156ኛ A ልዩ ገጠመኝ፦የዝሙት መንፈስ ከዘር ሲተላለፍ ወይም በልጅነት በቡዳ መንፈስ ተበልተን ሲገባ የት እንደሚያደርስ ተከታተሉ

  Рет қаралды 13,417

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 343
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 15 сағат бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 15 сағат бұрын
የፃድቁ አባታችን አቡነ ተከሐይማኖት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን 🌿🕯 መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን 👏👏 እህታችንም እንኩዋን በሰላም መጣሽ 👏
@መድሃኒአለም
@መድሃኒአለም 13 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Sojo99-r9g
@Sojo99-r9g Сағат бұрын
በፀሎት አሰብኝ❤ መምህርዬ ወለተ ማርያም 😢😢
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 11 сағат бұрын
😭😭😭😭😭በብዛት የኔ ህይወት 😭😭😭አምላኬ ሆይ መች ነው በንስሀ ነብሴን የማስደስታት እርዳኝ እግዚአብሔር ሆይ ነብሴን አደራ 😭😭😭😭
@maregukone2228
@maregukone2228 11 минут бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 14 сағат бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ❤
@Zenewnዜድ
@Zenewnዜድ 13 сағат бұрын
ደምርኝ 💕💕
@Naboo-cz5pi
@Naboo-cz5pi 13 сағат бұрын
አይገርምም እኔ ላይ ያለዉ ፀባይ በዚች እህቴ ላይ አየሁ እግዛብሄር እኔንም ይጎብኘኝ በፀሎታቹሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 14 сағат бұрын
ወይፈተና 😢የዝሙትመንፈስ እግዚያብሔር ይገስፅህ አይድረስ😢መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 15 сағат бұрын
የተዋሕዶ ልጆች በጸሎት አስቡኝ አረቢቱ ጋር ተጣልቻለሁ😢የምር ከፍቶኛል
@mariyamotgabu3671
@mariyamotgabu3671 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ ኣይዞሽ ውዴ❤
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 15 сағат бұрын
@mariyamotgabu3671 በጸሎት አስቡኝ ወደ ኢጃዛ ልሔድ ነው ስራዬ ተበላሸ😢😢😢
@ልቤበእግዚአብሔርፃና-ገ6ዠ
@ልቤበእግዚአብሔርፃና-ገ6ዠ 15 сағат бұрын
Uufff ayzosh enm ximidi argn yazechng😢😢😢
@YamrotAbba
@YamrotAbba 15 сағат бұрын
እግዚያብሔረ,ከአች,ጋረ,ይሁን,አይዞሸ
@BeltechBogale
@BeltechBogale 15 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ የተሻለ ስራ ይግጠምሽ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 14 сағат бұрын
የአባታችን አቡነ ተክለ የሀይማኖት በረከት ይደርብን ፀሎት ይርዳን
@adesadees4750
@adesadees4750 15 сағат бұрын
😮😮😮😮😮የኔ ታሪክ ግማሽ እኔ አለሁ በዚ ገጠመኝ እኔ ነበረኩ
@sabayemane3153
@sabayemane3153 14 сағат бұрын
Enem
@EmebetEmu-e5k
@EmebetEmu-e5k 11 сағат бұрын
Enem
@Sfyg-zl6ly
@Sfyg-zl6ly 10 сағат бұрын
እኔም
@RubelMdrubelbb-gf7nx
@RubelMdrubelbb-gf7nx 10 сағат бұрын
እኔም😢
@senibz1051
@senibz1051 8 сағат бұрын
ረአ መምህር እባክህ ቴሌ ግራም ላይ ስደውል ኣይሰራም ሌላ መንገድ ካሐህ እባክህ ላግኝህ?????
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 14 сағат бұрын
መምህር እንኳን ደህናመጣህ ጣዲቁ አባታችን አቡነተክልየ እረዴታቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን
@ተመስገን-2022
@ተመስገን-2022 15 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ተስፋዬ
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 15 сағат бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ መታሰቢዪ በዓል አደረሳችሁ❤
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 14 сағат бұрын
አሜን፫ ግን የአመታዊይ መታሰቢያቸዉ ነዉ
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 4 сағат бұрын
Amen amen amen
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee 13 сағат бұрын
እኔ ወለተ አማኤል እኔም ልክ ያንችን አይነት ነበርኩ እንደውም የባስኩ ነበር እናም በተጣም ተሰቃይቼ በመጨረሻም ቅዱስ እሩፋኤል ከዚህ ከከፋ ይህወት ገላገለኝ ኧረ እኔ ቃል የለኝም የምገልፅበት🙏🙏🙏
@Sfyg-zl6ly
@Sfyg-zl6ly 10 сағат бұрын
እኔም ነበርኩኝ😭😭😭
@elsajefter5596
@elsajefter5596 7 сағат бұрын
ታድላቺሁ እንዴት ሆአነላቺሁ😢😢
@yenealemgenene
@yenealemgenene 14 сағат бұрын
በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም
@Wezamgalraya
@Wezamgalraya 14 сағат бұрын
እመ ብርሃን ታስብሽ እህቴ ❤👏🌹
@yenealemgenene
@yenealemgenene 13 сағат бұрын
አሜን እህት አለም​@@Wezamgalraya
@Abebech-12
@Abebech-12 14 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደርሣችሁ 🤲🤲 ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ና እህታችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን እውነት በጣም አስተማሪ አሳዛኝ ልዩ ገጠመኝ ነው የሁላችንንም ህይወት የሚዳስስ ህይወት ነው እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን የምፈታተነንን የዳቢሎስ ክፉ ሃሳብና ስራ ሊቀ መላይእክት ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላይእክት ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላይእክት ቅዱስ ሩፋኤል በሰይፋቸው ቀጥቅጠው በመስቀላቸው አቃጥለው በስንሰለታቸው አስረው ስኦል ይጣሉልን በእውነት 😢🙏
@በምህረት.ኗሪ
@በምህረት.ኗሪ 7 сағат бұрын
✝️በስመ ስላሴ መምህር ከልጅነቷ ጅምሮ እስከ አካሏን መሸጥ ድረስ ያለው ታሪክ የራሴ ታርክ ነው በጣም ይገርማል የኔ ታርክ እያወራች ያለች ነው የመሰለኝ እግዝኦ መሃረነ ክርስቶስ 😭የኔ እንደዉም ከዚህ ይምብስ አካሄድ አለበት! አሁን መንፈሱ ሴተኛ አዳሪ አድርጌ የብዙዎች ማሰነካከያ ላደርጋት ነበር እያለ ነው የምለፈልፈው አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😭😭😭
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 13 сағат бұрын
ከኔ ህይወት ጋር ሳመሳስለዉ በጣም ትንሽ ነዉ መምህር የኔ ህይወት እሰካሁን ከቀረቡት ሰወች የተለየ ነዉ ያለማገነን በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝና ቀረቤ በአደባባይ ንሰሀ እግባለሁ ሰዉ ከኔ ይማር ባልልም ግን መናገር እፈሌጋለሁ😭😭😭
@JohnReda-dq1jq
@JohnReda-dq1jq Сағат бұрын
God bless you and your family forever!
@BezawitDejenee
@BezawitDejenee 15 сағат бұрын
አኔ ቃላት የለኚም ጊን አግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ይቺ እህቴ አራሴን መስላ አገኛዋት ብዙ ጊዜ አስብ ነበር አንዴት ማንም ሳያስለምደኛ ሳልይ ላደርግ ቻልኩ አላለዉ ዛሬ ማልስ አገኘዉ 😢😢😢😢
@MeriYirga-v6f
@MeriYirga-v6f 15 сағат бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🥰 እንኳን ለኣብነ ተክለ ሃይማኖት በሰላም አደረሳችሁ 🎉🎉❤
@weletemariyam5260
@weletemariyam5260 11 сағат бұрын
እንደዚህ ከተወሳሰበ ህይወት ወተው መንፈሳዊ ህይወት የሚኖሩ ሰዎች ጠንካሮች ናቸው ❤ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤ ለምን እንደሆነ አላቅም ከብዙ ሀጥያት ሲወጡ ምንም ያልሰሩ ያክል ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይወዳቸዋል ብዬ ሁሉ እቀናለሁ ለንስሃ ሞት አብቃኝ መድኃኔዓለም አባቴ❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 14 сағат бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ ከማህፀን ህማማ ይፈውሰኝ ቅዱስ ሚካኤል ድረስልኝ ለምስክረነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Zenewnዜድ
@Zenewnዜድ 13 сағат бұрын
ደምርኝ 💕🤲
@bgwca
@bgwca 9 сағат бұрын
ሰላም እህቴ ፃድቁ አባታችን አቡነ ፄዋለ ፅድቅ ከተሰጠቻው ቃልኪዳን አንዱ ልጅ የመስጠት ቃልኪዳን ነው ልጅ አጥቶ መካን ሆኖ ወደ አንተ ቢማፀን እቤቱም ሆኖ የፄዋለ ጽድቅ አምላክ ልጅ ስጠኝ ብሎ በስምህ ቢለምነኝ ስለአንተ ስል በቃኝ እስከሚል ድረስ ልጅ እሰጠዋለሁ ብሎ አምላካችን ቃልኪዳን ሰጥቶኣቸዋል አንቺም ካለሽበት ሆነሽ አምላከ አቡነ ፄዋለ ፅድቅ ሆይ ልጆችን ስጠኝ ብለሽ በእምነት ብትማፀኚ እግዚአብሄር ለአባታችን በገባላቸው ቃልኪዳን ይጎበኝሻል በተጨማሪም የቀሲስ ሄኖክ ቴሌግራም ግሩፕ ላይ በሰፊው ማብራሪያ ሰጥተውበታል ገብተሽ አንብቢው መምህር የሰራውን ቪዲዮ ከታች አስቀምጬልሻለሁ kzbin.info/www/bejne/eautfpqZpqqZn7csi=PyTzI_h4TrBG-bdD አምላከ አቡነ ፄዋለ ፅድቅ በልጆች ይባርክሽ!!!
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 7 сағат бұрын
@@bgwca ኣሜን (3) የኔ ውድ🙏🙏🙏💝😘💝😘💝
@JohnReda-dq1jq
@JohnReda-dq1jq Сағат бұрын
God bless you and your family forever!
@fggi3800
@fggi3800 9 сағат бұрын
በስላሴ ስም እኔ ራስ ነኝ ያገኝሁት እግዚአብሔር ሆይ ለንስሃ አብቃኝ አገር መልስኝ 😢😢😢😢 እመቤት አደራሽኝ እዳትረሽኝ🙏🙏🙏💔🙏💔💔💔
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 15 сағат бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@Gallkiros25.21
@Gallkiros25.21 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏♥️♥️♥️
@መድሃኒአለም
@መድሃኒአለም 11 сағат бұрын
እህታችን እንኳን ደህና መጣሻ ይገርማል እንኳንም ከዚህ መከራ ሲቃይ አወጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 10 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት ውስጤ ተሰፈሰፈ 1:03 ደቂቃ ላይ ጌታ ሆይ በአገልጋዮች በፈተና እንዳይወድቁ ጠብቃቸው እህት ወንድሞቼ ዝሙት የሚባል የሰደድ እሳት ሁሉንም ጨረሰው እኮ እግዞኦ ማረን ማረን
@መድሃኒአለም
@መድሃኒአለም 13 сағат бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@Rihan-t2t
@Rihan-t2t 9 сағат бұрын
ወኔ መምህርየ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ካታናሽ ወንድሜ አድርግ በር ከዛ ወንድሜ ያደገ ሲሄድ ከሴት ጋደኛየ ማድረግ ጀርኩ ከዛ ከብዙ ወንዶች ካዛ ሁሎት ጊዜ አስወረደኛ እግዚአብሔር ይመስገን ንሳሃ ገብቼ አለው አሁንም ኣላገባሁም እድሜ 32 ሆኖኛል ስደት ነኝ ያለሁት ግን አንድ ወድ ላግባሽ የሚል ወንድ አልመጣም እኔ ለፀሎት ብርቱ አይደለሁም እና የመምህርየ ተማሮዎች በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ነኝ
@JohnReda-dq1jq
@JohnReda-dq1jq Сағат бұрын
God bless you and your family forever!
@ሚሚሾ
@ሚሚሾ 47 минут бұрын
@@Rihan-t2t ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር ያስብሽ ሎሌ ዴቲንግ የሚባል የኦርቶዶክስ አፕ ተከፍቷል ሊንኩን በበጎመምህሮቻችን ላይ አስቀምጣለሁ ትጊ ፀልይ ንሰሀ ግቢ አይዞሽ
@HuggTh
@HuggTh 13 сағат бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋዬ እንኳን ሠላም መጣህልን እግዚአብሔር ይማረን እንጂ እንደኛ ሃጢያት እማ ቢሆን እማ በህይወትም ባልኖርን ነበር መሃሬው ጌታ ይማረን!!!🙏😢😢🙏 እመብርሃን እናቴ እኛንም ስደተኞችን በሰላም ለሃገራችን አብቅታ ለንስሃ ታብቃን!!!😢🙏😢
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 15 сағат бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን መምህራችን በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት❤❤ እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ እቁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@AnnaGetaneh-ox6to
@AnnaGetaneh-ox6to 8 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉
@zdtube5432
@zdtube5432 14 сағат бұрын
እንኳን ደህና ተገናኘን ሁላችንም ሰምተን እድንማርበት ልቦናችንን ይክፈትልን ❤
@SebleTamiru-e1j
@SebleTamiru-e1j 12 сағат бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሐይማኖት በዓላቸው አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 сағат бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልዩ ገጠመኙ በጣም ህሊናን ያሳምማል እግዚአብሔር ቸርነቱን ስላበዛልን ክብሩን ሁሉ ይውሰድ እንዃን ለአቡነ ተክለ ሐዋርያት አቡነ ተክለ ሃይማኖት አቡነ ሙሴ ፀሊም ቅድስት 🕯️ 🕯️🕯️ ክርስቶስ ሰምራ ሃያ አራቱ ካህናተ 🕯️🕯️ ሰማይ አደረሳችሁ አደረሰን ጸሎት በረከታቸው አይለየን 🤲
@MagiMagi-x1c
@MagiMagi-x1c 12 сағат бұрын
መምህር ፈጣሪ እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እሚገርም ገጠመኝ የገረመኝ የእኔ የራሴ ታሪክ ነው ግን ፈጣሪ ይመስገን እድሜ ለንስሀ ሰጥቶ በእናንተ በመምህሮቻችን እንድንነቃ ላደረገን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ተገናኝተን አወራሀለሁ እህታችንን ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በልልኝ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኔም እንደዚህ ለመገናኘት ያብቃን❤❤❤
@sun.love8575
@sun.love8575 15 сағат бұрын
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እንዲሁም የ ኤፍታህ tube ተከታታዮች በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ በፀሎት አስቡኝ አመተ ኢየሱስ ብላችሁ ከነልጄ ጎዳና ልወድቅ ሁሉ የምችልበት አጋጣሚ ውስጥ ነኝ 😭
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 15 сағат бұрын
እንዃን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት መምልጃቸው አይለየን አሜን
@Mihretyirga-g7v
@Mihretyirga-g7v 15 сағат бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-mikias12
@user-mikias12 14 сағат бұрын
ኣሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 14 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@KbyeDebebe
@KbyeDebebe 12 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 12 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamendale5840
@selamendale5840 13 сағат бұрын
😢😮ይህ ታሪክ ሙሉ በሙሉ ባይባልም በግማሽ የኔ ታሪክ ነው ምናልባት 5ወይ6አመት ሆኜ ነው ሃጢያት የተለማመድኩት ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ጠላቴን አውቄው እየተፋለምኩት ነው 😭አቤት የእግዚአብሔር ትእግስቱ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ🙏
@Sfyg-zl6ly
@Sfyg-zl6ly 10 сағат бұрын
አቤቱ ጌታሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@فانوسس-ث7ع
@فانوسس-ث7ع 9 сағат бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣህ እዚህ ገጠመኝ ላይ ግማሹ የኔ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ እኔንም ለምስክርነት ያብቃኝ ❤❤❤
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 12 сағат бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ይህንን የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ጉድ መስማት አቃተኝ ራሴን በጣም አመመኝ ቤት ውስጥ ስራ መስራት አቃተኝ አቤቱ ቸር ጌታ ሆይ ስንት ጉዳችንን ችለሀል? ምንድነው የሚሻለው? የእግዚአብሔር ትእግስት ከአእምሮ በላይ ነው በጣም ይከብዳል ። እኔ የ12 እድሜ እያለሁ የጎረቤት ወንድ ህጻናትን እገናኝ ነበር የእህታችን ችግር የቡዳ ዛር መንፈስ ያለበት ሰው ከቤተሰብ የመጣ የዝሙት መንፈስ ስራ እንደዚህ ነው የሚያደርገው እግዚአብሔር ይገስጸው ምእመናን እንንቃ ለልጆቻችን በደንብ እንጸልይ የሐጢአት የዝሙት መንፈስ እንዴት እንደሚወራረስ ከዚህ ገጠመኝ እንማር።
@BelayneshYekoye
@BelayneshYekoye 9 сағат бұрын
ከእኔ ህይወት ጋር ተመሣሣይ ነዉ የሆነብኝ ትንሽ ነዉ ሚለያየዉ እግዚአብሔር እኔንም ጎብኘኝ ❤❤❤❤
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 11 сағат бұрын
ወቸው ጉድ እንደዚህም አይነት ነገር አለ። እግዚአብሔር ይማረን። ለብዙዎች መመለስ የሚሆን አስተማሪ ገጠመኝ ነው። ትውልዱን የሚያነቃ ገጠመኝ ነው። እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል 14 сағат бұрын
እስኪ እናዳምጥና ወደ ህይወታችን የሚመጣውን እናምጣ እፁብ ድንቅ ብለን ማለፍ ያለብንን እንናለን እግዚአብሔርንም እናመሰግናለን
@adesadees4750
@adesadees4750 15 сағат бұрын
እኔ ህደ እህቴ ነበሩኩ እግዚአብሔር ይርዳ በሉኝ 😭😭😭😭😭ያለውት አረባገር ነኝ ሃዳዴ ይነገር በሀይምሮ ይመጣብኝል ነገር ግን እራሴነ ለመቆጣጠር እሞክራለው እግዚአብሔር ይደሽ በሉኝ ከዚ ነገር እዳወጣኝ በጸሎታቹ ሀስታውሱኝ ወለተ ሥላሴ በላቹ በማርያም
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 12 сағат бұрын
እመብርሃን ታስብሽ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 10 сағат бұрын
አብዝተሺስገጂ እሰሪው
@hiwanKaliay
@hiwanKaliay 9 сағат бұрын
አይዞሽ እመብርሐን ታስብሸ ❤
@elsajefter5596
@elsajefter5596 7 сағат бұрын
ሰማእቱ ያስብሽ ኣይዞሽ❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 7 сағат бұрын
የሚገርመው መጨረሻቸው አያምርም , እግዚያብሄር ከነዚህ አይነት ሰው ይሰውረን
@MeleseMulu-cc3xm
@MeleseMulu-cc3xm 13 сағат бұрын
መምህራችን እኳን ደና መጣህ በሚገባ ብዙ ተምሪያለው በወድማችን
@fguhgvjdgihthk8477
@fguhgvjdgihthk8477 15 сағат бұрын
እንካን ብሰላም ምጥችሁ መምህር ❤️❤️❤️
@MesiyemariyamilijMesiyemariyam
@MesiyemariyamilijMesiyemariyam 3 сағат бұрын
መምህር በፀሎት አሰብን ወለተ ገብርኤል ነኝ 😢
@ትንሳኤደስታ
@ትንሳኤደስታ 14 сағат бұрын
❤"እኔንም እግዚአብሔር ያሥበኝ እባካችሁ ፀልዩልኝ በፖርኖግራፊ ሱስ ተይዤ አራሴን ጠላሁት ሌላ ማንነት ውስጥ ነው ያለሁት ብቻ አስቡኝ""❤
@SenaytSenayt-kg7yr
@SenaytSenayt-kg7yr 12 сағат бұрын
እግዛኣብሔር ያስብሽ❤
@ትንሳኤደስታ
@ትንሳኤደስታ 12 сағат бұрын
@SenaytSenayt-kg7yr አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እህቴ አመሰግናለሁ
@andebetgrimaw6692
@andebetgrimaw6692 10 сағат бұрын
እግዘብሔርን ያስብሽ ትንሽ ስግደት መስገድ ጀምሪ
@ትንሳኤደስታ
@ትንሳኤደስታ 9 сағат бұрын
@@andebetgrimaw6692 አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ወንድሜ አመሠግናለሁ
@tgtggsgs
@tgtggsgs 8 сағат бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር
@FreKahsay-p2q
@FreKahsay-p2q 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱ ጠራሽ እህቴ. ከልቤነው ያዘንኩ ሳትፈልግ የምትገባው ሂወት/ርክሰት እየፀፀተህ ትኖራለህ ሂወቴ ባንቺ ጫማ ኣርጌ ሳስበው በጣም ከባድ ሂወት ነበር 😢 እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እንኳን ታሪክሽ ቀየረው እንደ ቅዱሳኑ ተመስገን ብያለው ለፈጣሪ❤
@EndawokAdane
@EndawokAdane 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 14 сағат бұрын
ታድለሽ አንቺስ ተናግረሽ አወጣሹ ታድለሽ እኔ እንዳቺዉ ወንድሜ እፃን ሆኖ ተኝቶ አደርገዉ ነበር የአጎቴ ልጆች ሁሉ ይጠቀሙብኝ ነበር እናቴ አባቴ እያለ አታረግም ከሱ ጋር ወጣት ሆና አልጋ ለይታ ነዉ ምትተኛዉ በልጅነቴ እራሷን በራሷ ታረካ ነበር አሁን ግን እሊናዬ እረፍት የለዉም መምህርን አግንቼ እድተነፍስ በፀሎታቹ አስቡኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭
@tezuየእመብርሃንልጅ
@tezuየእመብርሃንልጅ 14 сағат бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ
@KalkidanAdidas
@KalkidanAdidas 13 сағат бұрын
ይች ቃል ከኔ ውጭ የሚላት ያለ አይመስለኝም ነበር እኔም እደዚህ እል ነበር፤ምነው ይህን ሁሉ በደል ከምበድልህ ባልተፈጠርኩ በቀረው ውሀ በሆንኩ እላለሁ እሁንም ይረስ😢እኔ በሕይወት ለምን እደምኖር እስካሁን እገርማለሁ የእግዚአብሔር አላማ ምን ይሆን እኔ ገና በማህፀን እያለሁ በበተሰቦቼ የተጠላው ነኝ እና እንዴት አላሶርደችኝም እላለሁ ብቻ እግዚአብሔር መጨርሻዬን ያሳምርልኝ ኧረጅም ዶክመተሪ ሕይወት ታሪክ ፊልም አለው የኔ ከታሪክ አልፎ ፊልም ነው ብቻ ሕይዎት ይገርመኛል በሕይወት መኖሬ ብቻ ምን ይሆን ምክንያትህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@JohnReda-dq1jq
@JohnReda-dq1jq Сағат бұрын
God bless you and your family forever!
@militeasghedom7463
@militeasghedom7463 7 сағат бұрын
Bzu nebsatn eyadank neh memhrachn egziabhar amlak ymesgen amen amen 🙏 sele mezmurum kalehiwet yasemaln amen amen amen
@roziawoke1301
@roziawoke1301 14 сағат бұрын
ምን አልባት በስም ተለያይተን ይሆናል የክርስትና ስማችንም አንድ ነው ህይወታችን ግን አንድ አይነት ነው መምህር እድሜ ይስጥልን መምህርን ማግኘት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም ብዙ የተዘጋብኝ ነገር አለ መድኃኔዓለም አባቴ እርዳኝ እባክህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Kidanemihret1922
@Kidanemihret1922 6 сағат бұрын
በጣም ይገርማል ምነው አንተ ከ45 አመት በፊት ትምህርት ሰጥተህ ቢሆን ኖሮ? ትልቅ ሆነህ ማለት ነው። አሁንም ግን ክብሩ ይስፋ በምህር ግርማ አስተማሪነት ብዙ ትምህርት አግኘቼ ያንተንም እየተከታተልኩኝ እያሸነፍኩኝ ነው። አይነ ጥላው , መተቱ እረ ምንቅጡ። እግዚአብሄር ይስጥህ!! አንድ ቀን መቸም በስልክም ይሁን ባካል አገኝሀለሁኝ ብዪ አስባለሁኝ።
@henokalemayehu1457
@henokalemayehu1457 14 сағат бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ቤተሰብ በፀሎት አስቡኝ ተወዳጆች
@fesehabayu-d9g
@fesehabayu-d9g 11 сағат бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣን ❤❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር❤
@solianagebrehiwet2029
@solianagebrehiwet2029 11 сағат бұрын
ሰላም መምህር እንዴት ኣመሳችሁ አረ መምህር19፥10 እኔን እንደዛ ኣስብ ነበር ከቤተሰቦቼ ነው ያደግኩት ስራ ሳልሰራ ነው ደግሞ ያገባሁት ግን የሚወደው ሰው ነበር እሱን ለማየት በዛ ከባቢ በቀን በትንሹ 2 ጊዜ እመላለሳለው ብቻየ ከሆንኩ ደግሞ ራሴ በራሴ በሚያርግበት ጊዜ ይሄ ወንድ እያሰብኩ ነው ደስ የሚለኝ ኣንድ ኣንዴ ደግሞ ልብ ወለድ መጽሃፍ ፍቅራዊ በሚያነብበት ጊዜ ቢተናኮለኝ ይሄ ሰዉየብየ ኣስብ ነበር ከሱ ኣንጻር ደግሞ ኡነት ቢሆን ብየ ካሰብኩ ደግሞ ቀጥታ መናከስ ወይም ብልቱ መምታት ኣለብሽ ኣለበለዛ ድንግልናሽ ካጣሽ ከድያቆኑ ጋር ማጋባት ኣይችልም ይለኛል ኣለማሰብ ይሻለኛል ብየ ዝም እላለው ምክንያቱ እሚወደው ሰው ድያቆን ስለ ነበረ ነው እንደዚ ያሰበ ኣእምሮይ 2 ነገር ይከፈላል ነበር
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ከዛ አህዛብ ና የሙስሊም ዛር ከነገሰበት ሃገር ያወጣሽ ክብሩ ይስፋ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል እኔም ካንች አካባቢ ነኝ እግዚአብሔር ይፍታችሁ የሚል ካህን የለለበት መምህር የለለበት ሃገር😢😢እረኛ ያጣ የስም ክርስቲያን ካዛም ብሶ እየሰለሙ ነው በውር አንድ ጊዜ ለሚካኤል ነው ቤተክርስቲያን የሚሄዱት 😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ካዛ ላወጣን እኔ መመረጥ ነው ምለው የነመምህርን ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ አድአመት ሆነን እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቼን እየተለወጡልኝ ነው ወደንስሃ አንዳንድ እያሉልኝ ነው አንዷእህቴና ባለቤቴ ለቅዱስ ቁርባን በቅተውልኛል አንዱ ወድሜ ድቁና ተቀብሎልኛል ሌሎች ደግሞ ንስሃ ገብተው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ይቀበላሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ሚካኤልና ቤተሰቦቼን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 13 сағат бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በስመ ስላሴ ታዲያ ማነው የሚታመነው እግዚአብሄር አምላክ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@SarahMh-ey9ij
@SarahMh-ey9ij 15 сағат бұрын
እግዚአብሔርይመስገንመምህርዬየኔእቁ❤❤
@BerhanuTeka
@BerhanuTeka 11 сағат бұрын
እህቴ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ከዚ ክፉ ሂወት አወጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@Sendnish
@Sendnish 8 сағат бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን እኛን ሰደተኛችን ለንሰሃ ሞት አብቃን❤❤❤❤❤❤❤
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 10 сағат бұрын
አቤት ጌታ ሆ ማርኝ የ ዙምት ማፋስ ጉድ አዳርገን ግማሽ እኔ እንድ ናብርኩት አንስ እራሴን ላይ..... ሰሜ እግዚአብሔር እያቃል እብክች ካን እየብርት እግዚአብሔር እርዳሽ ባሉ 😭😭💔😭 እናት ማርያም እኔ ባድልንያ ልጄ ካስ ቆሻሻ ቦታ አንሽን የ አብቶች ፅሎት ብሎ ማርኝ 😭😭🤲🤲
@alextakele
@alextakele 2 сағат бұрын
በጣም ይገርማል እኔ ሴቶች ይሻላሉ እኛ ወንዶች ነን በጣም በዝሙት የምንፈተንና የወደቅን ብዬ አስብ ነበር:: ከዚህ ገጠመኝ የተረዳሁት ነገር ግን ማንም ለካ የቀረ የለም ሁላችንም ትንሽ ትልቅ, ሴት ወንድ, የተማረ ያልተማረ, አገልጋይ ምእመን ..... ማምን የቀረ የለም:: እዚኦ መሐረነ ክርስቶ!
@ፍቅርየኪዳነምህረትወዳጅ
@ፍቅርየኪዳነምህረትወዳጅ 7 сағат бұрын
መምህር እንዃን ደህና መጣህልን ❤❤
@maryme-enatye
@maryme-enatye 7 сағат бұрын
እደምህርቱ ብዛት ይቅር የሚል እና የሚተው አምላክ ክብር ለስሙ ይሁን ።።።አተ ህያውና ዘላለማዊ ነህ መውደድህ ወደር የለውም አማኑኤል የድንግል ። ልጅ አማኑኤል ያችን ህወት የቀየር የኔንም የአስር አመት የባዶነት ስደት ይቀርልንና ክነቤተሰቦቸ ነጭ ልብስ ያልብሰኝ አማኑኤል
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 15 сағат бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ❤❤🎉🎉
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 сағат бұрын
▪️ ያልተነገረ እንጂ ያልተሰራ ሀጥያት የለም አቤቱ ማረን ለንሰሀ አብቃን አሜን!!! ▪️
@ayishahaa8569
@ayishahaa8569 10 сағат бұрын
ወየፈተና ማለት የህነዉ መምህር የህነነ ሰመባቀየረበነ ጡሩ ነበረ🎉🎉❤❤❤❤
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ 12 сағат бұрын
አብዛኛው የኔ ሕይወት ነዉ 😢አቤቱ በቸርነት ማረኝ
@Hana-q6i
@Hana-q6i 15 сағат бұрын
ኤረ ማምርዬ ይሄ ጋጣመኝ የኔ ነው እንዳሌ 😭😭😭እባክህ ላውርክ እፋልጋለው ተለግራምክ አልሳራ አለኝ 😭😭😭😭😭እህት ዋንድሞቼ 🤲ዋላታ ሀና ባፃሎታቹህ አስቡኝ 😭😭🤲🤲🤲🤲
@LETEBRHANTube
@LETEBRHANTube 15 сағат бұрын
የሰማሁት ሁሉ የሄ ጋጠመኝ የኔ ነው እባክህ መዉራት እፋልጋለው የመምህር ስልኪ ላኩልኝ😢😢🙏 እህት ወንድሞች በጸሎታችሁ አሰቡኝ🙏
@teshayteshay2014
@teshayteshay2014 15 сағат бұрын
Ney lestshe ena
@ephraimtsegaye8504
@ephraimtsegaye8504 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ቸርነቱ ለሁላችን ደርሷል ግን ካልተመለስን መከራው ...
@HayimanotHayilu
@HayimanotHayilu 11 сағат бұрын
እንኳን በደና መጣህልን የኛ ውድ መምህራችን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 15 сағат бұрын
ከባታችን እንኳን ደናመጣቹ
@BelaysetWondmnew
@BelaysetWondmnew 9 сағат бұрын
አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ይማረን ይቅር ይበለን
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 15 сағат бұрын
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
@berinayoutubechannel4474
@berinayoutubechannel4474 12 сағат бұрын
Egzibhare yasebhe wondem❤
@Sara-v7s9d
@Sara-v7s9d 11 сағат бұрын
ብእውነት ይህ የእኔ ህይውት ነው እኔም አደዝህ ነበርኩን ከገዛ እህቴ ጋር ነብር እደዝህ የማደረግው የዛረ መንፈስ ብጣም ከባደ ነው ምንም አላቅም ነብር ይግርማል ታድያ ህይውቴ ምስቀልቅል ነው ያልው እስከ አሁን ብፀሎታችሁ አስብን ወለተ ስላሴ ነን
@Abri.T-i5k
@Abri.T-i5k 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እኔ በጣም ቆሻሻ ነኝ የምር የማንንም ሀጢአት የማውራት ሞራል የለኝም ከዚች ልጀ በላይ ሀጢያት አለብኝ ግን ግረቤተ አልኝ የቤተክርስቲያኗ እንቁ ዲቆን ነው በደምጹ ሚውደደ ገን አንደም ቀን ከጨፈራ ቤት ጠፈቶ አያቅም ቋሚ ተሰላፊ በዛላይ ከተለያዩ ደሴቶች ጋር... እስከ 6ጠጥቶ ቤተክርስቲያን የገባል አሁን በመምህር ተምረት ግባኝ እንጂ ተወዳጀ ሆኖ ይመስለኝ ነበረ.
@EyeruseEyeruse-t8j
@EyeruseEyeruse-t8j 6 сағат бұрын
የኔን ታሪክ ሰማሁትደግሜ 😢😢😢😢😢
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ 13 сағат бұрын
መምህር እኔ ሁለት ወድሞቼን ከተኙበት እገናኛቸው ነበር 😢😢😢ከሁለት ሴት ጓደኞቼ ጋር ቤተሰቦቻችን ከሌሉ አስተዳድሩኝ በማለት ግንኙነት እናደርግ ነበር ግን አንድም ቀን ግን ሀጢያተኛ ነኝ ብየ አይሰማኝም ነበር ከዛ የዝሙት ህይወት ቀጠለ😢😢😢😢በአንተ ምክኒያት የተዳፈነው ተገለጠ😢😢😢😢😢
@AlmiAlmi-h2q
@AlmiAlmi-h2q 9 сағат бұрын
መምህር እናመሰግናለን የባለፈው 3 ክፍል ደጋግሜ ሰማሁት አምላክ ምን ያክል ቸር እደሆነ ንስሀ እየገባሁ ግን ከሀፅያት ያልቆጠርኩትን ስላስታወሰኝ ወድማችን እናመሰግናለን
@DemekeElfinesh
@DemekeElfinesh 15 сағат бұрын
Memareye ekone besalame meteka
@MigAlmaz-he4oe
@MigAlmaz-he4oe 13 сағат бұрын
እንደ በደላችን የማይፈርድ አምላክ ስላለን እለት እለት ይምረናል እግዚአብሔር ይመስገን ከሰይጣን መንጋጋ ፈልቅቆ ለሚያወጣን ።ጎዶልያስ
@tigisit2534
@tigisit2534 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እህቶች ላይክ አርጉ vpn ብታበሩ ደሞ በምችለው መምህርን አገዝነው ማለነው
@AskaleAregawi-w9y
@AskaleAregawi-w9y 2 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን
@azebshewa6197
@azebshewa6197 6 сағат бұрын
ወይ ፈጣሪ አገልጋይ ሆኖ እንደዚ ከሴተኛ አዳሪ ጋር ይጨማለቃሉ , 😢
@etabeetabe9596
@etabeetabe9596 7 сағат бұрын
የሚገርም ነው መምህር አንዳንዴ እኮ የኒን ህይወት የምታወራ ነው የሚመስለኝ መምህርዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ነው የምል😢😢😢በፀሎት አስበኝ መምህር ይሄን ስፅፍልህ በእንባ ነው መምህር እኔስ አግኝቼህ መቼ ነው የኒን ህወት የምነግርህ 😭
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
እፎይ የአላህ እውቀት ስንኩል እንደሆነ አሳየ, Effoy
2:45:56
የ እፎይ Effoy ትምህርቶች
Рет қаралды 458