ዓለም የሚድነው በዕሩቅ ብእሲ ሥጋ አይደለም || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 15,199

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 439
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
ለመድኃኒዓለም✝️🙏 ባህል እንካን አብሮ አደረሳቹሁ ✝️ አደረሰን ለቸሩ አምላካችን🙏 መድኃኒታችን ኢየሱስ 💖✝️ ክርስቶስ ክብር ክብር ክብር🙏 ምስጋና ይድረሰው ለዘላለም አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን እመብርሃን ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ቃለ 🙏☀️ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት እመቤቴ ትጠብቆት የአገልግሎት ዋጋሆን🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም አድሜ ይስጥልኝ እኔ ዛሬ ገና ነው የሰማውት እመብርሃን ባማላጅነትሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውርን 💚💛❤
@elviraperrucci9462
@elviraperrucci9462 Жыл бұрын
ዛሬ ነው የሰማሁትም ያወኩትም ቃሉን የሩእቅብእሲን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰን ለርሶ ብርታቱን ጽናቱን ለኛ ሰሚ ጀሮ በልቦናችንን ጽላት ይጻፍልን እንደሓጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
በእዉነት አላዉቅም ነበር ክብር ና ምስጋና አምልኮትና ስክደት በደሙ ለዋጀን ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ🤲
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
እንኳን ለመድኃኔ ዓለም ወራዎ በአል በሰላም በጤና አደረሳች: አደረሰን አባታችን መምህራችን በረክቶት ለሁላችንምላይ ይደርብን አሜን
@asfaw8154
@asfaw8154 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
አሜንን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንዴት አደራችሁ ዋላችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኩዋን ደህና መጡልን 🙏🏿❤❤እንኩዋን አደረሳችሁ ለቸሩ መድኃንያለም ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል 🙏🏿
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ብርታታችን መምህራችን እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
ወድ መምህር እንኳን ደና መጡ ይፍቱን ይባርኩን ወድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለመድአኒዐለም መታሰብያ በአል አሜን
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ቃለህይወትያሰማልንአባቶቻችንአሜን
@ArA-nq4od
@ArA-nq4od Жыл бұрын
አሜን ቃለሕወት ያሰማልን
@fikrtemanyahlale8324
@fikrtemanyahlale8324 Жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@askal1015
@askal1015 Жыл бұрын
​እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@abitilahin5278
@abitilahin5278 Жыл бұрын
ቸሩ መድህን ዓለም ይጠብቆት ዛሬ ነው ያወቅሁት መምህራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ን ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን አሜን ።
@muluembetseyoum2769
@muluembetseyoum2769 Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ከእርሶ ብዙ እውቀት ነው የተማርም አባታችን እመቤቴ ማርያም የአገልግሎት ዘመኑትን ትባርክ
@mimidxb
@mimidxb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ምስጢር አላውቅም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ምስጢሩን ይግለፅልን ለልባችን ልብ ይስጥልን አሜን
@ኤፍታህ-ሸ5ቀ
@ኤፍታህ-ሸ5ቀ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ቃሉ እንድንሰማ ይሰጠን አምላክ ያክብር ይመሰገን አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን ❤
@marydavelove8496
@marydavelove8496 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏 መምህራችን እድሜና ፀጋ ይስጦት 🥰🥰🥰🥰🥰
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡሁ መድሐኒአለም ከእናቱ ከእመቤታችን በፀጋዉ በሞጎሱ ያኑሩሁ የኔ አደበተ ጣፋጭ ምርቄሁ በላየላይ ይደር አባቴ
@adeniasesye661
@adeniasesye661 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማል መምህራችን🤲🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ Жыл бұрын
የመምህራችን መምጣት ሁሌም በፍቅር ነው እምጠባበቀው። ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን።
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና ይሰጥልን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
አሜን✝️አሜን✝️አሜን ✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖 ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq Жыл бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው የእግዛብሄር ቃል አይጠገብም⛪🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን አሜን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! አሜን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ Жыл бұрын
ስለ ቅድስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን በእውነት እጅግ ጥሩ ትምህር ነው ✝️ ብዙ የማናውቃቸው ነገሮች እሉ እኔ ዛሬ ነው ያወቅሁት✝️
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
ኣሜንንን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ዕንቁ ስላሴ ፈታሪ ይጠብቃቹ ከክፊእ ይሰውያቹ ኣባቴ 🇪🇷🙏🇪🇹።ለመጀመሪያ ነው የሰማሁት ኣባቴ ኣመሰግናለው ብርቱልኝ።
@solomonasefa2021
@solomonasefa2021 Жыл бұрын
Hi
@LuckyLucky-le9oq
@LuckyLucky-le9oq Жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Жыл бұрын
እባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🏽❤️ እባቴ በሀጠቃላይ ሕንደዝ ያለ ትምህርት ተምሬ አላውቅም እባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ሌሎች አብረው የሚሠሩት ክርስቲያን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃል ሕወት ያሰማልኝ እባቴ ♥️♥️♥️♥️
@elsacell7331
@elsacell7331 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋይቱን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችን በፀሎት ያስቡን የእግዚአብሔር ምህረት ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን
@honeysaba4890
@honeysaba4890 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! አባቴ!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዕድሜ ፀጋዉን ያድልልን!!
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሚ በፀጋ ይጠብቅልን
@شايتياحمد
@شايتياحمد Жыл бұрын
አሜን..አሜን..አሜን..መምህር..ቃለ..ህይወት..ያሠማልን
@genettamerat4337
@genettamerat4337 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን .ይህንን ቃል ሰምቼው አላቅም ምን ማለትም እንደሆነ ስለነገሩን በጣም እናመሰግናለን ቸሩ አባታችን መድሀኒዓለም ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eritrea3501
@eritrea3501 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን አላዉቅም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ🙏🙏🙏
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ በእውነት
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 Жыл бұрын
አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ሊቀ ማእምራን!
@diddan9320
@diddan9320 Жыл бұрын
መምህር ሆይ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🕊️🕊️❤️
@galaxgalaxy1179
@galaxgalaxy1179 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዘመኖ ይባረክ
@esayaskifle8943
@esayaskifle8943 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጾሎት ኣስቡን ።
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ Жыл бұрын
አሜን 🖤⛪️🖤ቃለህወት ያሰማልን እረቅ ብእሲ ተራ ሰው አላቅም ነበረ ዛሬ ነው ያወኩት መምህር ቃለህወት ያሰማልን 🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ፀጋወን ያድልልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኛንም በቸርነቲ የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ሲቶረገም ዛሬ ነው ያወቅነው አምላካች በእናት በእመብረሃ አገራቸንን ህዝባችንን አሻግርልን አሜን!
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመነዎትን ያስርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ 🌿👏⛪️
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣አባታችን፣በረከታቸው፣ይድረሰን፣በርሶወ፣አድሮ፣የሚያስተምረን፣ልሁል፣እግዚአብሔር፣ስሙ፣የተመሰገነይሁን፣አሜን
@Mekedes2123
@Mekedes2123 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖዎትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርከቶት ይደርብን
@rrtt7380
@rrtt7380 Жыл бұрын
Kalhiweot yasmalin mamhrachin❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ኡሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን
@molomole9790
@molomole9790 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ለመድኃኔ አለም ወራዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሦት እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይባርኩኝ አባቴ
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
እንኳ ን ለመደሀኒአለም ወራዊ በአል አደረሰሆት መ ም አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌾🌾
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ እንኳን አደረሰችሁ ለመድኃኒአለም ወርሀዊ በኤል የተዋህ ልጅች💞🙏
@adanechtekle7636
@adanechtekle7636 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@asresgetahun1085
@asresgetahun1085 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@aylachakoyisha4540
@aylachakoyisha4540 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤
@nsbgirma3574
@nsbgirma3574 Жыл бұрын
Abatachen yftun yebarkun beselot asebuy ehetmelak weldekidan amen amen amen amen abatachen memehrachen kalhiwetn yasemalen egziabeher yetebekot amen amen amen amen
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 Жыл бұрын
መምህራችን በዕረቅ ብእሲ አሁን ነኝ ያወቁት ዕድሜ ለርሶ ስንት የማላቅ ደካማ ነኝ በርሶ አድሮ አምላካችን እያስተመረኝ ያለ ክብር ምስጋና ለመድሃኔአለም አሜን አሜን አሜን
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@norasesa1384
@norasesa1384 Жыл бұрын
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን አሜን🙏🙏🙏
@munamersha8001
@munamersha8001 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እናመስግናለን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
@sador_t.7833
@sador_t.7833 Жыл бұрын
🙏 🙏 Amen 🙏 kalehiwot yasemalen Embetachen tsegawen tabezalot🙏🙏❤
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@salamnanacell8379
@salamnanacell8379 Жыл бұрын
Mameracheni kalehewate yasemaleni tagaune yabezalote amen amen amen🙏🙏🙏❤️
@teddytadesse2951
@teddytadesse2951 Жыл бұрын
ዛሬ ገና ነው ያወኩት ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ይፍቱን ይባርኩን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Жыл бұрын
ቃለህይዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ክቡራንአባታቺን አሜን ይሁንልን
@zenitsige4182
@zenitsige4182 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንምህራችን። እድሜና ጤና ይስጥልን።
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@alemsitotaw1751
@alemsitotaw1751 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 Жыл бұрын
Amennn Amenn amennnnn kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln memhrachn Edmana Tena yestwt yaglgilot zemnwen yebark Tsegawen yabzalwet Yeftugn yebarkugn 🙏 Enya kezhi Befit alawkwm neber Zara yastmarutn timhirt kale Hiwet yasmaln memhrachn 🤲🤲🤲
@samebogal9123
@samebogal9123 Жыл бұрын
አባታችን መምራችን ቃል ህይወት ያስማልን ዛሬ ነው ያወኩት
@mengistualeme4565
@mengistualeme4565 Жыл бұрын
መምሕር ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኛንም በፀሎት አሥቡን መምሕር በርቱልን ቀስ እየሠረሠረ የሚገባው የመፅሐፍ ቅዱሥ ቃል ያነቃናል በርቱልን
@mesertdeme9882
@mesertdeme9882 Жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይባረኮት በእውነት👏👏👏💒
@tegestalemu3291
@tegestalemu3291 Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጡልን አባቻትን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይድረሰን አባቴ በጸሎት አስብኝ ፍቅርተ ማሪያም አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@tibebtsehay
@tibebtsehay Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መድሃኒያለም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር!!!🙏🙏🙏
@selamderbie-oj9jx
@selamderbie-oj9jx Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏
@meseretmeseret9342
@meseretmeseret9342 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! እንቁ መምህራች ::
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠቤቅልን
@አልሚጌታቸው
@አልሚጌታቸው Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏
@nalaals6496
@nalaals6496 Жыл бұрын
አላቅም ነበረ ቃለሕወት ያሠማልን ወይነማረያም ብለው በፀሎት አሥቡኝ መምሕሬ አሜን አሜን አሜን😍😍😍
@berhanutadesse8428
@berhanutadesse8428 Жыл бұрын
መምህር ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ በዕድሜ፣በጤና ይጠብቅልን ።
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ Жыл бұрын
መምህሬ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@rutahermon2258
@rutahermon2258 Жыл бұрын
Amen (3) kealhiwet yesmalen abtachin
@dvssd7827
@dvssd7827 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ ውድ መምሀሰራችን እድሁም የሉኡል እግዚአብሔር በቴሶቦች
@mahytesfay9795
@mahytesfay9795 Жыл бұрын
እግዚሐብር ይመስገን፡ ሀይልና፡ብርታት፡ፀጋን፡ጤናን፡ያብዛሎት፡አባታችን።🥰🥰🥰🙏🙏🙏 አሜን.አሜን.አሜን....።
@janetkassay2555
@janetkassay2555 Жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይውት ያሰማልን!!ረቂቅ ምስጢር በረከትዎ ይደርብን!
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 Жыл бұрын
ዛሬነውያወኩትመምህርቃለህይወትያሰማልን
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Жыл бұрын
ውድ መምህር እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመሰገን የአባቶቻች የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን አሜን 👏
@tebygebru3169
@tebygebru3169 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ዛሬ ነዉ የሰማሁት
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም ጤና እና እድሜ እግዚአብሔር ያድልልን ። ሰላም ፍቅር አንድነትንለሀገራችን እና ለህዝባችን ፈጣሪ ያድለን አሜን።
@eyerusalemtefera9279
@eyerusalemtefera9279 Жыл бұрын
እንኳን ለቸሩ መድሀኒያለም ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሰን 🙏" ዕረቅብእሲ" ተራ ሰው አላቅም ነበር ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ❤️❤️❤️
@sitotawsharew-yb8gr
@sitotawsharew-yb8gr Жыл бұрын
መምህር መምህር መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን ለኔም ይፀልዩልኝ ።
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን ለምራችን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ አባታችን መምህራችን እንካን አደረሳችሁ ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ለቸሩ መደሀኒያለም ወርሀዊ በአሉ ተመስገን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@Sara.Paris22
@Sara.Paris22 Жыл бұрын
እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወራዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የልጇም ቸርነት አይለየን
@shalomfitwi1831
@shalomfitwi1831 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
አሜን🙏🏼
@yaracell969
@yaracell969 Жыл бұрын
አሜን መምህራን ቃለ ይወትን ያሰማልን
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 473 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ዓይነ ጥላ ሌሎችን ክፉ መናፍስት ሰብሳቢ ነው!
16:58
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 19 М.
የመስቀሉ ክርክር ለበጎ ነው |መምህር ዘበነ ለማ
1:02:34
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 24 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН