No video

Memehir Girma Wondimu Video 433 ኤፍታህ አለው፥ እርሱም ተከፈት ማለት ነው። ከአሥር ዓመት በፊት የተሠራ ልዩ ትምህርት

  Рет қаралды 41,528

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

" ደንቆሮና ኰልታፋም የሆነ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፥
እጁንም ይጭንበት ዘንድ ለመኑት። ከሕዝቡም ለይቶ ለብቻው ወሰደው፥ ጣቶቹንም በጆሮቹ አገባ እንትፍም ብሎ መላሱን ዳሰሰ፤
ወደ ሰማይም አሻቅቦ አይቶ ቃተተና። ኤፍታህ አለው፥ እርሱም ተከፈት ማለት ነው።
ወዲያውም ጆሮቹ ተከፈቱ የመላሱም እስራት ተፈታ አጥርቶም ተናገረ። " ማርቂስ 7፡32 ልዩ ትምህርት ከአሥር ዓመት በፊት የተሠራ

Пікірлер: 212
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤👏 ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ አባቴ ሆይ❤❤❤👏👏👏 😢😢😢
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ቴና ይሥትልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ኤፍታህ በለን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
አባታችን ከክፉ ነገር ይጠብልን ከእኛላይ እድሜ ቀንሶ ይስጦወት አባታችን
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
በዚህ ክፉ ጊዜ የሚወደን እግዚአብሔር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ስላሰነሳልንና በጣም እንድነቃ ግራ እንዳንጋባ ላደረገ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን። አባታችንን ጤናና ዕድሜ ይስጥልን አሜን።
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@werkabebagebremariyamwerka9381
@werkabebagebremariyamwerka9381 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት ከቤተሰብዎና ጋር አሚን አሚን አሚን
@michaelabraham1612
@michaelabraham1612 Жыл бұрын
Amen Amen Amen .
@dont2580
@dont2580 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ያኑርልን የእኛም ኤፍታህ ይበለን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አታችን ሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይጥልን ሀገርችን ኢትዮጵያ ይማርን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ👏 እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን በረከተዎ ይደርብን ✝️🤲 በዚህ ክፉ ዘመን አባቶቻችን የሠጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን አሜን፫ ሠላም ያለዉ ከእረሱ ከእግዚአብሔር ነዉ ሠላምን ይሥጠን😢✝️👏
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ጥዕም ትምህርት🥰❤
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለኝ ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ ደካማ እህታችሁ ነኝ
@tziunatziuna3791
@tziunatziuna3791 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
የኛእቁአባት እኳንበሰላም መጡልን ሺአመትይኑሩልን ክብርምስጋና ይግባው የቅድስት ድግልማሪያምልጂ እርሶዎን የመሰለአባት ስለሰጠን እድሜዎትንያርዝምልን
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
የእኔ ውድ አባት መጡልኝ እሰይ እግዚሐብሔር ይመሰገን አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የሰጠን ጌታ ይከበር ይመሰገን ንጉሴ አምላኬ እየሱስ ክበርልኝ አባቴ ሆይ ኤፍታህ በለኝ ጌታ የምሰማባተን አይነ ልቦናየን ክፈትልኝ ጌታ ሆይ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
ውድ አባታችን እድሜ ጤና ይስጦዎት ይስጥል ልኡል እግዚአብሄርቃ ቃለሂይዎት ቃለበርከት ያሰማልን
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsegenetzemelak2565
@etsegenetzemelak2565 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን የዘመኑ ሀዋርያ አባታችን መላከ መከራን መምህርራችን መምህር ግርማ ኑሩልን በናንተ ፅናት እምነት ፀሎታችሁ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ኤ ፍ ታ ህ !! ይበለኝ !! ይበለን!!!
@jdcell5972
@jdcell5972 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን
@jdcell5972
@jdcell5972 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
ውዱ አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት እመብርሃን ትጠብቅልን በረከቶት ይደርብን ወለተ ሚካኤል ብለው በፀሎት አስቡኝ አባዬ እንወዶታለን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hcjjchhdr859
@hcjjchhdr859 Жыл бұрын
Mecha yegemeralu aba
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 Жыл бұрын
አባታችን ቃለሄዎት ያሰማልን ኑሮልን
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለ ህውሃት ያሰማልን በረከተዎት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ አባት🤲🤲🤲❤❤❤🙏
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይፍታህ ይበለኝ ጌታየ አባታችን በረከታችሁ ይደረብኝ አሜን አሜን አሜን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እኚን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በስደት አለም ላለነው በሙሉ በፀሎቶት አስብን አደራ።
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
አባታችን ስለ እርሶ ለመናገር ቃላት የለኝም ባጭሩ ባለውለታዬ ኖት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት የአገልግሎት ዘመንዎ ይርዘም ከክፉ አይን ይሰውሮት አባቴ በጣም እወዶታለሁኝ ሺ ዓመት ኑሩልኝ ከኔ ከከንቱዋ ላይ እድሜ ቀንሶ ይስጦት ከልቤ ነው እቺ አለም በክፉ ተይዛለች እንደ እርሶ ያሉ አባቶች ያስፈልጓታል ።
@fasikamerete8304
@fasikamerete8304 Жыл бұрын
በጣም እህቴ ወላጅ እናትና አባት በስጋ ብቻ አበለፀጉን መምህር ግርማ ግን ለነፍሳችን እረፍት የሆነውን የክርስቶስን ቃል እና ወንጌል አስተማሩን ፣ ከጨለማ ሕይወትና አገዛዝ በጌታ ቃል ነጻ ወጣን፡፡ ጠላታችን እግራችን ስር ወድቆ በቃኝ እስከሚለን ድረስ በመለኮት ቃል እንድንቀጠቅጠው እንድንገስፀው አስተማሩን በስጋም ድህነትን ፈውስን እንድናገኝ የረዱን አባታችን ኑሩልን ከእኔም እድሜ ቀንሸ ብሰጣቸው አልሰስትም፡፡
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
እውነትሽን እህቴ እድሜ እና ጤና ለአባታችን ይስጥልን።
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@fasikamerete8304
@fasikamerete8304 Жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም እንዲከፈትልን በፀሎት አስቡኝ ሀብተ ማሪያም
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን እባታችን
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ላስተማሩነ ለገፀፁን እግዚአቢሄር አምላክ የተመሰገነ
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን የኛ እንቁ አባት
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ❤️❤️❤️
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Жыл бұрын
Efit efita efeti abona welet medehn belch asebn memher xletkom tezekorna
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
አበቴ እፍቱኝ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰመልን እግዚአብሔር ከጭንቅ እና ከክፉ ያአገንት አሰረር ይፍታን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@emebet9128
@emebet9128 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@fikirteamante
@fikirteamante Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ወራዊ በአል አደረሳችሁ አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልልን እድሜ ጸጋ ያድልልልንንንንን🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@destasoriamen6899
@destasoriamen6899 Жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃለ ህወይት ያስማልን
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያድማልን በእግዚአብሔር ስም ስልካቸውን ስጡኝ
@hananma6884
@hananma6884 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እገዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@helenlove2791
@helenlove2791 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤️⛪️❤️🤲
@seblead820
@seblead820 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት የድንግል ማርያም ልጂ የሠማነውን በልቦናችን ያኑርብን
@user-zz8bk9dg7k
@user-zz8bk9dg7k Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
አባታች አሜን አሜን አሜን ሸሸሸሸ አመት ነረለ❤❤❤
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
@elenygbralbryi
@elenygbralbryi Жыл бұрын
ላባታችን ለመላከ መንክራት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በምገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ➕➕
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ለንግሥታችን 🥰🙏🏿 እንኩዋን ደህና መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር እጥፍ ፀጋ ይስጦት አባቴ
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
@sanaatube3613
@sanaatube3613 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahlatmekonen213
@mahlatmekonen213 4 ай бұрын
ማነው እደኔ የአባታችንን ትምህርቶች ከመተኛቱ በፊት የሚሰማ አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን
@rarecell9935
@rarecell9935 Жыл бұрын
አባታችን ቃለእይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑሩልን
@ThomasGebrkidan-ku6go
@ThomasGebrkidan-ku6go Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
አባየ የእኛ ልዩ አባት ሽህ አመት ኑሩልኝ የእኛ ቅዱስ አባት
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@yordanoszerai1096
@yordanoszerai1096 Жыл бұрын
አባታችን መምህራችን የሚያስተሙሩን ትምህርት ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉም ትምህርታቸው እንደዉሃ ይጠማኛል አባታችን እድሜው የረዘመ ይሁን ኑርልን🙏🏽❤❤❤
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አባታችን አሜን
@martafentawe147
@martafentawe147 Жыл бұрын
አባ እንኳን ደእና መጡው እውነት ነው ተመስገን አምላኬ ና እግዚአብሔር ኦ ይ ለኔ ለአጢአተኛዋው ኤፍታእ በለኝ ድንግል ማሪያም ኦይ እባክሽን ከልጂሽ ከመዳኒያለም አማልጂኝ
@lillytaye3732
@lillytaye3732 Жыл бұрын
አባቴ ጤና በረከት ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት በረከቶት ይደርብኝ የኔ እንቁ አባቴ በጣም ነው የምወዶት እግዚአብሔር ኤፍታ ይበለን አሜን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ፀጋዉን ይጠብቅልን አባዬ
@rayeumeyeti
@rayeumeyeti Жыл бұрын
ኤፍታህ አለዉ እርሱም ተከፈተ የ እኛም ከተያዝነዉ የ አለም እንቆቅልሽ ህይወት እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን አባታችን በ እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ ቃለሂይወት ያሠማልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@tigistassefatigist1629
@tigistassefatigist1629 Жыл бұрын
አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልኝ ፀጋና በረከቱን ያበዛልኝ
@ermiastam8220
@ermiastam8220 Жыл бұрын
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Kesis Memhere Girma Wondimu!!! Let his blessing and his prayer up on all of us!!!
@fanosesufaa340
@fanosesufaa340 Жыл бұрын
Amen amen amen abtachin egzabeher idime xena tsaga yisxachu abtachin barekatchwhu yiderbin tsalotchu yiderbin qalihiyoti yasemli widi mamirchin abtachin bastlotchu hasibin welta gabriel
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞት ይብዛ የኛ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ቃለሂወት ያሰማልን አሜን ።አሁንም ኤፍታህ ይበለን ቸሩ መድሀኒአለም ስንቱን ተዘጋብን ኦ አምላክ በምህረትህ ተመልከተን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 Жыл бұрын
በእውነትነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@meskeremmeskerem205
@meskeremmeskerem205 10 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥሖት በጸሎትሑት አሥቡን ለኛም ይከፈትልን
@genetshibeshigenet9517
@genetshibeshigenet9517 Жыл бұрын
Amen amen amen
@atalayngatu9457
@atalayngatu9457 Жыл бұрын
የኛአባት እንኳን በሰላም መጡልን እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አሚን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ዕድሜዎን ያርዝምል በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነዉ የተማርነው በልባችን ያሳድርብን አባ በጸሎት አስቡኝ
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 Жыл бұрын
Amen
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w Жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዲሁም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫። የክርስቶስ ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ #መአዛ_ማርያም እያላችሁ ከሀጢያት መውጣት አቅቶኛል 😭😭
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልት እግዚአብሔር አመላክ ረጂማ እዴሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን በረክትቶ ይደረብን አሜን አቤቱ አመላክ ሆይ ኤፍታህ ወለተ ስላሴ 🤲😥
@wudinehfiseha8973
@wudinehfiseha8973 Жыл бұрын
የኔ አባት በረከቶ ይደርብኝ እርሶን አግንቼ ፈጣሪ እስኪፈታኝ ድረስ በተስፋ እጠብቃለው
@helendejene4237
@helendejene4237 Жыл бұрын
Amen enem tesfa alegn🙏🙏🙏🙏
@etsegenetzemelak2565
@etsegenetzemelak2565 Жыл бұрын
የእርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን !!
@sanaatube3613
@sanaatube3613 Жыл бұрын
አሜን ይብዙልን
@EftahBelen
@EftahBelen Жыл бұрын
ኤፍታህ🤲....ኤፍታህ🤲.... ኤፍታህ🤲🤲🤲በለን ጌታ ሆይ!🙏
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@user-sn2yw9oz5c
@user-sn2yw9oz5c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ይስጥልን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሥት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሠቹ በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን ፆለት ምላጃዋ ከሀገራችን ጋራ ይሀንልን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናቴችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቄዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አሮን ሦለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሦለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥሉ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አባ መባፂወን ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ሙጥምቀ ሙለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥሉ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥሉ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥሉ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሦት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Жыл бұрын
አባታችን የኛ አባት, አጥንት የሚያለመልመው ትምህርቶን በጉጉት ነው የምንጠብቀው,የድንግል ማርያም ልጅ ከፊት ይቅደምሎት፣🌸🌻🌻🌹🌹👏
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል የዘመኑ ሐዋርያ ናቸው የተዘጋው የሚከፍቱ ።በረከታቸው ይደርብን
@IQuality-vp3cx
@IQuality-vp3cx 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ሰሰዎ ስንቱ ነፍ ዳነ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይድጥልን
@abrewwalelign549
@abrewwalelign549 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 abatachn egziabher edmena Tena abzto ystln bereketwo yderbn
@yashimaryam4009
@yashimaryam4009 Жыл бұрын
እውነት ነው እውነተኛ ሰላም ያለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው 2አመት በመፀለዬ ያገኘውት ሰላም በረከት እስከ መጨረሻው ዘመን በቤቱ ያፃናን
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 Жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን
@etenesherebato6128
@etenesherebato6128 Жыл бұрын
Amen kalhiwotene yasmalene amen
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት የስመዐልና ኣባታቺ💚💛❤💐💐💐✝️✝️✝️
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow Жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@teklayeteklya1753
@teklayeteklya1753 Жыл бұрын
Eftah eftah eftah belen egziabher Amen amen amen
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት እባታችን ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር እብዝቶ ይስጥልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ 😢🙏🏿🙇🏿‍♀️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሄር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Abbatachin egzabher rejim ermana ka Tena yisxacho shee 1000 amet nurilign kifu ayinkachu 🙏🇪🇹🇪🇷💚💛❤️ba hunet dinqi timirt new Abbatachin tsegahun yabzalot 🙏 Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲Abetu geta hoy efta belan 😭😭😭😭😭😭
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 7 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@yohannesyenealem3447
@yohannesyenealem3447 6 күн бұрын
እድሜ እና ጤና ለአባታችን 🥰
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናቹው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
አባታችን እርሰወን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤናወትን ይስጠወት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@LinaLina-yo9wr
@LinaLina-yo9wr Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ፀጋውን ያብዛልን
@bizumahery1015
@bizumahery1015 Жыл бұрын
AMEN 🙏 Abitachen Edema Tena Yeseteln 🙏
@aberash3108
@aberash3108 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድመያችሁን ያርዝምልን።
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚያብሔር ይባርክ አሜን 🙏🙏🙏
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ሰላም ለርስወ ይሁን አባታችን ኤፍታህ ተከፈት ብየ ጀመሪዋለሁ ፈጣሪ እድሌና ሀይምሮየን ቀና ነገር ተከፈት በለኝ
Memeher Girma Wondimu Video 80 "ኤፍታህ " በእዉቀትህ ፤በኑሮህ፡በእድልህ ዲያብሎስ በዘጋበት ቦታ ላይ ተከፈት ተከታታይ ትምህርት
37:22
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 435 ጨሌ አመልክ ነበር ሳይገባን ጨሌ በቤታችን ያስቀመጥን ..
22:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 40 М.
ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት  እውነትም ሰሚነሽ
15:10
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 256
Memeher Girma Wondimu Video 75 A “እናንተ የእፉኝት ልጆች”  ማቴ 12፡34
1:24:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 133 М.
Memehir Girma Wondimu Video 431 የቅዱስ ገብርኤል ስም የዕብራይስጥ ትርጉም ( גבראל) ቁጥር 2 ልዩ ትምህርት
40:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
Memehir Girma Wondimu Video 385 በካናዳ ሀሊፋክስ የተሠራ ክፉ መናፍስትን ለማሸነፍ ምን ማድረግ እንዳለብን ያስተምራል
22:53
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 141 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 150 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН