Memehir Girma Wondimu Video 322 መልከ ሳጥናኤል እደግማለሁ

  Рет қаралды 106,669

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

2 жыл бұрын

መልከ ሳጥናኤል እደግማለሁ
ቅጠሉን ብር እያደረገ አሳየኝ ለእዉቀት የጠጣሁት መዳኒት አፈዘዘኝ አስገራሚዉ የአጋንንት ሥራ #Share Like በማድረግ ለሌሎች እናድርስ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 326
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ የመኖርን ሚስጥር የአስተማሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲ለመፈወረ ያብቃን
@user-je8fr9wm1v
@user-je8fr9wm1v 2 жыл бұрын
በእውነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 😍👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@mkmkmkmk7159
@mkmkmkmk7159 2 жыл бұрын
@@malekamuaserat6990ሰላም
@mesetiruneh8433
@mesetiruneh8433 2 жыл бұрын
Oppoppp
@tigistabdulah
@tigistabdulah 2 жыл бұрын
ለእናተ የደረስ ለእኛም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ
@user-ti1qy7gk1q
@user-ti1qy7gk1q 11 ай бұрын
ኣሜን
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 2 жыл бұрын
#ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ሆይ ለአባታችን እድሜያቸውን ያቆይልን። በረከታቸው ይደርብን። እዉነተኛዉ የወንጌል ገበሬ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልኝ እርሰዎን ለምድራችን በረከት አድርጎ የሰጠን ቅዱሰ #አማኑኤል ይመስገን!!!
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስ አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@Bethlehem777
@Bethlehem777 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 😍👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
አባቴ የኔእቁ ልኡልእግዚአህቤር እድሜዎትን ያርዝምልን ሺአመትይኑሩልን
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Meznagna Films-Movie Recaps,Arts tv world,ET ART MEDIA,Nku Tamirtsion part 321,Aba Yohannes Tesfamariam part 1171,
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
ARIF ETHIOPIA/3yrs/,Zemen tube,
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባቴ ይፍቱኝ ይፍታ ይበሉኝ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል
@zenashgerma1776
@zenashgerma1776 5 ай бұрын
አባታችን ማለት የምፈልገዉ በዉሥጤ ብዙ ነገር አለ ብቻ በሚዉሉበትም በሚያድሩበትም እግዚአብሄር ይጠብቀወት
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 2 жыл бұрын
አባቴ በአካል ሳሏቆት በድንገት በስልኬ ፈውሰት ደርሶኝ 16 ዐመት ከታሰርኩበት የደብተራ መተት አዳኑኝ ። በርሶ ላይ የደረ የእግዚአብሔር ፀጋ በጥፍ ይጨምርሎት ። ፈተና ቢበዛቦትም ስለ ደሀው እንባ ብለው አባቴ የቀጥሉበት በደብተራ በጠንቋይ ናበመነፍቅ የታሰረውን ሁሉ ይፍቱ ። በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያሉ ቆራቢዎች ናካህናት ና ቀሳውስት የማቃወሙት እንዴት በጠንቋይ ሴጣን አድሮ እንደሚሰራ ስላላወቁ ነዉ
@solomonmolla4216
@solomonmolla4216 2 жыл бұрын
Ebakh wendme yeaban silk weyim bebzat yemigegnubetn betekrstiyan ngerengn??
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 2 жыл бұрын
@@solomonmolla4216 ወንድሜ እኔም ለራሴ አላገኘዋቸውም ,እሳቸውን ማግኘት ከባድ ነው ። ትምህርታቸውን በመከታተልና ተግባራዊ በማድረግ ነው ወደውጤት እየተጠጋው ያለሁት በተጨማሪ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬ ቀሲሰ ሄኖክ መከታተል በጣም የግዘሀል
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 2 жыл бұрын
@@solomonmolla4216 በስልኬ ስል ሰው በonline ለይ ሲፈውሱ የኔየመጀመሪያው መንፈስ ተያዘ ከዛ እሳቸውን የበለጠ በመከታተል የቀሩትን እየተፋለምኩ ነው በአካልም በስልክም አግኝቻቸው አላውቅም
@user-dy3gx4kq9u
@user-dy3gx4kq9u 3 ай бұрын
አባቴ ያሉበት ድረስ መምጣት እፈልጋለሁ በዉስጤ የተሸሸገ ፍርሀት በረከት ማጣት አሰቃየኝ እመቤቴ ወደእርስዎ ትመራኝ ዘንድ በፀሎትዎ አስቡኝ: እመብርሀን ከፈቀደች ደግሞ ያለሁበትም ቦታ ሆኘ መዳን እችላለሁ 🙏🙏🙏
@user-ml9jl9gh6e
@user-ml9jl9gh6e Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜአችሁን ያርዝምልን በፀጋ ያኑሮት አባቴ በፆሎቶት ያሥቦን በሥደትንኝ ፀዳለ ማርያም ብለው እኛንም ላገራችን አብቅቶን የበረከት ተካፋይ እድንሆን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ሳንልውቅ የምንንገባበትና የሚገባብን ይበዛብናል እግዚአብሔር ይጠብቀን። አሜን!!!!!!!
@user-fl2ub2mp9g
@user-fl2ub2mp9g 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላከ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እዉነት እግዚአብሔር በእርሶ ለይ አድሮ ህዝቡን ልየድን መጥቶዋል አምላከ ቅዱሳን የምናሰተዉልበት ልብ ይሰጣን
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 5 ай бұрын
ኸረ ወዴት ላግኞት ያየሁት ራዕይ ነበረኝ ሳላገኞት እንዳልቀር አባቴ ፀልዩልኝ።
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 жыл бұрын
ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አባታችን በረከቶዎይደርብን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ፀጋ ይብዛለወት ህይወታችንን ቀየሩት ደብተራ እግዚአብሔር ይገስጽህ !!!!!!
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
ERE KMDRE YTFACWE
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
አባታችን. አረጅም. አድሜ. ጤና. የሰጠለን. አኛም. አድንፈውድ. አግዚአብሔር. የረዳን
@selamawittamru2829
@selamawittamru2829 2 жыл бұрын
መለአኩ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ጤናዎትን ይስጥዎት አበታችን
@tagesetekilu3727
@tagesetekilu3727 Жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ተአምር ገና በአባ ገርማ ለይ አድሮ ይሰራል
@SuperMakasha
@SuperMakasha 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለአባታችን ለመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን። ጾመ ሐዋርያት ፣ ፆመ ድህነት መቼ ተጀመሮ መቼ ይበቃል? 2014 የምታውቁ ወገኖቼ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ።
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን ስደት ላለነው በጸሎት አስቡን ወለተ ትንሳኤ አፀደ ማርያም ብላችሁ ከነቤተሰቦቼ አባታችን
@user-yg1pq6lk4g
@user-yg1pq6lk4g 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን //3//🤲✝️💐
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ አባ በውነት ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ለኛም ማስተዋላን ይስጠን
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላካ ቅዱሳን በእውነት ተአምር ነው እርሱ በይኑሩ የአለም ህዝብ ምንይኑነበረ እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ስለሰጠን አሜን አሜን አሜን
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን
@uaefuj6148
@uaefuj6148 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@sosenahailemeskel9344
@sosenahailemeskel9344 2 жыл бұрын
ኣባቴ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በፅሎትዎ ኣስቡኝ ሂሩተ ስላሴ ነኝ
@bogaletesema3060
@bogaletesema3060 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአባታችንን ፀጋና በረከት ያሳድርብነ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ። ወይ ቅኔ አቁቁም ተማሪ አስተማሪ አንድ ንፁህ የለም። ቅጠል ብር ቢደርግ ኢትዮጵያ ባልተቸገረች ነበር ስላቢዎች !ቢያጡ ቢያጡ ለዕውቀት ብለው የቀመሱት አፍሎ አያጣቸውም !!! ለዚህ እኮ ነው ሽንጣቸውን ገትረው የሚፈውሱ አባቶችን የሚቃወሙት እንደዚህ እግዚአብሔር ያዋርዳችሁ !!!
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 5 ай бұрын
አሜን መተት ሰሪዎችን ያዋርድልን
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
Ersewen yeseten laule Egziabher Ymesgen Amen Amen Amen
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 2 жыл бұрын
የኔ አባት ኑርልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልኝ
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ያሉበት ቦታ ንገሩን በእግዚአብሔር ተባበሩን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደና መጡ እስይይይ የተፈወሳችሁ እንኳን እግዚአብሔር ገላገላችሁ አባታችን መድኃኒዓለም ክርስቶስ እድሜዎትን ያርዝምልን እኔም እቺን ቀን እንድአይ ተስፋ አለኚ በእማ ብርሃን አጋጅነት
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ አባታችን መደኋኔ አለም አሜን አሜን አሜን ⛪📚❤⛪🇪🇹📚🇪🇹✅🔐👈🙏🙏
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያኑሮት
@Leo_ki
@Leo_ki Жыл бұрын
እወንት አባታችን ትውልድ ደንዝዘዋል አባታቸ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@w.g.b.7123
@w.g.b.7123 2 жыл бұрын
እኛ ነን እንግዱህ በሀገራችን ተዋህዶ ነን ብለን ምናገር መንግስት እደዚያሉትን ድብተራ ሁሉ ከምድረገፅ እያስወግድም
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስይ ተወህዶ ሀይማናቴ የጥት ነሽ የእናት እና የአባቴ አባታችን ሺአመት ኑሩልን የኝ ብቅዬ አባት😭🤲❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@yemsrachbirhanu9778
@yemsrachbirhanu9778 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቆት።አሜን
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባትዬ እንኳን በሰላም መጡልኝ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት ሺአመት ያቆይልንንንን🙏🙏🙏🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 😍👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@ermiastam8220
@ermiastam8220 2 жыл бұрын
God richly bless our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን ሺሺ አመት ያኑርልን በረከትዎ ይደርብን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
EGZEABEHEIR yemesgan abbatechn rejm edeman yestln🤲💒🤲🥰🥰
@rollamall1207
@rollamall1207 2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜ ናጤና ይስጥልን አሜን
@sewntwibe2322
@sewntwibe2322 Жыл бұрын
የተከበሩት አባታችን መምህር ግርማ እርስወን እግዚአብሔር የሰው ልጆችን እንዲፈውሱ የተለየ ተሠጥኦና ጸጋ የተሠጠወ ፍጡር በመሆንወ ማንም ያለውን ቢል እርስወ ምንም ሣይሰማወ ይህንን ህዝብ መፈወሰወን ይቀጥሉ በአጋንንት የሚሠቃዩ ስላሉ እባክወን አድራሻወን ቢያሳውቁን መልካም ነው ሌላው አንድሰው በመሆንወ እባከወ ተከታዮች /ረዳቶች/ቢኖርወት አገልግሎትወ ሳይቋረጥ ብዙወችንሊያድኑ ይችላሉ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን እንዲሰጥወ እመኛለሁ አመሠግናለሁ።
@sewntwibe2322
@sewntwibe2322 Жыл бұрын
እባክወን ሙሉ አድራሻወ ቢገለጽለሰን
@wedaawedaa5169
@wedaawedaa5169 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ረጅእም እድሜና ጤና ይስጦት አሜን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 😍👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@faridakhahe7306
@faridakhahe7306 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 😍👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@mulubakele7786
@mulubakele7786 2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋው ይብዛሎት ረጅም እድሜ ይስጣዎት
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ
@tube139
@tube139 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ስልካቸው የሚያዉቅ ፕሊስ ኮሜት ስር ላኩልኝ
@mustafakilani5031
@mustafakilani5031 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠን አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን የበረከት ተሳታፊ ያድርገን ቅዱስ አማኑኤል ይርዳን ምንም ያልሆንሁ እዳ የለም ዝም ብሎ መደንዘዝ ያለ መንገዱ መቅበዝበዝ ነው የተዘ ያውቀዋል ምህረቱን ይላክልን ወላዲት አምላክ ትርዳን አሜን ወለተ ኪዳን ነኝ አስቡኝ🙏🙏🙏
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን በፀሎትዎ ይደግፉን
@hanantibebu3932
@hanantibebu3932 2 жыл бұрын
Ebakachiku wondemochi Abate yalubetn bota asawuken
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታች በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Abatachin edime Tena yistlin egiziyabhir yitebkewet I
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንድሜና ጤና ይስጥወት
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡ እግዚኣብሄር ከእርሶ ጋር ይሁን።
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 2 жыл бұрын
Abetu mareeni Amalake 😭😭💔💔💔💔💔
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 жыл бұрын
Egziabher ymesgen. Lenante yederese legnam ydresln🙏
@tombitombi4340
@tombitombi4340 Жыл бұрын
erejim endime ke tena gar yisitoti abatachin🙏🙏🙏
@almazabrham879
@almazabrham879 2 жыл бұрын
Abatachien Nurulen Egziabher edmiena tenawo Segawon yabzalot
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ አቤቱ ማረን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን ማረን እግዚአብሔር ለአባታችን ጤና ስጥልን
@martagirma6938
@martagirma6938 2 жыл бұрын
Abate Le erso amlake esrael erejim edime kemulu tsegawot gar yistilin !!! Enem andken lezih kibir ebekalehu berso timihirt yehiwote ( yebete) tarik tekeyiroal abate nurulign betam betam ewediwotalehu.....
@wendimulemma5635
@wendimulemma5635 2 жыл бұрын
egzer selam, tena ina idme sixilin le abatachin.
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
አባየ ሽህ አመት ያንርልን እድሜ እና አብዝቶ ይስጥልን
@AdisalemAdis-rq5gp
@AdisalemAdis-rq5gp 8 ай бұрын
የኔ ናፍቆት አባቴ
@asselefechnegewo3073
@asselefechnegewo3073 2 жыл бұрын
Aba Egzeabher yitebkewot .
@almajaber2074
@almajaber2074 2 жыл бұрын
Abatachin enkuwan beselam metu cheru medaniyalem ymesgen edime ysitot yedingil maryam lij
@abenenegashabi3938
@abenenegashabi3938 2 жыл бұрын
Are ketay yet nachew wedme ebakk
@user-wf3iz4jf6v
@user-wf3iz4jf6v 2 жыл бұрын
አባታችን በእድሜና በጤና በፀጋ ያኑርልን ቃል ህይወት ያስማልን
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምል የማይሰለቹ አባት ፀሎተወት ይለየን አሜን አሜን
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 жыл бұрын
Edmewotin yarzimilin
@rahelnegashi6709
@rahelnegashi6709 2 жыл бұрын
አባ በጣም ነው ምወዶት ፀጋውን ያብዛሎት
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር "ሊቁ" ግርማ ወንድሙ፣ስለ ጸጋዎ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@leulgelana1228
@leulgelana1228 2 жыл бұрын
Abatachin Bereketo yideribin
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Sewu gin kifuu honual ... Fetari yitarekachu 😥
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
አባታችን ኑርልን የስዶቶኞች አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@aedyemhoylse3943
@aedyemhoylse3943 8 ай бұрын
በረኩቱ ይድረሰን ፀጉእ ያርዝምልን ኣቦ እድሚና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን አሜን አሜን
@mesitube8868
@mesitube8868 2 жыл бұрын
Waqqayyoo urmii keessan nuuf haa dhersuu waggaa kuma nuuf jiradha abaa keenyaa ❤❤❤
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
ተመስገን ስለሁሉም ነገር ስሙ የከበረ ይሁን አሜን አሜን ➕🕯
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 😍👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
Yeselam yefikir yebereket Abat Memeihirachin Abate Bereketot yibzalin Bereketot yideribin 🕊️🕊️🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu Abate 🙏🙏❣💞🥰
@mariyammg9866
@mariyammg9866 2 жыл бұрын
Kalehiwot Yasemaln Abatachin tsekaw yabizaln tesfamegstesmayat yawarsiln betsetot Yasebun birkiti MARYAM
@stoorroor5679
@stoorroor5679 20 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል
@walatemaramii2661
@walatemaramii2661 2 жыл бұрын
Elelelelellllllll igzaber yimsgen le inate ye drese amlk lenyam ydres abatachin shii amet nurulin in wodotalen
@alemhiwotargaw8478
@alemhiwotargaw8478 2 жыл бұрын
እ/ር ይመስገን በወላይታ ሶዶም ቅ/አማኑኤል ቤ/ን እንደእሳቸው የሚያገለግሉ አባት አሉ
@user-vf3nh1dm2r
@user-vf3nh1dm2r 2 жыл бұрын
Abatachin edmayachihun yarzmlachihu
@meharisishagn1925
@meharisishagn1925 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልወት ረጅም እድሜ ይስጥልን የፈውስ አገልግሎቱ የሚሰጥበትን ቦታ ብታሳዉቁን ምሥጋየ ከፍ ያለ ነው
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen aba enekwen beselam metulen yefetun yebarekelin ✝️✝️
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Nurulen abatachin ...🙏
@user-vi5yk5zu1q
@user-vi5yk5zu1q Ай бұрын
ይማረን
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
@user-sb7kr3jk4w
@user-sb7kr3jk4w 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን በፅሎትዎ አስቡን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫ 💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ይመሰግን እድሜና ጤና ይሰጥዎት
@gammebadhasa8279
@gammebadhasa8279 2 жыл бұрын
egzabeher tsegawun yabizalot, yezichin hager mistir gelaletut iko.......
Memehir Girma Wondimu Video 17  አይነ-ጥላ ስማቸዉ ቀላል ስራቸዉ ግን ጥልቅ ነዉ
29:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 164 М.
Memehir Girma Wondimu Video 324  የጓደኛ መተት
22:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 124 М.
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
Memeher Girma Wondimu  234 ከዘፋኝነት  ወደ ዘማሪነት  ድንቅ የእግዚአብሔር  ሥራ
23:29
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 139 М.
Memeher Girma Wondimu Video 274  ክፉ መናፍስት ሲኖርብን ለማወቅ
24:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 202 М.
ድንቅ የእመቤታችን ተአምር በዘመናችን ለሕሙማን ተሰፋ ነው (ክፍል 2)
28:01
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 23 М.
Memehir Girma Wondimu Video 334 ሰይጣንን ጠርቼ አስገባሁት: ልጆቼን እነቅና ግደል ይለኛል
41:53
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 178 М.
Memehir Girma Wondimu Video 390 ልዩ ምስክርነት ድነናል:: ኮማ ዉስጥ ገብቼ ነበር
27:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 94 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 44 A
1:11:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 162 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 45 B
1:00:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 439 М.
Водитель был в шоке от увиденного #дуракинадороге #shorts
0:16