142ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለበረከት የተጠራች ህይወት ጎዳና ብትወጣም ያው ሲሳይ ይከተላታል

  Рет қаралды 65,206

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@sun.love8575
@sun.love8575 Жыл бұрын
እኔም የመጀመሪያዬ ፆም ነው ይሄ ፍልሰታ ፆም እና በፀሎታችሁ አስቡኝ በቅርቡ ከሌላ እምነት መጥቼ ክርስትና ተነስቼ ስጋ ወ ደሙን ተቀብዬ ለመፆም የታደልኩት የመጀመሪያው ፆም ነው እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ፆሜን ፀሎቴን ሰምታ አምላካችን ለሆነው ለመደረሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አስታርቃ ታማልደኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ ( አመተ እየሱስ ) ተብዬ ተሰይሚያለሁ በዚህ ስሜ አስቡኝ በፀሎታችሁ❤🙏
@keflahailemariam-jq1ng
@keflahailemariam-jq1ng Жыл бұрын
ለዚህ ለበረከት ፆም ሳይገባኝ ለፈቀደልኝ እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይግባው እናቴ እመቤቴ ላገራችን ለቤተክርስቲያናችን መዳኒት ሁኝልኝ የመጣብንን መከራ መለያየት አንቺ አርቂልን እማ እማምላክ ከታሰርንበት ማሰሪያ ፍችን አንድ አርጊን በንፁ ልብ ፁመን ለመቀደስ ለመባርክ እርጅን እናቴ እማምላክ አንቺ ታረቂን ልጅሽ ይታረቀናል ከፊት ከዋላችን ሁኜልን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይግባሽ አሜን አሜን አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ለተወዳጁ በሰሰት የምንፆመው የፍልሰታ ጾም አደረሳችሁ አውቂም ሆነ ሳላውቅ ካሰቀየምኳችሁ ይቅረታ🙏🙏 መምህረዬ እንኳን አደረሰ እንኳን ደና መጣሀልን
@danielbelayneh30
@danielbelayneh30 Жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም የምወደው መንፈስን መዋጊያ መንገድ ሰዎች ሳይፈሩ እንዲማሩነት ስለሚያረግ ነው። ብዙ ሰዎች የፈውስ ፕሮግራም ማየት የምትፈሩ በዚህ እንድትማሩ እግዚአብሄር ይርዳን።
@selamawittekle1375
@selamawittekle1375 Жыл бұрын
እመቤታች ሆይ ለሀገራችን ሰላም ለተዋህዶ ሀይማኖት አባቶቻችን ፍቅርን ማስተዋልን ስጭልን። ለኔም ለቤተሰቦቼ ሰላም ስጭልኝ🙏🙏🙏
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
🎉 የእውነት ብዙዎች መስክረውለታል አሁን ደግሞ የእርስዎ ተራ ነው! በግራ በኩል ያለውን የዩቲዩብ ቻናሌን በመቀላቀል ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በነፃ ያጣጥሙ።
@EnfeneshEnfenesh
@EnfeneshEnfenesh Жыл бұрын
እመቤታችሆይለሀገራችንሰላምለተዋህደሀይማኖትአባቶችንፋቅረንማሰተዋልንሰጭልንለኔምለበተሰበቸሰላምሳጫልንአሜንአሜንአሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AMA-ZING2024
@AMA-ZING2024 Жыл бұрын
እውነት ነው
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን አማ ፍቅር ትጠብቅህ
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የኛ ተናፋቂ ተናፍቀሀል ❤❤ እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ 🎉🎉የሀዋርያትን በረከት ያካፍለን 😢😢😢አሜን ❤️❤️
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bethlehemmasresha5205
@bethlehemmasresha5205 Жыл бұрын
እማፍቅረ ሱባኤያችንን ተቀበይን አሜን❤
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በስመዓብ እጅግ ግሩምና ድንቅ ነዉ አምላኬ ሆይ እባክህ እኔንም ከስደት መልሰህ ሕይወቴን አስተካክልልኝ😢😢እኔስ ደካማ ነኝ አቅቶኛል😢😢አንተ የሚያቅትህ ነገር የለም
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ትግስትዬ የኔ ማር ቤተሰብ እንሁን
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
@@maymrobi እሺ ሰብ አረጋለዉ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
@@abc12452 እሺ ውዴ
@Palm-k6i
@Palm-k6i Жыл бұрын
በረሃን እመቤቴ ድንግል ማሪያምና ፍቅር እመቤቴ ወላዲቱ ድንግል ማርያም ባለበት የማስበው ነው ጉዳዩን አስፈፃሚውን ነው የ መድረክ ላይ ሆነው የሚያገለግሉት ወንድሞች አባቶቼ ድንግል ማርያም ሆይ ባለበት ጠብቂኝ ብልትን እናፍቅር የፍልሰታን ጾም የደስታ የበረከት አድርግ ባለንበት ሁላችንንም ጠብቂኝ ለመምህራችን መምህር ተስፋዬ መምህርም ተስፋዬ ፀጋ በረከቱ ባለበት አንቺ እመብርሃን ጠብቂኝ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ 👏🥰 ቃለ ህይወት ያሠማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሠራዊት ጌታ 😢😢💚💛❤️
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
ኣሜንንን❤
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 Жыл бұрын
እመብርሐን አንቺ ሁሉን ታቂያለሽ ሀገር መሪዎችንም ልቦና ስጫቸው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
መምህርዬ የአንተን ትምህርት ስሰማ በተመስጦ ነዉ 24 ሰዓት ብሰማዉ የማይሰለቸኝ አትጥፋ ቶሎቶሎ ልቀቅልን❤❤❤❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
እኔም 🙏🙏❤❤
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 Жыл бұрын
እኔም
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Жыл бұрын
መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💕 💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️
@mikalrdatenew1572
@mikalrdatenew1572 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ከገጠማት ችግር ያውጣልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ በፀሎቷ ትጠብቀን ወላዲተ አምላክ የሁላችንም ፀሎት ትቀበልልን
@yshdnxnc3287
@yshdnxnc3287 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወልደ ፃድቅ ወልደ ሀዋርያት በፀሎታችሁ አስቡን
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደናመጣህ የ Comment መሰጫህ ሀሳብ ለመፃፍ ሁለት ገጠመኝ ሀሳብ መስጠት ተቸግሬ ነበር አሁን ተስተካክሎ መፃፍ ስለቻልኩ ደስብሎኛል የመምህር ተማሪዎች ሁላችዉም እንኳን ለእመቤታችን ፆምአደረሳችዉ እባካችዉ ለእኔም ለደካማዋ እህታችዉ ወለተ ጊዮርጊስ እና ቤተሰብቼን በፀሎት አስብኝ በጣም ተቸግሬ አለሁ እመቤታችን ሀገራችንን ትጠብቅልን አሜን
@sintayehugetachew3557
@sintayehugetachew3557 Жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ በዚህ ፆም የልቤን መሻት ፈፃሚልኝ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣክልን መምህራችን ኮመንቱ ስለተከፈተልን ደስ ብሎናል ገና መግባቴ ነው ቤተሰቦች ላይክ 👍👍👍👍👍👍 like አንርሳ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
የእውነት ብዙዎች መስክረውለታል አሁን ደግሞ የእርስዎ ተራ ነው! በግራ በኩል ያለውን የዩቲዩብ ቻናሌን በመቀላቀል ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በነፃ ያጣጥሙ።
@TajoBajello
@TajoBajello Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ ሀገራችን ከክፉ ይጠብቅልን አሜን
@TajoBajello
@TajoBajello Жыл бұрын
መምህር ላወራዎት ፈልጌ ነበር በስደት ዱባይ ነኝ
@TajoBajello
@TajoBajello Жыл бұрын
አፀደ ማርያም ነኝ
@marshethailu
@marshethailu Жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ይህንን ፆም የበረከት ሀጥያቴ የሚሰረይበት ንሳዬን በሰላም እንድጨርስ በምልጃሽ እርጂኝ ግብረሰዶምን ከምድራችን አጥፊልን
@مريمالللب
@مريمالللب Жыл бұрын
እንኳዕኣሓቢሩ አብፀሐና ኣድና ቅድሰት ቅድሰን ድንግል ማርያም ጸሎትን ብርከትን ኣይፈለየና
@issakale1021
@issakale1021 Жыл бұрын
እመብርሃን የዋህ እናታችን የተዋህዶ ሃይማኖት ልጆችን የኢትዮጽያ እና የኤርትራ ህዝብሽን ጎብኚ ባርኪ ሰላምን አውርጅልን።
@PhiliposJerusalem
@PhiliposJerusalem Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ሀሳባችንን ትሙላልን ከሱባኤዋ ረዴት በረከትን ታካፍለን አሜን❤❤❤❤❤
@EnfeneshEnfenesh
@EnfeneshEnfenesh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik Жыл бұрын
ወንድሜ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ። እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅ ቅዱስ ሚካኤል መንገድህን ያቅና ክርስትያን ነበርኩ አሁን ደግሞ ከነእህቶቼ የነቃን ክርስቲያን ሆነናል ።
@fafi2887
@fafi2887 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ
@ሜሮን-ወ3ዘ
@ሜሮን-ወ3ዘ Жыл бұрын
መምሕር እንኳን ለመቤታችን ለፍልሠታ ማርያም አደረሠክ ከነቤተሠቦችክ የበረከት ፆም ይሁንልክ ይሁንልን እማ ፍቅር እሙ ናዶናይ የሆነቹ እመቤታችን በእዚሕ ጾም የቤተክርሥቲያናችንን ነገር ሠላም የምንሠማበት በወንድሞች መሐከል የሚፈሠው ደም የሚቆምበት የፈሠሠው ደም ለኛ ለቀረነው የሠማአታት ደም ሆኖልን ሠላም ለሐገራችን ወርዶ ሠላም እና ፍቅር የምናገኝበት ፆም ያድርግልን አሜን❤❤❤❤❤
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Жыл бұрын
እማምላክ እናታችን ሆይ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ጠብቂልን አገራችንንም ሰላሟን መልሽልን ችግራችንንም ሁሉንም ፍችልን መምህሮቻችንንም ጠብቂልኝ አሜን አሜን አሜን።
@alemztewahedo6382
@alemztewahedo6382 Жыл бұрын
እመብረሃን ደጓ እናቴ የአንድዬ እናት የሚያስጨንቀኚን ሁሉ በምልጃሽ አስወግጂልኝ❤ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Жыл бұрын
ኪዳነምህረት የተመኘነውን ሁሉ ታሳካልን። እገራችንን ሰላም እውርጅልን ። ጥሩጥሩ መ ምህሮቻችንን ጠብቂልን ከደብተራ ከጠቆይ ከመተ ተኛ ሰዎች ሁሉ እፈራርሸልን እክሸፌልን ከጥሩሰውላይም እገናኝኝ እገጣጥሚኝ እመቤቴ ኪዳነምህረት እናቴ 🙏🙏🙏እሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
አቤት ቸርነቱ የወደቀን የሚያነሳ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም እናታችን ሱባኤያችንን ባርኪልን :: አገራችንን ከተጋረጠባት መከራ ታደጊልን አሜን::
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
Amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@soonata670
@soonata670 Жыл бұрын
አሜን😢😢😢
@samrah-om2bg
@samrah-om2bg Жыл бұрын
🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@hhhvj
@hhhvj Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ መች ነው ላይቭ የምገባው ምስክርነት አለኝ መምህርየ የእመ አምላክ የቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረጉልኝ እጅግ ብዙ ነውውውው❤
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 Жыл бұрын
በኮሜት ፃፌዉ እንማርበት
@hhhvj
@hhhvj Жыл бұрын
እሽ እኔ ሳላውቅ በእራሴ አቅም ሀይል ያለፍኩት የመሰለኝ ግን በእመ አምላክ አማላጅነት በውድ ልጇ ይቅር ባይነት በቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት ያሳለፍኩት ነው አሁን ሲገባኝ 1,ልጀን ሳውዲ ነው የወለድኳት በተወለደችበ 15ቀኗ ላኳት ትሞታለች እየተባልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አልሆነች ጤኔኛ ልጅ አለችኝ 2,ወልጀ ወር ሳይሞላኝ ስራ ወጥቸ የ8ሰአት ምገድ በመኪና ወስደው ስራቦታ ብለው በርሀ ከአንዲት ባልቴት ቤት ፍየል ጠባቂነት አስገቡኝ አስባችሁታል እህት ወድሞቸ ሴትልጅ ፍየል እረኝነት ያውም አራስ 23ቀን ሰርቸ ስልክ አይሰራም በረሀ ነው ሴትየዋ ስኳር ተብሎ አለባት በቀን ትቀያየራለች ከባድ ነበር ለኔ ሲመልሱኝ ወር ሳይሞላኝ ከ 10ቤት በላይ እያፀዱኝ ነው የመለሱኝ ግን አንድኛው ከገጠር ቤት ሲያሰሩኝ ከተኛሁበት በቁመቴ ልክ እባብ አብሮ ተኝቶ በገጠር ካወቃችሁት የአህያ መቀነት የምንለው መስሎኝ አገቴን ሲለሰልሰኝ ገልበጥ ብየ መልሸ ተኛሁ ደግሞ ስልኬን አብርቸ በራክሴየ ሻጣየ አለ ና አልገልም እፈራለሁ ወደዛ ወደሻጣው ላባረውና ሲነጋ አፀዳዋለሁ ብየ ስልኩን ሳበራ ተጠቅልሎ ከሻጣው ስር አለ አሁንም እባብ መሆኑን አላወኩ መልሸ ተኛሁ በተፈጥሮየ ጡሲ የሚባለውን እንኳን አልወድም በጣም ፈሪነኝ ግን የእግዚአብሔር ታምር 3 ጊዜ ተኝቸ ከዛ ተነስቸ ወደውጭ ወጣሁና እባብ መሆኑን አሁንም አላወኩ 2ደቂቃ አልቆየሁም ተመልሸ ልገባ ፊቴን ሳዞር እባቡ ከቁመቴ የሚበልጥ ወደውጭ እየወጣ ጮሁ እሪ አልኩ ሌሊት በዛላይ ገጠር ያለሁባቸው ሴቶች እናትና ልጅ ልጅቷ መታ ወልዳ አራስ ነች ሰሚ የለኝም በድንጋጤ እደዛ ስጮህ አይሮጥም ቀስ ብሎ ደረጃውን ይዞ ተጎትቶ ወጣ ቀሰቀስኳቸው ሴትዮዋም ያው ያረቦች ጩኸት የምታውቁ ታውቁታላችሁ ምንም ሳይጣላን በእግዚአብሔር ቸርነት ተገደለ ለኔ እመ አምላክ በምታውቀው ምህረት የማይገባኝ ልጅ ነኝ😭ግን እሱ መሀሪ ነው 3,ያመቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ጧት ስነሳ ፆለት አድርጌ ጨርሸ ባለቤቴ ኢቶ ነው ያለው ደወለልኝ ደህናነህ ደህናናችሁ ብየ ተጠያይቀን ፈጣሪ አወጣኝ አለኝ ምነው ስለው ባጃጅ ሲነዱ ተገለሰብጦ ባጃጅ ከነሱላይ ሲወድቅ ባቸው ምንም ሳይሆን ተረፈልኝ 4,ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ ደግሞ ያደረገልኝ ባገራችን ላይ ያለውን ጦርነት ታውቃላችሁ አሁንም አለ በኛ እና የሚካኤል ወጣቱን ሸክፈው ማጎሪያ ክላስ አላቸው እየወሰዱ በደረቁ እራሳቸውን ይላጯቸዋል ይደበድቡአቸዋል በለተቀኑ የኔንም ባለቤት ያዙት ምንም ሳያደርጉት ለቀቁት ከሱ በኋላ የያዟቸውን ግን እዳይሞቱ እዳይድኑ እያደረጉ ነው የቀጠቀጧቸው ለነረ በጣም ብዙ ነገር ተደርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ እደሚገባኝ አድርጎ ሰውጋር እኩል ሳይሆን ከሰው በላይይይይይይ ነው ያደረገኝ እያኖረኝም ያለው እህት ወድሞቸ ያልተደረገልንን ነገር ሳይሆን የተደረገልንንን እናስተውልልልልልል የተደረገልንንን ካየነው ካስተዋለው ብዙ ነገር ተደርጎልናል ያላደረገልን ነገር የለም በእግዚአብሔር ቸርነት በእመ አምላክ አማላጅነት በቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት እየኖርኩ አሁንም አማርር ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ተስፋየ ትምህርት የተደረገልኝ ነገር እጅግ ብዙ እደሆነ ተረድቸ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እህቶቸ ወድሞቸ ጥላት ዳቢሎስ ብዙ አሳብ በቅጭላታችሁ ያመጣባችኋል ማነሽ ምንድነሽ ምን እያደረክሽ ነው ካች ሏላ የተሰደዱት ፎቅ ሰሩ አትረቢም ሰው አይወድሽ ቤተሰብ አይወድሽ ደፋር ነው ደግሞ እግዚአብሔርን እድታማሩ ነው የሚያደርገው ግን እናተ አንድና አንድ የተደረገላችሁን ብቻ አስቡት የማይገባን እደሚገባን አድርጎ ነው እያደረገልን ያለው። 🙏🙏 በጣም ብዙ ነገር አለኝ የተደረገልኝ ተነግሮ የማያልቅ አሁን ደግሞ ባዳ አምልኮ ደብተራ ብዙ ብዙ ነገር አለ ቤተሰብ አያስማማንም ይግደልህ ይግደልሽ ገፋሽኝ ገፋኸኝ ነው የሚያስብለን አሁንም እኔ በእግዚአብሔር አምናለሁ ያአንድ ሰው ልጆች እደዚህ የሚያናክሰን እደውሻ ሰይጣንን ድል እነሳለሁ በእግዚአብሔር ሀይል በእመ አምላክ አማላጅነት መጨረሻችን አምሮ እመጣ ይሆናል በመምህ ተስፋየ አበራ 🙏🙏❤❤ ❤❤❤❤❤ መምህር ተስፋየ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ከነቤተሰቦችህ ይስጥልኝ ተስፋ እዳትቆርጥ አተን የሚቃወሙት 1 ቤታቸው ብዙ ጉድ ያለባቸው የኔ ቢጤወች እያወቁት ላለማመን የሚያደርጉት ጥረት ነው 2,በቤተክርስቲያን ያደጉ ሁነው ዛር ቡዳ አቢገም በጣምምም ብዙ ነገር የሚደረገውን ስለማያቁ ነው እኔ ብዙ ነገር አይቻለሁ ቤት ውስጥ 3,አንድ የረሳሁት ልገራችሁ እቤት ውስጥ በጣም ብዙ ነገር ይደረጋል ግን አሁን ድረስ የሚገርመኝ የቅዱስ ሚካኤል ስእል አድኖ ቤት ውስጥ አለ መጥፋት ቢኖርብን እኛ ቤት ውስጥ ያለነው ሁላችን በጠፋን ነበር ግን ቸር ታጋሽ ይቅር ባይ አምላክ አለን ቅዱስ ሚካኤል ቆራርጦ ሳይጥለን አቤት ታጋሽ እነት ሳስበው አሁን አለቅሳለሁ😭 አበዛሁባችሁ እደምታነቡት ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ በመምህር ተስፋየ እስክንገናኝ ተክሩ ቤተሰብ ስገዱ አትስነፋ 🙏🙏🙏
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
እልልልል ተመስገን ላንቺ የደረሰልሽ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤በእዉነት ተመስጨነዉ ያነበብኩት ❤❤❤የተደረገልን ይበልጣል ከጎደለን ይልቅ❤❤❤
@AsAs-zd2gh
@AsAs-zd2gh Жыл бұрын
​@@hhhvj ሰለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት በጣም ደስ ያይላል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል😢እኛ ቸኮልነ እንጂ
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 Жыл бұрын
እልልልል ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል
@tsahayfikadu6823
@tsahayfikadu6823 Жыл бұрын
ኢህአንንም ፆም ዬ ባራካት ፆም አድርግሌን
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub Жыл бұрын
እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ለመምህራችን ይስጥልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ማርታዬ ሆዴ pls ቤተሰብ እንሁን
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት ፀሎታችን ስሚን 🙏ኢትዮጵያዬን ካለችበት ፈተና አውጫት ምህረትን ላኪልን🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሰራ በጣም ደስ ይላላል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አሜን መምህርዬ እመ አምላክ ጸሎታችን ትቀበልልን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
ኣሜን ዳዊት ሓወይ ኣብ በጾሎት ኣስ በኒ ወለተ ሐዋርያት
@GHh-f4r
@GHh-f4r Жыл бұрын
የመህምርንተሰፋዬቁጥርተባበሩኝ🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael Жыл бұрын
​@@GHh-f4rውይይት የሚለው ፕሮግራሙላይ አለ እዩት በላይቩ ቦታ
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ ስደቴ ወደ በጎ ነገር ቀይሪልኝ መልካምን የምስራች ዜና ኣስሚኝ ሃገራችንን ኢትዮጲያ ጠብቅልኝ ቤተክርስትያንና ጠብቅልኝ ኣባቶቻችን በኣንድነት ጠብቅልኝ እስመ ኩሉ ነገር ዘይሰኣኖ ለእግዚኣብሄር እመቤቴ ኣደራ ድረስሊኝ
@ሃለማርያምAuurተመስገን
@ሃለማርያምAuurተመስገን Жыл бұрын
እማ ፍቅር እመቤቴ ሆይ በዚህ ፆም መልካሙን የምስራች ዜና አሰሚኝ ህወቴን ቀይሪልኝ ለሀገራችን ሰላምን ለመምህራን ለአባቶቻችን ልቦናን ለመሪዎች ህሊናን ስጪልን
@ayelech5009
@ayelech5009 Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለንሰሀ አብቂኝ
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 Жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ፆም ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤ በበረከት የምንሞላበት ያድርግልን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
እናቴ ቅድሰተ ለልደታ ማርያም ሆይ ከለሁበት ሂወት አውጨኝ ሂወተ አሰተካክልልኝ አሜንንን🙏❤🙏
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ ❤ አባቴ መምህሬ ናፍቀህን እኮ እንኳን አደረሰህ ለፆመ ፍልሰታ ❤❤❤ ያመት ሰው ይበለን በፆለታችሁ አስቡኝ
@natyteferi4265
@natyteferi4265 Жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ እማ ፍቅር ሆይ ልቦና ስጭን የአስራት ሀረርችን ሰላም አርጊልን እኔን በ ጸሎትሽ አትለይኝ❤❤❤❤❤
@omar-tj6ro
@omar-tj6ro Жыл бұрын
እናታችን አመቤታች ወላዲተ ኣምላካችን ሆይ ኣገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን ተዋህዶ ሃይማኖት ን ጠብቅልን ኣሜን
@ኢፍሕታ
@ኢፍሕታ Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የሐምላኬ አናት ❤❤❤የልቤን መሻአት ፈፀሚልኝ አናቴ ኢትዮጲያን ተአደጌያአት አናቴ በቃችሁ በይን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተብቅልን አናቴ
@አቤቱየሆነብነንአስብ
@አቤቱየሆነብነንአስብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እማ ፍቅር እናቴ ያስራት ሀገርሽን እምየ ኢትዮጵያን ጠብቂልን አገልጋዮቹን አባቶቻችንን ጠብቂልን የማ ፍቅር ወዳጅ መምህርእየ አንተንም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@ZaruWalelgn
@ZaruWalelgn Жыл бұрын
አንኩን በሰላም መትከ መምህር አምበታቺን ዬ ሁላችሁም ፀሎት ትስማን
@Edenn2119
@Edenn2119 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን የኛ ውድ መምህር ፆሙን በሰላም ያስጀመረን በሰላም ያስፈፅመን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን👏 አውሬው መሪያችነን ልቡን ያራራልን😢😢
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Жыл бұрын
የእግዚአብሔር በረከት ለሁላችንም ይሁን። እናመሰግናለን መምህር።
@tizitazena3800
@tizitazena3800 Жыл бұрын
የኛ ዉድ የመልኣሞች መልካም የንፅዎች ንፁ እማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ የልቤን ታዉቂያለሽ ጎዶሎየን ሙይ ቋጠሮዬን ፍቺ አፌንም በምስጋና ሙይ አሜን
@የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ
@የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምእር በፀሎት አስበኝ ወለተ ፃዲቅ ብለክ
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Жыл бұрын
እንኳን ለፍልሰትዬ ማርያም ፆም በሰላም አደረሰክ መምህር የበረከት ፆም ይሁንል አገራችን ሰላም ታምጣልን በርታ ጎበዝ 5 ❤❤❤❤❤
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራ 0:57 እንኳንበሠላም መጣህችን
@hhcf8741
@hhcf8741 Жыл бұрын
እማ ፍቅር እናታችን ሀገራችን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ትጠብቅልን ፆሙን የበረከት ታርግልን❤❤❤❤
@Seble-mg
@Seble-mg Жыл бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ለአገራችን ለኢትዮጵያሰላም ፍቅር ምህረትን አሰጪን ተዋሕዶ ሐይማኖታችንን እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ጠብቂልን የሕይወቴን መንገድ አስተካክሊልኝ 🙏☦️☦️☦️
@mekedeslegesse2728
@mekedeslegesse2728 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት አመሻችሁ እንኳን ለፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ መልካም የሱባኤ ጊዜ ያርግልን እናታችን ኪዳነምህረት ሀገራችንን ሰላም ታርግርግልን መምርዬ አንተና ቤተሰቦችህን እማ ፍቅር ትጠብቅልን እኛን በስደትያለነውን በሰላም ለሀገራችን ታብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ስልጣን ላይ ያሉት ልቦና ስጭልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
መቅደስዬ ነፍሴ እስኪ የቻናሌ ቤተሰቤ ሁኚልኝ ሆዴ
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችውን ሁላችውንም ይባርክልን አሜን እመ ብርሃን ድንግል ማርያም ሆይ የጎደለኝን አንቺ ታውቅያለሽ እናም ያምላክ እናት እኔ ባርያሽን ወለተ ሰንበትን መልስ ትሰጪኝ ዘንድ በሱባዬ እጠይቅሻለው መልሽልኝ እጠብቃለው አታሳፍሪኝም እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ለዘላለም አከብሻለው እውድሻለው አንቺም ታውቂያለሽ የኔ ውድ እናት ❤❤❤✝️🕯️🤲🥀🕊️🕊️🕊️
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህር እኳንም ለእመቢታችን ፆመፍልሠታ እኳንም አደረሠን አገራችንን ሠላም ታምጣልን❤❤❤
@AbebaWoldu-e9h
@AbebaWoldu-e9h 10 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ቤተክርስቲያናችንን ጠብቂልን ሰላማችንን ስጭን
@tadsawodaje1162
@tadsawodaje1162 Жыл бұрын
አንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ናፍቀኸኝ ነበር ስላየሁህ ደስብሎኛል ትምህርትህ በጣም ነው የሚናፍቀኝ ❤እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ፍልሰታ የተዋህዶ ልጆች🙏
@ወርቅየመንገሻ
@ወርቅየመንገሻ Жыл бұрын
እዴነህ ፆሙን የሠላም የደሥታ የፈውስ ጾም ያርግልን ጾሙን እድጾመው በጾሎታቹሁ አስቡኝ ምእመናን ጾም ላይ ችግር አለብኝ ጭራሺ ከባድ ነው የሆነብኝ ተቸግሬ አለሁ
@mery3475
@mery3475 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህራችን 🙏 የተዋህዶ ልጆች የበረከት ፆም ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💒 🇪🇹🙏
@mesretmeseret521
@mesretmeseret521 Жыл бұрын
@yeshiasfaw1866
@yeshiasfaw1866 Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስ ድንግማርያም ሀሳቤን አሳኪልኝ አገራችንን ሰላም አርጊልን ቤተክርስቲያናችንን ጠብቂልን አሜን
@luwamghirmay754
@luwamghirmay754 Жыл бұрын
አናተ አመቤተ ሆይ ፉጹም ፍቅርኪን ፍቅሪ ዉሉድክን ኣብታ ድክምቲ ልበይ ብምሕረትኪ ኣጽድቅለይ ኣሜን።
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
የጌታዬ እናት እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምቴንና ኢትዮጵያውያንና ህዝቦቿን ጠብቂልን
@azebbekele1239
@azebbekele1239 Жыл бұрын
እማ ፍቅር እናታችን ሀገራችን ተዋሕዶ ሀይማኖታችንን ትጠብቅልን ። ፆሙን የበረከት ታርግልን❤
@berhan_tube5741
@berhan_tube5741 Жыл бұрын
እመቤታችን የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያ ን ጠብቂልን
@CvbFgh-m8j
@CvbFgh-m8j Жыл бұрын
መምህርዬ እኳንደሀናመጣሀ ❤❤❤❤ ሁላችሁንም እኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤ አደረሰን ሀገራችንን እመቤቴ ትጠብቅልን ቃልኪዳኟ ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
እማ አምላክ ቅድስት ድግል ማርያም እናታችን ሆይ የሁላችነንም ህልማችነን አሳኪልን አገራችነን ኢ.ያን ጠብቂልን አሜን
@annahayle6296
@annahayle6296 Жыл бұрын
እመቤታችን ሆይ ለሀገራችን ሰላም ስጭልን አባቶቻችን ፍቅር ሰላም አንድነት ስጭልን እመቤት ተለመኝን 😢❤
@tigistmelaku8644
@tigistmelaku8644 Жыл бұрын
በፀሎታችሁ እርዱኝ እናት አባቶቸ እህት ወድሞቸ በዚህ ትምህርት የምትከታተሉ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@tesfayemengistu3055
@tesfayemengistu3055 Жыл бұрын
እመ ቤቴ ሆይ አደራሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን
@MeaziTube
@MeaziTube Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔ ደካማ ልጅሽን እርጂኝ በቃና ዘገሊላ የዶክማስን ቤት ጎዶሎ ያየሽ እመቤቴ ሆይ የኔን የልጅሽንም ጎዶሎዪን ተመልክተሽ በምልጃሽ ሙይልኝ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ያስራት ሀገርሽን በቃ ይላት ዘንድ መልካሙን ዘመን እናይ ዘንደ እባክሽ ወደ ልጅሽ አሳስቢ። በቤተክርስቲያናችን ላይ የመጣውን ፈተና ጠላትን አሳፍረው አባቶቻችን ፍቅር አንድነትን ያገኙ ዘንድ እርጂልን። ወገን ዘመዶቻችንን በሰላም በጤና እናገኝ ዘንድ ጠብቂልን። ልክ እንደ ዮሴፍ በስደት በባእድ ሃገር መኖራችንን ለበጎ ያደርግልን ዘንድ ለሀገር ለወገን እንጠቅም ዘንድ ልጅሽ እንዲረዳን እና በበረከት እንዲጎበኘን ለምኚልን። አሜን። እኔ የሥላሴ ባርያ ልጅሽን ፍቅርሽን አብዢልኝ። እኔ ትርሲተ ሥላሴን እስከ ቤተሰቤ ይጠብቀን ዘንድ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ።
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እንዃን ለፍልሰታለማርያም ጾም በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ጾሙ የበረከት ያድርግልን በማርያም ኢትዮጵያ ያላችሁ ቤተክርስቲያን ሂዳችሁ እምታስቀድሱ አንድ ጥዋፍ አብሩልኝ እባካችሁ 🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@chinach4522
@chinach4522 Жыл бұрын
Amen amen amen enkan abro adrsen wude❤
@HelenMeresa-om5bm
@HelenMeresa-om5bm Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🥰
@GHh-f4r
@GHh-f4r Жыл бұрын
ሠላምይሁንለናተ የመህምርንተሰፋዬንቁጥርተባበሩኝ😢😢😢😢😢🤲🤲🤲
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Жыл бұрын
መምህር ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ በነገሮች ሁሉ አደበት ትሁንህ ስለ ሁሉም ነገር የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ።
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ❤እመቤታችን እማ ፍቅር አገራችንን ቤተክርስትያናችንን መምህሮቻችንን መሎክሳቱን ህዝበክርስትያኑን ሁሉ አንቺ ጠብቂልን የሰላም ፆም ያርግልን❤❤❤
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ብሌንዬ ነፍሴ pls የቻናሌ አንዷ አካል ሁኚ
@BettyWerede
@BettyWerede Жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን መምህሮቻችንን ባርኪልን
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም, ቤተክርስቲያናችንን አባቶቻችንን አንድ አርጊልን እመብርሃን እናታችን:: መምህራችንን መምህር ተስፋዬን አባታችንን ቀሲስ ሔኖክን ወልደ ማርምን ጠብቂልን 🙏
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
መምህር ደስ የሚል ታሪክ ነበር ❤❤❤
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
እንኩዋንአብሮአደረሰን ውድመምህራችን ለሁላቺሁም የተዋህዶ ልጆች እንኩዋንአደረሳችሁ እመቤታችን ቅድስትድንግልሆይ ፆሙን የሠላም የፍቅር የአድነት በረከት የምናገኝበት አድርጊልንሀገራችንን ጠብቂልን
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 Жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሔርን ይበልጥ እንድወደውና እንዳከብረው : እንዲሁም የተረሱትን አስታዋሽ የተጣሉትን የሚያነሳ የተናቁትን የሚያከብር አምላክ ስላለን የተዋህዶ ልጆች የተመረጥን ነን ብዬ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ። ክብሩን መድኃኔዓለም ይውሰድ ። የዚህ ገጠመኝ ባለታሪኮች የተባረኩ ናቸው ያስቀናሉ ። እንደታሰበው ፊልሙ እውን ሆኖ በሲማ ቢቀርብ ብዙ ሰው ያንፃል ብዬ አስባለሁ። መምህራችን ክብረት ይስጥልን ።
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ Жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ መምህር እኳን አደረሣችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም ፍስለታ ፆም አደረሣችሁ ፆሙን የሠላም የበረከት ያርግልን ሁላችሁም በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሤ ብላችሁ እመብርሀን አዛኝቶ እናቴ ሀገራችንን ሠላም አርጊልን ቤተሠቦችን ባርኪልኝ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 Жыл бұрын
መልካምነት በመንፈሳዊ ህይወት ፍሬው መብዛቱ መድሃኒአለም ይባርክሽ እኛንም ይጎብኘን ሼር ሼር እናርግ እናዳርስ የትምህርትቤትም እያሰብንበት ሼር
@jessicajone2229
@jessicajone2229 Жыл бұрын
እመብርሃን አንድነት ስጭንና አገራችን ሰላም አድርጊልን ።ጌታችን ኢትዮጵያን ይጉብኝልን።
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ከድሀ ጎን መሆኑ ምስክር ነው ክብር ለአምላካችን መምህር ሳትሰለች የሰውን ደስታ ለማየት ስለምትፈልግ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኛ እንቁ መምህር❤❤❤
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ Жыл бұрын
አንድኛ ነኝ መምህሪ እንኳን ደህና መጣህልን ኑ የተዋህዱ ልጆች እንስማ❤❤❤❤❤❤❤
@lamerotwubeshet8214
@lamerotwubeshet8214 Жыл бұрын
እንኳን ለፆመ ፍልሰታዋ አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙም የበረከት ፆም ይሁንልን መምህሬ እኔ ያለሁት በስደት ነው ወለተ ገብርኤል እባላለሁ እባኮት በፀሎቶት አስብኝ ሁላችሁም ኦርቶዶክሳዊያን በፀሎት አስቡኝ አመሰግናለሁ መልካም የፆም ወቅት ይሁንልን ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@salamayyele9817
@salamayyele9817 Жыл бұрын
ፀሎት በቀጥታ ስርጭት እንጠብቃለን
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
ልክ እደአምናው ❤
@SoSo-bm7pg
@SoSo-bm7pg Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ በዚህ ፆም ምሕረት ምናገኝበት ፆም ኣድርጊለን 🙏🙏🙏
@ለእኛtube
@ለእኛtube Жыл бұрын
የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሠላም በጤና አደረሳችሁ!!!
@marcontariku5530
@marcontariku5530 Жыл бұрын
እመቤቴ እናቴ የጭንቅ አማላጆ ከባድ ፈተና ውስጥ እደሆንኩ መቼም ውስጤን ታውቂያለሽ ሁሌም ደራሼ ነሽ ከዚህም ጭንቅ አውጪኝ ፆመ ፍልሰታን ችግሬ ሁሉ የምወጣበት ወቅት አርጊልኝ እናቴ እርጂኝ ድረሺልኝ ሐገራችንንም ሰላም አርጊልን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለጾመ ፍልሰታ እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን❤
@lori8885
@lori8885 Жыл бұрын
Enkuan abro aderesen
@thomasmular3234
@thomasmular3234 Жыл бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አገራችን ኢትዮጵያን እንድ ኛ ሃጥያት ሳይሆን ስለ ቅዱሳን አባቶች ጸሎት ብለሽ እኛን ሃጥያተኞችን ጸሎታችን ስሚን ቅድስት ድንግል ማርያም ። አሜን
@legesinkeneh292
@legesinkeneh292 Жыл бұрын
እመ ብረሃን በፅድቁ መንገድ ምሪኝ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ባርኪልን።
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
እመቤቴ እናቴ ማርያም ሆይ የጉደለውን ሁሉ ሞይልኝ የመረረውን አጣፍጭልኝ የአስራት አገርሽ ላይ ያለውን ችግር ሁሉ ነቅልሽ ጣይልን መምህር ተስፍዬ ኮመንት ስለተከፈተ ደስ ብሎኛል አክባሪ ነኝ መምህሬ 🙏
@Etabeberemochaw
@Etabeberemochaw Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እግዘዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወለተ ሀና በፀሎት አስቡኝ
@bitewlignchalla43
@bitewlignchalla43 Жыл бұрын
እንኳን ለመቤታችን ፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ባንተ አድሮ የመከረን ያሰተማረን እግዚአብሔር ሰሙ ይመሰገን ,የኔ ዮሐንሰ የኔ ወልደነጎድጓድ ,ፍቁረአግዚ ነባቢ መለኮት ሐዋርያ ,,,,የሳደከኝ መጨረሻዬን አሳምሮልኝ
@najwamohammed7337
@najwamohammed7337 Жыл бұрын
እመብርሃን የልባችን መሻት ትፈፅምልን የሂወታችን እንቁቁልሽ ትፍታልን ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እመቤቴ ማርያም ሀገራችንን ሰላም አድሪግልን🤲🤲🤲
144ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታም ልጅ ወደጎዳና የወጣበት አሳዛኝና ስገራሚ ምክንያት
58:14
156ኛ B ልዩ ገጠመኝገጠመኝ፦ ከእንዲህ አይነት ሞት መዳን ማለት የነፍስ ጥሪ ነው
1:47:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 23 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
የተደበቀው ሚስጥር ወጣ    February 4, 2025
8:13
Wass News - ዋስ ኒውስ
Рет қаралды 4,6 М.