Memeher Girma Wondimu 172 ሰው እስከ መግደል የደረሰዉ ባእድ አምልኮ

  Рет қаралды 67,844

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

3 жыл бұрын

የሰው ነፍስ እስከ መገበር
የደረሰዉ የባእድ አምልኮ ጣኦት. ትዉልዱን ብዙ ያሰቃየና የፈተነ ክፉ መንፈስ

Пікірлер: 370
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 3 жыл бұрын
ስለ አባታችን በዚህ ትውልድ ብዙ አይነገር ይሆናል ነገር ግን በእርግጠኝነት ስለመናፍስት የገባው ቀጣዩ ትውልድ ሥራቸውንና ስማቸውን በስንክሳር እንደሚያጽፈው አልጠራጠርም ምክንያቱም እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እየተገለገለባቸው ያሉ አባት ስለሆኑ።እግዚአብሔር ስሙ በፍጥነት አንደበት ሁሉ ይመስገን።
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 3 жыл бұрын
Amen!!!🤲
@MemeMeme-ct2ss
@MemeMeme-ct2ss 3 жыл бұрын
Bemigeba ahunm bemetenu yeteredu alu gen yekeral.
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው አሁንማ በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብናል
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 3 жыл бұрын
Amen
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
ክብርና ውዳሴ ለቅድስት ስላሴ ይሁን አሜን ኩቡር አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቱ ይደርብን አሜን
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 3 жыл бұрын
ለናንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለሁላችን ትድረስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@raheleshtie1375
@raheleshtie1375 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመውና የሚያሳዝነው ብዙ ሰዎች ሲያዛጋቸው ይሄ የተፈጥሮ ነው ይሉሀል ግን ይሄው የማዛጋት ምልክ በተግባር አየነው ንቃ ንቁ እንንቃ ጎበዝ አንፍዘዝ ትንሽ ከነቃን እግዚያብሄር በዙ ይረዳናል ።
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 жыл бұрын
አባታችን እኮ የዘመናችን ሀዋርያ ናቸው እኛ አላወቅንም እንጂ። እግዛብሔር ግን ያውቃል።
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን የኛ እንቁ አባት እኛንም መቼ ይሆን የምንፈወሰው አሰቃየን በሰው ሀገር😢😢😢
@hailecheru
@hailecheru 3 жыл бұрын
please ehete yet new adrashachew?
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
የኔ እህት እኔ ውጭ ነው የምነኖረው አላቀውም ያሉበትን ቦታ
@tsegafetene8367
@tsegafetene8367 3 жыл бұрын
yet betchirstan nw yalut ehtachn
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 3 жыл бұрын
በሩቱ በፅሎት ፈጣሪ አንድ ቀን ይጎበኘናል
@genetabebe3821
@genetabebe3821 3 жыл бұрын
እንዳት ደስ ይላል ሰው ሲፈወስ ማየት ለአባታችን እድሜና ጸጋውን ያልብስልን
@user-st1bf9ee5s
@user-st1bf9ee5s 3 жыл бұрын
አባዬ እንካን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላኬ ከአባዬ እግር ቁጭ ብዬ እንድባረክ አንተ እርዳኝ
@user-du7yt5nw6i
@user-du7yt5nw6i 3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጦት
@shewayerobi3148
@shewayerobi3148 3 жыл бұрын
አባቴ ለኔም ይፅልዩልኝ ጨንቆኛል
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን ራጅም እድሜ ጤና ይስጦት ፈጣር ሸ አመት ያኑሮት
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሰ አምላከ ለሁላችን ይድረስ
@meklit797
@meklit797 3 жыл бұрын
እግችዥ እልትእ ትእህ መሠልግ እድችት እድጅመ ሠሰ ድክሠልህ ለገአ ቀድብጅ አመክግ
@betyabera9644
@betyabera9644 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ መድሐንያለም ለኛም ይድረስልን
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር !!! ማነው እንደ እኔ ይህችን ቀን ለራሱ እሚመኝ መንፈሳዊ የመዳን ጉጉት ያለበት ? ድንግል ሆይ አባታችን እግር ስር ጣይኝ
@eotcmedia-zz3fi
@eotcmedia-zz3fi 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኜዎታለሁ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😍😍🥰🥰🥰🥰😍🙏👍👍
@afcs7804
@afcs7804 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berhanuhiluf7084
@berhanuhiluf7084 3 жыл бұрын
አባቴ መልአከ መንክራት ቀሲስ መምህር ግርማ ወንድሙ እንኳን በሰላም መጡ የኔን እድሜ ቀንሶ ለርሷ ይስጥልኝ ብዙ ሰው እንዲድን።
@merontube93
@merontube93 3 жыл бұрын
Amen
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen Abatashen
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብኝ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አባታችን አሜን አሜን አሜን
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏👏👏👏 አባ በፀሎቶ አስቡኝ🤲🤲🤲።
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 3 жыл бұрын
የአባታችን እድሜያቸዉን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹
@user-ig7lr1cn9x
@user-ig7lr1cn9x 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጣችሆልን እረጂም እድሜናጤና ይስጥልን ለናተ የደርስው አምላክ ለሁላችንም ይድርስን እሜንአሜን
@rahelmuluneh2711
@rahelmuluneh2711 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የመሰለ አባት ሰለሰጠን እድሜና ጤና ረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
አባታችን እኳን ደህና መጡ ረጅም እድሜ ፀጋ አብዝቶ ይስጦት
@mronedegu8177
@mronedegu8177 3 жыл бұрын
አገልገሎት ጀምረዋል እምታቂ አሳውቁን በፈጣሬ ስም
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥንካሬውንና ብርታቱን ያድሎት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ስደት ነው ያለሁት የሰውልጅ እንዳለ በዳቢሎስ ተዋርሷል አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🤲😭።
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አባታችን አንኳን ደና መጣህ አባዬ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ርጅም አድሜ ጻጋ ይብዛልት አባዬ
@rozabekele1023
@rozabekele1023 3 жыл бұрын
Abatachin Egzabeher edema natena histot ♥️♥️
@lave9644
@lave9644 3 жыл бұрын
ኣባታችን እንካን ሰላም መጥሉኝ ኣባየ ስለኛ ደካሞች ፀልዩልን ከሰው ኣገር ተመልሸን ስንፈወስ እግዚኣቢሀር እናንተ ጋር ይሁን ላገራችን ሰላም ይላክልን😭😭😭😭😭😭
@user-br9nd5sh3v
@user-br9nd5sh3v 3 жыл бұрын
አሜን እማየይ🙏🙏🙏
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አጋዝተ አለም ቅድስት ስላሴ የኔንም ስእለት ስሙኝ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና እና ፀጋ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት የኛንም ድህነት ያቅርብልን አሜን አሜን አሜን
@eotcmedia-zz3fi
@eotcmedia-zz3fi 3 жыл бұрын
ቤተሰብዎ ሆኛለሁ ይምጡ
@aymarimlij1369
@aymarimlij1369 3 жыл бұрын
Amen
@almazalmaz8382
@almazalmaz8382 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ሺ አመት ኑርልን
@azebsil7284
@azebsil7284 3 жыл бұрын
ለኛ ብሎ ነው ፈጣሪ እኚህን አባት የላከልን... ተመስገን ነው... የፈጣሪ ስራው ብዙ ነው 🙏
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 3 жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራትመምህር ግርማ ወንድሙ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጡ አባታችን እኛንም ለእዚህ ፈዉስ ያብቃን አሜን።
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf 3 жыл бұрын
አባታችን እንወድወታለን እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይስጥወት
@QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy
@QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy 3 жыл бұрын
እልልልልልል እሰይ ላቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ ልን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከሚያስጨነቀን ያድነን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አስብኝ በፀሎት
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጸጋውን ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን ሰው የዘራውን ያጭዳል አባትና ልጅ ተመስገን
@shishaykidanemaryam616
@shishaykidanemaryam616 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እግዚአብሄር በፀለታቹ አስቡኝ
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን። በደስታ አለቀስኩኝ። 😭😭😭😭
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* *አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️**_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻🤲🤲💚💛❤😭🤲
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ghislainehendrysiak8246
@ghislainehendrysiak8246 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ue2xd4sz6e
@user-ue2xd4sz6e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደግረግልን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ስጣፍጥ ኮሜንት እግዚአብሄር በእውነት ፆሎታችን ይስማን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 жыл бұрын
ውድ አባታችን ከእኔ ከሀጥያተኛዋ እድሜ ለምን ለአንድ ቀን አድሜ ለምን አይሆንም ለእርሶ ይስጦት አባቴ የተፈወሳቸሁ ደግሞ በረከታችሁ ይድረሰን የእኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቅዶ በእግዚአብሔር ደጅ ቆሜ በመስቀሎት ለመባረክ ያብቃኝ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ሺ አመት ልዑል እግዚአብሔር ያኑረልን እኛም እድህ በርስወ ለመባረክ ያብቃን አባት የዘወትር ምኞቴ ና ህልሜ ነው
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 3 жыл бұрын
Abate hoo igzeber idimena tena isxachew Ameen🕯🕯🕯
@zinashzinash3751
@zinashzinash3751 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳ በሠላም መጡ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አቤቱ ክበረ ተመሰገን በእውነት አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ለወገኖቼ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረሰልን ማሰተዋል ላጡም ልቦና ይስጣቸው
@rollamall1207
@rollamall1207 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜ ናጤና ይስጥል እልልልልልልልልልልል
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 3 жыл бұрын
እመብርሃን እረጅም እድሜ ትስጥልኝ አባ
@brutkan5129
@brutkan5129 3 жыл бұрын
ረጅም ድእድሜ ይስጥልን አባታችን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💐💐💐
@tedrosberhane9063
@tedrosberhane9063 3 жыл бұрын
Amen
@sphonetastic9756
@sphonetastic9756 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአሜንአሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በጸሎትን አሰብን👏👏👏
@aynalemyoutube9080
@aynalemyoutube9080 3 жыл бұрын
አባ እንኳን ደህና መጡ
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@rukhyarukhya6958
@rukhyarukhya6958 3 жыл бұрын
አባየ ሺ አመት ኑረልን
@betyabera9644
@betyabera9644 3 жыл бұрын
አቤቱ በምረትህ ማረን እንደ በደላችን አይሁን አባታችን በፆሎትዎት አስቡኝ ወለተ ብርሃን ብለዉ አባቴ በሰዉ አገር አስቸገረኝ
@ethio6437
@ethio6437 3 жыл бұрын
እልልል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን። እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን።
@kibiryube7553
@kibiryube7553 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ
@amanuel5687
@amanuel5687 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም እድሜ ያቆይልን በረከትዎ ያብዛልን በጤና ይጠብቅልን
@brahneftwi8222
@brahneftwi8222 3 жыл бұрын
አባና ክብሪ ሃያብኩም አምላኽ ጽጉኡ የብዛሕልኩም አብ ጽሎትኩም ዘኩሩኒ አባና አብዚ ቅድሱ ጉቫኤ ክብጽሕ ጽሎትኩም ትሪደአኒ አባና
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
ሠላም አባታችን። እድሜና። ጤና። ያብዛሎት።
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልን። እህት ወንድሞች "ተክለ-ፃዲቅ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ"
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 3 жыл бұрын
Abba Egizaber edima ane tenawuna yabezalota 🤲
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 3 жыл бұрын
አባይዬ በምን ቃል ልገለፀዎት እህ አሁንም ድህነትን የምንሻ የታሰርን አለንና እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልኝ !!! እኔም ለድህነት በቅቼ ቢያንስ ለቤተሰቤ መዳን ምክንያት እንድሆን ይርዳኝ አመተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ !!!
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 3 жыл бұрын
እግዚኦ የኛንም እርኩስ መንፈስ እንደዚ ያጋልጥልን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦኦት አምናለሁ በሁሉም ዘመን የእግዚአብሔር ሀይል በሰዎች ላይ ይገለጣል!!!!!🙏🙏🙏
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 3 жыл бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲🤲🤲🤲💐🌺🌺🌻
@user-pk1fd2ny4r
@user-pk1fd2ny4r 2 жыл бұрын
የሰማይና የምድር ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን //አሜን፫//💒⛪️⛪️💒💋👏👏👏👏👏👏👏ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን በስደት ሀገር ያለነው በክፋት ተይዘናል እና ለዚህ ያብቃን ቸሩ መድሀኒያለም🤲🙌🙌🙌👏👏
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን አባታችን 🥺🥺
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሲጥልን የነሱ የሰማ የኛም ይሲማን እልልልልልልል ወለተ ሚካኤል እያሉ በፀሎት እሲቡኝ እንየም ወልጀ ለመሳም ያቢቃኝ አሜን አሜን አሜን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 3 жыл бұрын
Eleleleelelleleleeleleel Betam dasbilognl igzeber yi masgen Ameen
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን ጸጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን
@afcs7804
@afcs7804 7 ай бұрын
አቤት መታደል ታድለናል አባታችንን የሰጠን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው
@user-hr5no9wy7q
@user-hr5no9wy7q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመሰገን
@yemariam2110
@yemariam2110 3 жыл бұрын
Abatachen sewedot. eregem edme Tena yestote yeethiopia amlak yetebekot. Ersone yesten amlak yetemesegen yehune. Amen.
@sloomgh4582
@sloomgh4582 3 жыл бұрын
እርሶን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ እውነት 🙏🙏🙏
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ኣባታችን ቃለ ህይወት የስመዐልና ፀጋውን ያብዛሉት ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 3 жыл бұрын
አባ እረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥልን እኔስ መቼ ይሁን በመስቀሉት ምበረካው እፍፍፍፍ እብርሃን አደረሽኝ😭😭
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
መምህር ኑሩልን በረከቶ ይደርብኝ!!!
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስልጣንን ለሰጣቸዉ ለአባታችን ይህን ትምህርት ላስተማሩን ክብር ምስጋና ይግባዉ አዎ በእግዚአብሔር የተመረጡ ምርጥ አባት አሉን ሐይልን በሚሰጠን በእግዚአብሔር ሑሉን እንችላለን።
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የ ተመስገነ ይሁን
@eskilgulilat7660
@eskilgulilat7660 3 жыл бұрын
በጣም ነው ኢወቴን የቀየርከው እዝን የምጠይቀው አባ ነገር ጨሎ አጥቼ ከጣልኩኝ በዋላ ጆሮኤላይ ይጫኡብኛል አባ እስከምመጣ ድረስ ፀልኡልኝ እድሜኦን ያርዝምልን አሜን
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
ጆሮሽን በመቁፀሪያ ቀጥቅጭው።
@mariyammaaari3228
@mariyammaaari3228 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ✝️ አባቴ ! የተሰጠዎት ፅጋ ከላይ ነው :: በረከትዎ ይድረሰኝ 🤲 በፀሎትዎ አስቡኝ 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ✝️
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🌿🌾🌾🌾 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን😭😭😭😭😭😭
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
አባቴ እንኳን ደሕና መጡልን የድሜ ፀጋሖትን ያብዛል አባታችን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አባ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ እንወዳታለን❤️ በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን
@user-jm8py3ss1y
@user-jm8py3ss1y 3 жыл бұрын
Abba baa tsalot አስቡኝ እባኮት ወለተ ማርያም
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ሰው በጠፍበት ጥዋትና ማታ ሰው ሁኑ እያላችሁ የምታስተምሩ
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጦት። የተባረኩ አባት
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን
@kaptechathiopya2850
@kaptechathiopya2850 3 жыл бұрын
አባታችንእንኮንበሠላምመጡልን
@user-xw9nw2vj1d
@user-xw9nw2vj1d 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔም የሷ አይነት ነው ችግሬ እድሜ ይስጥልን ምን ብለን ታዲያ እናውራ አሁንስ ከወ በላይ ምነ ምስክርነት ያስፈልጋል እንደዚህ ያሳፍራችሁ
@elfneshyoutube3027
@elfneshyoutube3027 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዝብሄር ይጠብቁሁት
@user-rx1uv7xp3g
@user-rx1uv7xp3g 3 жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫ በጸሎት አስቡኝ ወልደ ተክለ ሀይማኖት አባ በባእድ ሀገር በእስር ቤት ሳኡዲ አረቢያ 3ወር ከ15ቀን አለፈኝ
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አይዞችው እመብርሃን ትጠብቃችው
@user-rx1uv7xp3g
@user-rx1uv7xp3g 3 жыл бұрын
@@masigirma5030 አሜን አሜን አሜን እህት አለም
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም በምህረቱ ይጎብኛችሁ ቅዱስ ጴጥሮስን በእስር ሳለ እንደጎበኘው እናንተንም ይጎብኛችሁ ድንግል እመቤቴ በምልጃዋ ታስባችሁ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽😭😭
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እዛው ሱባኤ ያዥበት ስገጂ/ድ ሸሚዝ ቀድደሕ ፀልይበትና እንደመቁጠሪያ ተጠቀሚበት ያሳሰርከኝ የቤተሰብ ዛር እያልክ/ሽ ቀጥቅጭው ቶሎ ቶሎ መስገድ። መበርታት
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ትርዳቹ
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል ሰመጡ የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
አባታችን ስወድወት እድሜ ማቱሳላ ያድልዎት ለናተ የደርሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 3 жыл бұрын
አባቴ ሁላችንም የምንፈታበትን ጊዜ ያቅርብልን ከብዶናል በስዴት አገር
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
የደጋጎቹ የኣባቶቻችን ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣስቡን!!!!!
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
አባታችን በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛሎት አባታችን እድሜና ጤና ስጡት ኑሩልን የእኔ አባት ይህን ህዝብ መዳኑን የሚጣላ የሚቃወም ክፉ መንፈስ ነው ልዑል እግዚአብሔር ይገስፅልን።
@dnknesh2957
@dnknesh2957 3 жыл бұрын
ውድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ የመንፈሳዊ ልጆጆን እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጥልን ኑሩልን ኑሩልን
Memeher Girma Wondimu 215 ዲያቆኑን ያሰቃየዉ የአብሾ ክፉ መንፈስ ኢትዮጲያ ትጥፋ
30:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 89 М.
Memeher Girma Wondimu 180 ዮሴፍ በዕብረይስጥ እግዚአብሔር ይጨምር ይስጥ
33:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 37 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 506 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
"ንልያ ካሳ ካብ ሓዊ ወርቀዲኖ ሓዚልና ኣውፂናያ!"
48:02
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 5 М.
ባህር  ግቢ  ይለኛል የቤተሰብ  የእርግማን መንፈሶች Memehir Girma Wondimu 672 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:56
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
Memeher Girma Wondimu 162 የሰዉ ልጅ እዉቀትና እድሉ በአጋንንት ይወሰዳል
20:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 151 М.
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 14 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 147 М.
БМВ М4 сожгли дети. Вся правда. Будем восстанавливать!
45:37
Мастерская Синдиката
Рет қаралды 1,8 МЛН