1ኛ መፍትሔ ስለ ዓይነጥላ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 134,638

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

1ኛ ስለ ዓይነጥላ መፍትሔ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Пікірлер: 551
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏ፍቅርተሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@talacell7082
@talacell7082 4 жыл бұрын
መምህር ቃለይወት ይሰማልን እኔ በራሴ ለውጥ አለኝ የአምልኮ ስግት ጸሎት ይመታውት ለውጭ 1ስጸልይ የሆድ መነፍት ማዘጋት የመሳሰሉ ተወግዶልኛል በተለይ ማጸኔን ይቀጥለኝ ነበር ማዳም መዳኔት ስትሰጠኝ ስወስድ ማዳሜ ዶክተር ነች የማጸን እኔ ለግዜው ይሻለኛል ደሞ ይመለሳል እንፌክሽን ነው እየተባለ አሁን በጸሎት ወሃ መታትብ ደመርኩ በጸሎት ወሃ ተፈወስኩ እግዚአብሔር ይመስገን ጭንቀት ነበረብኝ የሜስጨንቀኝ ሁሉ ሰላም አገኘዉ ክብሩ ይስፍ ለ መዳኔለም መምህር ጸጋዉን ይብዛልክ
@samharamen2584
@samharamen2584 6 ай бұрын
🤲🙏🏿
@make-hk7sc
@make-hk7sc 5 ай бұрын
እረ እድለኛ ነሽ ምን አድርገሽነዉ የተሻለሽ?
@yonatanalebachew
@yonatanalebachew 4 күн бұрын
አሪፍ እና ምን ልርዳሽ
@misrakyimam7862
@misrakyimam7862 4 жыл бұрын
መድሀኒያለም አይለይህ ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥህ አሜን
@user-ch1so3gy4y
@user-ch1so3gy4y 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏👍 ደምርኝ ሰስክራይብ ኣድርግልኛ እህቴ
@rahel6463
@rahel6463 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መድሀኒአለም ይጠብቅህ አሜን መምህር ግርማ ወንድሙ እና ዲያቆን ሀይለመሎከት ግርማ ወንድሙ ያንተን ትምህርቶች መስማት መከታተል እና መማር ከጀመርኩ ጀምሬ ፍፁም ደስታ እየተስማኝ ስላሜ ተመለስ :: ክብር ለአምላኬ የስማዩ አባት መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ለስላሴ ክብር ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘላአለም ይሁን :: ተመስገን🙏🙏🙏
@jonebizu4760
@jonebizu4760 4 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማን የሚተካቸዉ ወጣት በመምጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ አንተም የእርሳቸዉ ፍሬ ነህ ፡፡በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን፡፡ መምህራችን አኔም የክፉ የመንፈስ ተጠቂ ስለሆንሁ ኃይለ ኢየሱስ ብለህ በጸሎት አስበኝ፡፡
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 6 ай бұрын
ከ1-6 አዳምጬው መፍትሄውን ሳጣ አዝኜ ነበር፡፡ ይኸው አገኘሁት፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ❤❤❤
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 4 жыл бұрын
እኔ መምህር ግርማ ጋር መንፈስ ተሸኝቶልኛል ውስጤ የተደበቀ እዳለ ይሰማኝ ነበር ከዛ በኋላ የበለጠ መትጋት ጀመርኩ እና መንፋሱ እዳለ አወኩ አሁንም ውጊያ ላይ ነኝ ያንተን ትምህርት እና ገጠመኝ ስሰማ ደግሞ ሁሉ ነገር ተገለፀልኝ
@user-lf6xe7ge8i
@user-lf6xe7ge8i 4 жыл бұрын
Gobez ketefewessh menfesawit mehon new. Hula wegya ley nen ewneteja crstian endeza new.
@mekbibtebekaw638
@mekbibtebekaw638 4 жыл бұрын
selam netsanet ahun yet new miyageleglut ene rasu behlme yichanegnal yazagagnal kindibe akababi yikebdegnal bete chirstian lemehed kasebku lelit metfo neger adirgo yaskeregnal enem eterateralehu gin memhr girman yet endemagegnachew alakm
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የተጋችሁ ሰወች በጸሎት አስቡኝ
@romamcdo1513
@romamcdo1513 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታንን እንዴት ነው ማግኝት የሚቻለው እባካቹ አግዙኝ ያለሁት ስደት ላይ ነኝ አግዙኝ
@user-lf6xe7ge8i
@user-lf6xe7ge8i 4 жыл бұрын
@@romamcdo1513. ስግዳን ጀምር. ፀሎት. ዖም .
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኮ እለት እለት ብንሰግድ ብንፀልይ ዲያብሎስ ከእኛ ድራሹ ነው የሚጠፋው እናም እኔ ይኸው ሰይጣንን መቃወም ከጀመርኩ ጀምሮ በቃ ዉስጤ ፍፁም ሰላም ነው። አንዲት ክፉ ሙስሊም ጓደኛ አለች ስፀልይ ታወራለች ስልክ እየተማርኩ ታወራለች ከዛ ዝም ማለት ጀመርኩ ከዛ ገጠር የተፈጠረው ነገር እኔን የማይመለከት ነገር አምጥታ ፀብ ጀመረችኝ ከዛም እስልምናን ተሳደበች ብላ ተናገረች ባክሽ የራስሽ ጉዳይ ብየ ዘጋኋት በቃ አብሬ አልተኛም ብላ ወጣች በቃ እኔ በደንብ መፀለይ መስገድ ቻልኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ ነገር ሲሆን ሁሌ ስትጨቃጨቀኝ ምንም አይመስለኝም ዉስጤ አብዝቶ ሰላም ነው
@zenabali2846
@zenabali2846 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይውትን ያሠማልን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒💒🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sosisosi5198
@sosisosi5198 4 жыл бұрын
ለበጎ ነው እናቴ
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 4 жыл бұрын
በርታ ለሙስሊሟም ፀልየህ ወደ ሐይማኖት መልሳት ለሰው መዳን ምክነያት እንሁን
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 4 жыл бұрын
@@ZahraZahra-th8pk በሉ የተዋህዶ ልጆች እንበርታ ፈለጠኝ ቆረጠኝ የምንለው አንድም ለመንፈሳዊ ህይወት አዲስ ስለሆንን ነው ።በመቀጠል መምህራችን እንዴት ሰበብ እያበዛ እንደሚፈትነን ተምረናል ስለዚህ የተማርነውን አቅማችን እንደ ፈቀደ መበርታት ነው። ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም ይላል የሀገሬ ሰው።እንበርታ በማወቅም በማለወቅም ለው መሰናከል መውደቅ ምክነያት ሆነናል እስቲ አሁን ደግሞ ለመዳን ለህይወት ምክነያት እንሁን።
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
አይዞሽ በርችና ፀልይ እኔም አብራት እምሰራ እደኔው ክርስቲያን ነች በስራ ምክንያት ከተነጋገርን ታኮርፋለች እኔ ስፀልይ ሙዚቃ ከፍታ አብራ ትዘፍናለች ኤርፎኑን አውልቃ እናደዳለሁ ዝም ብዬ ስፀልይ አልችልም ይረብሸኛል ጨርሼ እነሳለሁ አደዬ ደህና አደዬ ቅይር ያረጋታል ብቻ ችዬ ስራ ለቀቅን. ተለያየን አችም በርች
@user-ik1vn3tw5l
@user-ik1vn3tw5l 11 күн бұрын
እስኪ የኔምፆሎት አድርጉልኝ😢😢😢
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 4 жыл бұрын
መምህርየ የአባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ሁሉም ሰው ቢሰማው እንዴት ይጠቀም ነበር
@user-nq8qz4nj6b
@user-nq8qz4nj6b 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን dislike የምታደርጉ ልቦና ይስጣችሁ
@user-vf3vr7mw9o
@user-vf3vr7mw9o 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን እንደ እርሦ ያሉትን መምህር ያብዛልን ይህ የሁል ጊዜም ጸሎቴ ነው።
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 4 жыл бұрын
አረ ወገኖቼ አደኛ ጆሮሄ ምንም ሣላቅ መሥማት አቆሞ ነበረ የዝህን ልጅ ትምርት ማዳመጥ ሥጀምር ሠማልኝ
@user-pz3br4nf9l
@user-pz3br4nf9l 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ እህቴ*
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 4 жыл бұрын
እሽ
@romamcdo1513
@romamcdo1513 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመገን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
እሰይ እልልልልል እንኳን ደስ አለ እግዛአብሄር ይመስገን
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእዴ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ያርዝምልን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ለወጥ አይተናል አባታችን መላከ መክራትመምህ ግርማ ወድሙ እረጅም እድሜ ይስጥልን አንተም መምህ ፀጋውን ያብዛልሕ
@user-zh6kp3wi4f
@user-zh6kp3wi4f 4 жыл бұрын
ቃል እዮት ያሳምልን
@sosisosi5198
@sosisosi5198 4 жыл бұрын
መፍትሔውን ስጠብቅ ነበረ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን
@fasikaalemenhe493
@fasikaalemenhe493 Жыл бұрын
መምህር ብዙዉን ክፍል ለመከታተል ሞክሬያለሁ። በእኔ ህይወትም ፈተና እየበዛብኝ ስለተቸገርኩ ወዳለበት ልመጣ ፈልጌያለሁ እና አድራሻዎትን ቢገልፁልኝ ከክፍለሀገር ነዉ የምመጣዉ።
@tigistmoges4057
@tigistmoges4057 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ጠቃሚ ትምህርት ነውና💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እኔም መስገድ ጀምሬ ነበር በቅርቡ ስፅልይ ልቤ ይበታተንብኛል ስስግድም ይደበላቅብኛል እንደዛም ብሆን አላቄምኩም ነበር ግን ጦት ጦት አላራም አድርጌ ዘግቸ ትንሽ ደቂቃ ብየ በዛው ይነጋብኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ ይቺን የምታነቡ የተዋህዶ ልጆች
@user-sf6rx7ik1f
@user-sf6rx7ik1f 6 ай бұрын
ሠላም መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ብዙችግር አለብኝ በፀሎታችሁ ወለተፃድቅ ብላችሁአስቡኝ በማሪያም
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ክብሩ ይስፍ እንዴት ዋልክ መምህር ተስፍዬ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለዊት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ ቃለሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላን እድሜ ይሰጣል እግዜያብሄር
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እናመሰግናለን ምታስተምረን ትምህርቶች ሁሉ ዳግም እንድንወለድ ሂዮትን በጉጉት እንድንኖር የሚያደርግ ነው
@user-ch1so3gy4y
@user-ch1so3gy4y 2 жыл бұрын
ደምርኝ
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን አለን ማወቅ ያለብነ ነገር እግዜ አብሄር ይስጥልን
@askuyearsemalje4125
@askuyearsemalje4125 4 жыл бұрын
ሠላም መምህር እውንት ነው እኔም ከልጅነቴ ጅምሮ ብጣም ያስችግርኝ ነብር ሁሌ እናቴ ስር ስልምትኛ ሁሌ ነብር በስብስ አርጊት የማድርው እናም ባል ካግባሁ ቡሃላም ብጣም ያስቅዬኝ ነብር አሁን ገን እግዚአብሔር ይመሰገን መቁርብ ከጅምርኩ ተቶኛል እድሜ ለ አባታችን መምህር ግርማ ብዙ ነግር በሕይውቴ ትልውጡል እግዚአብሔር ይመሰገን
@tehamush5911
@tehamush5911 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የሠላም አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን፫
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን
@dershayeyubedershayeyube293
@dershayeyubedershayeyube293 4 жыл бұрын
የመምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-xt2kz3il5c
@user-xt2kz3il5c Жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ሰምተን በልባችን ይፃፈልን
@meronchanie5552
@meronchanie5552 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ከይቅርታጋ ድምፅህን ጨምርበት መምህሬ
@eyvallavily7039
@eyvallavily7039 4 жыл бұрын
ሙምህር ቃለህወት ይሥጥህ እድሜና ጤናው ይሥጥህ
@liduterefe2926
@liduterefe2926 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 жыл бұрын
ላስተመረን ለመከረን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፴ ፷ ፻ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን በርቱ የርቱ የእምዬ የተዋህዶ ልጆች እንበርታ እኛ እድለኛች ነን ሳይገባን እግዚአብሔር አክብሮናል እናም እንበርታ
@rahelmsrahel1880
@rahelmsrahel1880 15 күн бұрын
❤❤❤qale hiwet yasemalen memher
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን መምሕር ላዳምጠውና እመለሳለሁ
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
ውንድሜ እድሜ ይስጥህ ፅጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያኑርህ።
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን
@user-kx8ey8oi3j
@user-kx8ey8oi3j 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 4 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥክ እምታቀርባቸው ሁሉም አስተማሪ ናቸዉ 🙏🙏
@user-yv8gb4fu6d
@user-yv8gb4fu6d 8 ай бұрын
ዛሬ ላዳምጥ መጣው ገጠመኝ ስሰማ ብዙ ችግር እዳለብኝ አወኩ 😢😢😢 ፈጣሪዬ አተ እርዳኝ
@user-gw4se1vs8y
@user-gw4se1vs8y 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የአገርግሎት ዘመንህን ይባርክልን የሰማነው በልቦናችን ያሳዳርብን መቶ ሰላሳ ስልሳ ያማር ፍሬ እንድናፈራ የአምላክ ቅድስ ፍቃድ ይሁን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
በተለይ ቃና የሚል ድራማ ልጆቹንም እናቶችንም ባጠቃላ ቃና የተባለ መንፈስ ገብቶ አገራችን ያበላሸው አሁን መጸለይ ቀረ እኮ ብቻ እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bb6kt6tv8g
@user-bb6kt6tv8g 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫🕊🕊🕊
@asaminewgezu512
@asaminewgezu512 4 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
@saraeth6752
@saraeth6752 4 жыл бұрын
ቃላ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-rx8fe9pl7v
@user-rx8fe9pl7v 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@marrydegena8823
@marrydegena8823 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛሎዎት
@misrakyimam7862
@misrakyimam7862 4 жыл бұрын
ምመርራችን ሠላም ላተይሁን ቃሌህውት ያሠማልን እርሜህ ይባርክ ማርያምን ባት ትምህርት እየተፅናናሁነው
@user-ie6hq7xw9g
@user-ie6hq7xw9g 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይብርክልን
@user-kp6mh8rq6i
@user-kp6mh8rq6i 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይጠብቆት መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት ምግብ ነው
@mhiretwoldemariam5986
@mhiretwoldemariam5986 4 жыл бұрын
🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@shewaabebe3280
@shewaabebe3280 4 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin memehirachin bedeme betena yetebekiln !
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን በፀጋ በጤና በእድሜ ያቆይልን እኛም የሚፈታተነን ክፉ ጥላት ዲያቢሎስ ሲኦል ገሀነም ይክተትልን እግዚአብሔር አምላክ በሀይማኖት በእምነት ያፅናን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር። ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ውን ጨምሮ ያብዛልን አሜን
@afratauae5886
@afratauae5886 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@godislove2980
@godislove2980 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ያአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ የብዙ ስው ህይውት እያስተካከልክ ነው።
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልን
@wodagederbie798
@wodagederbie798 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gb5ww4ub7q
@user-gb5ww4ub7q 7 ай бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫
@eden9876
@eden9876 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@baerhanaselasey6471
@baerhanaselasey6471 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@balesh4790
@balesh4790 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ መምህር እኔ 1 አመት በፊት ተኝቸ የሆነ ነገር ኮሽ ሲል እነሳ ነበር ማለቲ ንቅ ነበርኩ አሁን ለመነሳት3,4 ጊዜ የሰአት ልዩነት አላርም ሞልቸ እማልሰማበት ጊዜ አለ በጣም ነው ግራ የተጋባሁት እዳልከው መስገድ ጀምሪያለሁ ያባለፊትን ትምህርህን (ገጠመኖችን) በመስማት በፀሎት አስበኝ መምህር
@rahellove742
@rahellove742 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክልን መምህራችን እዉነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ማን እደሆንኩ እኔም ራሴን እያወኩበት ነዉ ላባቶቻችን ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ደና መጣህልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 6 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን እግዚአብሔር ይስጥህ 💚💛❤🙏
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን ፫
@user-zh6kp3wi4f
@user-zh6kp3wi4f 4 жыл бұрын
ቃል እዮት ያስማልን
@BirukAsrat-vq1nr
@BirukAsrat-vq1nr 3 ай бұрын
ሰለም መምር ዲያቆን ነኝ እና መምር በግለወሲብ በጣም እየተስቃየው ነው መምር በፀሎት አስቡኝ ወልደ ገብርኤል
@emebetdnebel6336
@emebetdnebel6336 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥኧ
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን
@MimiMimi-se3kv
@MimiMimi-se3kv 4 жыл бұрын
መምህር አሜን ቃል ህይወት ያስማአልን በድሚይ ፀጋውን ያብዛልህ
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንመምህራችንቃለህይወትያሠማልን
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መፍትሄ በጣም ጠቃሚ ነው።
@mebratiabbas217
@mebratiabbas217 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን መምህር እኔማ ደሮም በስግደት ደካማ ነኝ ጨራሽ አሁን ዲስ ተብዬ አረፈኮት በፀሎት አስቡኝ ወ/ጥምቀት በላችሁ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
@nitsuhgetienitsuhgetie8690
@nitsuhgetienitsuhgetie8690 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እረጅም እድሜ ይሥጥልን እግዚያብሔር መምሕር
@makbelbaza1234
@makbelbaza1234 4 жыл бұрын
ቃለ በህይወት ያሰማልን መምህር
@berehan260
@berehan260 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@geriegelena9425
@geriegelena9425 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማን መምህረዬ👏😇😇😇
@user-ww7xe8qt1d
@user-ww7xe8qt1d 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@tolawaktolawak5630
@tolawaktolawak5630 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጠና እድሜ ይስጥልን
@mahilattim7300
@mahilattim7300 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት እኔ ሴሰግድ በጣም እያመመኝ ነው ተለይ ፊቴን ቀይና ነጭ ይሆናል አኪም ቤት ሲሄድ ግን ይተወኛል ግን መፍቴሆነው ምን ይሁን በጣም ነው ግራ የተጋባሁት በተለይ በሣምት እና በወር ነው እንደዚ የሚሆነው መምህር በእውነት ቃለ እይወት ያሠማልን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን
@thomasmengistu5123
@thomasmengistu5123 4 жыл бұрын
መዳህኒ አለም እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏በርታ ወንድማችን!!!
@meriyenaodenat7614
@meriyenaodenat7614 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@chfhh1472
@chfhh1472 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህራችን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቅን አባቶችና ወንድሞች ላይ አድሮ እያስተማረን ላለው አምላካችን መድሐኒአለም አማኑኤል ክብሩ የተመሰገነ ይሁን። መጠቀም ደግሞ የኛ ፋንታ ነው አቅሙን ይስጠን እናመሰግናለን ወንድማችን ተስፉ ልጆችህን ይባርክልህ።
@alamealame5832
@alamealame5832 Жыл бұрын
Kale hiwoten yasmalen
@misteryemane4749
@misteryemane4749 4 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዞልክ
@vcd5555
@vcd5555 10 ай бұрын
መምህር ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🏻🌹🌹
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ሥጋውን አምላክ ያብዛሊኝ
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋ ውን ያብዛልህ በታልን ብዙ ጣቃሚ ትምህርቶችን ወስጃለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ግን አንድ ሰው ተኝቶ በጣም ማኮራፋት የሰላም ነው ትላለህ ፍቅረኛዬ ተኝቶ አብሶ ደከም ካለው ከተኛ የእውነት ጎረቤት መተው ያኳኩበታል በግድ ይነቃል አስብ ከክላሱ ውጭ ፎቅ ዶር ያሉት እና እያወራን እቅልፍ ወስዶት ስልኩን አልዘጋነውም ነበር ይሁን ሌላ አታወሪም ብሎ ተኝቼ ድምፅ ሰማሁ ብድግ አልኩ እማኮራፋ ስልኬ ላይ ነው ሳዳምጥ እሱ ነው አስብ በስልክ እኳን ሰምቼ ከእንቅልፌ ነቅቼ ነው የሰማሁት እና ግራ ገባኝ የድካም ነው እዳልል ስራ ሳይገባም ነው እና አላውቅም ምክንያቱን በፊት ጭራሽ አላኮራፋም ነበር አንድ ግዜ ከጓደኞቼ ጋር ተኝተን አኮራፋህ አሉኝ ከዛ ወዲህ ባሰብኝ ምን እደሁ ሊገባኝ አልቻለም አለኝ እና መላ ካለህ ንገረኝ
@user-ol2sl6fp4q
@user-ol2sl6fp4q 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እናመሠግናለን እኔም ያመኝ ነበር አሁን መስገት ስጀምር እግዚአብሔር ይመስገን ደናነኝ በጣም ውስጤ ሠላም ነው
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ወንድማችን ሰላም ሁንልን 🕊
2ኛ መፍትሔ በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
32:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 87 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,5 М.
ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi
22:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 158 М.
ቡዳ ምንድን ነው ? ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:07:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 221 М.
Memeher Girma Wondimu 187 አይነ ጥላ ምንድነዉ? ለሚሉት
26:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 201 М.
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 110 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН