Memehir Girma Wondimu Video 432 ዘማሪ ነበርኩ ከዩኒቨርስቲ ወጣሁ እግዚአብሔርን አማረርኩ ሱሰኛና ጨፋሪ ሆንኩ

  Рет қаралды 128,933

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ዘማሪ ነበርኩ ከዩኒቨርስቲ ወጣሁ እግዚአብሔርን አማረርኩ ሱሰኛና ጨፋሪ ሆንኩ

Пікірлер: 317
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
አባ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ ተሰቃየሁ በመናፍስት ተይዤ😭😭😭በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልኝ
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 Жыл бұрын
ድንግል ከነ ልጇ ትድረስልሽ💖🙏
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Egziabher Yasebachu 👏
@mariahassen557
@mariahassen557 Жыл бұрын
Iyesus yadinishal ...tseliyi
@balayneshyirgaa8105
@balayneshyirgaa8105 Жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ሁላችንም እግዚአብሄር በሚፈቅደው ቀን እንፈወሳለን ብየ ተስፍ አለኝ የተፈወሱ ሰወች ሳይ እኔም እጂግ በጣም ደስ ይለኛል
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ እኔ ደካማ ነኝ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን በፅለተዎ ያሥቡኝ አባቴ ከነ ቤተሠቦቸ የደረሠበት ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ይህ መተት 😢😭😭
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድ ሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
እልልልልልልልል ቃላህዉቶ ያስማልን ዉንደሜ አባታችን በረከታችን የደረበን
@enanutebje2510
@enanutebje2510 Жыл бұрын
Klopp
@enanutebje2510
@enanutebje2510 Жыл бұрын
. N u u y t t t t t u u y y y .y f s 2 w e. U I g . 7 6 r 5 6 t y y y y y y y u y y y u y y y .y
@enanutebje2510
@enanutebje2510 Жыл бұрын
@@senaittesfaye6461 m
@kidusmichael886
@kidusmichael886 Жыл бұрын
እንደምን አላችሁ ዉድ አባታችን እና መምህራችን🙏 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏!!
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት ላለነው በሙሉ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አብዬ በሰደት ላለነው በፀሎቶት አስብን አደራ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲ሁሉም በጊዜው ይከናወናል🎚በፀሎት አግዙኝ 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ Жыл бұрын
አባታችን እንደምን አሉ እግዝአብሔር አምላክ በእድሜና ጤና ፀጋወለን አብዝቶ ይጠበቅልን ቡራኪዎት ይድረሰን የኛ ትዉልድ የዘመናችን ሓዋሮያ እዉነተኛ ከባት ታጋሽ የእግዝአቤሔር አገልጋይ የመለኘክት ጥበቃ አይለይወት🙏🙏🙏
@solomonfantahun9840
@solomonfantahun9840 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን እባኮትን በእየሱስ ክርስቶስ ስም በፀሎቶ ያስቡን ቸሩ አምላካችን እኛንም ይጎብኘን
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
አባትዬ እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜና ጤናው አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት❤❤❤
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Жыл бұрын
አቤት ቅዱስ ሀያል እግዚአብሔር ሆይ ክፉዎች ግፈኞች ማርተኞች አስማተኞች በፈነጩበት ዘመን ጊዜ የፍቅርህን አይንህን እጅህን ባባታችን በመምህራችን በመምህር ግርማ ላይ ፍቅርህን ስለገለጥክልን ምስጋና ይድረስህ ላባታችን እረጅም እድሜ አድልልን
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህን ሰው አርገኝ እኔ ጎሥቋላ ሆኛለሁ እባክህን መልሰኝ ወደቤትህ እህህህ😭
@belayhunkebedegoshu5212
@belayhunkebedegoshu5212 Жыл бұрын
አይዞን እርሱ ሁሌም ይፈልገናል። ከ99 ነገደ መላእክት አንድ አዳምን ነጻ ለማውጣት ተሰቅሎ አዳነው። እርሱ ሁሌም ከእኛ ጋር ነው። የእርሱ ቤት ፍጹም ሰላማዊ ነው። ያስበን ከቤቱ ያቆየን
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ Жыл бұрын
አባታችን እንኳንም በስላም ማጣልን ረጂሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አመላክ አሜን ለኛም እመቤቴ ታድርስልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲😥
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
አቤቱ ቸሩ አምላክ ሆይ ከዚ እርኩስ መተት አተው ፍታን ሂወቴ ቤተሰቦቸ ሆሉ ታስረናል የእስራኤል አምላክ ሆይ ከታሰርነበት ፍታን ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወለተ ኪዳን ገብረ አረጋዊ ብላችሁ
@rfes9321
@rfes9321 Жыл бұрын
አዎ የኔ ጎረቤት ትንሿ ልጅ ምንም አታውቅም ስርአት ባለው ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደገችው መለአኩ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ያደጉ ልጆች ናቸው። እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ።
@eliasseifu1018
@eliasseifu1018 Жыл бұрын
Please አዱራሻ የምታዉቁ ነገረኝ የአባ አዱራሻ
@rfes9321
@rfes9321 Жыл бұрын
Sorry I don’t know where they are working now, I’m living out side the the country. You know Memihir Tesfaye Abera He teach well, I will invite you to see him from KZbin.
@metishaberie6944
@metishaberie6944 Жыл бұрын
አባ በረከትዎት ይደረሰን በእውነት ደስ ይላል ፡ የግዚያብሄርን ሀይል በእርሶ ላይ እያየው ነው። ክብሩ ይስፋ ለዘላለም
@asratbiruhirpo9721
@asratbiruhirpo9721 Жыл бұрын
ያንሳል እባካችሁ ችሎታዉ ያላችሁ የመምህርን ስራ ጻፉ እስኪ ግጠሙ እስኪ እንደዉም ገድላቸዉ ቢጻፍ ብዙ ሰዉ ይፈውሳል ።
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ መድኃኔዓለም አበርታን ጠላታችን እናሸንፍ ዘንድ ጉልበትን ስጠን ✝️
@abinetnugusie8573
@abinetnugusie8573 Жыл бұрын
Yet new yalut yemitawuku pls
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ በፀጋ በበረከት ያቆየለን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ያሳዝናል የሰው ልጅ አውሬ የሆነውል
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን በውነት ይችንቀን እናፍቃለሁ አይ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁኖ ተኮል ለሰራው ልብ ይስጠው የንስሀ እድሜ ይስጠው
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት በጣም ያሳዝናል ሁላችንም የተበላነዉ የቤተክርስቲያን አገልጋይ በሚመስሉ ሰዎች ነዉ ከነዚህ እግዚያብሔር ይጠብቀን ወደመናፍቅም የሚገፉ ጭምር አይይይይ አግዚያብሔር አንተ አትለየን አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ተመስገንንንንንን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ፀጋህ ይብዛ ወንድማችን መምህር ከዚህ በላይ ይገባቸዋል የኔ አባት አሜን ለዘላለሙ ይኑሩ ከኛ ጋር።
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዪ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ፀጋውን ይስጠወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@libanosferew1333
@libanosferew1333 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛሎት!!!
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን #አባ እድሜናጤናውን ያብዛሎት ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
አናት መከራዋ 😭😭😭😭ክብር ይግባት አሳድጋ አንደገና ሌላ የኛን መከራ ተሸክማ ትኖራለች 😭
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደናህና መጡልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ለገጣሚ ወንድማችንም ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ✝️
@Tena-s8x
@Tena-s8x 10 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜናጤና ይስጣቹ ሁሌም የተፈወሡት ሳይ በጣም ደሥ ይለኛኛል እግዛቤር ይመሥገን ግን በማርያም የምታቁት የትነዉ የሚኖሩት ተባበሩኝ
@mulu5487
@mulu5487 Жыл бұрын
አህህህ አቤቱ አምላካችን ሆይ ወደፈተና አንዳንገባ አንተ ጠብቀን ጥላታችንአጥፋልን አባታችን የተዋህዶ አንቁ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Egzabher yimasgen hunken Dena maxu Abbatachin 🙏💚💛❤️😍😍🇪🇹🇪🇷
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
የማዝነው በተክርስቲያን ተጠግተው ህዝቡን በመተት እያስፈራሩ የሚኖሩ እግዚያብሄር ያንሳቸው ከነመተታቸው ምን አይነት ጭካኔ ነው ይሄ ያሳፍራል
@እሸቱጌታሁን
@እሸቱጌታሁን Жыл бұрын
እባካችሁ የት እንደሚገለገሉ ንገሩኝ እባካችእህት ወድሞች ፀፉልኝ
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 Жыл бұрын
አባታችን ረዲም እድሜ ጤና ይስቶት
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Жыл бұрын
ወይ አባቴ ሥንትን ገላገሉት ለአባታችን እድሜና ፀጋውን ይሥጥልን
@Cocomelonkidsj
@Cocomelonkidsj Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በጸሎትዎ አስቡን ገብረ እግዚአብሔር
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ Жыл бұрын
አባዬ እኳን ደህና መጡ አባዬ እባክዎትን የቅዱስ ሚካኤልን የስም ትርጉም ያስተምሩን አባዬ እባክዎትን
@yibeltalemagnew2136
@yibeltalemagnew2136 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን እባክዎ እኔንና ቤተሰቦችን በፆለተ ያስቡን።
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
በእዉነቱ አባታችን ሁልጊዜም የምመኘው እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@awokealemu1989
@awokealemu1989 Жыл бұрын
አባታችን እግዚያብሔር እድሜ ይስጥልን በፆለት አስቡን ገብረ ኪዳን
@kabtamugizaw6625
@kabtamugizaw6625 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ከጤና ይድልልን!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!!
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 3 ай бұрын
መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ክብር ይግባው ስንቱን ከችግርና ከመከራ ገላገሉት ማን አደረገልን ማን ፈታን ብዙ የታሰረ አሉ አምላክ ይርዳው ይርዳን በየቤቱ አምላክ በሚያውቀው ስንት ታስሮ የተቀመጠ አለ ጌታ ይርዳን ይርዳቸው ሰይጣን ካለ ህይወት የለም የታሰሩትን በስውር የሚያይ አምላክ ይፍታን ረጅም እድሜና ጤና አምላክ አብዝቶ ይስጥልን የኔ ድንቅ አባት ስወዶት ከ❤ነው እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን የሚድኑት ሲታይ ቀላል ይመስላል እንዴት መታደልና መመረጥ ነው እድሜ ሳያልቅ በግዜ ከርኩስ መንፈስ መላቀቅ ቀላል አይደለም የአምላክ ቸርነት ይገርመኛል በመተት ይህ ሁላ ስቃይና በደል በሰው ላይ ሲደርስ የሰው ህይወት ሲጨልም ያማል አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የኔ እንቁ አባት የሰው ክፋት ለዛውም በቤቱ የሚኖሩ ሰዎች ደብተራ አረ ምን ይሻላል ሰው እንዴት በአምላክ ቤት እየኖረ የሰይጣንን ስራ ይሰራል አምላክ ታጋሽ ስለሆነ ሰዎች ሰዎችን ይበድላሉ ያማል የነሱን ደግሞ ያየ በሱ ባይሆን በልጁ ዋጋ ይከፍላል የሚያሳዝነው ምንም የማያውቁት ዋጋ ሲከፍሉ ነው የቤተሰብ ጨሌ ለልጅ እንደሚተርፍ ማለት ነው ጌታ ሆይ ከክፎ ሰዎች ጠብቀን ለሚያደርጉትም ልቦናን ስጥልን አሜን❤
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም አባችንን ስለሰጠን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለአባታ ችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Жыл бұрын
ኣሜን ለዘለኣለሙ ይኑሩ ከኛ ጋር
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ በርከቶት ይድርብኝ
@asilphone9368
@asilphone9368 Жыл бұрын
kale Hiyota Yasmaln Abtchin Amen Amen Amen
@andykebedom
@andykebedom Жыл бұрын
❤ ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ይስጦት የ ተዋህዶ እንቁ አባት
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም Жыл бұрын
*_እንኳን ደህና መጡ ውዱ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እመብርሃን ለሁላችን ትድረስልን_*
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
😭😭😭 እግዚአብሔር ስነ ልቦናችንን ያብራልን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ አባታችንን እድሜና በጤና ጠብቅልን
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 Жыл бұрын
በፀሎት የበረታችሁ አስቡኝ እህተ ጊወርጊስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ
@ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን ዘላለም ከኛ ጋር ይኑር
@genetmehari6364
@genetmehari6364 Жыл бұрын
Yet lagenachow echlalew
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
ሴለማይነገር ስጦታው እግዚአብር ይመሥገን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ዕረዥም ዕድሜ ይሥጥልን መዝሙር (ወይም) መንፈሳዊ ግጥሜ ለአነበቡልን መምህራቼን ዝማሬ መላአክት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልት✝️🕊🌾🌱🕊✝️🌾🌱🌾🌱🌾🌱
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Abetu Hezbehn Aden Erstehn bark 👏 Abet yesew kefat😥 "Egziabher Amlak" Ke Eseratachn Yeftan !! Abatchn Edme Tena Yestot
@haya3088
@haya3088 Жыл бұрын
ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፅጋ ያኑርልን በፅሎታችን አስቡኝ እኔም በስደት ተሰቃይቸ ሞትኩኝ እመ አምላክ ፍፃሜየን አሳሚሪልኝ እናቴ😢😢😢😢😢😢
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Жыл бұрын
Egthabhere yemesgne yetaserutne yemefeta. Abatachne yebarkune yeftune. Edemewetene yarzemelene, yetebklene 🙏💞💞💞
@muletaalemmi4609
@muletaalemmi4609 Жыл бұрын
አባተችን የሰማዩ ጌታ ፀጋውን ያብዛለው በተለይ መናፍቃን ይህንን ታዓምር ይመልከቱት
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአቢሄር ማራቹ ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋዎን ያብዛልን በጸሎት አስቡኝ
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
አባታችን በረከትህ ይድረሰኝ ይደርብኝ አምላከ ቅዱሳን እኔንም በምህረት አይኖቹ ይመልከተኝ ይፍታሽ ይበለኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ አስቡኝ
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቻችን እንኳን ከድያብሎስ እስራት ተፈታቹ ለእናንተ የፈታ አምላክ ለኛም የምንፈታበት ቀን ያቅርብልን አሜን ውድ አባታችን ፀጋውናበረከቱ ከሙሉ ጤናጋር ከረጅም እድሜጋር ያድልልን ብዙ የምድኑ ብሳት አሉና
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
አቤቱ.መድሐንያለም.አቤቱ መዝገበ ድሐንያለም.የማይችለዉ.የለም.ሥንቱን.ቻለ.እኸቴ.እግዚያብሔር.ይመሥገን.ተፈዉሠሻን.ግን.በሠዉ.ሥንት.ፈተና.አለበለጠ.አንቺ.ዝም.ብለሽ.ነዉ ለዛዉም.ለሐያሉ.ሚካየል.እንደዚኸ.አባታችን.እድሜና.ጤና ፀጋዉን.ያብዛለወት.እኔም.ይችን.ቀን.እመኛለሑ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አቤቱ ጌታሆይ ከስራታችን ፋታን ተይዘናልልቦናስጠን
@Fano44
@Fano44 Жыл бұрын
አሜን አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ Жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
@DestawMekonen-rp2mu
@DestawMekonen-rp2mu Жыл бұрын
እግዚአብሔር አድሜ እና ጤና ያድልልን በጾለትወ የሰቡን ገብረ እግዚአብሔር
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@ሀይሚየሰመአቱቅዱስጊወርጊ
@ሀይሚየሰመአቱቅዱስጊወርጊ Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔንም ሀፅያተኝ ወለተ ማርያም እባላለሁ በፅሎት አስቡኝ አባ በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልኝ በጀርባዬን እሳት እየወረደ እያቃጠለኝ አልቻልኩም
@Salma-ut3cd
@Salma-ut3cd Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሺአመት ኑሩልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@stoorroor5679
@stoorroor5679 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ጠጋበረከታችሁ ይርብን ፈጣሪ ለደጁያብቃን
@sayedahmada17
@sayedahmada17 Жыл бұрын
አረረረ እግዚአብሔር ሆይ ተው ባንድ እጅ መስቀል ባንድ እጅ ቅጠል የያዙትን ሰዎች አላቀን።
@aberash3108
@aberash3108 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እልልልልልልልልልል
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባታችን 👏
@nishakoodipoomol9935
@nishakoodipoomol9935 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ አባታችን እኔም አዷ እስረኛነኚ እግዛብሄር ይፍታሽ በሉኚ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ ኣባታችን🙏❤️❤️❤️ እግዛብሔር ይመስገን እርሶን የመሰለ ኣባት ሰለሰጠን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ephrembiruk825
@ephrembiruk825 Жыл бұрын
ጀግናው አባታችን
@MesayAlemu-n3u
@MesayAlemu-n3u Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንወት ይባረክ እደሜ ይስጠወት
@ווסןטפרהאייטגב
@ווסןטפרהאייטגב Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ ❤️
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ Жыл бұрын
አባታችን በድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን በፀለት አስቦኝ ስደተኛ ነኝ እስከቤተሠቦቸ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በርከተወ ይደርብን
@RenaRrrma
@RenaRrrma 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
@kassa4882
@kassa4882 Жыл бұрын
Long life for you aba Germa wondemu ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏.
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አባታችን በሰላም እንኩዋን መጡልን 🙏🏿🙏🏿🥰
@አሜንባርኮት
@አሜንባርኮት Жыл бұрын
አባታችን ፀጋዎትን እግዚአብሔር ያብዛልዎት,ከእኛ ላይ እድሜ ቀንሶ ይጨምርልዎት
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ፍዉስን ሰጣቹሁ እህቶቻቺን አይይይይይጥላት ደስ አይበልህ
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይክበር ይመስገን ያባታችንን
@tesfayefichala9036
@tesfayefichala9036 Жыл бұрын
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡- ከዚህ በታች የተመለከቱ አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ እስኪ ስለምልጃ ቆም አድርገን ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ልምምዶችን እንይ፡፡እግ/ር አምላካችንና ክርስትና የሚባል ዕምነት ለዘላለም የኮነኗቸውና በየዕለቱ የሚዋጓቸው ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ እንደሆኑ ተነጋግረን እንለፍ፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡- 1. ህብረተሰቡ መተተችብኝ/መተተብኝ፣ አሠራብኝ/አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም/አይተኛልም፣ ደገመብኝ/አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ/ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ/አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ/አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ/አበላሸችብኝ፣አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ ልምምዶችንና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎችና ለጥቃቶች ፣ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት እንደሚኬድ የታወቀ አይደለምን? 2. በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ መደረጉ የታወቀ አይደለምን? ይህ መደረጉ ደግሞ እግ/ር አምላካችንን መሳደብ እንደሆነ የታወቀ ሆኖ ሳለ ድርቅ ብሎ ትክክል እንደሆነ ለማሳመን መጯጯሁ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው!!! 3. ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ በሚሉት ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነው? መቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ ይህ አድራጎት የአምላካችን እግ/ርን ክብር መጋፋትና ለርሱ ብቻ የሚገባውን ክብር ዘርፎ ለማይገባቸው ማቅረብ ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡ 4. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃይማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡ 5. ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡ 6. እግ/ር አምላካችን በቃሉ እንዳዘዘን፡- ‘’ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 1ኛ ቆሮ. 1፡23 )’’ ተብሎ ተጽፏልና፡፡ እነርሱ ከሰበኩት የተለየ ወንጌል የሰበከ የተረገመ ይሁን(ገላ.1፡8 ተብሎም ተጽፏል እኮ! 7. ስለዚህ በጥላቻችሁ አገራችንን በመበከሉና እግ/ርን በመጋፋቱ ባትቀጥሉና እርሱን ብቻ ወደ መስበክ ብትመለሱ ለናንተም ለሁላችንም መልካም ነው፡፡ 8. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደእኔ ኑ ብሎን ባፈሰሰልን ደም ራሱ ይዞን እንደገባ እየታወቀ የተኬደበትም ርቀት የሚያሳዝን ሆኖ ኖሯል(ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡
@abeteka1922
@abeteka1922 Жыл бұрын
Be mariyam yet betekirstiyan nachewu ahun yaluti be embirhan yanebebachu hulachum be embrhan
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሦት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ሀጌ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሦት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜው ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@bdrfby9840
@bdrfby9840 Жыл бұрын
አባታችን እንኳንም በሰላም መጡ በፀሎታቸው ያሱቡን ከኩፉ መናፍስት ለእኔና ለቤተሰቦቼ እቤት ስንሰበሰብ ሰላም የለም በተለይ በበአል ግዜ የባሰ ነው የደረሰው ነዉ የሚያዉቆው
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይክበር ይመስገን❤️🙏🙏🙏 በዚህ ዘመን አባታችንን የሰጠን አምላክ ግን ገጣሚዉ የሀይማኖት አባት አንተ ይባላል በጣም ነዉር ነው
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 ай бұрын
አባታችን በረከትኦ ይደርብን ለንስሃ ያብቃን
@Rute1921
@Rute1921 Жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜና ጤና 🙏🙏🙏❤🌾🌺
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋ በረከቱን ይጥልን እድሜ ጤና ይጥልን በእውነት የአኛ ነገረ ያሳዝናል እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን
@MeliTamerat
@MeliTamerat Жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን We have changed hour life because off you abtachen No one in history thou about sela setan sira. We thank you so much.
@ጠባቂመላኣክአለኝሚካኤል
@ጠባቂመላኣክአለኝሚካኤል Жыл бұрын
አባታችን ፀጋ በረከታቹ ይደርብን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
ኣባታችን እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን ኣባታችን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ከጤና ይድልልን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
የመተት ነገር አይወራም በኔ ቤተሰብ አቤት ኦ አምላክ ሀይል አጋንትን እሰርልኝ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉ መናፍስቶች ሲሸነፉ ከዘፋኝነት ወደ ዘማሪነት || ዘፈን ሲፈወስ  አስተማሪ ቪዲዮ
30:08
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 79 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,5 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
#በውኑ #የመናፍቃንን ዝማሬ# መስማት ክህደት ነውን?!
32:06
Memehir Girma Wondimu Video 416 ከዩኒቨርሲ ትቼ ወጣሁ እንዳታገባ ግንባሩዋ ላይ ሆኜ ወንዶችን እመልሣለሁ የክፉ መናፍስቶች ፈተና
27:08
Memehir Girma Wondimu Video 336 ጫት በማስቃም ጠንቋይ ላደርጋት ነበር እናትና ልጅ
27:28
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 81 М.
Memehir Girma Wondimu Video 324  የጓደኛ መተት
22:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 128 М.
Memeher Girma Wondimu Video 80 "ኤፍታህ " በእዉቀትህ ፤በኑሮህ፡በእድልህ ዲያብሎስ በዘጋበት ቦታ ላይ ተከፈት ተከታታይ ትምህርት
37:22
Memeher Girma Wondimu 171 የጠቋር ክፉ ባህሪ የክፋት ጥግ
26:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 98 М.
Memehir Girma Wondimu Video 390 ልዩ ምስክርነት ድነናል:: ኮማ ዉስጥ ገብቼ ነበር
27:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 96 М.
Memeher Girma Wondimu 187 አይነ ጥላ ምንድነዉ? ለሚሉት
26:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 207 М.
Memeher Girma Wondimu Video 30 B  at Switherland
1:12:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 383 М.