Memehir Girma Wondimu Video 314 ከሞት ተረፍኩ ልጆቼ ለመዳን አበቁኝ

  Рет қаралды 68,162

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

በልጆቼ ጸሎት
ከሞት ተረፍኩ
ለመዳን ቀን አበቁኝ አባት ከልጆቹ ሲማር
በጣም አስተማሪ ቪዲዮ # Share ማድረጉን አትርሱ ለሌሎች የምንተርፍ እንሁን
ቀጣይ አገልግሎት ፥ ቅዳሜ እና እሁድ ( ቅዳሜ ማለትም በ8/8/2014 ዓ.ም) በጎፋ መብራት ኃይል ቅዱስ መርቆሪዎስ እና እሁድ (በ9/8/2014 ዓ.ም) በሰሚት ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ይከናወናል

Пікірлер: 370
@ፍሬጉራጌዋዩቱብ
@ፍሬጉራጌዋዩቱብ 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን የስደት ልጆቻቹን በፀሎት አስቡን አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ🙏
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 жыл бұрын
አባቴ የእርሰወን ቀሚስ ነክቸም ቢሆን እንደምን አምናለሁ ጌታ ሆይ ለዛ ቀን አብቃኝ ጸጋውን ያብዛለወት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን. አሜን ፫
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 2 жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ቅዱስ ሚካኤል ከጎኖት ይቁምሎት በረከቶት ይድረሰን🙏❤
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@natsanettesfamariam2892
@natsanettesfamariam2892 2 жыл бұрын
Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
@fjdf9143
@fjdf9143 2 жыл бұрын
የኛንም የመዳን ቀን አምላካችን ያቅርብልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ➕
@kedesaq7521
@kedesaq7521 2 жыл бұрын
አምላክ ተመስገን ድቅ ነውወጣቶች እግዚአብሔር ይባርካቹ አባታችን መቁጠርያ ላይ መስቀል አለ መስቀሉ ላይ የአምላክ ሀይልን አለ መምህር ግርማ አባታችን እድሜ ጤና እረዥም የአገልግሎት እድሜ ጤና ይስጦት
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 2 жыл бұрын
"አባታችን በእድሜ በፀጋ የድንግል ልጅ ያቆይልን
@etalami8979
@etalami8979 2 жыл бұрын
የአባታችንቁጥራቸውንየምታቁንገሩኝበፈጣሪስምእህቴታማቢኝነውከእቂሪታጋር
@singitanmengistu1895
@singitanmengistu1895 2 жыл бұрын
@@etalami8979 botwu yet nw ebakachu erdugn
@natsanettesfamariam2892
@natsanettesfamariam2892 2 жыл бұрын
Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎን ያርዝምልን በስደት ያለነውን እኛንም የመዳን ቀናችንን ያቅርብልን ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የመዳን ቀንን ለኛም ይሁንልን ለአባታችን ረጅም እድሜ ጤና ያድልልን
@uaekfn890
@uaekfn890 2 жыл бұрын
እግዞኦ ማሃርነ ክርስቶስ ያልተያያዘ የለም አባታችን ለእርሶ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረስክ አምላክ ለተጨነቅነው ሁሉ ድረስልን አባታችን እንኳን ደና መጡልን
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
@@Em.KZbin. ጣጣየለውም እምትጠቀም ከሆነ❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
አባታችን እውነት ነው ልጅ ለአባቱ , አንዱም ለሌላ መጸለይን አስተምረውናል ። እድሜወትን ፀጋወትን ያብዛልን !!! ጠንቋይ ና ደብተራን ያጥፋልን !!!!
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን በዚህ ዘመን ስለሰጠን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታቸን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ሰላምን ያድልልን አባታችን መልአከ መንክራት። እኛም እድሉ እንዲደርሰን በፀሎት አትለዩን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጡ አባታችን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ይብዛሎት ኑርሉን አባታችን 💞💞
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
በእውነት እንደነዚህ ያለ ልጅ ላልወለዳችሁ ይስጣችሁ ለወለድን ደሞ የወለድናቸውን ልጆች ይባርክልን እንደነዚህ ልጆች መዳኛ ያድርግልን አሜን አባቴ ቁረብ የሚልጅ ወይመታደል የታደሉ ወላጅ ኖት እግዚያብሄር ይባርክሎት ለትልቅ ቁምነገር ያድርስልዎት አሜን እሰይ እሰይ ተባረኩ እግዚያብሄር ከክፉ ከልሎ ለቁምነገር ያብቃችሁ እሰይ 🤲🤲🤲🤲🤲
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በእውነት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ
@SaraSara-ty6ot
@SaraSara-ty6ot 2 жыл бұрын
አባየ ኑሩልን ዘለአለም እኔም ከሰው ሀገር መጥቸ ባገኘወት እግዚአብሔር በረዳኝና 🙏🙏🙏💒💒💒
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባየ በጾሎቶ አይርሱኝ
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
እገዚአብሄር ይመሥገን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኜ
@rujvvthjj205
@rujvvthjj205 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህን ክብር መምህረችን በአድመን በጥአናን ይቅየልን ፀሎታችን በረከትን ይደረብን መምህረችን አሜን
@habhabshi6915
@habhabshi6915 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. እርስዎን የሰጠን አባት እግዚአብሔር ይመስገን
@haleluyasisay1152
@haleluyasisay1152 2 жыл бұрын
አባ እድሜን ከጤና ይስጥልኝ ኑሩልኝ ማንም ምንም ያውራ እላዩ ያለው እርኩስ መንፈስ ነው ።
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን እኔም የምፈወስበትን ቀን ያድለኝ0
@merongetachew1383
@merongetachew1383 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@ሰላሜነሽድንግልዋስት-ቀ4የ
@ሰላሜነሽድንግልዋስት-ቀ4የ 2 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ለናንየ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን የኔም ቤተሠቦች ተይዘውብኛል አባትና አባቴን ሰላም የላቸውም
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት እርሰወ የፈጣሪ ስጦታችን ነወት በረከተወት ይድረሰን አሜን አሜን
@ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
@ቀለምየኪዳነምህረትልጅ 2 жыл бұрын
ሰላም አመሻችሁ 💚💛❤የአባታችንን በረከት ተካፋይ እንድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን 🤲🤲🤲
@ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
@ቀለምየኪዳነምህረትልጅ 2 жыл бұрын
@@Em.KZbin. አሜን 🤲🤲🙏🏻🙏🏻እሽ
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 жыл бұрын
የኔ አባት መፅሀፍትዎትን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል።
@hanilove2730
@hanilove2730 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያስረዝምልን
@abrahamaster3382
@abrahamaster3382 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም አመት ኑሩልን ልአል እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት
@fouzyaabrar377
@fouzyaabrar377 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የታባረከ ልጅ ይስጠን እኛም ለወላጆቻችን መልካም ልጅ ያድርገን አማኑኤል
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@beettube4604
@beettube4604 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባትልችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን በእፀት እስቡን አባዬ
@asteeralamo64
@asteeralamo64 2 жыл бұрын
ዋይይኔኔኔ እኔስ መቼ ይሁን ይሄንን መዳን የመገኛው የእውነት
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
አባየ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ 2 жыл бұрын
ኣባታችን እንካን ደህና መጡ ሺ ኣመት ኑርልን እድሜና ጤና ይስጦት ኣባቴ እኛም ለመፈወስ ያብቃን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺))))
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረን በእወነት ያልተያዘ የለም ጌታሆይ ማረን ይቅረም በለን
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
አባ እንኳን ደህና መጡ ሰው የሚለውን አትስሙ ብዙ ነፍስን ታድገዋል የሚያወሩቱም ወደው አይደለም እኮ ተይዘው ነው ፀሎት ያስፈልጋቸዋል በእርሶ ትምህርት ሺዎች ተቀይረዋል ከኔ ጨምሮ እርሶ ጋር ሳልደርስ መቼም መተት ፁሙ ፀልዩ ቁረቡ አስራት አውጡ አይልም እና የገባን ገብቶናል ያልገባቸው ደግሞ እንዲገባቸው እውነቱን እግዚአብሔር ይግለጥላቸው
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት። ሴም እና ያፌት አስቀኑኝ ።
@Rute1921
@Rute1921 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማል አባታችን አሜን አሜን አሜን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
ተመሰገነ አምላካችነሰ የሰረምነሠ የያፌት አምላክ መታደልን እንኳን ደረ ያላችሁ
@ኤፍራታ-ዘ7የ
@ኤፍራታ-ዘ7የ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጣችሁልን
@sirckam7348
@sirckam7348 2 жыл бұрын
አባታችንእኳን ደና መጡእድም ከጤና ይስጦት
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ኑሩልን ሕዝብ ነቅቷል❤️🙏
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜዬ ጤና ይስጦት በረከቶት ይድረሰኝ አባታችን
@ፅዮንዩቱብ
@ፅዮንዩቱብ 2 жыл бұрын
ወገነይ ዝፈተሓካ ኣምላክ ንኣይን ንቤተሰበይ ፍጠነልና ፍታሓትካ ንፅበለና
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት❤❤❤❤😍😍😍
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እባታችን
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት በርሶላይ ያደረ የእግዚአብሔር አይል ግሩም ድንቅ ነው ለብዙዎች መዳን ምክንያት ኖት እናመሰግናለን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በመላው አለም ላለነው ሰደተኞች ይድረስልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ አደራ
@zemaritwubalemdesalegnoffi9356
@zemaritwubalemdesalegnoffi9356 2 жыл бұрын
🎉😢ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ኣምላከ እስራኤል ናትና ድሕነት እውን የቅርበልና!!
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 2 жыл бұрын
አባታችን እግዛቤሔር ፀጋውን ያብዛሎት ሚዴያ አገኝን ብለው አፍቸውን ይከፍታል መምህር ተስፍዬ ላይ ስም ማጠልሸት እግዛቤሔር ልቦና ይስጣቸው
@biyotube6185
@biyotube6185 2 жыл бұрын
አባ እዱሜ እና ጤና ይስጦት ያገልግሎት እዱሜዉን ይባርክ
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ 2 жыл бұрын
ሺህ አመት ኑሩልኝ አባቴ
@እህተማርያም-ጸ1ለ
@እህተማርያም-ጸ1ለ 2 жыл бұрын
ከኢየሱስ ክርስቶስ ስም በላይ እነሱ ካወቁ እነሱ ይጠቀሙበት እኛን ለምን አተዉንም ለምን ሰው ዳነ ነው?
@matiababa8559
@matiababa8559 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ታመናልና እባክህን ማረን ወጣቱን ያበርታልን ያንቃልን የመዳን ቀን ዛሬ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እልልልል
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፠ እግዚአብሔር ይባርክልን ውድ አባት መምህር ግርማ፠
@ወለደገብርኤል
@ወለደገብርኤል 2 жыл бұрын
አባታች እግዚአብሔር እድሜዎት ይጨምርልን
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
እግዚያቢኤር ይመስገን አባ በጤና ይጠብቁኝ
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ለአባታችን ወገን አለቀ በሴታን መታሰሩ ያሳዝናል😥😥😥😥
@azab7250
@azab7250 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳን ለናተ የፍርድ ለኛም ይድርስ
@yeabkal2502
@yeabkal2502 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@edenz7956
@edenz7956 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚያብሄር አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ያገልገሎት ዘመኖትን ያርዝምሎት እርስዎንንና እንደርስዎ ያሉ ቅዱሳንን አባቶች የሚጠላ ደብተራ አጋንት ጎታች ስርማሽ ቅጠልበጣሽ ነው ምክንያቱም በእርሶ ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ ጉዳቸውን እንዲህ በአደባባይ ስለሚያጋልጠው ብሎም ህዝቡ በሀይማኖቱ ከጠነከረ ገቢያቸው ስለሚቀዘቅዝ ነው አሁንም እግዚያብሄር እንደሶ መንፈስቅዱስ የቀረባቸው አባቶችን ለኛሲል ያስነሳል እኔ ራሴ ግራከተጋቡት አንዷነኝ ወለተስላሴ ስደተኛ ልጆነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ መምህር 🤲🤲🤲🤲
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን በረከተዎ ይደረብን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ኤፍታህ ይበለን
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባቴ እርሶን የሰጠን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ከተኩለዎች ይጣብቆት አሜን አባታችን እኔ በጦፍም በመቁጦረም ቀጥቅጬ አዉቋዋሎ መቁጠሪያ ያልነበሬኝ ግዜ በጦፍ ነበር የተጠቀምኩት።በአስመተኛች መሐል ሆኜ መቁጠሪያ ያደራጌልኝ ታምር ልመሳክር እፈልጋለሁኝ።ያሌሁት ውጭ አገር ነው አሁን መምጣት ስለመልችል በስልክም ብሆን ልመሰክር እፈልጋለሁኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ፀጋውንይስጥልን🙏🙏🙏 ምቀኛ ድያብሎስን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን 🙏🙏🙏
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
Abatachene MEMHIRE GIREMA tsegawene yabezalote
@samuelaynbahu8538
@samuelaynbahu8538 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከሰውም ከመንፈሱም ውጊውስጥ እንገኛለን አባታችን ከልጅዎት ሀይለመለኮት ዘመናችሁ ይባርክልን መቁጠሪያው ስነስርአት መያዣነው የገብረመስቀል ነገርበቃ ቅናትእናዳንበት እግዚአብሔር ይገጽጻቸው እንዳንበት የኔውድ አባትሽሽሽሽ አመት ያኑርልን የማቱላ እድሜ ይስጥልን
@feventeffrahaile8163
@feventeffrahaile8163 2 жыл бұрын
አባቴ እባኮት በረከቶት ይድረሰኝ ጭንቅ ውሰጥ ነኝ
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
አባታቸን እድሜነ ጤነ ይሰጠ ወት ፀጋውን አብሰቶ አብሰቶ አብሰቶ ይሰጥወት እባክወት አባ እረኩሰት ይደረበት ሰው ወሬ ይተውት በፀሎት ይሰቡን ለበረክት የብቃን ገብረ ሰላሴ ነይ
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጸጋውና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን።
@טספאיגורמו
@טספאיגורמו 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን በፅሎትዎ አስቡን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ኣምላኬ ሆይ እባክህ የኛ በደልን ሳታይ በምሕረትህ ይቅር በለን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይሰጥልን
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዝች ሀይማቶት ላደረገን ጌታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖት በዝች መፅናት ምንኛ መታደል መሙረጥ ነው
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
በአባታችን ላይ አድሮ ነጻ የሚያወጣን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን,በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምሮሎት አሜንንንንን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ጤና ይሰጦት እኛም እንድንፈወሰ
@lovelovelovolove6885
@lovelovelovolove6885 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቅዱስ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃል በእዉነት 🙏🙏🙏🙏⛪⛪
@ማርታፍቅርተአማኑኤል
@ማርታፍቅርተአማኑኤል 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 2 жыл бұрын
ገ.መሥቀል የአባንመንፈሣትንለምንተዋጉአዳኑይሄመቼምቅንዓትነው
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
አባቴ ፅናተወት እረጂም አድሜ ይስጥልን ውድድድድድድድ ነው የምናረገወት ሟርተኛ ሁላ በሳቸው ላይ አፍህን አትክፈት
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 2 жыл бұрын
አምላክ ይመሰገን አባአንቱን የስጠን ክብር ይመስገን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ውድ ወንድሜ መምህራችን
@fozay5632
@fozay5632 2 жыл бұрын
እስኪ ለሰማይ ቤታችሁ ስትሉ ቁጥራቸውን ስጡኝ እህት ወድሞቸ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወገኖቻችን የፈታ ልዑል እግዚአብሔር እኛንም ከታሰረንበት ይፍታን አሜን ፫➕
@ሜሪየናሆም
@ሜሪየናሆም 2 жыл бұрын
እረረረረረረረረረ ስሞትላቹ ስሞትላቹ እንዴት መምህርን ማግኝት እችላለዉ ቤተሰቦቼ ተበታተኑ በመንፈስ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
ሠላም። አባታችን። እግዚአብሔር። እድሜና። ጤና። ያብዛሎት
@hamdansalem7967
@hamdansalem7967 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🥰🥰🥰🥰
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 жыл бұрын
Abbaa Egizaber edima ane tenawuna yabezalota 🤲🤲🤲
@debeman2278
@debeman2278 2 жыл бұрын
የት ቤተክርስቲያን ናቸው እባካችሁ አገልግሎት የት ነው
@اللة-س2غ
@اللة-س2غ 2 жыл бұрын
ቅዳሜ ጎፋ መርቆርዮስ እሁድ ሰሚት ዋሻው ገብርኤል
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ኤኔምምምም ቤተሰቤንም ለዚህ ምረት ያብቃን መድኃኒአለም
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት። ከስሞች በላይ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን።የአይሁድ ክስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ።
@የቅድሰትአርሴማልጅ
@የቅድሰትአርሴማልጅ 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ብሰላም መጡ
Memehir Girma Wondimu Video 326 በራምፓና  ኦሾ መንፈስ ቤተሰቤ ተበትኖ ነበር
20:57
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 88 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 104 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,9 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Memehir Girma Wondimu Video 315  በጾምና ፀሎት መናፍስቶች ሲሸነፉ
22:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 167 М.
Memehir Girma Wondimu Video 312.  3 ጊዜ ታንቄ  ነበር በአህያ ደም መተት
23:04
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 85 М.
የሙታን መንፈስ ምልክቶች ሥራ ላይ ያስተኛኛል Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
20:23
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 47 М.
Memehir Girma Wondimu Video 322  መልከ ሳጥናኤል እደግማለሁ
26:56
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 108 М.
Memehir Girma Wondimu Video 309 በረከት የሚያሳጡን ክፉ መንፈሶች በቅዱስ መርቆሪዎስ ቤተ ክርስቲያን የተሰራ በ25/2014 ዓ ም
18:45
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 173 М.
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 104 МЛН