የመለዋ እና ፈጢራ አሰራር ቪድዮ |How to make malawah and fatira

  Рет қаралды 255,689

melly spice tv

melly spice tv

3 жыл бұрын

How to make malawah and fatira
የመለዋ እና ፈጢራ አሰራር ቪድዮ
** ግብአት
3 ኩባያ ዱቄት
1 ኩባያ ውሀ
1/2 ማንኪያ ጨው ለሊጡ ማዘጋጃ

Пікірлер: 337
@diduhb3475
@diduhb3475 3 жыл бұрын
I am from Dire Dawa. This is z orginal way of making mulewah. U did a gr8 job my dear. Keep going my dear.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው Didu
@birukhaile6936
@birukhaile6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እሚገርመኝ የነካሽው ሁሉ እሚያምርልሽ እሚጣፍጥልሽ ነው የሚመስለኝ ደሞም ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም በብዙ እውቀት!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ብሩኬ
@user-ro7kj2qi6e
@user-ro7kj2qi6e 3 жыл бұрын
እዉነት ✔️
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ብዙ ጊዜ በልፉት ሰርቼ ያልተደሰትኩበትን መለዋ ዛሬ በቀላሉ መንገድ የምፈልገውን አይነት መለዋ ፈጢራ ሰርቼ ከልጆቼ ጋር ቁርስ በላን አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Looks Very yummy thank you for sharing 👍🥰❤️🥰
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
ልዮ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ 👌👍❤️
@user-ks2xb6qg2l
@user-ks2xb6qg2l 3 жыл бұрын
ዋው ሲያዩት አራሱ ይማርካል ሜሊዬ ተባረኪ
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 3 жыл бұрын
ህይ ሜልዬ የምትስሪው ሁሉ በጣም ይሚስጎመጅ እና በቀላል የሚገባ እና ግልፅ የኔ ባለሞያ ተባረኪ ❤️❤️❤️💋
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ውዴ👍❤🙏
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Mellye Weldon this is mouth watering 🤤thank you for sharing 🙏🏾🥰
@asyawoiio8652
@asyawoiio8652 3 жыл бұрын
ይሥለሙ ሞክሬዉ ሀሪፍነዉ👍👍👍👌👌
@saedaabdy4397
@saedaabdy4397 3 жыл бұрын
አሰራርሽ ቀለል ያለና ንግግር ያልበዛበት ነው! በጣም ጎበዝ
@nouriahassan8371
@nouriahassan8371 6 ай бұрын
I love ❤️ it thanks
@azmera4500
@azmera4500 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@geminimars7704
@geminimars7704 3 жыл бұрын
You make it look so easy! I’m impressed! 👍🏽
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
Hulu konjo mewu Melatiye...berchi betam gobez nesh.
@elsaelsa9147
@elsaelsa9147 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በጣም እጆችሽ ይባረኩ
@teshomelentderu
@teshomelentderu 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
@oromiyaabiyyakiyya9773
@oromiyaabiyyakiyya9773 3 жыл бұрын
Wow mashalla number one betam gobez balemoya nesh 👍👍
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 3 жыл бұрын
As always outstanding.
@eses4130
@eses4130 2 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ ብሎ ዝም
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል 😋😋😋
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የምወደው 😋😋
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 жыл бұрын
ወዉ አሪፍ ነው ተባረኪ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 3 жыл бұрын
በጣም ጐበዝ ነሽ በርቺ ብዙውን ምግብ ከአንቺ አይቼ ሰርቼዋለሁ እጅግ ይጣፍጣል ይሄም ይሰራል ተባረኪ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ አለሜ
@user-px8rk4gi1o
@user-px8rk4gi1o 3 жыл бұрын
ዋው ሳላደቅሽ አላልፍ ጉበዝ ነሽ
@tsionlemma4002
@tsionlemma4002 3 жыл бұрын
Hulem endemlesh andegna nesh 👏
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ሜልዬ እኔም ይማታታብኛል 😀እናመሰግናለን ❤
@user-gh2zk9ds2v
@user-gh2zk9ds2v 3 жыл бұрын
👍👍👍👍ጎበዝ በርቺ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ👍👏👏😘
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
ሐንቾ ሠላም ነሽ ጠፋሽብኝ ሠላምሽ ይብዛ እህቴ
@hanniabu9867
@hanniabu9867 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Thank you so much I tried it’s so good 🌺🌺🌺
@redit1704
@redit1704 3 жыл бұрын
Weyy betam yemiwedawi megibi gobez nashi. I Love it ur vidio
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
I'm watching# 4🙏
@semegnwondmiu6442
@semegnwondmiu6442 3 жыл бұрын
Ejesh yebarke💯💯💯
@sewunettegegne3920
@sewunettegegne3920 3 жыл бұрын
My gosh I can’t wait to try😍
@blenbitani2393
@blenbitani2393 3 жыл бұрын
እሰይ የኔ ፈጣን ጎበዝ እኮ ነሽ ተባረኪ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 🥰
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
Wow nesh hulem
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
I love it Meley...I have watched this at least three times. All you do is very nice!!
@nourismailkadidja2739
@nourismailkadidja2739 2 жыл бұрын
Machallah Machallah Allah yebarakilish mamiye
@monanajash1007
@monanajash1007 Ай бұрын
ማሻ አሏህ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@rahelberihu964
@rahelberihu964 3 жыл бұрын
ሁሉ ስራሽ አደንቀዋለሁ እጂሽ ይባረክ
@WardaKados
@WardaKados 2 ай бұрын
ማርያምን በጣም ያምራል
@lalaside9094
@lalaside9094 3 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ምለዋሁ በጣም ቆንጆ ነው ፈጢራን ግን ለተመልካቾችሽ በትክክለኛው የፈጢራ አሰራር ብታሳያቸው ጥሩ ይመስለኛል ብዙ የአረብ ምግብ የሚያሳዩ ዩትበሮች አሉ ከነሱ ላይ ማየት ትችያለሽ
@user-cu8yl8kg1j
@user-cu8yl8kg1j 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ
@user-xc5oo8bu7n
@user-xc5oo8bu7n 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
@firebekele
@firebekele 3 жыл бұрын
ያስታውቃል ምጣፈጡ 😋😋😋😋😋
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
egjesh yebark 🥰👌👌melu 🇪🇹🇧🇭
@MadenaMadena-ek1uk
@MadenaMadena-ek1uk 7 ай бұрын
በርችልንጎበዝበጣምያምራል
@madinaalkaabi4899
@madinaalkaabi4899 9 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነዉ እኔ ዛሬ ሰራሁት❤❤❤❤
@selammarsha4370
@selammarsha4370 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@hodanamen7083
@hodanamen7083 3 жыл бұрын
Betam gobez balemoya❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
Melleya ....beeeeetame werek yehone melewa new.Big Like
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ዋው ሜሉ ሁሌም እንደምለው አንቺ ትለያለሽ!!!
@joossyhanan6831
@joossyhanan6831 3 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ👌
@kimuknor4466
@kimuknor4466 Жыл бұрын
This is the best melewa i have ever seen good job
@user-eq6dg2it4b
@user-eq6dg2it4b 9 ай бұрын
ዋው በጣም ጥሩ አርገሽነው የሠራሽው ልክ እዳየሁሽ ነው ተከትየሽ የሠራሁት በጣም አሪፍነው አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@faizaabdella1575
@faizaabdella1575 3 жыл бұрын
Betam qonjo thank u waw...
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 ай бұрын
Perfect presentation
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
አምበሳዬ እኮ ነሽ በቃ ይሄ ነው የሀረር እናቶች የሚሰሩልን እጅሽ ይባረክ የኔ ቆፍጣና
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@emebetbarkiligne4329
@emebetbarkiligne4329 3 жыл бұрын
Wow betam gobez berche
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ጉደኛ ባለሙያ ሚሉዬ
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
Serech balbela setseri Mayet suse new👍👍👍
@berhaneberhane8415
@berhaneberhane8415 3 жыл бұрын
Wow betame ye mi garame asarari new
@Lulu-oh9mu
@Lulu-oh9mu 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ጎበዝ
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 3 жыл бұрын
Meluya yeh yemytgeb muyash hulam yenafikgnl 👌👌👌💚💛❤
@helunazreth80
@helunazreth80 2 жыл бұрын
Techialesh ayigelsewem waw❤
@ameenkhqn954
@ameenkhqn954 2 жыл бұрын
ዋው ያበደነው ወላሂ እኔማ እሰራለሁ
@bbossfaffitness1944
@bbossfaffitness1944 3 жыл бұрын
Wow betam yamral ❤🇪🇹
@selamlealem2696
@selamlealem2696 3 жыл бұрын
ዋው አቦ ምችት ይበልሽ የኔ ባለሞያ😘
@adanechtena6049
@adanechtena6049 3 жыл бұрын
Waw gobe nesh
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
ጎበዝ።
@habinazee165
@habinazee165 2 жыл бұрын
Gobez my dear ♥
@belaytadesse4045
@belaytadesse4045 2 жыл бұрын
የኔማር እናመሠግናለን
@sinalemon35
@sinalemon35 3 жыл бұрын
ሁሉ አንች ስሰሪው ያምራል millu እጅ ይባርክ.👌👌👌🇪🇷
@asterreuter1243
@asterreuter1243 3 жыл бұрын
I learn a lot from you, thx
@astertiku4776
@astertiku4776 Жыл бұрын
Love it!
@sebletadesse6223
@sebletadesse6223 3 жыл бұрын
አንደኛ ሜሉ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Melliye asrabeshing! Tebarekiling yene balemoya!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ሌሊዮ
@user-hb9xr8iu9t
@user-hb9xr8iu9t 3 жыл бұрын
ስር ብሃላ አያሎ ቆጆ
@tube2984
@tube2984 10 ай бұрын
ዋው ለማየት ሰርች አድርጌ ነው ያገነውሽ😊❤
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
ባለሙያ አይገልጽሽም ሜሉዬ አቤት ልዩ ነሽ ስወድሽ 💝💝💝
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ማርቲ
@zelalemasfaw7519
@zelalemasfaw7519 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@aminaetp2445
@aminaetp2445 2 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ሢምር
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ብሉኝ ብሉኝ የሚል የእኔ ጎበዝ በምግብ አሰራር ኢትዮጵያን እያስጎበኘሽን ነው እጅሽን ይባርከው በርቺ።
@user-sw8rf8fd8m
@user-sw8rf8fd8m 3 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ባለሙያ ነሽ ❤😘
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቅልጥፍ እና ጥርት ያለ!!! አመሰግናለሁ በጣም ማየት የምፈልገው ነበር።
@wudaefikremariam4649
@wudaefikremariam4649 3 жыл бұрын
Like so good tutorial Exodus neg
@OmarAli-we9bh
@OmarAli-we9bh 3 жыл бұрын
ትችይለሽ በርቼ
@zebibataher9681
@zebibataher9681 3 жыл бұрын
Adnak8sh negn beijish indezy medametu wow.
@WardaKados
@WardaKados 2 ай бұрын
ዋዉ❤
@aishayoutube4538
@aishayoutube4538 9 ай бұрын
በጣም አመስግናለው ❤❤❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የመጨረሻ ባለሞያ እኮ ነሽ አያልቅብሽ 😘😘😘😘😘😘
@fereheiwotsemeon1941
@fereheiwotsemeon1941 3 жыл бұрын
Yene balemuya ekonesh kanci ayece yemeseraw neger hulu betam arif new ejesh yebarek
@SaraSarah-xd1oi
@SaraSarah-xd1oi Жыл бұрын
ትችያለሽ ማለት ያንስሻል አላውቅሽም ነበር ዛሬ ሰብስክራይብ አረኩች
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ሰው አንቺን አይቶ ሲጨርስ ወደ ኪችን ነው ሚሮጠው ያለሽ ኢነርጂ በጣም ይገርማል
@aleweyaali755
@aleweyaali755 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ተነሳሁ ልሰራ
@meserettadese5167
@meserettadese5167 3 жыл бұрын
Good 11😄
@zelalemasfaw7519
@zelalemasfaw7519 3 жыл бұрын
Yes በጣም እውነት ነው ግን ክብደት እየጨመርን ተቸገርን ምግቧ ትጣፍጣል በጣም ባለሙያ
@HayutiSeid-uy1cu
@HayutiSeid-uy1cu 4 ай бұрын
.ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@Meryissa
@Meryissa 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያምረዉ
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 97 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 20 М.
መለዋ: ጣፋጬ የሐረር መለዋ አሰራር በZizi Kitchen:
9:24
ZiZi Kitchen ዚዚ ኪችን
Рет қаралды 8 М.
Halewa የሃልዋ አሰራር
8:10
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 5 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27