KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
42ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ ሌቦቹን ሳገኛቸው ሞባይሌን እንኩ ስላቸው ግራ ተጋብተው በጣም ሳቁብኝ
1:36:05
47ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በአባቱ በየድግሱ ምን እያደረጉ እንደሚያዋርዱት አድምጡና ስለጉዳዩ አስቡበት
1:20:38
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Каха и дочка
00:28
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
Рет қаралды 124,016
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 269 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 787
@MeazaTegegn
2 жыл бұрын
መምህር እኔ ዛሬ ዳግም ተወለድኩ በድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ ቀኑና ተቀበልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ከተወለድኩ ንስሀ ገብቸ አላውቅም ነበረ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እመ ብርሀንን አመስግኑልኝ🙏🙏
@salemsalem471
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እኳን ደሰ ኣለሽ እህቴ እኛም ዳግም ለመወለድ ያብቃን ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ
@באנצימלקי
2 жыл бұрын
በሰላም ለመፈፀም ያብቃሽ🙏
@tigisttigist9525
2 жыл бұрын
እልልልልልል ታድለሽ እህቴ እኔስ መቼ ይሁን ንሳሀ አባት ማገኘው😥😥😢😢
@MeazaTegegn
2 жыл бұрын
@@tigisttigist9525 አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም መጨከን ነው
@tigisttigist9525
2 жыл бұрын
@@MeazaTegegn እባክሽ እህቴ የትነው ያለሹ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት የንሰሀ አባት አገናኚኝ
@emebetkora9326
2 жыл бұрын
መምህር አተ አትበሳጭ እነሱ እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው ።
@ወለተመስቀልየቅዱስሩፋኤል
2 жыл бұрын
ወንድማችን የመለሰ አምላክ እኔም ከሀጢያት ይመልሰኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል ወልደ ገብርኤል ገብረ ኪዳን ገብረ ስላሴ ገብረ ሚካኤል 2 ገብረ መስቀል 2 ገብረ መድህን 2 ሀይለ ማርያም ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ማርያም ሀና ማርያም ወለተ ሚካኤል ወለተ ዮሐንስ ወለተ ዮሐንስ ከነመላ ቤተሰቦች አስቡኝ
@worekeyemareyamleji3305
2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ትምህርት ከስንት ጉድ ያልተመለሰ የለም ላልገባቸውም ሰዎች እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የኛ እንቁ መምህራችን !!!!
@sabacarlier5071
2 жыл бұрын
አሉ እንጂ የሰናፍንጭ ቅንጣት ታክል እመነት ይሌላቸው ፈሪዎች ደብተራን እሹሩሩ እያሉ በጉያቸው እቅፈው በጣም ነው የሚያሳዝነው,መምህራችን አይዞህ በርታ አንተ በእግዚአብሔር እምነትህ ሙሉ ነው
@NnGga-gd5oj
Жыл бұрын
መምህር እመብርሃን እቅፍ ድግፉ ታርጎት እዉነት በቶን ተባርክሎት ልጆቾ ይባረኩ
@hope1919.
2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ኮመንት ለመፃፍ እየፈለኩ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እንዳይሰደቡ የቤተክርስቲያን ስም በክፉ እንዳይነሳ እያልኩ ጣቶቼን ከፅሁፍ ሰብስቤ ትምህርቶችን ሳዳምጥ ቆይቻለው ዛሬ ግን ይህ ኮመንት አንድ ሰው ሊለውጥ ይችላል እና በትዕግሥት አንብቡት።ነገሩ እንዲሁ ነው ከዛሬ 6 አመት በፊት ከአንድ ልጅ ጋር ተዋወቅን ከዛም መደዋወል ጀመርን ብዙም ሳንቆይ የሚያምር የብር ቀለበት ስጦታ ሰጠኝ በጣም ደስተኛ ሆንኩኝ ጥሩ ጊዚ ማሳለፍ ጀመርን ነገር ግን ከ ጊዜ ወደጊዜ የሱ ፀባይ በጣም ተቀየረ እኔ ደግሞ ተለማማጭ አልቃሻ ያለ እሱ ሰው የሌለ እስኪመስለኝ ድረስ ተሰቃየው እሱ እየበደለኝ እኔ እያለቀስኩ ይቅርታ እየጠየኩ እየተለማመጥኩ ቆየን የሚገርመው ነገር እኔ የምሄድበት ቦታ ሁሉ እየተከተለ ይመጣል በዙሪያዬ ያሉ የትምህርት ቤት ጓደኞቼ የሱ ፍቅረኛ መሆኔን እንዲያውቁ ይፈለጋል ተመልሶ ደግሞ እኔ እንደማትመጥኚኝ አውቃለሁ የተማርኩ ነኝ ቆንጆ ነኝ ብዙ ሴቶች ይፈልጉኛል ይለኛል እንደዚህ ሲለኝ ምንም አልለውም ማልቀስ እና መለማመጥ ነበር በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለን ተጋብተን አረፍነው ከተጋባን በኋላ ከስምንት ወር በኋላ አንድ የማውቃት ልጅ ባለቤቴ ዲያቆን እንደነበር ነገረችኝ የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሰማኝ በአንድ ልቤ ተደሰትኩ ደስታዬን ሳልጨረስ ደግሞ እንዴት ዲቁና የሚያክል ማዕረግ ያለው ሰው በዚህ ልክ ዝሙተኛ እና አስመሳይ ይሆናል እያልኩ የሰማሁትን ነገር እራሱን ጠየኩት እሱም ቀለል አድርጎ አንድ ቀን እነግርሻለሁ ብዬ ነው ብሎኝ እርፍ ቤተሰቦቹ አሁን እድለኛ ነሽ ዲያቆን ባል አለሽ ይልኙል ነገሩ ግን ሌላ ነው። ይህው እሱም ቪዲዮ ላይ እንደተመለከታችሁት ሰው የሚያባርረው ሳይኖር የሴት ልጅ ለቅሶ እና የሰራው ግፍ ሲያሳድደው ይገኛል የተማረው ትምህርት ከአይምሮ ጠፍቶ መባዘን ሆነ። ለመፃፍ የማልፈልጋቸው የሱ ንስሐ አባት ባህርይም አሳፋሪ ንግግሮች ሁሉ አሁን ትዝ እያለኝ መጣ ይህንን የመምህር ተስፋዬን ቻናል ተመልክቼ ፀሎት ቤት አዘጋጅቼ ፀሎት በጀመርኩ ሰአት ያን የሰጠኝን ቀለበት ያደረኩበት ጣቴን እንደሳት ያቃጥለኝ ጀመር ለካስ ድቁናውን ደብቆ የቀረበኝ እና ያገባኝ በመስተፋቅር ሆኗል ይህንንም የቤት ውስጥ ሱባኤ ይዤ የሰራብኝን ግፍ በህልሜ አየሁኝ ነገር ግን ምንም አልነገርኩትም በሱ ቤት ምንም አላወኩም ንሰሐ እንዲገባ ስለምፈልግ ታግሼዋለሁ ስለዚህ ሰው ላይ ክፋት የምታደርጉ ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው የዘራችሁትን ታጭዳላቹ። አንዳንዴ ምነው ይህ ሁሉ ነገር በህይወቴ ላይ ከመምጣቱ በፊት አውቄ ቢሆን እላለሁ ነገር ለበጎ ነው እግዝያብሔር አልጣለኝም ሊያስተምረኝ የፈለገው ነገር አለ ብዬ እፅናናለሁ በፀሎታቹ አስቡን። እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ?
@marthahagos1762
2 жыл бұрын
😥😥 enezih tenkuayna debterawoch techawotubn. Enien degmo ke 20 amet befit ye classie lij kelbsua kedjie aemrowan wosjalehu besua aemro new degreem mastersm yeserahut blo siketeket lefelefe. Debtera yedebtera lij! Egziabher yifred😥 yihenin yemtanebu please aemroyen endet endemasmels mkerugn. Hiwotie betam yetemesekakele new
@hope1919.
2 жыл бұрын
@@marthahagos1762 አይዞሽ የኔ እህት የሰይጣን ሀይል ከ እግዚአብሔር ሀይል አይበልጥም አንቺ በርቺ ፆም ፀሎት ገንዘብሽ ይሁን አስራት አውጪ የፈጠረን አምላክ አለን ።እነሱ የዘሩትን ማጨዳቸው አይቀርም ።
@marthahagos1762
2 жыл бұрын
Amesegnalehu🙏
@_patience1001
2 жыл бұрын
@@marthahagos1762 ትምህርቱን በደንብ የምታድምጪ አይመስለኝም። ጾም ጸሎት ስግደት አብዢ ንስሀ ግቢ ብትችዪ ቁረቢ ሁሉም ይስተካከላል። ፍጣሪ ይርዳሽ
@_patience1001
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ውዴ
@TemnitMahar
Жыл бұрын
መምህር እማ አምላክ ታስብህ ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅህ❤
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችንንን እንኳን መጣህልን ሰምተን ለንስሀ የምንበቃበት 30 60 100 ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን። እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ አደረሰንን
@ውለትስላሴ
2 жыл бұрын
አሜን፫
@qejenashfekaduamenamenamen4163
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ahanamesert6742
6 ай бұрын
አሜን አምላክ የወደደውን ይመልሳል
@dinglemariam123
2 жыл бұрын
ሊቁ ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ዘመንህን ይቆጣጠርልህ!!!
@weyneshettomas3727
2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የጸሎት ማህበር ያልከው ውስጥ ብገባ ደስ ይለኛል ጸሎት መጸለይ አልችልም ስጀምር ይጠፋብኛል እባክህ ተባበረኝ
@kidisthailu6085
2 жыл бұрын
አፈ ወርቅ መምህሬ አንተ አገልግሎትህን ወገብህን ጠበቅ አድርገህ ቀጥል እግዚአብሔር ገና ብዙ ድንቅ ሰራወችን በአንተ አንደበት ላይ ሆኖ ይሰራል!!!! እኔም በቤቴ የእግዚአብሔርን የቸርነቱን ድህነት በአንተ አንደበት ላይ ሆኖ ወደ ልቤ ገብቶ እያጣጣምኩት አገኛለሁ ለዚህ ቸሩ መድሃኔዓለምን እጅግ አመሰግነዋለሁ!!!!! አፈወርቅ አንተ እግዚአብሔርን አስቀድመህ ወደፊት መመረሽ ብቻ እና የእግዘብሔርን ድምፅ በክቡሩ የሰው ልጅ ጆሮ ውስጥ መርጨት ማስረፅ እግዚአብሔር ደግሞ ልብን ለውጦ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶዊነትን በተግባር ለመኖር የሚያስችለውን ወኔን በልብ ውስጥ ያቀጣጥላል ያበለፅጋል!!!!! keep it up please!!!!
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
2 жыл бұрын
እንዃን ለሊቀመ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ምልጃው ከሁላችንም ጋር ይሁን የእውቀት መልአክ ነውና እውቀትን ይግለጽልን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ወይፈተና ብለን ጀምረናል
@Solyana-hi9of
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yekidanemehretlegamen860
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@gudayetessema5939
2 жыл бұрын
....msmihjr TESFAYE EGZIABHER EDMENA TENA YISTIHE TEBAREK
@gudayetessema5939
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@BeteHohe
2 жыл бұрын
ኤፍታህዬ የሥላሴ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን እማዬ የኔ❤💞
@selam801
2 жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአል መላኩ ቅዱሰ ዑራኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@BeteHohe
2 жыл бұрын
💞😍ለሁሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ
@ሜሮንተስፋየ
Жыл бұрын
ደቡብ አካቢ የሚኖሩ ስወቺ አብዛኛወቺ መናፍቅ ነቼው ህዝቡ ስለ ሀይማኖት ምንም እውቀት የለውም ብየ ብሄር ብሄርሰቡና በየገጠሩ እስር አይነት መምህር ያስፈልጋቼዋል መምህር ትተን እውቀት ሌሎች አስተምርህ ልክ እዳተ እዲያስተምሩ አድርግ ህዝቡ መንቃት አለበት መምህር በዚህ ክፉ ዘመን እዳተ አይነት መምህሮቺን ፈጣሪ ስላስነሳልን እግዛቤር ይመስገን
@Abebech99
Ай бұрын
Aba memhire hadere Debubi kilil astemiru hizibu iyestefanew
@solomonzinabu9058
2 жыл бұрын
መምህር ልብን ሰብሮ የሚገባ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክልን።
@ethiopialezelalemtenur1407
2 жыл бұрын
መምምህር ሀዝቡ ስለነቃባቸው እኮ ነው ህዝቡ ነቅቷል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በአንተ ምክንያት ስንቶቻችን እንደዳንን ብታውቅ የነሱ ነገር አያሳስብህም ነበር
@hiwigetachew6244
2 жыл бұрын
መምህራችን ፈታሪ ይጠብቅህ ለሁሉም ደብተራ ልቦና ይሥጣቸው የመናፍሥት ሤራን ባለማወቃችን ጠቆርን እንደ መላክ ሥናመልከው ቆይተናል አሁን ግን እረጅም እድሜ ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ
@senayt1822
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መተት ደፍተራ ዘር ,,,አለ አለ ተቃዋሚዎቹ እነሱ ሳይሆን መንፈሱ ነው የሚገርም መምህር ዮርዳኖስ ጡሩ መምህር ነው ግን ከሚስተምረው የሚሳደበው የሚረግመው ነው የሚበዛው ጭራሽ መፅሓፍ ቅዱስን መዝሙረ ዳዊትን በመጥቀስ የእግዚአብሔር ፍጡር መቅደስ ይፍረስ እያለ የሚራገም ነው እራሱ ላይ ያለውን መንፈስ ቢመረምር ጥሩ ነው ትዕቢትም በራሱላይ አንግሷል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አየተዋህዶ ልጆችን በምሃል ገብቶ ሊበትነን የተዘጋጀውን መንፈስ እግዘብሔርን ያርቅልን
@ወለተሰንበት-ጸ1መ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ገጠመኞችህ ሁሉም እጅግ አስታማሪና የሁላችነን ቤት የሚያኳኳነው ሰምተን ለመቀየር ያብቃን ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስብኝ
@samrawitbenti9418
2 жыл бұрын
ደብተራን፡ከኛ፡በላይየሚያቀውየለም፡እነሱን፡ተዋቸው
@FjdjxhhNxj-we2bj
3 ай бұрын
አባታችኝ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 ለምስክርነት ይብቃኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@bere2532
2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@hanahailu8956
2 жыл бұрын
ስለ መንፈስ ስራ ከልጅነት በቤተክርስቲያን ብንማር ኖሮ ቤተሰቦችንን እናተርፍ ነበረ አሁን ላይ በህይወት የሉም ነፍሳቸውን ይማርልኝ ግን አሁን መዳን ያለበት ነፍስ አለና መምህራችን በርታልን አስካለ ማሪያም በፀሎትህ አስበኝ
@kabtamk7852
2 жыл бұрын
መምህር እናንተ አስተምሩን ህዝብ በጣም ያውቃል በየሀገሩ በየደብሩ ደብተራ እዳለ ያውቃል ወድማችን የድሩ ሰበት ተማሪ ነኝ
@embetmetku4453
2 жыл бұрын
መምህ ተስፋየ (ተሥፋ ሥላሴ) እደሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ። መምህራችን በእየቤቱ እረ ስንት ጎድ አለ መሰለህ አብዛኛወቻችን ያግነው እደዚህ ባለ የህይወት ተሪክ ነው ለዛርና ለመተት እየተገበረለት እሱን ካላመኑ ከእግዚአብሔ አብለጠው የሚፈሩት በተሰብ ነው የወጣነው አሁን ግን በምታሰተምረን ገጠመኝና ተምክሮወች ሁሉም ለጠላት ደቢሎስ እያመለክን እንደነበር አውቀናል ጸጋውን አብዝቶ አብዘቶ ይሰጥህ ውድ እና ብርቅ ወንድማችን መምህራችን ደቢሎስን እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ መስቀሉ ይሰርልህ አሜን ።
@የsozዎችወዳጅ
2 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር 😍😍😍 በእውነት እጽብ ድንቅ ነው የእግዚኣብሔር ስራ ስለ ሁሉም እግዚኣብሔር ኣምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ኣገልግሎት ዘመንህ እግዚኣብሔር ኣምላክ ያብርክልህ ጌታየ ሆይ እኔም ልቦናየ ክፈትልኝ ኣበርታኝ 😥😥😥
@ጓልራያሞኾኒ
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጡ በእድሜና በጠና ይጠብቅልን
@ውለትስላሴ
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የሚገርም ፈተና ነውለሁላችንም ማስተዋለ ልቡናንይስጠን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ ውለተ ስላሴ በላችው
@ethiowubtube5628
2 жыл бұрын
እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ።
@BeteHohe
2 жыл бұрын
ነይ በደመና =ነይ ለምስጋና የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና ያዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና አዝ======= የብርሃን መውጫ *=ማርያም* ከሞት ማምለጫ *=ማርያም* ከሊባኖስ ነይ *=ማርያም* ከላይ ከሳማይ *=ማርያም* አዝ======= የተስጠሽኝ *=ማርያም* እናት የሆንሽኝ *=ማርያም* መና ያለብሽ *=ማርያም* ህይወት ያስገኘሽ *=ማርያም* አዝ======= በረከቴ ነሽ *=ማርያም* ጉድለቴ ሞልቷል *=ማርያም* በልጅሽ መና *=ማርያም* መንፈሴ ረክቷል *=ማርያም* አዝ======= ከኢያቄም ወልዷል *=ማርያም* ያምላኩን እናት *=ማርያም* ዳግማዊት ሄዋን *=ማርያም* ኪዳነ ምህረት *=ማርያም* የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጄ እመብርሃን ትጠብቅልኝ የኔ ውድ አባት እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊እልልልልል👏🕊
@Frehiwet-li4tv
5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል
@mulubelay6386
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ. ክብሩ ይስፋ. እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ወርሐዊ መታሰብያ በአል. ኣደረሳቹሁ. የተዋህዶ ልጆች
@ሰአሊለነማርያምእምነ
2 жыл бұрын
መምህር ደብተራ ስለሚባል ቃል ያስተምሩን ምክንያቱም እመቤታችን ደብተራ ድንኳን ትባላለች በቤተክርስትያናችንም ብዙ ትርጎሜ አለው በሌላ አነጋገር ደሞ ጠንቋይ ነው ደብተራ ይላል ስለዛ ግንዛቤ ይኖረን ዘንድ አስተምሩን
@saraT22
2 жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@ኤፍታሕወለተኪዳን
2 жыл бұрын
በቅድስት ሥላሴ ስም የሚሮጡት ሰዎች ሲያስቁ 😂ወንድማችን እንኳን ተመለስህ በቤቱ ያፅናህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿ነይ በደመና ነይ ለምስጋና የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና የአዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና🌿💚💛❤
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
2 жыл бұрын
እረአያስቅምእህቴ።የሀጤያታችንውጤትነው።
@aalama5866
2 жыл бұрын
ወለተ ገብርኤል ፣ክንፈ ገብርኤል ፣ፀጊ ማርያም፣ክንፈ ሚካኤል ምእመን በፀሉታቹ አስቦን
@ጓልፅዮንማርያም
2 жыл бұрын
ትናንት የነፍስ ማዕድ የሚለው የቅዱስ የውሃንስ ነው ሰሚቸ የተኛሁት በጣም ደስ የሚል ለሊት ሁላችሁም ገብታቹ እዪ
@yemariamlij4294
2 жыл бұрын
እባክህ መምህራችን በጸሎትህ አስበኝ ባፍዝዝ አደንዝዝ እየተጠቃሁ ነኝ ወለተ ብርሃን ብለህ አስበኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enyewephrem4268
2 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ስሙ ይክበር ይመስገን::እኔ በምኖርበት አገር ሲያትል ከተማ ወ አንድ የማህበረ ቅዱሳን ሊቅ ነዉ የተባሉ ወጣት ቄስ መሪጌታ ባለቤቴ ለነፍስ አባትነት ጠይቃ በአገር ለጅነች ት (ምስራቅ ኢትየጵያ) እኔን መለአከ መንክራትን ማንነታቸዉን ሳላዉቅ ሼር አርጌላቸዉ እሱን እንዳትሰማ አስማተኛ ነዉ ሲሉኝ እስቲ ምኑ ላይ አስማታቸዉ ብዬ ስጠይቅ ሰይጣን አለብህ ብሎ ሰደበኝ አሉኝ ያላልኩትን::የማህበረ ቅዱሳን ከዚያ በሁላ ነዉ የስደነገጡኝ::ይህንን ጽሁፌን ካዩት አደራዎን ወደ ልዑል እግዚአብሄር ይመለሱ::መምህርግርነም ሆኑ ሌለሸችንም ቅዱሳን በማወቅ ነዉ ብየ አምናለሁ ይህን የምትፈጽመት ሊቅ,መሪጌታ,,,,,,,አደራዎን ስለሚያስተምሯቸዉ የህፃናት ነፍስ በልዑል እግዚአብሄር ስም እለምንዎታለሁ::
@bethtewolde9159
2 жыл бұрын
መምህር እኛ ገብቶናል ነቅተናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እነሱን ከእንግዲህ የሚሰማቸው የለም ግን ይህንን የመሰለ ንግግር ከምናከብራቸው አባቶች መሆኑ ብቻ ይሰብራል
@mystoe9261
2 жыл бұрын
ወይይይይይ።።።መምህር እኔ ደብኛለሁ በያረጋል ተወኝ ይሄናህል የወረደ በመሆኑ ተቃጠለ ጨጓራዬ ደበነ። አብሮ የተቀመጠውን እንኳን ግለሰብ አለመለየቱወይይይይይ።።።ቅሌት
@tsigeredatube440
2 жыл бұрын
ይገርምሀል መምህር በቲክታክ ላቪ ላይ እየገቡ የሚሳደቡ ቅጠል በጣሽ ስር ማሾችን ብትሰማ በጣም ያሳዝናል ትዉልዳችን አልቋል በመናፍስቱ ተጠላልፎ ብቻ የምህረት አምላክ ይማረን🙏
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
እኔም በ5አመቴ ነበር 😢በ20ዓመት ወጣት የተደፈርኩት ደብተራ ይሁን አይሁን የማውቀው ነገር የለም በእርግጥ ምናልባት ያ ችግር መሰለኝ እስካሁን ሕይወቴ ምስቅልቅ እንዳለ አለሁ ከ19ዓመት በላይ ሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ እግዚአብሔር ቀን ይኖረዋል 🤲🏿ጊዜ ደኛ ነው
@bethelephrata7487
2 жыл бұрын
ኣይዞሽ ኣምልኮትሽን ኣጠንክሪ
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
@@bethelephrata7487 እሺ ውዴ አስቢኝ ወለተ ማርያም ብለሽ እህቴ 🤲🏿
@babys7570
2 жыл бұрын
አይዞሽ ወለተ ማርያም ከስጋ ነፍስ ይበልጣል ስለዚህ በርቺ ተፍለሚ አግዚአብሔር ካንቺ ካር ይሁን አሜን!
@marthahagos1762
2 жыл бұрын
😥😥
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሱባየ ጠይቀሽ ስራቱን አስዝው
@ghhghy3086
2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ትልቁን ሀይማኖት አጥቆ መያዣ የሆነ ተምህርት ነዉ ለደብተራዎች ልቦና ይስልን ትልቁን ማዕረግ ይዘዉ የወረደ ስራ ከመስራት ያዉጣልን ህዝቡም ግራ ተጋባ በነሡ ምክንያት ሴራቸዉ ሲጋለጥ አትስሙ እያሉ ህዝቡን ያደናብሩታል
@abc12452
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለወንድማችን የደረሰ አምላክ አጥፍተዉ ጠፊ የሆኑ እርኩስ መንፈስ የተጠናወታቸዉ ሰዎችንም ይድረስልን🤲ስንት የሚሰማ ጉድ አለ አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@አፎሚያታደሳ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ፣መምህራችን በእድሜ በጤና በጸጋ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እውነት ነው
@alynstar2557
2 жыл бұрын
መምህራች እድሜና ጤና ይስጥህ እነሱ በሱ እየተጠቀሙነው የሰማዩን ሳይሆን የምድሩን ስለዚህ እደነሱ ደዝዘን ርድቀርነው ሊያጠፉን አተግን በርታልን እዳትሰለች
@BeteHohe
2 жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን 🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊በጣም ያሳዝናል 5 ልጆች በማይሆን ህይወት ውስጥ ገብቶ ማደጋቸው ያሳዝናል ይህ ሁሉ አልፎ ወደ ቤቱ ይመልሳቸው እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ መሃል ላይ ያየሁት ቭዲዮ በጣም ይገርማል ምንጊዜም የሰው ልጅ ክፉ ሰርቶ አያመልጥም አንድ ቀን እውነቱ ትወጣለች ማለት እግዚኦ 😰 ወንድማችን እንኳን ተመለስክልን ወደ ቤቱ ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በመምህሬ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙዎች ወደ ቤቱ መልሷልና የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ግን የመምህርን ትምህርት የሚቃወሙት ሰዎች ውዶ አይደለም በዚህ ክፉ መንፈስ ተይዞ ነው አምላክ እውነቱን ይግለፅላቸው መምህሬ እማ ፍቅር ድንግል እናቴ ትጠብቃችሁ የኔ ውድ አባት ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏አባቶቻችን የሚቃወሙት ብዙዎች አሉ ግን ለእነሱ መልስ መስጠት ድንጋይ ላይ ውሃ መፍሰስ ነው መምህሬ እነሱ ስለ ተኙት ነው እኮ መቼ እንደሚነቁ እግዚአብሔር ይወቀው በእውነት ያሳዝናሉ። መምህሬ ሁሉም አንድ አንድ ቀን እያሉ እውነቱን ያውቃሉ ይመልሳሉ አይናደዱብኝ መምህሬ የኔ ውድ አባት😰💔 ገጠመኙን ሁሉ ስሰማና የአባታችን መምህር ግርማ አስተምሮ ሳየው ስሰማ ብዙ ነገር ገባኝ ነገሮችን ማስተዋል ማሰብ እንድችልኝ አድርጎኛል እናንተን ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ኑሩልን መምህሮቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘመናችሁ በሙሉ በቤቱ ይለቅ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌿🌿🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿መምህሬ የእናንተን ትምህርት የማይሰሙትኮ አዋቂ ነኝ ባዮች ናቸው የእነሱስ እውቀት አዋቂነት አባቶችን የመቃወም እውቀት ነው እንጂ የእውነት እውቀት አይደለም ግን እናንተ የእነሱ ስራ ስለሚታጋለጡ ነው የሚቃውሙት ማንም የእራሱ የተደበቀውን ስራ ስወጣ ደስ አይልም ለዛም ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልላቸው😰😰🤲🤲🤲🤲 አረ መምህሬ የደቡቡዎች በጣም የዋህ ሞኝ ናችው ሁሉም ነገር እሽ ብሎ ይቀበላሉ በእውነት ምስኪን ነገር ናቸው እኔ የደቡቡ ልጅ ነኝ ብዙዎች መናፍቆች አሉ እለት እለት ክርስቲያኖችን ወደ ምንፍቅና ይወስዳሉ እኔም ተሸውጀ ህጄ ለአንድ ቀን እነሱጋ ውዬ ነበር ግን አባቴን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ እሱ ነው ስለመናፍቃን ያስረዳኝ ከዛን ቀን ጀምሬ መናፍቃንጋር ምንም ህብረት የለኝም እጠነቀቃለሁ አንድ አንድ ሰዎች እንደት ከነዛ ሁሉ መናፍቆች ውስጥ እንደት ኦርቶዶክስ ሆንሽ ብሎ ይጠቁኛል ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው ስለዚህ ክርስቶስ መርጦኝ ይሆናል ብዬ አሰብኩኝ። የደቡቡ ክርስቲያኖች በጣም ምስኪን ናቸዉ በእውቀት የተሞላ መምህር ያስፈልጋቸዋል ግን መናፍቃን እያሳሳቱ ነው እኔ እዚህ ውጭ ሀገር ሁኜ የመናፍቃን ስራ ሳስበው ይግርማል እንደት እንደሚወስዱት የናንተን አስተምሮ ስሰማ ምን አለበት የእኛ ደቡቡችጋ ይህን ትምህርት ብደርስ እላለሁ በውስጤ😭😭_
@alibeteliyared8091
2 жыл бұрын
መምህር ትምህርትህ በጣም ነው የሚጠቅመው ካለብኝ ችግር ለመገላገል እየጣርኩ ነው በአንተ ትምሕርት ። እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እኝም እግዚአብሔር ይርዳን ፣ይጠብቀን አሜን
@saraethiopi9378
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል በርታልን መምህራችን እኳን ተመለስክ ደብተራ የነበርከውም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለሰወች የምተርፍ ያርግህ
@aynalemtucker5876
2 жыл бұрын
ወገኖቼ እግዚአብሔር ምንያህል እንደሚፈልገንአያቹ ከብዙ ሀጥያት መሃል በጥቂት ነገር ይቅር እንደሚለን የ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይሁን ! ወንድማችን እንኳ በደና መጣህ።
@ወለተሥላሴየሥላሴባርያአ
2 жыл бұрын
እውነእት ነእው እግዚአብሔር ይወደእናውል ሥላሴወእች ፀጋአ እውን ያብዛልእህ መምህር በዛሬእው እለት የሥላሴኤ ሥማቸእእውን እየሰመእው የሚአስጨንቀእኝ መንፈስ ታሰእረእልእኝ -----ክብር ለአጋአይት ሥላሴወች.....
@askalezelelew8322
2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ እሐዱ እምላክ አሜን ፣🙏🙏🙏
@gtgbinyamh.8723
6 ай бұрын
ይሄ Video በፍቅር ያጠመዳቸዉ እና የወሻቸዉ ሴቶች አውቀውት ተሰባስበዉ ሲያሯሯጡት ነዉ። ፊልሙ እንደዛ ነዉ። እና ከ ነጠመኙ ይገናኛል። ጥሩ ነዉ ያመሳሰልከዉ መምህራችን።
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አይዞህ ግራ የምያገባ ነገር ነው ምናገሩት ግን ቀድመን ሰለ ተማሪነዉ ምንም ብመጣዉ አንሰማም የሄንን ነገር ኮ በታችን ዉሰጥ ያለ ነገር ነው ምንም ጥያቄ አያሰፈልግም እግዚአብሔር አምላክ ከአሰመሳይ ነገር ይሰዉረን 💓💐
@selinagebremichaelkasse9241
2 жыл бұрын
የእውነት መምህር ነገሮችን የምታስረዳበት መንገድ በጣም እሚገርም ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@Cepheus5959
2 жыл бұрын
አይ መምህር ተስፋዩ በመማር እና በመመራመር እኮ አይደለም እወቀት የሚገኘው። እኔም በዚህ ነበር የማምነው። ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር መውደድ እና ማምለክ መጠን ነው እንጅ። እወነተኛይቱ እወቀት ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ብቻ የሚታደል ነው። እወነት ራሱ ነው እወቀት እና ጠቢብ የሚያደርገው። እወነት ጋር የተጣበቀ ከክርስቶስ ጋር ተጣበቀ ማለት ነው። ከክርስቶስ ጋር የተጣበቀ ደግም ክርስቶስ ራሱ እወቀት ነው። እናም የተጣበቀው ሰው ከአንደበቱ እውቀት ሲፈስ ይወላል ያድራል። ነገር ግን በመማር በመመራመር አደለም እውቀት ጠቢብነት የሚገኘው(ለምሳሌ ሰለሞንን፣ ሄኖክን ማየት ይቻላል)። ይህ በእኔ ህይወት የሆነ ነው። አንድ ቀን ፈጣሪ ቢፈቅድ ይህን ሀቅ ለሕዝቡ እናገራለሁ። እና አትፍረድባቸው ቢሳደቡ ቢሳሳቱ እንደ እውነት እና እምነት ማወቃቸው እና መጣበቃቸው መጠን ሰለሆነ የሚናገሩት እንዲሁም የሚሳደቡ። እወነተኛዋ እወቀት ዘላለማዊ ነች። እሱም ከመንፈስ ቅዱስ ይፈሳል እንጅ። እወቀት ያለው ከመንፈስ ቅዱስ ከሆነ ቃላቸው ኃይል አለው። እነሱም እርኩስ መንፈስ እወነትን የያዙትን ይቃወማቸዋል ይዘለፋሉም ብዙም ወቀሳ ይደርስባቸዋል። ይህ እኮ ስራቸው ነው ሊገርመን ከይገባም። ግን የእወነተኛ ሰዋች ከመንፈስ ቅዱስ ከሆነ እርኩሶች ስራቸውን ለማቆም ኃይል የላቸውም። የእነሱ ቃላቸውም የእወነተኞችን ሰዎች እውነትን እንደማወቃቸው መጠን እና ደረጃ ቢለያይም ወይ ጨርሶ አይጎዳም ወይም በትንሹ በስጋ ይጎዳቸዋል እንጅ። እና መምህር ተስፋዩ ተዋቸው። እንድንኮነን በሚያደርግ ሁኔታ ሁነው ሰለ እነሱ እንድናወራ ያደርጋሉ። ይህም እወነትን በመሀሉ አብረው ጨምረው አብረን ከሀሰቱ ጋር እንድንጨፈልቅ ሰለሚያደርጉ ኩነኔ ውስጥ በስውር እንድንገባ እና ከተውን ያለንን ቀስ በቀስ ያሳጡናል እና እንጠንቀቅ። እውነትን ብቻ ስም ሳንጠራ እንማማር (ፖውሎስ ሲያስተምር ሰለ አርጤስ ጣኦት አንስቷልን?)። ጥበባቸው እኮ እንዲህ ነው ከእወነት ጋር ያሉትን ሰዎች ቀስ በቀስ ወደ ማናወቀው ኩነኔ እንድንገባ እና ከእወቀት የሚያወጡን። እዚህም የደረስነው በእንደዚህ ጥበባቸው እና በእኛ እንዝላልነት ነው። በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። ትጋ ትጋ ትጋ። ብቻህንም አደለህም። ኤልያስ ብቻውን እንደሆነ አስቦ እኔ ከአባቶቼ አልበልጥም ወሰደኝ ሲል ብቻውን ነበርን? ሌሎች የማያወቃቸው ፈጣራ የሚያወቃቸው 7,000 አልነበሩምን? እንዲሁም አንተም ብቻህን አደለህም።
@Abaditberhe-f2o
Жыл бұрын
መምህርችን ዕድመ ጠኔ ይሰጥልን ፅጋውን ይብዛልን ቃልሂውትን ይሰምልን
@tube7299
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ አህት ወንድምቼ የክርስቶስ ቤተሰቦች ቃሉን የምታዳምጡ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አህቴ በአጥንት ካንሰር አየተሰቃየች ነው ከእኔ የበረታችሁ 🙏🙏🙏
@Frehiwet-li4tv
5 ай бұрын
እግዚያቤር ይማርልሽ
@hwetgenber4190
2 жыл бұрын
በጣም ሜአሣዝነዉ የሠይጣን ሥራ እናተን ሠለምከታተል ብቻ በሠዉ አድሮ ዋይፋይ እዳልጠቀም ሆኛለሁ 😭😭😭ከዚህ ትምህርት መለየት ከባድ ነዉ 😭
@ሳዶርአላዶር
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደናመጣህልን ቅዱስኡራኤል አምላክ ሆይ አምሮአችንን በጎነገር እምናስብበት ስጠን
@ውለትስላሴ
2 жыл бұрын
አሜን፫
@qejenashfekaduamenamenamen4163
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mikaelmieron4883
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@werkitazarra4338
2 жыл бұрын
እግዚአብሔርስሙየተመሰገነይሁን፣መምህር፣እኔ፣ብዙበገጠመኑ፣ተምሬለው፣እድሜናጤናይስጥልን።
@sarasara-cu8rs
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ መዝሙሩ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ሰርካምነኚአበሻዋ
2 жыл бұрын
ያገልግሉት ዘመነህን ይባርክልክ 🙏 መምህራቺን🌺🌺🌺🌺🌿☘️🌿🌱🌱🌿🌿
@abeyewoubeshet9857
2 жыл бұрын
አንድ ነገር አረጋግጥልሃለኹ!!! ስለ እርኩስ መንፈስ ማለትም ስለ ባዕድ እምልኮ እና ስለ ጠንቋይ እንዲሁም በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መተትን እና ክፉ ስራን የሚሰሩ በተለምዶ (ደፍተራ) የሚባሉትን የዲያቢሎስ ባልጀሮችን ክፋት ያውቀን እኛ ፤ ከሁሉም በላይ ደግሞ እጅግ ድንቅ እና ኃያል የሆነውን የእግዚአብሔርን ምህረት ቸርነት እና ፍርድ በተገባ ለተገነዘብን እኛ ፤ በምታስተምረው ትምህርት የተሸፋፈነው ሁሉ ፍንትው ብሎ ለተገለጸልን እኛ ፤ ምንም ስጋት አይግባህ።ሁላችንም የምንወዳቸው መምህራኖቻችን ለምሳሌ፦ዲያቆን ያረጋል፣ ዲያቆን ዮርዳኖስ ፣ ዲያቆን ብርሃን ፣ ዲያቆን አባይነህ ፣ ዲያቆን ዳንኤል ፣ መምህር ነቃዕጥበብ ፣ አባ ገብረ ኪዳን እና ሌሎችም ድንቅ መምህራን ያንተን የምታስተምረውን ትምህርት ቢቃወሙም እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን ትምህርቶቻቸውን መስማትም ሆነ መጽሐፍቶቻቸውን ማንበባችንን እንቀጥላለን ፤ ***ስለ እርኩስ መንፈስ በተመለከተ ግን ባለየ እናልፋቸዋለን*** :)። ምክንያቱም ፦ አንተ ያየኸውን የህዝበ ክርስትያኑን ችግር ስላላዩት አንቀየማቸውም ። ምናልባትም እነርሱ ህዝበ ክርስቲያኑን ያስቀመጡበት የክርስትና ከፍታ እና በገሃድ ያለው የህዝቡ የክርስትና ሁኔታ ሰማይ እና ምድር ነው ። ገና በባእድ አምልኮ እና በመተት ፣ በመስተፋቅር የዘቀጥን መሆኑን አልተገለጠላቸውም። ***Keep doing what you doing my brother***
@zenashkidan2164
2 жыл бұрын
Egziabehar yakeberih wendim hasaban new yetsafekew
@YByb-z4j
5 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ በደምብ ነው የገለፅከው
@saragaleshire3715
2 жыл бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@mal4048
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለነደብተራ የልቦናቸውን ልብ ያብራላቸው አሜን አሜን አሜን
@baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ትምሩቱን እረዘመ ብለህ አትጨነቅ በጠም ነው ሲረዝም የ የምንወደው ሕይወት ፈውስ ነው የምንማረው እደተመቸህ ብቻ ለኛ ይድረሰን ለደፍተራ እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን የብዙወቻችን ታሪከ የዛሬው
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲጠራው በአንዲት ኮሜንት ድህነት ተመስገን እኳን ደስ አለህ ወንድማችን መምህር ማለት እንዲህ ከእግዚአብሔር የተሰጠን የተዋህዶ እቁ ነፍሳትን ከሲኦል ወደ ገነት መመለስ እረጅም እድሜን ያድልልን መምህሬ ለሌሎች መምህር ተብየወች በእግዚአብሔር ሀይል ሰው ሲፈወስ የሚያቃጥላችሁ አባቶችን የምታሳድዱ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ በእውነት መምህር ምንም ሳያዩ እኮ ነው ሚነቅፉት ለቤተክርስቲያናችን ጠንቆች ናቸው እነ ዲያቆን ዮወርዳኖስ ይችን እናውቃታለን የሚሉ ቅጠሏን ለዛ ነው እኮ አባታችንን አባ ዮሐንስ ለጀሮ የሚከብድ ስድብ የሚሳደበው በእውነት ካፉ የሚወጣው ስድብ ይዘገንናል ብቻ ልቦና ይስጣቸው ምእመኑ በልጧቸዋል ሉቃስ 6÷ 41-45 ይህን ለነሱ ነው እራሳቸውን ሳያጠሩ አባቶቻችንን ለሚያሳድዱ መምህር ያንተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን አሜእ፫
@MekeryMekrey
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@يسيسبنلن
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አምላኬ እደዝህ አይነት ደብተራን እግዚአብሔር። ይገስፅ
@غلابالقرني-ض6ه
8 күн бұрын
ዘመንህ የተባረከ ይሁን በዉነት ሰሰማህ ህወቴ እጀግ ትደሰታለች ክሪሰት እናንተን የመሠለ ልጅ ች ሰላላት ተመሠገን
@fdssfdsfd6365
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእኔ ጎደኛ እርጉዝ ነች እና ጳጉሚ ላይ ጠበል ስትጠመቀ ክፋ መንፈስ ጮኸ ስትለኝ በርትተሽ ተጠበቂ አታቆርጪ ፀልዬ አልኮት ፀበል ጠጪ ብዬ መከርኩ በአካባቢዋ ያለ ቤተክርስቲያን ሄዳ አንድ አባት አማከረች ምን ብላ ፀበል እጠጣሁ ነው ፀበል መፀበል እፈልጋለሁ ስትላቸው ምን ጥሩ ብዙ ፀበል አጠጪ አንድ ትንሽ ኩባዬ ጠጪ ምንያቱም ሆድሽ ውስጥ ያለው ልጅ ሙስሊም ይሁን ኦርቶዶክስ አይታወቅም ፀበል አታብዢ አለ ሁለተኛ ፀበል አትጠመቂ መንፈሱ ይጥልሻል ስለዚህ ህፃኑ ዬሞታል ከወደቅሽ ስትወልጅ ትጠመቂያለሽ ብለው ሀሳብ ሰጡ አሁን እኚህ አባት ደብተራ ናቸው አልኩ እኔ አንተ ምን ትላለህ እናተስ የመምህር ልጆች ምን ትላላችሁ
@azebwoldetadak1574
2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማን ለልጅ ልጆቻችን የሚደርስ እድሜ ይስጥልን የዚን ያህል ታስፈልጉናላችሁ እግዚአብሔር ከነቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ በክፉ አይን የተመለከታችሁ ሶስቱ ስላሴ ሥሉስ ቅዱስ ሰይጣንን ወደ ሲዎል ይጣልልን
@አፀደማርያምኤፍታህ
2 жыл бұрын
መምህር ተስፍየ. አበራ. ተስፋ ስላሴ. የተዋህዶ እቁ. የኔ የማንቂያ ድወል. ከምኝታየ የቀሰቀስከኝ. ውድ እና የተከበርክ. መምህሬ በድሜ በጤና በፀጋ. ይባርክልን በምኒን ሳምልኝ መምህር. አመሰግናለሁ
@emebetyesigat349
2 жыл бұрын
ሰላም መምህረ እንኳን ሰላም መጣህልን እንኳን ለቅድስት እናታችን እመብረሀን ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ የመምህረ ፋሬዎች
@hanaalemu6597
2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ መምህራችን በጣም ይዘገንናል የየሚሰማዉ ወደሆአላ ዞር ብዮ እራሴን እንዳስታውስ. አረከኘ በእውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሐር ይጠብቅህ እመቤቴ ማርያም ትደግፍህ
@seblehailemariam8906
2 жыл бұрын
መምህር እግዚአበሔር ጸጋውን ያብዛልህ፤ የሚግባው ብቻ ነው ሊገባው የሚችለው::
@amenfikadu7294
2 жыл бұрын
መታደል ነው ይሀው እኔ ሁለት አመት ሙሉ ሰምቼ ምንም ልቀየር አልቻልከም እግዚአብሔር ይቅር እንደለኝ ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፀልየልኝ
@Sameera-fk3ho
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ዩየስመዐልና መምህር ተስፋ
@AbebaMehar
Жыл бұрын
ቃል ሂወቴ ያሳማልን መምህርይ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።በድሜበፀጋያኑርህ።እህትወድሞቼበፀሎትትጉስገዱፀልዩዳቢሎስንቀጥቅጡመቁጠሪያእየገዛችሁ💒💒💒💒❤❤❤❤❤🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
2 жыл бұрын
ሰላም መምህር የአንተ መታመም ለበጎ ነው።ብዙ ነፍሶች ከጥፋት መንገድ የተመለሰው እኮ በገባክ ልክ ስላስተማርከን ነው ነፍሳችን በአንተ ምክንያት ከሞት ወደ ህይወት ተመልሰን አምላካችንን አውቀን ወደ እውነት መንገድ መርቶናል ትምህርትህ እና እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@mulukasun6271
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@xgfdff858
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪችንቃለሕይወትንያሰማልንያስለደብታር
@xgfdff858
2 жыл бұрын
ያስለመናፍትንለደብተራእራሱንበፁህፍትለእናዛእንዳቡትቢደረግምርጥነበር
@meseretwoaldegorgis5906
2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንካን ለአመቤታችን ወረሀዊ በአል አንካን አደረሰህ አንካን አደረሳችሁ
@Werke-oi6hj
Жыл бұрын
መምህር እኔ ገናዛሬ እየጀመርኩነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛለወት❤❤❤የኔህይወት በጣም ውጣውረድ የበዛበት ነው እናታችን ባእድ አምልኮ ታመልካለች ቀይ ነጭ ዳቦ ምናምን 😢😢አባታችን ይሄ አያድንም ይላል ሁሌ ለመፋታት ይዘጋጃሉ ልጆች ደግሞ ተዋት እደፍለገች ትሁን ይሉታል ሁሌ ፀብነው ከባድ ነው አሁን ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ብትወጣልኝ ቢቆርቡ እላለሁ ተይ ሲሉአት አልተውም ትላለች
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ጥገናቲዩብ2280
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️
@samrawitzinabu4940
2 жыл бұрын
መምህር ይህ ትምህርት እንደኔ ሀሳብ በሁሉም ዘንድ መታወቅ እና ሁላችንም ነቅተን እራሳችንን ቤተሰባችንን እንዲሁም ሀገራችንን አድነን ወደ ቀደመው ቅድስናችን እንመለስ ነበር በተለይ በሀገር ደረጃ። እኔ እስከ ቤተሰቤ እና ትዳሬ የደብተራ እና የመተት ሰለባ ነኝ በዚህ ሰአት፥ ህይወቴ ተደበላልቆ ለዚህ የደረስኩት የለም በሚባለው ድብትርና በተለይ ከሀገር ውጪ በማይታመንና በሚዘገንን ሁኔታ ነው ድብትርናቸውን በኩራት እየተገለገሉበት የስንቱ ትዳር የፈረሰው፣ እረ በስንቶቻችን ቤት ያለውን ቤቱ ይቁጠረው።
@samson8622
2 жыл бұрын
ደብተራ በየቤታችን የተከለውን መርዝ የምናውቀው እኛ ነን ።በእኛ ቤት በኮከብ ቆጠራ የሁላችንንም ስም ቀይሮ ይሄው በረከት አልባ ህይወትን እየኖርን ነው።
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
2 жыл бұрын
አወእድላችንንሁሉእየወሰዱ።እኛበሰውሀገርእንከራተታለን።እግዛብሄርቀንአለው።።ስደትመጥቸእግዛብሄርንአወኩት።ጠላቴንእደውቅእግዛብሄርየልቤንአይንአበራልኝተመስገን።እህቴበርችበፀሎትበስግደት🙏🙏💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@alamhabash6268
Жыл бұрын
@@ወለተሥላሴ-ተ6ዸእውነት ነው እኔማ እያንከራተተ ልገለኝ ነበር እና ስደት መጥቸ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ብሄርን አውቄ እየፀለይኩ ነው 😢😢😢
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናህ 👏👏👏👏
@walteamanuale324
2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንቁአችን በቻልነው መጠን ሁሉ እናዳምጣለን አታስብ በአንተ ትምህርት ያልተለወጠ የለም በስደቱ
@lulitzeleke6412
2 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህንህን ይባርክ ፅናቱን ብርታቱን ጥበብን እግዚአብሔር ዘውትር እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥክ። እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እንዳንተ አይነት መምህሮችን እግዚአብሔር ያብዛልን። የፀበልን ነገር በተመለከተ ግን እኔ ችግር እንዳለብኝ ከማወቄ በፊት ፀበል ስጠመቅ ልክ ህፃን ልጅ የሆምኩ ያህል ሰለሚሰማኝ እና ደስ ስለሚለኝ ሰላምን ስለሚሰጠኝ ነበር የምጠመቀውና የምጠጣው።
@seblebirhane3681
2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ መምህር ተስፋዬ እንደዚህ መልስልንማ።።።።።እኔ እነ አዳል ሞቲ ጠቋር የምትላቸው ሁሉ ሲያጓሩ በደንብ አውቃለሁ አድጌበታለሁ እና ዝም ብለው ነው የሚያወሩት: ለዚህ ነው ህይወታችኝ የተበላሸው
@chm9903
2 жыл бұрын
ውድ መምህር ተስፋየ አበራ እንደምን ሰነበትህ? እኔ አባታችን መምህር ግርማን፤ ሁለቱ ቀሲስ ሄኖኮችንና ሌሎች ከሰይጣን ጋር የሚፋለሙ አባቶችን አስተምህሮ እየተከተልሁ የተጠቀምሁ ምዕመን ነኝ። እነዚህን አባቶች የሚቃወሙ ስዎች (ሰይጣን ሳይረዱት መሳሪያ ያደረጋቸው ሰዎች) ከሚያነሱት ዋና ጥያቄ የአባታችን መምህር ግርማ ና አባ ዮሐንስ የክህነት ጉዳይ ነው። በእኔ ዙሪያ የሉትን ተቃዋሚ ሰዎች በመናፍስቱ አሰራር ሁኔታ አሳምናቸውና መጨረሻ የሚያነሱብኝ ጥያቄ ስለ ክህነታቸው ነው። ስለዚህ መምህር የሚቻል ከሆነ ስለ አባታችን መምህር ግርማ ከድቁና ሹመት ፣ አገልግሎት እና ክህነት ሹመት ና አገልግሎት ባጭሩ የህይወት ውጣ ውረዳቸውን ቪዲዮ ብትሰሩና ለነቃፊዎችና አስነቃፊዎች ብታደርሱልኝ እላለሁ። እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን
@njatthefirst9226
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን
@Marinal0ve228
2 жыл бұрын
እንኳን ለንሰሃ ሂወት አበቃህ ወንድማችን እሲ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ በጣም ነው ክፉ መናፍስትን የምፈራቸው ደብተራማ በጣም ነው የምፈራው ይሄን ሁሉ ገጠመኝ ወይ ፈተና ልዩ ገጠመኝ እየሰማሁ እያወቅሁ ግን በጣም እፈራለሁ ራሱ አስረዬ ማማተብ ነው ስራዬ ስለምፈራ እና እሲ ድፍረትና እምነት ፅናት ያድለኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ በናታችሁ አስቡኝ መምህርን በቅርብ የምታገኙት ወይ ንሰሃ አባቱ ስሜን ስጡልኝ የእውነት መጋፈጥ በጣም ነው የምፈራው ወለተ መድህን ብላችሁ አስቡኝ እንዲሁም ወልደ ዮሐንሶ
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
2 жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ፀጋውን ይብዛልህ ኑርልን
@talkingtooth9871
2 ай бұрын
የመንፈስ ቅናት ነዉ መምህርርየ ህዝቡ በጣም ስለምንወዳቹ እ ዉነት እናንተ ጋር ነች ለምሳሌ መምህር ግርማ፣መምህርተስፋየ፣ዲያቆን ሄኖክ ተፈራ ፣ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ፣ ቀሲስ ሀይለመሎኮት ግርማእነዚህ እንቁዎቻችን ናቹ።እግዚአቢሄር ፀጋዉ ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን
@edushae6382
10 ай бұрын
መምህር ቃል እወትያሰማልን አሜን❤❤
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን በእውነት በጠም ግሩም ነው ድንቅ ነው በእውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@fsho1523
2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛራቹ የልስዑል እግዚአብሔር ቤተሰቡች እጅግ በጣም ይገርማሉ ፍርድ ገምድል ናቸው እስቲ አቅም ካላቸው ክገመሸፋፈን ማታ ማታ ጠንቋይ ቤት ሲያጋሩ እያደሩ ጠዋት የቤተክርስቲያን የሚሳለሙትን መቀየር በቻሉ የተነካ ያቀዋል ቢችሉ ዝም ቢሉ ውይይውይውይይ?
1:36:05
42ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ ሌቦቹን ሳገኛቸው ሞባይሌን እንኩ ስላቸው ግራ ተጋብተው በጣም ሳቁብኝ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 2,8 М.
1:20:38
47ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በአባቱ በየድግሱ ምን እያደረጉ እንደሚያዋርዱት አድምጡና ስለጉዳዩ አስቡበት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
1:37:15
45ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እናት ።፤ ልጃቸውን ደግሰው አጋብተው ወዲያው ለማለያየት መተት ለምን ተጠቀሙ ?
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
1:17:24
36ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለስልጣናትንና ባለሃብታትን ያንበረከከ የቡዳ መንፈስ መጨረሻው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 70 М.
8:18
በተደጋጋሚ መንፈስ የሚታደስባችሁ ሰዎች መዝሙር 34 ደጋግማችሁ ሰባት ቀን ፀልዩ
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 2,8 М.
1:34:25
147ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በየቤርጎው ለስራም ይሁን ለዝሙት የምትልከሰከሱ ራሳችሁን ትፈትሻላችሁ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
1:25:21
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 55 М.
45:34
ፅድት ያለ ሃያት (ሂይወት) በዱኒያና በአኺራም ለመኖር ትፈልጋለህ? | ይሀው ምርጥ ደኣዋ | በታላቁ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ
Fillaah Tube
Рет қаралды 178 М.
7:36
መምህር ተስፋዬ ስለ ዘውድ እና ጎፈር dream Walkers ለሊት በእንቅልፍ ልብ የሚሄዱትን ሚነካ ጥንቁልናና ስለመንፈስ በግልጽ የሚያሳይ ፊልም
Bereket 21
Рет қаралды 269
1:25:30
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
1:15:21
1ኛ ወይ ፈተና (ገጠመኝ )፦ በክርስትና እናቷ ፀሎት ከሞት ተርፋ ፤እኔ ነኝ ያዳንኳት ያለው ጠንቋይ መጨረሻ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 101 М.
1:18:08
42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН