KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
1:51:18
11.12.2024՝ Ամբողջական եթեր
26:54
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
“Don’t stop the chances.”
00:44
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
ልዩና የሚጣፍጥ የአነባበሮ አሰራር
Рет қаралды 10,599
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 216 М.
melly spice tv
Күн бұрын
Пікірлер: 54
@Mellyspicetv
2 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለመጣችሁ ከልብ እያመሰገንኩ ላይክ እና ሼር እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤❤
@ruthcookinganddecor2884
14 сағат бұрын
እጅሽ ይባረኽ ሜሊየ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ሁሌ ነው የማይሽ እኔም ሸፍ ነኝ እርስ በርሳችን እንበረታታ እጅሽ ይባረክ ❤💐🥳🙏
@teshomelentderu
2 күн бұрын
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
@zaharahassan9750
15 сағат бұрын
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ዛሬ ደግሞ በሻሽ ዝንጥ ብለሻል❤❤❤❤❤❤
@dehnatube
Күн бұрын
አሪፍ ነው ሜሊ።
@ቴድሮዎስ
2 күн бұрын
እናመሰግናለን ፍላስፋ ሜሊ .ለነገሩ የፍላሰዎች ሃገር ነው ያለሹ
@Mellyspicetv
2 күн бұрын
@@ቴድሮዎስ እንደነሱማ ጎበዝ ብሆን ጥሩ ነበር
@demozeYimer
16 сағат бұрын
ወይ አነበባሮ ቀለድሽበት ውስጡ ሊጥ አለመሆኑ ፈጣሪ ያውጣሽ በሳቅ ገደልሽኝ ዘመናዊ አነባበሮ በይው ስሙን
@mekelesalemayehu6279
Күн бұрын
እጅሽ ይባረክ የሚገርም ነው
@selamgh3379
22 сағат бұрын
great job 🙏🙏🙏💐💐💐
@woine123
2 күн бұрын
መሜልዬ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ :: ወይ የግዜ ጉዳይ😂በአነባበሮአችን ትጫወችበት ገባሽ! ይሁና!🙏
@SafuuAraarakef
Күн бұрын
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ 😘😘😘
@Mellyspicetv
Күн бұрын
አሜን❤
@meserettekalegn
Күн бұрын
አነባበሮ በጣም ነው የምወደው ያንቼ ደግሞ ወደድኩቶ በርቼ የኔንም ይቱብ እይልኝ አበርቱኝ
@AddisMekibib-p6k
2 күн бұрын
As always good to see u. Love seeing your KZbin grow❤
@Mellyspicetv
Күн бұрын
Thank you so much!!
@ethiopian6561
20 сағат бұрын
Injera almeselem?
@KidyKidy-s7c
Күн бұрын
Woooow betam balemuya nesh
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤እር ምራቄ መልየ❤❤❤ ተሯሯጠ የኔልዩ❤❤❤
@Mellyspicetv
2 күн бұрын
ነይ እንብላ ተጋብዘሻል ❤❤❤
@genetwoldeyohanis8497
2 күн бұрын
አያልቅብሽ❤️❤️
@TizitaAsfaw-y9j
10 сағат бұрын
Please share the grinder
@nanigebru6212
2 күн бұрын
ሜሊዬ እንደው የሴት ቁንጮ ብል ያንስሻል ምን ልበልሽ ተባረኪ❤❤❤❤ሻሾችሽን በጣም ወድጄልሻለሁ
@Mellyspicetv
Күн бұрын
አሜን ናኒዬ ❤ሻሹን በቃ አላወልቀውም
@mhdertesfa2563
Күн бұрын
እባክሽ ፌሳሾ ያልሽው የፈጨሽው በአማርኛ ንገርን ያኛው ለውዝ ነው?
@Mellyspicetv
Күн бұрын
ፒሳሺኦ የለውዝ ዘር ነው ከቅባት እህል ነው የሚመደበው በአማርኛ አላውቀውም ስሙን ለዛ ነው ኢትዮ ከእነ ግን የምትኖሪው በሰሊጥም ብለው ዝም መስራት ትችያለሽ የኔ ውድ kzbin.info/www/bejne/aqfQZquCiplof9ksi=9QRfPjpGUhTFKf7G
@aziebhabte-selasie7329
2 күн бұрын
Thank you ❤❤❤.
@Mellyspicetv
Күн бұрын
You are so welcome❤
@AbebaW-u4y
2 күн бұрын
ሀገር ቤት ላለን ማባያውን ማግኝት ስለማንችል ሌላ አማራጭ ብትነግሪን
@Mellyspicetv
2 күн бұрын
@@AbebaW-u4y ይኸው ወንድሜ kzbin.info/www/bejne/aqfQZquCiplof9ksi=su4jrgHK5GEkBIJ0 ሌሎችም አሉ
@senaittesfaye9431
Күн бұрын
❤❤❤
@mekelesalemayehu6279
Күн бұрын
የ ካካው ዱቄት እንደፈጨሽው አይነቱ ከየት ነው የሚገኘው እና ግሪን ነገሩ ከነስሙ አስቀምጭልን አመሰግናለሁ
@asratandarghe2938
2 күн бұрын
ቅመም፣እኮ ነሽ! ከቶ እይልቅብሽ፣ ሚሊዮን ላይክ፣ ተመኘሁልሽ።
@tedjitucomolet9719
2 күн бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
@mahderzelalem9767
Күн бұрын
አሪፍ ነው ሚሉዬ ጎበዝ ሴት ነሽ ፌሳሾ ያልሽው ምንድነው በአማርኛ
@Mellyspicetv
Күн бұрын
ፒሳሺኦ የለውዝ ዘር ነው
@tseganeshgebereysuse34
2 күн бұрын
👌👌👌👌❤️🙏
@seenatebabu6425
2 күн бұрын
🥰🥰🥰
@AlkelimatuTeyebaSedeka
2 күн бұрын
❤❤ሜሉዬ ፍቅር ❤❤
@Mellyspicetv
2 күн бұрын
ክበሪልኝ❤
@ykeimti
Күн бұрын
ሚሊ በጣም ወድጄዋለሁ አሰራርሽኝ ግን የቀባሽው ከላይ ብቻ ነው ውስጡ ብዙ ባዶ አነባበሮ አይሆንም? ውስጡም ቢቀባ ጥሩ ይመስለኛል እስቲ እሞክረዋለሁ በተረፈ እጅሽ ይባረክ🙏🙌🏽
@Mellyspicetv
Күн бұрын
@@ykeimti አሜን ውዴ
@genetdagnachew2123
Күн бұрын
የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ ❤️
@le1785
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
2 күн бұрын
@@le1785 ሊሊዬ ክበሪልኝ
@AynuyeAynuye
Күн бұрын
አነባብሮው እንኩዋን አልቻልሺበትም 😂
@ethiopiabekele9369
Күн бұрын
ሼፈ ለምን ለኞ ኢትዪጱያናች የሚሆን አሰሪም የምጠሪው ሰም አይገባም እባክሸ
@Mellyspicetv
Күн бұрын
ይኸው የኔ ውድ kzbin.info/www/bejne/aqfQZquCiplof9ksi=9QRfPjpGUhTFKf7G
@tlul8666
Күн бұрын
ሜሊ ምንድነው ፌሳሾ ያልሽው አረ ኢትዮጵያ ላለነውም አስቢ እኔ መቼም አንድ ነገር ስሰራ ያንቺን ገፅ ሳላይ አልሰራም
@Mellyspicetv
Күн бұрын
ይኸው ሊንክ የኔ ውድ በቅርብ በሚገኝ ግብአት የተሰራkzbin.info/www/bejne/aqfQZquCiplof9ksi=9QRfPjpGUhTFKf7G
@HilinaKebere
Күн бұрын
Fesasho sayhon pistacho new yelwz zer hono yemitaft new
@MunaMuna-zo3kp
12 сағат бұрын
የአነባበሮውን ለዛ አሳጣሽው ሰፋ ብዬ ነበር የተመለከትኩት ለአይኔ ግን አልሳበኝም የሚያምር እንጀራ ከምጣድ ያስታውቃል አይደል የሚባለው
@Tsigereda-dh4vl
Күн бұрын
ማጎብጎብ የሚባለው አብሲት ሊጡ ውስጥ ተጨሮ ሲቀላቀል ያለው ነው።
@Mellyspicetv
Күн бұрын
አረ በፍጹም ጽግዬ ሊጡ በጣም ቦክቷል አጎብጉቢበት እንዳይቆመጥት ሲባል አታስታውሽም
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 884 М.
26:54
11.12.2024՝ Ամբողջական եթեր
ԴՕԿ
Рет қаралды 1,2 М.
00:13
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 42 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 17 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 20 МЛН
14:14
ለየት ያለ የድንች ጥብስ አሰራር
Melly spice tv
Рет қаралды 1,7 М.
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሀረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 68 М.
9:07
ተላቀሱ | ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ በዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ቤት እንግድነት Hawaz Tegegn back to Orthodox church
ሶስት ማዕዘን - Triangle
Рет қаралды 84 М.
34:08
//በስንቱ// Besintu "ወይኔ ተበላው"
ebstv worldwide
Рет қаралды 36 М.
10:51
Samosa sheet in two ways|ሁለት አይነት የሳንቡሳ ቂጣ አሰራር|ሁለተኛው 🤫🤫ይለያል!!
Wele's kitchen(የወሌ ኪችን)
Рет қаралды 1,7 М.
56:00
የ ኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን ይወቅልን! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 66 М.
22:17
የምንሸጠው 'ብላክፎረስት ነው' የተባለለትን አነባበሮ ነው | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 132 М.
19:26
Anchor Media የወሎ ግንባር የሰሞኑ ተጋድሎዎች
Anchor Media
Рет қаралды 7 М.
31:15
Dec 13/2024 ዜና ብስራት ኤረይ ተኾሊዓ / ወዲ በሻሻ ሃዲሙ / ጭርጭር ዓበደ ይቅጽል
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 2,5 М.
20:56
ቀይ ምስር ወጥ ለምትወዱና መብላት ፈልጋችሁ ለማትበሉ ልዩ አሰራር
Melly spice tv
Рет қаралды 31 М.
00:13
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН