Memeher Girma Wondimu Video 113 ግራዋ እና ጫት የሚያስበላት የአመችሳ ክፉ መንፈስ

  Рет қаралды 195,174

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ለ 5 ዓመት ካዳሚ ያደረጋትና ወላጅ እናታቸዉን የሚያስደበድብ ክፉ መንፈስ

Пікірлер: 646
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ አባታችን እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሽአመት ኑሩልን እንወድወታለን ፈጣሪ በሰላም ወደሀገሬ መልሶን እርስዎን ለማየት ያብቃን አባታችን አሜን እስኪ አባታችንን የምወዱአቸው በላይክ አሳዩኝ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
😭😭amen
@dnbiniyamastatike5657
@dnbiniyamastatike5657 3 жыл бұрын
Ykrta ehta abatachn yalubetn bota tnegrigalesh
@mmtiti7969
@mmtiti7969 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@dnbiniyamastatike5657
@dnbiniyamastatike5657 3 жыл бұрын
ይቅርታ አባታችን ይሉበትን አድራሻ ልትረጂኝ ትቺያለሽ
@dawitzeleke1801
@dawitzeleke1801 3 жыл бұрын
Ebakchwe adrshachwe yate nw
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
የኔ አባት የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርሰዎ ይሰጥወት በረከትወ ይደርብን ።እግዚአብሔር በሞገሰ ያኑሮት ጠላተወትን ይጣልለወት። ዉድድድድድድድ ነዉ የማደርግወት የኔ አባት ኑሩልኝ።
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
አሜን
@genetbiru2328
@genetbiru2328 3 жыл бұрын
Amen amen amen edma mathusalha yestote eneme batame now yemewdhote
@aynalembekele939
@aynalembekele939 3 жыл бұрын
Amen3
@dawittegane5917
@dawittegane5917 3 жыл бұрын
bet kirstiyanu yet sefar nw yalew?
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
ካልተሳሳትኩ የረር ሰላሴ መሰለኝ እርግጠኛ አይደለሁም።
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 3 жыл бұрын
አባየ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በውጭ ያለነው ልጆቸወትን በፀሎት አስቡን ወደሃገራችን በሰላም እድንገባ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አባየእድሜእናጤናይስጥልንበውጭያለነውልጀቸወትንበፀሎትአሰብንወደሃገራችንበሰላምእድንገባበፀለትአስብንአባ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚኦ ይሔን ወራዳ እግዝአብሔር ይገጽጽልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልኝ ስወድወት አባትናልጅ እየሱስ ክርስቶስ እናንተን ሰጥቶናል ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ! እግዚአብሔር እምላክ ፅናቱን ይስጥዎት :: የሰይጣንን ተንኮል ጠንቅቀው ያውቁታል ምን እያለ እንደሚሰድብዎ 🙏እባክዎ አይክፋዎት 🙏 አለም ውስብስብ ሆና አታለለችን😭😭😭 በህልሜ ጀርባዬ ውስጥ ገብተው ሲባርኩኝ አይቻለሁ :: መንፈስ ቅዱስ አይለይዎ 😭አባቴ😭ይባርኩኝ 🤲ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ::ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክቡር ይሁን አሜን :: በቤቱ ያፅናን✝️
@አንድቀን-ረ4ዀ
@አንድቀን-ረ4ዀ 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ👁👁
@العنودالقحطاني-ل2ز
@العنودالقحطاني-ل2ز 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሲጥልን ለአነሱ የደረሰ የድንግል ማሪያም ልጂ ለአኛም ይድረሲልን ወለተ ሚካኤል ከና ቤተሰቦቸ በፀሎት እሲቡኝ አሜን አሜን አሜን
@gezahagndibabe7484
@gezahagndibabe7484 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ያገልግሎት ዘመንህዎትን ትባርክሎት
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ፀጋዎትን ያብዛሎት አሜን ።
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
በረከት ረድኤቶ ይደርብኝ አባቴ መምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ ለኔም ይሄ በረከት ይድረሠኝ አሜን አሜን አሜን
@dnbiniyamastatike5657
@dnbiniyamastatike5657 3 жыл бұрын
Ykrta abatachn yemigegubetn adrasha ltredugn tchlalachu
@hanamolla9420
@hanamolla9420 3 жыл бұрын
ኣባታችን እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን🙏🙏
@hanaalebachew9164
@hanaalebachew9164 3 жыл бұрын
በመቤቴ ሥሙኝ አባ የኔም አብሮ ያደገ መንፈሥ አለ አይታወቅም ሠላም የለኝም ሥደት ነኝ እባክዎት አጸደ ማርያም እቅልፋን አትረብሻት ብለው ያውግዙልኝ በኔ የደረሠ አይድረሥባችሁ
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይገስጸው
@hanaalebachew9164
@hanaalebachew9164 3 жыл бұрын
አሜን
@edenkonjo3277
@edenkonjo3277 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት ባለስልጣኑን ሁሉ ሰብስቦ እርስወ ጋር ነበር ማምጣት አገር ሰላሞን ታገኝ ነበር
@saraha9264
@saraha9264 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን የት አደሚያገለግሎ ንገሩኚ በእግዚአብሔር 👏
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
አሁን ጉባዔ ቆሟል የkesis hailemelekot KZbin እና Facebook ገፅ ላይ ይለቀቃል.
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
መቼ እንደሚጀመር ያሳውቁናል
@saraha9264
@saraha9264 3 жыл бұрын
@@befkiryalew2592 መልካም
@rahwanegasi2960
@rahwanegasi2960 3 жыл бұрын
@@befkiryalew2592 endet kome malet? Jemro teblo alneber ende ahun bedgamie kome malet new, ebakachu ene wede Hager biet eyehedku new jemrewal bye unetun yetyagnw new. Emebrhan tabralachuh abraruln!!!
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
@@rahwanegasi2960 ወቅቱ የሰርግ እና የበዓላት ስለሆነ አመቺ አይደለም ተብሎ ነው.memihir tesfaye kesis hailemelekot youtube channel ላይ ሲጀመር ሙሉ መረጃውን ማግኘት ይቻላል
@ሄኤሜንየማርያምልጅ
@ሄኤሜንየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን አባታችን ፀጋውንያብዛለውት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
ይህን ምታነቡ ፣ በየቤታቹ ምህረትንና ፈውስን እየናፈቃቹ ያላቹ ሁሉ ከነቤተሰባቹ የሃያሉ እግዚአብሄር እጅ ይዳብሳቹ። የቅዱሳን ሰማእታት ጸሎትና በረከት ይጎብኛቹ!
@amanuelmehari961
@amanuelmehari961 3 жыл бұрын
ኡነት እግዝኣብሄር ይመስገን።ሃጥያታችን ሳይቆጥር የኣጋንንት ስራ ኢንድናውቅ ይሀን የተቀደሱ ኣባት በዚህ ክፉ ዘመይ የሰጠን።1000 ኣመት ኑሩልን ኣባታችን።
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 3 жыл бұрын
አባታችን ሽ አመት ኑሩልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ በርኩስ መንፈስ እየተሰቃይሁ ነው እድሌን ስራዬን ሁሉ ነገሬ ተበላሽቶብኛል በቃ ስራም ከአሰሪዎቼ መጣላት ነው ስራ መቀያየር ነው በቃ ቋሚ ስራ ሰርቼ አላቅም 4 አመቴ እየቤቱ መዞር ነው በስደት ስቃይ ነው የሆነብኝ አትርሱኝ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 3 жыл бұрын
"እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን " እህቶች ወንድሞች እናት አባቶቼ "ተክለ-ፃድቅ " ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ"
@zainabal5240
@zainabal5240 3 жыл бұрын
የትሀገር ነዉ የሚገኘዉ ደብሩስ
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ለነርሱ እንደ ደረስክ ለኛንም ድረስልን አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
አሜን እማ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
,አቤቱ የስራዊት ጌታ ሆይ እንዴት ታደርገን ይሆን. ልጆችህ ጠፍተናል. አልቀናል. እርዳን. አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በእጅዎ ተዳብስን እምንድን ያድርግን. ለስደተኞች ልጆችህን እርዳን. ምህርትን ስጠን
@mamushergabo1617
@mamushergabo1617 3 жыл бұрын
ab Edaman Tina Yasetalen Egame Lijochchu Bisedate Yalanew Asebun Kalhyawet Yasemalene Yich Kine Nafakige
@hatahaytatopa7434
@hatahaytatopa7434 3 жыл бұрын
ለናተ የደረሰ ለኛምይድረስልን ሙሉ ቤተሰቤ እየተሰቃዪ ነው በፀሎትዎ አስቡኝ
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 жыл бұрын
Yekidusa' amilak yasiben berktot yederbn
@ሕልና-አ8የ
@ሕልና-አ8የ 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን። የታሰሩ በእግዚኣብሄር መለኮታዊ ሃይል የሚፈቱ ደጊ ኣባት እግዚኣብሄርይ የሰጠኝ።
@yeshiyosef7122
@yeshiyosef7122 3 жыл бұрын
አባቴ በህልሜ ታይተዉኛል ለኔም ምህረቱን አስልኩልኝ ፍቃደ ስላሴ ነኝ ጉሮሮዬን ይዞኛል ጉሮሮዬ ምግብ አንዳይውጥ ተይዣለው በፀሎትዎ አስቡኝ የኔ አባት እድሜ ይስጠዎት።
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀልይ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእመአ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእመአ 3 жыл бұрын
እምነት እና ፀበል ጠጭ እንዳትፈሪ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Eskerinu lay meskelun dasesh angetishen dabeshiw Egziyabiher yimaresh
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
የኛ ቤት የመዳን ቀን መቼ ይሆን 😭😭😭😭😭😭😭
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረታቹን ያቅርብላቹ።
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
@@manche110 አሜን አሜን አሜን ውዴ
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
ዛሬ ነዉ ።ለምኑ ይሰጣችኋል ብሏል ሰለዚህ ከኛ እሚጠበቀዉ መለመን ከዛም ማሰተዋል ነዉ። ምክንያቱም ሰይጣን የተደረገልንን እንዳናሰተዉለዉ ሰለሚያደርግ እንጅ እግዚአብሔር እኛን ሳይረዳን የቀረበት ቀን የለም።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😓😓😓😭😭😭
@goramayletube5668
@goramayletube5668 3 жыл бұрын
አባ እግዚያብሔር እድሜ ይስጥልኝ 5 ልጅ ከወለደችልኝ ባለቤቴ ተፋትቼ ጴንጤ[መናፍቅ አገባሁ ] ግራገባኝ ጭንቀት ሊገለኝ ነው አባታችንን ማግኘት አልቻልኩም በፍለጋ መረጃ የሚሰጥ የለም:ከቻላችሁ አድራሻ ስጡኝ:ከልሆነ ተክለ ይውሀንስ ብላችሁ ፀልዩልኝ።
@feven5127
@feven5127 3 жыл бұрын
0936564166 ያገልጋያቸው ቁጥር ነው ደውለክ አናግርው
@kidebehaylu8984
@kidebehaylu8984 3 жыл бұрын
አይዞሕ እመብርሀን ትርዳሕ በ 14 ወደ ሀያት ቅዱስ ፋኑኤል አገልግሎት አላቸዉ
@sarapaprou2437
@sarapaprou2437 3 жыл бұрын
አቤት መታደል አነዚ የሚፋወሱት የሰፈሪ ሠዎች ናቸው መቼይሆ ጌታ መዳኒት አለም የኛን ቤት ይፍታሕ ብሎ ሙሉ ቤተሠቤን ከሠይ ጣን ግዛት የሚታ ደገን💒💒
@asfashalmu1486
@asfashalmu1486 3 жыл бұрын
ውዴ አሰኪ ንገሪኝ የት እንደሚኖሩ ማለት የሰፈርሸ ልጆች ቁጥር ካወቅሸ ንገሪኝ ውዴ ከይቅርታ ጋሀር
@sarapaprou2437
@sarapaprou2437 3 жыл бұрын
የሚኖሩት ቀጠና ሁለትን አልፎ ምቢል ድልድዮን ተሻግሮ
@sarapaprou2437
@sarapaprou2437 3 жыл бұрын
@@asfashalmu1486 ወይም ወረዳ 24
@senayit7198
@senayit7198 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉ በእምባ ጨረስኩት እንዴት ያማል ጌታ ሆይ ለእኔም ለታሰሩ ለቤተሰቦቼም ድረስልን 😥😥😥😥😢 ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን
@cgb2528
@cgb2528 3 жыл бұрын
AmenAmen Amen
@haymanotj7426
@haymanotj7426 3 жыл бұрын
አይ አባቴ ጫማ አውልቀን ኘው የምንገባ ነነበር አምላክ ይቅር ይለኝ ይሆን አባቴ ወለተ ሚካኤል ነኝ አባቴ አምላክ ይማርሸ ይበሉኝ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 жыл бұрын
የት ነው ምትገቡት?
@kidihaily624
@kidihaily624 2 жыл бұрын
አባ እዴሜዎን ያርዝምልን ከኔም ቀንሶ ይጨምርሎት ምህረትን ና ድህነትን በርሶ ተሰቶናል ምህረት ድህነትን ለኛ ባሀጢያት ላደፍን ይድረስልን
@sarontube6267
@sarontube6267 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በዚህ ዘመን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትንሳኤ ነበር የተላኩት ነገርግን እግዚአብሔር ን የማያዉቁ የእግዚአብሔር ሰወች በስልጣን ላይ ስለሆኑ ያለረዳት እያገለገሉ ነው እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን።
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጠት ያላየ ትውልድ እንዳያች እግዚአብሔር ይርዳን አሜን👏🌾🌾🌾
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በእውነት አባዬ ቃለት ያጥረኛል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን እኔም በጃችሁ የምፈወስበት ቃን እጠብቃለሁ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alamdamte3993
@alamdamte3993 3 жыл бұрын
አባቴ መጡለኝ እንኳን በሰላም መጡለኝ የነፍስ የስጋ አባቴ እግዚአብሔር እደሜ ጠናየስጥለኝ
@እለሚነሽA
@እለሚነሽA 3 жыл бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእዉነት እባታችን ረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውት ያብዛልን ከክፉ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን. ለተፈወሳቹ ወገኖችይ እንኳን ደስ እላቹ ለናተ የሰማ እምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እሜን እሜን እሜን
@edenyohannesedenyohannes1569
@edenyohannesedenyohannes1569 3 жыл бұрын
ቦታው የትነው ደብሩስ የት ነው
@mulukenlanka8266
@mulukenlanka8266 3 жыл бұрын
"ወልደሚካኤል" ነኝ በፀሎቶ ያስቡኝ አባቴ ።
@ቅዱስኡራኤልአባቴ
@ቅዱስኡራኤልአባቴ 3 жыл бұрын
እንኻን ደህና መጡልን አባታችን ስንጠብቅ ነበር የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን አባ ጠላታቹ ከእግር በታች ይጣልልንን አና በፆሎታቹ አስቡኝ አባ ወለተ ሚካኤል ሃፍተ ስላሴ ከኔ ሙሉ ቤተሰቦቼ አባታችን ሰደተኛ ነኝ ስፀልይ ሳነብብ ትምህርት ሰብከት ሲሰማ ምንም አይገባኝም ወድያውን እረሳለው አባታችን አትርሱኝ አባ በፆሎታቹ
@almazaalmaza2357
@almazaalmaza2357 3 жыл бұрын
እግዚብአሔር ይመስገን አሜን የተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱሳን ለኛም ይድረስልን ለአባታችን እግዚብአሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን እግዚብአሔር ይጠብቅልን አባ አዲሳባ አባ የትነው የሚያገለግሉት በእግዚአብሔር የምትቁ ነገሩኝ ????
@አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ
@አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅወት አባቴ አቤቱ ጌታ ሆይ ያንን የተዘጋ ቤታችንን ጎብኝልን አባቴ እንደው የጨርቅወቴን ጫፍ ለመንካት ያብቃኝ አቤቱ ጌታ ሆይ እርዳን
@በለይነሽወለተእየሱስ
@በለይነሽወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህን የኔ እና የበተሰቦቼ ትንሳኤ አቅሪብልኝ😭🙏 እመቤቴ እመ ብዙሀን በምልጃሽ አትለይኝ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን አባ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይህስ የኛ ቤት ጉድ ነው
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክዎት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለወት ሽ አመት ኑሩልን
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃር ዘመንሽ ይበርክ ከአገንት አሰረር ይጠብቃን አባታችን እድሜ ይስጥልን በረካቶ ይድረሰን
@User-rl9vy
@User-rl9vy 3 жыл бұрын
አባቴ ለእርሶ የምለው ቃላት የለኝም ብቻ እግዚያብሔር ከክፉ ጠብቆ ያኑርልን❤❤❤🙏
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
አባታችን በርከቶዎ ይድርሰን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት የናተ የደርሰው ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን ቦታውን ንገሩን በማርያም
@በሱፈቃድሆነ
@በሱፈቃድሆነ 3 жыл бұрын
አባታችን ዕድሜ ይስጥልን፡ በፅሎት አስብይኝ ሀመረ ገብርኤል።
@tigistkassa7208
@tigistkassa7208 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያማል፡፡ አባ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት፡፡የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን፡፡ አሜን፡፡
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 3 жыл бұрын
ያልተነካ ግልግል ያውቃል አባ እድሜ ጤና ይስጦት እርሶዎን መቃወም በእነዚህ ጎስቋሎች ህይወት መቀለድ ነው
@hanilove2730
@hanilove2730 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር ይጠብቆት እድሜን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት እመብርሀን ትጠብቆት
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
አባቴ መቼም መቼም ብሰማዎት የማልጠግቦት ኖት አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልኝ የማዮትን ቀን ነው ህልሜና ጉጉቴ በማርያም ክፉ አይንካብኝ እርሶን አሜን አሜን አሜን
@መቅደስመከተ
@መቅደስመከተ 3 жыл бұрын
እግዚኦ አምላኬ አንተ እሪዳን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በረከታችሁ ይደረብን
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርውት የእርሱን በረክተ ለማገኛት ያብቃን
@mmcellmmcelll4368
@mmcellmmcelll4368 3 жыл бұрын
እግዞ ማህረነ ክርስቶስ ስለናት ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ 😭😭😭
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጦት❤❤❤ አበቴ ሆይ እኔኒም በጸሎት አስቡኝ የቤታሰባች ህይወት ይሔ ነው 😢😢😢
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የእውነት አንድቀን መልስ አለ ላመነ እግዚአብሔር ይክበር ጠላት ይፈር
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 3 жыл бұрын
እኛ ከጠፋን ቆይተናል አባ ፅናቱን ይስጥዎት እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 8 ай бұрын
የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልን ስወዶት እኮ ትልቅ አባት ብዙ ፀጋ ያሎት አባት ኖት እርስዎን ከአገልግሎት ማጣት ያማል እርስዎን ያወኩበት ቀን ሁሌም አምላኬን አመሰግነዋለው
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ 3 жыл бұрын
ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታይ ኢፍታህ በለን በእግዛብሄር አባ የትነው የሚያግልግሉት ቤትስብ እንካቢሄዱበርትክ ቢድርስን በስራይላይ ችግር እያምታብኝነው አባቴ በውንድማችን መምህር ተስፋይ ምስጋርና ይድርስው እና የእሱን ትምህርት እየተማርኩ ግን ያለብኝ እርኩስ መንፍስ ስራይላይ ችግር እያመታብኝነው አድራችሁንእርዱኝ በማርያም ስምየት እንደሚያግለግሉ
@agunuo5118
@agunuo5118 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን እኝንም ለዚህ ያብቃን አምላኮይ እርዳን
@ዙሪያሽአ.አ
@ዙሪያሽአ.አ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናንተን የሰማ እኛንም ይስማን አሜን!!!አባታችን ግን አመቺሳና ጉዱፈቻ አንድ ናቸው ??
@hanilove2730
@hanilove2730 3 жыл бұрын
አይገባቸውም ጠማማ ትውልድ ማስጠዋልን ይስጠን ይሰማሉ ግን አይሰሙም ያያሉ ግን አያዩም
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@thunzeneb7830
@thunzeneb7830 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጽናቱን እንኳን ሰጦት ለንሰሀ መብቃትም ትልቅ እድል ነዉ
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆኑ አባ አደም ጠና ይሰጣልና ልዕለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 3 жыл бұрын
ዛሬም ,ነገም , ሁለም ,በሉኡል እግዚአብሔር ሀይል ይመስገን ። ለአባታችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን ።
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 3 жыл бұрын
አሩሲ የአጋንንት መነሀሪያ እግዚኦ እግዚአብሔር ይጠብቀን እመብረሀን ትጠብቀን🙏🙏🙏
@hahajaja1898
@hahajaja1898 3 жыл бұрын
ውሸት ነው አሩሴ ያጋንት የሚያስወጣ ነው አላህን ነው የሚያምኑት
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታየ ከሚድኑት አድርገኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ሽ አመት ኑረልን ላይነስጋ ያብቃን እኛም የምንፍውስበት ቀን ያቅርብልን እግዚአብሔር
@yergeduasefa7236
@yergeduasefa7236 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዝሃቤር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይሰጦወት እኔንም ወለተ ሰላሴ ከነቤተሰቦቸ በጸሎቶሁ አሰቡን
@አንድቀን-ረ4ዀ
@አንድቀን-ረ4ዀ 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ👁👁
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 3 жыл бұрын
አባየ እግዚአብሔር በመጎሱው ይጠብቅልን እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይልን በርከተወ ይደርብን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አጋንንትን የክርስቶስ ደም ያቃጥለው ውይ ያለ ክፋት ምንም ስራ የለው እእእ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት በረከቶት ይደርብን አሜን
@selamyemariyamlij4295
@selamyemariyamlij4295 3 жыл бұрын
አባየ እንቁ የተዋህዶ ፍሬ በረከትወ ይደርብን ፈጣሪ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን
@wasihunmetekiyaw6053
@wasihunmetekiyaw6053 3 жыл бұрын
አባታችን አምላክ እድሜ ጤና ይስጥወት እኔም የበረከታቹሁ ተጠቃሚ መሆን እፈልጋለሁ አጋንንት እያሠቃየኝ ነው እባክወት አድራሻወን ይንገሩኝ አባትየ
@dagitech6112
@dagitech6112 3 жыл бұрын
አባ አድራሻዎት የት ነው ስልኮትን ይስጡኝ እና ተጨማሪ ነገር እናወራለን እግዚአብሄር እድሜ ከ ጤና ይስጦት
@yemariamlijnegn5922
@yemariamlijnegn5922 3 жыл бұрын
አባዬ እንደው ቅዱስ ሚካኤል ወላድቷ አምላክ እናንተን እንዳገኝ የቅዱሷን ልመና ይሁንልኝ
@janajana406
@janajana406 3 жыл бұрын
እኔስ መቼ ነው የምድነዉ ተሰቃየሁ በሰው ሀገር አቤቱ መላከ መንክራት መንፈስዎት ይጎብኘኝ አሜን
@takotako7051
@takotako7051 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባየ ፀጋውን ያብዛለወት
@ethiopia5096
@ethiopia5096 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ለተወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን
@rahelgb90
@rahelgb90 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን ባርኩን ዕድሜዎትን ያርዝምልን🙏
@ባምላክየድንግልማርያምልጅ
@ባምላክየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዘብሔርን ከናንተ ጋር ይሁን የድግል ማርያም አማላጅነት አይለየን እህት ወድሞቼ የባታችንን አድራሻቸውን ንገሩኝ በድግል ማርያም
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጠወት የጠላታችንን ሴራ ባያሳውቁን ምን እንሆን ነበረ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን::ጠላታችሁን ለምን አወቃችሁ ብላችሁ ለምትቆጡ ለምታኮርፉ ልቦና ይስጥልን ሌላ ምን እንላለን
@አንድቀን-ረ4ዀ
@አንድቀን-ረ4ዀ 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ👁👁
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 3 жыл бұрын
አይኖቼ ማዳንህን አይቷልና ይገባሀል ክብርና ምስጋና አሜን።
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ መላ በለን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን😭😭😭😭😭😭😭 በማርያም። በማርያም በማርያም በማርያም በማርያም በማርያም ስም የተ ነው የሚገለግሉት❓። አስረዱኝ ከይቅርታ ጋር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የተ ነው የተ ነው የተ ነው የተ ነው የተ ነው የተ ነው የተ ነው የተ ነው የተ ነው የተ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
አባዬ ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜ ይሰጣት ኑሩልን
@ፈትለማርያም
@ፈትለማርያም 3 жыл бұрын
የትነው የሚያገለግሉት ንገሩኝ የምታውቁ
@zainabal5240
@zainabal5240 3 жыл бұрын
አዎ የት ነዉ የሚገኙት ደብሩሥ
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዘለዎት አረ ርዱኝ ርዱኝ የአባታችን ስልክ ርዱኝ አባቴ ና እናቴ ቤታቸው ውስጥ እሳት ገባ በቃ እየቸፋቱ ነው እርዱኝ ርኩስ መንፈስ መሆኑ ድብን አብየ አውቃለው እኔ ጨነቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ስደት ነው ያለሁት ርዱኝ ቁጥራቸው መቸ ነው አገልግሎት ምጀምሩት
@daniya4773
@daniya4773 3 жыл бұрын
ኣባታችን ክፋውን ኣይንኩት ረጅም እድሜና ጤና ይስጡት
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችህ ሰላማችሁን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፐ5ተ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፐ5ተ 3 жыл бұрын
አባዬ የፈውስ ቀናችን ናፈቀን ከኔ ቤተስቦቼ በፀሎት አስቡን ወለተ ገብርኤል ወለተ ክሮስ ወለተ እግዜር ገብረ ስላሴ እያሉ ተሳቃየን
@konjetgetachew5501
@konjetgetachew5501 3 жыл бұрын
የኛ ቤት የመዳን ቀን መቼ ይሁን 😭😭
@hfyfdbutedh4183
@hfyfdbutedh4183 3 жыл бұрын
ረበመቤቴ ያባን መገኛ ስጡኝ የት ነው ያሉት
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 3 жыл бұрын
Legnami brektachew ydirsen abatachin
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@አስካለማርያም-ሰ3ቸ
@አስካለማርያም-ሰ3ቸ 3 жыл бұрын
አባታቸን ፀጋውን ያብዛሎት ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት
@አንድቀን-ረ4ዀ
@አንድቀን-ረ4ዀ 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ👁👁
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔረ ህይ ከዝህ ከፈ መንፈሰ አደነነ😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭😭😭😭አባትችን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኮኪሀገሯንናፋቂ-ፀ1ቘ
@ኮኪሀገሯንናፋቂ-ፀ1ቘ 3 жыл бұрын
መምህር አባታችንእንኳን መጡልን ።አባታችንይፉቱን በድንግል ማርያም በፀሎት አስቡኝ እህተ ጊዮርጊስ ነኝ።በስደትአገርነኝ ግንየት እንደሆኑብትነግሩኝ የምታቁ እባካችሁ
@heleneaysu6825
@heleneaysu6825 3 жыл бұрын
አባታችን ጌታ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም እንወዶታለን ክፍ አይንካዎት🙏🙏🙏❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን
@orthodoxmezmur21t75
@orthodoxmezmur21t75 3 жыл бұрын
Nku tamirtsion በመብርሃን ስም ልጠይቅህ መምህር ግርማ ወንድሙ አገልግሎት ጀምረዋል ተቸግሬ ነው መቼ እና የት ቤተክርስቲያን ነው እባክህን
@cell7172
@cell7172 3 жыл бұрын
ክብር ለመድኃኔዓለም እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ✝️🕯💚💛❤️
@mememesay6482
@mememesay6482 3 жыл бұрын
የጻድቅ ሰው ጸሎት ያድናል አባቴ ጸሎት አድርጉልኝ ገ.መድን ልጄ ነው
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 3 жыл бұрын
አባየ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን አባዬ በረከትዎ ይድረሰኝ በጸሎትዎ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብለዉ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
አቤቱ አድነኝ ደግ ሰው አልቋልና ከሰው ልጆችም መተማመን ጎድሏልና መዝ . 11÷1 አቤት ግፍ እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን ።
Memeher Girma Wondimu Video 93  በዲስክ በሽታ  አንገታቸዉን  ሊቆረጡ  የነበሩ  ድነዉ መሰከሩ
43:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 128 М.
Memeher Girma Wondimu Video 111 የመናፍስት  ወረርሽኝ  በኢትዮጵያ  ሚስጥራችዉ  ሲጋለጥ
44:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 586 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 92 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 45 МЛН
Memeher Girma Wondimu 204 አጋንንት በአካል ባለቤቴን እየተመሰለ ያስጨንቀኛል
37:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 268 М.
Memeher Girma Wondimu Video 103     90 ሺ ብር በመቅደድና በመቅበር ያጠፋበት ታዳጊ ተማሪ
30:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 199 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 56 B
1:05:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 278 М.
Memeher Girma Wondimu Video 25 B "እርሱም ታላቁን ካህን ......ሰይጣን ይከሰዉ ዘንድ በስተ ቀኙ  ቆሞ ነበር" ት/ዘካሪያስ 3፡1
1:07:17
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 68 М.
Memehir Girma Wondimu Video 397 በእድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉ መናፍስቶች
27:08
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 83 М.
Memeher Girma Wondimu Video 21 B እጁን ሊየስቆርጠዉ የነበረ የመተትስራ ሲጋለጥ
55:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 177 М.
Memeher Girma Wondimu Video 107  በዳዴ ላስኬዳት  ነበር የክፉ ሰዉ መተት
26:48
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 223 М.
Memher Girma wondimu VCD 23 B
1:00:38
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 367 М.
Memeher Girma Wondimu Video 95   ሀኪሟ ለታማሚዉ ጸበል አዘዘችለት
36:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 160 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 92 МЛН