ሜሎስ ከ ጌሜሮቹ ጋር ተገናኘ | Christian questions | faithalone

  Рет қаралды 6,086

faithalone

faithalone

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@elagym5723
@elagym5723 25 күн бұрын
ሚሎስ የሚገርም ትክክለኛ በተግባር የታየህ የክርስቶስ ደቀመዝር መሆንህን በተግባር ነው ያሳየኸው እምነትም ከልብ አንተ ክርስቲያን ነህ ❤እየተሰደብክ መልስ የማትሰጥ ጨዋ ሰው ነህ ማስተዋል ካላቸው ጠያቂዎችህ የህይወት ምስክርነትህን አይተው ወደ ጌታ ካልመጡ ለጥፋት ነው የሚሆሆንባቸው 🙏🙏🙏🙏
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 22 күн бұрын
ጠያቂዎቹ ግራ የገባቸው ናቸው የኢየሱስን ማንነትና ምንነት ፈጽሞ አልተረዱትም የሚጠይቁት ሁሉ የሕፃን ጨዋታ ነው መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ላይ እንጂ በማያምኑ ላይ አይወርድም መጀመሪያ የክርስትና ትርጉም ይግባችሁ ቃሉን በጥሞና አንብቡ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
@TolosaFikadu-pp8up
@TolosaFikadu-pp8up 23 күн бұрын
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18
@kemf5410
@kemf5410 23 күн бұрын
ኤርሚያሥ የተባለ ልጅ ተንኮል የተሞላበት ልጅ ነዉ
@hiwot4193
@hiwot4193 21 күн бұрын
እምነት ከመስማት መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ስለ ሚል ሲሰሙ ወይም ለመስማትና ለማመን ሰዘጋጅ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው
@hiwot4193
@hiwot4193 21 күн бұрын
ሜላ ትዕግስትህ ን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ተባረክ ያባቴ ልጅ እኔ ግን መጨረስ አልቻልኩም ❤❤
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 25 күн бұрын
ሜላዬ ተባረክ የጌታ ፀጋ አሁንም ይብዛልህ ይጨመርልህ ኤርሚ መንፈስ ቅዱስ ይግለጥልህ
@muramura4154
@muramura4154 21 күн бұрын
ኤርሚ ጌታ መንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊ አይንህን ያብራው ልብህን ለእውነት ይከፈት👏 ሜላ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ❤
@hiwot4193
@hiwot4193 21 күн бұрын
ሜላ ስላንተ እግዚያብሔር ይመስገን🎉🎉
@TeferiMekonn
@TeferiMekonn 21 күн бұрын
ጠያቂው.ክፍያ.ተከፍሎት.ጠይቅ.ተብሎ.የሚጠይቅ.ይመስላል.ተጽፎ.የተሰጠው.ይመስላል
@TekletsionLechib-lk5po
@TekletsionLechib-lk5po 21 күн бұрын
ሜሎስ ፡ ጌታ ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልህ ፡ ደስ ፡ የሚሉ ፡ አስተማሪ ፡ መልሶች ፡ ናቸው ፡ የተሰጡት ፡ የጠያቂዋችም ፡ ጥያቄና ፡ ምግባር ፡ ጥሩ ፡ እና ፡ የሚበረታታ ፡ ነው ፡ መስተካከል ፡ ያለበት ፡ ነገር ፡ እያለ ፡ መላት ፡ ነው ፡ ለምሳሌ ፡ ተጠያቂው ፡ መልሱን ፡ በሚሰጥበት ፡ ሰዐት ፡ መሳቅ ፡ ያልተገባ ፡ ገፅታዎች ፡ ይስተዋላል ፡ ሌላው ፡ ደሞ ፡ የመላሹን ፡ ሀሳብ ፡ ለውጦ ፡ መናገርን ፡ አይቻለሁ ፡ ይህ ፡ ቢሰተካከል ፡ በጣም ፡ መሳጭ ፡ ይሆናል። የወደደን ፡ ጌታ ፡ ተስፋችና ፡ አልኝታችን ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ይባርካችሁ🙏
@MahletFares
@MahletFares 20 күн бұрын
ኤርምያስ መርዝ ነዉ በጣም የምር ሜሎስ ተባረክልን❤❤❤❤
@eliasashenafi3622
@eliasashenafi3622 26 күн бұрын
ሜሎስ ደስ የሚል ውይይት አድርጎል ኤርሚያስ የሚባለው ልጅ በሜሎስ ተጨምቆል በደንብ ተደርግ ተንኮሉ ሁሉ አፍር ነው የገባው።
@sisayamare7113
@sisayamare7113 25 күн бұрын
ለመጠየቅ ነዉ የገባው ለድቤት አይደለም😢😢😢😢 አንድም ደህና ፕሮ የለም አ ያዉ ያቦካችሁትን ያኬ ማታ 3 ሰአት ያርመዋል እንድትማሩ ካልሆነ ቀስ በላችሁ መሀመድን ትቀበላላችሁ ስለ ፕሮቴስታንት ስትጠየቅ ማስረጃህ ኦርቶዶክስ ለምን ኦርቶዶክስ አትሆኑም ልክ ከሆነች ማፈሪያ ትዉልድ ሰዉ ተከታዮች አባቶቻችሁ አንድ የካቶሊክ መነኩሴ ተከተሉ እናንተም እነዚህን እብዶች ትከተላላችሁ የጌታን ቃል እያጣመሙ ነቃ በሉ 2025 ነዉ
@MeseretAbebe-iw2iy
@MeseretAbebe-iw2iy 24 күн бұрын
@@sisayamare7113 ሜሎስ የሚመልስበትን መንገድ በጣም አድንቄዋለሁ።ልክ ኢየሱስን ሊያጠምዱት ፈልገው ሲጠይቁት ለምሳሌ ግብር ለቄሳር መክፈል ይገባናል?ሲሉት ኢየሱስ የሠጠው መልስ እንደዚሁ ነው።
@FanLewi
@FanLewi 17 күн бұрын
Ermi anten almesdeb aychalem
@hassetdino7413
@hassetdino7413 25 күн бұрын
ኤርሚያስ ልበ ንጹሀን እግዚአብሔርን ያዩታል ስለሚል የእግዚአብሔር ቃል እንድታነብ እንመክርሀለን!
@Biruk-r7c
@Biruk-r7c 23 күн бұрын
መሎስዬ ትህትናህ ይገርማል እንድሁም ጆስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኤርም ግን ትእብተኞችን እግ/ር ይቃወማል ለትሁታን ግን ፀጋን ያበዛል so ተመለስ😢
@selamawitezira
@selamawitezira 23 күн бұрын
,እነዚህ እኮ ጠይቁ ተብለው የተሰጣቸውን አጀንዳ ተሸክመው የመጡ ናቸው እንጂ ,የራሳቸው ጥያቄ የላቸውም
@AmsaleWorku-u2c
@AmsaleWorku-u2c 24 күн бұрын
Melos Dios te bendiga
@fitsumbirhane8826
@fitsumbirhane8826 25 күн бұрын
ኤርሚያስ አርፈህ ጌምህን ቀጥቅጥ ........ በርዶት ቢሆንስ የተንቀጠቀጠው..l like it So funny😊
@emeba951
@emeba951 24 күн бұрын
ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተፅፏል፡ ሉቃ4፦8
@GeletuYemati
@GeletuYemati 25 күн бұрын
ኤርሚ ሚሰማው ለማወቅ ሳይሆ ከአኬ በለቃቀመውን ጥያቄ የሜሎስን ስህተት ለመፈለግ ነው ጆ ግን እርጋትህ ለመወያየት ይመቻል ❤❤
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 24 күн бұрын
አዎ የሆኔ ነገር ፈልጎ ነው እንጂ ለትምህርት አይደለም ደግነቱ አልተስከም
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 25 күн бұрын
የእስር ቤቱ ጠባቂማ ገና ክፉና ደጉን መደረግ ያለበትንናየሌለበትን ነገር አያውቅም ስለ ክርስቶስም ገና አልገባውም የገባው ሰው ግን ለማን መስገድ እንዳለበት ያውቃል
@astrobible860
@astrobible860 24 күн бұрын
ይቅርታ ለአማረኛዬ🙏ሜሎስ ጦጣ ነው ያረጋቸው ጀግና 😅😅
@fitsumbirhane8826
@fitsumbirhane8826 25 күн бұрын
ሜሎሶ አንደኛ.....🎉🎉🎉🎉 ቀለም ቀቢው ኤርሚያስ ያው ምን እንላለን ጌታ ይርዳህ::
@abeba9784
@abeba9784 25 күн бұрын
ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ለነሱም ጌታ ይግለጥላቸው
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Josi betam chewa yasadegewo. Ye Mulu wengel zer yetayebetal ye menfess fera
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 22 күн бұрын
ሲጀመር ሐዋሪያት ስራ ላይ ስለ እስረኛው አላፊ ስግደትን በተመለከተ መጠየቅ የሌለበት ነገር ነው ይህ ኢየሱስን አለማወቅን ያሳያል
@AmsaleWorku-u2c
@AmsaleWorku-u2c 24 күн бұрын
Melos God bless you
@robsanbayisa8730
@robsanbayisa8730 25 күн бұрын
"16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። 17 ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥ 18 የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ። 19 ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ። 20 እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።" yehen latkebelu nw?😂😂
@tsionsamuel233
@tsionsamuel233 16 күн бұрын
ጆሲ ግን ገና የ ሰንበት ት/ት ላይ እንደቀረህ ታስታውቃለህ! ፕሮቴስታንት አልነበርክም!!! መጽሃፍ ቅዱስ አንብበህ አታውቅም!! ታስታውቃለህ!! ያው ኤርሚ ገና ጀማሪ ነህ!!! ጓ ስትል በጣም የሆነ ታስቃለህ!! ሜሎስ ተባረክ ጌታ እየረዳህ ነው!!
@TesfahunTadesse-nn1wp
@TesfahunTadesse-nn1wp 25 күн бұрын
ነገሮችን እንደዝህ የምትረዳ ከሆንክ ለከታይ አመት አትረዳም ኤርም
@KalkidanJotie
@KalkidanJotie 24 күн бұрын
ሜሎስ ❤🎉
@endalekinfe3391
@endalekinfe3391 19 күн бұрын
Melos you are blessed
@ayadawit390
@ayadawit390 25 күн бұрын
Ermi ጥያቄ ልትጠይቅ ፕሮግራም ይዘህ መልሱ ልክ አይደለም ብለህ መከራከር ዲቤት ይባላል:: ሜሎስ ያደረገው > ኦርቶዶክስ ነህ በኦርቶዶክስ መፅሐፍ መለሰልህ:: በወንጌላውያን መንገድ ሲመልስህም እሱ የአንተ መረዳት ነው ማለትህም አይዘንጋ:: ለህይወት በቅንነት ብትጠይቅ ይጠቅምህ ነበር::🔥🔥🔥
@robsanbayisa8730
@robsanbayisa8730 25 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Melos please 🙏 Ermiyas yemiluten dedeb aymetenehm
@TolosaFikadu-pp8up
@TolosaFikadu-pp8up 23 күн бұрын
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ስለ ምድራዊ ነገር በነገርኋችሁ ጊዜ ካላመናችሁ፥ ስለ ሰማያዊ ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ? ¹³ ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።
@magdydinku2104
@magdydinku2104 25 күн бұрын
ሜሎስ አቤት ትዕግስትህ❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Ye Ermiyas welajoch Gen angetachewun defu
@goitommeasho2469
@goitommeasho2469 24 күн бұрын
Josi ina Ermi Zarie mn nekachew 😂 teyakiwoch nachew weys Melosn challenge lemareg new alamachew? Beteley Ermi😂
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 25 күн бұрын
በአዲስ ኪዳን ስግደት ለእግዚአብሄር ብቻ ነው ጉልበት ሁሉ ለእርሱ ይንበረከካም ምላስም ሁሉ እየሱስ ጌታ እንደሆነ ይመሰክራል ተብሎ ተፅፏል በቃ ይኸው ነው ጉልበት ሁሉ ለእየሱስ ብቻ ይንበርከክ ላገኘው ሁሉ ጉልበቱን እያጠፈ ጣኦት አምላኪ መሆንን የሚወድ ትውልድ መሆንን አትውደዱ
@mastewalize
@mastewalize 24 күн бұрын
ሜሎስ ለካስ እንደዚህ ሀይለኛ ሰው ነህ😅😅
@fitsumbirhane8826
@fitsumbirhane8826 25 күн бұрын
ጠይቆ የማይሰማ ብቸኛው ........ Apologyst gamer Am very surprised.
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Endyh aynet Dedeb sewo Ayecha alawukm
@HelenTesema-g7u
@HelenTesema-g7u 25 күн бұрын
ኤርሚያስ ምንም የመፅሐፍ ቅዱስ እዉቀት የለህም አንብብ ጥያቄህ ለማወቅ ሳይሆን የሚመስለዉ ለማደናገር ነዉ ሜሎስ ግን ዋዉ የሚገርም መረዳት
@Moral-please
@Moral-please 25 күн бұрын
ኤርሚያስ ምንም ባለማወቅ ዶክትሬት ያለው ይመስለኛል ። ዝም ብሎ ጉራ ብቻ ነው ። 😊
@mekonnensisay7173
@mekonnensisay7173 25 күн бұрын
ጆሲ ስለትህትናህ እ/ር ይባርክህ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Dedeb neh Ermiyas
@H-AD1M
@H-AD1M 25 күн бұрын
melos really GOD BLESS YOU
@MeronAssegied
@MeronAssegied 22 күн бұрын
erimies mechaefe kidwes anebebi lebhe betam betelach temowltule ena wendemuen yemetelac nebesa gaday new yelale
@asefashgebreweldi8948
@asefashgebreweldi8948 24 күн бұрын
Ermi tyaqie new krkr new yemtnagerew 😮
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Ermiyas dedeb neh. Birr meserya newo
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
😮 Ermiyas 😅menem ewuketem, aymerom yelewum eko. Godana tedadary
@astrobible860
@astrobible860 24 күн бұрын
ሰው ለለማመን ልቡን ከዘጋ ዘጋ ነው😅😅😅😅 ላለማመን ሰው ጥረት ያረጋል ለካ
@habotare-pn6db
@habotare-pn6db 26 күн бұрын
Ehe durye lemesemat kalfelge lmn yitkal sjmer
@israelalge
@israelalge 25 күн бұрын
Bro Melos you're blessed
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Eremiyas yemiluh gatewot balega. Edemah Yeter Ante Balege
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Ermi ye dedeboch Ye dureye ye sedadeg aleka wana
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Dedeb neh Ermmiyas
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Sema Aklilu Dedeb neh :: yetsafewun sewo Abat tenager Yemetlewu Ye alemawi leb weled metsehaf meseleh ? Sijemer Teyake Sewo tsefo setoh 😅😅😅
@TolosaFikadu-pp8up
@TolosaFikadu-pp8up 23 күн бұрын
ሮሜ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ? ¹⁵ መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ? ¹⁶ ነገር ግን ሁሉ ለምሥራቹ ቃል አልታዘዙም። ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ምስክርነታችንን ማን አመነ? ብሎአልና። ¹⁷ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
@MahiEthopia
@MahiEthopia 25 күн бұрын
ሜሎስ 🥰🥰🥰🥰🥰😊
@sisayamare7113
@sisayamare7113 25 күн бұрын
ፕሮ የለም አ ያዉ ያቦካችሁትን አኬ ማታ 3 ሰአት ያርመዋል እንድትማሩ ካልሆነ ቀስ በላችሁ መሀመድን ትቀበላላችሁ ስለ ፕሮቴስታንት ስትጠየቅ ማስረጃህ ኦርቶዶክስ ለምን ኦርቶዶክስ አትሆኑም ልክ ከሆነች ማፈሪያ ትዉልድ ሰዉ ተከታዮች አባቶቻችሁ አንድ የካቶሊክ መነኩሴ ተከተሉ እናንተም እነዚህን እብዶች ትከተላላችሁ የጌታን ቃል እያጣመሙ ነቃ በሉ 2025 ነዉ ቅድስት ቤተክርስቲያን ዩትዩብ ቻናል እንገናኝ ትክክለኛውን የጌታ ቃል ስሙ
@sisayamare7113
@sisayamare7113 25 күн бұрын
ደህና ፕሮ የለም አ ያዉ ያቦካችሁትን አኬ ማታ 3 ሰአት ያርመዋል እንድትማሩ ካልሆነ ቀስ በላችሁ መሀመድን ትቀበላላችሁ ስለ ፕሮቴስታንት ስትጠየቅ ማስረጃህ ኦርቶዶክስ ለምን ኦርቶዶክስ አትሆኑም ልክ ከሆነች ማፈሪያ ትዉልድ ሰዉ ተከታዮች አባቶቻችሁ አንድ የካቶሊክ መነኩሴ ተከተሉ እናንተም እነዚህን እብዶች ትከተላላችሁ የጌታን ቃል እያጣመሙ ነቃ በሉ 2025 ነዉ ቅድስት ቤተክርስቲያን ዩትዩብ ቻናል እንገናኝ ትክክለኛውን የጌታ ቃል ስሙ
@abiymihireteab362
@abiymihireteab362 24 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ቃሉን ባመኑላይ የኃጢአት ስርየት ይቀበላል እያለ ሳያምኑ እንዴት ይወርዳል ይሄን ለመረዳት ምንም አይከብድም
@ayadawit390
@ayadawit390 25 күн бұрын
ኖህ በመርከብ ከምን ዳነ ? ከውሀው ጥፋት እንጅ ውሀው ከጥፋት የዳነበት አይደለም : case : settled 🟢🟢🟢
@ayadawit390
@ayadawit390 25 күн бұрын
ኤርሚያስ አንተ ቃሉን ስትቀበል መንፈስ ቁድስ ወረደለህ ወይስ ሜሮን ስትቀባ ?? 💒💒💒
@HABSAWM
@HABSAWM 25 күн бұрын
ኤርሚያስ ግን መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ሌሎች መንፈሳዊ መጽሐፍትን ማንበብ ጥሩ ብቻ ሳይሆን እጅግ በጣም በጎ ነው። መረጃና ምስክር እንደለለው ጠበቃ በችሎት ላይ በተከሳሹ ቃል ላይ ቆሞ ጥያቄ ማንሳት አዋቂነት አይደለም። ለዛም ቢሆን ማንበብ ያቀርባል። አንቢብ አትጎዳም።
@TeferiMekonn
@TeferiMekonn 21 күн бұрын
ኤርሚ.ክርመስቀል.አደረገ.ጥያቄው.የሙሰሊም.ይመስላል
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
😂😂😂😂 mesakiya mesalekiya Ermiyas
@MahletFares
@MahletFares 20 күн бұрын
ኤርምያስ ለመረዳት ሳይሆን ለማሳሳት እንጂ ደረቅ ነገር
@stillhopeful7061
@stillhopeful7061 25 күн бұрын
ሜሎስ ጉድ ሰራችው ሰው እንዴት እየጠየቀ ተበሳጭቶ ነቅሎ ይወጣል🤣🤣😂 ጭብጨባ እና እልልታ የለመደ እውቀት ላይ ወፉ🤣ካቲካላ ነው የሆነበት😇😇
@YaredYoseph
@YaredYoseph 25 күн бұрын
Mendenewey eremy texammek wa
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Ye Ermiyas welajoch angetachewun defu
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Aklilu gen 😢R.I.P
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Melos please Yeha Ermiyas yemibal Ye godana tedadary aymetnehm. Chatun tegmotmuto ke shisha bet newo keteta yemigebawu le ewuket atdelem le orthodox tekorkurom aydelem lerasu genzeb meserya newo
@ጠይቅ-ዠ2ቐ
@ጠይቅ-ዠ2ቐ 23 күн бұрын
ለፍጡር ለመስገድ ይህ ሁሉ ልፋት
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 25 күн бұрын
ጆሲ እንደመልኩ አነጋገሩም የረጋና ደስ የሚል ነው ኤርምያስ አመጣጡ ሁሬይ አሸነፍኩ ለማለትና ልክርክር ነበገር ነው የመጣው አይ ወንድሜ ሙሉ ወንጌል መካነ ኢየሱስ ገነት ቤተ ክርስቲያን እያልክ ማጥላላቱን ትተህ ህይወት የሆነውን ጌታ ብትይዝ ይጠቅምሀል በከንቱ ጨጓራህን አትላጥ ሜሎስ ቤቱን ሰርቷል አንተ ለክርክር የምትፈልገውን ቦታ አጥንተህ ይዘሕ መጣህ ሜሎስ ግን ብልጥ ነው ለምን ብትል እየኖረበትም ለሌሎችም ባንድም በሌላም ህይወትን እያወራላቸው ነው
@TolosaFikadu-pp8up
@TolosaFikadu-pp8up 23 күн бұрын
ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁶ ሙሴንስ ብታምኑት እኔን ባመናችሁ ነበር፤ እርሱ ስለ እኔ ጽፎአልና። ⁴⁷ መጻሕፍትን ካላመናችሁ ግን ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ?
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Ermiyas siyasafer dedebnetu, gatewot durye godana lay yadege ye set lij newo
@abeba9784
@abeba9784 25 күн бұрын
ከኢየሱ ጋር የተሰቀለው ሰው መቸ ተጠመቀ ስላመነ ብቻ ነው የዳነው ሉቃስ 23:43። ኤርሚያስ ዝም ብለህ ተማር ምንም ሳታውቅ አትከራከር።
@dawittadesse2548
@dawittadesse2548 25 күн бұрын
Ermi menem ewket yelehim 😂😂
@emeba951
@emeba951 24 күн бұрын
እውነተኛው ስግደት የሚገባው መድኃኒት ለሆነው ክርስቶስ ብቻ ነው ፡ ሰብአሰገሉን የመራቸውም ኮከብ ህፃኑ ላይ ቆመ እነርሱም ወድቀው ሰገዱለትና ስጦታ ሰጡት ለዮሴፍም ሆነ ለማርያም አይደለም ማቴ2፥9-11
@MahletFares
@MahletFares 20 күн бұрын
Melos ena josi best ermi were bcha 😂😂😂😂
@AfeworkAgenechew
@AfeworkAgenechew 25 күн бұрын
ሶላ ስክሪፕቹላ እራሱን መጽሐፉን ያስጥላል ለዚህ ነው ብዙ ፕሮ ኤቲስት የሆነው።
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Eremiyas godana lay dureye set yasadegechew
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Ermiyas le Ewuket aydelem yemiteyekewo Sewoch lelewut newo meloden attack dedeb
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 25 күн бұрын
ኤርሚ ተቃጥሏል እሱ ወደፈለገው ነገር ሜሎስ ስላልሔደለት ተናዷል ይኸው እንዲሕ ቁና ቁና እየተነፈስ ነው
@BisratKassa-l4k
@BisratKassa-l4k 25 күн бұрын
አይ ጌመሮቹ ታሳዝናላችሁ የናንተ ሀሳብ ለማንም አይጠቅምም እናንተ ቢዝነስ እየሰራችሁ ህዝቡን አታሳስቱ
@goitommeasho2469
@goitommeasho2469 25 күн бұрын
What’s wrong with Ermi today, you are aggressive to Melos. You should ask and he can answer and use any source. Melos thank you for your patience. Ermi you were unprofessional today sorry to say that.😢
@TedaYelala
@TedaYelala 25 күн бұрын
ሜሎስ ምንም የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳብ ከሌለው ሰው ጋር እኮ ነው የምትደክመው
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Melosye Ante eko muhur neh yeha Durye bado kit ye Tiktok birr liserabh newo. Ermiyas yemilut Ye Gay terafi orthodoxnm ayweklm. Bete kihenetu bisema yetaseral. Birr lishekl newo
@TesfahunTadesse-nn1wp
@TesfahunTadesse-nn1wp 25 күн бұрын
በጣም ዱርየ ነው ልጁ
@GPSCHURCH
@GPSCHURCH 24 күн бұрын
ኤርምያስ ሰርዓት እወቅ ልጁ መሎስ ነው መሬት yemiket ትምህርት አለው አርፈህ ስማ ዳን ተቁአይ በተምነት ብዙ አትቆርቆር
@pinelabinet7101
@pinelabinet7101 20 күн бұрын
the water refers to the" natural birth of men "melos u are wrong
@elagym5723
@elagym5723 25 күн бұрын
ኤርሚያስ ማለት በጣም ስርአት የለህም you are so wired 😢
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
😂Ermiyas yemilut dedeb dureye manewo yasadegeh ?? Godana lay set bechawan yasadegechewo yeset lij dureya
@DivineGuidance-p2r
@DivineGuidance-p2r 25 күн бұрын
Tehadiso yebeg lemdu tegefefe
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 21 күн бұрын
ሜሎስ. ጌታ. ይባርክህ. ነገር. ግን. ይሄን. ኤርሚያስ. የሚባል. ለምን. መነጋገር. ፈለግህ. ? በጣም. አሳፋሪ. ነው አይመጥንህም. ተራ. ዱርዬ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 25 күн бұрын
Ye Ermiyas aynet dedeb yemaygebawu dureye. Cherash bible anbebeh atawukm. 666 zefagne gamer
@MahletFares
@MahletFares 20 күн бұрын
ኧረ ኤርምያስ ስርዐት ይኑርክ ሀይማኖት ወክለክ ነዉ የምትከራከረዉ ይደብራል 🤮🤮
@MahletFares
@MahletFares 20 күн бұрын
ኧረ ኤርምያስ ስርዐት ይኑርክ ሀይማኖት ወክለክ ነዉ የምትከራከረዉ ይደብራል 🤮🤮
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
ለመሀመድ የተገለጠለት ማነው || የዛሬው ይለያል ስልህ || እፎይ
1:45:34
አርማጌዶን ሚድያ / Armageddon Media
Рет қаралды 8 М.
መርምረን ማወቅ ያለብን እውነት | faithalone
1:10:46