ናቸው መለከት መቋረጥ የለበትም ቀጥሉበት 👌💯💯👌😚😚😍
@ሜሉየእናትዋናፋቂ
@ሜሉየእናትዋናፋቂ 7 жыл бұрын
እደነታሜ ፍቅር የሞላበት አይነት ቤተስብ ቢኖረኝ ብዬ እመኛለው ኢንሻአላህ አላህ ከሪም ሁላቹንም በጣም ውድድድድ
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ መለከቶች።እንደ ውባለም ያለ ሰው ፈጣሪ ያብዛልን ።
@LoveYourself-vc6cj
@LoveYourself-vc6cj 7 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ሳኩኝ በባዩሽ ሁኔታ ለማንኛውም እናመሰግናለን
@የዳዊትልጂሆይማረኝ
@የዳዊትልጂሆይማረኝ 7 жыл бұрын
ፓሊሶች ሲያስጠሉ የፖሊስ ወግም የላቸውም
@sosinakuiawt9851
@sosinakuiawt9851 7 жыл бұрын
እኔ ግን ለምን የውሸት ትሰራላችሁ.የትኛው መንግስት ነው የግለሰብን ቤት እንዲክ የሚጠብቅ .ብርጥቆች.
@nasraahmedyejimalijnegn518
@nasraahmedyejimalijnegn518 7 жыл бұрын
Sosina Kuiawt. Awo demo egna heger
@merontesema1430
@merontesema1430 7 жыл бұрын
Sosina Kuiawt eko
@yonathankidane2149
@yonathankidane2149 7 жыл бұрын
Sosina Kuiawt እግዜር ይስጥሽ ሶስዬ
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 7 жыл бұрын
Sosina Kuiawt። እዉነት ነዉ ማር የማይመስል ነገር ነዉ ለኔም ጥያቄ ነዉ
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 7 жыл бұрын
Sosina Kuiawt የሚያስቀውም የሚገርመውም ይሄ ነው የግለሰብ ቤት ጥበቃ kkkkkkk
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ 7 жыл бұрын
ውቤ የናንተ ቤተሰብ ደስ ስትል የውነት እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ያድለን ሌላ ምንአይነት ይስጠን
@ሮዚጎንደሬዋያሲንኑሩአድና
@ሮዚጎንደሬዋያሲንኑሩአድና 7 жыл бұрын
ያቶ ታሜ ቤተሰቦች ውድድድድድድድድ ነው ማደርጋችሁ
@fanosfanos3154
@fanosfanos3154 7 жыл бұрын
የነውቤ ብልተሰብ እዴት ደስ እደሚል አምላክ ሁላችንም ፍቅር ይስጠን
@ansaroansaro7862
@ansaroansaro7862 6 жыл бұрын
ይሄ እኛ አገር ነው ? ይሄ ሁሉ ደግነት ከፖሊሱ እስከ ሴተኛ አዳሪው በሙሉ የዋሆች ሆኑብኝ ...በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ገርነት መቼም አይገኝም ... ይሁና !!!
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ 7 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች! በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞቸ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ!መልካም በአል እድሆንልን ምኞቴ ነው::
@abelove
@abelove 7 жыл бұрын
Hahahahaha ቤዚዬ በጣም አሳቅሽኝ. በናትህ አምጣው. ላውራት እና ትወስደዋለህ ነው ያልሽው
@የማርያምልጂትግስትየማ
@የማርያምልጂትግስትየማ 7 жыл бұрын
abe Love ክክክክክክክክክክክክክክክ አሳቀችኝ እኮ
@blaytezazuu7937
@blaytezazuu7937 7 жыл бұрын
abe Love ክክክክክክክ
@iloveethiopia7555
@iloveethiopia7555 7 жыл бұрын
abe Love ክክክክክክክ
@ሀይሚየማርያምልጅ-ለ7ኘ
@ሀይሚየማርያምልጅ-ለ7ኘ 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች ♥♥♥♥የፖሊሶቹ አፍ ሲጥም ኮመንታንተሮች ደህና ናችሁ ውድድድድ እኮ ነው የማደርጋችሁ ኑሩልኝ ነገ ስላሤ ናቸው የአብርሀሙ ስላሤ ይጠብቃችሁ
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
@ፅዮንነኝየአስማረእህት 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tahaniet4117
@tahaniet4117 7 жыл бұрын
ሀይሚ የማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
@thisfth5738
@thisfth5738 7 жыл бұрын
እደታሜ ቤት ፉቅር የተሞላበት ለሁላችንም ያድለን
@mekedlawitterefe6915
@mekedlawitterefe6915 7 жыл бұрын
This Fth amen
@emumesud1160
@emumesud1160 7 жыл бұрын
ደሞ የግለሰብ ቤት ከመቼ ጀምሮ ነው የሚጠበቀው አይይይይ
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 7 жыл бұрын
Ere bezi gn mn hona new sew bet tekedo kemeqemecha enkon menesat yelem ende tezefezefsh eko Arif new enamesegnalen
@eyorkafikr3188
@eyorkafikr3188 7 жыл бұрын
እረ ከምንዬው ኮመንተሮች ታይቶ ሳያልቅ ከች ትላላችሁ መልከቶች እድሜ ከጤና ትስታችሁ አርሴምዬ
@richoeshetu3060
@richoeshetu3060 7 жыл бұрын
amen
@sitiiahmed8597
@sitiiahmed8597 7 жыл бұрын
Unkan beselam metachu wid meleket drama betam betam yemiral beziye konjo fetari yixebiqish betarafe turu new enamsginalen bertu 💓😿💜🌷❤💗💞💖
@EliteFilmsGaming
@EliteFilmsGaming 7 жыл бұрын
ቆይ በየትጋኛው ሀገር ነው እባካቹ ቤት በፖሊስ የሚጠበቀዉ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 7 жыл бұрын
ዋው ኤዲ ሽኮር ዛሬ ሜካፕ የለ ማለቴ ያን ያክል ኣልበዛም እንደሌላው ቀን ኣወ እንደዚህ ነው ሚያምርብሽ
@melkammolla9250
@melkammolla9250 7 жыл бұрын
በሰላም የጨረሱትን ድራማ አንስተው ተጨማለቁብት እኮ
@aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182
@aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182 7 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ድራማ የመጨረሻ አስጠላበት ጌታን እስኪ እውነት እንነጋገር የማን ግለሰብ ቤት ነው እንደዚህ በፖሊሶች የሚጠበቅ ጭራሽ ፖሊሶችን እኮ ዘበኛ አደረጓቸው እኮ ።
@christianmsgana2580
@christianmsgana2580 7 жыл бұрын
አንዱ አለምን እንዲ ሚያከራትተው የፍቅረኛው ግፍ ነው
@እማየእሩጫየላንችውነው
@እማየእሩጫየላንችውነው 7 жыл бұрын
ክክክክ መጠሁልሽ ባዩሽየ እንኳን መጣህልኝ የኔ ቅቤ
@ዳዕዋእወዳለሁ
@ዳዕዋእወዳለሁ 7 жыл бұрын
እረ ደራሲዉ ሆ ሸም ነዉ የኢትዮጵያ መንግስት ነዉ እንደ የግል ቤት የሚያስጠብቀዉ የዚህን ያህል ቢጨነቅልንማ ባልጠላነዉ ነበር ። መጠበቁ ቀርቶብን ድምፃችንን በሰማን ያሰራቸዉን በፈታልን ።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
የታሜ ቤተሰብ ፍቅር ናቸው
@ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
@ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 жыл бұрын
እነታሜን የመሰለ ቤተሰብ ይስጠን አቦ ኤፍየ እና ፍሽየስ እፍፍፍ ውድድድ አይገልፅውም♥♥♥ ኤድያ ከአዶከብሬ ከባለትዳር ጋር ፍቅር ቲሽ ይሄ ማነው ስሙ አይ ቤዚቲ ቆይ አንዴ ልደውል የኔ ማር አንዱየ አስለቀሳችሁኝ
@Kumele-md4xv
@Kumele-md4xv 7 ай бұрын
መለከት
@haimanotmengesha3086
@haimanotmengesha3086 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ደሥ ይላል
@ፊፋየእናቴናፈቂ
@ፊፋየእናቴናፈቂ 7 жыл бұрын
እንኳን ደናህ መጣቹ አቤት ስወደቹ
@sadaomersada9000
@sadaomersada9000 3 жыл бұрын
ቤዛ የተባልሽ አሁን በዲጋሜ ቢይዝሽና ብትሰቃይ አሪፍነበር
@سعيدالماحي-ه7د
@سعيدالماحي-ه7د 4 жыл бұрын
የየትኛዉ ግለሰብነዉ እዲ የሚጠበቀዉ በጥራቃ
@seadaseid72
@seadaseid72 7 жыл бұрын
ለምን የማይመስል ነገር ታሳዪናላችሁ የትኛዉ ፖሊስ ነዉ የግለሰብ ቤት የሚጠብቀው
@leyugirma5352
@leyugirma5352 7 жыл бұрын
የፖሊሶቹ ፓርት የህንድ ፊልም ይመስላል እንደው ማን ይሙት የኢትዮጵያ ፖሊስ እንደዚህ ይጠብቃል ትልቅ ውሸት
@sofiak3904
@sofiak3904 7 жыл бұрын
ዋውው እናመሰግናለን
@mekdisweet3165
@mekdisweet3165 7 жыл бұрын
Bezu tenkole yalbezabet drama new des yelale betam bertu melketocheye😍👍
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 7 жыл бұрын
Thanks more Meleketoch
@ዙዙ-ሰ5ከ
@ዙዙ-ሰ5ከ 7 жыл бұрын
የኤደን ቤተስቦችስወዳችሁ ዋውውው
@merontesema1430
@merontesema1430 7 жыл бұрын
በጥራቃ የሌለ ነው አሁን ማን ይሙት ኢትዮ ፖሊስ በማታ አይደለም በቀን የግለሰብ ቤት ይጠብቃል ሲያግቷት ቢያይም ቼክ አያረግም እንደውም ተደረጀህ ብሎ ባይጨፈጭፍ
@hawahawa8170
@hawahawa8170 7 жыл бұрын
Meron Tesema እኮ
@marimmabri6926
@marimmabri6926 7 жыл бұрын
Meron Tesema .
@shewayefekadu1780
@shewayefekadu1780 7 жыл бұрын
እንኳን ደና፡መጣችሁ መለከቶች
@ሰላምአፍቃሪ
@ሰላምአፍቃሪ 7 жыл бұрын
እረ በሳቅ ገደሉኝ ክክክክ... በጣም የሚያስቀኝ የፖሊሶች ነው:: የእጅ ሰንሰለት የላቸውም እንዴ እንደ ፖሊስ??? በሰውየው የአንገት እስካርፍ የሚያስሩት!!! የቤቱ በፖሊስ መጠበቅ መቸም የወያኔ ቤተሰብ ወይም ባንዳ ሊጠበቅ ይችል ይሆናል ብየ አሰብኩ ባይዋጥልኝም!!!! ሙቪ እንደሆነ አውቂለሁ ግን እንደ ፖሊስ ከተሰራ ለፖሊስ የሚሆነውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ነበራቸው!!!!
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 7 жыл бұрын
እናመስግናለን አይየባዬሽ ይህነውእምነት እዴውባለምና እዴአቶታመነ ያለ ትዳር እግዚአብሔር ያድለን
@sunasuna465
@sunasuna465 7 жыл бұрын
ወይዘሮ ውብ አለም ደግ ሴት ናት እንደ አበበች ጎበና
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 жыл бұрын
ውባለም መልካም ሴት ናት
@weditesfay1013
@weditesfay1013 7 жыл бұрын
ኣየ ታሜ ምርጥ ሰው
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 7 жыл бұрын
Betam enamesegenalen wey yeluladay betsebich edat yaseknalu masetwal encan terfshe hulem yalefale demo cetru betseb ga new yetkelakeleshw beza betame asetway neshe demiseshn masematesh betam gobez neshe cechkte new yeglageleshachu betref enamesegenalen asitmari new Egeziabehr yebarcachu edemen tena yesetachu
@abebasisay9030
@abebasisay9030 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@negishtube3519
@negishtube3519 7 жыл бұрын
Arif new enumeseginylen beziey yeniye konijo enikan jib alimetabishi .berichi....
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 7 жыл бұрын
ወይ ባሁሽ ጭራሽ ሽጉጥ………… ብዝ ጉደኛ ነሽ መቸም. የጋሽ ታሜ ቤት ሰብ ደስስሉ፡፡
@hanyhassen8959
@hanyhassen8959 7 жыл бұрын
አንዱአለም የሚባለው መናደድ አይችል መደሰት አይችል እያነበበ የሚያወራ ነው የሚመስለው ምንም ካራክተሩን አልቻለበትም ልምድ ያለው አይመስለኝም ለምን እዚህ ድራማ ላይ እንዳሳተፉት እራሱ አልገባኝም
@ansaroansaro7862
@ansaroansaro7862 6 жыл бұрын
Hany Hassen ትክክል
@sofiatariku7545
@sofiatariku7545 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ኢማንኢማንእንድሪስ
@ኢማንኢማንእንድሪስ 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ውዶች
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 7 жыл бұрын
እየወረደ ያለ ድራማ ቢኖር መለከት ነዉ ቲ
@weini2881
@weini2881 7 жыл бұрын
Thank you
@hdgcgy9659
@hdgcgy9659 3 жыл бұрын
አረ 👮ፖሊሰቹ ኣሳቁኝ🤣🤣🤣
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 7 жыл бұрын
የማይመስል ነገር ድራማ ላይ ያስጠላል የትኛው ፓሊስ ይሄን የሚሰራው አስጠላኝ ይሄ ድራማ
@kokok9682
@kokok9682 2 жыл бұрын
ቤዜ አሁን ለደረገችው ስህተት ቄጧ እስከሚቃጠል መገርፍ አለባት
@maskaramtolera4759
@maskaramtolera4759 7 жыл бұрын
Woow woow 😍😍😍😍
@ፍቅርስደትአይኑይጥፋ
@ፍቅርስደትአይኑይጥፋ 7 жыл бұрын
Thanks
@እኔነኝከወሎ
@እኔነኝከወሎ 7 жыл бұрын
ወየል..መለከት
@mesiyimer5093
@mesiyimer5093 7 жыл бұрын
መጣችሁ ጥሩው ሰላማችሁ ይብዛልን
@ለምኚልንእመብዙሃን
@ለምኚልንእመብዙሃን 7 жыл бұрын
አመሰግናለን
@rahelyemama7607
@rahelyemama7607 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ተወዳጆች እኔ ምለው የቤዚ ቤተሰብ ምንም እንዳልተፈጠረ ድንዝዝ አላችው ለማንኛውም በርቱ
@isaacmoore6314
@isaacmoore6314 7 жыл бұрын
Abet yeweshet derama endezi aynet police yelem kedadoch
@ኢማንአህመድ-ጀ5ፈ
@ኢማንአህመድ-ጀ5ፈ 7 жыл бұрын
አቤት ባለኮሜንቶች ተጣጣችሁ ተልባ ይመስል በፖሊሶቹ ላይ እነሱ እንደሆኑ ለናተ ቡጨቃ ቦታ የላቸውም እንጀራቸውን እያበሰሉ ነው እናተ ታሳዝናላችሁ በባዶ ስትጫጩ ውይይይይ
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 7 жыл бұрын
እኮ አይገርምሺም
@ኢማንአህመድ-ጀ5ፈ
@ኢማንአህመድ-ጀ5ፈ 7 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንጅ በባዶ ሲለፉ ያሳዝናሉ
@etheth4022
@etheth4022 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን መስታወት ግን እረ ሼ ነው የታመምሽ አትመስይም እኳ ክክክክክክ
@zerfekasss4352
@zerfekasss4352 7 жыл бұрын
Gunefan yeyazatem atemesel
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 7 жыл бұрын
ባመታችሁ መጣችሁልን ቆያችሁ እሳ
@Wubit234
@Wubit234 7 жыл бұрын
#ፖሊሶቹ #በጥራቃ #ኢትዮጲያ ውስጥ ነው የግለሰብ ቤት #ፖሊስ ሚጠብቀው ክክክ ጥርሴስ ልማዱ ነው #ሆዴን አታስቁት
@emu1070
@emu1070 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ውዶች😙😙😙❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@amaamm6604
@amaamm6604 7 жыл бұрын
ሀቅ ይሄ ውሽትነው የማን ቤት ነው የሚጠበቅውደሞ የስቱ ደም እየፈሰሰ አደለዴ የሚቀረው እኳን እዳይነኩ ብሎመጠበቅ ኪኪኪኪሂ
@hereg630
@hereg630 7 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ናችሁ ያገሬ ልጆች መለከት የኛ ምርጦች እንኲን በደና መጣችሁ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 7 жыл бұрын
እረ ሰከን ባዩሽዬ እንዳታረጊው አባቱ ታሜ መሆኑ ረሳሽ ልበል ውይይይይይ የታሜ ቤተሰብ ምን አለ የእውነት ቢሆን ቤዝቲ ይኸ ጎረምሳ ይጠብስሻል ብዬ አስባለሁ
@bnnsualihamarrrbnn
@bnnsualihamarrrbnn 7 жыл бұрын
እንዴ ታሜ ያለ በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ እንደሚኖረኝ ተስፍ አለኝ ኢንሻ አሏህ አሏህ ከሪም
@ከአንድአላህበስተቀርሌላአ
@ከአንድአላህበስተቀርሌላአ 7 жыл бұрын
አቤት ጅሎች አንደኛ ምነምን ትለለቹ ደደብ ሁሉ ስላ ፊልሙ ብትፅፉ ምን አለበት ፈረ ሁሉ
@ኡሜኡሜ
@ኡሜኡሜ 7 жыл бұрын
ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አምለክ ዬላም ።እግዚአብሔርን የልቤን ተናገርሽ እኮ
@hajarshaj6225
@hajarshaj6225 7 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ስድብ
@ከአንድአላህበስተቀርሌላአ
@ከአንድአላህበስተቀርሌላአ 7 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ከልቤ ነው አያልቄ አፈቅርሀለሁ ከምር በጣም ይቀፈሉ ምደራ ሰገጤ ሁሉ ኤጭ
@ኡሜኡሜ
@ኡሜኡሜ 7 жыл бұрын
ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አምለክ ዬላም ።ካልሆነ ቡጢ ማለት ነው እሽ እናትየ
@ምርጥሀበሻዊት
@ምርጥሀበሻዊት 7 жыл бұрын
ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አምለክ ዬላም ማማየ ሥድቡን ቀይሪላቸዉ ደደብ ብሎ መሣደብ በፈጣሪ የተጠላ ነዉ ፡፡
@አባቴሂወቴነው
@አባቴሂወቴነው 7 жыл бұрын
ሲያስጠላ ይሄ ድራማ
@sisay.negesa8340
@sisay.negesa8340 7 жыл бұрын
samint eski dersi chokiyalew betam astemari dirama new Dana sambitu
@eyerushone2560
@eyerushone2560 7 жыл бұрын
በ1ወር ሆነደ ብቅ የምትሉት ውይ ባዩሺ ግንባርህን እንዳትልህ ፈራሁ
@ዓብብለይውቅሮዓደይ
@ዓብብለይውቅሮዓደይ 7 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹ መለከቶች
@ኢማንኢማንእንድሪስ
@ኢማንኢማንእንድሪስ 7 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይ የዛሬው ደግሞ አንድኛ ነኝኝኝኝኝ
@temarlij1478
@temarlij1478 7 жыл бұрын
ሀያት ሀያት ምነው በዛሽ
@aneeye6032
@aneeye6032 7 жыл бұрын
Des ylal
@fakrademsi6667
@fakrademsi6667 7 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን
@betamarifyefikirzefnnewhan8637
@betamarifyefikirzefnnewhan8637 7 жыл бұрын
enamsagnaln melketoche bertu
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን የምናየው የምንሠማውነው ያቀረባችሁት ከሠው ገንዘብን ከፍቅር ፀብን ብቻ ይሠለቻል
@mmmm-ku4vd
@mmmm-ku4vd 7 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅ...ወይ ፖሊሶች የምር ያስቃሉ....ሀሀሀሀ.. ሁሁሁሁ...ሂሂሂሂ...ሃሃሃሃ...ሄሄሄሄ..ህህህህ...ሆሆሆሆ...ስታስቡን ግን ጅል እንመስላችኋለን እንዴ ...የፖሊሶች ነገር ይታሰብበት
@shavingi2865
@shavingi2865 7 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ 😘😘😘💋💋💋💋💓💓💓💓💓
@saraetho1249
@saraetho1249 7 жыл бұрын
Arfe new Enamesgnalne btam
@fatumaabinthuseen2250
@fatumaabinthuseen2250 7 жыл бұрын
Welcome meleketoch
@mituugenii4369
@mituugenii4369 7 жыл бұрын
Wwwwwww arif naw♥♥
@naimmashaallahnaima7528
@naimmashaallahnaima7528 7 жыл бұрын
ዌልከም
@haleluyatube19
@haleluyatube19 7 жыл бұрын
ማስተዋል ምትባለዋ ልጅ መጀመሪያ እረጋ ያለች ነበረች አሁን ቀልቀል ትላለች ቤቶችም ላይ እዚህም ላይ ትንሽ ሚዲያ ብቅ ስትሉ ባህሪይ ትቀይራላችሁ
@mamahayate7108
@mamahayate7108 7 жыл бұрын
Sitasitelu
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 жыл бұрын
#መለከቶች ሰላማችሁ ይብዛ አንች ጨካኝ ባዩሽ ተብዬ የወንድምሽን ልጅ ለድቃቂ ሳንቲም ብለሽ እንዳገይው ውይይይ ብርርር
@ሰውእኮ-ኀ3ኀ
@ሰውእኮ-ኀ3ኀ 7 жыл бұрын
ወይኔ ታድዬ ዛሬ 7ተኛ ነኝ ቅኑ አሏቹ ደግሞ 7ተኛ በመውጣቴ አሁን ማየት እችላለሁ ለኮመንተሮቼ መልሴን ሰጥቻለሁ
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 97
25:22
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 154 М.
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 102
30:41
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 251 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 100
30:31
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 216 М.
ሩሃማ ላይ የወጣው አሳፋሪ መረጃ ህዝቡን ድጋሚ አሳዘነች
17:52
29 November 2024
4:01
Sisco tube
Рет қаралды 14 М.
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 99
30:13
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 243 М.
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 103
32:31
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 295 М.
Meleket Drama መለከት 88 - Episode 88
30:20
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 208 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН