KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኢየሱስ ይፈርዳል የሚለው የሄኖክን መጽሐፍ ኢትዮጵያ ብቻ ይዛ ተገኝታለች || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
20:04
የመስቀሉ ክርክር ለበጎ ነው |መምህር ዘበነ ለማ
1:02:34
Правильный подход к детям
00:18
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ምዕራባውያን ቆርጠው የጣሉት የትንቢት ቃል || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Рет қаралды 158,771
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 484 М.
Memeher Dr Zebene Lemma
Күн бұрын
Пікірлер: 844
@michaelkassawmar4632
2 жыл бұрын
በእርስዎ አንደበት የእግዚአብሔርን ቃል መሥማት እንዴት መታደል ነው መምህር
@zewduaddisu7966
Жыл бұрын
አሜን 🙏🛐🛐🙏 አሜን ⛪️✝️⛪️ አሜን 🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️ የኔ አባት ይኛአባት እግዚአብሔር ይምስገን ተመስገን ጌታይ ሆይ ፍቅርን ስጠን አባቴ የኔ አባት ሁሌም ተመስገን ቃለ ሂወትን ያስማልን ለዘላለሙ አሜን ይድርሰ ልአባቴ አሜን ⛪️⛪️⛪️ ⛪️🛐🛐🛐⛪️🙏🙏🙏✝️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️☑️
@አልማዝፈንቴ
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!
@አልማዝፈንቴ
2 жыл бұрын
@@Hiyawsim አሜን በእውነት
@genetmillion2587
2 жыл бұрын
አበቴ የሚሰጡት ትምህርት ደስ ብሎኝ እሰማለሁ እድሜ ይስጥዎት
@dewel.tv.1991
2 жыл бұрын
እኔ ወንጌላዊት ቤተ ክርስትያን እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይህ ትልቅ አባት እና አስታማሪ በጣም ምወደው አስተማሪ ነው ። ንግግሮቹ የጥበብ ቃላቶች የተሞላ ነው ። ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ የቃሉ አብርሆት ይስጥህ እላለው አመስኛለው።
@AbirshiWedu
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዉርሥልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤➕➕➕⛪
@TadesseKasu
4 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለሄዎት ያሠማልን በድሜና በፀጋ ፈጣሬ ይጠብቅልን እንደርሷ ያለን እግዜአብሄር ያብዛል
@firaoldemena8750
2 жыл бұрын
እኔ በእርሶ ተከታታይ ትምህርት በጣም ብዙ ነገር አትርፌአለው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@ImaroWada
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን ኤልሻዳይ አሜኑኤል---+አዋቅ ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ምንእላለው!!!
@melakunegash3792
2 жыл бұрын
መምህር ከማይረባ ሰው ላይ ዕድሜ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን አባቴ
@alganeshwoldegabir1157
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ
@yeshiweldyohanse7141
2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔርይመሰገን አሜን መምህራችን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@mercyadane3964
2 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሶት አባቴ እርሶና የካው ሚካኤል ልዩ ትዝታ አላቹኝ ከ 20 አመት በፊት
@mimitesema1249
2 жыл бұрын
እኔም አውቃቸዋለሁ ያኔ ሲያስተምሩ -አባባ ስለምን ነበሩ የካው ሚካኤል የልጅነት ትዝታዬ
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@kitessemakit
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን:: መምህራችን ቀሲስ ዶክተር ዘበነ::
@birhanedegefa2907
2 жыл бұрын
አሜን ቃላ ህይዋትን ያሠማልን🙏🙏🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!!
@tigisttolossa8172
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏🙏🙏🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!
@hamziyawold3798
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህርዬ ሰላም ውድ የተዋህዶ በተሰቦች ሰላም ያሳደረን ልዑል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን ለመምህራችንም እድሜ ከጤና ጋሪ አብዝቶ ይስጥልን ቃሌ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@classicphone5908
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ያርክሎት 🙏🙏🙏
@tewodrosgeze5195
2 жыл бұрын
አሜን ፫
@katkat4374
2 жыл бұрын
ክፉውን በክፉ አትቃወሙ እና ትህትናን ገንዘብ አድርጉ ነው እንጂ የሚለው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል ፤ እኛ በክርስቶስ ክርስቲያን የተባል ህዝቦች ሁሉ ወንድሞች ነን ይህ ሆኖ ሳለ ግን ብዙ በመጠላላት ፣ በመተታቸት ፣ እኔ እበልጣለሁ በሚል ስሜት በመወጠር ሰው ወደ ትክክለኛ መንገድ ልናመጣ አንችልም ። እናንተ መንጋውን የምትጠብቁ ለራሳችሁ እና ለመንጋው ተጠንቀቁ !!! የሚለውን እናስተውል !!!
@ከኩዬ914
2 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ኑ እኔጋ ቤተሰብ እንሁን አበረታቱኝ 😍
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@tb6996
2 жыл бұрын
እዉነት በህይወቴ ያየሁትን አስታወሱኝ እመበታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንደበፍቱ እየተሳደቡ ሳይሆን እናከብራታለን እያሉ እንድሁም በመዝሙራቸዉ ሳመሰግኑ እየሰማን ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@شايتياحمد
2 жыл бұрын
አሜን አሜን..አሜን..እግዚአብሔር....እድሜና..ጤና..ያድሎት..በፀሎት..አስብኝ..መምህር..አባቴ..
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!
@netsanetgetaw9125
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጡ 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤💙💜💜💜💜💜🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1
@zeynebaidris6690
2 жыл бұрын
ሰላም ለዉርቶዶክስ ተዋህዶ በተክርስቲያን ሰላም እድሁም ላጋይቹ 👏👏👏ልኡል እግዜቢሔር ከሁላችን ይሁን አሜን
@hamziyawold3798
2 жыл бұрын
አባተ መምህሬ ይፍቱኝ በፀሎቶ ያስቡኝ ስደተኛዋ ወሌተ ማርያም ነኝ🙏🙏🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@MohamdAgha-qd1wd
9 ай бұрын
Amen ❤amen❤amen❤amen❤amen❤amen❤amen❤
@abrahamzarefu914
2 жыл бұрын
በእውነት ለመሚሪችን ቃልህውት ያሰማልን
@eyayanigatu9339
2 жыл бұрын
አሜን!!! የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!!!!
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ያጎናፅፍልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
አባቴ መምህሬ የኔንም እድሜ ጨምሮ እጅግ ብዙ ዓመት ኑሩልኝ 😢🤲🏿🤲🏿😘😘ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@meronwoldeyes2623
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ምን ያህል ያስደስታል እውነት የምሰበክባት አባታችን ፈትፍተውነው ያጎረሱን ከዝህ በላይ ትምህርት የለም እግዚአብሔር ይመስገን በዝህ ውስጥ ላኖረን ለቀጣዪ ትምህርቶት ላቀድት ሰአት በሰላም ያቆየን አሜን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@besratteferra4906
2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አባቴ በፀሉት የሰቦኖ ብስረተ ገበረኤል እና አማሀ እየስሰ
@selamawitkibert62
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስል 🙏🏽❤️🙏🏽💐
@mesfinbirhane2445
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን 30 60 100 ፈሬ እንድናፈራ የአምላክ ቅዱሰ ፈቃድ ይሁን የናቱን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን ይሁንልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@ejigayehuwoldeyesus6808
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eneyehaile
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አባቴ ቃለሂወትን ያሰማልን
@tsehayneshgetu100
2 жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ አሜን እግዚያብሔር ይመስገን እደሷቸው ያሉ ታላቅ እና አዋቄ አሳዋቄ አባት የሰጠን አምላክ!!! በእድሜና በጤና ያኑረዎት።።።።።።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@lishanshimels9791
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@tekuamnidani983
2 жыл бұрын
አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tsehaybg9939
2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ይስማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ወለተ ስንበት ነኝ በፀሎት ያስብኝ🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1
@alemtsehaynigusu4106
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ደህና ቆዩልን🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!!
@rahelmamo4970
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር
@ethielezayina701
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@መሳይአስራት
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ💒 🙏 💒🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@mahletezema888
2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@jessijessi3628
2 жыл бұрын
ቃየል ኢዮት ያሰማልን
@sintayhonirega434
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጅም ጤና እና ፀጋው ያብዛሎት መምህራችን❤❤❤!!!
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@በለጡጌታቸው
2 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን መምህር
@ayalewmolla728
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@getachewhagos7951
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ መምሕር ዘበነ የማናውቀውን እንድናውቅ በማሰተማርህ
@filmont8733
2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ካናተ ጋ ይሁን አባቴ
@ግጥምንበምስል
2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በመሆኔ እንዴት እንደምኮራ ለራሴም ይገርመኝ ነበር የኩራቴን ሚስጥር በእውቀት በአንደበተ ርትዑነት በፍፁም ኢትዮጵያዊ እርጋታ እና ስነ- ሥርዓት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መመምህር የሆኑት መምህሬ ዶ/ር ዘበነ ለማ ስለገለፁልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ያልተገለፀልኝ ነገር ቢኖር እንኳን እንዲ እንደርስዎ "የቀደሙ አባቶቼን" ጠይቄ ይገለፅልኛል እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ 🙏🙏🙏🙏🙏
@dawitfekadu3131
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! መምህራችን
@weldaytikerida8133
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰመአልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዛብሔር ይባርክሎት ረጁም እዱሜ ከጢና ይስጥልኝ አባታችን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !
@muluadisu1765
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን
@mamushgelaw2034
2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ዳ/ር ዘበነ ለማ
@danielbelete1311
2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@amanualshibabaw2028
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!ስለ ዶ\ር ዛኪር
@habtamuhmariam3163
2 жыл бұрын
ዕንቁ መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን የነብሳችን መጋቢ ባሉበት የእግዚሐብሔር ሰላም ይብዛላት አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን።
@saraajman250
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!!
@samarefayne3199
2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን
@eyosafethebrom4517
2 жыл бұрын
'እውነትን ለሚፈልጉ እግዚአብሔር እውነቱን ይገልጣል!' ስለዚህ እፈልገው የነበረው እውነት ተዋህዶ ጋር እንዳለ ሲገባኝ እና ስደርስበት፤ ከራሴ ጋር ከተሟገትኩ በኋላ ተወልጄ ካደግሁበት ከወንጌላዊ አማኝነት ወደ ተዋህዶ እምነት በመጠመቅ(ክርስትና በመነሳት) ተቀላቅያለሁ! እውነትን የሚፈልግ እውነትን ያገኛታል!!!።
@selamkahsay2489
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል በጣም ደሰ ይላል እግዛብሔር ይመሰገን አሜን!
@eyosafethebrom4517
2 жыл бұрын
@@selamkahsay2489 አሜን!
@saragashaw8879
2 жыл бұрын
ይሄን ላደረገው ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏
@eyosafethebrom4517
2 жыл бұрын
@@saragashaw8879 አሜን!
@mazamazi3347
2 жыл бұрын
አሜን መምህሬ እንኳን ደና መጣችሁ መአዛማራምነኝ ይፍቱኝ
@መቅደስፅጌማርያምA7
2 жыл бұрын
መምህራችን የህይወትን ቃል ስልምማግብን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!
@getachewgudero860
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ፀጋው ለመምህሮቻችን ጨምረህ ጨምረህ ይስጥልን!!!!
@kadesa1652
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን
@mesismart1332
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጤና በእድሜ ይጥብቅልን::
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!!
@bezagirma9544
2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በደንብ ተዋህዶ እምነታችንን እንድናቅ ስለሚረዱን እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ሼር ላይክ እንዳይረሳ👈
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@muzmesfin889
2 жыл бұрын
ኣሜን መምህር ቃለሂወት ያሠማልን
@rejimuwenz1147
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!
@aberaalemu-m6z
6 ай бұрын
amen amen amen memeherachen kale hiwot yasemalen ❤🙏
@emiyumenbere7887
2 жыл бұрын
አሜንንንን ቃለ የህይወትን ያሰማልን ቀሲስ
@ፀጋይቱብ
2 жыл бұрын
ቃለህ ሕወት ያሠማልን መምህራችን ተክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እንደርሥወ ያሉትን ያብዛልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!
@kiflaadane5738
2 жыл бұрын
መምህር ኑርልን , እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@bezachanel2516
2 жыл бұрын
መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን የነብሳችን መጋቢ ባሉበት ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛላቹ አሜን ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@alemtsehaynigusu4106
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን💚💛❤🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1
@سميرسمره-و4و
2 жыл бұрын
ቃለ ህወይት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት ያስብኝ
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!!
@teferieshetu5528
2 жыл бұрын
ቃላ ሄዮት ዛስማልን
@trhastrhas2341
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር
@webetalmu5682
2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@esayaskiflemariyam6195
2 жыл бұрын
Memhr tana yhabelna fetari kalhiwet yesmalna amen amen amen
@maramawitekwt6315
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen memhire yiftun yibarikun memhire btolotachu asbugn
@melatdemessie808
2 жыл бұрын
እንደ እርሶ ያለ መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን !
@edenktemagoshu9825
Жыл бұрын
🙏🙏🙏 አሜን መምህር edmna tenwin yabzalot
@bamlakbishaw2755
2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጠና ይስጥልን።
@emudemla8764
2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጠጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!
@amanuel5687
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን አባቴ በጸሎት አስቡኝ🙏🙏🙏
@ammatashe1227
2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!!
@aberamulatu3836
2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@yaredasrat8538
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@bitsatamare3047
2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!!
@belainishbelainish4708
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሊ ህወት ያሰማልን በጸሎቻወ አስቡለን ወለት ማካኤል
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!
@egziabhermastewalunyisten7704
2 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!!! አባታችን
@workineshteka3269
2 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያስማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 💐✝️💐
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!
@መንበረሥላሴ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህር
@danidan4
2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@fasikafiseha7958
2 жыл бұрын
ቃለ ሒዎት ያሰማልን መምህር
@Agenda-2016
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር። እንደው ከቻሉ ይህን የመፅሐፍ ቅዱስ ንጽጽር ትምህርት ይግፉበት። በኢትዮጵያ መፅሐፍ ቅዱስ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 73:14, 'የዘንዶውንም ራሶች ቀጠቀጥህ ለኢትዮጵያዊያንም ምግባቸውን ሰጠሀቸው' የሚለውን በKing James Version Psalm 74:14 'የዘንዶውን ራሶች ቀጥቅጠህ የእርሱንም ስጋ ለኢትዮጵያውያን ምግብ አድርገህ ሰጠሃቸው ' ተብሎ ነው የተተረጎመው። እባክዎ ይህንንም ሴራ የተሞላበት አተረጓጎም ያጋልጡልን ብዙሃንን ያስታልና። በጤናና ሰላም ያገናኘን።
@meseluasefa4630
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ በፀለት አስቡኝ፡፡ ወለተ አብ ነኝ፡፡
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!!
@tsedlaethopia4720
2 жыл бұрын
እንግዚአብሔር አይለዮት አበተችን
@bushobutula1808
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህር
@fekertiteni538
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ይሰማን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤❤
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1!!
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን👏
@tsigemezgebu2805
2 жыл бұрын
ሊተሰ ይመስለኒ ዝንቱ ብእሲ ዘተሰምየ ዘበነ አበ ደናቁርት ውእቱ፡፡
@Alem464
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤🙏
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን…እሱም እንዳለ እኔ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም እስከዘላለም ያው ነኝ አልለወጥም እንዳለ የትናንት ክንዱ ፤ቅንነቱ፤ቸርነቱ ዛሬም በኛ ላይ አለ ከክፉወች እጅም ሊያድነን እና ሊክሰን በቶሎ ይመጣል እስከዚያዉ ግን መከራዉ ቢበዛም የምትታደስ ፤የምታጠራጥር እምነት የለችንም ተመስገን! ..…መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! !1
20:04
ኢየሱስ ይፈርዳል የሚለው የሄኖክን መጽሐፍ ኢትዮጵያ ብቻ ይዛ ተገኝታለች || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 44 М.
1:02:34
የመስቀሉ ክርክር ለበጎ ነው |መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 19 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
15:08
ሰበር ቪዲዮ:ዶር ደሳለኝ ዛሬም አንጠባ**ጠባቸው ፓርላማው ተናወጠ-ስነ ስርዓት አቁም "ከምክክሩ በፊት አብይ ከስልጣን ይውረድ"- በፍጥነት ተኩስ አቁም ይታወጅ
Ethio Daily ኢትዮ ደይሊ
Рет қаралды 7 М.
39:43
በእነዚህ 10 ነገሮች ትፀፀታላችሁ | 10 BIGGEST REGRETS IN LIFE! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 29 М.
25:40
Ethiopia:አጋንንትን የሚያስፈራው ፀሎት በፆሙ ተጠቀሙበት መምህር ዘበነ
ፍኖተ አበው Fnote Abew
Рет қаралды 33 М.
1:06:45
ሮሜ 8፡34 | ስለ እኛ የሚማልደው | መምህር ያረጋል አበጋዝ
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 99 М.
1:15:26
አንዱ ባሕርይ ኢፍጡር ወይስ ፍጡር..?? | በሥጋ ፍጡር | ተዋሕዶ
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 34 М.
43:01
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
masresham
Рет қаралды 860 М.
1:00:02
ቅዱስ ገብርኤል ማነው??? (የመላዕክት ኃይል) Kesis D.r Zebene Lemma new sebket
Gere3025
Рет қаралды 169 М.
21:37
የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ
JTV Ethiopia
Рет қаралды 295 М.
21:32
ኢየሱስ ይማልዳል ብለው የሳቱበት ጥቅስ || ሮሜ 8 ፥ 34 || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 328 М.
39:53
ትዳርም ንግድም ጥበብ ያስፈልገዋል! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan #aba_gebrekidan
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 81 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН