KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የአነጋጋሪዋ ዘማሪት ሶፍያ ምላሽ | ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምታምነው መጽሐፍ ቅዱስን ነው
1:55:08
መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል |full psalm |Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | August 03,2022
4:43:49
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
14:33
130ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከነጮች ድብቅ ሴራ ጋር የሚሰራው የአገራችን መንፈስና የጠንቋዮች መጨረሻ
Рет қаралды 79,045
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 266 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 660
@kalmaia2883
Жыл бұрын
ምስክርነት ነው መምህር:- አንድ ሆስፒታል ስሄድ ምንም ደም የሚባል የለሽም ኩላሊተሽ ኢንፌክሽን አድርጓል የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የትርፍ አንጀት ኢንፌክሸን ብቻ ሆድ እቃሽ ብዙ በሽታ አለብሽ አለኝ: ከ24 ሰዓት በሗላ ቆመሽ አትሔጅም ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብሽ አሉኝ : እኔም እናቴ እመቤቴን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ጌታየና አባቴ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስን ጠረቸ ቀኑ 24 ጻድቁ አባቴ ስለነበሩ ተማፀንኩ :- እንዲህ ብየ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እንግድ የሆነውን አንተ ታውቃለህ ዶክተሩ አንተ ሁነኝ አልኩት : ከትንሽ ደቂቃ በሗላ ምንም በሽታ የለብሽም ወደ ቤትሽ ሂጅ አሉኝ በአንቡላንስ ገብቼ በእግሬ ከመላኩ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር ወደ ቤቴ ተመልሻለሁ እግዚያብሔር ይመስገን!!!!!!!
@mareah8016
Жыл бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን እምነት ብቻ ነው እንኳን ደስ አለሽ. ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገባሃለ. ክብር ምስጋና ይገባል ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኔም ምስክርነት ለመስጠት ተስፍ አለኝ ለተደርገልኝ. ሁሉ ነገር
@saraT22
Жыл бұрын
እንኳንም የተክለሃይማኖት አምላክ በጤንነት ወደ ቤትሽ መለሰሽ እህቴ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤
@ebrahit55
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰🥰
@marthahagos1762
Жыл бұрын
Michaelye ye abatie wodaj yebetachin tebaki meleak. Michealye shikor❤
@melzmeye4142
Жыл бұрын
Amen Egziabher Amlak ykber ymesgen!
@TsahayTsegaye
3 ай бұрын
ሰላም መምህር በሰው ሀገር ነው ያለውት እና በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል
@minta5164
Жыл бұрын
መድሀኒያለም ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ መምህርዬ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፃድቁ አባቴ አቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤
@eftah21
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ በረከታቸው ይደርብን
@embetweyesaefe4732
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን
@محمدقيسي-ب6ص
Жыл бұрын
አሜን
@burteshibabaw9668
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮአደረሰን
@abc12452
Жыл бұрын
በስላሴ ስም የዛሬዉ ደግሞ ይዘገንናል አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት አቤት ምህረቱ😢😢😢ይቅር ይበለን አቤት የኔ ጌታ
@kalkidantaddesse6095
Жыл бұрын
"ብዙ ሰወች እረዠም መስለው የሚታዩን እኛ ቁጭ ብለን ስለምናያቸው ነው " ❤ ቀና ብለን እንፀልይ , ዝቅ ብለን እንስገድ ❤
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
Жыл бұрын
እውነትነው❤
@martaabraha1305
23 күн бұрын
ትክክል❤❤❤😢😢
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ወመን ይባርክልን አገራችን ሰላም ያርግልን
@kanaeth2235
Жыл бұрын
ከወንዶች ሁሌ የምትሳተፈው አንተ ነህ ተባረክ
@tegegnebeze7052
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሁን እኮ ሰዉ ለቀጠሮ መብቃት ራሱ ብርቅ እየሆነብን ነዉ እንኳን ለልዩ ወዳጅህ ወዳጃችን አባትህ አባታችን ለፃድቁ አቡነ ሀብተማሪያም አመታዊ በዓል አደረሰህ አደረሰን አባታችን ኢትዬጵያን ይጠብቁልን
@Mesa-wr3ym
Жыл бұрын
Lan ce.yderse.lehulme.ydrse
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አንተ መጀመሪያ ገዚህ እምነት መጀመሪያ ውጣ እግዚያብሔር ለቤተሰቦችህ ይድረስላቸው አይገንዘብ መውደድ 🙏
@astetmedfu8794
8 ай бұрын
ወይዬ አምላኬ ስንትውድ አለህ😢😢😢
@meseretnegash3896
Жыл бұрын
መምህር እመብርሀን እድሜ እና ጤና ትስጥህ ትጠብቅ ከነቤተሰብህ
@desalegnshewarega185
Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!!! መምህርችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይማረን
@bere2532
Жыл бұрын
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
@AAABBB_14
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ቅዱሳን መላክት ጥላ ከለላ ይሁኑሉክ።በጣም መስዋትነክ እየከፈልክልን ነው በ እግዚአብሔር በማይታየው የወርቅ መፅሀፉ ስምህን ከቅዱሳኑ እና ከነቢያቱ ጋር ይፃፍልህ ይደምርክ።አቤቱ ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይሁንልን።አሜን አሜን አሜን ።ይቅር በለን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
Жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ በደልኩኝ እኔ አሳዝንኩህ እኔ በደልኩህ ጌታ ሆይ ማርኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቸርነትህ በዝቶ ኖርኩኝ ቸሩ ሆይ አባቴ ቸር ስለሆንክልኝ ለዚች ቀን በቃሁ የኔ ጌታ ተመስገን😢😢😢😢😢
@martaabraha1305
23 күн бұрын
ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤😢😢😢😢☦️💒✝️🙏
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
Жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ይሄ ሁሉ እየተፈጸመ የቻልከን አምላክ ሆይ ምን አይነት ቸር አምላክ ነህ ቸርነትህ የበዛ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ቸር ነህ ጌታ ሆይ ቸር ነህ ጌታ ሆይ ቸር ነህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስለአተ ቸርነት አውርቼ አልዘልቀውም ቸሩ አባቴ
@berketitemsgn9276
Жыл бұрын
መምህርዬ እርጅም እድሜ ይሰጥክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@ወለተገብርኤል19-ዐ1ኰ
Жыл бұрын
እግዚአብሔርየ የኔ አባት ይሄንን ትምህርት እንድሰማ ስላደርከኝ አመሰግንሀለው 🙏🙏🙏
@TemesgenAmlakye
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
@ተክልዬአባቴ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !! ፍቅርህ ስለበዛልን
@ሀኒደምሰው
Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ትጠብቅህ ከሁሉ ነገር አባቴ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በርታልን
@adetemaeryam6889
Жыл бұрын
አሜን በእውነት አምላክ ቅዱስ ገብርኤል የክፋትን ሁሉ አጥር ያፈራርሰው እንደው እንድት ከጎንህ እሆነ በቅዱስ መንፈሱ እያጠረ አንደበትና ሞገስ የሚሆን እግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱስ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው በቅዱሳኑም አጥር የጠረህ ክብር ተመሰገነ አምላኬ ሰላምህ ይብዛል መምህር ቃል አጣሁኝ ለተዋህዶ ንጉሥ እማፍቅር የሕወትን ምግብ በድንግልና በቅድስና የወለደችልን ክብር ምሰጋና ይረሳት እናቴ እማፍቅር ከኢትዮያ ጠላቶች ትጠብቅልን
@GhyHgf-c3p
Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣር መምህራችን
@Ureal22
Жыл бұрын
መምህርዬ አምላክዬ እስከመጨረሻው ፀጋውን አላብሶ ያኑርህ።
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ማሪን ይቅር በለኝ አሜን፫ ❤❤❤ ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠበቅ መምህራችን
@hsznjd4044
Жыл бұрын
በእውነት እልልልል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን አቤቱ ይቅር በለን በእውነት
@AbrahamTaspo
Жыл бұрын
መምህርዬ አተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን አሜን ድቅ ታምር ነዉ
@siikosilo
Жыл бұрын
ቃለህዪወት ያሠማልን ምምህር❤❤❤❤
@Marta-r1p
Жыл бұрын
ብዙ ገጠመን አዳምጫለው almost ሁሉንም ማለት ይቻላል ግን ይሄ ይለያል በጣም ሚያስፈራ ዘመን ላይ ነን መምህራችን አንተንም ያኑርልን እድሜ ከፀጋ ያድልህ
@shewaabebe3280
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
@mebratsntayehu8843
Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@tajtaj9676
Жыл бұрын
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅ
@ወለተመስቀል-መ4ዠ
Жыл бұрын
ውይ የኛ ዕንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። በዕውነት ድካምህን ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋ ይስጥህ ። ኑርልን❤❤❤❤
@haset9998
Жыл бұрын
መምህር 😢😢😢እግዚአብሔር አተን ለሰጠን በጣም እድለኛ ነኝ
@workalemasefa5564
Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤
@tewodroshunachew5671
Жыл бұрын
ደካማ ሀጢያተኛ ወንድማቹህን ወልደ ማሪያምን አንድ አቡነ ዘበሰማያት እየደገማቹህ አሰቡኝ አደራ አደራ ስለ ፃድቁ አቡነ አብተማሪያም ብላቹህ!!!
@ebrahit55
Жыл бұрын
እግዝአብሔር ያስብህ ያስበን ወንድሜ 🥺🙏
@tewodroshunachew5671
Жыл бұрын
@@ebrahit55 አሜን
@Catt-le5om
Жыл бұрын
Egziabhier.yasbh.wendmachen
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
Жыл бұрын
እመብርሃን ታስብህ ወንድማችን
@NoName-qt3oq
Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ትግስቱ አንቃለው ሳያጠፍን ይክበር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክ መምህር ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተሥላሤ-ፈ9ለ
Жыл бұрын
መድሀኔ አለም ይጠብቅህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኔልጅ በክፉ የሜመለከትህከግርህበታች የጣልልህ
@hiwigetachew6244
Жыл бұрын
መምህርዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን የዘመናችን እንቁ መምህራችን
@דודגולה-ט3ז
Жыл бұрын
ቦታህን የሚሞላ አንተና አንተ ናችሁና ባይገባኝም ያለህበት ትረዳናለህ መምህርነትህ ለወረቀት እንዳልሆነ አስመስክረሀልና ከመምህር ግርማ ፈለግ አንደኛ ወንድም ምህር ነህና እንደአምላከ ይስራኤል ተግባራዊ መምህር(መሪ ለንፁ መንፈስ ቅዱስ)ነህና ዕናያለንና ወደላይ አንሸነፍም በዳቢሎሳዊወች ይሆንልናል ይደረግልናል ይመሥገን አንድዬ አሜን አሜን አሜን
@solomebelayneh5617
Жыл бұрын
እዉነት ነው መምህር ሁሉም ነገር ከንቱ ከጌታ መሆን. ደሰታ ነው
@Hagosakeza07Dxb
Жыл бұрын
በእውነት ውድ መከራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለህዝብችን ለቤተክርስቲያናችን ብዙ መሰዋት እየከፈልክ ነው እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ልጅ የሚጡት ስውች በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር
@almajaber2074
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ
@aishyoman7316
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@የማርያምልጅ-ገ5ጨ
Жыл бұрын
መምሕራችን እንኳን ደሕና መጣሕ በአንተላይ አድሮ የሚያሥተምረን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እድሜና ጤና ይሥጥልን❤
@tigist_channel
Жыл бұрын
መምህረ ፈጣረ የድግል ልጅ ይጠብቅህ ስቱን ነብስ አዳንክ
@mosestube2390
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው። እግዚአብሔር ይጠብቀን
@እግዚኦተሰሐለነ
Жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ ከዚህ መአት ሰውረን የኢትዮጵያ ልጆች እየጠፉ ነው።
@sunnights6561
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እያነቃከን ነው በጣም የምወድክ የማከብርክ መምህር ነክ❤❤❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
Жыл бұрын
አቤቱየሰማዩም:የምድሩም:ባለቤት:አቤትቸርነትህ:እደሰውብትሆን:ባዴጪጭነበርየምታረገን:እግዞ:እግዞ:ማረኝ:ይቅርበለኝ:ሀጢያተኛዋልጅህን:ለንሰሀሞት:አብቃን:አሜን
@EeEe-sw9kl
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ካለብት ምርት ያዉጣዉ ምስክር ማናግር ግን ለህዝብ ጥሮ ነግር ነው ፍጣርይ ይባረክህ😢😢
@mehertmomberger8720
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምሕር እግዚአብሔር ሁልጊዜ ካንተ ጋር ይሁን አሜን ።
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
Жыл бұрын
በእውነት ውድሜች እህቶቻችን እንኳን ተመልሱ ደስ ይላል የሞቱት እናትችን ነበስ ይማረ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልሁ እግዚአብሔር በአት አደሮ ብዙ እየስራ ነው
@elsabetsleshi6580
Жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ
Жыл бұрын
በስመስላሴ የዛሬዉ ደግሞ ይለያል አምላኬ ቸርነትሕ ምህረትሕ 😢😢😢 የጠቋዮ አሟሟት የልጆች መመለስ ደስ ይላል እገግዚአብሔር ይመስገን
@ሩሐማ12
Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሠን ተስፋ ስላሴን ከነቤተሠቡ እግዚአብሔር አምላክ ያሥብልን ይጠብቅልን 🤲🤲🌺🌺
@ተክልዬአባቴ
Жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ !! አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን !!
@mimimegersa3765
Жыл бұрын
እንኳን ለፃዲቁ አብነ ሃብተማሪያም በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
@noorai-nn8dl
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የዛሬው በጣም የሚገርም ነው ተመስገን መዳህኒያለም በጣም በደስታ አስለቀሰኝ ባንዲት ምስኪን ልጅ ስንት ነፍስ ዳነች ተመስገን መምህሬ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ግን በጣም የሚገርመኝ ሀገራችን እንደዚህ በርኩሰት መጨማለቋ ያስለቅሰኛል አቤቱ አምላኬ ትግስትህ ይገርማል እረ አንተ ሰውየተመለስ ወደ ፈጣሪህ ምን ያክል ጊዜ ልትኖር ነው በዝቻለም ያሳዝናል አይ ገንዘብ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስህ መምህርየ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም በጤና ይጠብቅህከመላው ቤተሠብ ጋር ጥላ ከለላ ይሁንህ
@bsikiros7171
Жыл бұрын
እግዚኦ ማሃረነ ኩርስቶስ ከዚ ከምንሰማው ነገር ጠብቀን😢😢😢
@tsehaydxb1203
Жыл бұрын
እግዘሀቤሄር፡ይጠብቀን
@hananetp6572
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን
@hiwi-21216
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድሰማ እንድነቃ ስላደረገኝ የመንቃቴ ምክንያት መምህር ተስፋዬ ስለሆነ ደግሞ እጅግ አመሰግንሀለሁ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባህ🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብዙሀን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🥰
@saraT22
Жыл бұрын
➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏
@hbeesan2297
Жыл бұрын
አሜን ፫🙏🙏🙏❤❤❤😢😢
@wondewondebeze9155
Жыл бұрын
ሰላም መምህር ኸረ ከባድ ነው ለአንተም ብርታቱን ይስጥህ ሁሉም ከአዕምሮ በላይ ነው እግዚኦ መሀረነ ክርቶስ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ኦ አምላኬ ምድነው ምታሰማን 😢😢በእውነት ልቦናው ይመልሰው በስመአብ እግዚአብሔር ይመልስህ
@nardoshdxb253
Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@bribrhane2981
Жыл бұрын
ተባረኩ ኢግዜአብሄር ይርዳችው
@Tizita341
Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሠማልን በፀጋው ያኑርህ የሚያሣዝን ታሪክ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሥገን❤
@saraT22
Жыл бұрын
በስደት ያላቹ ቤተሰቦቼ የበረሀው ሚስጢር የሚለውን የመፅሐፍ ትረካ አዳምጡት ከመምህር ሰምቼ እያዳመጥኩት በራሴ አፍሪያለሁ ለብር ለተሻለ ህይወት ብለን ሀገር ለሀገር እንዞራለን የተመረጡት ጌታን የፈለጉት ደሞ በየ በረሃው ስለኛ ያለቅሳሉ ዓለሙንም ይረሳሉ በከንቱ መባከናችን አደናቅፎ ለሞት ሳይሰጠን ፀጋችንን አውቀን ወደ አምላክ እንድንቀርብ ወደ ሀገራችን እንድንሰበሰብ መድኃኔዓለም ይርዳን🥺🙏
@hodyeyilma6183
Жыл бұрын
የታለ ትርካው
@saraT22
Жыл бұрын
@@hodyeyilma6183 የበረሀው ምስጢር ክፍለ 1 በማለት ሁሉንም በትኩረት አድምጡት 🙏
@alemnk6194
Жыл бұрын
@edenhabeshawit924
Жыл бұрын
እሽ 😇
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
Жыл бұрын
ከየት ላዳምጥ እርሱ??
@እድቭቲህያቭነዴኣ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃዕን ደህና መጣህ መምራችን ቃል ህይወት ያስማልን❤🙏
@የሺወለተሃናየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታየ ሆይ የምናደርገው ሁሉ ግራ አጋብቶናን እና በቸርነትህ ተመልከተን እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ
@EmebetAecehnef
Жыл бұрын
ይሄ ሰዉየ በጣም ነዉ ያሳዘንነኝ አምቸዉ ነበር ልትድን የፈለግች ነብስ ነበረች መጨረሻላይ ወጥቶ ሄደ 😢😢እግዚአብሄር ይርዳዉ
@ወለተሥላሤ-ፈ9ለ
Жыл бұрын
የኔልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@MdwnwEtdt-cx4yt
11 күн бұрын
በሥመአም በጣምየሚምታሪክነው😢😢😢😢እግዚአብሔር የማሥተዋል ልቦናይስጠን🙏🙏🙏❤❤❤❤መምህራችንእግዚአብሔርይጠብቅልን❤❤❤❤
@ክብሪቅዱሳን
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን❤🙏
@BfjhHfudhrf-su8wx
Жыл бұрын
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅኝ
@ኖላዊኖላዊ
Жыл бұрын
እውነትነው መምህር አምላክ ምህርቱን ይላክልን አምላክውይ
@ሰርካምነኚአበሻዋ
Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህራቺን ❤
@hsjdjshemmeme574
Жыл бұрын
ወይኔ😢 ሀገር እግዚአብሔር ጠብቅነ 😢
@ገነትዘ-ሚካኤል
Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን መዳህኒአለም ብዙ ተማርን መምህር ተግባሪ ያድርገን በቸርነቱ
@MuluBh-yv8zi
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሀገርም ከሀገር ዉጭ ለአላችሁ ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ለመምህራችንም ቃለህይዉት ያሰማልን አሜን፫
@maqdsmaqds5132
Жыл бұрын
አሜን:አሜን:አሜን
@metshetwendemagegnmetsumetsulo
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣክ ትምህቶችክ ሁሉ በጣም ደስ ይላሉ እናመሰግናለን
@gyejosy
Жыл бұрын
የድንግል ልጅ ክርስቶስ ህዝቡን ለማዳን በመምህር ተስፋዬ እየሰራ ነው 🙏🙏🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ምህረቱ እና በረከቱ ለማያልቀው የሠማይ አባታችን: ልቦናን ከማስተዋል ይስጠን 🙏🙏🙏
@bmbm1397
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን፣መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ፣ድንግል ማርያም አትለይህ፣ፃድቃን ሰማዕታት በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይከተሉህ።
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህልን ምገርም የምያሳዝን ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ለጠላቶቼ አሳልፍህ አትስጠኝ 🤲😢
@ሶልያናየማርያም
Жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@yemi846
Жыл бұрын
መምህር አንተ ልዩ ነህ
@itayodose6116
Жыл бұрын
Amen..amen amen..kale..hiwet yasemal memhrachin
@alemayehuteklu7357
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው:: መላው ህዝባችን ከጎንህ ነው:: የሚዝቱ የእሳት እራት ናቸው:: መጥፋታቸው ያሳዝነናል
@እሴተገብርኤል
Жыл бұрын
መምህሬ አተን ያገናኘኝ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@tadeleGullat-oo6nj
Жыл бұрын
መምራችን አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@Angel-rg3xn
Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የመምህር ተማሪዎች መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ እግዛብሄር ነብሳችንን ያሠመልጥልን ለሡ ኗሪ ለሡሟች ያርገን ፈጣሪ
@alembekele4006
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጠን በርታ አምላክ ይጠብቅህ
@tube-hk8nt
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን በእውነት እስከ መጨረሻው ነው የሰማሁት እናስተውል 😢
@meronbedada8924
Жыл бұрын
እግዝዩ ማረን ኩርስቶስ ያማል
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏 እንኳን ደህና መጣህ መምህር!!!
1:55:08
የአነጋጋሪዋ ዘማሪት ሶፍያ ምላሽ | ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምታምነው መጽሐፍ ቅዱስን ነው
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 503 М.
4:43:49
መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል |full psalm |Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | August 03,2022
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 739 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
0:28
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
0:45
Почему Катар богатый? #shorts
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
14:33
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
Comedy Club
Рет қаралды 10 МЛН
1:11:23
132ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የገዛ ልጁን ሽባ ያደረገ ተለማማጅ ደብተራ ከ10 ዓመት በኃላ ምን ገጠመው ( አስገራሚ ወጣት መንፈሳዊት ነች )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
1:00:11
137ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የጎዳናው ልጅ ያበደው በምንና ለምን ይመስላችኀል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 58 М.
42:42
የጨለማው አሰራር ድብቅ ምስጢር | የእርኩሳን መናፍስት ድብቅ ሴራ ሲገለጥ | በለሃብቶች እድል የሚነጥቁበት ጉድ
Addis Info አዲስ ኢንፎ Official
Рет қаралды 115 М.
1:31:02
107ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የቃልቻ ልጆችንና የጠንቋይ ቤተሰቦችን እያደኑ የነማን አባላት እንዳደረጓቸው ስደርስበት አሳደዱኝ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 37 М.
1:41:44
የመምህር ተስፋዬ አስደናቂ ምላሽ | ከባሏ ጋር ግንኙነት እንዳታደርግ የከለከሏት መናፍስት አይነቶች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 121 М.
1:09:25
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
1:38:46
130ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በቀልድ የተጀመረ የተጣመመ አስተዳደግ ወደገንዘብ ፍቅር አድጎ 4ሃይማኖትን አዳረሰ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
1:34:25
147ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በየቤርጎው ለስራም ይሁን ለዝሙት የምትልከሰከሱ ራሳችሁን ትፈትሻላችሁ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
51:24
93ኛA ገጠመኝ getemeng በበሽታ ምክንያት ተለይቷት ፤ ሲፈወስ ግን( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 37 М.
2:38:58
78ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 25 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН