Memeher Girma Wondimu Video 263 አስተማሪዉ በክፉዉ መንፈስተይዞ ሲወርድ

  Рет қаралды 86,032

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ክፉ መንፈሶች እንዴት እንደሚፈትኑን ሁልጊዜ ለመረዳት እንቸገራለን ወደ ቤተክርስቲያን በመመላለሳችን ወይም በማገልገላችን ብቻ አይኖርብኝም እያልን እንንቃለን ፈተናዉ ግን አያቋርጥም

Пікірлер: 286
@gebeyehufikre808
@gebeyehufikre808 2 жыл бұрын
አባታችን እ/ር እድሜ ጤናና ፀጋውን ያብዛሎት ለኔ ለኃብተወልድ ለባለቤቴ ለወለተ ማርያም እና ለልጄ ለወለተ ሚካኤል አንድ ቀን እንደሚደርሱሊኝ ተስፋ አለኝ!!! በፀሎቶት ያስቡን አደራ አደራ አደራ !
@user-kq8di6fd4f
@user-kq8di6fd4f 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ስትጽፍ አታሳጥሩ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
@@user-kq8di6fd4f እውነት ነው ሁላችን በተቻለን አቅም እግዚአብሔር ብለን እንፃፍ
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እመብርሃን ተሰበሸ አህታችን አይዞሽ በርቺ
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃል አሳጥራቹ አትፃፉ ይቅር ይበለን
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 2 жыл бұрын
ገበየሁ የእግዚአብሔር ስም አሳጥረህ የምትፅፈው ጊዜ አትህ ነው አቤት አምላኬ እናስተውል ወገኔ የእግዚአብሔር ስም ስንፅፍ አሳምረን እንፃፍ የሰይፈ ሥላሴ ፀሎት ላይ ምን እንደሚል ልገርህ አንድ ፃሐፊ ነበረ እናም አንድ አለቃነበር የሰይፈ ሥላሴ መፅሐፍ ፃፍልኚ በሚለው ስዓት የሥላሴን ሥም አሳምሮ ይፅፍ ነበር ይላል እናም ያን በማድረጉ መግስት ሰማያትን ወርሷል
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 жыл бұрын
እኔህን አባት ጠብቁልን በነፃ የሚያገለግሉ ንፁህ የኦርቶዶክስ ልጅ ናቸው እድሜዎን ያርዝምልን
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃቸው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አባታለም 🙏🏿ረዥም እድሜ ይስጥልን 😢😘 ጌታዬ እባክህ ቀን አውጣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ 🙏🏿ኤፍታህ በለን እንደቸርነትህ 🙏🏿😢እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ስለሰጠህን 🤲🏿
@mereyamiyebutakabirara8221
@mereyamiyebutakabirara8221 2 жыл бұрын
የት ነው ሚስሩት
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
@@mereyamiyebutakabirara8221 beye atibia abiyate kirstianat ahun yemimetaw ehud gin SUMMIT washa kidus Gebriel yihun Metimkeee melekot kidus yohaness Betekirstian yihun agelgilot yisetalu teblo post tedergo neber ke condominium wered bilo yihun alef bilo satheji memhir girma milew wey kesis hailemelekot ymilew wust gebteh wey gebteh atari atara ene wediaw sipostut ayche new enji sidet new yalehut
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
@@mereyamiyebutakabirara8221 የልጃቸው የቀሲስ ሃይለ መለኮት KZbin ሲር ገብታችሁ አንብቡ የት እናደሚ አገሌግሉት ታገኛላችሁ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን የኛ ልዬ አባት እግዚአብሄር የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት🙏
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ነፃ ወጣችሁ ወገኖች እንዳይመለስ ትጉና ፀልዩ ኣባ እግዚአብሔር ኣምላክ ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 жыл бұрын
እንኳን ለፃዱቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን ፫//🕯🤲 እንኳን በሰላም መጡ አባቴ በረከትዎት ይድረሰን ይፉቱን ሐጥያቴ አባቴ 🤲🙇‍♀️
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል በእዉነት እናትችን ❤❤❤❤❤ አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልኝ ይጠብቃል 🙏🙏🙏🙏🙏
@zhraazhraa1794
@zhraazhraa1794 2 жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይመሰገንቅድሰት ድንግል ማረያም ከብረ ምሰጋና
@darwichcelldarwichcell6160
@darwichcelldarwichcell6160 2 жыл бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🙏🙏🙏🌹❤️❤️❤️❤️🌹💖⛪️⛪️⛪️
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
እንኳን መጡልኝ የኔ አባት ሠላሞት ይብዛልኝ ይፉቱኝ ይባርኩኝ በፀሎት አስቡኝ ስደተኛዋ ልጆትነኝ 😥😭💓💕💓💕🌺🌹🙏🌹⛪🕊❤💗⛪❤🕊💗❤⛪🕊💗❤⛪🕊💗❤⛪🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺
@mereyamiyebutakabirara8221
@mereyamiyebutakabirara8221 2 жыл бұрын
የት ነው ሚያገለግሉት የባክሽ ካወቅሽ ንገሪኝ
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
@@mereyamiyebutakabirara8221 በአሁኑ አገልግሎታቸው የፊታችን ጥር 15 ከጠዋቱ ሶስት ሰአት ጀምሮ በሰሚት ዋሻ መካነ ሒወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አድራሻው ሳሚት ኮንዶሚኒየም 2ተኛ በር ወረድ ብሎ ከኢትዮ ቻይና ት/ቤት በታች ነው ሔዳቹ ተፈወሱ እግዚአብሔር ይቅናቹ እሱ ብሎ የኛም እጣ እስኪደርስልን ከስደት መልስ🙏🙏🙏🙏🙏❤
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን የኛ አባታችን የአግልግሎት ዘመኖትን ያሰረዝምልን 🤲🤲🤲🤲🤲እመቤታችን ትጠብቅልን የቅዱሰ ሚካኤል ጠበቃ አይለዮት 🕊🤲🕊🤲🕊🤲💟💟💟💟🕊🤲🕊🤲🕊💟💟💟🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 ጨርሶ ይማራችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት በረከቶ ይደርብኝ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😢
@funnytube401
@funnytube401 2 жыл бұрын
Amen Amen selam endet nesh.memher girma yalubetn betekrstiyan kaweksh bitekumign biye nw. amesegenalew
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ሠላምዎት ይድረሰን አሜን
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
#ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ🙏 አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏#የወላድተ_አምላክና የቅዱሳን መላአክት በረከታቸው ይደርብን🙏 #ፍትህ_ለኦርቶዶክስ 🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ ይፍቱኝ በጸሎት አሱቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏
@fikerselam343
@fikerselam343 2 жыл бұрын
ይስጥልኝ መምህር። ለፃዲቁ አባ አቡነ አረጋዊ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አረሶት ለመላው የጥምቀት የአስራት ልጆች እና ምዕመናን እንኳን አደረሳችሁ ለፃዲቁ አባታችን አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
@ድንግልሀገሬአደራራራራ
@ድንግልሀገሬአደራራራራ 2 жыл бұрын
አባታችን የበረከት የነብስ የድነት አባትረጅም እድሜ ያቆይልን በረከታቹ አይለየን ከሁላችን ጋርይሁን በፀሎታቹ አስቡኝ
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያድልልን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የምናከብራቸው ወንጌል ሲያብራሩ ት እንኚህ አባት ልዩ ጸጋ የተሰጣቸው አባታችን እድሜ ይስጥልን የብዙዎችን ሕይወት ቀይረዋል የክርስቲያን ተግባር ምን እንደሆነ ለማናውቅ አስተማሩን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@MK-rg1og
@MK-rg1og 2 жыл бұрын
ኣባታችን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም በረኸትኩም ኣይፈለየና ጸሎትኩም ክንካፈል ሓደ ማዓልቲ ኣብቲ ዘለኹሞ ቦታየብቓዓና
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ፣መከሪ፣አሣሣቢ ትምህርቶ፣የፈውስ አገልግሎቶዎ፣ክብር፣ሞገስን ባሎት ላይ ይጨምርልዎ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን አሜን
@user-tt7bi7yw3v
@user-tt7bi7yw3v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ ወለተ አየሱሰ ነኝ ከነ በተሰበየ በፀሎት አሱቡኙ ጨንቀኛሊ
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 2 жыл бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን ወገኖችይ ለናተ የፈወስ እምላክ ለኛም ይፈወሰን
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
አባታችን የሰጠን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን ♥
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እኛንም ለዚህ ፈውስ ያብቃን በሰው ሀገር ላለን አማኞች !
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
አባ በረከቱ ይድረሰን የመጸሀፈ ሰሜ ገብረ ሰላሴ
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
አባታችን ለሁላችንም ፀጋዎት ይብዛልን ይህን ያደረገ የሰማይ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ትልቅ ትምህርት እየወሰድን ነው ፈጣሪ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ለሁሉም ይድረስ ከሱ ሌላ አምላክ የለንም የቅዱስ ገብርኤል የቅዱስ ሚካኤል ክንፎች ይጠብቁን
@qatarqatar5838
@qatarqatar5838 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባታችን ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ይህን አይቶ አለማመን አይቻልም ግብር ምስጋና ለድንግል ማርያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@seki1508
@seki1508 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አሥብ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይድረሠን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ናጋር ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አባ ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ያድልልን ለተፈወሰቹት ወገኖቼ እንኳን ደስ አለቹ🌹🌾🕊
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጦት መድሃኒኣለም ግልበትዎ ለመሳም ያብቃኝ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ያች ከ ነቤተሰብየ የምድንባት ቀን ያምጣልኝ አባታችን ኑሩልን!
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ረድኤቶ አይለየን አይለያችሁ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን አሜን አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን 🤲🏻💠🤲🏻💠🤲🏻💠🤲🏻💠
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አትርሱን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
አባታችን እንካን በስላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@akberetasefaw5629
@akberetasefaw5629 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 2 жыл бұрын
አባቴ ዘላለም ኑርልን እኔ ይችንቀን ዘላለም አመብርሀንን እድታሳካልይ እለምናለሁ የስደት ጉዞየ ለሰላም ሁኖልይ ለሀገሬ ብበቃ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አስቡይ አባታችን ባክወት
@ydhoney1956
@ydhoney1956 2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት ስደተኛ ነኝና በፀሎትዎ ያስቡኝ ከነ ቤተሰቦቼ እመቤታችን ክፉውን ያዝልኝ እሰሪልኝ አሜን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 жыл бұрын
አባየ አንደምን ዋላቹህ አንካን አባታችን አብነ አረጋዊ ወርሃዊ በአል አደረሰን ከታሰርንበት ያስፈታን ለአኛም ይድረስልን ለነሱ የደረሰ መድሃን አለም🙏💒❤
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 2 жыл бұрын
🙏
@yosefandsafuyoutube.1243
@yosefandsafuyoutube.1243 2 жыл бұрын
አባቴ እድሜዎትን ያቆይልን ሳዮት ደስታዬ ወደር የለዉም በመስቀሎት። ለመባረክ የብቃ ኝ እባረክ ዘንድ
@HamiGaltigray
@HamiGaltigray 2 жыл бұрын
አባታችን እንካን በሰላም መጡ ለወንድሞቻችን የደረሰ አምላክ ለኛ ይድረሰን😭😢😢
@danieldany7295
@danieldany7295 2 жыл бұрын
ልክነሽ እህቴ ግን ብዙ እሚጸለይላቸው አሉ ለምሳሌ ፕሮፋይልሽ ላይ ያደረግሽው ሰውዬ ብዙ ሀጥያት አለበት አማራ ክልል ሴቶችን እንዳይወልዱ እሚያደርግ መርፌ እሚወጋ የነበረ ነው ሌላው ደሞ ጁንታዎችን ደሞ ወደ ልባቸው እንዲመለሱ
@danieldany7295
@danieldany7295 2 жыл бұрын
አንችም ያስፈልግሻል የ አባትሽ ምግበይ መንፈስ ስላለብሽ
@user-yr5mh3du1u
@user-yr5mh3du1u 2 жыл бұрын
Abatachen enkewan dana matulen 🥰💝🙏💐💐💐
@Atifra1532
@Atifra1532 2 жыл бұрын
የእርሶ አይነት አስር ቢኖር ብዙዎቻችን በተባረክን ነበር
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Kelhewate yestalean amen amen amen.
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በዕድሜ በፀጋው ያቆይልን ባይወጣልኝ 30 አመት የተጫወተብኝ ጠላቴን አውቄአለሁ አባ እናመሰግናለን ወለተ ሀና አስካለ ማሪያም ገብረ ስላሴ ገብረ እየሱስ በፀሎት አስቡኝ ከስደት መልስ ለመዳን ያብቃን 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@masaretnegera4400
@masaretnegera4400 2 жыл бұрын
አባቴ የት እንዳሉ አላቅም እናቴን ከእ|ር ጋር እንድትድንልኝ በእመቤቴ ስም እጠይቃለው
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያቢኤር ይመስገን
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
አባታችን እርሰወን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን
@shimaman2610
@shimaman2610 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦ ይስጥልን በረከት ረድኤትዎ ይድረሰን አሜን
@fkreykahsay5641
@fkreykahsay5641 2 жыл бұрын
Selam Mesmer Aba Girma Wondimu endat alewu ?
@miopmiop4226
@miopmiop4226 2 жыл бұрын
አባዪዬ ቸሩ መድሃኒያለም በእድሜ በጥበብ ያቆይልኝ ያኑርልኝ ።አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ ።
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣባ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@teweldeberhane7807
@teweldeberhane7807 2 жыл бұрын
ኣባታችን እግዚአብሔር ከኩፉኡ ይጠብቃቹ የኔ ኣባት
@asxfeyad8626
@asxfeyad8626 2 жыл бұрын
ክብር ለእመቤ ታችን ይሑን አባ ረጅም እድሜይስጥልን አሜን አምን አሜን
@tsedi8996
@tsedi8996 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን🙏
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእጆት ለመፈወስ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ሁላችንንም ይፈውሰን መድሀኑያለም አባቴ🙏
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎት አስብን
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 2 жыл бұрын
ኣባታችን አንኳን በሰላም መጡልን አድሜና ጤና ይስጦት ኣባታችን በጽሎት ኣስቡኝ ወልተኪሮስ ወልተኣርሴማ ገብረመድህን በርሃነ መስቀል ወለትመድህን
@user-iz2fk8by4k
@user-iz2fk8by4k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን በፁሉት ያስቡኝ እስከቤተስቦቸ አባታችን 🙏🙏🙏
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተወ ይደረብን ሁላችንም ተይዘናል ኤፍታህ በለን አምላክ ሆይ
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አንካን ስላም መጡልን እባዬ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጣችው ለናተ የድርስ እምላክ ለሁላችንም ይድርስልን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
አባ እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶት ይደረብን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@getetachane2286
@getetachane2286 2 жыл бұрын
መምህርችን ሰላም መጣልን እግዚአብሔር ይመስገን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
አባየ የእኛ ቅዱስ አባት ሽህ አመት ኑሩልኝ አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን ፀጋ በረከትዎት ይደርብን
@asilphone9368
@asilphone9368 2 жыл бұрын
Kale hiyota Yasmalen Abtichin Amen Yiftun Abtichin
@salamhabeb8498
@salamhabeb8498 2 жыл бұрын
እንደመምህር አባት ያሉኩ በጣም በቁጥር ናቸው ለዚህ እንከባከባቸው ይኑሩልን።
@ALef378
@ALef378 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን በረከቶት ይድረስን
@thomiway
@thomiway 2 жыл бұрын
አባ እእድሜና ጤና ይሰጦት ጠላቶትን ማርያም ትያዝሎት
@odeeg4337
@odeeg4337 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚብሔር ይስጥልን አባ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከነቤተሰቦች ወለተ ዋኒስ መንበረ ማርያም በላችሁ
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@Fano44
@Fano44 2 жыл бұрын
አባዬ በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
አባታችን ሬጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ጤና ሞገስ ፀጋ ያልብሶት አባቴ ! ከሁላችን ቀንሶ ይስጦት እግዚአብሔር በእንደርሶ አይነት የተመረጠ ካህን ላይ አድሮ የዚሁሉ ሠው ችግር ባይፈታ ኢትዮጵያ በመተተኞች በተንኮለኞች ሲኦል በሆነች ነበር ይቅር ይበለን መድሀኒአለም
@sayedahmada17
@sayedahmada17 2 жыл бұрын
እ/ር የምትሉ ሠዎች እግዚአብሔር ብላችሁ ፃፉ
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
Abbatachin edeme na tena yestlin yagalgilot zamanotin yarzimlin ⛪ ✝️ ❤ 🙏
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 2 жыл бұрын
Amin3. Aba fetari erjim edemayna tyna yesetewet
@sebliyemariamlij7616
@sebliyemariamlij7616 2 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ና ጤና ይስጥዎት እመቤቴ ትጠብቆት እህት ወንድሞቼ እመቤቴ የመጨረጫ ታርግላቹ የቀረቹሁም ትፈውሳቹ እናቴ እመቤቴ አንቺ ጠብቂኝ
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
በዘመናችን አባታችንን የሰጠኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ከረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን
@SuperMakasha
@SuperMakasha 2 жыл бұрын
የብረት ምሰሶ ያድርግልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@alamdebalkek841
@alamdebalkek841 2 жыл бұрын
Elele elele elele elele 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@simpmayakuro9524
@simpmayakuro9524 2 жыл бұрын
አሜንንንንን አባታችን
@hiruuteesilaassee2560
@hiruuteesilaassee2560 2 жыл бұрын
Bereketachu yedereben abatachen edeme kene mulu tena yestot cheru medane'alem ✝️✝️✝️ Kale heywot yasemalen tsagahun yabizalachu tebareku Selemayneger setota Egzihaber yemesgen 💒✝️✝️✝️
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ጠፍተን የነበረውን ልባችን ማስተዋልን እንዲገባን አድርገውነውል አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ።
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 2 жыл бұрын
እንኳንሰላምመጡልንአባታችንእግዚአብሄርያቆይልን በእርስዎላይድሮፈጣሪፈውሶኛልክብርለመድሀኒያለምይሁን አሜንአሜንአሜን⛪
@user-il5ur5lb8n
@user-il5ur5lb8n 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ይስጥልን
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 2 жыл бұрын
መቸ ይሆን እስከነለቤተሰቦቸ የምፈወስ አምላኬ ሆይ ከስደት በሰላም መልሰህ እድፈወስ አብቃኝ እደፍቃድህ ይሆን አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አምላክ አሜን🤲🤲🤲
@user-iq5ce9st2k
@user-iq5ce9st2k 2 жыл бұрын
እኔም ናፈቀኝ በስደት ተከራተትን እኮ😭
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጦተ
@user-es7sq3ee5k
@user-es7sq3ee5k 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና አብዛቶ ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሰን
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ያማራሠው ጌታ አንታው ማራን እንደቻርነትህ እኛስ ታማነል ማራን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
የኛ እንቁ አባት ሺ አመት ኑሩልን
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
አባየ የየዋሆች አባት እረዥም እድሜ ጤና ያድልልን አሜን፫👏ሳአንኖር የኖርን እየመሰለን ጠፍተን ሳአለ በርሶ ሚስጥሩን የገለጠልን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አባቴ እንኳን በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
አባታችን። እድሜና። ጤና። ያብዛሎት
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን
@Mm-ss3vt
@Mm-ss3vt 2 жыл бұрын
አባየ፣እድሜወት፣የማቱሳላን፣እድሜ፣እግዛቤር፣አምላክ፣ይስጥልኝ፣አባየ፣የኢ/ያ፣አባት፣፣ነወት፣እኮ፣አባየ፣እግዛብሄር፣አምላክ፣ፈቅዶት፣አንድ፣ቀን፣ከልጀ፣ከባሌ፣ከስደት፣ስገባ፣እድፈውሱኝ፣የዘወትር፣ፃለቴ፣ነው
Memeher Girma Wondimu Video 113  ግራዋ እና ጫት የሚያስበላት የአመችሳ ክፉ  መንፈስ
37:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 194 М.
Memeher Girma Wondimu 242  የፈረኝጅ ቡዳ
24:35
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 92 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 44 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 596 М.
Memeher Girma Wondimu Video 250 ሁለት ወንድሞቹን አሳጣሁት
20:57
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 77 М.
Memeher Girma Wondimu Video 95   ሀኪሟ ለታማሚዉ ጸበል አዘዘችለት
36:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 160 М.
ወንጌል ሉቃስ
2:45:55
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 502 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН