KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
faithalone
Ethiopia spiritual videos, preachings and debates.
1:11:54
ወንጌላውያን መሰዊያውን አንቋሸዋል | faithalone
9 сағат бұрын
54:53
የት ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሰጣችሁን | faithalone
14 сағат бұрын
1:15:02
የ 2000 እትሙ ያልተነገሩ ተዓምሮች | faithalone
Күн бұрын
1:29:35
አቡና መልዕክት አስተላለፈ | faithalone
Күн бұрын
40:18
ታህሳስ 29 ኢየሱስ የተወለደበት ቀን አይደለም? | faithalone
14 күн бұрын
48:37
አማኞችን ለማሸማቀቅ የተነሳው ጥያቄ ከሸፈ | faithalone
14 күн бұрын
1:49:39
ከማርቆስ 9 በኋላ ያሉት ጭማሪ ናቸው | faithalone
14 күн бұрын
1:08:28
የጴንጤ ልሳን ትክክለኛ ነው | early fathers answer about speaking in tongues | faithalone
14 күн бұрын
1:14:44
ሜሎስ ከ ጌሜሮቹ ጋር ተገናኘ | Christian questions | faithalone
14 күн бұрын
1:34:48
እምነት ብቻ ያድናል ወይ? | does faith alone save? | faithalone
14 күн бұрын
1:10:46
መርምረን ማወቅ ያለብን እውነት | faithalone
21 күн бұрын
43:18
አማን ለዚህ ምላሽ ሰጠ | faithalone
21 күн бұрын
1:57:57
የጠየቃቸው አከራካሪ ጥያቄዎች መልስ አገኙ? | faithalone
21 күн бұрын
1:11:31
አክሊል ''እምነት ብቻን'' አስተማረ | faithalone
21 күн бұрын
1:15:17
ትልቅ ሰርፕራይዝ ለአማኞች | faithalone
21 күн бұрын
1:38:02
አቡና እነ አክሊልን አደነቀ | faithalone
21 күн бұрын
2:04:01
ወንድሞች ልደት ለጠየቀው ጥያቄ መልስ ሰጡ | faithalone
28 күн бұрын
1:52:43
ስግደት እና ጸሎት ለፍጡራን ይቻላል? | Worship and praying for saints are biblical? | faithalone
Ай бұрын
1:29:40
በወንጌላውያን ላይ የተዋሹ ውሸቶች | faithalone
Ай бұрын
1:09:02
የዋህ ሆኜ አሰድቢያችኋለሁ | faithalone
Ай бұрын
47:28
የሜሎስ ጥያቄ እና የጳውሎስ መልስ | faithalone
Ай бұрын
1:25:01
የኢየሱስ ምልጃ ምን ማለት ነው? | faithalone
Ай бұрын
20:19
አማን ሻሎም መልዕክት አስተላለፈ | faithalone
Ай бұрын
1:47:57
የኤፍሬምና የጌመሮቹ ፍጥጫ | faithalone
Ай бұрын
54:35
ፓውሎስ ለጥያቄዎች መልስ ሰጠ | elroitube
Ай бұрын
1:47:18
ፓ/ር ሶፊ ስለ ዘማሪ ሀዋዝ | faithalone
Ай бұрын
2:16:29
የተሸፈፈነውን ነገር ተገለጠ | faithalone
Ай бұрын
13:01
አቡና የተሰማውን ተናገረ | faithalone
Ай бұрын
2:08:09
ሜሎስ ለእ አክሊል የማያዳግም መልስ | faithalone
Ай бұрын
Пікірлер
@mesfintekle6382
6 сағат бұрын
መፀሐፍ ቅዱስ አይበቃም የማያግባቡ ነገሮች ሲገጥሙ ሌሎችን መፀሐፍ መመልከት አለብን ያልከው በጣም ነው የሚያስደነግጠው።መንፈስ ቅዱስ ስለ ሁሉ ይነግራችሆል ወደእውነት ሁሉ ይመራችሆል የሚለው የጌታ ቃልን በእምነት ተቀብለን በዚህ መሄድ ሲገባ?🤔ሌላው የሚከብዱ የመፀሐፍ ቅዱስ ምንባብ ሲገጥመን ትህትና ነው የሚያስፈልገው ነው ያልከው የሚያስፈልገው መንስቅዱስን መጠየቅ እንጂ ትህትና አይደለም ይሄ ስጋዊ ጥበብ ነው።ሌላው እስከመጨረሻ የሚፀና ይድናል የሚለው በማቲዮስ ወንጌል ያለው ስለመጨረሻው ግዜ ስለ7 አመት የያቆብ የመከራ ግዜ ነው የተፃፈው።ሌላው ስለ ዘፍጥረት 6 ያስተማርከው የተሻሉትን ትርጎሜዎችን ሁሉ ተቃውመህ የደመደመከው በክፉ መናፍስት possed የሆኑ ሰዎች ከሰው ሴት ልጆች ጋር ያደረጉት ግንኙነት ሊሆን ይችላል ነው ያልከው። በአብዛኛው የወንጌል አማኞች የሚቀበሉት የእግዚአብሔር ልጆች የሚሎቸው የሴት ልጆችን እንጂ የወደቁ መላአክትን አይደለም
@DagmMoges-c2s
12 сағат бұрын
Temitatobachihual
@KibirLegeta-m1d
Күн бұрын
Men ayenet bado af neh Natan yemitebalew tekibezbash. Santim lekakami. Kalen atemetenewem. Orthona penten lematalat yemetah aselichi
@KibirLegeta-m1d
Күн бұрын
NATAN EKO BE pente sem ena maliya yemichawet weshetam new. Rasehen tekikil ezaw betebelih. Balege neh::
@genetgirm3649
Күн бұрын
እውነትም ለመማር አይደለም ክስ ብቻ
@AbigailMoses-w7l
Күн бұрын
ኦርቶዶክስ ነው ብዙ ኦርቶዎች ይዣለሁ ጴንጤ ነኝ ብለው እንዲ ድራማ ሚሰሩ ይሄ ነው ከኦርቶዎች ምፀየፈው እንኳንም በጊዜ ጌታ አይኔን ገለጠው እና ክርስቲያን ሆንኩ የውሸታም የጥላቻ ክርስቶስን የማሳደድ የክፋት ተቋም
@Yeshi-x2l
Күн бұрын
Weregn
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
9 сағат бұрын
@@AbigailMoses-w7l ወሬ እንደራሳችሁ ይመስላችኋ
@BirtukanBekele-l9q
Күн бұрын
garumaan kee adda firoal ebifami ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romanadenew7202
Күн бұрын
የኔ ወንድም የወንጌል አማኝ ከሆንክ የኦርቶዶክሰነ ጥየቄ አትጠይቅ ቸርች ሄደህ ተማር
@AbigailMoses-w7l
Күн бұрын
ኦርቶዶክስ ነው
@habtishjenbola367
Күн бұрын
ቢራዘር ልጁን እንየውት የሚማር ሰው አይደለም ..አሁን ነገረሄው በሰከንድ ውስጥ ይረሳዋል ..
@mengistua9772
Күн бұрын
ወንጌል ስበኩ። የሠፈር የባልቴት ወሬ አቁሙ።
@ሀበሻ-መ2ሰ
Күн бұрын
ይሄ ልጁ በጭራሽ ወንጌል አልገባዉም ንግድ ላይ ነዉ ሸቀጡን ማራገፍ ነዉ የፈለገዉ በቅርብ ሁሉም ይገለጣል ካርድን ንጠቋቸዉ
@ሀበሻ-መ2ሰ
Күн бұрын
ኑሀሚን ጃሲ ናታን ሲሳይ የሚባሉ ግለሰባች ከየት ተነስተዉ ወደየት መሂድና መድረስ እንዳለባቸዉ የማያዉቁ የተፍገመገሙ በሁለት ማሊያ የሚጫወቱ ግለሰባች ናቸዉ አማኞች ንቁ ንቁ
@ሀበሻ-መ2ሰ
Күн бұрын
እመኑኝ ይሄ ልጁ የተመስገን ታናሽ ወንድም ነዉ
@ሀበሻ-መ2ሰ
Күн бұрын
በጣም ልክ ነዉ ይሄ ልጁ ዥዎዥዌ ላይ ነዉ እርካታ የሚባል አይታይበትም እረፍት አጥቶል ተቅበዘበዘ ሳንቲም ለመልቀም ፍልጎ ነዉ
@basilieldaniel1450
2 күн бұрын
አከ የምባለው ልጅ ቀጣፍ ነው as much as serve የሚለው ግልፅ ነው ለምን እንደዚ መዋሸት እንዳስፈለገ ከትልቅ ሰው አይጠበቅም
@TUMITUBEJESUS
3 күн бұрын
wow Kale 👏👏👏👏👏👏👏
@samuelwondimu5816
3 күн бұрын
ቃሌ አንደኛ 💪 አኬን የሚሰሙት የማያመዛዝኑ ስለሆነ በቃ አኬ ይደነፋል።
@ATIyaGENI-fx7md
3 күн бұрын
ቃሌዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashenafiabebaw180
3 күн бұрын
ቃለ ጌታ ይባርከህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikerFiker-pg3fx
3 күн бұрын
@@ashenafiabebaw180 🥵🥵🥵🥵
@AmbassadorRasgech
3 күн бұрын
ተባርክ ፀጋ ይብዛልን
@BilenEsatu
6 күн бұрын
Mndnew ye orthodox metlut cherash eko ke Orthodox temhert gar ayigenagnm
@BsjjsHsn-z9t
8 күн бұрын
ይሄ ልጅ ግን እየጠጣ ነው እንዴ ቤት የሚከፍተው 🤔እረ የምታውቁት እርዱት
@sisaydeneke6214
9 күн бұрын
ያንተን ቤት ጉዳይ አንተው ጨርሰው
@mastewalize
9 күн бұрын
ተቃወምክም ስም አጠፋህም ምንም አይመጣም ጮኸህ ጮኸህ ትቀራታለህ።😂
@johnteklu1637
9 күн бұрын
አገልግሎቴን ካበላሹ ሰዎች ጋር የምትተባበሩብኝ አቁሙ ከጠላቶቼ ጋር አትተባበሩብኝ አለ እንጂ የጠሉኝን ተጣሉልኝ አኩርፏቸው ተጣሏቸው እንዳለ አስመስለህ ጠምዝዘህ እሱ ያላለውን አለ ማለትህ ነውር ነው። አሁን ምንድነው የዚህ video አላማ? ማንን ነው ሚያንፀው? ማነው በዚህ video ወደ ጌታ ሚመጣው? በእየሱስ ደም የዳነን ፃድቅ ሰውን በ ሀሰተኛ ነብያት ሰበብ አሳቦ በዚ ልክ ማበሻቀጥ መስደብ ተገቢ ነው? ነውር አደለም አቡና? ምን ውስጥ እንደገባህ አላቅም ግን ራስህን እይ ተመለስ እንዳበደ ውሻ ሁሉንም መንከስ አይጠቅምህም።
@3bbb751
9 күн бұрын
አቡና ትክክል ነው protastant ቤተ ክርስትያን የላችሁም የሀሰት ጌታ ነው ምታመልኩት
@mehaleye2772
10 күн бұрын
So basically le edget yiredal
@johnteklu1637
10 күн бұрын
ይሄን አቡና ሚባል ወንድሞች ላይ በቂም ስህተት እየፈለገ ሚሳደብ ሰው ካሁን በኋላ ካመጣቹ unsubscribe እናረጋቹሀለን። እዩ ጩፋን በገጠር ልጅነቱ እና በድሮ የፀጉር ቁርጡ ሚያላግጥ ዮናታን አክሊሉን እግር በእግር እየተከታተለ ሚሳደብ ሰው ሁለተኛ እንዳታመጡብን አንፈልግም። ዮኒ ማኛን ዮናታን ጠምዶሀል እያለ ፀብን የሚዘራ አበባ ሲሰጠው ንግግሩን እያቋረጠ አመሰግናለው የሚል ለገንዘብ የመጣ ሰው አንፈልግም።
@AdisuTura-y5r
9 күн бұрын
@@johnteklu1637 antem ayehen eko 4 gize comment setetsefie ke mane gone endekemnk teregagu esh
@AmsaleWorku-u2c
10 күн бұрын
አቤል እርኩስ መንፈስ አለብህ መጀመሪያ ንስሐ ግባ አንተ ከመናገር በፊት ሌላ ሰው አንተን ለማዳመጥ ሰልችቶናል. ገንዘብ ፈልገህ መጣህ
@tsionsamuel233
10 күн бұрын
ጆሲ ግን ገና የ ሰንበት ት/ት ላይ እንደቀረህ ታስታውቃለህ! ፕሮቴስታንት አልነበርክም!!! መጽሃፍ ቅዱስ አንብበህ አታውቅም!! ታስታውቃለህ!! ያው ኤርሚ ገና ጀማሪ ነህ!!! ጓ ስትል በጣም የሆነ ታስቃለህ!! ሜሎስ ተባረክ ጌታ እየረዳህ ነው!!
@MidayeeGirama
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ritafiorentino8721
10 күн бұрын
አቤላ ይህ ህዝብ አምልኮተ ሰው ላይ የተጠለጠለ ሆነ የነሱን ስትነካ ወንጌል ስበክ ብለው ማሸማቀቅ ይሮጣሉ
@sisayabate6233
10 күн бұрын
@@ritafiorentino8721 ወንጌልን ሲያውቀው ነው የሚሰብከው እውነት ይብራለት ፀልይለት
@etaferahumeherete4113
10 күн бұрын
ወንድማችን እንደ አባባልህ ከኢትዮያ ኦርቶዶክስ ውጭ ሌሎቹ ኦሬንታል ቤተክርስቲያኖች እነዚህን አይጨምሩም አልክን። ጥያቄዬ ይህ አንተ የምትለው ነገር ኦሬንቴል ቤተክርስቲያን ከመሆን ይከለክላል? ካልከለከለ ለምን? የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተጨማሪ መፅሀፍት አላት ብለው ከኦሬንታል ቤተክርስትያን ክስ አቅርበዋል?
@EsubalewuTameru
10 күн бұрын
Alen
@EsubalewuTameru
10 күн бұрын
Akerbewu
@EsubalewuTameru
10 күн бұрын
Akerbewu wedmia
@EsubalewuTameru
10 күн бұрын
Mne mndenewu ymilut
@HsmdAhtc
10 күн бұрын
አንተ እባቢ ነክ አለቀ ለባ ሽታም
@sisayabate6233
10 күн бұрын
ወንድሜ አንተ ውስጥ ያለው የጀዋር መነፈስ ነው ያስቀባጥርሀል ቃየል እባክህ ንቃ
@habtishjenbola367
10 күн бұрын
Sisay abate Jawar is smarter than you
@sisayabate6233
10 күн бұрын
@habtishjenbola367 በእርግጥ በጀዋር ካለው መንፈስ ውጭ ቃየል አይተየውም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ የኔ የዩቱዩብ ጡረተኛ ቆማጣ የይመስል ሰርተህ መብላት አትወድም
@FanLewi
10 күн бұрын
Melossssss melossssss melossss❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@endalekinfe3391
11 күн бұрын
Milos you have a good understand scriptures!!
@meketagebremeskel3469
12 күн бұрын
ይመስለኛል ኦርቶዎች ፀጋ የሚለውን የገባቸው አይመስለኛል ያ ያዳናቸው ፀጋ መልካሙ ፍሬ እንዲሰሩ ያደርጋቸዋል
@endalekinfe3391
12 күн бұрын
Melos you are blessed
@betelhembeyene6040
13 күн бұрын
Ere wore beza Esti sewu yemudnebetn kal sebekun😢
@germewdenku5240
14 күн бұрын
ፓስተሪዬ ተባክ ባአንተ ላይ ላኖረው አምላካችን የሆነው ጌታ ኢየስስ ይባረክ
@MahletFares
14 күн бұрын
ኤርምያስ እንደ ጆሲ ሁን እሺ ኧረ በስመአብ ምንድን አላስወራ አልከዉ እኮ 😏
@MahletFares
14 күн бұрын
Melos ena josi best ermi were bcha 😂😂😂😂
@MahletFares
14 күн бұрын
ኤርምያስ ለመረዳት ሳይሆን ለማሳሳት እንጂ ደረቅ ነገር
@MahletFares
14 күн бұрын
ኧረ ኤርምያስ ስርዐት ይኑርክ ሀይማኖት ወክለክ ነዉ የምትከራከረዉ ይደብራል 🤮🤮
@MahletFares
14 күн бұрын
ኧረ ኤርምያስ ስርዐት ይኑርክ ሀይማኖት ወክለክ ነዉ የምትከራከረዉ ይደብራል 🤮🤮
@MahletFares
14 күн бұрын
ኤርምያስ መርዝ ነዉ በጣም የምር ሜሎስ ተባረክልን❤❤❤❤