KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 15)
24:44
//እንተዋወቃለን ወይ?// “ ዋው ትዳር ለእኔ በጣም ስማርት የሆነ ነገር ነው 😁”//በእሁድን በኢቢኤስ//
23:07
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
00:54
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Когда у вас с подругой чуть разные размерчики 😅🍒 #юмор
00:17
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
01:00
ባሏን በእህቷ እና በእናቷ ምክንያት ያጣችው ሴት
Рет қаралды 487,596
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 218 М.
GIRDOSH TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 457
@AAAA-z5o8s
7 ай бұрын
በሥደትያላችሁ እህቶቸ ከደዚህአይነቱ ሠወችይጠብቀን አሜን😢
@ZufanZodan
7 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏
@zabeebaabishi
7 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@zebibamare9981
7 ай бұрын
ከንደዚች አይነት እናት ፈጣሪ ይሰውር
@SirawAbate
5 ай бұрын
amen
@alemAlem-k5b
2 ай бұрын
😢አሚን
@የወሎልጅዘሬ
7 ай бұрын
በህይወት እያላችሁ በትዳር ውስጥ ቤተሠብም ጓዴኛም ጣልቃ መግባት የለብንም
@HassanMahamad-zt8od
7 ай бұрын
ሚ
@Hhh-rd7gp
7 ай бұрын
ሣህ ትክክል❤
@RutNasor
7 ай бұрын
እውነት ነው😢😢@@HassanMahamad-zt8od
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79
7 ай бұрын
100%√❤
@እመቤትየደሴዋ
7 ай бұрын
እኔ አላስገባም😅
@kal-rk1wo
7 ай бұрын
ሴቶች አደራ በትዳራችሁ ላይ በትሰብ አታስገቡ 😢
@ilove251
7 ай бұрын
esh ehut
@mayakabsh5515
7 ай бұрын
Eshiii ihte😢❤❤
@wdneshtasfya3238
7 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@nejat-iz4fv
7 ай бұрын
እኔ የልጀን አባት በቤተሰብ ምክንያት ተለይቸዋለሁ 😢
@kal-rk1wo
7 ай бұрын
@@nejat-iz4fv አዝናለሁ
@ለይላሀሰን-የ9ነ
7 ай бұрын
ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል አሉ ከፍቅር ጥቅም በለጠባት አሮጊት😂
@kal-rk1wo
7 ай бұрын
😅😅
@Ksaaa-uv4lk
7 ай бұрын
እዉነት ነዉ ታማት አላህ ይጠብቀን ያረብ😅❤
@nejat-iz4fv
7 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@SolomanAbayneh-hf7kr
7 ай бұрын
ይህ ነው ኪነ ጥበብ ማለት❤ ተመልካች የሚወደውን ብቻ ሳይሆን የገሀዱን እውነታ እያዝናኑ ማሳየት ማለት እንደ ግርዶሽ❤❤❤😂😂😂
@MeSeneit
7 ай бұрын
Yeah 🙏
@RoseR-c5y
7 ай бұрын
ሲያሳዝን ተመስገን የኔን ባልስ ከኔ በላይ ነው እሚወዱት ስንጣላ እንኳን ለሱ ነው እሚያግዙት
@KaseyGato
7 ай бұрын
Me to
@اميحيبنتابراهيمالسلطي
7 ай бұрын
እኔስ ብትይ
@SemiraYseuf
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
7 ай бұрын
አምላኬ አደራህን ክፉ አማት እንዳታጋጥመኝ እኔንም ጥሩ ምራት አድርገኝ😢❤
@mayakabsh5515
7 ай бұрын
ufffff😢❤❤enema feralo
@NmN-by1ez
7 ай бұрын
ሳህ ትክክል😢😢
@PupiYanti
7 ай бұрын
ያሰብሽውን ይስጥሽ
@zzzzzzzz-c1u
7 ай бұрын
ለሁላችንም
@GenetyeTwahdoLij
7 ай бұрын
@@zzzzzzzz-c1u አሜን
@MekdesHaile-sg5vu
Ай бұрын
ሰዉ የመንገዱን ፍሬ ነው የምበለዉ ይላል ቃሉ ። ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነበር በርቱ 👏👏👏👏👏👏
@mohammedhassen7246
6 ай бұрын
ሴቶች ማለት ሰይጣኖች ናቼው ከፍቅር ጥቅምን የሚአስቀድሙ ወንዶቹ ግን በውሳኔአቼው አስገርመውኛል መቼም ቢሆን የወንድ ውሳኔ እንደዚ ነው ፈጣሪ ወንድ አድርጎ ስለፈጠረኝ አልሀምዱሊላህ ። ምርጥ ኪነ_ጥበብ እውነታውን ግልፅ አድርጎ የተሰራ ለተዋናዮቹ ክብር ይገባቼዋል👌🏻👌🏻
@DtDy-l4c
6 ай бұрын
እረአሽቃበጥክ ዲራማኮነው በውነቱእናተተብሱየለደ
@mohammedhassen7246
6 ай бұрын
@@DtDy-l4c ትክክለኛ ማንነታችሁን ነው ያጋለጠው 😅😅
@samiraabdohoussein6953
6 ай бұрын
አረ በአላህ ድረማ ነዉ እኳ ሁሉም ሴት አንድ አደለም
@MuluGebeyaw-h8q
5 ай бұрын
አሽቃበጥክ በጣም ከወንድ ተክለኛ የለም ያለው ማነው ከሁሉም ችግር አለ ጥሩም አለ አጋጣሚ በሴት የተሰራውን ብቻ ስላየህ ነው ከወንድስ የሚደራርብ ሞልቶየለእንደ
@merong-g6w
4 ай бұрын
@@mohammedhassen7246😂😂😂እርሥወሥ
@lubabakemal4726
7 ай бұрын
አግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ❤❤❤ ቀጥቅም ላይ የተመሠረተ ትዳር መጨረሻው አያምርም
@jerryaboye7200
7 ай бұрын
በትክክል
@SenaytAbebeBelengo
6 ай бұрын
ከደዚ አይነት ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቀን
@Tegardaworku-mm6lh
6 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ጥሩ አማት ስጠኝ እኔንም ጥሩ ምራት አድርገኝ😢❤❤❤❤
@mohamedalio934
3 ай бұрын
እሽአላ
@suzansuzan2700
7 ай бұрын
ይገርማል ቤታቸዉን 😢አሳድሶ ቆንጆ ሴት ክፉ እናት ካላት መልኳንም ክብሯንም ታጣለች
@ማርያምእናቴ-ዠ2ዸ
6 ай бұрын
😢😢😢😢
@romangedeye9684
7 ай бұрын
አስመሳዬች እንደዚህ አይነት ቤተስብ ማየትም መስማትን ያስጠላል ደሞ እውነቱም ሲወጣ ድህነታቸው ይመለሱበታል ይሀ ድራማ አይደለም በትክክል እሚደረግ ነው ግፉ በተለይ እንደዚህ እናት አታቅርቡ እንጀራ እናት ናት ግራ ተጋቡ ልጆቹ
@AyelecheMogese-r2z
5 ай бұрын
ይገባል ጥሩ ትምህርት ነዉ ሴቶችዬ በትዳራችሁ ላይ 3 ሰዉ አይግባ ያሳዝናል በተለይ ለባለ ትዳሮች ምርጥ ኮሜዲ ነዉ
@Tigist22
7 ай бұрын
የሰው ልጅ የዘረውን ያጭዳል ሰውን አትበድሉ ያለ ሀበሳው ህሊናችሁን በብር አትሽጡ
@tewabeyizengawbitew2548
2 ай бұрын
ይህ ታሪክ በእኔ ላይ ደርሷል።
@MohammedGalali-bk3jf
7 ай бұрын
መጨረሻው ለግፈኞች የተከፈለዋጋ አሪፋነው መልካምነት ለራስ ነው ክፋመሆን ከራሥ አልፎ ለሌላም ህይወት መሠናክልነው
@netsanettesfayewgebrel6046
7 ай бұрын
ክፉ አማች መጨረሻው ይሄ ነው በመጀመሪያ የገዛ ልጇን ህይወት ማጨለም ከዛ የራሷን ህይወት ማጨለም ክፉ አማት ለማንም አይግጠመዉ
@zainabazainaba6717
7 ай бұрын
እኔ፣እውነት፣ለመናገር፣ሳገባ፣ቤተሰብ፣እትዳሬ፣ውስጥ፣ጣልቃ፣አላስገባም
@holyholy8778
7 ай бұрын
ከአማት ክፉ ይጠብቀን
@AliaAlia-vc6hm
7 ай бұрын
😅😅😅ihunat now
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
7 ай бұрын
Amen
@FffggCcbh
7 ай бұрын
@@AliaAlia-vc6hm😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@m0homoho832
7 ай бұрын
አሚን
@ethiopiaandisraellove6787
7 ай бұрын
Amen fetariyen
@ZeharaMohammed-n4i
6 ай бұрын
እኔ ግን ባለጋ ልዋደድጂ ማንም ቢለፈልፍ አልሠማም የሡንም የኔንም ቤተሠብ አላሥገባም ራሤ ለምኖረው እህውት አይመለከታቼውም 🤗
@yemekerworku9931
7 ай бұрын
በእናቷ ምክኒያት ሳይሆን የሚስት ተብየይቱ ስህተት አለበት
@GXx-ty8tv
20 күн бұрын
አዎ በጣም ዋናዋ እሱዋ ናት
@MKk-qp6qx
7 ай бұрын
መጨረሻው ያምራል ደግ አረገ እውነት 😢😢😢😢ልጅቴን ይፍታችው ለምን
@ABnom-j6m
Ай бұрын
ወይኔእሶግንልጆቾን ንግድነው ይገርማል የሰውልጅገዘብቢኖረውም ያለፍቅርከቱነው እግዜብሄር ለሶም ፍቅርያለው ለሱምፍቅርያላት ቤተሰቦቹን የምወድ ቤተሰቦቾንየሚወድ በጥቅሉ እሚከባበሩ ያድርግልን ውድእህቶቸ ውድወድሞቸ
@Jemila-s4e
7 ай бұрын
የክፉ አማት መጨረሻ ይሄ ነው 😂😂😂😂😂
@BUTKANKABD
2 ай бұрын
Iujgiggkvi
@BUTKANKABD
2 ай бұрын
Nmhovbco
@BUTKANKABD
2 ай бұрын
Kids nc lfp❤❤❤❤hftkms
@AlalaLulu-co2pq
7 ай бұрын
ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል የስራችሁን ነዉ የሰጣችሁ😂😂😂😂😂
@hiwotlema906
6 ай бұрын
betam
@Abaaboo-e5o
7 ай бұрын
አገባሻለዉ ያለ ላያገባሽ ከ ባልሽ ሆድ አትባባሽ አለ ያገሬ ሰው😅😅😅😅😅
@Brbr-pd6ey
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@zindzind3952
6 ай бұрын
😁😁😁
@simegnmekonnenalem4537
7 ай бұрын
ዳስቦራ አመዳም ድሀ መሆኑን ማን በነገራችሁ
@merong-g6w
4 ай бұрын
😂😂😢
@galanebedada8001
Ай бұрын
Diyasporaa tayikek atik endayi hone
@jerryaboye7200
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤እሰይ እንዴት ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂😂❤ገንዘብ አፍቃሪዎች ወይ ዉይ ዉይ መጨረሻቹ እንዲህ ነውመስታዎቱን ተመልከቱና ከሄዳቹሁበት መንደር ተመለሱ😂😂😂😂😂😂
@ኤስነኝየሀራዋ
7 ай бұрын
😂😂😂ሳህ
@HanaGtun
7 ай бұрын
ከአማት፣ክፉይጠበቀን
@Abudi-ib7ej
7 ай бұрын
በህግ መወገድ የለበት ነገር ብኖር ይህ ነው ብዙ በላጌ የሆኑ ሰዎች አሉ
@Menelik27
6 ай бұрын
ቤቴን አስተካክዬ ኤጄ አፈር ባፈር አርጎ ጠበቀኝ ወይ እናትዬዋ ግን የምትገርም እናት ናት በሳቅ ገደለችኝ።
@GjjHhx
7 ай бұрын
😂😂😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወየው ሀዚህ አውጣን ፈጣሪየ😢😢😢🤲🤲🙏
@amarechberhnu
7 ай бұрын
ባልዋን ጎዳው ብላ እ......በጋሬጣ ወጋች ይላል የሀገሬ ሰው
@ሰናይሰላም
7 ай бұрын
አሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲ አይነት ዝግጅት ነው የሚያስፈልገው? ህዝቤ ስራ ፈታ ይህን እያየች አጠገባቸው የሚሰራውን ሴራ አያዬትም. ህዝቡ ወሬ ስለሚወድ ብቻ በንዲ አይነት ፕሮግራም ያጃሉታል! ህዝቤ ንቃ ንቃ. ሴት ልጅ በመልክ ሳይሆን በእውቀቷ መተማመን አለባት ሁል ጊዜ በወንድ ልጅ እጅ ተንጠልጥሎ መኖርን አታስተምሯቸው. መልክ ጠፊ ነው. ልክ 5ደቂቃ ባዳምጠው አስጠላኝ. 😮😮😮
@genethabdi2647
7 ай бұрын
ከእንደዚህ ዓይነት መጥፎዋች ቤተሰቦች ጠብቀን ነው:: የስራችሁን ተከፈላችሁ ደግነቱ ::
@berhanberhab
3 ай бұрын
የኔ ታርክ የተዘረዘረልኝ ነው የመሰለኝ💔 ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር መልስ አለው😢 የአንድ አንድ እናቶች ና እህት ነገር ሆድ ይፍጀው እህህ
@ethiopialove2772
6 ай бұрын
እናትና እህቷ መቼ አጠፉ ድሮም ያገባችው ውርስ ለመውረስ ነበር የእሷም ጥፋት አለበት አሁን ደግሞ ያው በጥቅም ለወጠችው ሦስቱም ያው ናቸው:: ባሏን ሳይሆን ያጣችው መጠለያቸውን ሲቀጥል greedy እናቷንም ጭምር ነው እንጂ:: እንበላለን ብለው ተበሉ karma
@MULUEMBET-h6t
7 ай бұрын
😂😂😂😂እኔስ የትንሹዋ መንቀልቀል ነው ነው ያሳቀኝ
@merong-g6w
4 ай бұрын
አድም ደሥ የሚል ፊልም አልሠራችም ቅሌታም ናት ቁላታምም ናት እኔማ ሥጠላት
@MULUEMBET-h6t
Ай бұрын
@@merong-g6w ሺንት ቤት አፍ ገና ቅናት ይደፋሻል
@MULUEMBET-h6t
Ай бұрын
እሱዋ ያለችበት ከፍታ ላይ አንቺ አልደረሽም ገና ቅናት ወደታች ይቀብርሻል @@merong-g6w
@HaluHalu-vd4cr
Ай бұрын
@@merong-g6wAnche Shent Bet Af Bafesh New Ende Metarew
@HaluHalu-vd4cr
Ай бұрын
@@merong-g6wBafsh Atre
@rahwaabraha9769
7 ай бұрын
Mahi aka nardi amazing actress nech🙌👏
@mekdesaga9534
7 ай бұрын
ይገባችኋል ለብዙ ሰው ትምሀርት ነው
@fozeyajamal1807
7 ай бұрын
መጨረሻዉ ሳምር❤
@muleabdisa
7 ай бұрын
አሳዛኝ ,አስተማሪ ፊልም ነው
@Seghi123-qs5cp
5 ай бұрын
ከአማት. ክፊ. ፈጦሪ. ይጠብቀን.
@hannanabdul7143
6 ай бұрын
ሴት ልጅ ማስተዋል ካልተካነች እደ ፈረስ ቀጥታ ብቻ ነው ምታየው ወደኝ ወሰ ግራ ማስብ የለም
@Gnber
7 ай бұрын
ዋው መጨረሻው ተመቸኝ ማዘሯ ደንግፊቴ ሊነሳ ነው አላለችም😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@SalamEthiopia-fe9wt
7 ай бұрын
የኔ ወንዲም ምስኪን😢😢😢😂😂😂😂
@leulgebrehana7460
6 ай бұрын
Hie
@DfhvfGjjgff
7 ай бұрын
ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ
@KelemeBekele
7 ай бұрын
በበሚገባ ተውነውታል ጎበዞች
@የድንግልማርያምልጅ-ዸ9ረ
2 ай бұрын
እፍፍወንድ ልጅ ሲቅለሰለስ ያሳዝነኛል😢😢
@SjjsjLwla-wv9jg
7 ай бұрын
ገንዘብ ወዳድ ኤጭ😢ሠው በንፁሕ ልቡ አይወደድም😊
@tiruyemanaye7017
7 ай бұрын
በገንዘብሚያሰቡሰወች እንዴትእንደሚያሳዝኑ😢😢
@fekrtefekrte8426
7 ай бұрын
O😂
@TrdhwgsaucFysfgdveuve
7 ай бұрын
😮
@GizachewAberaGizachewAbera
7 ай бұрын
ሁሉም ሰው የምረሮጣው ለገንዘብ ነው ገንዘብ ከሌለ ፍቅር የለም.. የዓለም ንጉስ ነው ከፈጣሪ በተች
@Milo-ur7og
Ай бұрын
ዋዉ ዋዉ ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌💕💕
@ፅጌየማርያምልጅ
7 ай бұрын
አግብቼ ባየው እጣፍንታዬን ምን አይነት አማት ንደሚገጥመኝ
@suzansuzan2700
7 ай бұрын
ከሀበሻ ትልቁ ችግር አማት አማች 😂😂😂 እርቆ መቀመጥ
@AsaiaMoma
7 ай бұрын
በእዉነተኛዉ አለም ላይ በዳይ በፍጥነተ የጁን ቢያገኝ አሬፍ ነበር መጨረሻዉ ይገባቸዋል😂😂😂
@selambougale9614
7 ай бұрын
እዉነትያሸንፋል የቆጥ አወርድ ብላ የብብታቶንጣለቺ😂
@befkadukorra3255
7 ай бұрын
ወይ ጉድ በጣም ነው የሚያሥተምር
@ArtJsj
Ай бұрын
አምላኬ ሖይ አይ አይነት ሰዉረይ ቅዱስ ሜከየል ሠወረኝ
@marshetbelay5101
7 ай бұрын
እኔ የመጀመሪያ ባሌን በቤተሠብ ምክናት ተለያያየን ሁለተኛ ትዳሬን ቤተሠብ አልፈቀደልኝም ወልጃለሁ ደሀ ሥለሆነ ነዉ የጠሉት ብሌን ልምረጥ ቤተሠቦቼን😢
@ሙኒረ
6 күн бұрын
ባልሽን ምረጭ
@Sada-j3u
2 күн бұрын
ሰይ መጨረሻው ደስ ሲል
@ZadAhmed-ix6ld
16 күн бұрын
መጨረሻው ያምራል
@halimahussenhalimahussen
7 ай бұрын
ድን ያለው ማግባትስ ሀብታምን ነው የምር
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
7 ай бұрын
ሴትዪዋ ግን የእውነት አማት ነው እምትመስለው ስታስጠላ እግዚአብሔር ሆይ ከአማቶቸ ጋ በፍቅር እንዳረጂ እርዳኝ
@UryhdRhyt
7 ай бұрын
ምድር የብር ፍቅር
@meeryymaem166
7 ай бұрын
የገንዘብ ፍቅር 😂😂😂መጨረሻው እራስን ስቶ መውደቅ ነው
@Sada-j3u
2 күн бұрын
አይዞህ ላንተም ፈጣሪ አለህ😢😢
@tigigetu3792
7 ай бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል
@AminatMuhemed
Ай бұрын
ደጉ የሚባለዉ ግን አሣዘነኝ በዚህ ልክ ሦብር ያለዉ ወንድ አለ ቢሉኝ አላምንም አላሁ አዕለም
@fikeradane6612
6 ай бұрын
መጨረሻው ደስ ሲል አንድ እኩል ከደጉ ጋር
@neza6422
5 ай бұрын
ወድሜ ሲያሳዝን ገዘብ የሚወድ ሰው ሲያሰጠሉ መገፋት ጡሩ ነዉ
@tejnesh5645
7 ай бұрын
ክፉ ለራሱ ደግነትም ለራስነዉ
@NeimaneimaNeima
7 ай бұрын
ሱበሀንአላህያማቀናተኛየልይቤትያፈርሳል
@tegetgezahg2462
7 ай бұрын
ምነው ጸጉርሽን ወይ የራስሽን ወይ የመንግስቱን ብታወልቂ ደግሞ ትመናቀራለች
@ATayetub
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ዊግም ባለቤቱ መንግስት ሆነዴ አታመጡት የለምኮ
@tsegenashphowulose2652
7 ай бұрын
ፈጣራ ሆይ አንተ ጣብቃን እድ አይነት ውርደት😢😢😢😢
@ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
7 ай бұрын
ወይኔ የልጁትግስት ኤጪ ያማት ጧጧቲያም እኝክ🙄🙄😎😎😎😎
@جميلهاثيوبيا-ق8ز
7 ай бұрын
ትቷቸው አይወጣም በሽታ😂😂🙄🙄
@fasilmulu9454
6 ай бұрын
እማማ ቶሎ ይውሰዶት
@ማርያምእናቴ-ዠ2ዸ
6 ай бұрын
ያስብላል የምር😂😂😂😂
@FgehdfsTddhf
6 ай бұрын
ትምሀርት ነው
@meklityathehayelij1233
5 ай бұрын
ሲጀመር ትዳር ይዛችው እንደት ከቤተሰብ ጋ ትኖራላቸው ሰላም ለማገኘት ነ በፍቅር የተሞላ ህይወት ለመኖር ለብቻችው ትንሸ ቤትም ብትሆን በፍቅር መኖርን የሚያከል ነገር የለም ከከፊ ምራት ፈጣር ይሰውርን አሜን !!!
@ShakalpJojo
7 ай бұрын
ባሌን ከነኮብኝ ሞቴን እመርጣለዉ ያማት ቅናተኛ 😂😂
@SelamZeru-h6e
7 ай бұрын
Mahlu gobezzzz actor 😊😊
@NaimahNaimah-c7u
17 күн бұрын
ከደዝ አይነት አመት አላህ ይጣብቀን😢😢😢😢😢
@getachewgebiru9573
5 ай бұрын
አሜን
@kalkidan-t3j
6 ай бұрын
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው የሚባለው እውነት
@HasenEndris-s5s
7 ай бұрын
በህይይወቴ እንደዚህ ወድጄው የማውቀው ፊልም የለም ነገር ግን አጠር ነው
@AAAA-z5o8s
7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አምላኬሆይ ጡሩመካሪ ሥንጣላ አሥታራቂ የምትሆንምራትሥጠኝ እኔምጡሩ አክባሪ ምራትያድርገኝ😢😢
@wyimam9103
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TerhaseTerhase-v1w
5 ай бұрын
ማጣትን ይያዝልን እህቶች ወድልጅም አይጣ
@mdet164
7 ай бұрын
የማትቀናተኛ😢😢ሴቶችግን ሰታገቡ ተበተሰብ አትቀላቀሉ
@romangedeye9684
7 ай бұрын
ይቺ እናት አይደለችም እንጀራ እናት ነች።በገንዘብ ልጆችዋ ክፋት ታስተምራለች የስው ልጅ ከገንዘብ ጋር አልተፈጠረም ደሞ እግዚአብሔር መፍራት
@مدينهمدينه-ت7ش
Ай бұрын
መጨረሻዉ ላይ ደግ ሆናችሁ አህሰንንንን😂😂
@semrtetsfay6754
6 ай бұрын
ቤተሰብ ማለት የትዳር ጠንቅ በወንዱም በሴቱም በፈጣሪ🤦♀️
@A12Galaxy-vp5hd
15 күн бұрын
ሶስናሸቃላስትሆንስታምር😂😂😂😂
@SenitSenit-uv3cz
6 ай бұрын
እሰይ ጥቅመኛ ስው እንደዚ ነው መጨረሻው
@netsanetmengiste4633
7 ай бұрын
አተርፍ ባይ አጉዳይ ማለት ይሄ ነው😢😢😢😢😢😢
@مدينهمدينه-ت7ش
Ай бұрын
ቱ አችም የእህትሽንና የእናትሽን ወሬ ሰምተሽ የሚወድሽን ሰዉ በዳስቦራ ልቀይሪዉ እኔ መቸም አልደርገዉ😳
@HassanAmbash
11 күн бұрын
የሰርግህ መርዶ ጥሪው ደርሶኛል😭😭😭😭
@SemiraGasihaw
7 ай бұрын
በጣም ይገርማል🤔🤔🤔
@NemeAsfe
Ай бұрын
ወላህ ባሌሸ ሚሲኪነዉ አይሰዉ
24:44
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 15)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 159 М.
23:07
//እንተዋወቃለን ወይ?// “ ዋው ትዳር ለእኔ በጣም ስማርት የሆነ ነገር ነው 😁”//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 56 М.
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
整个路人
Рет қаралды 32 МЛН
00:19
the balloon deflated while it was flying #tiktok
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
00:17
Когда у вас с подругой чуть разные размерчики 😅🍒 #юмор
Galich Ida
Рет қаралды 26 МЛН
01:00
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 117 М.
1:14:45
በቡልጋሪያኛ ነው አፍ የፈታሁት ... በጣም የዋህ ነው እድለኛ ነኝ ተወዳጁ ተዋናይ ሄኖክ እና ባለቤቱ ጋዜጠኛ ውቢት | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 470 М.
18:47
Ethiopia - ሰራዊቱ ከባድ ጭቅጭቅ አስነሳ፣ የጦሩ ነገር ሊለይ ነው፣ ያወዛገበው የጎሳየ ዘፈን፣ ስለ አዲስ አበባ ኮንደሚኒየም የተሰማው፣ ፓርቲዎች ታገዱ
Feta Daily News
Рет қаралды 174 М.
31:43
/የቤተሰብ መገናኘት/ "ከሀገር ስወጣ ልጄን ባገኝ ብዬ ተስዬ ነበር ... ልጃቸውን ያገኙት እናት እና አባት ደስታ //በቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 239 М.
30:32
የቤት ሰራተኛ የምታሰቃየው አሰሪ
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 260 М.
19:41
//ልጆች ምን ይላሉ?// ከወልዲያ ድረስ የመጣችው ድንቡሼ በልዩ ተሰጥኦ //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 85 М.
28:30
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 404 М.
55:01
አብርሽ ለሩታ በመሀላችን ምንም አይነት የፍቅር ግንኙነት የለም አላት / Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - @abtube7318 @comedianeshetu
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 794 М.
33:05
ለመጠየቅ ፈራሁ!! እጹብ ድንቅ ልጆች የሃረገወይን #etsubdinklijoch #comedianeshetu #ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 5 МЛН
1:17:02
እኔ እና እናቴ እኩል ወልደን እናቴ የኔን ልጅ እኔ የእናቴን ልጅ አጥብተን አሳድገናል /ዋሸው እንዴ///#abbaytv #washewende #filfilu
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 40 М.
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
整个路人
Рет қаралды 32 МЛН