15ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ በቀሚስ ለባሽነቷ ምክንያት ከባሏ ፈተና የመጣባት መንፈሳዊት መጨረሻ ሚስጥር

  Рет қаралды 48,707

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 702
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 ай бұрын
ተሥፋ ሥላሴ እስከነ ቤተሰቦቹ በጸሎት አስቡት ምእመናን ጠላቶቹ የእግሩ መረገጫ ያድርግልን አሜን በእውነት
@TeklayMeresa-k4g
@TeklayMeresa-k4g 2 ай бұрын
Amen❤
@Yemaryam21Leji
@Yemaryam21Leji 2 ай бұрын
አሜን❤
@m.g5295
@m.g5295 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 2 ай бұрын
አሜንንን
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 2 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤💕😇😍🥹🥰🙏🏾✝️✝️✝️
@weletemariyam5260
@weletemariyam5260 2 ай бұрын
እስኪ ማነው እንደ እኔ ነገው የናፈቀው ይህ ቀን አልፎ ለማየት የጓጓ በጣም ፈታኝ ሁኔታ ላይ ያለ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቿ ያበርታሽ ትክክለኛውን መንገድ እግዚአብሔር ይምራሽ በሉኝ
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ አይዟችሁ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
አይዞን እግዜአብሔር ይምራሺ ይምራን
@KaseyGato
@KaseyGato 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሥብሽ ወለተ ማርያም
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m 2 ай бұрын
እመቤት የሆነቸው የጌታ እናት በንፁ እጇ ትዳብስሽ
@dhfg336
@dhfg336 2 ай бұрын
እማምላክ ትጎብይሽ
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የድንግል ማርያም ልጅ ካንተጋር ይሁን ፡፡
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስት ኣርሴማ ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስበን 😢😢😢
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
ያሰብሺዉ ይሳካ እግዚአብሔር ያስብሺ አሜን አሜን አሜን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ай бұрын
እረ ኪዳነምረት ንገሪያት ተሳይ መታመታውን ትሰጥሻለች እኔኮ አጺያተኛነኝ ሴት ወፍራም ስላት ሴት ወፍራም ወንድ ቀጭን ስላት ቀጭን ነው የሰጠችኝግን ልጅ ብቻነው የጠየኮት የተባረከ ልጅ ብለሽ ጠይቂ ልጆቸ ረባሾች ነው
@wirohode506
@wirohode506 2 ай бұрын
Sidetracked yidefashe sewu amelaki
@metsihettalla2606
@metsihettalla2606 2 ай бұрын
​@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት በፀሎት አስቢኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልኝ የህይወት ገጠመኝ ክፍል 15ኛ ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ የምትወዳት እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 ай бұрын
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤለ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ጣእሙ በአንደበታችን ፍቅሩ በልቦናችን ያሳድርብን የውቀት መልአክ ቅዱስ ኡራኤል ሆይ አቤቱ እውቀትን ግለጽልን አይሙራችን ክፈትልን የምናዳምጠው በእዝነ ልቦናችን አሳድርብን አሜን
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤❤
@መብራህተወለተመድህን
@መብራህተወለተመድህን 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@askaleselassé
@askaleselassé 2 ай бұрын
አሜን።
@dhfg336
@dhfg336 2 ай бұрын
አሚንን
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 2 ай бұрын
የቅዱስ ዑራኤል ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም ትምህርት ይሁንላችሁ (ይሁንልን)
@SabalSabal-od2bi
@SabalSabal-od2bi 2 ай бұрын
ቅድስ ኡራዬል አባቴ በለተቀኑ አይምሮ ይስጠን አሜን❤❤❤❤❤
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 2 ай бұрын
Amen ❤🤲🤲🤲🙏
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 2 ай бұрын
መምህራችን የኛ እንቁ ኑርልን 🙏
@selambirhanu4866
@selambirhanu4866 2 ай бұрын
እንኯን ለመላኩ ክዱስ ዑራኤል ወረሀዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህር ትምህርትክ ጥረ ነዉ 🥰🥰🥰
@diye2138
@diye2138 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር እንዲሁም 19 & 20 ጠብቁ እንዳልከን ከእግዚአብሔር አለን እኛ የሚያምርብን እንዲ ነው እንጂ የነ ህፃን ቢኒያም ሽታዬና ተከታዮች እዛው እንደተዘፈቁ ይኑሩ ብንችል ብንችል በፀሎት እናስባቸው።
@saniatube2360
@saniatube2360 2 ай бұрын
ተሰሥፍሰላሴ ከነ ቤተሰቦችሁ በጸሎታችን አንረሳው ጠላቶቹን ቅዱስ ዑራኤል አባቴ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ በፍረስህ ርገጥለት
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንይርገጠዉ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 2 ай бұрын
አሜን የይረገጠው
@meri-m5m
@meri-m5m 2 ай бұрын
አሜን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
እንቁ አባታችን መምህራችን እንኳን ደና መጣክ አቤቱ ማረን ልክ እደኔ እኔም እደዚ ነበር የሚጫወትብኝ ከእናቴ ካባቴ የመጣዉ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ሺ አመት ኑርልን እንኳን ተሰደድኩ ባልሰደድ እግዚአብሔርን እያሳዘንኩ እቀጥል ነበር ማረኝ
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን አንኳን አደረሰን ለቅዱስ ዑራኤል በአል መንበረ ማርያም ትበላት❤❤❤
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ 2 ай бұрын
መንበረ ማርያም ትበላት❤❤❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
መምህሬ አባቴ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትከልል አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ከክፉ ከነቤተሰቦች ይጠብቅ በርታ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይሰዉሩ
@AwbeshShebkaw
@AwbeshShebkaw 2 ай бұрын
እኔ ቤተሰባቼ ሁላ የሌላ እምነት ተከታይ ሆነዋል እኔ ብቻ ነኝ የቀረሁት በደንብ መበርታት እየመኮርኩ ነው በፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ በምንም አይነት እነርሱን እንዳትመስይ ጠንክረሽ መልሻችው ከተመለሱ አለበለዛ ከነሱ ክርስቶስ ይበልጥብሻል የተዋህዶ ልጅ
@Addis-d4h
@Addis-d4h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ
@dhfg336
@dhfg336 2 ай бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ
@ሶልያና-ነ9ጰ
@ሶልያና-ነ9ጰ 2 ай бұрын
እኔም እዳቺይ ነኝ እግዚአብሔር ያበርታሽ ❤
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 2 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አምእመናን በፀሎሎታቹሁ አስቡኝ አዴ ሙዚቃ አዴ መንፈሳዊ ያረገኝነው ኦ ጌታዬ 🥺😭 ልቤ አታድርጊ ያለኝ በድፍረት ይገፋፋኛል እዳዳምጥ እግዚአብሔር ይገስፅልኝ ወለተ ጊዩርጊስ ያለቹ አስቡኝ 🙏
@AberashDejene-s4c
@AberashDejene-s4c 2 ай бұрын
አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ መምህር እግዚአቤሔር ይመስገን እነዚህ የምንጫጩትን የጋንንትን ጩሀትን የስታግስልን ሊቃ መልአኩ ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅህ!
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
መምህር ማካፕ ስለሚቀቡ ሴቶች አረ ወንዶችም ጀምረዋል ግን የምትሰጠው ምክር ተግሳጽህ ደስ ይላል አንዳንዴም አላለጽህ ያስቀኛል😂 እኔስ ኩል እንኳን በእጄ መያዝ ካቆምኩኝ 5 አመት ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የሆነበት እንሂድ ከተባለ እንኳን 10 ደቂቃ አይፈጅብኝም ተመስገን እህቶቼ በፍቃዳቹ ወዛደር አትሁኑ ንቁ ንቁ ንቁ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 2 ай бұрын
እኔም ከቫዝሊን ውጪ ፊቴ ምንም ነገር አቁሚያለሁኝ ማታ ታጠቤ ቅባ ቅዱስ እቀባለሁኝ ወደ ፀሎት ስገባ።በተለይ መስከረም ከጠባ ነክቼ ከላውቅም
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 2 ай бұрын
እኔም ከቫዝሊን ውጪ ፊቴ ምንም ነገር አቁሚያለሁኝ ማታ ታጠቤ ቅባ ቅዱስ እቀባለሁኝ ወደ ፀሎት ስገባ።በተለይ መስከረም ከጠባ ነክቼ ከላውቅም
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 2 ай бұрын
እሪ እኔ ቅባ ቅዱስ ብቻ ባዝሊን ከህፃን ላይ ስጋ ዱቄት ነው እሚሠራዉ አሉኝ ጭራሽ አልጠቀምም​@@nahombekayoyo
@makimahari4958
@makimahari4958 2 ай бұрын
እኔም ኩል ኣልወድም ከልጅነት እስከ አሁን ምንም ኣላርግም ተመስገን
@sikosolo3276
@sikosolo3276 2 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እመቤቴ ማርያም እማ ፍቅር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ትጠብቅልን🙏✝️💟
@Fur-v4z
@Fur-v4z 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ የኛ እንቁ መምህር❤🎉
@አቤቱበመግስትህአስበኝ
@አቤቱበመግስትህአስበኝ 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እዃን በሰላም መጣህልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ወለተ እየሱስ ገብር ማርያም ወለተ ማርያ ወለተ ሚካኤል ወለተ ጊዳን እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 2 ай бұрын
የሴት ልጅ ውበቷ ከሚሷ እንደ ቀሚስ የሚያስደስተኝ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ያደኩትም በቀሚስ ነው ወደፊትም በቀሚስ ነው የምኖረው 🥻👗 መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርታልን የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔር ያበርታህ🙏
@altubeti7567
@altubeti7567 2 ай бұрын
ሰላም ተወዳጆች 👏ሰሞኑን ከመጣው ነገር ከአላስፈላጊ ቃላት ውርወራ ራሳችንን እንጠብቅ አንደበታችንን ስላሴዎች ይጠብቁልን ተባረኩ ትህትናን ገንዘብ እናድርግ 😍
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 2 ай бұрын
አሜን አንዳንዴ ይከብዳል
@KaseyGato
@KaseyGato 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜም
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ሰምቸ ተምሬ አምላኬ ለፍሬ አብቃኝ የህይወት ገጠመኝ 15ደረስን 🎉❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@MaryamEnat
@MaryamEnat 2 ай бұрын
ረቡኒ ያተ ተማሪ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ እመብርሀን እማ ፍቅር ወላዲት አምላክ ወለላይቱ እመቤት ትጠብቅህ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜህን የማቱሳላ ያድርገው አንተ ውልዳ የሰጠችን እናትን ትባረክ ዋናው መሰረቱ ቤተሰቡ ሰለሆነ አንተ ለእዚህ አገልግሎት እግዚአብሔር የመረጠ ገና ከእናት መሃፀን ሆነ ነው ብዬ እዳስብ ያደረገኝ ከፍሬዎች አንዱ ስለሆንኩ ነው
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 2 ай бұрын
መምህሬ የኔ ትሁት የነብሴ መጋቢ ተስፋ ስላሴ እስከ ቤተሰቦችህ ከክፉ ጠላት ሁሉ ይጠብቅህ ❤🙏
@ብሌንእራያእራዮማ
@ብሌንእራያእራዮማ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@mebrhit-c7c
@mebrhit-c7c 2 ай бұрын
ማርያምን እኔበጣም ምወደው ሰውአለና መንፈሳዊነው ግንአሁን ትምህርቱበተከታተልኩትመጠን በመሀሀላችን መንፈስእንዳለ በስቧኤም ደረስኩት እሱግን ስለመናፍስት ማውራት አይወድም መንፈሱ እመቤቴ ታስረን በጸሎታቹ አስበቡን እመቤቴ ለምስክርነት ታብቃን አሜን!ለሰሷና ለቅዱስሚካኤልንነው አሳልፌየሰጠሁት አሁንእኔ ቀቅዱስቁሩቧን እየተቀበልከኩትነውያለሁት....አብረን ምንቀበለውግዜእየጠበቅኩነው በእመበቴምልጃ❤
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ
@mebrhit-c7c
@mebrhit-c7c 2 ай бұрын
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው አሜን!
@hayhay9005
@hayhay9005 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የወገኖቻችን ታሪክ የቀየረ የኛንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን
@sun.love8575
@sun.love8575 2 ай бұрын
እንኩዋን ለ ቅዱስ ዑራኤል ወርሓዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እንኩዋን ደህና መጣህ መምህራችን ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቃችሁ 🥰🙏♥️
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏
@MeleseMulu-cc3xm
@MeleseMulu-cc3xm 2 ай бұрын
አሜኔ
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Sara-d4n5t
@Sara-d4n5t 2 ай бұрын
ወገኖቼ አይን ለይ እሚቀመጦው ምን አይነት መንፈስ ነው
@metsihettalla2606
@metsihettalla2606 2 ай бұрын
አሜን
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳሊቀመላእክት ለቅዱስ ዑራኤል ወርሀዊ በአል አደረሰክ አደረሰን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ай бұрын
አንዳንድ ቀን የእግዚአብሔር ፈቃድና የነገሮች መገጣጠም ይገርመኛል ዛሬ ጠዋት የመቅደላዊት ማርያም ታሪክ ሰምቼ እንደጨረስኩ ነበር ወደዚ ገጠመኝ የመጣውት ❤ የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደርብን
@HiroutNanesa
@HiroutNanesa 2 ай бұрын
መምህል የልጅዋን ስም ጽናት ብትላት ደስ ይለኛል በእምነትዋ በመጽናትዋ ነው ትዳርዋን ያደነችው
@KirseMamush-r6h
@KirseMamush-r6h 2 ай бұрын
እውነት ነው ደስ ይላል
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚልና እኔም የተስማማሁበት ስም
@رحيل511
@رحيل511 2 ай бұрын
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!የመምህር ተማርዎች ወለተ ማርያም እነ ወለተ ማርያም ብለቹ በፀሎታቹ አስቡን።
@AberashBirhanu
@AberashBirhanu 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ዛሬ ያቀረብካት ልጅ ገጠመኝ የእህቴን ታሪክ ይመስላል ላንቺ የደረሰ አምላክ ለእህቴም ይድረስ ፅጌ ማርያም ብለሽ ፀልይላት
@maryamaeboaebo1389
@maryamaeboaebo1389 2 ай бұрын
እንደምን ዋልክ መምህራችን ለምታሰማን ትምህርቶች እናመሰግናለን ከነቤተሰቦችህ መድሀኒ አለም ይጠብቅህ ወለተስላሴ ነኝ።
@aselefechkidanemariam6986
@aselefechkidanemariam6986 2 ай бұрын
እንኩዋን ለ ቅዱስ ዑራኤል ወርሓዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን እግዚአብሔር አምላክ በእውነት የምንሰማው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲 እህታችን እኔ ብርክታዊት ብትያት ደስ ይላል 👏
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 2 ай бұрын
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
እመ አምላክ ታስብህ ወንድማችን
@Desta-g7h
@Desta-g7h 2 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የስብህ
@hirutkassahun-r6v
@hirutkassahun-r6v 2 ай бұрын
እመብርሀን እመአምላክ ድንግል ማርያም ታስብህ
@AtsdeTesifaye
@AtsdeTesifaye 2 ай бұрын
እንኳን፡ለቅዱስ፡ኡራኤል፡በአል፡አየረሳቹ፡እግዚአብሄር፡ይመስገን፡መምህር።
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 2 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። ❤❤ ስም አውጡላት ላልከው አሜን ብትላላት እመብረሀን በስላም ትፍታት❤
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ ❤
@fah5400
@fah5400 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደና መጣክ ማምር 🙏
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 2 ай бұрын
ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ መምህራችን ጥላ ከለላ ይሁንህ ጠላቶችህን መልአኩ ከግር በታች ያርግልህ።
@yonasali6365
@yonasali6365 2 ай бұрын
The power of knowledge, with the divine guidance I’ve learned so much the last few years and I’m grateful. ብዙ ሃጥያያት ባለችበት በዚህ ዘመን መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። እንደዚህ የተባረከች ሚሰት ፈጣሪዋን የምትፈራ ቀሚሰ መልበሰ የምትወድ እግዚአብሔርን ምኞቴ ነዉ መምህር የአንተ ተማሪ ነኝ በሂወቴ በብዙ ሰለ ሃማኖቴ ተምሪያለሁ ከደንግል ማርያም ልጅ ፍቃድ እና መምህር ከግማሸ እድሜየ በላይ በሰደት? መደሃንያለም በቃህ ይበለኝ ፀልዮልኝ ገብረ ሚካኤል😢
@Wedensh
@Wedensh 2 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረካት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልህን አሜን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻
@mekde-k5h
@mekde-k5h 2 ай бұрын
መምህር አችን እንኮን ደና መጣህልን መምህር አንድ ነገር ማለት እፍልጋለዉ እሱም ከዝህ ቡሀላ በቢኒይም ላይ ምንም አይነት መልስ እንዳትመልስ አለበለዝይ አመቱን ሙሉ ዉሸት እየፈለገ ድራማ ነዉ የሚሰራዉ ሌሌቹ አባቶች ምንም አልመለሱም አንተም እንደዛ ነዉ ማረግ ይለቡህ እኛ ለምን እንደዚህ እንደሚሆን ተረድተናል ምስክር የሚሎቸዉም በየጠንቋይ ቤት የዞሩ እንደሆነ ከራስቸዉ ሰምተናል ይሄ ደዋ ለኛ ግልፅ ነዉ ❤❤
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ገጠመኝ ለኔ ነው እባካችሁ የመምህር ተማሪዎች እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ቂመኛ ሆኜ ተቸገርኩ እና የምፀልየው ፀሎትም ሆነ ልመና መልስ አጣሁበት እባካችሁ ወለተ ሩፋኤልን ከቂመኛነት ከሀሜት ከቁጠኝነት ገላግላት ንፁህ ህሊና ንፁህ ልቦና ፍጠርላት ብላችሁ ለሥላሴ እና ለመቤታችን አሳስቡልኝ
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ዛሬ ደሞ አምሮብሀል መምህራችን ❤❤❤ ለ 5 ሰው ሼር አድርጌአለሁ 😊 በጸሎታችሁ አስቡን ወለተ እየሱስ ስርጉተ ስላሴ ሀይለ ማርያም
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን ወዷ መምህዬ ኤግዚያብሔር አምላኬ ራጅም አደሜ ከሁሉ ቤተሰብችን የጠበቁን አሜን አሜን አሜን እሺ መምህርዬ እውነት ነው ኤግዚያብሔር የረዳን ሁላችሁም 🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አንካን ለመላአኩ ቅድስ ኡራኤል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል የቤተክርስቲያን አንዲህ መለወጥ አዚህ መድረስ አግዚአብሔር ይመስገን ልከ ነህ መምህር በመንፈሳዊ የሚዲያ የፐሮግራም አቀራረብ ሰዉን ከዚህ አለም ስካር አንዲወጡ ሁሉ ይረዳል ሚዲያ ትልቅ ሰዎችን ወጣቶችን የማጥመጃ ተቃም ነዉ ግዜዉን የዋጀ መሆን አለበት ወጣቱ ማጥመድ ወደ አግዚአብሔር ማቅረብ ይቻላል
@ሀይልዬአለማየሁ
@ሀይልዬአለማየሁ 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኢንተርኔት ለማይጠቀሙ በቴሌቭዥን ብትመጣ አስብበት ለሁሉም መድረስ አለበት
@HiroutNanesa
@HiroutNanesa 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እንቁ መምህራችን እኛ ሰ/ት /ቤት ዩቱብ አለን በሳምንት ሦስቴ ይለቀቃል እንከታተላለን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
ደስ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ❤❤❤
@HiroutNanesa
@HiroutNanesa 2 ай бұрын
​@@kidankidankidankidan7031 አሜን!!!
@henimak2727
@henimak2727 2 ай бұрын
ሊንኩን ለመምህር ንገረው ላይቭ ላይ እይታ እንዲኖረው ለኛም ይጠቅማል
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 ай бұрын
በርቱልን ክርሰትናን በተግባር እሜኖር ትወልድ ለማፈራት እንደመምህር እናንተም ሀላፊነታችሆን ተወጡ ❤
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን መምህር እኳን ደና መጣክ የድግል ማርያም ልጅ ከነቤተሰብክ ትጠብቅልን ❤❤አሜን 🙏🙏🙏
@Kiya-jn1tl
@Kiya-jn1tl 2 ай бұрын
Amen amen 🙏
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 2 ай бұрын
@Kiya-jn1tl 🙏🙏🙏
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እግዛብሄር ይጠብቅህ የኔ ምርጥ አባት
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 2 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ብዙ ተምረንበታል አዳድ ጊዜ እዲህ ነን ከአለማዊ ወደ መንፈሳዊ የመለስ ተስኖን ፡ በኛላይ አድሮ ደህናዎቹንና መንፈሳዊ ናቸው ብለን የምናስባቸውን ከክርስቶስ አለያይቶ የራሱ ማድረግ ይፈልጋል ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይኑረን ፡ ወገን መንቃት አለብን በማለዳ ንቁ !!!!!
@EmebetTelahun
@EmebetTelahun 2 ай бұрын
መምህር ቃል ህወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያወርሰልን አሜን❤❤❤❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 ай бұрын
አስይ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 2 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እማምላክ እናታችን ድንግል ማርያም ትጠብቀህ ከነቤተስቦችህ ኑርል❤❤❤❤❤❤❤
@HananHanan-sc1ys
@HananHanan-sc1ys 2 ай бұрын
ምህረት ትበላት መምህር ትምህርቱ በያንዳዳችን ቤት ያለ ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ምህረት ያድለን እነሱን የጎበኘ መዳኒያለም እኛንም ይጎብኘን ❤❤❤
@mazaadubai
@mazaadubai 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤
@Yehens
@Yehens 2 ай бұрын
አሜን መምህሬ እንኮን ሰላም መጣህልን ሽሽሽ አመት ኑርልን ክፉ አይንካብን የሚገርም ገጠመኝ ነው የኔ መንፈስ በቃ ጥብብ ውጥርጥር ያለ ቀሚስ ነው የሚያስመኝኘ ደግነቱ የመዳም ኩሽና ይዞኝ በመምህረ ትምህርት ምኞቱ ፈረሰ በእውነት የዝሙት መንፈስ ከባድ ነው እኔን የሚፈትነኝ ደሞኮ አይነ ሂልናየ ላይ አርቴ ፊሻል የወንዶቹን ሌዝብያኖች ነቸው በአይኔ የሚመላለሱት ጉድ በህፃንነቴ የገባ አይነጥላ የዝሙት አጋንት ይሄው ሰብስቦ አስገብቶ ሊያሳብደኝ ነው እና በፀሎታችሁ አስቡኝ .ወለተ ሐዋርያት . እህቴ እንኮን ደስ አላችሁ በእውነት ትልቅ በረከት ነው እቤትሽ ያስገባሺው ምክናያቱም ልጅ እቢ ብሏቸው እንኮን አያስቡትም ቅን ሰው ነሽ አንቺንም ሁለት ታድርግሽ ልጅቷንም በሞገስ በጤና እመቤቴ ታሳድጋት ስሟን ``ሊድያ… ብያት እላለሁ የእግዚአብሔር ቃል ስለገባሽ የምወደው ስም ነው በተረፈ በፀሎትሽ አስቢኝ
@MekdiW-m5j
@MekdiW-m5j 2 ай бұрын
የህይወት ገጠመኝ 19 እና 20 ጋር እየደረስን እንደሆነ ሳውቅ ልቤን ደስ አለው።በርታልን መምህሬ።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራችው እህታችን ኑሮዋን ይባርክላት ስሟ እኔ ሐና //ስጦታ ማለት ነው እመ አምላክ ትርዳሽ ፈታሄ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረብሽ
@gegez3074
@gegez3074 2 ай бұрын
እግዚአብሄር፣ይመስገን፣መምህር፣እንኳን፣ደህና፣መጣህልን
@abinaabi7614
@abinaabi7614 2 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቅዱስ ዑራኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏
@AsterBabiso
@AsterBabiso 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@GeteWoldesenbet
@GeteWoldesenbet 2 ай бұрын
ወለተሥላሴን፣ ውልደሚካኤል እና ፈቃደሥላሴን በፀሎት አስቡን
@Tiruneshwale
@Tiruneshwale 2 ай бұрын
የእህቶቸ ታሪክ ነው መድሀኒያም አባቴ ለነሱ የደረስ የእህቶቸን ታሪክም አተ ቀይርላቸው 😢😢😢😢
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመ ብርሃን ርህርህተ ህሊና ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን"" ገብረ ኢየሱስ ""ከነቤተሰቦቹ ""ኣፀደ ማርያም"" ብላቹ በፀሎት ኣስቡን የኣማኑኤል እናት እማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን ❤❤❤
@milat-e6u
@milat-e6u 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሀን ከቀን ጅቦች እ ትጠብቅልን❤❤
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳንም አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አኛንም የስበን አሜን
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
ጠላት ምላሱንም እጁንም አስረዝሟልና እባካችሁ መምህራችንን በጸሎት እናስበው ።
@milliontewolde4889
@milliontewolde4889 2 ай бұрын
እግዚአብሄር አያታቹ የደረሰባት እንዳይደርስባቹ ስላደረገ ምህረት ብትባልስ
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv 2 ай бұрын
አግዝኣብሄር ይመስገን መምህራችን ኣንካን ለቅዱስ ኡራኤል አደረሰን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት ይህንን ገጠመኝ እንድከታተል የፈቀድክልኝ አምላክን ስምህ ይክበር ይመስገን አሜን መምህር በእውነት እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ አሜን
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን🎉🎉🎉❤❤
@dramboo
@dramboo 2 ай бұрын
እንዲህ የቅድስና ሕይወት የሚታይበትን የእግዚአብሔር ጎዳና ለመስማት የሰጠኸኝን ጆሮ ባርክልኝ
@meron7563
@meron7563 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ።እኔ ለመምህር ተስፋዬ ት/ት ኖ ኮመንት ነው የምለው የውነት።ተባረክ።የልጅቷን ስም" ፍሬ ህይወት "በያት።የህየወትሽ ፍሬ ስለምትሆን
@Sara-h2i
@Sara-h2i Ай бұрын
የኣንተ ትምህርት እኮ ይለያል ፀጋዉ ያብዛልህ እግዛቢሄር ለነሱ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን❤❤❤🙏
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
እግዚአብሔረይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን እህታችንላችየደረሠቸሩመዳኒአለምለሁላችንይድረስልን አሜንመምህረየቃለህይወትያሠማልንአሜን የህፆኗስም ማህሌትትበላት
@dhfg336
@dhfg336 2 ай бұрын
በስማም የሚደንቅ ታሪክ ነው ጸነሰች ስትለይ ደስ አለይ እግዚሀብሤር ይመሥገን እግዝሀብሔር አብዝቶ ይባርካቸው መምህር አንም ተባረክ ሺ አመት ኑርልን ወለተ እየሡስን በጸሎታቹ አስቡአት ደክሞያል
@Samsunga13-mn7ll
@Samsunga13-mn7ll 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏
@tigistdajane2742
@tigistdajane2742 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር❤❤❤
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 2 ай бұрын
መምህረ ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልህ ቅዱስ ኡራኤል በረከት ምልጃዉ ይጠብቀን ማስተዋሉን ያድለን 😭😭😭😭😭😭 የምወደዉን አጎቴን አጣሁት 5 አመት ናፍወቆት ሳያንሰኝ ለዘላለም አጣሁት በጸሎት አስቡልኝ ወልደ ሚካኤል ብላችሁ ሞቶስ በዘመድ መቀበር ቀረ በጨካኞቾ ሞቱ 4 ልጅች ጥሎ በጣም ከባድ ነዉ ደራ ጉንደ መስቀል በሀዘን ተዉጣለች ሸኔ የምስኪኑ እንባ አንስዋቸዉ ደም እየጠጡ ነዉ በጸሎት እንትጋ ንሰሀ ገብቶ ሞትስ መታደል ነዉ ግን እግዚአብሔር ሳናቅ ሞት ጨለማ ነዉ 😭
@Nugussutv
@Nugussutv 2 ай бұрын
የዛሬው ቅዱስ ጉርግስ ይርዳሽ❤❤❤
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 2 ай бұрын
@Nugussutv amen amen amen🤲🤲🤲
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 2 ай бұрын
መምሕር እናመሰግናለን እድሜ ፀጋዉን ይስጥህ የመላእክት የሰመአታት የፃድቃን ጥበቃቸዉ አይለይህ ❤❤❤
@AyenyaAssefa
@AyenyaAssefa 2 ай бұрын
ውዱ መምህራችን ባለውለታችን ጠላቶችህ ጠላቶቻችን ናቸው ዳቢሎሥ እየተጫጫነው ቅዱሥ ጊዮርጊሥ በፈረሡ ይርገጥልን በጦሩ ይውጋልልን አሜን
@ወይኗ
@ወይኗ 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤የኔ ዕንቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ😘
@hglh8910
@hglh8910 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እኳን ደህናመጣህልን ልዑል እግዚአብሔር እኛም ሰምተን 30 60 100 እምናፈራበት ይሆንልን ዘድ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳን❤ መምህርየ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጥላቶችህን ልዑል እግዚአብሔር ይጣልልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@abeltadesse3043
@abeltadesse3043 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የዳንኤል አምላክ ካንተጋር ይሁን
@MageMage-qg7ve
@MageMage-qg7ve 2 ай бұрын
አሜን አሜን መምህራ ቃለ ህይዎትን የሰመልን በእዉነት ደስ የምል ገጠመኝ ነዉ እኔ ሁሌም አየሌዉ ግን ኮሜንት መፃፍ አሎድም ለምን እንዲሆነ አለቅም የመምህር ተመረዎች በፀሎት አስቡኝ ቅዱስ ኡረኤል አምሮዬን እንድፋታልኝ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ አደረሰን የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ከእሰራታችን ፍታን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ ቤርምል አብቃኝ ከነቤተሰቦቻችን አሜንንን🙏❤🙏
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም 2 ай бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር ይስጥህ
@YaboasratTefera
@YaboasratTefera 2 ай бұрын
መምህር የኔን ታሪክ የምታወራ ነው የመሰለኝ እኔም ቀሚስ መልበስ አልወድም ፀጉሬም ፓንክ ነው ትምህርትህን በጣም ነው የምከታተለው ብዙ ነገሮችን አስተምረኸኛል ባገኝህ ደስ ይለኛል
@Salam-jm3rr
@Salam-jm3rr 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን
@Tgyemaryamlj
@Tgyemaryamlj 2 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 854 М.
46ኛ ኤፍታህ live ማነው የዳነ ? የቷ ነች የዳነችው ( 0927 58 0758 )
3:00:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 33 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН