KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የአክራሪ እስልምና ጥፋትና እቅድ በኦርቶዶክስ ላይ! - የዕለቱ መልእክት - 5
1:06:07
የብርሃን ድንጋይ | መምህር ዘበነ ለማ
1:03:45
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
We Attempted The Impossible 😱
00:54
በኦርቶዶክስ ላይ ይተበትባሉ እግዚአብሔር ግን ያፈርስባቸዋል - የዕለቱ መልእክት - 4
Рет қаралды 22,196
Facebook
Twitter
Жүктеу
1700
Жазылу 485 М.
Memeher Dr Zebene Lemma
Күн бұрын
Пікірлер: 222
@engidateshale9521
3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ለእኛ ከእግዚአብሔር የተሰጡ ድንቅ አባት መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን። ነፍስን የሚያንፅ ቅዱስ ትምህርት ነው። በአፍችን እየሸነገልን በልባችን በጩቤ የምንወጋ ከመሆን ይጠብቀን።
@abebahabte8469
3 жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Merja1973
3 жыл бұрын
የመምህር ዶክተር ዘበነን መርሃግብር ወደስራ እየሄድኩ ነው ሁሌ ጥዋት የምሰማው ነብሴም መንፈሴም ደስ ይላታል ! ማነው እንደኔ ደስ ብሎት ሚሰማቸው መምህሬን ቃለህይወት ያሰማልኝ ! ምርቃቶትማ ሁፍፍድፍፍ ነብሴን በሃሴት ይሞላታል ! 💚💛❤️ሃገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልንን የመጣብንን መከራ በቃችሁ ይበለን 💚💛❤️ እነሱ ይተበትባሉ እግዚአብሔር ያፈርሳል አባቴ እግዚአብሔር የክፋዎችንና የሴረኞችን ስራ አፍርስልን አሜን አሜን አሜን !
@yodithadgu6159
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በፀሎትዋ አስቡኝ እስካለ ማርያም እባላለው
@dawitekidane6099
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ለሐገራችን ምህረትን ለክልን እነርሱ ይተበትባሉ እግዚአብሔር ግን ያፈርስባቸዋል አሜን🙏🙏🙏
@fanosleta3500
3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ መምህርችን ቃል ህይዋትን የሰማልን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@atsedegizaw8646
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@manorebantenewkristos3837
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen memeherachin Egziabher Amlak Edme Ena Tena yestilen be Ewunet 🙏🙏🙏❤❤❤
@eduedom8403
3 жыл бұрын
አሜን አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አብዝቶ ይስጥልን እመብዙሃን ትጠብቅልን ኑሩልን አሜን ለምንሰማውም እዝነልቦናችንን ይክፈትልን አሜን 🙏
@meronassefa9171
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃሉን ሰምተን የምንለወጥ ያድርግልን አሜን ::
@selamsidamo1737
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን የሰማልን እመቤታችን ትጠብቆት
@negatmillion1574
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር መልስ ይስጠን እደ ቸርነቱ የኛም ሃጥያት በፌቱ እጅግ በዛ ስላዛኝቱ ስለናቱ ስለድግል ማርያም ብሎ ይራራልን ይመልክተን በቸርነቱ ሁላችንንም አሜን።
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
3 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን ለመምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋል ያድለን መምህሬ አሁን ደሞ የለው ትርምስ ያስፈራ አብነ ማቲያስ እንድህ አሁ ማበር ቅዱሳን መግለኝ ማሳሰቢያ እንድህ አሉ አሉ አሉ መቼ ይሆን እንደ ውሀ በተከፈተልን መፍሰስ የምናቆመው በአሁን ባለንበት ወቅት ላይ ዛቻ የመሰለ ነገር ለህዝበ ክርስቲያን ማስተላለፍ አደጋ የለውም መምህሬ ያሁን እንደውም ከበለጠው ከባድ ነው የአይማኖት መቻቻል እንዳይታይ እየተዘመረ ነው ይጠቅመናል ብለህ ታየዋለህ ከማን ነው መልካም ነገር ተረጋጉ የሚል ቃል መስማት ያለብን ከመግስት ነው ከአይማኖት አባቶች ከማን በመብርሀን ሁሉ ተናገሪ ሆናል መምህሬ አንተ የሚያረጋጋ ነገር መናገር አለብህ ብዬ አምናለሁ አንተ የኞ ብርሀን ነህ አባት ለልጆቹ ብርሀን ነው ሄድ ግፋ ብለህ ከመከርከኝ እንደዛው አይ ተው ይህ መገድ ጥሩ አይደለም ተመለስ ስትለኝ እመለሳለሁ ያለው ነገር አስግቶኛል ያለው ፍክታ እትና እትና እከሌ እከሌ ምንድነው መወቃቀስ ተስማምተን እኑኑር ምናለ መምህሬ እኔ በጣም የምወዳት የእስልምና ተከታይ ጎደኛ አለችኝ በጣም ነው የምንከባበረው እሷ የኔን እኔ ያሳን አክብረን ተስማምተን እንኖር ነበር አሁንም እኔ በስደት እያለሁ በሀሳብ እንረዳዳለን እንደዚህ ነው መሆን ያለበት በየቤቱ አዳባባይ በጋራ ብንጠቀም ምኑ ነው ችግር ዘፈን እሬቻ ብዙ ብዙ ነገር ይደረግበት የነበር አይደለም ቦታ እባካቹሁ አባቶቻችን ሰከን በሉ ብለህ ተቆጣ ለኛም ምክር እንሻለሁ እወድሀለህ እመብርሀን አገራችንን ህዝባችንን ካላውያት ይጠብቅልን ማንም እናት አታልቅስ*
@hirutphone8602
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን
@yodithadgu6159
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Setna1312
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን የመረቁን ምርቃት በእኛም በእርስዎም ላ ይደረግልን ጠላት የሚተበትበውን እግዚአብሔር አምላክ ያፍርስልን ሃገራችንን በዓይን ምህረቱ ይመልከትልን አሜን። 🙏🙏🙏
@yeshigirma191
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን 👏🙏👏
@abebaalemu9369
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ሰዓት እንደዚህ አጥንት የሚያለመልም ቃል የሚያሰማን ሰው እግዚአብሔር ስለጠን እናመሰግነዋለን እረጅም እድሜ ከጤና ከነ መላቤተሰብዎ ይስጥልን
@Henoka369
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን
@liltya3613
3 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@toficell4518
3 жыл бұрын
አባቴ ፀጋወት ብዝት ይበል በእውነት ፈጣሪ በዚዘመን እንደ እናን አይነት መምህር ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ እኛ ደግሞ ለፍሬ ይበለን በእውነት የኦርቶዶክስ ልጆች የመንግስቱ ወራሽ የክብሩ ቀዳሽ ያድርገን የሚያምን አሜን ይበል አሜን
@freweinitewolde2406
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕወይት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zainatha3747
3 жыл бұрын
አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእግዚአብሄር በረከት እረደእት አይለያችሁ አባታችን በፆለታችሁ አስቡኝ አባታችን። አሜን አመራር ን አሜን
@Rita-ns4xm
3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመን ይባርክ አባታችን እድሜ ከጤና የስጥልን አባታችን
@nigistiberhane9150
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ምርጡ መምህራችን 🙏🙏
@gtermenalclub4893
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shitayehabteyes1689
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፣እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንም ለመምህራችን አብዝቶ ይስጥልን አሜን።
@tesfaneshadera8589
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖት ይርዘምልን
@bettybetty1510
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰመልን እግዝአብሔር እድሜ እና ጠአና ሲጦት
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍🌷 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@bsahle
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀይላችን ነው እሜን ⛪️ ✝️
@almazzewdu5717
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@haymannotlema7757
3 жыл бұрын
ጽጌ ማርያም ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@ሀይለማርያምሀይለማርያም
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀይማኖታችን ቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስትያናችን ቅድስት ሐገር ኢትዮጵያችንን እና ህዝቧን ይጠብቀን።ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ።
@rahelmamo4970
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት
@MonaMona-hb8ig
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን
@sheytemanfuha238
3 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን ሠላም። መምህር ቃለ። ህይወት። ያሠማልን🙏🙏🙏💚💛❤
@ብርሃንጋልቅድስገብርኤል
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን የኣግልግሎቱ ዘመን ይባርክ
@wagibelete4163
3 жыл бұрын
እድሜን ከጤና ይድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናኑን በትምህርት አንቁ በየ ሰፈሩ ያለውን ስናይ ይከብዳል! እንደ ፈጣሪ ቸርነት እንሻገራለንና
@yodithadgu6159
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ሰቶ ይጠብቅልን ኑሩልን መምህራችንም አባታችንም
@merongebru5157
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን⭐️🌙🌕💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹
@zufangebreselase2451
2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን እቤቱ ለንስህ ይብቃን አገራችን ስላም ያድረግልን
@ኤልሶቤት
3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን እግዜአብሔር ታላቅ ነው የፈርስባቸዋል መምሕር እድሜ ጤና ይስጥልን
@debremitiku8290
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን አሜን!!!
@abbabadubai6811
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ችቃለህይውትያሰማልን
@aynadisamsalu4906
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@mebatsionkassaw3119
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@leadyuh1133
3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን! መንግስተሰማያትን ያዋርስልን!
@meronwoldeyes2623
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን
@asfaw8154
3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@aaaass2462
3 жыл бұрын
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@lawayesh8994
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባተችን❤🙏 ጌታ ሆይ አንድ አድርገን🙏
@genettadesse5174
3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን የእኛ እወነተኛ መምህር።
@assiassi9863
3 жыл бұрын
ስላም መምህራን እነሱ ያቅዳሉ እሱ ያፈርሳል እነሱ ያሴራሉ እሱ ያፈርስዎል መቼም አይተወን የፈጠረን ጌታ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@assegedumebrate7083
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዉርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@shdlove6679
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወይት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመኑት ያረዘምል አሜን እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይጠበቃል አሜን ፫
@edenwerkye5723
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምሀር አግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አመላከ ቅዱሳን የድንግል ልጅ መደሐኒአለም ክርስቶስ ኢትዮጲያን አደራ
@emebetbalechow2387
3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏
@yaredhagos7714
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማለን መምህር የሰላም ትምሕርት ነው
@usamaabdurahman2041
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ።
@yemichael5274
3 жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በስደት ላይ ነኝ እና አስቡኝ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@hanaworku9699
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏😥😥
@hermelahaddis4088
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@salemsalem1367
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@Barcho_1
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን መምህራችን... ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያድልልን አሜን።🙏🙏🙏
@dhamudha885
3 жыл бұрын
ይፍቱኝ አባቴ እንኳን ሰላም መጡ ቃለህይወትን ያሰማልን
@aebechassefa2544
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን. በኮሮና በሽታ ተይዘናል እኔና ወንድመ በፀሎት አስቡን መምህራችን
@Henoka369
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ
@fritifriti3691
3 жыл бұрын
Fetari yemarachu ehetea fetari ale
@cheesy3771
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
@meseretasafe3095
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!❤🙏
@ኢትዮፈታ-ረ6ገ
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሠማልኝ ሠላምህ ይብዛልህ
@tiblezwoldu6748
3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemaln Memhr 🙏🙏🙏
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምህሬ ሁሌ ሳይሰለቹ ቅዱሱን ቃል ሰለሚመግቡን እናመሠግናለን እረጂም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን
@etihopiainbible6830
3 жыл бұрын
የንጉሥ ዳዊት ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!
@eritrea3501
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህወት የስማዓና ዕድመን ጥዕና ይሀበለይ ፈታሪ
@hanatatte6155
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በረከቱን ጸጋውን ያብዛልን
@honeytube8513
3 жыл бұрын
እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ
@almazbekele2325
3 жыл бұрын
Amen Kale Hewet yasemalen
@makdatewolde3180
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Memhrachin Abatachin❤️
@sintayahogetahun7599
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@ghkvkhvhdu5774
3 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ተስፍሀ ሚናደርጋትን ኢርስተ መንግሥት ሰማዕት ሊያዋሊን አሜን አሜን
@ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር አሞኛል በሰው አገር በፀሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ
@Merja1973
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት
@ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
3 жыл бұрын
@@Merja1973 አሜን
@SaraSara-rq4kp
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በቤት ክርስቲያን የተሰገሰጉ ተኩላዎች ያፅዳ አሜን🙏🙏🙏🙏 🙏
@hanatsegey2769
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚዮ የዳዊት አምላክ ሆይ ታደገን አሜን
@tubeyg2127
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@michelbrendel3932
3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen
@esayaskiflemariyam6195
2 жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna amen amen amen
@ketemayebekele6444
3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቆት አቤቱ ምህረትን አውርድልን😥😥😥
@tiruworkfenta
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን!!!
@samrawitengda6243
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amanfiseha6750
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአበሔር በፀጋው ይጠብቅልን
@yeshiworkmerkebu5872
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@ayelhagos7085
3 жыл бұрын
Amen amen amen kalewit yasemalen abatachen Zemenewot yebark
@mikides.biklebikli2138
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ሰው አይጥልም አዎ የታመነ ነው የኛ በደል ሲጥለን ይገኛል እንጂ
@مستاتبركنا
3 жыл бұрын
አዝሀቤርይመስገንአሜን
@talf31
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን
@zakyatessema9931
3 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen
@AbnetTesfaye
3 жыл бұрын
አሜን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን: በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@wubanchidemeke6274
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🙏
@allgames7481
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን👏👏👏
@abershetefferi9683
3 жыл бұрын
ቃለ ህወት የሰማልን አባቴ።
@hananengeda778
3 жыл бұрын
Amen amen kale hiwote yasemaln memher
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
3 жыл бұрын
የሰላም አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ቅዱስ ፓትራያርካችንን ይጠብቅልን ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አንድ የምንሆንበት ወቅት ነው 🙏
@adugnahailu7878
3 жыл бұрын
አሜን አባታችን
@jonywoker6511
3 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን ጥበቡና ሀይሉን ያብዛልህ
1:06:07
የአክራሪ እስልምና ጥፋትና እቅድ በኦርቶዶክስ ላይ! - የዕለቱ መልእክት - 5
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 32 М.
1:03:45
የብርሃን ድንጋይ | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 7 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
1:18:03
በነገራችን ላይ! የመንግስቱ ኃ/ማርያም ቤተሰቦች ከደረጀ ኃይሌ ጋር | EP 03 | Benegrachin Lay! Mengistu H/Mariam's Family
Arts Tv World
Рет қаралды 1,4 МЛН
27:48
ፍርሀት ምንድን ነው? ከየት ይመጣል? መነሻው ምንድን ነው? ከፍርሀት ለመላቀቅ መፍትሔው | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 10 М.
26:22
በኢየሱስ ላይ በጣም ስቀው ያሾፉ ዛሬም በጸሎተ ፍትሐት ይቀልዳሉ | ማቴ ም 9 ቁ 24 | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 8 М.
23:31
🔴 "መቁረብ መታሰር ነው የሚሉ አሉ፣ ትክክል ነው?" | ልማድና ክርስትና #ምዕራፍ_6 | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 62 М.
39:10
#new🔴እንዴት እንስገድ?|| ልማድና ክርስትና ||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ || #kendil_media - ቀንዲል ሚዲያ @Kendil_Live
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 257 М.
28:36
ስለ ሃይማኖታችሁ መልስ ስጡ ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን | ክፍል 1 | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 12 М.
31:59
የዮሐንስ ወንጌል ም 2 ቁ 4 | አንቺ ሴት፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ?| በእኛና በሌሎቹ ዓለም እምነት ተከታዮች መካከል ያለው ልዩነት
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 9 М.
Yetbየተንቢ ሱቅ 0932133813 ደዉሉ
Yetbየተንቢ ሱቅ
Рет қаралды 156
43:01
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
masresham
Рет қаралды 878 М.
1:11:19
🔴🔴ኖላዊ || እውነተኛው የበጎች በር || 🔴ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2022🔴🔴
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 134 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН