KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በደመና መጋረጃ ተሰወረ | ቅዳሴ ጎርጎርዮስ | መምህር ዘበነ ለማ
25:23
ለማማለድ ሲገርማችሁ ቅዱሳን አማልክት ናቸው || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
19:35
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Правильный подход к детям
00:18
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
ኢየሱስ ይፈርዳል የሚለው የሄኖክን መጽሐፍ ኢትዮጵያ ብቻ ይዛ ተገኝታለች || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Рет қаралды 44,552
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 482 М.
Memeher Dr Zebene Lemma
Күн бұрын
Пікірлер
@genetgenet9408
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ያሪዝምል ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏💕💕
@irukdubale2549
2 жыл бұрын
ሰላምአባታችን፡መምህራችንየኛየእርቶዶክሳዊያን፡ዋንጫችንሽልማታችን፡ኩራታችንነዎት፡እግዛብሔርአምላክልቦናሰጥቷቸውየወጡትን፡ይመልስልን፡መልዕክትዎትንእናጋራለንአባታችንረጅምዐድሜ፡ከጤናጋር፡አብዝቶይስጥልን፡ኑርልንንንን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@alammarya9497
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በአዉነት መምህሪችን ቃለ ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማለን መምህራችን
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን መጨረሻችን ያሳምርልን በእምነት ያፅናን እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይጨምርልወት
@abebaalemu9369
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ሁሌም ትምህርትዎን በጉጉት እንጠብቃለን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ
@netsengmamo7358
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@fqresegid7029
2 жыл бұрын
Memhr d/r zebene እዚኣብሔር ነዊሕ ዕድመ ና ጥዕና ሂቡ ዘመን ኣጎልጉሎትካ ይባርከልካ 🇪🇷
@DesalegnMekuanintNishanOfficia
2 жыл бұрын
አባታችን እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር የከገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልዎት
@dinatube6757
2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ❤️✝️🙏🙏
@tsehaybg9939
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር አሁን ቤተክርስትያናችን በስፋት ማስተማር አለባት እኛ ከዚህ ትምህርት ለሌሎች ጋር ስንወያይ ብዙ ጊዜ ማደናቀፊያቸው ነው ይህን የስማንና 81 መፃፍ ካለ እና እንዲህ ያሉትን ማብራሪ ያ የበለጠ ያሳውቃ መምህር በዕድሜና በጤና ያቆይልን👍👍🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@haymanottesfaye596
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! መእምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@tesfayohannes5522
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን፡፡
@ነገረ-ቃልከያበርህ
2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@fasikawedagi5961
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይዎትን ያሠማልን መምህራችን የማከብርህ የምወድህ መምህሬነህ🙏🙏🙏🙏🙏
@hageriealebachewu498
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nXi7iK2Vp9ufa7s
@jdjdheihdhjdjskskd6182
2 жыл бұрын
ካለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክሎት 💒💒💒💒💚💛❤️
@yeshiweldyohanse7141
2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@Mekdesmekdes-jj6tt
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@kidusefrem896
2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለመምህራችን
@alganeshwoldegabir1157
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ
@ተስፋአለኒሃገረይ
2 жыл бұрын
እግዚብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይጥልኝ መ/ር ዘበነ ቃለህወት ያሰማልን
@rahelmolla2483
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@saragashaw8879
2 жыл бұрын
መምህሬ ጸጋውን ያብዛልዎ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ግጥምንበምስል
2 жыл бұрын
በእጄ ያለችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ እንደ እንቁ ጥራቷን ማንፀባረቋና ልዩነቷን ስላሳዩኝ መመምህሬ በጣም አመሰግናለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ትለያለች ስንል በምክንያት ነው🙏🙏🙏🙏🙏
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱይ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥ ሥለ አቡነተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
@birhanedegefa2907
2 жыл бұрын
አሜን ቃላ ህይዋትን ያሠማልን🙏🙏🙏
@meronwoldeyes2623
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ላይ ይፃፍልን አሜን
@samar119woowegezeabeharyeb2
2 жыл бұрын
amen Kal hiwet yasemalgne yabatochachen amelaka yegnam amelaka Charu medehaniyalm yibarekewet agerachenen yetebekln
@hanakebede7652
2 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ሰላም ላንተ ይሁን አባክህ ዛሬ አንድ ነገር ልጠይቅህ ሰህላድን ጣወት ነዉ ምክንያቱም ሰዎች ናቸዉ እያሉኘ በጣም አወዛግበዉኘል እባክህ
@rahelmamo4970
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን የኔ አባት
@ውቤቴነሽማርያም
2 жыл бұрын
*_እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንካን ለልቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ወርሃዊ ብአል አደረሳችሁ ረዴኤቱ አይለየን_*
@saradubai546
2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@kadisali1414
2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@lemisabdu3769
2 жыл бұрын
አሜን ቅዱስ ስሙ ይክበር ይመስገን የእውነት አምላክ መንገዱን ያሳያን መምህር ፀጋውን የብዛሎት አሜን
@መትዮቹዩቱቪ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@fikruhailu1225
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@yeshimelaku5769
25 күн бұрын
ኣሜን እሜን
@addisalem1212
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእርሶ ተናጋሪ ኣንደበት ለእኛ ሰሚ ጀሮ ይስጠን በልቦናችንን ጽላት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@adetemaeryam6889
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@fekertaethiopia3348
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😍❤🙏🙏🙏🙏
@selamawitdagmawi5694
2 жыл бұрын
መምህር,መፅሀፈ ሔኖክን እኮ አለም መጠየቅ እየጀመረ ነዉ። እንዴት ተቆርጦ እንደወጣ በግልፅ እየተተረከ ነዉ። ብዙ ዶክመንተሪ ማየት ይቻላል። proud to be Ethiopian Orthodox Tewahido.❤❤❤
@tadushocha7389
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmera
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን
@tiitinaayeetaawadolij9357
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የህውይት ቃለ ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሸ አመት ያኑርልን እኛንም ብልባችን ይፀፍልን አስትዋይ ልቦና ያደልን በእውነት አባታችን በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር እንውዶታልን 🙏❤
@ማርያምእናትናት
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
2 жыл бұрын
አባቴ መምህሬ እግዚአብሔር በጸጋ በእድሜ ይጠብቅልን 🙏 ለኔም ከነቤተሰቦቼ ልጆቼ በጽሎትዎ አስቡን አሜን 🙏🙏❤️
@hageriealebachewu498
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nXi7iK2Vp9ufa7s
@Alam.alam6334
2 жыл бұрын
ይችን ማለዳ እንድናይ የፈቀደ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ቸሩ መድሃኒአለም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ልመናዋ ክብሯ አማላጅነቷ የልጅዋ ቸርነት በሁላችን ላይ ይደር
@ትምክሕተይኢኪማርያመይ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@tegesttasew3612
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ
@weldaytikerida8133
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰመአልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዛብሔር ይባርክሎት ረጁም እዱሜ ከጢና ይስጥልኝ አባታችን
@nxjskdndjjd9676
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💒💒💒💚💛💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@esayaskiflemariyam6195
2 жыл бұрын
Kalhiwet yesmalna memhr amen amen amen
@simonbilate551
2 жыл бұрын
Egzabher talak new!!!... Yeketitegnayitu haymanot ye Orthodox Tewahido lij yaderegn amlak kbir ygebaw!!! Igna tememn enji haymanotachin inken yelesh nat!!! lbuna ysten. Memehir edme zemenon ybarklin! Hayalu Egziabher berso lay adro ygesitsen, ye weladite amlak redet ayleyen Amen!!!
@sisayineshikase5859
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsedalegemeda4124
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላህይወትፓሰማልን አበታችን
@ሮዛጀማል
2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጦት
@eneyehaile
2 жыл бұрын
የማናውቀውን እንድናውቅ በሀይማኖታችን ፅንተንና ኮርተን ስለሚያኖሩን አባቴ ኑሩልኝ ፅጋና በረከቱን ያላብስዎ እወዶታለሁ
@okom6307
2 жыл бұрын
⛪⛪➕💚💛❤አሜንአሜንአሜንንን
@muluneshmetaferia7809
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሄር ምህረቱን ይለክልን
@wamanueldamisse9308
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@mesayzewde8196
2 жыл бұрын
መምህር እዉነት ባንቴ ትምህርት ስለ ኦርዶክስ ብዙ እዉቀት አግንቻለዉ
@aahmed6426
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌💒💒💒
@bortocansalamon7976
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነገው እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@teduadaayal2841
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን
@kokebtesfaye5810
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ያእለት እንጄራችንን ዘወትር ሳይሰለቾት ሲለሚመግቡን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@hageriealebachewu498
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nXi7iK2Vp9ufa7s
@bethelihemworkneh4124
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@Henoka369
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@bekeleasres1926
2 жыл бұрын
መምህር ኘ/ር ቃለ ሕይወት ያሠማልኝ ያልተገለፀላቸው የምትገልጥ የተገለፀልን የምታበራ መምህር ሆይ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመኖን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ
@samsungsam4681
2 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@abebetadesse5067
2 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና የስጦት .ስለ አዕማደ ሚስጥራት የጀመሩትን ትምህረት ከሚስጥረ ስላሴ ውጪ ማግኘት አልቻልኩም
@nardoseseifu7625
2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@titik1349
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@yosephmersha7885
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንዎትንም ይባርክልን! አሜን!
@tesfanebeyu6140
2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜንንንንን መምህሪየኒብርቱ እግዚአብሂር በፀጋላይ ፀጋ ይሥጥልን
@elizabethterefe1983
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህራችን እኔትላንት እጅግ በጣም የተደሰትኩበት ቀን ነው የ እርሶን ከማርና ከ ወተት የሚጣፍጠውን የ ህይወት ምግብ የሆነውን ትምህርት በ አካል ተገኝቶ መታደም ምንኛ መታደል ነው እኔም በ ትላንትናው እለት በ ወልደ ነጎድጎድ ቅዱስ ዩሀንስ ደብር ተገኝተው በመማሬ እንዲሁም ከ ነ ልጄ በ መስቀሎ በመባረኬ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ክበሩልን🙏 ደጋግመው ተገኙልን እረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦ ያድልልን ይ ነብስ ዋጋ ይስጥልን አባታችን እንወዶታለን
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
2 жыл бұрын
አባ እንኳን ደናመጡልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ
@fisehafisho
2 жыл бұрын
No words! ... ክፉ አይንካህ !
@bezagirma9544
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያስቀምጥልን የጠፍትንም ይመልስልን ላይክ ሼር እንዳይረሳ
@hageriealebachewu498
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nXi7iK2Vp9ufa7s
@procell803
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው 🙏🙏🙏
@selamadugna960
2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠቦቅልን
@razenabefkadu8853
2 жыл бұрын
Amen amen amen memehir kalhiwuet yasimalen
@tigisttg7080
2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏
@hageriealebachewu498
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nXi7iK2Vp9ufa7s
@kokalama1004
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@wubetuelsy8888
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህርችን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን በኡኔት ፀጋነው
@ድንግልማርያምእናቴናት
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ጤና ያኑርልን።
@rahelrahel5207
2 жыл бұрын
እግዚአቤር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@mesemese9769
2 жыл бұрын
አሜን
@yaredamercha8051
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@jessijessi3628
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
2 жыл бұрын
እንኳዕ ደሓን መፃኩም መምህርና ብሓቂ ላተመሰጥና ኢና ንለምዖ ኣምላክ ብፀግኡ ይደግፍኩም የቀንየልና👏👏👏
@shefarewmakdes4354
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን ውድ አባታችን
@edelwitedelwit711
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ጌታ እግዚአብሄር ይባርክልን። እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@henokhabtu6386
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምኅራችን
@mekuanintleul8447
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@batibati6946
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደና መጡ መምህራችን በውነት ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጢና ይስጥልን
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
2 жыл бұрын
Selam Lenate yehun mamaher enkenw baselam metulen yefetun yebarekelin ✝️🎤
@abebezuhanaberham8432
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸሩን ያሰማልን ።
@salamjenberu8669
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachin kel Hiwet ya semalen
25:23
በደመና መጋረጃ ተሰወረ | ቅዳሴ ጎርጎርዮስ | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 2,5 М.
19:35
ለማማለድ ሲገርማችሁ ቅዱሳን አማልክት ናቸው || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 41 М.
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
17:56
"የተገደሉ ሶስት ኮለኔሎች"፣ መከላከያ ካምፕ ያሉ ካቢኔዎች፣ በትግራይ የሰራዊቱና አስተዳደሩ ስብሰባ ዉሳኔ፣የወርቅ ቁፋሮው፣ ጄኔራሉ ከአሜሪካ ማዕቀብ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 33 М.
23:29
በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ምዕራባውያን ቆርጠው የጣሉት የትንቢት ቃል || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 158 М.
2:29
ሰለ ቡና ስሙ
ጌች እና ፀጊ
Рет қаралды 13 М.
25:59
#የኢትዮጵያ ደጉ ንጉስ ቴዎድሮስ መቼ ይመጣል። አባ ገብረኪዳን ስብከት። aba gebrekidan new sibket
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 7 М.
53:32
Էլի ոչ մի բան - Գոռ Մեխակյան / Eli voch ki ban - Gor Mekhakyan
Word of Life Church Belgium
Рет қаралды 12 М.
1:42:48
የንስሓ ሕይወታችን ምን ይመስላል ከእግዚአብሔር ጋር ስለ መነጋገር || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 59 М.
53:46
Lualawi ሉዓላዊ-ኦሮሚያ ክልል ወደ ቢሊዮን ብር በሙስና አሳገደ/የጠ/ሚኒስትሩ የአውሮፕላን ምሳሌ እና ተቃውሞው/የፋኖ ጥሪ ለአዲስ አበባ ሕዝብ
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 11 М.
18:16
ማርያም ታማልዳለች የሚል ጥቅስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አሳየኝ || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 232 М.
17:28
በመከራ ውስጥ ያለ የሚጸልየው ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በጠራሁህ ጊዜ ቅረበኝ || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 50 М.
14:24
ጾምን ከመጽሐፍ ቅዱስ አንዴት እንደቆረጡት የማርቆስ ወንጌል 9 ፥ 29 || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 64 М.
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН