243ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ከጥሩ መንፈሳዊ ህይወት የሚያስወጣ ክስተት ነው ያልተነቃበት አንዱ ከባድ የውርደት መንፈስ አጋጣሚ

  Рет қаралды 49,751

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 458
@ElyaisElyais-yt1fl
@ElyaisElyais-yt1fl Ай бұрын
በጣም በጉጉት እድምጠበቀው ምታውቁት ከለቀቀ 1ደቂቃ ውስጥ ኮሜት ላይክ ድስ ነው ምትሉት ❤❤❤❤ ቤተስቦች ውድድ ነው ማርጋቹ
@ፍቅርተ-ጀ3ረ
@ፍቅርተ-ጀ3ረ Ай бұрын
በእውነት መምህር ጠፍታ የኖረችው ህይወቴ በዚህ ትምህርት ተገኝታለች እግዚአብሔር ይመስገን 🙏መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Ай бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላል ማን ትባላለች
@صليعلىمحمد-ت5ط
@صليعلىمحمد-ت5ط Ай бұрын
መምህርዬ በ141 ላይ በተናገርከዉ ዉስጥ ተገጠመኙሳይሆን አተከተናገርካቸዉ ምክሮቺዉስጥ የምነግርህ አለኝ ግን በዬትላግኝህ ቴሌግራም ቁጥርህአልሰራልኝም​@@memihirtesfayeabera
@melakudargie3599
@melakudargie3599 Ай бұрын
​@@memihirtesfayeabera memhr tmhrethen eko 2012 nw yejemerkut gn wef yelem sewu zare semto zare ylewetal weyne ye debtera lj mehone ahun kochegn
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Ай бұрын
@@memihirtesfayeaberaፈተና ውስጥ ነኝ በፀሎት አስቡኝ መምህሬ ስት የማይገባኝን ነገር አይቻለሁ ብርቱ ነበርኩ አሁን ወርጄ እየተፈጠፈጥኩነው አድኑኝ በፀሎታችሁ በሥላሴ ወለተ ሥላሴ ነኝ ከስደት
@صليعلىمحمد-ت5ط
@صليعلىمحمد-ت5ط Ай бұрын
@@memihirtesfayeabera መምህርዬ እኔበዉስጥእፈልግሐለሁግን ላገኝህአልቻልኩም
@edlawitgezahegn6022
@edlawitgezahegn6022 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ጾመ ፍልሰታ
@መሰረትየእኔ
@መሰረትየእኔ Ай бұрын
ተው ላይክ አረጉ❗️❗️
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya Ай бұрын
መምህርዬ ሁለት መናፍቅ ጎደኞቼ የሃንስኩል ላይ የነበሩ አለ ለነሱ ሼርአርግላቸዋለሁ ሁሌ በጸሎት እያስብኳቸውነው ውድ ተዋህዶእምነት እዲመልሱልኝ እግር ትገባለች በቅርብ ይበልጥ እድትነክር አረጋታለሁ በስላም ለአገሯ ያብቃት
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 Ай бұрын
አሜን እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሳችሁ አረ መምህር ላይቭ ላይ ጠፍተሀል ❤❤❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንለሁላችንም
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Ай бұрын
እንኳን ለፆመ ፍልሰት በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ መምህርዬ በዚኛው ዓመት ሴኔጎልጎታ አናደርስም ወይ🥰🥰
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Ай бұрын
ቤተሰብ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ ሀገር ገብቼ ለንስሀ እድበቃ ምክንያቱም ሁሉም ነገር ከብዶኛል ፈተናውም አይሎብኛል ፈተናም ቢበዛም ያልተወኝም አምላኬን መድኃኔ አምላኬን አመስግኑልኝ ወላዲተ አምላክንም አመስግኑልኝ በፈተናውስጥ አልፌ ዲያብሎስ ድል አድርጌ እግዚአብሔር የምስደስትበት ቀን እድደርስ አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡን
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh Ай бұрын
እግዚያብሄር ያስብሽ
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Ай бұрын
እግዚአብሄር ያስብሽ
@LeyuGirma
@LeyuGirma 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@henokminasie6419
@henokminasie6419 Ай бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ መላ ተማሪዎቹ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
መምህርየ እኛም እኮ ስለ እናንተ በኮሜንት ስለማንመሰክር ነዉ ማንም አፉን የሚከፍተዉ መፃፍ አለብን እግዚአብሔር የለወጠን ምስክርነት ሁላችንም ብንፅፍ ብዙ ሰብስክራይብ ይኖራል ብዙ ሰዉ ይመለከተዋል ብዙ ሰዉ ይቀየራል። መምህር ግርማ ሰሞኑን ሲወቅሱ በዚህ ጉዳይ ሰምቻለሁ የኔም ሀሳብ ነዉ ብዙ ነን የመምህር ግርማ ልጆች ነገር ግን ጥቂት አፍ ከፋቾች ላይ ስለተደረገልን ነገር መስክረን ተናግረንም ሆነ ፅፈን አባታችንን ወደ አገልግሎት መመለስ ወደ ጉባኤ መመለስ አልቻልንም ተፅዕኖ እንዳለዉ አዉቃለሁ ስለዚህ እያሳደድኩ ነዉ የምሞግታቸዉ ምስክርነት የምሰጠዉ ሁላችንም ብንፅፍ ዝም ባንል ሰዉ ቆም ብሎ የኮሜንቱን ብዛት አይቶ ለማዳመጥ ይነሳሳል ግድ የላችሁም የመምህር ተማሪዎች ፃፉ። አይተናል ከዚህ ቀደም የመምህር ተማሪዎች ሳድስ አብይ ይልማባቋቋመዉ ሚድያ ስትረባረቡ ምን ያህል ተፅዕኖ ፈጥራችሁ ምልከታዉን እንደቀየራችሁ አብይም ፍሬዉን አይቶ የአየር ሰአት ሰጠዉ ዉጤቱ ይሄ ነዉ።ከዛ በኃላ ነዉ እነ ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁን የመሰሉ ቅን ጋዜጠኞች በትክክለኛዉ በሚመጥናቸዉ ቦታ ያየነዉ።
@MikaelNewyar
@MikaelNewyar Ай бұрын
Awo liknew egnam kegonachew mehon alebin
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Ай бұрын
ላይክ አርጉ የመጨረሻ ወይ ፈተና ገጠመኝ ነው እስኪ በቀላሉ በ5k ላይክ ይለቅ እባካችሁ
@mulusew505
@mulusew505 Ай бұрын
ምን ማለት ነው የመጨረ😮
@እመቤቴ-sx2cv
@እመቤቴ-sx2cv Ай бұрын
@@mulusew505 eko MN malet nw yemechresha 🥹🥹🥹
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Ай бұрын
💚💚💚💚💚✅✅✅
@atsede3733
@atsede3733 Ай бұрын
እርእስ እቀይራለን ስላለ ነዉ❤​@@mulusew505
@BefekaduAlemu-dw2st
@BefekaduAlemu-dw2st Ай бұрын
ስልኩን እንዴት ማግኝት እችላለሁ መስቀል ፈልጌ ነበር
@TsheyAley
@TsheyAley Ай бұрын
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እደማቱሳላ ይስጥህ
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ምን እንደሚያናድደኝ ታውቃላችሁ ይሄን ያህል አመት ከዚበላይ ያለማደጉ ሁሌ ያናድደኛል አሁን በትህትና ልጠይቃችሁ እኔን ወለተ ሚካኤልን እና መሰል እህት ወንድሞቼን በፀሎት አስቡን ሊባኖስ ደህና አይደለችም😢😢😢😢😢😢😢
@edlawitgezahegn6022
@edlawitgezahegn6022 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እድለኛ ነኝ አንደኛ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@surafelyosef5702
@surafelyosef5702 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@surafelyosef5702
@surafelyosef5702 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@michaelmulualem2564
@michaelmulualem2564 Ай бұрын
የዛሬው እጅግ በጣም የተለየ ነው እግዚአብሔርን መፍራት በጣም ደስ ይላል።
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 Ай бұрын
የነብሳቸን መጋቢ ጌታ ያደረገህ አደሜን ከጸጋ ጋር ይሰጥህ።
@TutuEshetu
@TutuEshetu Ай бұрын
ገና ብዙ እዝብ ዘንድ ይደርሳል ተማሪዎችህ ጀግኖች ናቸው ሁላችንም ሼር ሼር ማድረግ ልማዳችን ነው አንተን ብቻ መድሐኔያለም አይሉንና ጤናውን ይስጥህ 🙏
@Meita-y8v
@Meita-y8v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለፆመ ፍልስታ አደረሳችሁ በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ መድን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bamanetahate3348
@bamanetahate3348 Ай бұрын
መምህር በጸሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን መምህራችን እንኳን ለፃመ ፍልስታ በስላም አደረስን ፃሙን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከበረከት ከረዴኤቷ ታሳትፈን
@yetsomgize83
@yetsomgize83 Ай бұрын
@@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ ፆም
@maron-m1234
@maron-m1234 Ай бұрын
ስለማይነገረስጦታዉእግዚአብሔረይመስገን እንኳንለፆመማረያም በሰላምአደረሳችሁአደረሰን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ Ай бұрын
እህታችን ጀግና ነሽ ተባረኪ ሁላችንም ሀጣተኛ ነን አንቺ በተግባር ስለገባሽበት እንጂ በሀሳባች የማንሰራው ሀጢያት የለም ብቻ እሱ ይማረን😢
@Munakassa258
@Munakassa258 Ай бұрын
ይገርማል ምን ብየ እንደምናገር ወንድሜ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም
@user-mg4sq7rd1v
@user-mg4sq7rd1v Ай бұрын
ሰለም መምህር እኔ ከእስልምና ወደ ክርስቲያን ከተመለስኩ 7ዓመት ነው እኔ ትውልዴ ጉራጌ ክልል ያመረቆ ብሄር ነኝ መምህር እቺን ኮመንት እንደታልፈኝ እኔ ግራ ያገበኝ ነገር ስለመንፈስ ስሞች ስጠቅስ ወደ እኛ ይለያያል እና ያአበቴ አበት ክርስቲያን ነው ያኔ አበት ከክርስትና ወደ እስልምና ተመለስ ያኔ አያቶቼ በክርስትና ጨሌ ያመልከሉ አሁን አበቴ ያምያመልከው ጌቶች:ሼሆች:ጂለኔ:ዋሬ:ሰይድና ከድር:ሼኩሴን:እንዲ እያለ ያመልከል እኔ ደግሞ ሞምና ብለ በዓመት አንዴ ቤት ውስጥ ተመልከለች እና መምህር እነዚ ስሞችን አስረደኝ እኔ ሁሌም የአንተን ትምህርት እከተተላለው እና መምህር ጨንቆኛል በቤተችን ውስጥ በረከት ዬለም ያኔ ተናሽ ወንድሜ አዙሪት አለበት ያወንድሜ ህፀኗ ጭንቅለቷን ትልቅ ወለደ እነሱ እኔ ያምናገረውን አይሰሙም እና መምህር ወደ እኛ ሀገር ስለመንፈስ ስቹን በዝርዝር ብታስምረኝ ደስ ይለኛል ግን ይቅርታ መምህር ያመንፈሱ ስሞች ይለያያሉ ለዘ ነው እትለፈኝ አትለፈኝ አትለፈኝ።ስሜ ወለተ ስለሴ ብለቹሁ በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abayneshnuche1
@abayneshnuche1 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በቤቱ ያጽናሽ በርቺ በጸሎት ጎበዝ🙏🙏🙏👐❤❤❤❤❤
@user-mg4sq7rd1v
@user-mg4sq7rd1v Ай бұрын
@@abayneshnuche1 አሚን አሚን አሚን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Ай бұрын
❤❤❤
@user-mg4sq7rd1v
@user-mg4sq7rd1v Ай бұрын
@@AsefuMeseleui9no ❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-ጨ5ቨ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-ጨ5ቨ Ай бұрын
እንኳን ለፆመ ፍለሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የበረከት ያድርግልን የቅድስት ኪዳነ ምህረት በረከቷ ይደርብን አሜን ምናለ እንደ እህታችን አይነት ፈሪሐ እግዚአብሔር ቢኖረኝ እጅግ በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃቹህ❤ አቤቱ ጌታ ሆይ ታዛዥ አገልጋይ አድርገኝ ትቢያ ሳለሁ ያነፃኃኝ መርገም ሳለሁ የቀደስከኝ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የልቤን ትእቢት ቀንበር ገርስሰህ የዛገ አይምሮዬን አድሰህ ድንቅ ስራህን እንዳዳምጥ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ አቤቱ የትህትና ልብስ አልብሰኝ አሜን
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv Ай бұрын
ሰላም ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ እንክዋን ለፆመ ፍልሰተ አደረሳችሁ የኛ እንቁ መምህር እንክዋን ደና መጣህልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺vpn አብሩ እስኪ እህቶቼ
@saniatube2360
@saniatube2360 Ай бұрын
እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሳችሁ ውድ መምህራችን ደናነህ ዘንድሮ አብረሃን አትሁንም ቤተ ጉባኤ ፀሎት ❗️አንዳዶችሁማ መመህራን ሰሜት ወሰጥ ገብተው እሚያወሩትን እራሱ አያሰተውሉትም በተለይ,,,,,,,! መብሩክ ይላሉ አረቡች መምህረዬ
@መሰረትየእኔ
@መሰረትየእኔ Ай бұрын
ናልን
@MahedarAlemu
@MahedarAlemu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamfkri4025
@selamfkri4025 Ай бұрын
በጸሎት አስብኝ እህቴ
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
ኣባታችን በፀሎት አስብን አተርስኝ ከነቤተሰቦችን በፀሎት አስብን አተርሰኝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo Ай бұрын
ክፍለ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@adislasti4907
@adislasti4907 Ай бұрын
Egziahber yesben
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 Ай бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፆመ ፍልሰታ በአል በሰላም በጤና አደረሰህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ባንቺ ወስጥ ያደረው የእግዚአብሔር የትህትና መንፈሰ በኔም ላይ ይደርብኝ
@MuketGedie
@MuketGedie Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በፆለት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Ай бұрын
መምህራችን የዛሬ ቡዙ ዎች ያለወቅነውን እንድንራደ ያስታማራን ልብ ያሌ ልብ በል አይምሮ ያሌው ያስታውል ለቡዙ ጌዜ የገናበኖውን በአንድ ስታት ቡዙዎ ፀጋውን የታነጣቀው ቤቱ ይቁጣር መምህርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bekelch-fj3qx
@Bekelch-fj3qx Ай бұрын
መምህር እንዴት አመሽህ ዛሬ አንደኛ ነኝ እረ እንዴት ነው የመገኝ እባክህ ከእሥራኤል ነውወለተ አማኑኤል ብላቹ አስቡኝ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
አሀ ትክክል አሁን ቁልፉን ነገር አወራህ መምህር ባዲላ ብታነሳ እግዚአብሔርን ልታግዝ አይደለም አልክ🤔ትክክል እኔ መምህር ግርማ ያሳመኑኝ ከ እሳቸዉ ጉባኤ በኃላ ተንገብግቤ ቶሎ ሩጬ አስራቴን መስጠት የፈለኩት ቁልፉ ነገር ይሄ ነዉ ለራሴ ስል ነዉ ለበረከቴ አሁን ሰባኪያን አባቶች ያልተረዱት ሰዉንም መስበክ ያለባቸዉ ይሄን ነዉ ምዕመኑ አስራት ለምነዉ መቀበል የለባቸዉም ለራስህ ስትል ነዉ መባል አለበት እኔ በረከቱን ካየሁ በኃላ ለራሴ ስል ነዉ አስራቴን የምሰጠዉ ይሄን የቀመሰ ይወቀዉ ስለዚህ ምዕመኑ ይሄ ስላልገባዉ የበረከት ስራ ሲጠየቁ ያማርራሉ እነዚህ ቄሶች ጀመሩ ይላሉ ግን አልገባቸዉም ጥቅሙ በስጋ እንኳ የራሳቸዉ በረከት ነዉ የሚያጡት አባቶችም ለመጠየቅ ተሳቀዉ ከሚሆን ይሄን እንደ መምህር ግርማ ቀድመዉኑ ቢያሳዮኝ ኑሮ እስካሁን እድሜን በአዙሪት ባልፈጀሁ
@ፍቅርተሥላሴ
@ፍቅርተሥላሴ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እኔም አባቴ በአብሾ እየተሰቃየ ነው አሁን ያለበትም ህይወት አሳዛኝ ነው በኔም ብዙ ችግር ደርሶብኛል አሁን ያንተ ተማሪ ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን እየተፋለምኩ ነው በስደት ሆኜ በቻልኳት አቅሜ ብርቱ ባልሆንም አንድ ቀን አባቴም ታድንልኛለች እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት አምናለው ሳይድን እንዳይሞት በፀሎት አግዙኝ እህቶቼ የበረታቹ ሀይለ ሚካኤልን
@hailetilahun9523
@hailetilahun9523 17 күн бұрын
ይህን የምታነቡ ሰወች የፃርቃን ሰማእታት ረድኤት በረከት ይደርባችሁ ከዘመኑ መቅሰፍት ይሰውራችሁ ትምህርቱን አድምጡ ትጠቀማላችሁ ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ መምህርየ እግዚአብሔር ለእኛ አሰተዋይ ልቦና ስሚ ጀሮ ይስጠን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንድሁም የመምህርየ ተማሪዎች እንኳን ለእናታችን ለእማ ፍቅር ፍስለታ ፆም በስላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤አቤቱ መድሃኔዓለም ሆይ ይቅር በለን ከመከራ ሁሉ ስውረኝ ጌታየሆይ በቸርነትክ ማረን ይቅር በለን ስለእናትክ ስለአማላጅቱ ብለክ ስለእናታችን ስለቅድስት ድንግል ማሪያም ብለክ ❤❤❤❤
@edlawitgezahegn6022
@edlawitgezahegn6022 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
ላይክ ሸር አድርጉ እህት ወድሞቸ በርቱ እንበርታ እድሜ ለመምህር ግርማ ሰዉን ላነቁት እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችነን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን⛪✅❤
@መሲባለማህተብዎ
@መሲባለማህተብዎ Ай бұрын
እባካቹ የምምህር ተማሪወች መዳሜ ታማለች በጣም እና በፆሎት ኣሱባት እመብርሃንን ትወዳለች (ከድጃ )እያላቹ ኣትርሷት😢😢ኣደራ
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማራት
@user-je7xd5lb5r
@user-je7xd5lb5r Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማራት
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት። ጥሩ ሰው ነሽ ማሪያምን። እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺንም
@user-pj3pw4hy6g
@user-pj3pw4hy6g Ай бұрын
ይሄን ገጠመኝ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ከምር 😢😢😢😢😢 ስንቶቻችን ነን እግዚአብሔርን እያመለክን እየመሰለን በድፍረት ሐጢያት የረከስነዉ አምላኬ ሆይ ጂማሬየ ምንም ይሁን ፍፃሜየን ግን አደራ
@muluye333
@muluye333 22 күн бұрын
ይች ሴት ደግሞ ለእህቶቿ ምክንያት ሆና እነሱም ቢመለሱ ደስ ይላል
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux Ай бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገን ❤መምህራችን የኛ እንቁ ቃለ ህዉት ያስማልን በእዉነት ቤተስቦቼ በፆሎት ኣሱብልኝ ወንድሜን ወልደ እግዝኣብሄር እያላቹሁ ታሞብኛል 😢
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Ай бұрын
እንኩዋን ለጻመ ፍልሰታ አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Ай бұрын
በጣም ይገርማል መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mulusew505
@mulusew505 Ай бұрын
እናውቃቸዋለን መምህር ለብር የሚሳደቡትን, ፅፈን እንወጣለን ወይ እናልፈዋለን እንጅ.. በጣም ደስ የሚለኝ ግን የኛ ቤተሰቦች 70% ኮሜንት ይሰጣሉ. አሁን አሁን የሚሳደብ ሰው ብዙም የለም ሰው ውዝግብ ላይ ነው, እውነተኛ ናቸው እንዴ እያሉ ነው እነመምህርን😊
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse Ай бұрын
በፃምጥሩ ትምህርት ነበር ነበር ቃለህይ ወት ያሰማልን እግዚአብሔር የወደቁ በሰወች ዘንድ የተናቁትን ያነሳል እግዚአብሔር መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ አሜን አሜን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Ай бұрын
እንኳን አደረሳቸው ለፍልሰታ ፆም ❤❤❤❤ የተዋህዶ ልጅች
@avg4628
@avg4628 Ай бұрын
የተዎህዶ ልጆች እንካን ኣደረሳቺው ለፆመፉልሰታ የእመኣምላክ ፍቅራ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን❤
@elk5824
@elk5824 4 күн бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ መምህር ተስፋ ስላሰ❤❤❤
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይገባዋል ለጌታችን ለመድአኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የኛንም መጨረሻችንን ያሰምርልን አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከናቤተሰብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregeweynanbese5568
@haregeweynanbese5568 Ай бұрын
Egzabher yemesgen endetwaliklen mamhirachin
@metsihettalla2606
@metsihettalla2606 Ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ገብርኤል ነኝ😢😢😢
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን የመዳናችን ቀን ያቅርብልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ተመስገን ኣምላኬ ❤❤❤
@እመቤቴ-sx2cv
@እመቤቴ-sx2cv Ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ። መምህራችን live መቼ መቼ ነው ሚያስተላልፉት????
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞች መምህርችን እሽ እናዳምጣለን መምህር❤❤❤❤❤
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ Ай бұрын
እውነት ነት መምህር ትምህርትን ስዳምጣ እረፍ እልልሁ መምህርየ እኔ እኮ በጠም ነው የማከብርህ❤❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏
@yosephtsegaye2290
@yosephtsegaye2290 Ай бұрын
እውነተኛ የወንጌ ተደራሽ መሆን ማለት በተግባር ለሥጋ ወደሙን ማብቃት እውነትም ከዚህ በላይ ምን ሽልማት አለ እድሜ ይስጥህ በርታ እውነተኛ የክርስቶስ ሐዋርያትን ዓለም ሁሌም ይቃወማቸዋል ። ይህንንም እውን መሆኑን ለመረዳት ደሞ 12ቱን የክርስቶስ ሐዋርያት ገድላቸውን ማወቅ ብቻ በቂ ስለሆነ መምህር ተስፋዬ የምትቃወሙ ማንኛውም ሰው በውስጣችሁ አድፍጦ የሚኖር መንፈስ እንዳሌ መረዳት ያስፈልጋል።
@helin6219
@helin6219 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የእውነት በጣም ደስ የሚል ነው. በእውነት በእንባ ነው ያዳመጥኩት
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s Ай бұрын
እኔ ግን የማምነው የደረስኩበትም እውነት አለ መምህር ሴተኛ አዳሪዎች ጋር እግዚአብሔርን መፍራት ከእኛ እግዚአብሔርን እናውቃለን ከምንለው በላይ ይፈሩታል ምክንያቱም አንድም በመተት አንድም በዛር ምክንያት አንድም ቁርጠኝነት በማጣት ፈተናዎች በመብዛታቸው ከእንዲዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ይገኛሉ ጥሩ ልብ ያላቸውና መንገድ ቢያገኙ የእግዚአብሔር ውድ እቃ መሆን ይችላሉ እግዚአብሔር ለዛ ቀን ያብቃቸው
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እኔ የመምህርን ትምህርት ሁሌ እሰማልሁ በእኔ ላይ ግን ምንም ለውጥ ምንም ተግባር የለኝም ሰላም ደስታ ፍቅር ካጣኋቸው ዘመናት ተቆጠሩ ወረተኛ ነኝ ጭንቀታም ነኝ ለምን የምሰማው አይገባኝም ለምን ልቤ ጨለመብኝ (ወለተ ስላሴ ) በፀሎት የበረታችሁ አስቡኝ እባካችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qx4hy6oy4b
@user-qx4hy6oy4b Ай бұрын
ሠላም እንዴት ዋልቺው መምህር እባክህን አንድ ጥያቄ አሌኝ እሱም እኔ ሁሌም ያንተን ገጠመኝ ሁሌም ለማስማት እፈልጋለው ግን ጋና እየሰማዉ እያለዉ እንቂልፍ እንክልፍ ማዛጋት ድካም ድብርት አንተ የምትሰጠው ትምርት ፊራቻ ፊራች የለኛል ምንላድርግ እስኪ መምህር እባክህን ምን ላድርግ??? 😢😢ባርግጥ እኔ ባልጅናቴ አግቢቼ ናበር እና ፋትቻለዉ አሁን ስደት ላይ ነኝ 😢እባካቹ እቺን ኮማንቲ የምታናቡ በፀሎታችሁ አስቡኝ ምክናቱም ሀገር ስጋም ከቤተሰብ አልስማማ ናጋሩ ምን እንዳ ሆነ አልጋባኚም 😢😢
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Ай бұрын
ስራ እየሰራሽ አዳምጪ በስራላይ የምታደምጪው ሁሉ ቶሎ ያልቃል
@MmLll-yv1wj
@MmLll-yv1wj Ай бұрын
አዎ መምህርዬ ​@@memihirtesfayeabera
@eyeruskifle-gy8yk
@eyeruskifle-gy8yk 3 күн бұрын
መምህር ትክክል ነው እኔም ብዙ ትምርቶችን ስራ እየሰራሁ ነው የማዳምጠው ስራ የሰራሁ እራሱ አይመስለኝም ሙዝሙሮችንም አብዝቶ ማዳመጥ አምሮን ይከፍታል ተጠቀሚበት
@fikiryoki2931
@fikiryoki2931 Ай бұрын
ኧረ መምህር እኔንም አስጠምቀኝ
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Ай бұрын
ማለት ?
@ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ Ай бұрын
የእግዚአብሔር. ስሙ የተመሰገነይሁን 👏👏👏 መምህርየ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን💐💐💐💐
@mekonnenabebe972
@mekonnenabebe972 Ай бұрын
እንኳን አደረሰን ለጾመ ፍልሰታ
@mihretdegemu8801
@mihretdegemu8801 Ай бұрын
😢መምህር በዚህ ታሪክ ውስት የልጁ ሂወት የነን ነው የሚወክለው ኧኒም ከወራት በፊት ቆራቢ ነበርኩ ከጓደኛየ ወደኒ በመጣ የዝሙት መንፈሥ አየተንገዳገድኩ ቁርባን ካቆምኩ 3ወር ሞላ ጓደኛየ አንዲለወት ትምህርቱ ንም አንዲያዳምት ብዙ ብሞክርም ለመተታዘዝ ብቻ አንድ አዳምጦ ከዛ ሁለተኛ አንደዚህ አይነት ትምህት አዳምት አንዳትይን አለ በታም ችግር አለበት ግን ደሞ በታም ያሳዝነኛል ምክንያቱም ጓደኛየ አሁን ያለበት የሂወት መንገድ በታሪኩ ውስት ልጁ ከ 6 አመታት በፊት የነበረውን በአይነት ሂወት ነው የሚኖረው ዛረ ያለው ሁልጊዜም በየአመቱ የፍስለታ ፆምን በሚያሳልፍበት ዝግዋ ማርያም በምትባል ድንቅ ቤተክርስቲያን ነው ነገር ግን መንፈሳዊነት በታም ይጎለዋል ልቡ በታም የዋህ ነው ያልገባው ነገር ግን በደንብ አለ ከሁለት አመት በፊት የተዋወቅነውም አዛው በዚሁ ሱባዔ ላይ ነው አና ቤተሰቦቼ አነም ቅዳሜ ሀጀ ግማሽ ፆሙን አዛ አሳልፌ ነው የምመጣው አና በዚህ ቆይታችን አመብርሃን ልቡን አንድትመልስልን ገብረ አግዚአብሀር አና ወለተ ሰማይት ብላቹ በፀሎታቹ አሳቡን አውነት ታሪክ አንደሚቀየር አምናለሁ አስካሁንም ብዙ ነገር አይቻለሁ አንድ ቀን የነም ታሪክ ለመማሪያ አንደሚቀርብ አምናለሁ አደራ በፀሎት አትርሱን ፆሙንም የበረከት የምህረት ያድርግልን መምህርየ ላንተ ቃላት የለንም አግዚያብሀር ብቻ ይጠብቅ ህ ኑርልን!!!
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 24 күн бұрын
መምህር ተስፉየ ምንም። ነገር አትጠብቅ መልካም ከሥወች ፈጣሪ ያውቃሀል እኛም የምናዳምጥህ እናውቀሀለን እነሱም ልቦናቸው ሲመለስ ይገባቸዋል ❤❤❤❤❤
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁልን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን አሜን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤
@AlphaOmega173
@AlphaOmega173 Ай бұрын
ይመስለኛል ዛሬ ራሴን ሳላገኘው አልቀረሁም😢😢😢😢😢😢
@Askalemariyam-v2w
@Askalemariyam-v2w Ай бұрын
Amen amen amen
@user-xf6cz8rs4t
@user-xf6cz8rs4t 16 күн бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ይስህ❤❤❤
@BisratBiruk
@BisratBiruk Ай бұрын
መምህር ከሐረር ነው
@AmenahAsiri
@AmenahAsiri Ай бұрын
ወለተሰንበት ብላቹሁ አሰቡኝ ቤተሰቦቸ አይነጥላ መፈሰ እየተዋጋኝነው
@سينكا
@سينكا Ай бұрын
ሰላምህ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክት ይብዛልህ መምህራችን በእድሜ በጤና ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tigestzrufael3779
@tigestzrufael3779 Ай бұрын
በእዉነት የወደቁትን የማይረሳ እግዚያብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን እንዲህ መመረጥ እንዲህ መጠራት መታደል ነው በውነት እህቴ ቀናሁብሽ በጣም
@rakrkv7423
@rakrkv7423 Ай бұрын
ከዚህ ገጠመኝ ብዙ አስተማርነገር ቢኖረውም አድየተረዳሁትነገር ቢኖር እግዚአብሔርን መፈራትና ማክበር ምንያክል እደሚያሸልመን ተረድቻለሁ
@HikmaJemal-o9g
@HikmaJemal-o9g Ай бұрын
በፀሎት አስብን አይለ ኢየሱስ ወለተ ማርያም በፀሎት አስብን
@alem3455
@alem3455 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እዴት አመሹ መምህረ
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 20 күн бұрын
ተባረክ በእውነት እግዚአብሔር የጠክርህ እባካችሁ እሴተ ማሪያም እያላችሁ አስቡኝ በስደት ነኝ ለአገሬ እዳበቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ💙💞💖እንኳን ደና መጣህ እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እመ ብርሃን መጨረሻሽ ታሳምርልሽ💞💖💙
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa Ай бұрын
መምህርዬ እኳን አደረሰክ አደረሰን ጾመ ፍልሰታ ❤ጾሙን የሰላም ያድርው ስለ ሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገነ አሜን
@TsigeHaylu-jy1zk
@TsigeHaylu-jy1zk Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ልቦና ሽልማት አላት 🥰 በጣም ደስ ይላል
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ክፈዎችን ይጣልልህ
@BisratBiruk
@BisratBiruk Ай бұрын
መልካም ፍልሰታ
@TigistMesganaw-d8k
@TigistMesganaw-d8k Ай бұрын
መምህር እናንተን ያኑርልን እፌታችሁ መድረስ ስላልቻልን ነው እንጅ በብዙ ለውጣችሁናል ። አንተ ቀሲስ ሄኖክ መላከ መንክራት ገርማ ።እውነት ሁሌም በሀጥያት እወድቃለሁ
@user-os3ns2jn7t
@user-os3ns2jn7t Ай бұрын
አሜንቃለዌት፡ያሰማልን
@metsihettalla2606
@metsihettalla2606 Ай бұрын
መምህር የእውነት አስለቀሰኝ 😢😢ይህ ታርክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@antenehyosef4946
@antenehyosef4946 Ай бұрын
መምህር እግዚያብሔር የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክ በርታልን አስተማሪ የኛ የሆነ ታሪካችንን ስላካፈልከን ሁሌም ታሪካችንን ስለምትነግረን ስለምታስተምረን እግዚያብሔር ከነቤተሰብ ባለህበት ይጠብቅህ በጽሎት አስቡኝ ሀብተ ገብርኤል
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤ልልልልልልልል አሜን
@user-cf7sw9kd1j
@user-cf7sw9kd1j Ай бұрын
መምህር ያስተማርከን ትምህርት እዉነት ተለየብኝ እንደዚህች እህታችን ጠንካራ ቅን ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ Ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብልህ በርታልን
@user-ks6bb4ll1u
@user-ks6bb4ll1u Ай бұрын
Unkan baselam maxachut memherachin
@HananHanan-sc1ys
@HananHanan-sc1ys Ай бұрын
ምን አይነት ታሪክ ነዉ ያሰማከኝ የኔ ጌታ የኔ ቅዱስ አማኑኤል ክብርክን ዉሰድ አንተ የኔን ያጤያተኛዋን ልጅክን ታሪክ እንደዚሁ ቀይርልኝ ስለናትክ ስለማምላክ ብለክ ታረቀኝ ይቅር በለኝ መምህርዬ ከአፍክ እኮ ማር ነዉ ጠብ የሚለዉ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን የአንተ ተማሪ እንደሆንን ሳውቁ አንዳንድ አባቶች በጣም ነው ተጠንቅቀው ንስሃ የሚሰጡን እ የሱ ተማሪናቹ ጥሩ ብለው ስደት ላይ መሆናችንን ሲያውቁ ልክ እንዳንተ ይመክሩናል አባቶች ራሱ ተለውጠዋል በአንተ ትምህርት
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ Ай бұрын
የአንተን የነፍስ ማዕድ ትምህርት በኤርፎን እያጥኩ አዲስ 1600ሺ ብር ስልክ ሰረቁኝ ፤እባካችሁ ትምህርቱን ሰምተው እንዲለወጡ ፤የሰረቁትን ሰዎች እንዲለወጡ በፀሎት አስቧቸው አንድ ሙሉታክሲ እኮናቸው አያሳዝኑም ቢለወጡ ደስ ይለኛል ፥እነሱ እንኳን ይጠቀሙበት
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 50 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН