የብሉይ ኪዳንና የሐዲስ ኪዳን ታቦት ልዩነት አለው ወይ? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 112,604

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 699
@Meazi16
@Meazi16 2 жыл бұрын
Thanks!!! እኔ ብዙ ብዙ የማላውቀውን ትምህርት እየገበየሁ ነው. እግዚአብሄር አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን የነብሳችንን ምግብ ይዘው በሰላም መጡልን ሁልም ትምህርቶት ጠጋኛችን ነው በቤቱ ፀንተን እንድንኖር በርሷ ላይ አድሮ የምናገረን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው እንኳን ለተላላቆቹ ቅዱሳን አባቶቻችን አቡነ ሀብተ ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሷት አደረሰን አሜን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
አሜን
@amanualyihys3899
@amanualyihys3899 2 жыл бұрын
FFytyygggguuf
@amanualyihys3899
@amanualyihys3899 2 жыл бұрын
FFytyygggguuf
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይውን ስሙ ከፍ ከፍ ይለል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤🌹🌹
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@milliontesfaye68
@milliontesfaye68 Жыл бұрын
መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ባለህበት ሁሉ አይለይህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ከረዥም የአገልግሎት ዘመን ጋር ያድልልን እንዳንተ ያሉ በሁለት በኩል የተሳሉ መምህራን ያብዛልን !!!
@ሽምኽእዩመዝሙረይድንግለይ
@ሽምኽእዩመዝሙረይድንግለይ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዝብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣሜን ኣሜን እግዝብሔር ኣምላክ ይመስገን እንኳዕ ዳሕን መፅእኹም ቃል ህወት ያስመዐልና ኩብሪ ኣቦና በእውነት ዓይነ ልቦናና ያውሪሀልና ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-sol321
@user-sol321 2 жыл бұрын
እንደምን አሉ መምህር ፣ ለዚች ሰዓት በሰላምና በጤና ላደረሰን ቸሩ አምላካችን ከእነ እናቱ ምስጋና ይድረሰው ። እንደርስዎ አይነት መምህራንን ጨምሮ ጨማምሮ ያድለን ፣ ለእርስዎም ጤና እና በረከትን ፣ ረዥም እድሜን ያድልልን ፣ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። አሜን ።
@droneber2024
@droneber2024 2 жыл бұрын
እረ ተዉ መጽሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ እንጂ፣የለፈለፈን ሁሉ መቀበል ሳይሆን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፣"መጻሕፍትና ነቢያትን ስለማታነቡ ትስታላችሁ" ይላልና።በሌላም ስፍራ" ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል"ይላልና መጽሐፉ እንጠንቀቅ!!!!
@user-sol321
@user-sol321 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 አይ ዕውቀት ያጣኻውስ አንተ ፣ ይኼ ጥቅስ ለእናንተ ነው የሚሰራው ፣ እኛስ በጠባቧ መንገደኞች ነን ፣ ለተሳደብከው ስድብ ፣ እኔ ይቅር ብያለሁ ፣ አንተ ግን ራስህን ለካህን አሳይ ፣ ለነገሩ ካህን የላችሁም ለካ ፣ ይቅርታ ፣ ፆም ፣ ጸሎት ፣ ስግደትና ምፅዋት ሲከብዳችሁ ፣ ከኦርቶዶክስ ትወጡና ለኃጢአታችሁ መደበቂያ እንዲሆናችሁ መልሳችሁ እኛኑ ትወጉናላችሁ ፣ ዳሩ ግን ካልተመለሳችሁ ሲዖል ቤታችሁ ትሆናለች ከትንሽ አመታት ቆይታ በኋላ ደግሞ ፣ ያው እንደፈረንጆች ከኃይማኖት አልባነት ወደ 666 መንፈስ አምላኪነት መሄዳችሁ የታመነ ነው ።
@droneber2024
@droneber2024 2 жыл бұрын
@@user-sol321 እውነትም አይ እውቀት! እስኪ ከሆነልህ ስለ ታቦት ዘፀ 25/9-22 አንብብ፣ዝም ብሎ ወጋንተኛ መምሰል ተገቢ አይደለም።ስለ መቅደስም ቢሆን ዘፀ 5/9 እና የሐዋርያው ጳውሎስ ሁለተኛ መልዕክት ወደ ቆሮንቶስ የጻፈውን ምዕራፍ 6/16-18 አንብብ።ይህን የእግዚአብሔርን ቃል ማጣመም አጋንንታዊና መናፍቅነት ነው።ከቅዱሱ መጽሐፍ ውጪ የሆነ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ያለው ሕያው የሆነው የማይዋሸው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ፣በመጨረሻም ቃሌ ይፈርድባችኋል ያለ እርሱ ነውና የዘባረቀን ሁሉ ለመፈተሽ ቃሉ መነበብ አለበት።ታቦት በአንድ ሰው አናት ላይ የሆነ ጣውላ ቂጢጥ አድርጎ ለማዘናጋት ደግሞ በምናምንቴ ጨርቃ ጨርቅ በመሸላለም የሚሠራ አይደለምና መጽፉን አንብቡና ካላባረሯቹ ጠይቋቸው።ለመጠቆም ያህል ታቦት በወርቅ የተለበጠ/አራት የሌዊ ዘር የሆኑ ካህናት ለማንቀሳቀስ ሲፈለግ የሚሸከሙት ነው።አቶ ዘበነ እጅግ በጣም ትልቅ የስህተት አስተማሪ ነው፣በቅዱሱ መጽሐፍ ዳኙት።የማታነቡ ከሆነ ዝም ነው፣የተጻፈልን ለትምህርታችን ነው።
@user-sol321
@user-sol321 2 жыл бұрын
@@droneber2024 ነገርኩዎት እኮ ፣እርስዎን ለማስረዳት አሁን ጊዜ የለኝም ፣ ግን የምነግርዎት ነገር ፣ መጨረሻችሁ 666 መንፈስ አምላኪነት ነው ። የምለው ሀሰት ከሆነ ፣ ከምላሴ ፀጉር ትብቀል ። አውሮፓወች ቀጥተኛ ክርስትና ሐይማኖትን ቀይረው ፣ እስከ ተወሰነ ድረስ እንደሰከረ ሰው እየተንገዳገዱ ፣ ሄደዋል ፣ ዳሩ ግን አልዘለቁም ፣ የሰከረ ሰው መጨረሻው ገደል ነው ፣ እናም ስካራቸውን ለምስኪኑ ጥቁር አፍሪካ ሰጥተው ፣ እነርሱ አሁን ላይ ፣ ኃይማኖት የለሽ ሆነዋል ፣ አብዛኛውም አውቆ ይሁን ሳያውቅ የሐሳዊ መሲህ 666 ተከታይ ሆኗል ፣ እርስዎ በውጪ ሀገር የሚኖሩ ከሆነ ስለ አውሮፓዎች አሁናዊ ሁኔታ ማስረዳት አይጠበቅብኝም ፣ ምስክር ነዎትና ። የፕሮቴስታንት እምነትን ከኢትዮጵያ ቀደም ብለው የተቀበሉት አፍሪካውያን ፣ የማህበረሰባዊና የሞራል ኪሳራ ደርሶባቸዋል ነው ፣ በየአዳራሻቸው የሚታዬው ዝሙትም የጉድ ነው ፣ እንኳን ለማየትና ለመናገር ቀርቶ ፣ ለማሰብም ይሰቀጥጣል ፣ ። ኢትዮጵያም የዚህ ፍሬ ተቋዳሽ ሆናለች ፣ አሁን አሁን ትንሽ የማይባሉ ፓስተሮች በድፍረት እየወጡ ሀሰተኝነታቸውን እየገለጡ ነው ። ዳሩ ግን የአርዮስ መንፈስ አንዴ ከያዘ ምንም ቢያደርጉት አይለቅም ፣ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ፣ ።
@droneber2024
@droneber2024 2 жыл бұрын
@@user-sol321 ምንና ምኑን ነው የምታደበላልቅው!ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስና ሐዋርያት ያስተማሩትንና የቀረውንም ቅዱሱን መጽሐፍ መከተል እንዴት አድርጎ ነው እንደዚህ የሚፈረጀው?እስኪ ይህ አስተማሪ ነኝ ባይ ሰው ያለውን በመጽሐፍ ቅዱስ ትክክል መሆኑን. ለማረጋገጥ መሞከር ነው።ለዓመታት በዚህ ሁኔታ መቆየት ውሸት ሲደጋገም እንዲሉት ነው።የሌባ ዓይነ ደረቅ እንደሚሉትም ነውና ይሄ የስም ጉዳይ ሳይሆን ዓይን አውጣነት ነውና መጽሐፍ ቅዱሱ ይነበብ።ከዚያ ውጪ ግን የአጋንንት ነው።አሁንም በክርስትና ታቦትም መቅደስም የሉም።ሐፍረት ይሁንባችሁና ተ/ሃይማኖት ስለ ተባለ ጋኔን ጎታች ገድሉ ተብሎ የተጻፈውን አላነበብክም፣ከዚህ በላይ ከሠይጣን ጋር የተወዳጀ ማን አለ?
@Zetsion
@Zetsion 2 жыл бұрын
በክልኤ ሰይፍ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን! ሁልጊዜም በምግበ ነፍስ የምታጠግበን አባታችን ነዎት! እድሜ እና ጤና ያድለዎት! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@klietu2selestu316
@klietu2selestu316 2 жыл бұрын
God may bless you!
@Zetsion
@Zetsion 2 жыл бұрын
@@klietu2selestu316 አሜን ሰው ባለበት ነገር2 ግን እየሞተ ባለበት digital ዓለም ምእመኑን ከሚጠብቁት እረኞች መካከል ናቸው። በዘመናዊውም የመጠቁ
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 2 жыл бұрын
@@klietu2selestu316 ቃለህወት ያሠማልን መ ምህራችን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 2 жыл бұрын
የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@abrehetkiros159
@abrehetkiros159 Жыл бұрын
Ioioooooiioiiioo
@abrehetkiros159
@abrehetkiros159 Жыл бұрын
00000 O9 L 😢yt❤66y
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏🙏
@ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ 2 жыл бұрын
ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት እጅግ በጣቃሚ የወንጌል ትምህርት ነው✝️✝️✝️ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
@saifmohammed1562
@saifmohammed1562 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል በሚገባን ግልጽ በሆነ ቃል ስለ ምትመግበን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጸጋሁን ያብዛሎት አሜን የድካሞህን ዋጋ ለ ነፍስ ለሥጋ ዋጋ ያደርግሎት አሜን ፫ ወለተ ሥላሴ ነኝ በጸሎት ሀስቡኝ 🙏❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 4 ай бұрын
እረ ውሸቱን ነው ፂዮን ማርያም ኢትዮጲያ የለችም ታቦት የለም ውሸት ነው ከሰማሪያ እስራኤል
@uaekfn5722
@uaekfn5722 2 жыл бұрын
ይባርኩን፣ይፍቱን፣አባታችን፣በረከቶት፣ይደርብን፣አሜን፣ወለተ፣ስላሴ፣ለመላው ቤተሰቤን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣በፀሎቶት፣አስብን፣
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 2 жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ውድ መምህራችን በእውነት እንዴት ደሰ የሚል ትምህርት ነው እኔ ጥዋት ጥዋት ሁሌ የነፍሴ ምግብ እየሰማሁ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@menengetahun4963
@menengetahun4963 2 жыл бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ሀብተማርያም ለፅንስታቸው በዓል በስላም በጤና አደረሳችሁ አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@temesgennega2079
@temesgennega2079 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልንን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን አባ ታችንን አሜን
@tigisttg7080
@tigisttg7080 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🤲🙏⛪️✝️🙏🥰❤
@sarareena537
@sarareena537 2 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln abatachin amen amene ameee 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmerachen Enmsgenalen
@hwatii
@hwatii 9 ай бұрын
Amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖
@birtukaneadisalme2957
@birtukaneadisalme2957 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤❤🙏
@goinbotibasa3374
@goinbotibasa3374 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@SinahMohamed
@SinahMohamed 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen kale hywet yasemaln Eku memrachn
@selamayeleayele4107
@selamayeleayele4107 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልንበጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነውቃለ ህይወትን ያሰማልን አገራችንን ሰላም ህዝቧንም ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@workieaduna4840
@workieaduna4840 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewot yesamalen memher
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው መመረጥም አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@netsanetgetaw9125
@netsanetgetaw9125 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡ 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@almaspleto64
@almaspleto64 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ❤🙏
@meazagmichael2660
@meazagmichael2660 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalign enamesegnaln
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን
@sarashiferaw7257
@sarashiferaw7257 2 жыл бұрын
Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen abatachen 🙏🙏🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
አቤቱ መዲኒያለም ኢትዮጵያን ታደግልን እረ በቃ በለን መምህር እግዚአብሔር በጤና በፍቅር ያቆይልን አሜን🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalyewt yasemaln Yasmine mamer
@hayahhayah4743
@hayahhayah4743 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት
@GgGg-ei7ut
@GgGg-ei7ut 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🙏
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ይሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለርሱ ይሁን
@nsbgirma3574
@nsbgirma3574 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen egziabeher ymesegen memehrachen kalhiwetn yasemalen egziabeher yetebekot beselot asebuy ehetmelak weldekidan amen amen amen amen
@yohannesgmeskle3235
@yohannesgmeskle3235 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችንና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከሚባለው በላይ ከበቂ በላይ እውቀት ሰተዎናልና የአገልግሎት ዘመኖን ባርኮ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒያለም ይስጥልን አሜን
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 жыл бұрын
አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን
@Mነኝየተዋህዶልጅ
@Mነኝየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
የእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜ ከፀጋዉጋ ያድልልን እንደናንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 жыл бұрын
ቃልህይት ያሰማልን መምህር ፀጋወን የብዛልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ለቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@lazarosesegnielmoo6146
@lazarosesegnielmoo6146 2 жыл бұрын
ክርስቶስ አባታችን እንደሚወደንና እንደሚጠብቀን የምናይበት መንፈሳዊ አባታችን ስለሆኑ ድምጾን አይንፈገን ያቆይልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፡፡
@fikrtemanyahlale8324
@fikrtemanyahlale8324 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsehaiyeshanew3640
@tsehaiyeshanew3640 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅሙን እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን እንደሁልግዜው እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው መድሐኒያለም በአይምሮአችን ይቅረፅልን ቃለ ሕይወትንያሰማልን
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalehewet yasemalin memhirachin
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 2 жыл бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@sarinahile1150
@sarinahile1150 2 жыл бұрын
መምህር በጣም አስገራሚ መምህር በጣም ከምንም በላይ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን
@tube-er9dw
@tube-er9dw 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ተመስገን ከናቴ ማህፀን ጀምረህ ያንተ ያደረከኝ ።መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ሰጥቶ የገልግሎት የመንዎን ያርዝምልን።
@dinkineshalemayehu7440
@dinkineshalemayehu7440 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@hananengeda778
@hananengeda778 2 жыл бұрын
Amen kale hiwote yasemaln yesemanehun belebonachn yasaderln amelakachn tsigahun yabezalote memeher 🙏🙏🙏
@whywhy3033
@whywhy3033 2 жыл бұрын
መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋውን ሰማያዊ በረከቱን ያድልልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ለኛ ለድንግል ማራም ልጆች
@selamtemtime5227
@selamtemtime5227 2 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን👏
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን. መምህራችን እንኳን ደህናመጡልን. በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርልን ማስተዋልን የስጠን.ለሀገራችን ሰላሟን ይስጥልን አሜን. አሜን. አሜን
@Rebqayoutube
@Rebqayoutube 2 жыл бұрын
ውድማ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ በመላ ዓለም ላይ ያላችሁ ውድ ታዋህዶ ልጆዎች የእግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ጸጋና በረከቱ በያላችሁበት ይዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@1assefa
@1assefa 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🏾
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልባችን ይጻፍልን አሜን
@weldegirma2897
@weldegirma2897 2 жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲yem garm temert new qal hiyot yasamalen
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ውድድድድድ ነወት ለኛ ለተዋህዶ ልጆች መድኃንያለም ይጠብቅልን 🤲🏽
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ይችን ሰዓት እንድናይ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ቸሩ መድሃኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ላይ ይጻፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ አማላጅነቷ የልጇም ቸርነት አይለየን
@Rgebray
@Rgebray 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት🙏 እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን በጸሎት ያስቡኝ ከነቤረተሰቤ ወለተ ሚካኤል የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጁ ነኝ አሜን አሜን አሜን✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@mekdesurge438
@mekdesurge438 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 жыл бұрын
ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለ ተሻረው ስለ ፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልከት እስኪሳናቸው ድረስ ያ በፊደላት በድንጋዮች የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከኾነ 2ኛ_ቆሮ3_7 ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አረዥም እድሜን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ይኑርልን ማስተዋልን ይድለን ለአገራችን ፍጽም ሰላምን ይላክልን የቅዱሳን አምላክ አሜን
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 2 ай бұрын
ኤርሚያስ 31:31.....3:16 2ኛ ቆሮ 3:3 እብራውያን 8:7.......
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
በእውነት ነው የሚል መምህር እንኩአንም ይሄ ጥያቂ ተጠየቀ ብዙ የአላወኩዋቸውን ነገሮችን ለመረዳት ችያለሁ ቃለሕይወት ያሠማልን! እድሜ ከጤና ይስጥልን !!!
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ 2 жыл бұрын
አሜን በዉነቱ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጠወት
@zhrazz7910
@zhrazz7910 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏
@አድስማዘንጊያ
@አድስማዘንጊያ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህራቸን🌹✝️🌹
@genitgenitgenit753
@genitgenitgenit753 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@tadese1114
@tadese1114 2 жыл бұрын
አሜን ⛪️🙏አሜን🙏⛪️አሜን ⛪️🙏😘
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@sajankhan4256
@sajankhan4256 2 жыл бұрын
የህይወት ምጭ ነው ቃሉ አባታችን እኳን በሰላም መጡልን ቃሉን በልቦ ናችን ፃፍልን እኔ ደራማ ነኝ እግዚአቤሄር ይመስገን አባቴ እርሶ የሁሉ በግ ምስክር ናቹህ በጾለት አስቡኝ
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@elenimamo4479
@elenimamo4479 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@demulove6243
@demulove6243 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@yetariksew7346
@yetariksew7346 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@nigusbelay7046
@nigusbelay7046 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ። እግዚአብሔር ፍቅሩን ያድለን አሜን ። ድንግል ትጠብቅልን አሜን ።
@winatayilma1857
@winatayilma1857 2 жыл бұрын
መምህር ለዚህ ዘመን ትዉልድ ከእግዚአብሔር የተሰጡ ስጦታ ኖት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tsedaydejene8628
@tsedaydejene8628 2 жыл бұрын
አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት
@asdfgHjkl-lp4xe
@asdfgHjkl-lp4xe Жыл бұрын
ቃለሂወት፡ያሠማልን፡አባታችን፡አሜንአሜን፡አሜን፡ልቦና፡ይሥጠን፡❤፡ምህረት፡ቸርነቱን፡ያድለን❤
@aahmed6426
@aahmed6426 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🌾🌾🌾
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 2 жыл бұрын
Kale hiywet yasemalin 🙏🙏🙏
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 2 жыл бұрын
Abatatene yehengne atenthene yemeyalemalme temeherthene selaetugne amesegenalue 🙏❤️❤️
@huluagerishberihun5265
@huluagerishberihun5265 Жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፡፡
@hiatalemu2894
@hiatalemu2894 Ай бұрын
Kalehiwet yasemaln Amen
@aahmed6426
@aahmed6426 2 жыл бұрын
መ ምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💒💒💒
@melatadam9494
@melatadam9494 2 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ መምህር እጅግ ድንቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ىىمللم
@ىىمللم 2 жыл бұрын
የኔታ እንኳን ደና መጡልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ያበርታልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምራች 1000 አመት ይኑርልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እናመሰግናለን
@tebygebru3169
@tebygebru3169 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen 😍💞👍🤲💞😍🙏👏👏
@simegnushachida8998
@simegnushachida8998 2 жыл бұрын
እባካችሁ ወንድሞችና እህቶች የትኛውንም ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል እውነት ፈትሹ እንጂ ዝም ብላችሁ አትቀበሉ፤ መምህሩ የሚጠቅሰውንም ቃል በአውዱ መሠረት ተረዱ።
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 2 жыл бұрын
Atnadedi Eyanebebn new arfeki temari🤔
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kbur Abatachen kale hiwet yasemalen
@Mulu16
@Mulu16 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን አሜን
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ። ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ። በያለንበት ይህን ጣፋጭ ትምህርት እንድንማር የፈቀደልን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ለሱ ይሁን !!
@tigistnagaasa8466
@tigistnagaasa8466 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏Sagalee jireenyaa isiin haa dhagesisuu Baarsiisa keenyaa ❤❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
*እንኳን.ደህና.መጡልን.አባታችን.*
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
@@araraymezmur959 እሸ💞💞
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወቱ ያስማአልን አባታችን
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ለጥያቄዎቻችሁ መልሶች II  ቀጥታ ስርጭት
1:22:48
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 9 М.
መናፍቃን የሳቱበት ጥቅስ!
59:20
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 182 М.