17ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ቤተክርስቲያን ውስጥ እያለቀሰች ያገኛትን ልጅ አፅናንቶ ምን ቢያደርጋት ጥሩ ነው

  Рет қаралды 77,365

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 725
@annahanna8932
@annahanna8932 3 ай бұрын
❤🎤መምህርዬ እና ተማሪዎቹ❤️❤️💒💒ሳይገባን በቸርነቱ በምህረቱ እየጠበቀ ለሚያኖረን ለአለሙ ቤዛ ለቸሩ መድኃኔዓለም አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤️❤️
@degemuberorecgabczmbchknv9484
@degemuberorecgabczmbchknv9484 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EdenTesfaye-qx3xz
@EdenTesfaye-qx3xz 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን።
@muha72
@muha72 3 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 3 ай бұрын
Enekan abero aderesen
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@Rahelkurabachew-ql9le
@Rahelkurabachew-ql9le 3 ай бұрын
እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ መምህርዬ እንኩዋን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
@adiniguse4615
@adiniguse4615 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን🎉🎉🎉
@Yemaryam21Yemaryam21
@Yemaryam21Yemaryam21 3 ай бұрын
Amen enkan abro aderesen ❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 ай бұрын
አሜን
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 3 ай бұрын
Amem amen amen equan abiro adersesen 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 ай бұрын
በስመአብ የሚገርም ገጠኝ ነው ማርያምን ወንድማችን ጀግና ነህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ጠቋርን ያበረከከ እግዚአብሔር የመስገን ሴቷ ልጅ እድለኛ ኔሽ እንዲህ ያለ ጠንካራ ቤተሰብ ስላገኜሽ ከእናንተ ብዙ ነገር ተማርኩኝ
@fikirtedesalegn4657
@fikirtedesalegn4657 3 ай бұрын
እባክሽ እህቴ መምህርን ከዚህ አስከ እዚህ ወር የተወለዳችሁ የሚለውን ኮኮብ አቆጣጠር ያስተምረን ንገሪው ተቃራኒ ሁኑ ስላለ በደንብ ያስተምረን
@fikirtedesalegn4657
@fikirtedesalegn4657 3 ай бұрын
እባክሽ እህቴ መልሽልኝ
@meheret6030
@meheret6030 3 ай бұрын
​@@fikirtedesalegn4657 ምን ለማለት ነው የፈለግሽው እህቴ
@meheret6030
@meheret6030 3 ай бұрын
​@@fikirtedesalegn4657እናት ኮከብ ቆጠራ ምን ብሎ ያስተምራል
@mahletmesfin3881
@mahletmesfin3881 3 ай бұрын
​@@fikirtedesalegn4657ግዴታ አደለም
@NitsuhGetachewu
@NitsuhGetachewu 3 ай бұрын
በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል ክብርህም በምድር ይነገራል ዘመን የሚዋጅ አለህ ምሰጋና መደሀኒያለም ሰምህ ገናና መድሀኒያለም ስምህ ገናና❤❤❤❤
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
ይሄ ገጠመኝ ከስማሁ በኃላ ተስፋዬ ለመለመ❤ እኔ ቤተስቦቼ እንዴት ላድናቸው እያልኩ ጨነቆኝ ነበር።የወንድማችን እና የእናቱ ጸሎት የሰማ እግዚአብሔር እኔም ይስማኛል አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ያድንልኛል😢።
@abrahamtegegnye7221
@abrahamtegegnye7221 3 ай бұрын
ከምን ያድናቸዋለሁ
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በርታ ... 💚💛❤🙏
@firehiwot2197
@firehiwot2197 3 ай бұрын
ፅዳለ ማርያምን በፅሎት አስቡኝ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ አሜን
@ConfusedGreyElephant-vt5jo
@ConfusedGreyElephant-vt5jo 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@sun.love8575
@sun.love8575 3 ай бұрын
እንኩዋን ለ ጌታችን ለምድኃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ መድኃንያለም ክርስቶስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ሥላሴን ከነበተሰቦቹ መድኃንያለም ይጠብቃቸው ዛሬም የማስቀደስና ታቦት አውጥቶ ይ መድኃንያለም በዓል የማክበር ፋንታ መምህራኞቻችን ስዘለዝሉ ነው የዋሉት በጣም ያሳፍራል እባካችሁ በፀሎት አስቡዋቸው
@EdenTesfaye-qx3xz
@EdenTesfaye-qx3xz 3 ай бұрын
እንኳን ለ አለሙ ንጉስ ለ ቸሩ መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
@mamamin3122
@mamamin3122 3 ай бұрын
አንድ ቀን የኛንም ታሪክ አምላክ ቀይሮ ለመምህር ተከታዬች ቀርቦ ብዙ ሰወች ምንማርበት ይሁንልኝ
@gheryewedimesfun5098
@gheryewedimesfun5098 3 ай бұрын
በየቀኑ የምትመግበን የምእመናን ተአምረኛ ታሪክ፡በፍፁም ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ።
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k 3 ай бұрын
ጠቋር ተመግበህ 😂😂😂
@gheryewedimesfun5098
@gheryewedimesfun5098 3 ай бұрын
@DanielNegusse-f2k ስለ ራሱ የሚያስብ መዳን የሚፈልግ ቢኖር ይህን የመምህር ተስፋይ ትምህርት በየቀኑ እንደ ምግቡ ብመገቦ ለራሱ ተጠቃሚ ይሆናል።
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k 3 ай бұрын
@@gheryewedimesfun5098 አጋንት አጋንት ስለ አጋንት ሲወራለት ደስ ይለዋል ነቃ በል አጋንትን አዳምጠክ ክርስቶስን አውቃለሁ ማለት ነውረኝነት ሀጥያትም ነው ብርሀን ከጨለማ ምንም ህብረት የለውም
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k 3 ай бұрын
@@gheryewedimesfun5098 መዳን በክርስቶስ እንጂ አጋንትን የተስፋዬ ተረተረትን በማዳመጥ አይደለም ። ገጠመኝ እያለ ያደነዝዘሀል
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k 3 ай бұрын
@@gheryewedimesfun5098 ተስፋዬን ባዳመጥክ ቁጥር ክርስቶስን እየተሳደብክ ነው ። ይሔን ለማወቅ ነቃ በል አስተውል ተስፋዬ ከጰንጤዎችም የከፋ ነው
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 3 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን የህይወት ገጠመኝ ክፍል 17ኛ ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ይህን ገጠመኝ እንዳደምጥ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሐለሁ 🙏የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏
@ayalemastateke8932
@ayalemastateke8932 3 ай бұрын
እባካችሁ የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡኝ እህተማሪያም ብላችሁ
@TeweldeTsegaye
@TeweldeTsegaye 3 ай бұрын
አንደበትህን አልሰለቸውም ገጠመኝህን ጥሪ ላድርገው እንዴ 😂😂😂 መምህር ሺ ዓመት ኑርልን እንወድሀለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@Misrach-o1i
@Misrach-o1i 2 ай бұрын
😂😂ወይ ጉድ አሳቅሽኝ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥክ ❤
@kiflegebrezgabher2090
@kiflegebrezgabher2090 3 ай бұрын
ይገርማል መምህራች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኣንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት አባ እንኳን በደህና መጣክ ❤
@jonataerko1680
@jonataerko1680 3 ай бұрын
መታደል ነው እድለኛ ነች እንደዚህ አይነት የተባረከ ወደ እውነተኛ መንገድ ለማድረሰ አድኖ ቤተሰቡን ሁላ የለወጠ በሱ አድሮ ቅዱሰ እሩፋኤል የኛንም ህይወት ይቀይረው እግዚአብሔርን ታመሰግን መዳኛዋን የህይወት አጋር ሰለሰጣት ሁሌም የምፀልየው ፀሎት በሀይማኖት የሚያበረታኝ ወደ መልካም መዳን መንገድ የሚመራኝን ነውና ለሶ የደረሰ ቅድሰ እሩፋኤል ለኛም ይድረሰልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ላንተም ተባረክ 🙏❤
@salamsalam6498
@salamsalam6498 3 ай бұрын
እዉነትነዉ መታደልነዉ
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 3 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤
@janetareda2577
@janetareda2577 3 ай бұрын
አንኩን ለአባታቸን ለመደሀኒታቸነ ለመደአኒአለም አመታዊ ከብረ በሀል አደረሳቸዉ❤❤❤❤
@WoldeyesusTadele
@WoldeyesusTadele 3 ай бұрын
እንኳን ለመደአኒአለም አመታዊ በዓል አደረሰ መምህር
@yilma4711
@yilma4711 3 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ጠፋህብን እኮ መምህር እግዚአብሔር የተስፋሥላሴን ቤተሰብ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 2 ай бұрын
መምህር ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@Yemaryam21Yemaryam21
@Yemaryam21Yemaryam21 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመድሀኒያለም አመታዊ ክብረ በዓል መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
በስመዓብ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም ተስፋ እንዲኖረኝ አድርጓል ከእግዚአብሔር ጋር ከሆንን የማይቀየር የለም ብቻ ትዕግሥት ያስፈልጋል እርሱ ይርዳን
@TsedeneiaHailu
@TsedeneiaHailu 3 ай бұрын
ይገርማል የልጅቷ ፀባይ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነው ❤❤❤
@TsigaSelama
@TsigaSelama 3 ай бұрын
እኔም ቁጭ የስዋን ፀባይ ኣለኝ እሷን የቀየረ ቅድስ እዚብሔር እኛም ይቀይረን
@TsedeneiaHailu
@TsedeneiaHailu 3 ай бұрын
@@TsigaSelama አሜን አሜን አሜንንንን😍እማ
@tewahdohaymanotee
@tewahdohaymanotee 3 ай бұрын
የሚገርም ገጠመኝ ነው በትክክል እኔም ራሴን ያገኘሁበት ትምህርት ነው። መምህር እባክህ በፀሎት አስበው ትርሲተ ሚካኤል ነኝ። ቱሉዲምቱ አለምባንክ አካባቢ ያላችሁ የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ እንገናኝ እና ልምድ እንለዋወጥ። እኔ ብቻዬን ቤት የምውል እህታችሁ ነኝ እስኪ አበርቱኝ ፀልዩልኝ ከልጄና ከባለቤቴ ጋር ሰላም የለንም ሰሞኑን በልጃችን ምክንያት ነው የምንጋጨው ብዙ ጊዜ። መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።
@YordanosAshebir-m1s
@YordanosAshebir-m1s 2 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ በፀሎት በርቺ ቤት መዋልሽ ጥሩ አጋጣሚ ነዉ ፀሎት ቤት አዘጋጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 3 ай бұрын
መምህራችን ምኞትህን መዳኒ አለም ያሳካልህ የምነቸለዉን እንረዳሀለን ❤❤❤ጨረሰኩ ዉይ ደስ እያለኝ አዳመጥኩት ልብ አንጠልጣይ ነዉ ትርሲተ ወልድ እዉነተኛ አዳም አጊተሻል😂 የምር በጣም ነዉ ደስ ሚለዉ የማዘር አክሽን አስቆኛል ድሮ እንደምትጠቀልለኝ አሁን የለም አሉ ሳላያቸዉ ተመቹኝ የልጁ እናትም በጸሎቶ ያስቡኝ ሲቆርቡ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ እነ ቅመም በርቱ እኔ ትምርቱን እሰማለሁ ግን ተግባር ላይ ወደቀ አደለሁም 😢😢😢😢መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቀህ ከነ ቤተሰቦችህ ❤አሜን አሜን አሜን
@tsigredaassfa5425
@tsigredaassfa5425 3 ай бұрын
የኔንም ህይወት የቤቴሰቤንም ህይወት ቅዱስ እሩፋኤል ይቀይርልኝ
@HabtamAj
@HabtamAj 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት 🤲🤲🤲
@selame3757
@selame3757 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያንተን ትምህርት እድከታተል ወደቤቱ እድመለስ ተዉ ጸልዮልኝ ወደማይሆን ህይወት እየገበዉ ነዉ😢😢😢😢
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
ጸልይ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመልስሺ አሜን
@selame3757
@selame3757 3 ай бұрын
@@AbrahamTaspo ኣሜን🥺
@selame3757
@selame3757 3 ай бұрын
@@kidankidankidankidan7031 ታዳ እሱመስሎኝ እቢ ያለኝ🥺🥺
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 3 ай бұрын
ትምህርቱን በተግባር ስናደርግ ለዉጥ የሚመጣዉ እንደኔ ሰነፍነሽ? ለማንኞዉም እየፀለይሽ በፀልትዉሀ ተጠመቂ ጠጪ ለንሰሀ አባትሽ በፀሎት እንዲያስቡሽ ንገሪያቸዉ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ግርማ ፍሬ ነህ የህይወትን ታሪክ ሰምተህን ከአጋንንት አላቀህ ለቅዱስ ቁርባን አብቅተህ እንደገና ታሪኩን ለእኛ ማቅረብህ ድንቅ ነው ለእኛ ለምናዳምጠው በጣም ቀላል ነው አሁንም እግዚአብሄር ፀጋውን ይጨምርልህ
@Aleni16276
@Aleni16276 3 ай бұрын
ኣሜን በጸሎት ማሰብ ኣለብን እህቴ ለመምህር ከነቤተሰቡ ።
@smalhaft3935
@smalhaft3935 3 ай бұрын
ኣሜን አህቴ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
@@Aleni16276 እውነት ነው🙏
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NetsanetEyu
@NetsanetEyu 3 ай бұрын
😊😅😮😢🎉😂❤
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እንደወንድማችን ያሉትን ሰወች ያብዛልን ትሪስተ ወለድ እድለኛ ነሽ የራስሽንም የቤተሰቦችሽንም ህይወት በወንድማችንና በእናቱ ፆሎት እና ልመና ዳናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የእናንተን ታሪክ የቀየረ ቅዱስ ሩፋኤል እኛን ያድነን እግዚአብሔር የጠቋር ና ደፍተራን ከምድር ያጥፋልን
@muha72
@muha72 3 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@BrktiGebregiorgis
@BrktiGebregiorgis 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ❤እንኳን ለመድሀኒአለም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን❤ መድሀኒአለም አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅልን ❤
@HelenGebremeskel-l3o
@HelenGebremeskel-l3o 2 ай бұрын
አሰይ መምህር አድሜ ና ጤና ይስጥህ የስንት ቤተሰብ ኮተት አየጣልክ ያልህ በአውነት ። በጣም ነው ምወድህ በርታ ኣሁንም
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጣቆርን ይርገጥልን እቅዱ ይፍረስ የተጣለ ይሁን አሜን
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j Ай бұрын
Amen amen amen
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አብሮ አደረሰን መምህር የህይወት ገጠመኝ እጆግ አስተማሪ ነው ይገርማል ተሥፋ ስላሴ መድኃኒዓለም 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️ ይጠብቅልን ከነመላ ቤተሰብህ አንተን በማወቃችን ነፍሳችን ሐሴት ታደርጋለች ጎዶልያስ
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ 3 ай бұрын
እንኮን ለቸሩ መድሀንያለም አመታዊ በአል አደረሳችው መምህርዬ የልኡል እግዚአብሔር ቸርነቱ ምንም አያልቅም
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 3 ай бұрын
መምህር ተሰፋዬ ሳላመስግን አላልፍም የአንተን ገጠመኝ በመስማት ብቻ ከጠፋውበት መልሰከኛል ዘፋኝ ለመሆን ስጥር ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር በአንተ አድሮ መክሮ መልሶኝ ልጅ አድርጎኛል አሁን ላይ እንኳን ልዘፈን አላደምጥም ስምን መልአክ ያወጣዋል ሚባለው እውነት ነው በአንተ አየሁት የብዙ ሰው ተሰፋ ሆነካል እድሜክን የማቱሳላ ያርገው
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 3 ай бұрын
Amen ❤Egziyabeher yetebkew🙏🙏🙏
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 3 ай бұрын
አሜን፫
@fah5400
@fah5400 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@tigist-_21
@tigist-_21 3 ай бұрын
እንኳን ለቸሩ መዳኒያለም ለቅዱስ አማኑኤል አመታዊ የንግስ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 3 ай бұрын
Amnuelem ye amet new?
@ديمواثيوبيه
@ديمواثيوبيه 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bmsm2183
@bmsm2183 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@EmebetTelahun
@EmebetTelahun 3 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘንመኖን ይባርክ ልን አሜን የወድማችን ብርክት ለኛምይድስ አሜን❤❤❤❤❤❤
@ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ
@ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ 3 ай бұрын
ታድላለኝ ልጅቷ ከነ ድክመቷ የወደዳት የሚረዳት ማግኘቷ ከምንም በላይ ወደ እግዚአብሔር የሚቀርባት በማግኘቷ እንደ እኔ እጮኛ ለሌለን እንደዚህ አይነት እጮኛ ይስጠን ለንስሀ ለቅዱስ ቁርባን የሚያበቃ አብረን የምንፀልይ የምንገድ የምንፃም ሰው ይስጠን
@MisganaIdosa
@MisganaIdosa Ай бұрын
አሜን በምክንያት ያገናኟል ምሳነው የለሁም እህቴ
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 3 ай бұрын
በጣም በተመስጦ ያዳመጥኩት ገጠመኝ የታርኩ ባለቤት እና ቤተሰቦቹ እግዚአብሄር አምላክ ለመንግስቱ ያብቃችሁ አሜን
@WalelgnAshebr-o2j
@WalelgnAshebr-o2j 2 ай бұрын
ሰላም መምህር የምር ይሄ ታሪክ ብዙ ነገሩ ከኔጋር ይመሳሰላል አንድ ቀን እኔም እንደወንድሜ በርትቼ አሸንፌ አንድ ቀን ትተርከው ይሆናል በፀሎታቹ አስብኝ ሀይለ ገብርኤል መምህር ነፍ አመት ኑርልኝ
@helenahmed1868
@helenahmed1868 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እኛንም እንዲረዱን ቅዱሳን መላዕክትን ቅዱስ አባታችን ይላክልን❤❤
@TsiSami-bt5tc
@TsiSami-bt5tc 3 ай бұрын
አሜን
@meheret6030
@meheret6030 3 ай бұрын
የአባቷ አርብን እና ሚያዝያን መፍራት ከጌታችን ጋር የተያያዘ ይመስለኛል። አርብ ጌታችን ዲያብሎስን ያሰረበት፤ ለአድማኤል ህይወትን ያወጀበት ዕለት ነው። ሚያዝያ ደግሞ የአብይ ፆም ወቅት ስለሆነ በዛው ጌታችንን ሲፈትነው ጌታችን ድል የነሳው ወቅት ስለሆነ ይመስለኛል። ለሳቸው በሽታ ስለሚያማቸው የፈሩ ይመስላቸው ይሆናል በእርግጠኛነት ግን መንፈሱም ፍርሃቱን ስላጋራቸው ነው እሚሆነው።
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 3 ай бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን መምህርዬ እኳን ለአባታችን ለመዳኒአለም አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን ክብር ምስጋና ይሁን ለመዳኒአለም
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 3 ай бұрын
እውነትም እግዚአብሔር ፀጋ ሊሰጥ ሲል በመከራ ተጠቅልሎ ነው መጨረሻው ያማረ የሰመረ ይሆናል ሆነም ጌታ ሆይ ለዚህ እኮነው ልቤን ክፈትልኝና አብቤ ላፍራ እምልህ ጌታ ሆይ ስማኝና አንድ ፍሬ ላፍራ እንደ ወንድማችን አየ መታደል የመምህር ተማሪ መሆንእኮ ወንድማችን አይደለም የሚስትህን ቤተሰብና እንደ መምህር ተስፋየ ቅዱስ ሩፋኤል ድፍረቱን እውቀቱን ፀጋውን ጥበብን የዋህነትን ቅነትን ሰጥቶህ ህዝብን እምታስተምር ሁን ትሆናለህም አምናለሁ እዴታለ ልብ ንፅህና ትግስት እዳለህ በተግባር አሳየህን ፍፃሜህ ይመር በመንፈሳውይ ቅናት ስምቸ ቀንቸ ጨረስሁት በስመ አብ
@EeEe-sw9kl
@EeEe-sw9kl 3 ай бұрын
የዛሬስ ይለያል እግዚአብሔር ይመስገን ዝመንህን ይባረክ መምህር ተስፋይ❤❤❤🎉🎉🎉
@HabtamAj
@HabtamAj 2 ай бұрын
እስከ በማርያም በጸሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ከእነ ቤተሰቢ🤲
@MarreyMARREY-r2f
@MarreyMARREY-r2f 3 ай бұрын
የኛ እንቁ እንኳን በስላም መጣህልን ዛሬ መዳም የለችም እያየሁህ ልስማው ተመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ልዩ ስውድህ ልጆቹሁም እድሜከጤና ጋር ይስጥልኝ
@elsyhaddad2656
@elsyhaddad2656 3 ай бұрын
በፀሎት አስቡን አስካለ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር
@6Tgcy
@6Tgcy 3 ай бұрын
በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ወንድማችን ረሳይ ንመርመር ተማህሩኩ ከእንተ በጣም ጎበዝ ነህ 🎉
@ተመስገንG
@ተመስገንG 3 ай бұрын
አሜን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤ አሜን አሜን ❤❤❤
@Tsi541
@Tsi541 3 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል በእመቤቴ እንኳን የኔ ቅዱስ ሩፋኤል እረዳቸው የኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን❤👐👐👐
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 3 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 3 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን የኣማኑኤል እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን❤❤❤
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 3 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬዬ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን በጣም ጡሩ አስታመር 🙏🙏🙏
@Sara-19_21_7
@Sara-19_21_7 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ❤አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ በህይወቴ የተፈጠረ ለሰውም እሚያስተምር ከጨለማ ወደብርሀን እግዚአብሔር እንዲት እንዳወጣኝ በዚህ 5 አመት ውስጥ የተደረግልኝን ባንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ መምህርዬ🎉
@Serkalemtube-n8x
@Serkalemtube-n8x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 3 ай бұрын
ጀግና እናትና ልጅ😊 ይህ ሁሉ ቤተሠብ ማዳን በእግዚአብሔር ዘንድ አክሊል ያሰጣል እግዚአብሔር ዘራቹህ ያብዛው🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የህይወት ገጠመኝ 17ኛ ደረስን 🎉❤ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
@HelenGebremeskel-l3o
@HelenGebremeskel-l3o 2 ай бұрын
የነዚህ ሚያሾፉ ሰዎች ኣትስማ የማይሉት የለም ወዶውት ኣይደለም ።አግዚኣብሄር ለሁላችንም ይማረን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን በእዉነት በዚህ ገጠመኝ የራሴን ፀበይ አገኘዉ
@FisehaMelaku-k9p
@FisehaMelaku-k9p 3 ай бұрын
እኛ ቤትም ያለችግር ነው በጸሎት አስቡኝ ገብረ ሚካኤል
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ይገርማል አስተዋይ ልብን ይስጠን
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 ай бұрын
የኔ አባት የኔ መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቸሩ መድሃኒአም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ መምህረ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለው በርታልኝ በአንተ ገጠመኝ ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው እኔ ምስክር ኔኝ❤
@HiwotYazew
@HiwotYazew 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ለካ ሰው ቆርጦ ከተነሳ ደብተራን መገልበጥ ይቻላል አምላኬ አንተን ሳያውቁ በመተት በእርኩስ መንፈስ ጆሮአቸውን የደፈንክባቸው እባክህ ልባቸውን ክፈትላቸው እባክህ አቤቱ
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናቸው መምህር አንተንም የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
@NatanNati-g8w
@NatanNati-g8w 3 ай бұрын
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ጠንካራ ልጅ ስላገኘሽ በእውነት እድለኛ ነሽ ❤❤❤ እግዚብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ሩፋኤል ለኛም ይድረስልን።
@hanaezzet4490
@hanaezzet4490 3 ай бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ديمواثيوبيه
@ديمواثيوبيه 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@BettyGeorge-ud8zu
@BettyGeorge-ud8zu 3 ай бұрын
Ebakachu ye memher tesfay bero adersha negerugen
@ghgj995
@ghgj995 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድም ጤና ይሰጥለን❤❤❤❤❤
@AlsiDemsew
@AlsiDemsew 3 ай бұрын
መምህሬ እንኳን ድህና መጣህልን✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏
@امنهامنه-ق5ه
@امنهامنه-ق5ه 3 ай бұрын
ቃልህይዎት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤እውነት❤❤❤
@monirazakir8245
@monirazakir8245 Ай бұрын
Amen amen amen❤
@Timti-ey6ld
@Timti-ey6ld 3 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል አመታዊ ክብረ ብዓል አደረሳቹ 🙏🙏🙏
@abeltadesse3043
@abeltadesse3043 3 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለአለሙ ቤዛ ለቸሩ መድሀኒአለም አመታዊ ክቦረ በአሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@mussiealemayohu4972
@mussiealemayohu4972 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነት ሲመርጥህ ካንተም አልፎ ለሌሎችም ትተርፍለህ ቅድስ ሩፍኤል የኔንም ባለቤት ቀይረህልኝ የኔን ስንፍናዬን አስወግዶ ለቅድስ ቁርባን ያብቃን እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው
@Tsigekassahawwiikassa
@Tsigekassahawwiikassa 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nigusdawit1904
@nigusdawit1904 3 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በመንገድህ በኑሮህ በህይወትህ ሁሉ ይጠብቅህ ይከልልህ
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 3 ай бұрын
ሰማይና ምድርን በቸርነቱ የዘረጋ ልኡል እምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ይህንን ቤተሰብ በምህረቱ የጎበኘ አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ለዚህ ቤተሰብ መዳን ምክንያት የሆንከው ተባረክ። የቅምጦቹንም ልጆች በጸሎት አግዟቸው የደህንነትን መንገድ እንዲያገኙ እርዷቸው።
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 3 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤❤❤❤
@MesertNugse
@MesertNugse 3 ай бұрын
አሜን በእውነቱ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን የእርሱን ትምርት ተመስጠን ነው የምንሰማው❤❤❤ በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@henimak2727
@henimak2727 3 ай бұрын
የሚገርም ነው ምእመነ እንዲህ ሲቀየር አባቶቻችን ያሾፍሉ እኛንም እንደነሱ በርትተን ቤተሰቦቻችንን ለመርዳት ያብቃን መምህር በደብ ፍሪ እፍርተሀል በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ🎉🎉
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏❤️
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት ምርጥ ገጠመኝ ነው እናመሠግናለን በእድሜ በፀጋ በጤና እስከ ቤተሠብህ ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ አሜንአሜንአሜን
@samersaaa3577
@samersaaa3577 3 ай бұрын
አሜን🙏 1:26 አሜንአሜን🙏🙏
@ኤፍታህበለኝጌታሆይ
@ኤፍታህበለኝጌታሆይ 3 ай бұрын
መምህር እንኳን በስላም መጣህ እንኳን አመታዊ ክብር በዓል መድኃኔዓለም አደረሳችሁ አደረስን ❤❤❤ አፈፈፈ የኔ ህይወት መቻ ነው የሚቀየረው አሁንስ ሰለቸን 😢 መስማት ብቻ 😢😢😢
@almazametetadkan-7536
@almazametetadkan-7536 23 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@HabtamNagasse
@HabtamNagasse 12 күн бұрын
በእዉነት የሚገርም ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃልህይወት ያሠማልን:: እራሴን ያገኘሁበት ትምህርት ነዉ እኔንም በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብለችሁ አስቡኝ ህይወቴ የተመሠቃቀለ ነዉ😢😢😢
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌾🌾🌾
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንክዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቸሩ መዳኒ አለም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መምህርዬ እንክዋን ደህና መጣህልን ቆይ ላዳምጥ❤❤❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 3 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 3 ай бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያስድርብን የዝህቤት የቀየረቅዱስ ሩፋኤል የኛንም ሂወት ይቀይርልን
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
የሂወትህን ጉዞ የሚቀይር  አስገራሚ ታሪክ
14:38
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 2,9 М.
ዳግማዊት አፎሚያ ገጠመኝ አዳምጡ በመምህር ተስፋዬ አበራ
2:48:12
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 58 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН