ሁሌ መመገብ ያለባችሁ ሶስት ቀላል ያትክልት ምግብ አሰራር በሚላት ማእድቤት

  Рет қаралды 90,201

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ሁሌ መመገብ ያለባችሁ ሶስት ቀላል ያትክልት ምግብ አሰራር በሚላት ኩሽና አትክልት መብላት ሁሌ መዘውተር ያለበት ጉዳይ ነው በተለይ ለጤናችን መጠበቅ ከፍተኟ አስትዋዷ ያረጋሉ

Пікірлер: 149
@hirutdebissa1901
@hirutdebissa1901 11 ай бұрын
ፍሪጅ አጠቃቀምሽን ምግባች አትክልትና ሶሶች አቀማመጥሽን በረዶ ውሰጥ የሚቀመጥ የማይቀመጠውን 🙏🙏🙏❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ እኔ vegetarian ስለሆኩ አመስግንሻለሁ ይአትክልቶች አስራር ስለምታቀርቢ!! በርች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ ዘውድዬ
@atseduwoldemariam5785
@atseduwoldemariam5785 Жыл бұрын
በጣም ለጤና ተስማም ምግብ ነው እጅሽ ይባረ ክ በጣም አመስግናለሁ ሜሉዬ 🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን አጼ
@yeshemebetnigatu6131
@yeshemebetnigatu6131 Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ያበባ ጎመኑን ሰርቼ አውቃለው የጾም ዱለት በይው በቃ አንቺ የሰራሽውን ጎመን እና ቀይስሩን አድርጌ እሰራዋለው እናመሰግናለን
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለግብዣሽ አንድቀን ወደግሪክ ብቅ ስንል ጐራ እንላለን ለፃም ቴስቲ ምግብ ባለሙያ በርቺ ለወቅቱ የሚሆን ምግብ👏🏾
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
ሰላም ሜሉዬ ሰርተሽእስትጨርሺ ምራቄን እየዋጥሁነው በጣም ነው የማደንቅሽ ሜሉዬ እጅሽይባረክ በርቺእህታችን መልካም ምሽት
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ከለሩ ለአይ ምግብ ለጤና የተመረጠ ብለሽ ማስታወቃያ ይወጣለታል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ለማስታወቂያው አክትረስ ደግሞ አንቺ ተመርጠሻል
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ጤነኛ ላሰራርም ቀላል የሚመስል ምግብ ነው
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ባለሙያ ጎበዝ ነሺ በርቺ ግን ቃሪያ የሚያቃጥል ከሆነ በትልልቁ ሰንጥቀሺ ብታሰገቢው የማይፈልግ ሰው ካለ መርጣ ሊያወጣው ይችላል
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 6 ай бұрын
ስመለከትሽ የእንቅልፌን ሰዓት ሄደብኝ። አቦ አንቺ የማስረዳት ችሎታሽ ሞያሽ ሞራልሽ ስትቀምሺ ማስጎምጀትሽ ምክርሽ ስርዓትሽ ወዘተ ልዩ ተሰጦ ያለሽ ነው በቃ የምትመስይኝ በጣም እናመሰግናለን ያኑርሽ A Pluse ሰጥቼሻለሁ ግን ለምን ሬስቶራት አትከፍቻም?
@abebakebede2129
@abebakebede2129 6 ай бұрын
ክትፎ ጎመን አይብ ይባላል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉ ሁሌም የምታቀርቢልን በጣም ያማረ ነው ብዙ ሞያ ካንቺ ተምሪያለው እጅሽ ይባረክ በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ብሌንዬ
@mahiethio
@mahiethio Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ግን ጎመን ቀቅለን ስንጨምቀው ጣሙን አሶገድነው እኮ ቀድሞውኑ አድቅቆ መክተፋ ይሻል መሠለኝ❤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Sister Melly, thank you for sharing these recipes. Not only is your cooking good looking and inviting but also your background music is so soothing. God bless you,
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you dear
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ የምሰራው ምግብ ነው አሰራሪሽን በጣም ወድጃለው 🙏🙏😘
@elsakebede8634
@elsakebede8634 2 ай бұрын
ይህንን ምግብ ሶስቴ አየሁት ከለሩ ለመብላት ያነሳሳል በርቺ ሚሊ
@susutube6227
@susutube6227 Жыл бұрын
ዋው በጣም ጤናማ ምግብ ነው አትክልት ነክ ምግብ በጣም ነው ምወዴው ቆንጆ አሰራር ነው
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 6 ай бұрын
Gobez gobez nesh serashim anchim yamralu! Tebareki❤
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ሜሊሙ ሜሊሳኪ ቲካኒስ ኩክላሙ ሶስቱም በጣም የምወዳቸው ምግቦች ናቸው እጆችሽ ይባረኩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@as9017
@as9017 Жыл бұрын
Wonderful as usual,thanks
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Жыл бұрын
የሚገርም ሙያና ፍጥነት ነው ያለሽ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ
@suzymengesha5969
@suzymengesha5969 8 ай бұрын
Betam new yewededkut abeba gomenun betaaaaam grazie
@frezermuleta484
@frezermuleta484 6 ай бұрын
konjo new ehete ejesh yibarek tinshi gomonu esat bayigebaw tiru new vitaminu endayiomot
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ 👏👏👏👍👍💕 አመሰግናለሁ
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 Жыл бұрын
U are amazing and very creative woman.
@tigistzenebe1640
@tigistzenebe1640 Жыл бұрын
ጤናማ ምግብ ስለምታቀርቢ አመሠግንሻለሁ ሜሉ በርቺ
@רותאנילו
@רותאנילו Жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ፈጣሪ ያምራል ምራቅ ያስውጣል
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
አይ የኔ ቅመም። ኑሪልኝ ውድድ። እኔ የአትክልት አፍቃሪ ነኝ ይቺንማ ሰራታለሁ። ደሞ ቬጂቴሪያን ጓደኛዬ ዛሬ ትመጣልኛለች እንደውም ከሷጋ ኢንጆይ እናረገዋለን። ተባረኪልኝ ኑሪልኝ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
መኒዬ የኔ ማር ክበሪልኝ ባለፈው ደግሞ አንዲት መኒ የምትባል ልጅ በቪዲዮ ቀርባ የኔ መኒ ትሆን እንዴ እያልኩ ነበር
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv የት ቪዲዮ የኔ ውድ? ኧረ ያንቺ መኒ ቪዲዮ ትፈራለች። እንዲያውም አንዴ ፍሬ ዳጊ ፋሚሊ ቤቴ መተው ቀርፀውኝ ተሽኮርምሜ ልሞትብሽ ነበረ። እዪውማ እነሱጋ ገብተሽ እሽኩርሚምታሟን መኒ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@mennibeke2912 አዎ እነሱ ጋር ነው ያየሁሽ አይገርምም ማወቅ መኒ ሲሉ ወዲያው የመጣሻልኝ አንቺ ነሽ ብራቮ አወኩሽ በይ ይልመድብሽ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv እንዴዬ ከምርሽ ነው? እንዴት አገናኘሽው ለካ በሁሉም ነገርሽ ጀግኒት ነሽና ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@mennibeke2912 የምር አይገርምም
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ Жыл бұрын
እድሜ ላች ኢቶ ስሄድ ኑሮን በቀላሉ እድች እያረኩ መኖር ነውጅ ከመዳም ቤት እስከመቼ
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 7 ай бұрын
ጎበዝ ሴት።
@Dina6146
@Dina6146 Жыл бұрын
Thanks melly it looks delicious 😋 i Learn a lot of things from you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
My pleasure 😊
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 6 ай бұрын
Again my appreciation to you. This looks Rainbow if you put some Turmeric on cauliflower for colo. Just suggestion. ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ እሞክረዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@meseretgazahign8376
@meseretgazahign8376 Жыл бұрын
Betam arif newu melye isti potato mashi sirina asyi lisrawuna ishi hode.
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Thank you jegenit wedddddd
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ👌👍
@debbietefera3718
@debbietefera3718 6 ай бұрын
ጎበዝ sis 1 ኛ 👍
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 Жыл бұрын
Meluye ejesh yebarek. Betam enamesegnalen👌🤗 Berchilin, Betam konjo megeb new yasayeshin❣🤗🌟
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
Wow በጣም አሪፍ አሰራር ያስጎመጃል 100% እሰረዋለው እንዳንቺ አትክልት እወዳለው እግዝአብሄር ይስጥልን🙏🙏🙏👍👍👍💐
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ጁዲዬ
@elsafseha1650
@elsafseha1650 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
ሜልዬ ከአንች ብዙ ተማርኩ አንች እራስሽ ቅመም ነሽ! ከነቤተስብሽ ጌታ ይባርክሽ!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@helaftwi368
@helaftwi368 Жыл бұрын
Thank you Melly. Tebareki
@adorableninos
@adorableninos Жыл бұрын
please which spices are you using?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
1,mitimita 2,black cardamom 3,Black pepper
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
Thanks Melly konjo
@meretwork
@meretwork Жыл бұрын
wow -ablaleshe yasgomegal betam gobeze balemuya des yelal,,,,
@genetsida8067
@genetsida8067 Жыл бұрын
Melly betam arifi nw gobezi ehite berci
@Libamsett
@Libamsett Жыл бұрын
U are amazing!
@genettesfaye105
@genettesfaye105 Жыл бұрын
Mily balemuya Tebareki
@Tradeani
@Tradeani Жыл бұрын
ተባረኪ ዘመን የዋጀውን ቴክኖሎጂ ለመልካም ነገር ማዋል ይሉሻል ይሄ ነው:: ለካ ለዚህ ነው እንዲህ ያማረብሽ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
የኔ ባለሟያ እጅሽ ይባረክ በርቺልን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ Жыл бұрын
መልክ ስጠን እንጂ ሞያ ከሜሉ ትለያልሽ የኔ ባለሞያ፣ካንቺ ብዙነው የተማረኩት።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@kebron24
@kebron24 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ አስቴያዬትም ትቀበያለሽ ለውጥ ፈላጊ ነሽ ወድጀልሻለሁ።
@salealhosani1206
@salealhosani1206 Жыл бұрын
ዋዋ ደስ ይላል እሕቴ ብርች
@tigistfikade892
@tigistfikade892 Жыл бұрын
Thank you so much
@genetayele990
@genetayele990 Жыл бұрын
Anchey eko yemigerarem naw hulay yemitesereyw Gobez
@millionyohans6737
@millionyohans6737 Жыл бұрын
Thank you 😊 💓
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 Жыл бұрын
የጎመኑ ከልር ስያምር በጣም ማደንቅሽ ልጅ ነሽ በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰርኬ
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 Жыл бұрын
It looks amazing!
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 Жыл бұрын
Yesss
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
Hi, Melat, that was really nice, especially the coliflower and kale cabbage are my favourite side dishes. I also admire your way of simple cooking with a few ingrediants. Thank you for sharing your great cooking skills and knowledge with us. Bravo! Gobeze!! Keep it up!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you so much Melkamu
@mulu5862
@mulu5862 Жыл бұрын
Thank you mellye God bless you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Same to you!
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 Жыл бұрын
ሁሌም አመሰግንሻለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እኔም የኔ ውድ
@frefre2060
@frefre2060 Жыл бұрын
Thank you for sharing dear 😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thanks for watching
@usernunu695
@usernunu695 Жыл бұрын
ዋዉ👌👌👌
@gizmanibrahim7287
@gizmanibrahim7287 Жыл бұрын
I have a question, you don’t wash your cauliflower before you grated?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አጥቤዋለሁ ቪዲዮ ስለሚቆራረጥ ነው
@afriqueconsciente7221
@afriqueconsciente7221 Жыл бұрын
Hi, melly please which type of spices did you use?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
1,we call it mitimita (red chili mixed with different spices) 2,black cardamom 3, black pepper
@afriqueconsciente7221
@afriqueconsciente7221 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv thank you so yummy
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
meluye enkuan dehna metash❤🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውስ
@tigabneshassfaw9425
@tigabneshassfaw9425 Жыл бұрын
Thanks sis
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you too
@አዶትትበር-ዘ4ዀ
@አዶትትበር-ዘ4ዀ Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ዉድ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 13 күн бұрын
Konjo new hulum..... berchi
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 Жыл бұрын
You r so amazing
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
ሚሊ አንቺ እኮ ዝንጥ ያልሽ ነሽ❤️❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@mazenpromobil5539
@mazenpromobil5539 Жыл бұрын
anche andegn neshe yene konjo
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍good job sister
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ሚሉዬ ከች አልሽልን ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@Edometh10
@Edometh10 Жыл бұрын
Merry Christmas Mellye kene melaw betsebesh yehunelachu 🎄🎉🌲🎊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ኤዶምዬ ለሁላችን
@የአብሰራመኮንን
@የአብሰራመኮንን Жыл бұрын
ሜልዬ ሰላም ብያለሁ ግሩም ባለሙያ አንድ ነገር ብትሰሪልን እንደ ሀገራችን አድርገሸ ብሮኮሌ እንዴት አድርገን እንሰራው አሰተምሪን እባክሸ ፍቅር ባለበት ትህትና እጠይቃለሁ እህቴ አመሰግናለሁ።
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
ማሻአላህጎበዝነሽ
@kidubeyecha3430
@kidubeyecha3430 Жыл бұрын
አሁን ነው አይንሽን መታመምሽን ያወኩት። በጣም ነው ያዘንኩት።ምግብ አሰራርሽ በጣም ያስደስተኛል።persenalitሽ ደሞ ያስደስተኛል። እግዚአብሔር ይማርሽ።
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 Жыл бұрын
ሰላም ሀሞት ጠጠር ላለበት ሰው ምን ምግብ እና መጠጥ መውሰድ አለበት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ
@مريمعلى-ش9ش7ح
@مريمعلى-ش9ش7ح Жыл бұрын
አህለን ወደ
@munaayalew6285
@munaayalew6285 Жыл бұрын
እሽ እንበላለንንንንንን
@alemayehudense
@alemayehudense Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
ሜሊሊሊሊ ግባቱን ከስር ፃፈ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
1ኛ ሜሊዬ እንኳን በሠላም መጣሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
❤💕💕💐💐💐
@abigaildesta5906
@abigaildesta5906 6 ай бұрын
@aminaalamina
@aminaalamina Жыл бұрын
የምሰልም ምግበ አሰራር
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 Жыл бұрын
wow
@timar4198
@timar4198 Жыл бұрын
ባሪችዬ የት አገር ነዉ ያለሽዉ❤?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ግሪክ የኔ ውድ
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
አበባ ጎመኑ ሳይታጠብ ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ታጥቦ አለምዬ
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😋
@munaayalew6285
@munaayalew6285 Жыл бұрын
እረልመጣነዉ ምሳዬን ፓስታ እየበላሁነዉ ልምጣ ቆጆ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ነይ የኔ ውድ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ አንደኛ ሆንኩልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ ናኒዬ
@munaayalew6285
@munaayalew6285 Жыл бұрын
የኔ አበሳ እደምን አለሽ ቆጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አለሁልሽ የኔ ውድ
@YeshiembetYohannes
@YeshiembetYohannes Жыл бұрын
qokejo bamuya
@beirukbeiruk4990
@beirukbeiruk4990 10 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘💋💋
@zenadadi1988
@zenadadi1988 6 ай бұрын
❤👩🌻❤❤💪
@frehiwotdesta6995
@frehiwotdesta6995 Жыл бұрын
ቀይስሩ ተቀቅሎ ነው ወይስ ጥሬውን ነው የፈቀቅሽው?
@hanonmera8092
@hanonmera8092 Жыл бұрын
Tirewun
@BezawitAnna
@BezawitAnna 10 ай бұрын
ሜሪመፅሀፍቢኖርሽደስይለኛል
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 35 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 102 МЛН
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 25 М.
🤔 እጅ የምያስቆረጥም  የኩርኩፋ አሰራር/Delicious Kurkufa
3:16
ለምትወጂው ሰው ይሄን ሰርተሽ ጋብዢ
10:14
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 77 М.
ዘመናዊት ፍርፍር ልዩ የፃም ፍርፍር
9:44
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 35 МЛН