ወቅታዊ ትምህርት ‘’ ሀገር የሌለው ሰው “ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥለቀለቅ።

  Рет қаралды 141,054

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

3 жыл бұрын

የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ወቅታዊ ትምህርት ይደመጥ ይደመጥ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥልቀለቅ። ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
እጅግ በቁጥር የበዙ ሰዎች ስሜታቸው ከመለዋወጡ በፊት፤ ስሜታቸው እንዲለወጥ ከውስጥ የሚገፋ ኃይል እንዳለባቸው ልብ አይሉትም፡፡ ምክንያቱም፤ መናፍስቱ ከውስጥ ሆነው በኛ አሳብ ልክ ሲጣሉን፤ ራሳችንን በራሳችን የምናወራ እንጂ ከሌላ ባዕድ ፍጡር ጋር እየተዋጋን እንደሆነ አናስተውልም፡፡
ርኩስ መናፍስት የጥፋት አሳባቸውን ወደ ጥፋት ግብር ከመቀየራቸው በፊት ሁልጊዜ መቼት የሚባለውን "መቼ" እና "የት" የሚለውን የሥነ ጥበብ ሕግ ይጠቀሙታል፡፡ ይኸውም፤ መቼ የጥፋት አሳብ ማመንጨት፣ መቼ የጥፋት ግፊት መጨመር፣ መቼ የጥፋት ግብርን ማጽደቅ የሚል፤ ጊዜን ከውስጥ ወደ ውጪና ከውጪ ወደ ውስጥ የመጠበቅ ሂደት ይጓዙበታል፡፡ የት ብለው በሚጠብቁት የቦታ መምረጥ አሠራር ውስጥ፤ የት ሥፍራ ላይ ጥፋቱን እንደሚመሩ፣ የውስጥ ጫናውን እንደሚፈጥሩ፣ የግብር ሂደቱን እንደሚያስፈጽሙ እኛ ውስጥ ሆነው ያቅዳሉ፡፡ ምሳሌ ስንመለከት፤ በመንፈሳዊ ጥንካሬና መረዳት ውስጥ ባለንበት ሰዓትና ቦታ ላይ መናፍስት ዝም ይላሉ፡፡ ከጊዜያት ቆይታ በኋላም ወደ ሥጋዊ አኗኗርና ድክመት የምናዘነብልበት ጊዜና ቦታ ሲመጣ፤ ከውስጥ ሆነው የመጣላት እቅዳቸውን ከውጪ በመጣው አጋጣሚ አስታከው ለመፈጸም ይታገላሉ፡፡
አሁን አንዳንድ ሰዎች ትናንት ሰላም ብለናቸው ዛሬ ሰናገኛቸው ኩርፍ ብለውን ያልፋሉ፡፡ ትናንት ተሳስቀን፣ ተደስተን፣ ብዙ ቁም ነገር አውርተን፣ ለዛሬው ጊዜ እቅድ አውጥተን ሳለ፤ ዛሬ ስናገኛቸው ፍጹም ከትናንት ተቃራኒ ሆነው የሚያስደነግጡን ሰዎች አሉ፡፡ ይሄ ግለሰቦቹ ውስጥ ያሉት መናፍስት ሰውየውን ከውስጥ ወደ ውጪ ሲጣሉት፤ ይሄ የውስጥ ፍጭት ወደ ውጪ በተገለጠ ጊዜ፤ ግለሰቡ ለራሱ መለዋወጡ ሳያውቀው በሚተረማመስ አሳብ መካከል ዝብርቅርቅ ያለ ጠባይን ይገልጣል፡፡
በሌላውም ደግሞ፤ ከጊዜያት በኋላ ወደ ሕይወታችን የሚገቡ መናፍስት የጠባይ መዘባረቅ እንዲፈጠርብን ያደርጋሉ፡፡ አንድ ግለሰብ በቡዳ መንፈስ ቢያዝ፤ መንፈሱ የተዋረሰውን ግለሰብ የተነሣበትን ሰው(አዋራሹን) ጠባይ ሊያሲዘው ይችላል፡፡ ችኩል የነበረ ሰው በቡዳ ሲበላን፤ እኛም ካለተፈጥሮአችን ችኩል ለመሆን እንገደዳለን፡፡ ጠበኛና ደመኛ የሆነ ሰው የቡዳ መንፈስ ወደ ሕይወታችን ሲመጣ፤ ጥል የምንፈራና የምንሸሽ የነበርነው ሰዎች ተለውጠን አምቧ ጓሮ የምንፈጥርና ለጠብ የምንጋበዝ ሆነን ቁጭ እንላለን፡፡ የመተት መናፍስትም በተመሳሳይ፤ የመታቹንና የአስመታቹን ጠባይና ባሕሪይ ለተመታቹ ግለሰብ ስለሚያዋርሱት፤ መናፍስቱ የኛ የተፈጥሮ ጠባይ ባልሆነ ሁናቴ እንድንግለጽ ሊያስገድዱን ይችላሉ፡፡
" መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።"
(የማቴዎስ ወንጌል 12፥35)

Пікірлер: 719
@wrkineeshnigusuy5839
@wrkineeshnigusuy5839 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የእስራኤል አምላክ ልቦናችን ይክፈትልን ቅዱስን በልቦናችን ላይ ይጻፋልን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉም የቃሉ ባለቤት ሉዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@user-cl3yg6vm2o
@user-cl3yg6vm2o 3 жыл бұрын
#ይችን ቀን ለማየት ያልታደሉ ብዙዎች ናቸው እኛ ግን ዛሬን ስለተሰጠን ስለሁሉም ነገር ቸሩ መደሀኒአለም ይመሰገን🙇መዝ 51፣14 አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደ ምህረትህም ብዛት መተላላፌን ደምስስ ከበደልን ፈጹሞ እጠበኝ ከሀጥያቴም አንጻኝ🙇
@hteyytyerhgdgeer1637
@hteyytyerhgdgeer1637 3 жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህመጠንማረኝ መዝሙር50-1
@bhmk440
@bhmk440 3 жыл бұрын
አቤቱ ልናመሰግነው ይገባናል ልክ ነሽ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤቱ አምላክ ሆይ ማርን ይቅር በለን እናት ሀገራችን ሰላም ይድርግልን ሀገራችን እና ህዝባችን ሰላም አድርግልን ኢትዮጵያ አንተ ጠብቃት ጌታ ሆይ ቻር ወር ይሰማን😭😭😭😭😭😭😭💛💚❤💛💚❤💛💚❤💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bg3es6gz5p
@user-bg3es6gz5p 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ተመስገን💒🕯💚💛❤🌾
@askaleknife6615
@askaleknife6615 Жыл бұрын
አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቆ :: ወንጌሉን እንዲህ እያብራሩ የሚመግቡን አባታች መድሀኒያለም ጉልበት ይሁኖ
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ለአባታች እድሜያቸውን ያቆይልን። በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
አባታች ቃለህዉት ያስማልን ልቦናይስጠን
@raheleshtie1375
@raheleshtie1375 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-vb6th1vl3y
@user-vb6th1vl3y 3 жыл бұрын
አሜን፫
@tegesthyelgberal110
@tegesthyelgberal110 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@negasitesfaye9978
@negasitesfaye9978 3 жыл бұрын
አሜን
@maryamenate5461
@maryamenate5461 11 ай бұрын
ውድ ኣባታችን እንዃን በሰላም መጡ እመቤታችን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🤲🤲🤲
@saxxzxs60
@saxxzxs60 3 жыл бұрын
እልልልልልል አባታችን መምህር ግርማ እግዚያብሕር የአለም መድሀኒት እድትሆኑ እደመርጣችሁ ሁሉ እድሜናጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እኛም በተስብን ለመርዳትኑሮን ለማሻሻል በስደት አለምላይ የምንኖር ሁሉ በስላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን
@user-hd2lu5xx1z
@user-hd2lu5xx1z 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስምልን አብትችን ❤❤❤ ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥቹ❤❤❤
@user-df9ey1fw4y
@user-df9ey1fw4y 3 жыл бұрын
ይህን እሚጣፍጥ ትምህርት እድሰማ ለረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ሀይለ መለኮት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ እረዥም እድሜና ጤና ይድሎዎት ፀጋውን ያብዛልዎት አማኑኤል
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 жыл бұрын
amen amen amen amen
@sser8405
@sser8405 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sser8405
@sser8405 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@darodaro1579
@darodaro1579 2 жыл бұрын
@@sser8405 56гн abay 4 uip6
@user-mt9fx6yz7n
@user-mt9fx6yz7n 4 ай бұрын
ኣባታችን እ/ር ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በቸርነቱ ይቅር ይበለን በፀሎት ያስቡኝ 😪😪😪🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 3 ай бұрын
ቃልሕወት፡ያሰማልን፡ኣባታችን፡በግዛብሐሪ፡ስም፡በጣምነዉ፡የምጨነቀው፡ጸልዩልን፡ገነት፡እባላለዉ፡ከሎንዶን,እንግልዝ።
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 4 ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅልን እድሜናጤናትስጥልን ከኔምእድሜትጨምርሎት አባቴበረከቶት ይደርብን
@AlexJimmy-ft1dp
@AlexJimmy-ft1dp 5 ай бұрын
ኣባታችን ሀገራችንን በፀሎታችሁ የምትጠብቋትን እናንተን ቅዱሳንን ያብዛልን ኣሜን
@ShawayeGaredew-os9zq
@ShawayeGaredew-os9zq 3 ай бұрын
መምህር በጣም መካራ በዛብኝ ረጅም ዘመን ትምርቶ እከታተላለው በምፀልዩ ግዜ የክርስትና ስሜ ወለተ ማርያም ነው ይፀልዩልኝ አበቴ
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
ውድ አባታችን. እንኳንበሰላም።መጡልን. እመብራሀን ትጥብቅልን. በእድሜ።በጤና ያቆይልን
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 жыл бұрын
እኳን ለቸሩ መዳህኒአለም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሳችሁ 👏👏🕯 ቸሩ መዳህኒአለም እሄን ክፉ ዘመን በቸርነቱ በይቅርታው ያሻግረን ፀሎት ልመናችንን ይቀበለን😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫😭😭😭😭
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesaykassu
@mesaykassu 3 жыл бұрын
አባ እንኳን ለቸሩ መድኃንያለም ዓመታዊ በአል አደረሶት እባኮትን አዋሳ የሚመት መቼ ነው።
@user-dq4sv6fy5e
@user-dq4sv6fy5e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@siifanmengistu2769
@siifanmengistu2769 3 жыл бұрын
Ameen
@mesiyhaftshenathdh8637
@mesiyhaftshenathdh8637 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ መድኃኒቴ ኣባቴ ብዛዬ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርስቶስ ሆይ ማረን ኣምላኬ ሆይ እንድ ክፋታችን ኩፉ ሲራችን ሳይሆን ኣባት ሆይ እንድ ኣባትነትህ ጌታዬ ማርን ራራለን ኣጥፍትናለ ብድለናል እና ፍጣሪ ሆይ ይቅር ብለን አቤቱ መልካሙ ዘመን ኣምጣለን አቤቱ መህርትህ ሲጥን ኣቤቱ በባኣድ ሀገር ይሚኒኖሮ ልጆችህን ወድ ቅድስቲ ሃገራችንም ሰብሲበን ለንስሃ ምት ኣብቃን 💒 🙏➕🙏🙏🙏💒ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማለን በርክትዎት ይድርብን ኣሜን🙏💒➕
@HamzaHamza-ym5bg
@HamzaHamza-ym5bg 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኤዲሜ እና ጠና ዩሰጥሊን አባታቸን ከዱበያ አገረ ነው
@user-wd8vb2er5x
@user-wd8vb2er5x 4 ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚያብሄር ይመስገን የኔ አባት ያገልግሎት ዘመንዎትን ረዘም ያድርግልን
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጸጋዎን ያድልለ
@user-cq2cq6jq5y
@user-cq2cq6jq5y 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤❤😢😢😢😢😢
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን እረጂምእድሜ ከጤናጋር ያድልልን!!!
@user-wr4zo3wd1v
@user-wr4zo3wd1v 3 жыл бұрын
ትክክል አባታችን ቃና ለፀሎት የቃናውን ያህል ስአት አንሰጥም ወላድተ አምላክ ልቦና ትስጠን አባታችን በፀሎት ያስቡን በባእድ አገር ላለነው ልጆቻችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍ እየሩስ አሌምን ወለላይቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ታውርስልን
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 жыл бұрын
እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን
@betilove1879
@betilove1879 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 11 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይፍቱኝ አባታችን
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ep6ld3tl6t
@user-ep6ld3tl6t 3 жыл бұрын
#ቃለ ህይወትን ያሰማልን #አባየ ቸር አምላክ የናተን ፀሎት ሰምቶ ይማርን ይቅር ይበለን
@melattebeje5857
@melattebeje5857 2 жыл бұрын
አሜን ያሥተማረን የመከረን እግዚአብሄረ ይመሥገን።ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሄረ ፀጋዉን ያብዛለወት አባታችን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል
@user-vw9ho4dt4b
@user-vw9ho4dt4b 9 ай бұрын
አባታችን ቃልሕይወትን ያሠማልን ፈጣር ያችን እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላምን እና ያድንትን ዘመን ባርኩ ቅድሦ ይሥጠን ፡በሥዴት ሀገር ያለንዉም ለቅድሥት ሀገራችን ያብቃን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን😢😢😢
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 3 жыл бұрын
አማልን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን አቤቱጌታይ ከዚህ ማህት አተ ጠብቅን እናት ሀገራችንን ከመጣባት ማህትስቃይ ይግላግላት አሜን አሜን አሜን
@xhgu960
@xhgu960 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜንንንንንንንንን
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
አባቴ የእርሶን ትምህርት ያለማስታወቂያ ጣልቃ ስሰማ ህይወቴ ትታደሳለች እርጋታዋ እንዴት ደስ እደሚል ሀይለመለኮት በቀን በቀን ስለምታገኛቸው እንዴት የታደልክ ነክ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባቴ!!!
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን አባ ከት. ፍርድን የሜተካ ይህም እርሶ ነብይ ነዎት ሐዋርያ ጳውሎስ ነዎት ምቀኞችዋ እንደ ቄጠማ ይትጨድ እንዲሁ በቅ ናት እንዳረሩ ወደ መቃብር ይውረድ ጥበብን እግዚአብሔር ይግለጽለዎ አባቴ እንወደወትለን ንርልን።
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
ምቀኛ ለስውም ለሀገርም ሳትበጅ ወደ መቃብር ትወርዳላችሁ መምህር ን የንካ ቅዱስ ሜካኤል በስይፉ ይውጋችሁ እውቀት ስሌላችሁ ማስተማር አትችሉም እልተማራችሁም መተተኛ ምቀኛ ስም የልለሽ ናችሁ አትረብም።
@lamrotte91
@lamrotte91 11 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
@user-ge6ol5xt5w
@user-ge6ol5xt5w 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@toryatorya8322
@toryatorya8322 3 жыл бұрын
እዉነቱ ለተዋህዶ አባታችን ቃለሔወት ያሠማልን ፀለተወት በርከተወት ይድርሠኝ ለኔ ለሀጥያተኝዋ እማምላክ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያግልግሎት ዘመነወትን ትባርክልን አሜን አሜን አሜን የሠማነዉን በልቦናችን ይሁን ይደርግልን
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
አባቴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
@geteneshgete9727
@geteneshgete9727 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር መድሃኒ አለም ይስጦት መጨረሻውን ያሳምርልን በፅሎቶ አስቡኝ አባ ወለተ አረጋዊ እያላችሁ
@bestofever18
@bestofever18 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 жыл бұрын
ይፍቱን አባዬ 😭😭😭😭ማስታወል ጠፋ አይምሮየ ታስሯል ጌታ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭💚💚💚💛💛❤❤🙇⛪⛪⛪
@hiwot9827
@hiwot9827 3 жыл бұрын
LEIGZIABHER YEMISANEW YELEM😭😭😭😭
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
በጣም😭😭😭
@Afari.MadSleuthExportedSalt
@Afari.MadSleuthExportedSalt 7 ай бұрын
እብድ ቡችላ የኣገልጋይ ቂጥ ላሢ
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 2 жыл бұрын
አባ ቃል የለኝም እናስ እድሜ ጤና ይስጥልን አባ አሜን የሁሉ ፈዋሽ አባ አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አባ ግን በመስመር ያናግርን አባ😭😭
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልኝ አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን #መድኃኔዓለም_የድንግል_ልጅ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል አገራችንና ህዝቦቿ ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏
@bhmk440
@bhmk440 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ ጓደኛዬ
@user-pf1we5wy8l
@user-pf1we5wy8l 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሰን አባታችን ቃለ ይወሁት ያሰማልን በእድሚ በጤና ያቆየልን ፈጣሪዬ ቸን
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 жыл бұрын
@@user-pf1we5wy8l አሜን አሜን አሜን
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 жыл бұрын
@@bhmk440 አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ጓደኛዬ
@amanuel5687
@amanuel5687 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@odeeg4337
@odeeg4337 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ እግዚብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜወን ያርዝምልን ሺ ዘመን ኑሪልን
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋና እድም ይስጥ ልን አሜንንንን
@user-ve5mn6ce6y
@user-ve5mn6ce6y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውትያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ማስተዋሉንይስጠን
@user-bl7gu3vz8x
@user-bl7gu3vz8x 3 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትያሠማልንእድሜበጤናይጠብቅልንአሜንአሜን
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን.ያገልግሎት ዝመኖወን ይባርክልን በፀሎትወ ያስቡን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
@yaredhailu6793
@yaredhailu6793 3 жыл бұрын
በዚህ ምድር ስትኖር ለሆድህ ሳይለህሊናህ ና ለእውነት ኑር ሰው መሆን /ማለት ከእንሰሳት እንዴት እንደሚለይ ትርጉሙ ግልፅ ይሆንልሀል,ፈጣሪ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ነገር ግን ይህ ዝምታ ለኛ የንስሐ ሰአት ናትና ራሳችንን እናወጋጅ ማንም ሀውልት አይደለም እያንዳንዳችን ቤታችንም ክልላችንም መቃብር ብቻ ነው የሚሞተው ገዳይ ነው ።መምህር ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ስለሆነው ሁሉ ቃል የለኝም ግን ፈጣሪ ዬን ዛሬም ተመስገን እለዋለሁ 💔💔💔💔
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
አባታችንን ቃለ ሂወት ያስማልኝ. የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን. አገራችንን ስላም ያድርግልን. የንፁሀን በከንቱ አይፍስስ.
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🕯 ይሁንልን ይደረግልን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🕯 በቃሉ የፍጠረን ልዑል እግዚአብሔር በቃሉ እንኖር ዘንድ ማሰተዋልን ያድለን አሜን🕯አባታችን ባርኩኝ🕯
@user-cg6ug6re1s
@user-cg6ug6re1s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamawityared2571
@selamawityared2571 3 жыл бұрын
amen amen amen kel hiwot yesmelin abetchin edem ena tena yestoti 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀሎት ልመናዮት ይድረስል
@kariyachankariyachan3731
@kariyachankariyachan3731 3 жыл бұрын
እኳን ደህናመጡልን መምህር እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቱን ፀጋውን ያብዛልዎት ለቸሩ ለመድሀኒአለም ክብረ በአል በሠላም አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ልቦና ይስጠን የልባችንን ብርሀን ይክፈትልን እዲአይነት ትምህርት እና ቃሉን እድሠማ ለፈቀደልኝ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው የሠማነውን ብልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@zenebechfirde967
@zenebechfirde967 3 жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሕይወትያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 3 жыл бұрын
አባትችን በረከትዎ ይደርብን ቃለህወት ያሰማልን
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤
@user-qi6ob8lk2j
@user-qi6ob8lk2j 3 жыл бұрын
ውድ አባታችን የምንወዶት የምናከብሮት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ባሉበት ቦታ ሁሉ ይከተሎት በረከቶዎ ይደርብን
@selam376
@selam376 2 жыл бұрын
abatatenen lemayete yabekane
@user-qi9qw3mu3k
@user-qi9qw3mu3k 3 жыл бұрын
አባታችን መልኣከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የርሶ ጸሎት በረኸት ይደርብን ለይኩን ለይኩን ለይኩን
@negasitesfaye9978
@negasitesfaye9978 3 жыл бұрын
የፍቅር የሰላም የእምነት ፅናት አርአያ ቡሩክ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የርሶ ትምህርት አጥንት ሰብሮ የሚገባ ትውልዱን በስመ ምግባር የሚገስፅ ወደ ፅድቅ እንድናመራየሚረዳን የተባረከ አገልግሎት ነው እግዚኣብሄር በእድሜ በጤና ይባርክልን አባታችን!!!!! አሜን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ዛሬ በለተቀኑ መድሃኒያለም አባታችን ⛪️⛪️⛪️🇪🇹መልካሙን ግዜ አቅርብልን 🙏ያስፈራል ሀገራችን ላይ እሳት የገባው መንፈስ ሕዝቡን ሁሉ አስሮ ይዟል እሱ ይፍታን 🙏
@abebudessalegn788
@abebudessalegn788 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ማርቆስ አመታዊ በአል አደረሳች አደረሰን፡፡ እባካችሁ የአባታችን የፈውስ አገልግሎት መቼና የት እንደሚጀመር አሳውቁን፡፡
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 3 жыл бұрын
አባታችን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል ።ይሄን የመሰለ ትምህርት ስላስተማሩን አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ጸጋውን ያብዛሎት ። 🤔 ዲስ ላይክ የምታደርጉ የዳቢሎስ ልጆች እነ ደብተራዎች እነ ጠንቋዮች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ።አባታችን የሚናገሯት ነገር አንዷም መሬት ጠብ አትልም ይልቅ ጆሮህን እና ልቦናህን ከፍተህ አዳምጥ። ነገ ዲስ ላይክ የምታደርግበትን እጅህን ቆራርጦ ይጥልልሀል። አጋንንት እንደው ውለታ አያውቅም ።ይልቅ ፈጣሪህን አጥብቀህ ያዝ እሱ ነው እሚበጅህ። አባታችን እባኮት ስለ ኢትዮጵያ ሀገራችን በደንብ ጸልዩ ።እርሶና እርሶን የመሰሉ ቅዱሳን አባቶች ጸሎት ከመጣባት ክፉ መከራ ትወጣለች አምናለሁ ። እንደኛማ ሀጺያት እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ ሲያንሰን ነው።
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይይይ እኔነቴን ግዛው አሰቸጋር የሆነ ማንነቴን አስወግደውና ማስተዋልና ጥበብ ስጠኝ እኔ ጎስቆላ ወለተ ኢየሱስ ብለውበቅድስት በጸሎተወ አስቡኝ አሜን
@katehajra5065
@katehajra5065 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ አስበን።😭😭😭
@FanoosJerema
@FanoosJerema 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ይስጥልኝ❤❤
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 жыл бұрын
ሰላማ አባዬ አሜን አሜን አሜን ያሳዝናል ብቻ እዉነት ነዉ ቃለ ህይወት ያስማልን አባዬ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
ስላም።እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።እባታችን።እባታችን።አመሰግናለሁ ።ቃለህይወትያስማልን።እግዚአብሔር ይመስገን።
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
አሜን
@AliSaleh-kb1hg
@AliSaleh-kb1hg 3 жыл бұрын
እውነት ነው አባየ እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን አሜን አሜን አባየ አስበን 💒💒🙏🙏💒💒❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚አባ
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
የኔ ልዩ አባት መምህሪ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእዴሜ በጤና ያቆይልኝ
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቃልህን በልቤ አኑርልኝ እግዚአብሔር ሆይ ኤፍታህ በለን ያባቶቻችን አምላክ ሆይ የተዘጋብንን ሁሉ በፍቅር ክፈትልን አምልኮትን እንድንጠብቅ አግዘን አበርታን አገራችንን ሰላም አድርግልን አባቴ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረከትዎ ትደርብን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
አባታችን ወንድማችን እንኳን ለቸሩ መድሃኒ አለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አገራችንን ወደባሰ ጥፋት ሳትደርስ የናተ ፀሎት ይጠብቅልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫።
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን አሜን፫ የእርሶ በረከት ይደርብን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 11 ай бұрын
አባቴ ዛሬን ሳይ አልፎ የማይበት ቀን ናፈቀኝ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ አተው ጭንቄን አቅልልኝ ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን ይፍቱኝ አባቴ ወለተ ማርያም እያሉ በፀሎት አስቡኝ
@user-xx8ne7pj6s
@user-xx8ne7pj6s 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን አባታችን
@mesiyhaftshenathdh8637
@mesiyhaftshenathdh8637 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን በአድሜ በጤና ያቆይለን
@asefumesele5875
@asefumesele5875 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@hb233
@hb233 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@yada2480
@yada2480 2 жыл бұрын
አባታችን አድሜና ጠና ይስጥልን።
@mekdesgetacew7476
@mekdesgetacew7476 3 жыл бұрын
አሜን ፫መምህራችን የእራሔልን እንባ የሰማ አምላከ እስራኤል እኛንም ይታደገን ሰው ከሰይጣን በላይ ሆንዋል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ውደ እራሳችን ይመልሰን
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክ ይቀድስ አሜን🙏🙏🙏❤😍😍😍
@mahitigray5572
@mahitigray5572 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም ልቦና ይስጠን
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን ሽህ አመት ንሩልን አባታችን
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን ቸሩመዳኒያለም
@mee1226
@mee1226 3 жыл бұрын
amen.amen.amen.amen.amen.amen💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@kuwaitlulu2259
@kuwaitlulu2259 3 жыл бұрын
አባታቺን እረጂም እዲሜ ይሥጥልን ትምሪቱን ሣዳምጥ መፈሤ ይታደሣን ልቤ በደሥታ ይፈነድቃን በጣም እድለኛ ነን እደዚህ አይነት ፈትፍቶ እማጎርሥ አባት አለን እግዜብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-fk8on9jx4j
@user-fk8on9jx4j Жыл бұрын
እድሜ ይስጦት አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን።
@loveemebat7866
@loveemebat7866 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 3 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-qs7jq2er4o
@user-qs7jq2er4o 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ ሃጥያታችን በደላችን ሳይሆኑ እንደ ቸርነትህ ኣስበህ ሰላም ኣውርድለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yoditafework2860
@yoditafework2860 11 ай бұрын
አባ እመቤቴን እወዶታለው አከብሮታለው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት
@geraldinecorpus4477
@geraldinecorpus4477 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂውትን ያሠማልን በድሜ ይጠብቅልን አሜን
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
እንኲን ደህና መጡልን አባታችን ቸሩ መድሀኒት አለም የኢትዮጲያን ትንሳኤ ቅርብ ያድርግልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen abatachen kale hiwoten yasemaln bedema betsga yetibikln
@dgyd1773
@dgyd1773 4 ай бұрын
አባታችን ቃለት ያሰማልን😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ይስጥልኝ🙏
@yerusfayesa1027
@yerusfayesa1027 3 жыл бұрын
አባቴ እንኳን አደረሳቹ ቸሩ መድንያአለም አገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
አባታችን ሁልጊዚ የማይሰለቹ እኛን ማስተማር ደከመኝ ሳይሉ መጋውን እየመለሱነው ብዙ ፊሪም አፊርተዋል ተመስገን አባይዬ
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 32 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 38 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 13 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 90  በግና ዶሮ 30 አመት ተገብሮ አይኑዋን ያፈሰሰዉ እናትና ልጅ
40:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 251 М.
112ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ወንድማማቾች ለምን ታላቃቸውን እንዲህ ተበቀሉት
1:22:00
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
Memeher Girma Wondimu Video 103     90 ሺ ብር በመቅደድና በመቅበር ያጠፋበት ታዳጊ ተማሪ
30:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 198 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 53 A
1:13:35
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 449 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 142 М.
Memeher Girma Wondimu Video 95   ሀኪሟ ለታማሚዉ ጸበል አዘዘችለት
36:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 158 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 32 МЛН