Memeher Girma Wondimu Video 94 በጨሌ የጠፋ ትዉልድ

  Рет қаралды 154,415

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ለዘመናት በተወራረሰ በጨሌ ክፉ አምልኮ የጠፋ ትዉልድ
Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 399
@meseretnigussie5999
@meseretnigussie5999 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አባት ማግኘት መታደል ነው
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
አባባዬ መምህር እድሜ ጤና ይሰጦት ጸልዩልኝ አባቴ አድራሻወት ጠፋብኝ እባኮት በጸሎቱት ፈዉሱኝ የላኩትን እያነበብ
@user-kz3yc5oi9b
@user-kz3yc5oi9b 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@munagonfa5235
@munagonfa5235 3 жыл бұрын
bitam
@user-np5yr3dm6e
@user-np5yr3dm6e 3 жыл бұрын
በጣም በእውነት እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን በረከታቸውም ይድረሰን አሜን
@hhxhjd9215
@hhxhjd9215 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@alembrehanestart7543
@alembrehanestart7543 3 жыл бұрын
1000 አመት ኑሩልን ኣባታችን ኤርትራም እንደርሶ አባት ቢሰጠን
@user-lx1gz9be1b
@user-lx1gz9be1b 3 жыл бұрын
የአብርሃሙ ስላሴ 1000 አመት ያኑርልን አባታችን በእንሶ እጅ ተበርኬ ብሞት ደስ ይለኛ ግን እግዚአብሔር ያውቃል አንድ ቀን አገኞት ይሆናል
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን የሁላችንም ምኞት ነው
@user-np5yr3dm6e
@user-np5yr3dm6e 3 жыл бұрын
አሜን
@Eminetn
@Eminetn 3 жыл бұрын
በስመአም የፔንጤወች አሳቀኝ 😀😀መንፈስ ቅዱስ ተሞላን እያሉ አጋንንት ይሞሏቸዋል እመቤቴ አንችው ጠብቂን አባባ የማቱሳላን እድሜ ይስጥወት 🙏
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 3 жыл бұрын
ክክክክ አይጣል ነው ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ይታደጋቸው
@soligodislove4285
@soligodislove4285 3 жыл бұрын
Enem betam new yesakut😂
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
አቤት ስወዳቸው በማርያም እግዚአብሔር ፈቅዶ ለማግኝት ያብቃኝ ይሳካልሽ በሉኝ ውዶቼ
@saficell4709
@saficell4709 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@meri4158
@meri4158 3 жыл бұрын
Amen yasakalesh enate! Ebakesh migegnubeten neger kawekesh negerign be mariyam 🙏
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የልብሽን ያሳካልሽ!!!
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@queenbelete3158
@queenbelete3158 3 жыл бұрын
Yisakalish
@aynalembushoaynalem2290
@aynalembushoaynalem2290 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አባ እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ አብዝቶ ያድሎት አባታችን
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
አባታችን። የኔን እድሜ ለእርሶ ይስጥልኘ አባታችን የደሐ የወገኔ ወኪል አባት ለእርሶ የድሜ ፀጋ በፀጋ እናታችን ቅድስት ማርያም ትስጥልን አባታችን
@samsungsam4681
@samsungsam4681 3 жыл бұрын
አሜን 👏👏👏
@tsehaymogestsehay-oy9fo
@tsehaymogestsehay-oy9fo 17 күн бұрын
በፈጣሪ የት ኖት አባቴ የት ላግኞት ፣ እድሌን ነጥቀውኝ ቁጭ ብያለሁ
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እልልልልል እስይ ተሎ ተሎ እንዲህ ልቀቁልን ረጅም እድሜ ያድልልን እግዚኦ ተይዘናል
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 3 жыл бұрын
አባቴ እድሜወን ያርዝምልን እንደስወ አይነት ሠው አብዝቶ ይ ስጠን ፈጣሪ እወድወታለሁ አባቴ ወለተ ማሪያም ብለው ያስቡኝ የኔ አባት
@sumalemoham8181
@sumalemoham8181 3 жыл бұрын
አባታችን እንዴት ነው ማገኞት በጣም ተቸግሬያለው አባታችንን አድራሻ የምታውቁ በዚህ ቁጥር ደውሉልኝ በኪዳነ ምህረት ስም እጠይቃችሀለው 0926958230 ወይም የባለቤቴ ቁጥር 0935525254 እባካችሁ እርዱኝ
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 3 жыл бұрын
@@sumalemoham8181 የልጁን ልስጥሽ
@user-gv4do4ht4p
@user-gv4do4ht4p 3 жыл бұрын
ኣባታችን እድሜዎት ይርዝም እኔም ስደት ላይ ነው ያለሁ እ/ር ይርዳኝ እርሶ ጋ እመጣለሁ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብለሽ ፀፊ እ/ር ተብሎ በፍፁም አይፀፍም እህቴ
@hanahana5660
@hanahana5660 3 жыл бұрын
Mama hulachnem leb weste aytafume fatri kahulachne gare yehune
@user-ye6so3ms1e
@user-ye6so3ms1e 3 жыл бұрын
እኔም እናፍቃለሁ ያን ቀን
@leezashow9260
@leezashow9260 3 жыл бұрын
እህቴ እባክሽን ጊዜን አብዝቶ የሰጠንን አምላክ ስም ጊዜ ሰጥተነው ሙሉ ስሙን እንጻፈው። አውቃለው አውቀሽ አይደለም። አግዛብሄር ይባርከን።
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
አኔም እንደአንችዉ ነኝ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ለበረከተዎት ያብቃን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብወ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት አሜን አሜን አሜን
@genetmisgan3316
@genetmisgan3316 3 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለሰማእቷ ለቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደርስን አደረሳቹ💚💛❤💕💒💕💚💛❤
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦናው ይስጠን አቤቱ ሰላም ለሃገራችን ስጢልን አሜን አሜን አሜን
@user-gk6gl6oj9h
@user-gk6gl6oj9h 3 жыл бұрын
አሜንአንካንአቢሮአደረሰን
@martamarta1614
@martamarta1614 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜን እንካን አብሮ አድረሰን
@kdkdkdk3762
@kdkdkdk3762 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት መስቀልዎት ለመሳለም ያብቃን
@mariti3048
@mariti3048 2 жыл бұрын
ዬበታችን ስልክ መጋኛት ይቻለል ታበባሩኝ
@aferasaron4849
@aferasaron4849 3 жыл бұрын
አባቴ በረከቶ በኔና በቤተሰቤ ላይ ይደር በድሜና በጤና ይጠብቅልን አባቴ የስንት ሰው እንባ ታበሰ ስቃያቸው ቀለለ በርሶላይ ያደረው የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
@ethiopiahagere9008
@ethiopiahagere9008 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ወለተ ስላሴ ብለው በፀሎት አስቡኝ👏👏👏
@jireenyaaworku1652
@jireenyaaworku1652 3 жыл бұрын
ahun Yet Newu Yaallu Mahed Ifeligalewu!! be Mariyam Nigerunyi
@afeworklegesse5273
@afeworklegesse5273 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ በሚያቀርቡት ተከታታይ ትምህርት የመናፍስት ውግያን ምን ያክል የረቀቀ መሆኑን ከነቤተሰበቸ ተረድተናል፡፡ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት፡፡
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንደምነዎት ወንድማችን እናመሰግናለን ጌታ ሆይ ልጆችህ ጠፍተናል ተጨንቀናል ኤፍታህ በለን😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን!!!
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒 የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከታ እረደኤታ አማላጅነታ አይለየን 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😢😭😢😭😢😭😢😭😢
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
👏👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱⛪⛪⛪
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ፫ ሥለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይሥጥልን በሳቸው ላይ አድሮ እግዚአብሄር የሚሠራው ድንቅ ስራ ለናተ የደረሰ ለኛም ያስበን አሜን፫።
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lalaside9094
@lalaside9094 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከነ መላው ቤተሰቦት እድምና ጤና ይስጦት በስደት ያለነው ወደሀገራችን መግባት ላልቻልነው ለነሱ የደረሰላቸው ለኛም ፈጣሪ የድረስልን
@yenetube4927
@yenetube4927 3 жыл бұрын
⛪🤲😭😭😭YAA waqayyoo gooftani ko maloo matti kotis nafi yadadhuuuuu ⛪😭
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304 3 жыл бұрын
😭 Amen firiyee kan huddumaa kenyaati
@yenetube4927
@yenetube4927 3 жыл бұрын
@@tawidoohaymanotyeexentnesh6304 caliyeee shafoo tiyaaa uuuufff waqayyoo gooftan bichan nagan nuhaa galchuu⛪🤲😭😭😭😭
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይድረሰን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ይጠብቆት ጤናና እድሜ ይስጦት አሜን
@haymanotj7426
@haymanotj7426 3 жыл бұрын
አባቴ በህልሜ ሳየወት አቤት ጥዋት በደስታ ፈነጠዝኩ አምላኬ ይፍታአለኝ
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤት የኛ ስራ ታምር ነው እግዚአብሔር ይገስታችሁ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ይብዛለዎት አሜንንንንንንን 😭😭😭😭
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 3 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ወላዲተ አምላዐክ እድሜ ጤናወትን ይስጥልን አሜን❤❤❤
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን የዳቢሎስን ጥልቅ ጥቃቱን ያዋረዱልን አባታችን የኛቤት ጉድ ነው ይሄ የጨሌው ጉድ ነበር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304 3 жыл бұрын
Uuuufff😭😭😭
@lamlomasalamoni90
@lamlomasalamoni90 3 жыл бұрын
አባታችንዪፍይቱንእዪባርክን
@meri4158
@meri4158 3 жыл бұрын
Eredugn ebakachu aban yemagegnbeten neger kawekachu tebaberugn 🙏😭
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 9 ай бұрын
እድሜና ጤና ለአባታችን አብዝቶልን ይስጦት አባቴ አቤቱ ማረን ይቅርበለን ጌታ ሆይ
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
ከባዬ እግዚአብሔር በፀጋ በጤና ያኑርልን 🤲💒🙏
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በፀጋበጤናያኑርልን
@et-trend1853
@et-trend1853 2 жыл бұрын
አቡን የአባታችንን የአቡነ ተክለ ሃይማኖትን ገድል በአይነ ስጋ አየነው :: አባ በረከትዎት ይደርብን:: መዳን በየሁላችንም ቤት ይግባ :: ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን!
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ እግዚሐብሔር ይመስከን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
እርሶ ባይኖሩ ይሄ ሁሉ ሰው ምን ይውጠን ነበር የእኔንም በፀሎቶት እግዚአብሄር ይገስፅልኝ
@timtek802
@timtek802 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የማልጠቅም ባርያህን ማረኝ ይቅርም በለኝ:: እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደሌ አይሁን::
@barhanetemesgan5
@barhanetemesgan5 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚሀብሄር እሜናጤና ይስጥሆ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
አቤተ እግዝአብሔር ሆይ ከዝህ ከፈ ምንፈሰ አደናና 😭😭😭😭😭😭አቤተ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
@user-dr3no7lq6c
@user-dr3no7lq6c 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@makdesethiopia2213
@makdesethiopia2213 3 жыл бұрын
አባታችን የፃዲቁ ያባታችን የተክለአብ የተክለወልድ የተክለ መንፈስቅዱስ በረከት ይደርቦት በርተ ለጠላት እጅ እንዳይሰጡ እናቴ እንደዚህ ነበር የምታደርገው ጎዶሮ ሲፋ ኤስፌሶእያለች አይ አለማወቅ ነፍስን ይማረው መቼ ነው የማገኞት እህቶቼ ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ሳልፈታ እዳልሞት
@user-cg7is4sl6r
@user-cg7is4sl6r 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ አባታችን በፀሎት አስብኝ ከነ ቤተስቦች👏😢 እድሜን ጤናን ይስጥት
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታሆይ አድነን።
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
L
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 4 күн бұрын
የኛቤት ጉድ ነው ሁሉም አለ እዳውም ይበልጣል አባታችን እናተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የኔንም ቤተሰቦች መድሀኑአለም ይፍታልኝ
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ እድሜዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@fgghgff9141
@fgghgff9141 3 жыл бұрын
አባቴ ፈጣሪ ፈቅዶ የኔን እድሜ ብሰጣች ደስይለኛል ረጅም እድሜይስጦት
@user-kn5qw7mt3p
@user-kn5qw7mt3p 3 жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ፍቅርተ ማርያም😭😭😭
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 4 ай бұрын
እግዚኦ😭😭😭😭እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆዮት አባ❤❤❤❤
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ቸሩ መድሃኒአለም 🤲 እናንተን የሰማ አምላክ ለኛም ይድረስልን 🤲 አቤት ፈተና ቁመን ስንሄድ ሰው እንመስላለን 😥😥😥😥😥
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
አባየየ እድሜ ጤናዎትን ያድልልኝ. በርከትዎ ይደርብን. ለእነሱ የደርስ ለእኛም ለስደተኞች እግዚአብሔር. ይድርስልን.
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 жыл бұрын
ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አውጣን አውጣን አውጣን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጦት ኑሩልን ያቆይልን 😍
@debrebekele1407
@debrebekele1407 3 жыл бұрын
በእውነት. ለአባታችን. እረጅምእድሜና. ጤናይስጥልን
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 3 жыл бұрын
Medhanialem kibru yisfa enanten endefeta ketaserachubet enganim yiftan aba tsegawin yabzalot lerso min yikefelal Kifu aynkawot zermanzerot hulu yibarek ewnet tesfa bekortkuber sat erson say atsnanalew demo enem endeleloch egziabher berso bekul mihiretun yilikilengal
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
አባቴ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጠዎት ወለተ ኪዳን በለው ያስቢኝ አባቴ😭😭😭
@user-kg9fq5dx1z
@user-kg9fq5dx1z 3 жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ አምላክ ሆይ እንዴ በደለችን ስይሆን እንዴ ምህረቱ ማጠን ማረን ይቅረ በለን ለአበታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@debrebekele1407
@debrebekele1407 3 жыл бұрын
ፀጋውን. ያብዛሎት አግዚአብሔር አባታችን
@nigatugetahun3713
@nigatugetahun3713 9 ай бұрын
አዉነት ነው በጣም ፈጣሪ አድሜ ይስጣቸው
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋው የብዛለችሁ ሺ ይኑርልን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም እየለችሁ
@22-mv7lh
@22-mv7lh 3 ай бұрын
አባቴዋ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@adislasti4907
@adislasti4907 3 жыл бұрын
Yene abat egziahber kezi Bely tsegwun yabzlot regim edime yestot
@emmabet5594
@emmabet5594 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ እግዚሐብሔር ይባርካችሁ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 8 ай бұрын
ወይጉድ እኔየናቴእናት እናት ጨሌ እቃቃእየተጫወትኩበትነበርአለችኝ አያቴ ሄዎቴ ዝብርቅርብሎብኝነበር ለካስወዛነው በጣምዋጋከፍያለሁ በሀፃያት ተጨማልቄኖርኩኝ ያሳዝናል አሁንማ ትክክለኛክርስቲያን ከሆንኩኝ 4አመትሆነኝ አባታችሁ የኔንህይዎትቀይረውኛል እድሜዎትንያርዝምልን ምንውስጥእደኖርኩ ያሳዝናል❤❤
@mikihabtom9728
@mikihabtom9728 3 жыл бұрын
Orthodox haymnot unategn mahonun yewakut be ersu nw Abatachin😍😍😍😘fetri idmena yena yistut Aba
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከተ በቀር የሚጠብቅ የሚያድን የሚፈውስ የለምና ፈውስህን ላክልን😭😭🤲🤲አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያቆይልን
@user-rl9st4eu6x
@user-rl9st4eu6x 3 жыл бұрын
ከኔ እድሜ ቀንሶ ለርሶ አባብዬ😍😍😍
@user-bi8zv9ui8j
@user-bi8zv9ui8j 5 ай бұрын
ለኛም ተራ ይስጠን አባቴ ከኒ እድሜ ቀንሶ ለርሰዎ ይስጠዎት እዳገኘዎት
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አባታችን፤አኑሩልን፤እድሜና፤ጤና፤ይስጥዎት፤በረከትሁ፤አይለየን፤አሜን💠🙏🙏🙏
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
እርሶንማ ሳላግ እዳልሞት
@user-qi9qw3mu3k
@user-qi9qw3mu3k 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚኣብሔር እነሱ ንደፈወስክ እናን ፈውስሕን ላክልን በአባታችን መልኣከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ለኛ የተዋህዶ ምእመናት አደራ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ በረከቶት ይድረሰን ፀጋዉን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ያቆይልን በፀሎቶ አስቡኝ አፀደ ማረያም
@user-qh8um5nu4w
@user-qh8um5nu4w 3 жыл бұрын
አባታችን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎትዎ አሥቡኝ ወለተ እስጢፋኖስ ነኝ
@user-yd9ww3ij2t
@user-yd9ww3ij2t 3 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን😢😢😢😢
@rahel6463
@rahel6463 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን ፍጣሪ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 3 жыл бұрын
አባተችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ለወጋኖቼ የደረሰ አምለክ ለኔም ቤተሰብ የድረሱልኝ የጨሌ ጣጣ ብዙ ነው አያቴ ነብሷን ይማርና የማይደረግለት የለም አበቴ የማጀማርያ ልጇ ነው ተድያ ምንም ፍቅር ሰለም የኑሮ እድገት ወዘተ ........ የለም በተለይ አበቴ የነቴን ደም እያፍሰሰ ማየት ለኔ ምቲ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ አስከዘሬ ብያማትም አለችልኝ እኔም በስድስት ተስራለው እበከቹ ወጋኖቼ በአባ እጅ ለማበረክ ያብቃሽ በሉኝ ለንስሓ እድበቁልኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ወገኖቸ እንኳንም እግዚአብሔር ደረሰላችሁ አባታችን ቃል የለኝም እግዚአብሔር በእርሰዎ ላይ አድሮ ለተጨነቅን ደስታን ለታሰርን መፈታትን ለጨለመብን ብርሀንን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@maryamadey5881
@maryamadey5881 3 жыл бұрын
Aba Egziabher admen tanan yehabka bxelot hasbuni aba
@user-le7kf8zo6j
@user-le7kf8zo6j 3 жыл бұрын
አባታቺን ረጅም አድሜና ጤና ይስጦዎት 🙏 እኔንም በፀሎታቺሁ አስቡኝ እህተ ገብርኤል ብላቺሁ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ⛪️😘
@hanabeletetube
@hanabeletetube 3 жыл бұрын
enkun Dehena Metu Yene Komit Yemitanebu Memeher Germa Yeti Nachiwu Ahun Negerugni Betam Efelegachiwalehu
@ssszss4787
@ssszss4787 3 жыл бұрын
Inem faaligalow silk kaa alachuu nigaruuny
@dubairak5641
@dubairak5641 3 жыл бұрын
Maloo yaa waqayyoo nu yadadhuu 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲abba keenya umurii dheraa isiinif ha keenu 🙏🙏🙏🙏💒💐💐
@filipfilip1089
@filipfilip1089 2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mesaymeshesha9266
@mesaymeshesha9266 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መንፈሱ ሲያወራ ባትቆራርጡብን ከሱ ቡዙ ትምርት ነው ምናገኘው የሱን ታክቲክ ብዙም አደለም የተወሰኑ ቪዲዮዎች እናመሰግናለን በጣም
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Egzybher yimsgen abatchin rejim ideme ktenagar abzto egzybher ystlin berktoti yederbin 🙏🙏🙏
@fantumolafantumola6923
@fantumolafantumola6923 9 ай бұрын
አባባ ግርማ አድሜ ይሰጦት
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን የማቱ ሳላ ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ መድህን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tigisttamiru2563
@tigisttamiru2563 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አባ እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ አብዝቶ ያድሎት አባታችን::
@brockennation2756
@brockennation2756 3 жыл бұрын
እኔም ያስፈልገኛል ይሄ የእግዚኣቢሄር መድሃኒት
@emuyeenate4992
@emuyeenate4992 3 жыл бұрын
ወይነ አባታችን እዴምዎትን ያርዝመው እኔ ስደት ነኝ ግን እናቴ እኔ ከተፈጠርኩ ጀምሮ እናቴ የጨሌ አምልኮ አላት አንዳንዴ በ19 የቅዱስ ገብርኤል ቀን ይነሳባታ ለሰአታት አስጬዋት ይሄዳል አብረናት ብዙ እንሰቃያለን አሁን ደሞ እህቶቼ ናቸው አብረዋት ሚሰቃዮት አባ እባኮትን እናቴን አድኑልኝ
@kwtyou939
@kwtyou939 3 жыл бұрын
መሻአላደስይላልበአላህወንድሜታሞብኛልቁጥራቸውንላኩልኝ
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያኑሮት አባ
@ethioorthodox1600
@ethioorthodox1600 3 жыл бұрын
ይገርማል አሁን ቤቲን ነይ እይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሳይሆን የኦሮሞ ባንዲራ ነው የጠንቋይ በሏት ኦሮሞ ኦርቶዶክሶች ተጠንቀቁ በሀይማኖታችሁ የሚመጣውን መርምሩ
@dorb1236
@dorb1236 3 жыл бұрын
Abetchn Egzahaber edem ena tenawn abeyzto Abeyzto yestot Batslotachu asbunyi Abety🙏🙏🙋
@tgd523
@tgd523 3 жыл бұрын
Egziabher erajem edemae yestelen
@user-tr1kx2md8m
@user-tr1kx2md8m 3 жыл бұрын
አባታች እረጅም እድሜ እና ጤናን አብዝቶ ያሰጡት
@yemariamlijnegn5922
@yemariamlijnegn5922 3 жыл бұрын
ውይ ሳማይቷ ቅድስት አርሴማ በለትሽ ቀን ክፉ መንፈስ ከአጠገባችን አርቅልኝ
@user-uh2wp2ms6y
@user-uh2wp2ms6y 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን በፀለት አስቡኝ አባየ
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 3 жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤናዎትን ያርዝምልን 🙏
@ab-dx8ij
@ab-dx8ij 3 жыл бұрын
Ebakachu abatachin ahun yet magignt edemichil ngerugn be egziyaber yzachewalew
@habshi3751
@habshi3751 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን በረከትወ ይድረሰን እኛንም ለዚህ ያብቃን
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገፅፅው በለማወቅ ጣፋን አበተችን እድሜ ሙሉ ጤና ይስጦት
@Geni790
@Geni790 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጣህ እህት ወንድሞቼ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አሞኛል ውስጤ ሰላም አጣ ፈጣሪዬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ላገሬ አፈር አብቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ritakanew4747
@ritakanew4747 3 жыл бұрын
መላከ መክራት መምህር ግርማ ኑሩልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን
@HANA-db6fg
@HANA-db6fg 3 жыл бұрын
እንደምን አሉ አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@selenasuau2613
@selenasuau2613 3 жыл бұрын
God bless u aba🙏long age like matusalah 🙏
@mee1226
@mee1226 3 жыл бұрын
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን
Memeher Girma Wondimu Video 93  በዲስክ በሽታ  አንገታቸዉን  ሊቆረጡ  የነበሩ  ድነዉ መሰከሩ
43:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 127 М.
Memeher Girma Wondimu NO 70 A
44:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 432 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,2 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 42 МЛН
መተት፣አስማት፣ጥንቆላ ከተሰራብን የሚታዩ ምልክቶች-Z Ethiop Tube
25:12
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,2 МЛН