ኢየሱስ አማላጅ የሚሉ ለዚህ ምን መልስ አላቸው?

  Рет қаралды 58,101

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

ኢየሱስ አማላጅ የሚሉ ለዚህ ምን መልስ አላቸው?

Пікірлер: 361
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ፀልዩ እኔ መናፍቃን ጋር ሄጄ እራሱ ልቤ ዋልሎ የምፀልየው ፀሎት ይህ ነበር አባቴ እኔ መዳን የዘላለም ህይወት ነው የምፈልገው አእንዳልጠፋብህ ጠብቀኝ የመዳንን መንገድ አሳየኝ ብዬ ነበር የምፀልየው እርሱም በምህረቱ በየጊዜው መናፍቃን የተዋሕዶ ልጆች የሚያጠፉበት ጥያቄዎች እያአንድ አንዳቸው የቤተክርስቲያን ትምህርት በመከታተሌ መልስ አግኝቻለሁ አሁን እነሱን መጠየቅ እና ከስህተት እንዲመለሱ እነግራለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@urmalewegaso8693
@urmalewegaso8693 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ነኝ እያሉ "እኔ መዳን ነው የምፈልገው፣ የዘላለም ህይወት ነው የምፈልገው፣ እንዳልጠፋብህ ጠንቀኝ" ማለት አይከብድም?
@Simeonf7750
@Simeonf7750 5 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🙏❤️🛐 አሜን 🙏
@dawitdesalegn4817
@dawitdesalegn4817 3 жыл бұрын
መምህራችን ለምታደርገው ነገር ሁሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን... 🤲🤲 🤲
@dodygebre7143
@dodygebre7143 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 3 жыл бұрын
ቄስ ናቸው ወንድም አንቱ ነው የሚባለው ቄስ አንተ አይባልም እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜን
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
አሜን
@danealguta6692
@danealguta6692 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን ቃለ ሕይወት። ያሠማልን። መምህር
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እሽ መምህራችን እንጠብቃለን ላስተምሩን ሰላቀዱት ሰአት ልኡል እግዚአብሔር በሰላም ያቆየን አሜን
@use1K629
@use1K629 3 жыл бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወደስልጣን ዐሰሮዎ ለሰይጣን ዐግአዞ ለዐዳም ሠላም ዕመይዜስ ኮነ ፍስሐ ወሰላም አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን 💚🤲🤲❤🕊🕊🕊
@beza9285
@beza9285 3 жыл бұрын
አው ፡ ቃል ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ግን ፡ የምት ጠቀምይዉ ፡ መስቀል ፡ አይደለም ፡ ይህንን ፡ ተጠቀሚ ፡ እሺ✝️☦️
@use1K629
@use1K629 3 жыл бұрын
@@beza9285 እሺ አመሰግናለሁ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን! አሜን አሜን አሜን🙏! መምህሬ እኛ እናምናለን የኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ህያዉ አምላክ ነዉ! ክብርና ምስጋና አምልኮና ስግደት ለዘለዓለም አምላክነቱና ኤልሻዳይነቱ ይሁን!!!
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያስማልን አባታችን መምራችን እግዚአብሔር አማልክ እንድርሶኦ ያለ እንቁ መምህር ያብዛልን አባታችን🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል ንአረጄም እድሜ እና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አሜን
@betyayele582
@betyayele582 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን መምህሬ🙏
@ezranati822
@ezranati822 3 жыл бұрын
Amen bedme beaten ytebikiln
@asnakech7666
@asnakech7666 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-rk5ul8eg2c
@user-rk5ul8eg2c 8 ай бұрын
አሜን እንቁ መምህራችን
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሒወት ያስማልን ለመምራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን🙏🏽
@leaklil
@leaklil 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ድንግል ማርያም ትጠብቅል በእውነት። ይበርቱልን ተዋህዶ እንዲ ናት
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀይሉን ብርታቱን ያብዛለዎት አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️
@amarkaamr6960
@amarkaamr6960 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልኝ መምህራችን
@masaisamu1972
@masaisamu1972 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን ።
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ መህምራችን ማስተዋሉን ያደለን
@senaitsengal1686
@senaitsengal1686 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችህን መምህራችን ኣባታችን አድመና ተና ይስታቹ ኣግዚኣብሄር ኣምላክ። ኣባታችን መምህራችን በጸለታቹ ኣስቡን ለነ ልደካማ ኢህታቹ።
@senimeresa3115
@senimeresa3115 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ኡቁ
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን! ጌታችን አምላ ካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ፀጋውነ ያብዛልህ።
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር ርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በቤቱ በቃሉ ያቆይልን መምህራችን እንወደወታለን የተዋህዶ እንቁ 💚💛❤️
@dagemadera4378
@dagemadera4378 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን
@wubetuelsy8888
@wubetuelsy8888 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yr6zk7fv4f
@user-yr6zk7fv4f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መሜህሬ ቃለ ህወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ
@addisalemayele7976
@addisalemayele7976 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማል ሰላሞትን ያብዛልን አሜን አሜን
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እውነት ለመናገር መምህር የእርስዎን ትምህርቶች ስሰማ ሰላሜን አገኛለሁ መድሃኒዓለም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልዎ
@amanuellyrics4793
@amanuellyrics4793 3 жыл бұрын
“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12 ዶክተር ይሄንን ቃል ሳትዘለው አንብበው እስኪ
@Amare_2003
@Amare_2003 3 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን የተዋህዶ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ ቸሩ መድሀኒያለም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ሰላም ለአገራችን ሰላም ለሀይማኖታችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለአለም አሜን
@Yeshua1991
@Yeshua1991 2 жыл бұрын
“ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል።” ‭‭ሮሜ‬ ‭8:34‬ ‭
@tsionadmasu1451
@tsionadmasu1451 2 жыл бұрын
2gna korontos 9:14
@user-od8mb5ey1l
@user-od8mb5ey1l 3 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን ቃል ህውት ያስማልን መምህርችን
@Henusmedia106
@Henusmedia106 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 6 ай бұрын
ይፍቱኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተዋህዶ እንቁ
@n.f.fn.f.f7390
@n.f.fn.f.f7390 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haymanotalae8725
@haymanotalae8725 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን መምህራችን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እንኳን ለቸሩመደሀኒአለም በአል አደረሳቹ ። ላይክ ሰበስክራብ አድርጉኝ ። በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
@woinshetdesta2007
@woinshetdesta2007 2 жыл бұрын
Dr I learned from you a lot Thank you for your service
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 жыл бұрын
የእመ ብርሀን ልጅ ፍፁም የሆነ ምስጋና ይግባው የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስአ የአማልክቶች አምላክ እየሱስ ክርስቶስ እሱን የምናይበትን የልባችንን አይን ያብራልን መምህር የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን በረከትዎ ይደርብን የእመቤታችን ተራዳይነት አምላክነት እና ጥበቃዎ አይለየን ። ጌታዬ አምላኬ መድሀኒቴ ይቅር በለን ከኛ ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ሁንልን። አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ።
@yeneneshjiru2704
@yeneneshjiru2704 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-fy7hu2zc6e
@user-fy7hu2zc6e 3 жыл бұрын
የቅዱሳን ሀዋሪያ የሌሎቹም አባቶች በረከት እረዴኤት ይደርብን ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜአችሁን ያርዝምልን
@Apih.domestic
@Apih.domestic 3 жыл бұрын
መድኅኔዓለም ይባርክህ መምህሬ፣ አባቴ፣ ወንድሜ።
@abelgashahun52
@abelgashahun52 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፣ በጸጋ ይጠብቅልን ፣ እድሜና ጤና ይስጥልን
@degitega3758
@degitega3758 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ እይውት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@eskadaruae4098
@eskadaruae4098 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 3 жыл бұрын
የማልጠግብ ትምህርትዎን በጥዋቱ አቀረቡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የተዋህዶ እንቁዋችን ጠላት ገና ፎቶዎትን ሲያይ የሚጨነቅ ጸጋ የበዛለዎት አሁንም ብዝዝዝት ያድርግልዎት⛪🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@heyimanotyenatau7025
@heyimanotyenatau7025 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋን ይክፈልልን አሜን
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@getachewyehuala9609
@getachewyehuala9609 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ውለታህን አምላካችን እግዚአብሔር ይቅፈልህ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@fanosleta3500
@fanosleta3500 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የምሰጋና መምህርችን አንደወ ሁሌ በሰማዎት አለጥግቦተም እኳ ይእርሳን ጣፋጭ አንደበትበእወንት ቃል ህይዋትን የሰማልን አባትቻን
@samishebaw4878
@samishebaw4878 2 жыл бұрын
ስለትምህርቱ ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎትህንዘመን ያርዝምልን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃልህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት🤲
@meazamekonen4442
@meazamekonen4442 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@betybirhan2869
@betybirhan2869 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከዘጠና ጋር ያድሎት።
@user-il8vc5vk4v
@user-il8vc5vk4v 3 жыл бұрын
አሜን፫ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@getachewgudero860
@getachewgudero860 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመድኃኔዓለም መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኢየሱስ አማላጅ ነው ለሚሉት ምንም መልስ የላቸውም ። ልቦና ይስጠቸው መድኃኔዓለም
@user-xv5rz7nx5n
@user-xv5rz7nx5n 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 3 жыл бұрын
@@user-xv5rz7nx5n አሜን
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen le memeherachin rejim Edme Ena Tena yestilen 🙏🙏🙏
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
@@siifanmengistuu5439 Amen Enkuwan Abro Aderesan 🙏
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 3 жыл бұрын
@@manorebantenewkristos3837 አሜን አሜን አሜን
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ንቁ የወንጌል አርበኛ
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን 💚💛❤️🙏
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ከዚ በፊትም ንሴብሆ ቻናል ላይ የሰጡት ምላሽ ነበር የሬድዬ ጥያቄና መልስ ላይ እይቼ ሰፉ ባለ ቪድዮ ቢለቀቅ ጥሩ ነው ብየ ነበር ያሰብኩት ሰወችን በደንብ ለማስተማር ስለሚረዳ እሁን ስለተነሳ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልክ መምህራችን
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏💚💛❤
@abdiketema2222
@abdiketema2222 3 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalin Mr Zebene Lema. Ye GETACHIN YE MEDHANITACHIN YE EYESUS KIRSTOS CHERENETU KEGNA GAR YIHUN. AMEN AMEN AMEN.
@dodygebre7143
@dodygebre7143 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ፅሎት መላእክት ያሰማልን ።🌿🌿🌿🤲🤲🌿ማስተዋሉን ይስጣቸው ።
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን💚💛❤🌹🙏
@hanaworku9699
@hanaworku9699 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን 🙏💚💛❤😍
@yeshitsegaye4984
@yeshitsegaye4984 3 жыл бұрын
አሜን
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ ያብዛሎት 🙏
@asss4503
@asss4503 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!!
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 3 жыл бұрын
ኑርልኝ መምህሬ !🙏
@appapk5408
@appapk5408 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መማህርችን
@user-tu3jo8xu8c
@user-tu3jo8xu8c 3 жыл бұрын
አሜንአሜንመምህርእናመሰግናለን ተዎህዶለዘላለምትኑር🙏🙏🙏🙏🙏
@mayaqueen8411
@mayaqueen8411 3 жыл бұрын
የትግራይ ንፁሀን ስቃይ እንዲያበቃ እባካችሁ በፀሎት አስቡን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 3 жыл бұрын
እግዚአብሔ ያስባቹሁ ያስበን አሜን አሜን አሜን
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 3 жыл бұрын
መድኃኔዓለም ያስበችው
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 3 жыл бұрын
መድሀኒሀለም ያስባቹ ወገኖቼ እመቤቴ ጥጠብቃቹ
@abebeyegnadil1466
@abebeyegnadil1466 3 жыл бұрын
Aksum TSIWON enatachn kenate gar thun
@andnetbelay3321
@andnetbelay3321 3 жыл бұрын
ደንግል ወላድት አምላክ በቃትበለን በምድራችን ላይ የመጣወን መከራ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿ልቦና ይስጣቸው በውነት 😥😥😥እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ተማላጅ እንጅ አማላጅ አደለም 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@eskedarkassie3999
@eskedarkassie3999 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!!
@genettamerat4337
@genettamerat4337 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️❤️🙏❤️🙏💒💒💒😍💒😍
@tigistweyessa7092
@tigistweyessa7092 3 жыл бұрын
God blesse you Memehr Dr Zebene!
@asdfglkjh5103
@asdfglkjh5103 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasmalene Abatachene ya Agalgelote Edma yebarqachu 🙏🙏🙏💒💒💒💞
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 3 жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህ ይዎትን ያሰማልን
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉሃት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 3 жыл бұрын
.ለመምህራችን ነፍ እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁ አሜን
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የማቱስላን እድሜ ይስጥዎት አሜን
@user-rk5ul8eg2c
@user-rk5ul8eg2c 8 ай бұрын
ኑርልኝ መምህሬ
@debremitiku8290
@debremitiku8290 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህርዬ
@tizitat658
@tizitat658 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywet yaseman
@melakuwolde2926
@melakuwolde2926 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ክብር አባታችን መምሕረ ደኩተር ዘበነ ይፍቱን ይባሩኩን ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር እናንተን ያብዛልን ተዋሕዶ ለወላለም ቱኑር ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡልኝ መናፍቃን ናቸው ግን ይንደ እመቤቴ እንደ ምትመልስልኝ እረግጠኝ ነኝ እጅግ ነው የምወዳቹ የተዋሕዶ ሐብቶቼ
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 153 М.
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!
1:00:56
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 80 М.
መናፍቃን የሳቱበት ጥቅስ!
59:20
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 181 М.
ለኔ መዝሙሮቼ እዉነት ናቸዉ..
1:03:40
Mesale Show
Рет қаралды 4,1 М.