Memehir Girma Wondimu Video 397 በእድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉ መናፍስቶች

  Рет қаралды 80,325

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

"ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ። በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን፡፡"
Subescribe , Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ በክላናዳ ሀሊፋክስ የተሠራ

Пікірлер: 324
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የሰላሙ ጌታ የሰላም ባለቤት የሰላም አለቃ ድንቅ መካር ሃያል ጌታዬ መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሀገራችን ለህዝባችን ለቤተክርስቲያናችን ሰላምህን ላክልን አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን ረዥም እድሜ ተመኘሁ 🙏🏿🙏🏿
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean
@wudinehfiseha8973
@wudinehfiseha8973 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
Amen Amen Amen!
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Жыл бұрын
እርሶን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው!!! ቅዱስ አባታችን ኑሩልን!!! ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቆት።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት መልካም እለተ ሰንበት ምእመናን
@yordanosmengstabe7909
@yordanosmengstabe7909 Жыл бұрын
Amen Amen Amen abatacin ezigaabuher xeguu yebizihalikum fetari ❤️❤️🌹🌹
@user-pl7re2gz8z
@user-pl7re2gz8z Жыл бұрын
♥️🙏♥️😘😘
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 Жыл бұрын
@@yordanosmengstabe7909 hh
@sebyumekseb4939
@sebyumekseb4939 Жыл бұрын
Yetneh yale ebakh yefelgalew
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_#ለአባታችን__ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን አባዬ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ይኖርልን እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤_
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዕንኳን ደህና መጡልን ውድ መንፈሳዊ ዐባት መምህር ግርማ።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚በእውነት እግዚአብሔር☝️ስራውን ከመስራት አያቋርጥም :: ይፍቱኝ😭ይባርኩኝ😭አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዘመኔ እርሶን ስለ ሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው እድሜ እና ጤናዎትን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እንኳንም በሰላም ማጣልን አባታችን ረጂሜ እዴሜ እና በጤና ይሰጥልኝ እመብረሃን ለኛም ተደርሰልን አሜን🤲🤲⛪️🕊
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_እንኳን አደረሳችሁ ለፅጌ ፆም ፍች በሰላም የእመቤታችን በረከት ከሁላችንጋር ይሁን አሜን_
@blahblah5125
@blahblah5125 Жыл бұрын
እሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም እረድኤት በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
@@blahblah5125 አሜን የኔ ውድ እመብርሃን ትጠብቅልኝ
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@betefage9697
@betefage9697 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l Жыл бұрын
እንኳን በደና መጡልን አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥዎት ቸሩ መድኀኔዓለም አሜን
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
ከ እግዚአብሔር በታች መምህር የህዝብ መዳኔት ናቸዉ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ከኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይጨምርልኝ
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
አባትችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን
@MmMm-ts8xp
@MmMm-ts8xp Жыл бұрын
ወይለከይ ኣባ ግርማይ ትግርኛ ኪኢሎም ❤❤❤❤ንታ መስቀልኩም ንምስላም የብቀዐኒ ኣምላኬ ሚካኤል💐
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ አባታችን እንኳን መጡልን ፀጋዉን ያብዛሉት አባ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን እኔም ካሉኝ ክፉ መናፍስት ያላቅቅኝ አምላኬ አሜን
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን ውዱ አባታችን እግዜአብሔር ያቆይልን
@user-xd5jf7fb8c
@user-xd5jf7fb8c Жыл бұрын
እንኳንስ ደናመጡልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ይመሥገን የእግዚአብሔር ማሀሪነት የጠላትን ተንኮል ነቅታችሁ ሥላነቃችሁን በእውነት በፀጋ ለይ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ሺ አመት ኑሩልን
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
እልልልልልል ለእናንተ የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይድረስልን ኣባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ።ስለ ዘይንገር እግዚኣብሄር ይመስገን
@mimiethiopia7823
@mimiethiopia7823 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙇‍♀️
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እድሜውን እጥፍ ድርብ ያድርግሎት
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
የኔ ዕንቁ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
አባቴ የኔ ሞገስ የኔ ግርማ ይኑሩልኝ ❤❤❤
@seblekefyalew6469
@seblekefyalew6469 Жыл бұрын
መድሐንያለም ያአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አባታችን እኔም በእርሶ ትምሕርት እና በአቡነጨጌ ፀበል የተደረገብኝን መተት አውቄዋለሁ የእድል የገዳይ የአንከርት የሰላቢ እና በጭንቅላት ቅቤ ሌላም በተለያየ ምክንያት በአይነጥላ እንደተሰባሰቡ ይናገራሉ የእርሶ ትምሕርት ደንበኛ መዋጊያ ነው እርሶን ይጠብቅልን።
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን እንወዶታለን አባ
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ፀጋውን ያብዛሎዎት ሺ አመት ኑሩልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ፍቅርተዬ በደግነት ሰብስክራይብ አርጊን
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 Жыл бұрын
@@maymrobi እሺ
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን🤲🤲✝️✝️🕯🤲🤲🤲✝️🕯🕯🕊🕊🌾🌾🕯🕯🤲🌿
@user-qj2lx6zy9f
@user-qj2lx6zy9f Жыл бұрын
ኣባታችን ረጅም እድሜና ጠና ይስጣቹ ጌታ፡ በጸሎታችሁትም ግዜ ዘክሩኝ።
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን እንወዶታለን ኑሩልን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በድሜ በጤና ያኑርልን በርከተወ ይደርብን በፀለት አይሱን አባታችን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Жыл бұрын
እውነት ነው አባቴ እናቴ ወለተ ዮሀንስ ነፍስን ኑማረውና ሶስላ ትቀባ ነበር ማስቲካ በጣም ነበር የምታንቅጫጨው ከርሜላ ደግሞ ቀይና አረንጓዴ መርጣ ነበር የምትበላው ነበር እግዚአብሔር የመረጦት ብሩክ አባታችን ኑሩልን ትክክል ነዎት አባቴ እድሜና ጤና ያብዛሎት አሜን
@lemalmlemalm729
@lemalmlemalm729 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደርስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን
@tgfikre60
@tgfikre60 Жыл бұрын
ሰላም አባ ይፍቱኝ እኳን ደና መጣቹ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ በፀሎት አስቡኝ አባ የክርስትና ስሜ ወለተ ማርያም ነኝ።
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ የእምዬ ጭንቅ አማላጇ ልጅ መድኃኒያለም በሰጦት ከ " ላይ " ጸጋውን የሰጦትን ስንቱን ወገኖቻችንን ከያዛቸው እርኩስ መንፈስ ነፃ ያወጡትን፣እያወጡ ያሉትን ወገን ምስጋና ባሉበት ይድረሶት።በክፎ መንፈስ፣በምቀኝነት የተሰለፉቦት ሁሉ በእጆ ይጣልሎት ፈጣሪም ልቦና ይስጣቸው።አደራ ለእርኩስ መንፈስ ኃይሎች እጅ እንዳይሰጡ!!! አደራ!!!አደራ!!!
@user-sb7kr3jk4w
@user-sb7kr3jk4w Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልኝ በፅሎትዎ አስቡን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲❤አባዬ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤️❤️❤️✝️✝️✝️
@blahblah5125
@blahblah5125 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
ድምፁ አይሰማም አባዬ እንደገና ይለቀቅልን
@getetachane2286
@getetachane2286 Жыл бұрын
እኔም ገነው እህት አለም
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እግዚአብሄር መልካም ቀን ያውለን አባታችን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Жыл бұрын
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የትወሰደብንን ሁሉ ብምህረትህ በይቅርታህ ክቅማኛ ክፉ መልስልን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አሜን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
የአምላካችን ስም ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ የፈወን አምላክ ስሙ ይመስገን አሜን3
@adisu4246
@adisu4246 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Жыл бұрын
እንካን. ደና. መጡልን. አባታችን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት
@mulu5487
@mulu5487 Жыл бұрын
አባታችን አንካን በሰላም መጡልን የማቱሳላን አድሜ ይስጥልን ለነሱ የደረሰ መድህን አለም ለአኛም ይድረስልን
@robelrobel3643
@robelrobel3643 Жыл бұрын
Amen Amen Amen semuu ye temsgen yun 🙏 ❤ 🙌
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህወትን ያሰማልን አበትታቻን ረጀም አዳሜ አና ጤና ይሰጥልን አሜን ፫ በረከቶ ይድረሰን አሜን ፫🤲
@getnetwrkou598
@getnetwrkou598 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑሩልን አባ
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ፋጣር ይማረን
@tekletsadiq5219
@tekletsadiq5219 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስከን እርሶን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው፡፡ በጸሎት አስቡን ፡፡
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 3 ай бұрын
ርዥም እድሜ ይስጥልን አባት አለም 🤲🤲🤲
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ወለተ ፃድቃን ከነቤተሰቦቻ ብላቹ በፀሎታቹ አሱቡኝ በማርያም 🙏🙏🙏😓
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ባይገባኝም ቃል ሕይወትን ያሰማልን ረዥም ዓመት ያድልልል ሳላገኞት እንዳልሞት በጸሎቶሆ አስቡኝ የኔ አባት
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 10 ай бұрын
❤❤❤እርሶን የሠጠን ይክበር ይመስገን በረከትዎት ይደርብን
@habilenebebe8178
@habilenebebe8178 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን እድለያ ነን እንደታስረን አንቀርም እንፈታለን 🙏
@user-vi4nw1ht1d
@user-vi4nw1ht1d Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጦት አባታችን🙏
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 15 күн бұрын
አባታችንበእድሜበጤናያኑርልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@bayushaskalemaryam2833
@bayushaskalemaryam2833 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያኑሪልን አባ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
በሥመአም.ወወልድ.ወመንፈሥ.ቅዱሥ.አሐዱ.አምላክ.አሜን.በኦዉነት.የድንግል.ማርያም.ልጁ.እንደኛ.በደልና.ሐጥያት.ሣይሖን. ይቅር.ባይነዉና.በቸርነቱ.ያሥበን.አየሠዉ.ሠዉ.ሠዉ.ተብሎ.ተጠራ.ግን.ለምን.ይሖ.አሣምሮ.በአሟሣያዉ.ፈጥሯን.ጉን.በዳቢሎሥ.ማምለክ.አባቴ.ሖይ.በዱሜ.በፀጋ.ይኑሩልን.ለኛም.የመሥቀላችሑ.በረከት.ይድረሠን
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z Жыл бұрын
አባዬን የሰጠን የእማፍቅርልጂ የድግልማሪያምልጂ ክብርምስጋናይግባው እረጂምእድሜ ይስጥልን ሺአመት ይኑሩልን
@likubekele9117
@likubekele9117 Жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜ ከአገልግሎት ጋር ይስጥልን።
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይሰርልሽ በሉኝ አባቴ
@kehab0408
@kehab0408 Жыл бұрын
ረጂም እድመና ጥእና ይስጦት ኣባታቺን። ኣባ ግርማ መዓረይ። እግዚኣቢሄር በምህረቱ ይድረስብን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እሱ ፈጣሪ ሁላችንም ከታሰርንበት ይፍታን
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
እንክዋን ደሕና መጡ አባዬ የኔ አባት እድሜና ጤና የስጥዎ
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
በረከቶት ይደርብን አባዬ እንወዶታለን እመብርሃን ትጠብቅልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean
@user-pv7bm9uh4y
@user-pv7bm9uh4y Жыл бұрын
አባታችን ፀሎቶት ይርዳኝ
@helengheb4287
@helengheb4287 Жыл бұрын
Yene Wud Abate Egzeabher ye Matusala edmen tinan ystilin.hzbachin kesratu yfeta Amen.
@user-tg9xx4ne4m
@user-tg9xx4ne4m Жыл бұрын
_ወይኔ ትግርኛ ስትናገሩ ደስ ስትሉ አባቴ🥰 እድማቹዉ ያርዝምልን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ❤_
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
ዒድመን ጢዒናን ይሃብኩም ኩቡር ኣቦና ዓዪኒ ንዓይኒ ንምርኣይ የብቀዐና
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እጎዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቱት ይድረሰን
@remora8829
@remora8829 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን
@2830v4m
@2830v4m Жыл бұрын
አሜን አባታችን አንኳን ደና መጣልኝ ጸጋውን ይብዛልት
@alexmario1097
@alexmario1097 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean😀😀🏅.
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n Жыл бұрын
የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱስ #ክርስቶስ ሆይ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በእውነት በረከታቸው ይደርብን
@user-jk2dd7wv3e
@user-jk2dd7wv3e 21 күн бұрын
ኣባታችን እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን እባክዎትን ዶቡብ ኣፍሪካ ይምጡልን
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
አበታችን እድሜና ጤና የስጦት ፀጋዉን ያብዛሎት
@shewakenafeleke7812
@shewakenafeleke7812 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@ashu01244
@ashu01244 Жыл бұрын
I am the one who have been affected by the SIN. I have a hope God will give me his Mercy 🙏. Thanks to God for having a hope.
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እባክዎ በደግነት ሰብስክራይብ ያርጉን
@Fano44
@Fano44 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ትድረሰን
@user-fq1ts3iz8q
@user-fq1ts3iz8q Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛሎት አባታችን እንካን ደና መጡልን እንኳን አደረሳችሁ ለማለተ ፄገ ተፈፀመ ክብር ለድንግል ልጅ አሜን እባካችሁ ናፈሴ ተጨንቃለች እርዱኝ ምን ስላም ይለኝም ብዙ መናፊስት በውስጠ ይጫጫል በቆሜ አንቀላፋለሁ ለልት መተኛት አልችልም አይምሮየን እንደ ምስማር ያመታኛል ምንም ማድርግ አልቻልኩም የለሁት አረብ ሀገር ነው በፀሎታቸሁ እርዱኝ የአባታችን ስልክም ተባበሩኛ በእመቤታችን ይሁንብችሁ
@user-wb5vs2dn5x
@user-wb5vs2dn5x Жыл бұрын
egziyabher ymarsh ehete ayzosh betselot berchi beslase sm eseriw atfri
@user-fq1ts3iz8q
@user-fq1ts3iz8q Жыл бұрын
@@user-wb5vs2dn5x እሽ እህቴ ግን የአባታችን ስልክ ተባበሩኛ እስት የምታውቁት ከለችሁ
@dereyoutubchannal8092
@dereyoutubchannal8092 Жыл бұрын
በድንግል ማሪያም አባታችን ለኛም ይደርሱልን ዘንድ ነገሮችን አመቻቹላችው በሃገር ውስጥ ላለን።በርኩስ መንፍስ ስቃይ እያየን ነው።ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከኛ ላይ ቀንሶ ለአባታችን ያድልልን።
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አክሎ ፀጋውን ያብዛለወት ።።። እኔን ብቻ ነው ተፈዋሺው ዳንኤል ክብረትን የሚመስለኝ ይገርማል
@hadguyohannes668
@hadguyohannes668 Жыл бұрын
Edimen tena yesteot abteyyyyy nefffff amete nerulennnnn
@sanaatube3613
@sanaatube3613 Жыл бұрын
እረስዎን የመሰለ አባት የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
Sana በደግነት ሰብስክራይብ ያርጉን እባክዎ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 7 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@lidyaashebir
@lidyaashebir Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን።
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean
@arsuselama5698
@arsuselama5698 Жыл бұрын
ይፍቱኝ ኣባቴ እመ ብርሃን ለኛም ትድረሰን
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
አባቴ. እግዚአብሔር. ይጠብቅልን. ለኔም በፀሎታችሁ. አስቡኝ ወለተ እየሱስ. ብለው. እኔም. እለፋለሁ. ምንም እድ ብር የለኝም. ስምት አመቴ. የኔ ነገር
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
የኔ አባት ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጦት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ፅጋውንያብዛሉት 👏👏👏🙏🏿🙏🏿
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይሥጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዙጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተ ለአብ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ጎርጎርዪሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልሣዐ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ሙሤ ሥለ ቅድሥት ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠኖ ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@getnetwrkou598
@getnetwrkou598 Жыл бұрын
እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 Жыл бұрын
አባቴ ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ በፀሎት አስብኝ አፀደ ማርያም 🙏🙏🙏
Memehir Girma Wondimu Video 392. ክፉ መናፍስት በቤተሠብ ዉስጥ
26:33
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 101 М.
Memehir Girma Wondimu Video 423 ጅላሌ እሳት ይበላል ሽቶ ይጠጣል የማስትሬት ትምህርቴን ለመጨረስ ተቸግሬ ነበር
37:21
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 130 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 64 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 93  በዲስክ በሽታ  አንገታቸዉን  ሊቆረጡ  የነበሩ  ድነዉ መሰከሩ
43:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 126 М.
Memehir Girma Wondimu Video 358 ለአመችሳ ተሰጥቼ የጠንቋይ  ጊደር ተባልኩ
26:51
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 48 М.
Memehir Girma Wondimu Video 324  የጓደኛ መተት
22:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 125 М.
Memeher Girma Wondimu Video 36 B at Calgary St Kidanemehert
1:14:28
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 113 М.
Memehir Girma Wondimu Video  400 በካናዳ ካልጋሪና ሀሊፋክስ የተሠራ እድሜና ጊዜያችንን የሚጨልሙ ክፉ መናፍቶች
19:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 71 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 54 B
1:21:32
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 168 М.
Велосипед с квадратными колесами 🤣
0:44
СПОРУ НЕТ!
Рет қаралды 322 М.
ЗАКЛИНИЛО ГАЗ 🤯
0:16
Top YouTubs
Рет қаралды 409 М.
Tuning a 270+whp Kawasaki H2R
0:13
Jahir motovlog
Рет қаралды 6 МЛН
T55 Narxi 23 900$ 📞95 155 03 00 | 📞91 033 03 03
0:18
China Avtouz
Рет қаралды 7 МЛН