KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Memehir Girma Wondimu Video 338 የሰዉ ልጅ ላይ ሞት የሚፈርዱ ክፉ መተተኞች
22:16
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
2:50:51
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
How to treat Acne💉
00:31
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Memehir Girma Wondimu Video 17 አይነ-ጥላ ስማቸዉ ቀላል ስራቸዉ ግን ጥልቅ ነዉ
Рет қаралды 197,155
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 452 М.
Nku tamirtsion
Күн бұрын
Пікірлер: 544
@lakechsewnet5077
2 жыл бұрын
መምህር አድካሚህ ይሙትልህ እረጋሚህ ይረገም ድንግል ማርያም ብርሀኗ ይከልልህ ይጠብቅህ አባቴ ኑርልን
@wayenshtwubwayeniwube1994
2 жыл бұрын
የመኖርን ሚስጥር ያስተማሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።
@fekermedia870
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም የ ምወዳቸው ፈጣሪ ብሎ ለሀገሬ በሰላም ያብቃኝ አባታችንን ለማግኝት በጣም ነው የምጓጓው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥወት ሺ አመት ኑሩልን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን ፫ ሰብ አርጊኝ እህቴ
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👆👍👆👍
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@dnjdj9452
2 жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
@rgbeatsbaha3513
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@jonijonis9652
2 жыл бұрын
ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን:: ጥሩነት ንፁህ ልብ መዳኛ ይሆነናል:: አባታችን ፀጋዎት ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጥልን:: ለመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን:: አሜን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን ሰብ አርጊኝ
@mussiemihretab59
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hiwotbelete1511
2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@ghhghy3086
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስታሳዝን
@asichalkonjo3811
2 жыл бұрын
ይሄን ላደረገ ለስላሴ ክብር ይገባል እውነትነው አይነጥላ ሂወትን ባዶ የሚደረግ ክፈ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስጽህ በውነት አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥልን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣባታችን እንኳን ብሰላም መጡልን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን ኣባዬዬዬዬዬ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰብ አርጊኝ እህቴ💓💓💓
@tsegshTube5kk3g
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ የፈወስ አምላክ ይፈውስኝ እውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@GANITUBE318
2 жыл бұрын
የኔ አባት እርሶን የምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድሎት🙏🙏🙏😍😍
@misrakasmare136
2 жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በረከትዎ ይድርብን
@asamnbelay3352
2 жыл бұрын
መ ምህሬ እድሜዎት 1000 በሆነ 🙏
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን ፫ ሰብ አርጉኝ
@hhbjcg3619
8 ай бұрын
100.000 ብሆን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ3ጰ
2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አባየ በፃሎታቹ አስብኝ ወለተ ስንብት ወልደ ሳሙኤል
@marytsebel8504
2 жыл бұрын
Emebirhan tasibachhu
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ3ጰ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynalemkebede2272
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ፀጋውን እድሜ ጋር አበዝቶ ይሰጦዎት
@elsaafreork1217
2 жыл бұрын
Yet nw menagegnachew abatachenen
@MesiF-om4vl
Жыл бұрын
Ebaksh ihte bemareyam adrashaun kawks nigeriny bemareyam tisdqalesh aliyam silk quxurachewun Kals lakilin benatis
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
እፍፍፍ...አስለቀስሽኝ እህታችን በጣም ያሳዝናል የደረሰልሽ ፈጣሪ #አምላክ ይክበእ ይመስገን፡፡ ጌታሆይ አቤቱ ታድነን ዘንድ ፍቀድ አባ እድሜናጤና ጸጋውን ያብዛሎት
@mametohem7990
2 жыл бұрын
አባታችን እዚአብሄር እድሜናጤና ይሰጠወት ፀጋውን ያልብሰወት የኔአባት
@የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ
2 жыл бұрын
ሺህ አመት ኑሩልን አባታችን እኛም ስደት ተመልሰን እድንፈወስ ፍቃዱ ይሁን
@adetemaeryam6889
2 жыл бұрын
ተመሰገነ እንኳን አምላከ ቅዱሳን ምሕረቱን ላከለልሽ ዬነረ እናት ችግሩን የሚያወቀወሰ ነደረበት ነው እግዚኦ ዘመናችን
@marytsebel8504
2 жыл бұрын
Ewnet lalderesebetima drama action film new
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦዎት💓💒💒🙏🙏🙏
@_Godolyas7696
2 жыл бұрын
ኣባ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይጥልን እግዚአብሔር ኣምላክ በእውነት በጸሎት ኣሱቡኝ ወልደ ትንሳኤ ኣባ
@woldesenbet
2 жыл бұрын
1) የአምልኮት ስግደት በአብ ሰም አመልካለሁ 3X በወልድ ስም እታመናለሁ 3X በመንፈስ ቅዱስ ስም እባረካለሁ 3X የአምልኮት ስግደት ለአብ እሰግዳለሁ 3X ለወልድ እሰግዳለሁ 3X ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X አብ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X ወልድ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X አብ የባሕርይ አምላክ ነው 3X ወልድ የባሕርይ አምላክ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ነው 3X አብ ነድ ነው 3X ወልድ ነድ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ነድ ነው 3X አብ ፍሕም ነው 3X ወልድ ፍሕም ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ፍሕም ነው 3X አብ ነበልባል ነው 3X ወልድ ነበልባል ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነው 3X የተመሰገነ አብ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ አብ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ አብ ክቡር ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ክቡር ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ክቡር ነው 3X አብ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X አብ መለኮታዊ ጦር ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጦር ነው 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይገባል 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ መገዛት ይገባል 3X ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X በረከቱን ለሰጠን፣ ኃይሉን ላበዛልን፣ በዚህ ሰአት ላቆመን፣ በቸርነቱ መንገድ ለመራን፣ በዚህ ሰእት በጸጋ ለጠበቀን፣ በብርሀኑ ሐይል ለመራኸን፣ ላንተ ክብር ምስጋና ይግባህ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር፣ ቅዱስ ኃያል፣ “ በማለዳ ንቁ “ ቅዱስ ሕያው፣ ቅዱስ ኤልሻዳይ፣ ቅዱስ አዶናይ፣ ቅዱስ ያሕዌ፣ ቅዱስ ጸባኦት፣ ቅዱስ ኢየሱስ፣ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል፣ የድንግል ማርያም ልጅ፣ ክብር ጌትነትና ምስጋና ላንተ ይገባል
@Iloveyoufikr
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@እሙዘኢትዮጵያ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንእህታችን እኔ ሀ28ቱን ነበርእምሰግደው አሁን ደግሞተኩት ወለተሰማእታት በፆለታችሁአስቡኝ😥😥ሁላችሁም
@ገብረኤል19
2 жыл бұрын
እዴት ኮቢ ላርገው ፈልጌው ነበር እህት
@NoName-ex8ch
2 жыл бұрын
Egziabher yibarkesh sadekmi siletsafsh
@semenawit8438
2 жыл бұрын
Kale Hiowt yasemaln 👏 Egziabher Amlak ke Eseratachn Yeftan
@Hana-y7q3q
Жыл бұрын
አባታችን ሠላምናጤና እድሜ ይስጥልን 8:44
@selamnegatu2288
Жыл бұрын
ስለኔ እየሰማሁ ነው የመሰለኝ ድንግል ማርያም ምህረቱን እንትልክልኝ ፀልዩልኝ
@BehailuHailemariam-t8z
6 ай бұрын
ማርያም ከእነ ልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳት። እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። እንኳን ከዚህ እስራት እግዚአብሔር ፈታሽ እህቴ እኛንም ቸሩ መድሃኒዓለም ከእስራታችን ይፍታን። አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@etaferahuabebegebru1580
2 жыл бұрын
መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን:: እህቴ ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ጥሩነት ንፁህ ልብ መዳኛ ይሆነናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ::አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ፀጋውን እድሜ ጋር አበዝቶ ይሰጦዎት::
@hffgtt9869
2 жыл бұрын
እዉነት ስታሳዝን ኣይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ኣባየ እድሜና ጤና ይስጡት ♥️♥️♥️
@meseretnegatu2122
2 жыл бұрын
አባታችን እግዝያብሔር አምላክ እድሜእና ጤና ይስጥልን ኑሩልን።
@yahawiadenay9438
2 жыл бұрын
ርዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን ።
@tsehayyoutube2018
2 жыл бұрын
አባ በእዉነት እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የዘመኑ ሐዋርያ ሺ አመት ኑሩልን በረከትዎ ይድረሰን አባዬ ታስረና እኮ በጠላት ዲያቢሎስ ኡፍፍፍ😥
@Alam.alam6334
2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት ቸሩ መድሃኒአለም የኔስ ታራ መቼ ይሁን
@tamagnbemnet3305
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@teduadaayal2841
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@SmaDera-t4c
17 күн бұрын
መምህራችን እግዚአቢሂር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@mekdsyatwhdolijmi5741
2 жыл бұрын
እግዚሀብሔር ስሙ ከፍ ከፍ ይበል የድግል ማርያም ልጅ 🙏 ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባ ግርማ ከላይ የተሰጡን አባት 🙌🙏
@lalanegnyekidanua5261
2 жыл бұрын
Yet new yemigegnut
@טספאיגורמו
2 жыл бұрын
አባቲችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በፅሎትዎ አስቡን
@uae1023
2 жыл бұрын
ሠላም አደሩልን አባቴ እንኳን በሰላም መጡልኝ ሳዮት እኮ የሚሰማኝ ን ደስታና የመንፈስ እርካታዬን አውርቼ አልጠግብም የደነዘዘው ሒወቴ በእርሶ እኮነው የበራው እድሜና ጤናውን ብዝትዝት ያርግሎት 🕯🌹🕯💐🌹🕯🌹💐🕯🌻🌾🌹💐🕯🌻🌾🌹💐🕯🌻🌾🌿🌺💐🌸💐
@yordi2020
2 жыл бұрын
የት ነው ማገኛቸው እባክሽን ንገሪኝ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
2 жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ መከራው 🥺እንካን እግዚአብሔር ከዚ ክፉ መንፈስ ገላ ገለሽ እህቴ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 💞💞🕊️🕊️
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
በጣም ቪዲዮ በተለቀቀ ቁጥር ስልቱን በደንብ እንገነዘባለን ሰብ አርጉኝ💚💛💓💒👏🙏
@saramengustuabitow4204
2 жыл бұрын
Ufffff yean enat 🙉🙉🙉🙉😭😭😭😭😭💌💌💌💌
@adetemaeryam6889
2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን
@seltantesfamariam3717
2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 zegawane ybzlwate kelhewate yasamalean.
@ማርታ-ከ7የ
2 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ይች ሰዉ በጣም ነው የምታሳዝነው በእርሶል ላይ አብሮ የዳንኤል አምላክ ስለደረሰላ በጣም ደስ ብሎኛል ጉዳቷ ያሳዝናል 😭😭😭 እርሶን ያኑርልን ከእጆ ቡራኪ ለመቀበል ያብቃን በጸሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም ነኝ
@Nነኝየማርያምልጅ
2 жыл бұрын
abatachen enkewn dana matulen barakatachuh yedareben aman 🙏💐
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
ቤተሰቦች ሰብ አርጉኝ
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
😥😥😥😥😭😭
@yeshigeletaw6244
Жыл бұрын
ዮሄን ላደረገ ለስላሴ ክብር ይገባል እውነት አይጥነላ ህይወትን ባዶ የሚደረግክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስጽህ በእውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@gebeyehufikre808
2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጤና እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት ለኛም አንድ ቀን ይደርሱልናል ባለቤቴ ወለተማርያም እቤት ከዋለች ቆየች በፀሎቶት ያስቡልኝ ! ?
@yeshemeda
2 жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን ሁላችንም ተይዘናል😭😭😭
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጸሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብለው ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልዎት በእውነት የሚስኪኖች ተስፋ
@fekertaethiopia3348
2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያመጣልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@marytsebel8504
2 жыл бұрын
Amen
@andargew
2 жыл бұрын
ሰላም ክቡር አባታችን እንኳን ደህና መጡ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን። እንወድዎት አለን በርከትዎት ይድርሰን ለሷ የደርሰ አምላክ ለእኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@bibianamanyazewal9110
2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና በረከት ያድሎት
@BT-yl3qg
2 жыл бұрын
I'm the 1st Abatachen egzabhair edemy tena, yestew🙏🏾🙏🏾🙏🏾 dengle mariyam yegetay enate kezhi hulu fetena sekay gelgighe
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን ፫ ሰብ አርጊኝ🙏
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን በርቺ እህታችን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@etayehumekonnen8544
2 жыл бұрын
መምህር ተሳክቶልኝ እርስዎ ጋር እግዚአብሐሄር ያገናኘኝ ሁልጊዜም የእርስዎን ሲዲ ሳይ እንቅልፍ ሰተኛ እየሰማሁ የሚጫጫነኝ የሚያስፈራኝ እንዳልነቃ የሚያደርገኝ ነገር ቀንሶልኛል አሁን እስከ ልጆቼ በጾለትዎ ያስቡኝ ረዥም እድሜና ጤና ያድልዎት የኔ አባት
@selam801
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት እህህህ እኔሰ መቼ ነው ከዚህ ርኩሰ መንፈሰ የምገላገለው😥 ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😥
@marytsebel8504
2 жыл бұрын
Ehhhhhun menfesu Ehhh yibel Egziabher sifekid America Ena agrarian kehonush Canada toronto July 29 agelgilot yijemuralu eske 31/2022 yiketilal botaw kirb gize yigeletsal hailegebriel channel teketatey
@_Godolyas7696
2 жыл бұрын
ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅሽ እሀቴ ኣይዞሽ 😥
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥💔💔💔
@gattusojgtpw1899
2 жыл бұрын
አባታችንእድሜይስጥልን ፀሎትዎበረከትዎለኛምለስደተኞችይድረሰን ጌታሆይለሀገርለንስሀአብቃኝ አሜን🙏
@stmarytsegaye
2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ! ግልባጭ ህይወቴን ለማይ ደግሜ ደግሜ ሳይ አይስለቸኝም ይህንን ጭንቅ የሚያውቅ የኖረበት ስው ነው።
@Brukealamire
Жыл бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይሰጦት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቆት እኔንም በፀሎቶት አሰቡኝ
@Amahosvlog6
2 жыл бұрын
አባቴ ስወዶት እኮ እድሜና ጤና ጭምሮ ጭምሮ ይስጥልኝ 💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@brunofernandes310
2 жыл бұрын
Memhir girma God bless you 🙏
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን
@አመስግኑ
2 жыл бұрын
የኔ እናት እንደሰው ያልሆነው መድሐኒአለም ካንቺ ጋር ይሁን ሌላው ትርፍ ነው ሰው እኮ ቆየን ሰውነታችንን ካጣን ለአባታችንም እድሜ ከጤና ጋር ጨማምሮ ይስጥልን
@Orthodoxlikemaew
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን አባታቸን ቃል ሂወቲን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@haregadinokatar8035
Жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ብዙ ሰዎች በውስጣችን ችግር አለ እግዚአብሔር ነው የሚያቀው እንኳንም ዳንሽ ጌዜሽን የንስሀ የፆለት ያድርግልሽ አባታችን ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🥰🥰
@የበረሀውመናኝአባቴዮሐንስ
2 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የኛ አባት ፀጋዎት ያብዛሎት እመብርሃን ትጠብቆት። አንተ ድያውሎስ ከነግብር ልጆችህ አንተ ንቅል ቅጥል ያድርግህ የጥንት ጠላታችን።
@شايتياحمد
2 жыл бұрын
አቤታችን እድሜና ጤና ያብዛሎት
@uaeuar8642
2 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛሎት!
@hewanethopia174
2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እኔም በዚህ መንፈስ እየተሰቃየው ነው ወለተ ኪዳን ብለው አስቡኝ እኔም የሰው ተቃራኔ ነኝ አሁን ነቅቻለው ባዶ ሆኛለው አባቴ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስቡኝ
@eyugfgfd2270
2 жыл бұрын
አሜንአሞንአሞንቃልሂወትንያስማልንአባታችን፣ፀጋውን፣ያብዛለወት፣በጽለታችሁ፣አስቡን፣አቤቱ፣ከዝህክፉ፣መንፈስ፣እኛንም፣በስደትያለነውን፣ይገልግለን፣ለሀገራችን፣ያብቃን፣አቤቱ፣ማርን፣እመቤቴ፣እርጂን፣እህቴ፣እንካንም፣ገላገለሺ!!
@AA-kt5zj
2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባቴ🙏🙏🤲🤲
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
Жыл бұрын
እንኳን በሰለም መጡልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባ እርሶገ።ማጠለው ብዬ ከሰብኩ ሰብቸለው የሟሳዝናው ነጋር ግን ከራብ አገር የዳአገሬ ስገባ ነገሮቺ እዳጠበኳቸው አልተሰኩልኝም እናም ተማልሼ ማጠው አሁን ቡዙጪቀት ደርሶብኛል የለውለገውን ኑሮ በግድ እየኖርኩና ለዘውም ቅድስት ኪዳንብርት ደርሳልኝ ነው አሁን ቆሜ የሚሄዳው በእማምለክ ነው አባ በፀሎቶ አስቡኝ ብርሐኔ አጸደ ማርያም ብርቹ በየግዜው አሰቤን ይለወውጠውል 😭😭😭
@egziabherymesgen1481
2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጠውት ኣባታችን
@esubalewassefa3578
2 жыл бұрын
እኔ ግን መቼ ይሆን ከዚህ ከአይነጥላ መንፈስ የምገላገለዉ አባ ፀሎታችሁ አይለየኝ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
አሜን ፫ ደምሩኝ
@marytsebel8504
2 жыл бұрын
Egziabher sifekid
@aghjg1882
2 жыл бұрын
እኔም አሁንስ መሞቴነዉ በስደት😭😭😭
@biniamgjormai
2 жыл бұрын
Me to I don’t know what to do every year I’m having car accident pray for me
@ruthina1927
2 жыл бұрын
ፀጋውን ይጨምርልዎት ደግ አባታችን
@mifatmohammed4095
2 жыл бұрын
አባታችን፣ቃላህይወት፣ያሰማልን፣እርጅም፣እድሚያስጡልን፣አሜንአሜን
@manchesterwithmyeyes8985
2 жыл бұрын
ሁሌ ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ይሁን። አባታችንን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንደዚች እህት ስንቱ ነዉ በየግል ህይወቱ ተማሮ ያለዉ? ለሁላችንም ፈዉሱን ይላክልን።
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የመሰለ አባት ስለሰጠን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ።ለኛም የመዳናችን ቀን ይቅረብልን ሀገራችንን ከመጣብን ችግር እርሱ በቃችሁ ይበለን ይቅር ይበለን ለሞቱትም የሰማእትነትን ዋጋ ይስጥልን ነፍሳቸውን ይማርልን እመ ብርሃን የጭቅ አማላጇ ያስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ሰላም አርጊልን ከልጅሽ አማልጅን 🤲
@marytsebel8504
2 жыл бұрын
A
@marytsebel8504
2 жыл бұрын
Amen
@tiruneshdegife8930
2 жыл бұрын
አባ ግርማ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ለምንፈልገዌት የት ደብር ይገኛሉ ??? ..
@SeluSelu-p6u
12 күн бұрын
ኣባዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደረን 👏👏👏🙏🙏🙏
@tesgeredawolde4522
2 жыл бұрын
🎚 መድኃኒዓለም ዘርዎን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልኝ አባቴ ! 😭 ሰው ማለ ይኸው ነው አለች እህቴ😭 እውነት ነው:: ቆመን ስንሄድ ሰው እንመስላለን 😭 በተሰጠዎት ፀጋ በፀሎት አስቡኝ አባቴ🎚 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 😭 አሜን🤲
@lubabahussein9045
Жыл бұрын
አባታ ችን እድሜና ጤና ይሰጥል እህታን እግዚ አብሔር አምላኬ ላንቺ የደረሰልሸ አምላኬ ችን መደሀኒ አለም እኛንም በሰደት ያለነው በስላም ለገራች አብቃን ይህንን መጥፎ መንፈሰ እንድንገላገል እናታች ቅድሰት ድግልማርያም ከላያችን ትገሰፀል ን ቅድሰ ሠላሤ ከብር ይግባው 🙏🙏🙏
@kalkal3346
2 жыл бұрын
አባታችን ብርክታት ይድርብኝ አባዬ ብጽልት ያስብኝ ጽጌ ማርያም ክነ ብተስቤች
@yeamanuellej2721
2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ነቢዩ ኤርምያስ ላይ አድሮ ሰው ዚም ብሎ የእግዚአብሔር ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው ያለው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን ✝️💚💛❤️
@tigisttsegaye9027
2 ай бұрын
አቤተ አባታችን እድሜ ይስጦት እርሶን የሚወቅስ ሰው ያልታደለ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebriemolla5597
2 жыл бұрын
ፈጣሪየ የመምህርን እድሜ አብዛልን ም/ቱም በሀጢያትና በእርኩስ መናፍት የወደቀች አለም ላይ ስላለን
@mekonnenmoke6197
Жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ሴጣንና የክፉ የሴጣን ልጆቹ ስራቸው ይስውረን የድንግል ልጅ ቸሩ እየሱስ ክርስቶስ ይስውረን
@ሩሐማዮቲብ
Жыл бұрын
እውነትሽን ነው እኔ በዚህ እሰቃያለው ግን አንድ ነገር የልቤን ነገርሽኝ ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ይጠብቅ እኔ በተስፋ እጠብቀዋለው ደግሞም ያድነኛል ከውስጤ ያለው እርኩ መንፈስ ያወጣልኛል 😢
@mebratsntayehu8843
2 жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@seifealigaz4897
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን
@አድርምጃሣልራመድአንችንይ
4 ай бұрын
የኔ ታሪክ ነዉ በጠም ነዉ የማደበላልቀዉ ግነ ሐገሬ ሰገባ እንደምንም አገኛችሗላሁ እግዚአብሔር ያዉቃል😢😢😢😢
@meseretteshome8731
2 жыл бұрын
አይዞሽ እመብርሀን ደርሳልሻለች። ❤❤❤
@miskeryemane
2 жыл бұрын
እንኳን ቸሩ መድንያለም እረዳሽ የኔ እናት መጨረሻ ያወራችዉ ግን ሙሉ ለሙሉ የኔን ሙሉ ሒይወት ነዉ እስቲ ለኔም እንዲደርስልኝ ከእስራት ነፃ እንድሆን ፀልዩልኝ " ሀይለ ክሮስ" የአባታችን አገልግሎት በክፍላ ሀገር መቼ ነዉ ምናገኝዉ እባኮት ድሬ ደዋ እና ሐረር ብዙ ነፍስ በእስራት እየጮሆች ነዉ እባኮት ኑልን
@tigistassefa1213
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ እህቴ እህቴአንችን የሰማ እኛንም ይስማን 😢😢 አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@BhdJ-m7p
2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@hulubersuhone1356
2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን የኔ እናት ስታሳዝን ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@tadelechtasew727
2 жыл бұрын
አተን ይቀልህ አኔን ዉድ አባቴን እድሜቻዉን ያርዝምልን ጸጋዉን ያብዛሎት ያቆይልን ገና ስርህን ነቅለዉ ይጥላሉ ምን አይተህ
@mahi5367
2 жыл бұрын
በዉነት እድሜ ሚሰጥ በሆነ የኔ እድሜ ቀንሼ በሰህዎት ብዙሃኑን የሜድን አባት በዉነት የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አባታችን ብሮኬዎ ይደርብን
@MazaretFantay
Ай бұрын
እንዃን ሠላም መጡልን አባታቺን በድሜ በጤና ያቆይልን በፅሎት ያሥብኝ አባቴ በጣም እየተሠቃየሁነዉ😢😢
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
2 жыл бұрын
ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እልልል
@GANITUBE318
2 жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀስሽኝ እኮ😭😭😭ፈጣሪ ከእህቶችሽ ጋር ከልጆችሽ በሰላም ያኑርሽ
@HHh-te8sk
2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏💒👏✝️👏💚💛❤️🤲
@Zeritu-r8o
2 ай бұрын
አባታችንን መምህር ግርማን የምትቃወሙ ክፉ መንፈስ ዉስጣችሁ የነገሰ መሆኑን አዉቃችሁ በንስሀ ተመለሱ ። አባታችን እርሶን ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋናና ክብር ይድረሰዉ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Seya709
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባቴ
@ghhghy3086
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን እድሜዎን ያርዝምል እህታችን ቀሪዉን ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@እኛናኢትዮጵያ
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።
22:16
Memehir Girma Wondimu Video 338 የሰዉ ልጅ ላይ ሞት የሚፈርዱ ክፉ መተተኞች
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 58 М.
2:50:51
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 71 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
50:47
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
16:56
ከእናትየዋ ወደ 6ዓመት ልጇ ሄዶ ትምህርት ቤት ከማንም እንዳትስማማ ለምን ጎበዝ ተማሪ ሆነች አሳድጌ ላገባት ነበር አላማዬ እያለ የሚዝተው መንፈስ ተጋለጠ
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Рет қаралды 299 М.
17:52
ብዙዎችን፡ያስቆጣው፡የሰንበት፡ት/ቤት፡አመራር፡ችግር!!!
ታዖጎሎስ ፡ ዮሐንስ-Taogolos Yohannis
Рет қаралды 8 М.
25:45
bermel Georgis ልጄን አድጎ በሰማይ አየሁት ድንቅ ምስጢር ሰማዕቱ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
Dorka 2 Media
Рет қаралды 4,3 М.
19:01
“ጦርነቱ ኮሽታ ነው” ዐቢይ፣ "ድርድሩ አልተሳካም” ጄኔራሉ፣ ሃይሌ ስለኑሮውና ሰላም እጦት፣ “በጠ/ሚኒስትሩ ምክንያት በከተማዋ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 94 М.
22:18
እግር የለኝም ነበር /ሰውነቴ ትል ብቻ ሆነ/ #ሉባባ ሰኢድ#AntsokiyaMovememt #Acts1120
Acts1120 #YeneKen #የኔቀን
Рет қаралды 39 М.
1:07:47
Memeher Girma Wondimu Vcd 62 B
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 436 М.
41:53
Memehir Girma Wondimu Video 334 ሰይጣንን ጠርቼ አስገባሁት: ልጆቼን እነቅና ግደል ይለኛል
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 189 М.
19:09
1ኛ መፍትሔ ስለ ዓይነጥላ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 145 М.
30:19
Memehir Girma Wondimu Video 341 የሞርሞር ሰይጣን ጨሌዬን ከጣልኩ አይኔ ይጠፋል እያልኩ እፈራለሁ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 156 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН