176ኛ ገጠመኝ፦ የእርግማን መንፈስ ከሀብት እስከ ድህነት ሲያሴር(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 61,909

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 537
@tayetube862
@tayetube862 3 жыл бұрын
በሰው ላይ አድረህ dislikeየምታደርግ እርኩስ የአጋንንት መንፈስ የድንግል ማርያም ልጅ ይገስፅህ!!!!!!
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN demo Degagimo yigetsitsew AMEN
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 3 жыл бұрын
@Million Amede tedebekehe eysemahe dislike😄😄
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 3 жыл бұрын
@Million Amede ena egizabher yegesese yalewu kefue menfese naw ena lemine tebaleku naw?gen minue naw yaletemiche?
@tayetube862
@tayetube862 3 жыл бұрын
@Million Amede ወንድሜ አልወደድኩትም የምትለው ዘፈን ወይንም ፊልም እኮ አይደለም የነፍስህ ጉዳይ ካሳሰበህ እና በትምህርቱ ላይ ጥያቄ ካለህ በመወያየት መግባባት ነው ዘለህ dislike ማድረግ ማለት ግን ጭራሽ ትምህርቱን አልፈልገውም ማለት ነው እንደዛ ከሆነ ደግሞ መጀመሪያም አለማየት ይቻላል እኮ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን
@ቅድስትሆይለምኝልኝ-ኸ8ሐ
@ቅድስትሆይለምኝልኝ-ኸ8ሐ 3 жыл бұрын
መምህርየ የእናቴን መንፈስ ዛሬ ተያዘ'ኮ እንኳን ደስ ኣለን ያንተ ውጤት ነው፡ ፈጣሪ ጸጋህን ያብዛልህ መምህር።
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
እሰይ እንኳንም ተያዘ እንኳን ደስ ያለሽ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አሠይ አካንም ተያዘየ እካን ደሥ አለሽ
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 3 жыл бұрын
ለኔም ፀልዩልኝ መንፈሱ እንዲያዝ ፍሬሰንበት ብላችሁ ልጄነው የእግዚአብሄር ቤተሰቦች
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እሳይ
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
ተመስገን ነው አኔድ ጠላት ተጣለ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ጥላትህን አወቀህ መኖር አሁንማ ነቃን እኮ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን እንድናውቅ ያደረገን አተንም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን የኛ መዳኒት ነህ
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን #መምህራችን #የት ናችሁ #የመምህር ፍሬዎች #እስኪ ኑ ገባ ገባ በሉ በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መምህራችን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን ይሄ እርግማን እሚባል ነገረ ምንም አይመሰለኝም ነበር ዛሬ ግን በመናፍስት እደሆነ አላውቅም ነበር ተምሬበታለሁ
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
@@በላይነሽወለተኢየሱስ እሰይ እንኳንም መጣሺልኝ እየሰማሁ ነው እኔም
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
አለን እህታችን ሶሊ
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
@@getetachane2286 ኑሩልኝ
@fikadex8878
@fikadex8878 3 жыл бұрын
eshi matanali ere ehte yetaloti guropi enbi alagi melaragi
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub አንቺም ኑሪሊን እሺ እህታችን እንውድሽለን እህቶችሽ
@ቤተልሔም-ከ9ጠ
@ቤተልሔም-ከ9ጠ 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ ኑ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን መጣልን ❤👏❤👏✝️💒
@TheDungaga
@TheDungaga 3 жыл бұрын
የእርግማን መንፈስ በጌታችንና በአምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን፤ አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
ትክክል ኮሜንትሽን ወድጀዋለሁ እንደሽልማት ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@amenelisar5101
@amenelisar5101 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@መታደልበላችዉ
@መታደልበላችዉ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መታደልበላችዉ
@መታደልበላችዉ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zinaaenyew1920
@zinaaenyew1920 3 жыл бұрын
የኔም አባት ነው ለዛው በእርኩስ መንፈስ ይሕው እንታመሣለን ሳይሆን እንቆላለን እኔም በስደት አላገባሁ አልወልድኩ ሰርቼ ባዶ ይሕው 39 አመቴ ወለተ እየሱሥ በፀሎት አስቡኝ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜንይለመንን ለመዝሙሩ ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን🙏🙏🙏 ይህ ትምህርት የኔን ህይወት ይዳስሳል በመጨረሻም አጋንንትን ስትገስፀው የተማኝ ነገር አለ እኔም የእርግማንን መንፈስ በእግዚአብሔር ስም በእግሬ እረግጠዋለሁ
@sameera2169
@sameera2169 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋ ይብዛልህ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን ለናተ የደረሰ ቸሩ መድሀኒያለም ለኛም ይድረስልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ሁለተተክለሃይማኖትየማርያ
@ሁለተተክለሃይማኖትየማርያ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy
@QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣ መምህር አማ ፍቅር ትጠብቅልኝ ቅድስ ኤልሻዳይ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ🙏 ውስጤ ስለሁሉ ነገር ተስፋ ቆረጠ በብዙ ነገር 😭😭😭ሁሉ ነገር አልሞላ አለኝ ጎዶሎዬ በዛ በፀሎት አስብኝ ሀሴተ ማርያም🙏
@hiwottube675
@hiwottube675 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ በፍፁም ተስፍ አትቁረጪ ውስጥሽን በይትስፍ ሙይው እግዚአብሔር ጋር ሁሉም ይስተካከላል
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 3 жыл бұрын
@@hiwottube675 እሺ እማ😭😭😭🙏
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER yasibish ehte enem endanchi aynet chigir getmogal yawim besidet
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን የሚካኤል ወዳጆች ኮሜንትሽን ወድጀዋለሁ ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡...
@worku822
@worku822 3 жыл бұрын
ሰላም መ/ር እንኳን በሠለም መጣህልን ስንጠብቅህ ነበር እኛ ያንተ ፍሬዎች ልፍትህ በከንቱ አልቀረም በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ግን ገጠመኝ መስማት ከጀመኩ ወዲህ እናቴጋ መሄድ አስጠላኝ። ም/ቱም ሙሉ የሠፈሩ ሰው ጣኦት አምላኪ ናቸው እናቴን ጨምሮ እናቴን ለክብሩ እንዲያበቃልኝ እባካችሁ የመ/ር ፍሬዎች እናቴን በጸሎት አስቡልኝ ፍቅተ ስላሴ ብላችሁ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ጠብቆ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን
@ባላገሯ-ዘ4አ
@ባላገሯ-ዘ4አ 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይለውጠን
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብልሽ ፀባኦት ይርዳቸው
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 3 жыл бұрын
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub እዴት ነወ በስልክ ንሰህ የሚገባ እህት ንገሬኝ እስኬ
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
@@fantayoutube8854 እባት ከሌለሽ የመምህር እባት አሉ የሁላችን እባት ትሁት መልካም አባት የምትገቢውን ሀጢያት ነው ብለሽ የምታስቢውን በወርቀት ጽፈሽ እያስታወሽ ከዚያ ደውልሽ መነገር ነው ምንም ሳትደብቂ ገዚያ የሚሰጡሽን ቀኖና በስነስርዓቱ ማድረግ መተግበረ ነው ደስ ይላል ንስሃ እንደ አዲስ መወለድ ነው እህታችን
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 3 жыл бұрын
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub እሸ እህት ደስ ይለኛል የነብስ አባት የለኝም ንሳህ መግባት ፈልጋለወ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚእብሔር ይመሰገን እንኳን ለሰማይቱ አርሴማ አድርችሁ አደርሰን ደሰ ሲሊ 176ቁጥር ብቻ ወይሰ እተቀይር ነው ላይክ ሼር በማድርግ እንጀምር ሰለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔር ይመስገን ቃል ሕይውት ያሰማልን ሁልችንም ፊፄሜችን ያሰማርልን ፀጋውን ያብዞልክ መምህርችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን ኮሜንትህን ወድጀዋለሁ እንደሽልማት ሰብስክራይብም አድርጌልሃለሁ አንተም ብታደርገልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 жыл бұрын
ባለማወቅ ተፍተናል ምናለበት ከድሮ ጀምሮ ሰለመናፍሰት ሴራ ብናቅ. ለኔ ኣሁንም ኣልዘገየም ግን ከኛ በፊት ያሉት ሰወች ባለማወቃቹ በመናፍሰት ተንኮል ሂወታቹምሰቅል ያለ ብዙ ናቹ. 😪😓
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን የሚካኤል ወዳጆች ኮሜንትሽን ወድጀዋለሁ ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡...
@moges8843
@moges8843 3 жыл бұрын
@የማረያምልጅአዲሰአለም
@የማረያምልጅአዲሰአለም 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
ብጣም አስተማሪ ትምህርት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ ኣይነጥላ መስልኩ አለች እህቴ አሳቀችን 💐
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚች ቀን ያደረሰን መምህር ሰላም ዋልክልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@mimifirew1943
@mimifirew1943 3 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን፡፡ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልን፡፡ እንደእርስዎ ያሉ ስለ ክፉ መናፍስት ዉጊያ የሚያሳዉቁ፣ የሚያስተምሩ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያብዛልን፡፡ መምህር ሁሌም ቢሆን የአባታችን ስብከትና የፈዉስ ስርአት እና የእርስዎን ገጠመኞች ስከታተል ከነቤተሰቤ ይህን እድል እንዳገኝ ምኞቴም ጸሎቴም ነዉ ግን አንድ ቀን በእግዚአብሄር ሃይል እንደሚሳካልኝ እርግጠኛ ነኝ እስከአሁን ያወቅኩት እኔ ብቻ ነኝ ለቤተሰቤ ላሳዉቅ ብልም ሊቀበሉኝ አልቻሉም፡፡ ይህን ነገር እኔ በማወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ብሞትም አይቆጨኝም ለምን ቢሉ እስከአሁን ስኖር የነበረዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ በማለት በበአል ቀን ቤተክርስቲያን መሄድ፣ በሰንበት ልጆቸን ማቁረብ …..ሳይገባኝ ሳይገባኝ አሁን ግን ገብቶኝ …ሁሉንም ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ምምህርየ በጸሎትዎ ያስቡኝ ሃይለ ሚካኤል፣ ወለተ ማርያም ገብረ ሚካኤል አስራተ ድንግል ብለዉ በጾለትዎ ያስቡኝ በእኛ ቤት ብዙ ችግር አለ ለእግዚአብሄር የሚሳነዉ ነገር የለምና መምህርየ በጾለትዎ ያስቡኝ፡፡ ለእርስዎ እንኳን እደዉላለሁ እላለሁ ይሄዉ አጅሬ አንደበቴን ይዞት ደዉየ ምን ልላቸዉ እልና እተወዋለሁ ስለዚ መምህር በጾለትዎ ያስቡኝ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
የኔም የወለደች እናቴ ይድፋሽ በዛው ያስቀርሽ ወዘተ ትለኝ ነበር ለዛ መሰለኝ አላልፍልኝ ያለው በስደት እንደባዘንኩ አለሁ 10 አመቴ ወይ ለራሴ አልሆንኩ ወይ ለቤተሰብ አልሆንኩ ወይ የተራበ አላበላ አላለብስ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን መኖሬ በጤና
@Jiji-zv3hf
@Jiji-zv3hf 2 жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ ለበጎነዉ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቤተሰቦች like ሳንረሳ ገባ ገባ በሉ ትምህርት ተለቆአል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን የሚካኤል ወዳጆች ኮሜንትሽን ወድጀዋለሁ ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡...
@ieur2191
@ieur2191 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen .amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin. 1000..amet..nurln
@ወለተሀናየድንግልጂ
@ወለተሀናየድንግልጂ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንመምህራቺን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንመምህራቺንቃለህይወትንያሰማልን
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 መምህርዬ በጣም እምወደዉ የችግሬ ተካፋይ በቃ ሁሉ ነገሬ ወድሜ ጓደኛዬ የናቴ ልጅ ተይዞብኝ ባለቅስ ባለቅስ አልወጣልሽ አለኝ በፆሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ነኝ እራሴን እየሳትሁ ነዉ ታምሜ ተኝቻለሁ እስርቤት አሁን ቶሎ አገር አይገባም በቃ እኔ ስስከዛዉ ለንሰሃም ሳልበቃ መሞቴ ነዉ 😭😭😭😭😭
@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 3 жыл бұрын
እህቴ ተረጋጊ እንኳን በህይወቱ ተያዘልሽ ሞትም እኮ ኣለ ደግሞ እየወጡ ነዉ አንቺ በሰዉ ሀገር ብታመሚ የባሰ ነዉ ሚሆነዉ የወንድምሽ ስም እየፃፍሽ መፀለይና መስገድ ነዉ መፍትሔዉ በቅርብ ግዜ በደስታ እንድትመጪ እመኝልሻለዉ እመብርሀን ትርዳሽ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 жыл бұрын
@@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ ተሳሉልኝ አልሆነልኝም እርርር ነዉ ያልሁት በሂወትም እምገባ አልመሰለኝ አገሬ 😭😭😭😭 ይችን ሃፃተኛ ልጅህን ለንሰሃ ሞት አብቃት ብላችሁ 😭😭😭😭
@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 3 жыл бұрын
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ ማናችን ቀድመን እንደምንጠራ አናዉቅም ሁላችን ለንስሀ ሞት ያብቃን ኣሜን(3)
@እማፍቅር-ተ1ገ
@እማፍቅር-ተ1ገ 3 жыл бұрын
እናቴ እማምላክ ካችጋር ትሁን እህቴ አይዞሽ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ተስፈኛዋነኝ-አ3ገ
@ተስፈኛዋነኝ-አ3ገ 3 жыл бұрын
መምህሬ በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውን ያብዛልክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር የመምህር ቤተሰቦች እደትናችሁ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት አርሴማ ወረሀዊ ብአል አደርሳችሁ መምህር በህልሜ አየሁህ አብርህን ይመስለኛል ብዙ ሰወች አሉ የሆነ ጉዳይ ለማስፈጸም የምትወስደን ይመስለኛል በጣም ብዙ የነጭጤፍ እንጀራ ይጋገራል ስንበላ አላየሁም እጀራው በጣም ያምራል መምህር ህልሜን ፊታልኝ
@sofyass3973
@sofyass3973 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲
@በፈተናየሚፀናየተባረከነው
@በፈተናየሚፀናየተባረከነው 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሠላምህ ይብዛ ቃለህይወት ያሰማልን
@misraktigistu7158
@misraktigistu7158 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል! አስተማሪ ተሞክሮና አጋጣሚ ነው።በደንብ ላዳመጠው ሰው በራሱ ስብከት ነው! እኔ ተምሬበታለሁ! መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ተጨማሪ ፀጋ ይስጥህ!!!
@መታደልበላችዉ
@መታደልበላችዉ 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያቤዛልህ ዘመንህ ይባረክ በስማነዉ ተጠቃሚ ያድረገን እግዚአብሔር
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህርዬ የመምህር ተማሪዎች ኑኑኑኑኑኑኑ ገባ ገባ በሉ ለነብሣችን ምግብ እናግኝ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
mettenal
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህሬ መ ምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይስውረን ከመጨረሺአው ዘመን እድሜ ለንስሐ ጸድቅ ለፍስሐ ያዘጋጀን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን የርግማን ብቻ ሳይሆን የቅናትም መንፈስ ከባድ ነው ኮሜንትህን ወድጀዋለሁ እንደሽልማት ሰብስክራይብም አድርጌልሃለሁ አንተም ብታደርገልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@semereabrha4645
@semereabrha4645 3 жыл бұрын
መ ምህር ተስፋይ ዕድሜ ከ ጥና ይስጥህ
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 3 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህልን፣የነፍስ፣መጋቢአችን፣ በፀሎት፣አስቡኝ፣ወለተስላሴ፣በችግር፣ተከብቢያለሁ
@QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy
@QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማረን ማረን ይቅር በለን አይናችን ክፈትልን አሜን አሜን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻🤲🤲💚💛❤😭😭😭
@samidereje3806
@samidereje3806 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በርታ በጣም ነው።
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ አበራ ሁሌዬም ተናገር እየኞም መንቃት ጅምረናል ሰዕል አድኖው ግድ ነው እቤታቼን የፀሎት ቤትዬ እንድኖሮረን ያናቃናል ሁሌም ተናግር ዝም በላቸው የዳቤሎሰ ተላላኬዬ ናቸው ማሰታዊቃዬ የሚሉት ለእኞዬ ግን ነቀተናል እግዜያብሄር ይመሰገን ወደ መልካም መንገድ ነው የመራክን በርታልን
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህናችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ኑ የመምህር ተማሪዎች አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@azaleyybsbd9762
@azaleyybsbd9762 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ለረጅም እድሜ አገልግሎት ያበቃልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጠህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወገኖቼ ላይክ ሼር እናድርግ እባካቹ ለሞራሉ አንከፍልበትም ላይ ላይክ ላይክ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን ኮሜንትህን ወድጀዋለሁ እንደሽልማት ሰብስክራይብም አድርጌልሃለሁ አንተም ብታደርገልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@dxddudxddu4072
@dxddudxddu4072 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።መምህር
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️አሜን🤲አሜን🤲አሜን🤲
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን👏😘😘
@menbaregawi3385
@menbaregawi3385 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😊😅
@menbaregawi3385
@menbaregawi3385 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@menbaregawi3385
@menbaregawi3385 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Жыл бұрын
​@@menbaregawi3385ምን ያስቃል ????
@mekdi9983
@mekdi9983 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ለካም ባለማወቅ ስንት አለ እኔ ሰወች ሲረግሙኝ ነገሩን አስቤ እግዚአብሔር ያውቃል አሜን እያልኩ ብዙ ግዜ እመልሳለሁ ለካም በእርግማን የሚወረወር መንፈስ አለ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 жыл бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም እየተማርን እያወቅን ነው በእውነት በንተ ገጠመኝ ያልተለወጠ አይገኝም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን ኮሜንትህን ወድጀዋለሁ እንደሽልማት ሰብስክራይብም አድርጌልሃለሁ አንተም ብታደርገልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 3 жыл бұрын
AmenAmenAmenAmenAmenAmen.waqayyoo.sagalee.jireenya.siyaa.dhagessuu.waqayyoo.sii.ebbifamii.ebbifamii.ebbifamii.waqayyoo.umri.nuuf.yaadheresuu.ebbifamii.🤲🤲🤲🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗👍👍👍👍👍👍👍
@merimeri9211
@merimeri9211 3 жыл бұрын
Amen amen amen 💒💒💒💒
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ
@እኔስዬማርያምነኝ
@እኔስዬማርያምነኝ 3 жыл бұрын
መምህራችን ያእግዚእብሔር ጥበቃ አይለይህ በእውነት አርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰውን እዬቀዬርከን ነው ። እኛንም ማስተዋልሉን አብዝቶ ይስጠን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ እንደት ምትገርማልች ሴቶ ሰንት አይናት ሰዉ አል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን መማህር ሁሌ የእግዚአብሔር ቃል አደሰ ነዉ
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል እናመሰግናለን ይህስ የእርግማን መንፈስ አባቴ ላይ ያለ ነው እኛን ሙሉ ቤተሰቦቼን ቁልቁል ያስቀረ መንፈስ ነው
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
ከሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠሜልን በፆለት አስበቡኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን የርግማን ብቻ ሳይሆን የቅናትም መንፈስ ከባድ ነው ኮሜንትህን ወድጀዋለሁ እንደሽልማት ሰብስክራይብም አድርጌልሃለሁ አንተም ብታደርገልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Amen Amen Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Amen Amen Amen
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስራ በጣም ደስ ይላል እንካን ወደ ትዳርህ ተመለስህ የኔ ወንድም
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ
@yonasadbib3793
@yonasadbib3793 3 жыл бұрын
መምህር እድሜህን ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልን !
@timatima8163
@timatima8163 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@ጄሪየእናቷልጂ
@ጄሪየእናቷልጂ 3 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ከዝህ ብዙ ነገር ተምረናል በሁላችንም ጓዳ ያለ ነገር እግዚአብሔር ይጎብኘን
@teklebelay1985
@teklebelay1985 10 ай бұрын
Egzabiher ymesgen mehar Tesfay domo Amlakachun Tsegaw yezalh ❤❤❤❤❤❤
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ባለህበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን ኮሜንትህን ወድጀዋለሁ በቅንነት ሰብስክራይብም አድርጌልሃለሁ አንተም ብታደርገልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን
@gfsd9011
@gfsd9011 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው እኛም ቃሉን ሰምረን ለፍሬ ለበረከት ያብቃን አሜን🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን የርግማን ብቻ ሳይሆን የቅናትም መንፈስ ከባድ ነው ኮሜንትህን ወድጀዋለሁ እንደሽልማት ሰብስክራይብም አድርጌልሃለሁ አንተም ብታደርገልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@iprocell8054
@iprocell8054 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የሚለው እዚህ ላይ ይተርዳዑት ቅን ልቦና ምን ይክል ዋጋ እንዳለው እና እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና እንደሚፍልግ እና በዛም ማደርያው እንደሚይደርግ ትምርያለው እግዚአብሔር ለዑላችንም ንፁህ ልቦና ይስጠን የእርግማን መንፍስ እግዚአብሔር ይጥፍው አሜን
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚
@worketafraa5222
@worketafraa5222 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heyot yasmelne Mamerchen
@martamarta7407
@martamarta7407 3 жыл бұрын
ወለተ ጌወርግስ በፀሎታቹ አስቡኝ በእመቤትየ
@bayutube582
@bayutube582 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
ለይኩን ለይኩን ለይኩን ቃለሕይወት ያሰማልን
@ኢየሩሳሌምወለተያሬድ
@ኢየሩሳሌምወለተያሬድ 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ኢትዮሰሜነች
@ኢትዮሰሜነች 3 жыл бұрын
*መምህር እንኳን ደህና መጣህ አዳምጨ እመለሳለሁ የተዋህዶ ልጆች ሁለችሁ የቅድስት አሪሰሚየ እረደት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫*
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 жыл бұрын
አሜን(3)
@friehiwotbirhanu5803
@friehiwotbirhanu5803 3 жыл бұрын
ኤፍታህ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@sjddgkgf8204
@sjddgkgf8204 3 жыл бұрын
ሠላም ዋላችሁ የተዋሕዶ ቤተሠቦች መምሕር እንኳን ደሕና መጣሕ አድ ጥያቄ ልጠይቅሕ መምሕር ገጠመኝ ብለሕ የምታቀርባቸው ትምሕርቶች በጣም ጥልቅ ትምሕርት ነው እኔ በሐሣቤ ገጠመኝ የሚለውን ቀይረሕ በሌላ የጌታ ታአምር ብለሕ አቅርበው ምክንያቱም ገጠመኝ ሢባል ከምታሥተምረው ትምሕርት ጋር አይምጣጣም ለትምሕርቱ ገጠመኝ ማለት ያሠዋል ገጠመኝ ሢባል ትንሽ ነገር ነው የሚመሥለው ይቅርታ ግን ካጠፋሁ
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 3 жыл бұрын
ልክ ብለሀል
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 3 жыл бұрын
መምህር የቅድስት ስላሴን የስዕል አድህኖ ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ?
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
አሜን✋ አሜን👐 አሜን👐 የተመታ ይሁንንን ቃለሂወትን ያሰማልን እሔ ገጠመኝ በጣም ከበደኝ እእየሰማሁት ሀሳቤ ስርቅ እያለብኝ ስደግመው ጠዋት ጀምሬ አሁን ጨረስኩት በዛለይ ቀጣም አስጠልቶኛል ሁሉም ነገር ስራው አልገፋ ቀኑም አይሄድ ውይ ጌታሆይ አስበኝ መምህሬ በተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ ከኔ የበረታቹ 😭😭😭 ትርስተ ማርያም ብላቱ🙏👆👆
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 3 жыл бұрын
Abat temeheret edat yetafetal kal ሂወት ያሰማልን memeher
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ መምህራችን የ መምህራችን ተማሪዎች የዚህን ታሪክ መምህር ስለ በምግብ ጸጉር መገኘቱ እኔም ተቸግሬ ነበር በልጅየ ዓይን እየታየ ኣስቸግሮኝ ነበር ግን ተሎ ነው የነቃሁት ጸበል እያስገባሁ ኣስወገድሁት ኣምላክ ይመስገን መምህራችን እድሜዉን ያርዝምልን ።
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ ለንሰሀ ሞት እንዲያበቃኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን ኮሜንትህን ወድጀዋለሁ እንደሽልማት ሰብስክራይብም አድርጌልሃለሁ አንተም ብታደርገልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁም ነገ ስላደረገልን
@ባንች-ኘ4ፀ
@ባንች-ኘ4ፀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን
@ፋንታአነሽአበበ
@ፋንታአነሽአበበ 3 жыл бұрын
አሜን🤲 አሜን 🤲አሜን🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን ምንግስተ ሰማያት ያውርስልን ምህምርዬ⛪️🙏
@ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ
@ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ 3 жыл бұрын
መ ምህር መልካም ሰው እግዝሐብሄር ያክብርልኝ
@bayutube582
@bayutube582 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@konjukonju2862
@konjukonju2862 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen barisisaa kenyaa sagalee jirenyaa haa dhagesisu amen
@بوراشدالمرزوقي
@بوراشدالمرزوقي 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@የሚካኤሌልጅ
@የሚካኤሌልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏❤❤❤😊
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@بوراشدالمرزوقي
@بوراشدالمرزوقي 3 жыл бұрын
አሜን አብብፋምዕ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አረ ኡኡኡኡ እኛ ቤት ያለ ነው ሁልዬ ነው የሚረግሙ እናትና አባቴ እና እነሱ በመንፈስ የተያዙ ናቸው ተለያይተው ነው የሚኖሩት እና አባቴ ከአንድ ወድሜ ጋር ብቻ የሚኖሩት እናቴም ከህቶቼ ገር ነው የምትኖረ እና እኔ ከወንድሜ ጋር ስደት ስድት አመት ሞላን እንሰራለን ግን ምንም የለም ሁለተኛ አባቴ ለብቻው አራት አመቱ ያለሴት እና በቃ ምስቅልቅል ያለ ነው ህይወታችን እና ለብቻዬ ለማስተካካል ከበደኝ የሚመክርልኝ ሰው አጣሁ የሰውን ጭንቀት የምትረዱ ወገኖቼ ስለቅዱስ ሚካኤል ስለ ድንግል ማሪያም ብላችሁ ቁጥራችሁን ፃፉል ከይቅርታ ጋር በጣም ሰው እፈልጋለሁ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ስርጉተ ስላሴ ከርታታዋ እህታችሁ
@house8969
@house8969 3 жыл бұрын
ዲሰለይክ የምትሉ ማሰተዋሉኔ ያድላችሁ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ሰላምክ ይብዛልን እኮን ደና መጣህ ላዳምጥና እመለሳለሁ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN yenes menafik nat kelelagawa ga honew ybetesebun lib wesdewital meselegn
@yashihaile93
@yashihaile93 3 жыл бұрын
Egziabher yemesgen selameh yebzalen yagelgelot zemenehn yarzemew tsegawun yabzaleh
@maron-m1234
@maron-m1234 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልህ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጡ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን 🤲 ዛሬ እኮ እናታችን ቅድስት አርሴማ ናት በረከቷ በሁላችንም ላይ ይደርብን 🤲
@ኤፍታህእማፍቅር
@ኤፍታህእማፍቅር 3 жыл бұрын
አሜን መምህር እግዚአብሔር መስተዋሉን ያድለን
@fanosyegata947
@fanosyegata947 3 жыл бұрын
መምህር ብዙ ተምሬአለሁ ከዚህ ገጠመኝ እናመሠግናለን. እረዥም እድሜ ይስጥህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን የርግማን ብቻ ሳይሆን የቅናትም መንፈስ ከባድ ነው ኮሜንትህን ወድጀዋለሁ እንደሽልማት ሰብስክራይብም አድርጌልሃለሁ አንተም ብታደርገልኝ ደስ ይለኛል፡፡
179ኛ ገጠመኝ ፦ የተረገሙ ሰዎች ታሪክ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:17:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 55 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
መጋቤምስጢር መምህር ኃይሌ የልደት መዝሙር yeldet mezmur
7:34
Hailie tub .ኃይሌ ቲዩብ
Рет қаралды 220
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 2,9 М.
178ኛ ገጠመኝ፦ የቅ.አፎሚያ ታሪክ በዘገምተኛ መሳዩ ልጅ ዛሬም ተደገመ(በመ/ር ተስፋዬ )
2:52:47
173ኛ ገጠመኝ ፦የአመቺሳ መንፈስና የመናፍቁ መመለስ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:22:43
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.