Memeher Girma Wondimu Video 246 በዊልቸር መጥቼ ቆሜ ሄድኩ በስዊድን ስቶክሆለም

  Рет қаралды 144,430

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

በዊልቸር መጥቼ ቆሜ ሄድኩ
የኦርቶዶክስ ክርስትና ይሻለኛል
በስዊድን ስቶክሆለም
ላይክ ሼር በማድረግ የአጋንንት የክፋት ሥራን በማጋለጥ ለሌሎች እንትረፍ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 457
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰች እመቤቴ ለእኛም ትድረስ ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 2 жыл бұрын
አሜን፫
@tsgerda1234
@tsgerda1234 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ik1kq7hl6e
@user-ik1kq7hl6e 2 жыл бұрын
ያመነ፣የተጠመቀይድናል፣ይላልቃሉ
@lemigereziher790
@lemigereziher790 2 жыл бұрын
Amen🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰☑️☑️🤲🤲
@kalkidanmerisa416
@kalkidanmerisa416 2 жыл бұрын
በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ በቤቱ ያፅናቼው አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኒር አሜን
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 2 жыл бұрын
ኣሜን🙏🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🤲🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ደስ አላቹ የተፈወሳቹ አምላኬ የአባታችን እድሜ ከጤናጋር አብዝተህ ስጥልን ስደተኞች ልጆችዋ ለደጅዋ ታብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l 2 жыл бұрын
ይሕን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ብቻ ነው ምን ይከፈለዋል🙏🙏🙏
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን ደስ አላችሁ የተፈወሳችሁ እግዛብሄር የተመስገነ ይሁን አባታችን በእድሜና በጤና ይንሩልን
@yacobhaile7915
@yacobhaile7915 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ርትዕት ንጽህት ትክክለኛ መንገዲ ። ተመስገን ኣምላክ ካብዛ ንጽህት ኣበር ዘይብላ ተዋህዶ ዝፈጠርካኒ ። ክሳብ መወዳእታ እስትንፋስ ከኣ ኣጽንዓኒ ። ለይኩን ለይኩን ለይኩን ።
@user-dv9dq7vw8o
@user-dv9dq7vw8o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pi2jm2po9g
@user-pi2jm2po9g 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እዲሁም ለእናታችን ለኪዳነምህረት በአል በሰላም አደረሳቹ
@tsgerda1234
@tsgerda1234 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@slameyesbel2690
@slameyesbel2690 2 жыл бұрын
እረበናታችህ ስልክ ቁጥራቸውን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍🤲🤲🤲🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🙏🤲🤲
@honeymar140
@honeymar140 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹😭😭😭😭😭አምላኬ አንድ አርገን ዘረኝነትን አጥፋልን። የመዳኔንን ቀን አቅርብልኝ ።
@madinamd7228
@madinamd7228 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመሰገን ለተፈወሳቹ እንኳን ደስ ኣለቹ ኣቤቱ ጌታ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ከሚድኑት ኣርገኝ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ሰደተኞች ይደረሰን ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማዓረይ
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@merihdejen6205
@merihdejen6205 2 жыл бұрын
ሰላም ነሸ እስቲ ንገርኒ ወደት ሃገር ኣለዉ ዛሬ?
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@merihdejen6205 አዲሰ አበባ
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 2 жыл бұрын
የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ለአባታችን እድሜያቸውን ያቆይልን። እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
@seki1508
@seki1508 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አሜን አሜን አሜን
@yeredbersh9714
@yeredbersh9714 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት እና በሰይጣን ሰራ ለታሰርን በፆሎት ያስቡን አባቴ ወለተ ማርያም እባላሉ እመቤታችን ለዚህ ቀን ታብቃን ይህንን ቀን በጣም ነው የምናፍቀውከ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ እኔንም 😢🙏🏿 ኤፍታህ በላት ዕናት ሀገራችንን 🙏🏿 አባታችን ድርብ እጥፍ እድሜ ይስጥልን 😘🤲🏿እንኩዋን በሰላም መጡልን አቤቱ የመዳንን ቀን ለኛም ቅርብ አድርግልን 🤲🏿
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ተመልሰናል አሉ አቤቱ አምላኬ ሆይ ተመስገን መምጫህ ደርሷልና እኛንም አስበን አላውቃችሁም እንዳትለን 🙏🙏🙏
@user-xl5fx6he8v
@user-xl5fx6he8v 2 жыл бұрын
አቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን አባታችን እድሜናጤና ይስጠውት
@samiboy3266
@samiboy3266 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አባት እድሜዎን ያርዝምልን በረከቶ ይደርበን አሜን 🙏🙏🙏
@qweqwe5936
@qweqwe5936 2 жыл бұрын
መሠረተ ዜና ወከበ ወአበ ያሬድ ካኅን ጥዑመ ልሳን እልልልልልልልእልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወንድማችንም ኁላችኁም
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
በረከቶ ይደረሰኝ አባቴ የነዘመን ተክልዮ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን እርሰወን የመሰል እንቁ አባት ሰለሰጠን ልኡል እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አሜን በርክታት ይድርብኝ አባታችን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አባዬ
@gualorthodoxtewahdo8229
@gualorthodoxtewahdo8229 2 жыл бұрын
አረ ኣባየ መቸ ነኝ ማገኙህት ረጂም እድሜ ይስጡልን 🙏🙏🙏እግዝያብሄር ይመስገን
@fikerselam343
@fikerselam343 2 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ በአል አደረሶት መምህር እና የአስራት የጥምቀት ልጆች አሜን ፫ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ አማኑኤል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
@tigistnegesse7093
@tigistnegesse7093 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@tigistnegesse7093
@tigistnegesse7093 2 жыл бұрын
Tigis
@tsegaweldegebrial.8396
@tsegaweldegebrial.8396 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል የኛ ኣምላክ ልዮ ነው ኪዳና ምህረት ለናንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን ለባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-zl9pf5mz5m
@user-zl9pf5mz5m 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴበረከትዎ ይደርብን አባታችን እግዚአብሔርእድሜና ይስጥልን ክብር ለመዳሀኒያለም ይሁን ተመስገን
@lave9644
@lave9644 2 жыл бұрын
ኣሰይ እግዚአብሔር ኣምላኽ የተመሰገነ ይሁን ዕድሜና ጥና ይስጦት ፈጣሪ ኣባየ 👏👏👏
@tsegayebelay3007
@tsegayebelay3007 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ለኔም ድረሽልኝ
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስላሞት ይብዛልን
@haderakelati1160
@haderakelati1160 2 жыл бұрын
ወሰደ ወሰደ ያሬድ ካህን ደስስ የሚል መዝሙር በኡነቱ መም ግርማ ወንድሙ እገ3ዛቢሄር ያቆይልን ይጠብቅልን እድሜን ያርዝምልን።
@oppoalain6960
@oppoalain6960 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለአተ ይሁን ቸሩ መድኋኒአለም❤️
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ለስሙ🙏 የአባታችን እድሜ ያስረዝምልን እኛንም በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን ለደጁ ያብቃን አሜን🙏
@ephrembiruk825
@ephrembiruk825 2 жыл бұрын
Leku abatachene nurulegn. Memeheri and Degu sw . Enamesegenutalene.
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አምላክ ድንግል ሆይ ለቅድስት አገሬ አብቂኝ
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛላችሁ አባዬ እኔ ደካማ ሊጃቹነኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያ
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አባታችን አባ ግርማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እስይ ቅጥል በል ለአባታችን እደሜውን ያርዘምል
@noormohd2761
@noormohd2761 2 жыл бұрын
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር። ይመስገን ለተፈወሳችሁ ሁሉ እንኳንም ደስ አላችሁ ለአባታችን እድሜንና ጤናን ያድሎት ቸሩ መድኋኔአለም!! 🇪🇹🇪🇹🙏👏🇪🇷🇪🇷👏👏🙏
@user-zk3iv3qb8k
@user-zk3iv3qb8k 2 жыл бұрын
ጊታ ሆይ ለእኛ ደረሰልን አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጠወዮት
@betyabera9644
@betyabera9644 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ከታሰራችሁበት የሰይጣን ማሰርያ የፈታችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር እኛንም ከሰይጣን ማሰርያ ይፍታን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎት ይደረሰን ይፍቱን
@gebeyehufikre808
@gebeyehufikre808 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ክቢር ነገ እኔንም ቤተሰቦቼንም ያብቃን! ለአባታችንም እድሜና ጤናውን ያድልልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዚምልን ይባርክልን አሜን ! አሜን !አሜን ! ! !
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ወገኖቼ
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዜቤሐሐር ይመስገን አባዬ እደሜወትን ያርዝምልን የሰርዉይ ጊታ እግዜቤሔር አምላክ🌹🇧🇴⛪
@kokobfantaye6515
@kokobfantaye6515 2 жыл бұрын
እልልልልልልሎ ተመስገን ፈጣሪ አባታችን ረጀም እደሜና ጤና ይስጥልንንንን
@kalkidanmerisa416
@kalkidanmerisa416 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ስለማይነገር ስጦታው ስለሉሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እፅብ ድንቅ ነው የመድሀኒአለም ስራ አይመረመርም ጥበቡ ተመስገን አምላኬ ወገኖቻችን እናንተን የሰማ እኛንም ይስማን አሜን አባዬ ፀሎትዮ አይለይለዬኝ ደካማ ልጅዎ ወለተ ቸክለሐይማኖት ነኝ አይርሱኝ በፀሎት
@bezawerklakew5141
@bezawerklakew5141 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@aminahaminah1161
@aminahaminah1161 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስጌን እልልል ለእነቴ ያደረሰች እመቤታችን ለእኔም ትዲረስልን
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@Get-z7z
@Get-z7z 12 күн бұрын
አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ የአገልግሎት ዘመነውትን እግዚያብሄር ያርዘምልን ከጨለመ ሂወታችን ወደ ብርሀን እንድናይ ላደረገን ለድንግል ልጂ መዳኒያለም ክብር ምሰጋና ይገባቸው አሜን አሜን አሜን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ረጅም እፍሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኣምላክ ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ኣንድ ያድርገን ኣባዬ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ኣምላክ ያክብርልንንንንንንንንንንንን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይሰጦት እኛም እንድንድን እድሉ እድደርሰን
@qweqwe5936
@qweqwe5936 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብኄር ይመሥገን እናንተንም ያዳነ አምላአክ መንክራት የአባታችንአምላአክ የእኛም አምላአክ ነውና እኛንም ይማረን አባታችን ዕረዥም ዕድሜ ይስጥልን
@MK-rg1og
@MK-rg1og 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ለላከን ለእነዚህ የእግዚአብሔር ስም ይከበር፤ ጸሎታቸውም አይለየን፤ በረከታቸውም በእኛ ላይ ይሁን።
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
የቆየውን እንደ አዲስ እምለቁ ለምንድን ነው።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስግነ አባታችን አምላክ ቅዱሳን ፀጋውና በርታቱን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን በረከቱው ይድርብን
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 2 жыл бұрын
አባየ ሺሺሺሺ አመት ይኑሩልነ
@mesigent4827
@mesigent4827 2 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪ eigzabhare aimlke kibrnae misganae yadirsahe
@edasooganamoo7092
@edasooganamoo7092 2 жыл бұрын
አባ እድሜ ከጤነ ገ ይስጥልን ማደኒያላም እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዚማሬ ማላአክትን ያሠማልን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 2 жыл бұрын
ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነትለናተ የሰማ እምላክ ለኛም ይስማን
@semreabkahsay7488
@semreabkahsay7488 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልዎት እኛም ሠምተን የምናስተውል ያድርገን አሜን::
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጡዋት ኑሩልን
@user-pj6yl1vc7g
@user-pj6yl1vc7g 2 жыл бұрын
ተመስገን ድንቅነው የእግዚአብሒር ስራ አባታችን ረጂም እድመና ከጠናጋር አብዝቶ ይስጥልን
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜ እና ጠና ይስጥልኝ ❤❤❤😭😭😭😭😭😭
@mohamaddalel2497
@mohamaddalel2497 2 жыл бұрын
Egzabhir Amleka mhirt ywerdn
@user-il5ur5lb8n
@user-il5ur5lb8n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን
@tube3009
@tube3009 2 жыл бұрын
እንኩን ደና መጡ የምዎዳችሁ አባታቺን እደመና ጤና የስቶት እግዚአብሔር ⛪️♥️
@riyas8588
@riyas8588 2 ай бұрын
አባታችን ሽ አመት ኑሩልን ጠላትወን የእግርሁ መርገጫ ይሁንልወት አባ አባቴን አማብኝነውበፀሎትዋአስብኘ
@user-pp8dg3dd8n
@user-pp8dg3dd8n 2 жыл бұрын
እልልልልልል አባታችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛለዎት 🙏🙏🙏🙏 ለናተ የደረሰ መድኃኒያለም ለኝም ይድረስልን 🙏🙏🙏🙏
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሰቹ ወገኖቼ እንኳን ደስ አለቹ ለእናተ የዳረሰቺ እማምለክ እኛም ትድረስልን ለአባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን🌾🌾💌😘👏
@asayhailu3172
@asayhailu3172 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ኸሚዱኑት አድርገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀለቱትን በረኸቱትን ይደርብን ጠላቱትን ኸእግራቸው ስር ይጣልልን
@user-cv6fi5cj1j
@user-cv6fi5cj1j 2 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ የአባታችን በረከታቸዉ ይድረሰን እኛም ተፈዉሰን ለመዘመር ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 жыл бұрын
ሀያሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ፈውስ ኣገኛችሁ እህት ወንድሞቼ ትጉና ፀልዩ ኣባ እርሱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን በፀሎት ኣስቡን!!!!!
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ ያሳየኝ የደናት ቀን ለሱ ማን የሰናል ተመሰገን አምላኬ ቃል ህወሃት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋው በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ ዝማሬ መለከአትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል መሰራት ዜማ ወጥና ያሬድ ነህና
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 жыл бұрын
አባታችን እንካን ደና መጡልን እኔለእርሶ የምመኘው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን የኔአባት ኑሩልን እንወዶታለን
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ይመስግንአባታችን፣እርጅም፣እድሜ፣ይስጡልን፣አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤
@kamoalex2468
@kamoalex2468 2 жыл бұрын
አባ እድሜናህ ጤና እግዚአብሔር ይስጦት እኛንም ባፃሎት አሲቡ 🙏🙏🙏
@user-fs7go3fz4n
@user-fs7go3fz4n 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜወን ያሰርዝምልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
#ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኔ መልካም አባት ሺህ ዓመት ኑሩልኝ የመላእክት ጥበቃ አይለዮት ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጸግውን ያብዛልን አሜን፫
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን አብዬ በፀሎቶት አስብኝ
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 жыл бұрын
እፁብድንቅነውውለታው እግዚአብሔር ለእኛያደረገው እግዚአብሔርአምላክ ይኒህን ፀጋበርከት የበዛላቸውን አባት የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ነሜን በርከታቸውይደርብን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤነ ይድልልን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንኳንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@brhinfirst5218
@brhinfirst5218 2 жыл бұрын
እግዝኣቢሄር የተመሰገነ ይሁን ኣባታችን ረጂም እድሜ ያቖይልን ኣሜን(3)።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ምርኮኞች እንኩዋን ከጭለማ ወደ ብርሃን መጣችሁልን 🙏🏿🥰እንደው ደስታዬን መቆጣጠር ስለማልችል በእንባ ነው ምገልፀው 😭አሕዛቦች ክርስትናን ሲቀበሉ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@hwuw8819
@hwuw8819 2 жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ፍቀጅልኝ የአባታችን መስቀሉን ተሳልሜ ልፈወስ🙏🙏🙏
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 Жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ምን ይሳነዋል የአባቶቻችን አምላክ አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በሙሉ ፀጋ በጤና ያቆይልን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ
@yared1624
@yared1624 2 жыл бұрын
አባቴ ፀጋውን ፈጣሪ ያብዛሎት እጥፍ ድርቡን ብርታትና ፀጋ ለእኛም ለልጆቾ ያደለን።
@selamawitbrhane7412
@selamawitbrhane7412 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርካቸው ኣባ:ረጅም ዕድሜ ከ ሙሉ ጤና ይስጡት::
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት ፀጋውን ያብዝሎት በረከትዎት ይደርብን
@astergebremedhin3164
@astergebremedhin3164 2 жыл бұрын
ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️
@fasikafirde8584
@fasikafirde8584 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ይርዳን በረከቱ ይድረሰን
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman 🙏🙏🙏🌹🌾🌿❣💞💓🙏🌾🌹🥰🥀
@user-df9rz4oo2o
@user-df9rz4oo2o 2 жыл бұрын
ዕድመ ጤና ይሰጠልኝ አባ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልኝ እየተፈወሳችሁ ወገኖቼ ደሞ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለኝ ለኔ እመ ብርሃን ትድረሰች በሉኝ አሜን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 жыл бұрын
አልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባየ አንካን መጡልን የናታችን ኪዳነ ምህረት ተራዳኢነት አይለየን🙏💒💐
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመሥገን። አባታችን። ፀጋውን። ያብዛሎት
Memehir Girma Wondimu Video 268 እግዚአብሔር የለም ብዬ አጋንንት ዳንሰኛ አረገኝ
26:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 155 М.
Memeher Girma Wondimu 238  ሙጬ ዘሪጋ ዛር በስዊድን ስቶክሆለም የተሰራ
21:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 147 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 15 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 71 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 399.ምስክርነት
18:21
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 79 М.
Memeher Girma Wondimu Video 34 B
51:13
Memehir Girma
Рет қаралды 118 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 68 B
51:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 100 М.
Memeher Girma Wondimu 245 "በዘንዶ አምልከዉ አለቁ "
19:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 134 М.
Обычные менты уже на крузаке 🤦
1:01
Slugi Naroda
Рет қаралды 119 М.
💀 #bmw #bmw m5 #youtube #music #remix #2024 #kasper2427
0:11
Паркуюсь ГДЕ ХОЧУ, потом АВТОМОБИЛЬ ИЩУ🤣 #shorts
0:44
Мото-прыжок в бездну с трамплина 😱🔥🏍
0:39