Mengizem media Teborne show Tewolde Beyene with Tesfamariam Kidanemariam Part 1

  Рет қаралды 2,368

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@desalegntesheshigo131
@desalegntesheshigo131 18 күн бұрын
ትዓምር ነው። እኔ የኢትዮጲስ ኢትዮ ጃዝን ሳዳመጥ እና ሌሎች የድሮ ሙዚቃዎችን ስሰማ በጣም ከሚማርከኝ የሳክስፎን ድምጹ ስለሚማርከኝ ተጫዋቹ ተስፋማርያም ኪዳኔ የሚለውን ስም በማወቅ እጅግ በጣም ስለማድነቀው ስለ አቶ ተስፋማርያም በበለጠ ለማወቅ በዩቲቩ እና በየፌስቡኩ ቃለመጠይቁን ያልፈለኩት ጊዜ የለም። አሁን ተወልደ ይህንን ታላቅ ሰው ስላቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@assemammo4885
@assemammo4885 11 күн бұрын
ተቦርን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።እኚህን አስደማሚ የሙዚቃ ሠው ሰለአሳወቅኸን።ዘመን ከማይሽረው ሥራዎቻቸው ጋር።ጋሽ ተስፈማርያም ኪዳነማርያም ረጅም እድሜ ከጥሩ ጤንነት ጋር እመኝልአለሁ በጣም አመሰግናለሁ።
@edkihaedkiha9640
@edkihaedkiha9640 18 күн бұрын
ተቦርነ ፣ የኢትዮጵያን የድሮ የሙዚቃን ታሪክ በጥልቅ በማወቅህና ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ የምታደርገው ጥረት ከነ ስማቸው ከነ ቦታው ከነ ሙዚቃ ክሊፖች ወይም audio በሕይወት ያሉትን ታሪክ ሊደግማቸው የማይችለን አርቲስቶችን ከያሉበት ቃለ መጠይቅ የምታደርገው በጣም የሚደነቅ ነው። እግዚአብሔር ብርታቱን እና ኃይሉን ይስጥህ። ቀጥልበት። GOD bless all the legendary artists . Tesfamariam, thank you for all your legendary contributions 🙏🏽 ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሃለው።
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 18 күн бұрын
ይገርማል በዚህ ሁሉ ረጅም አመታት ውስጥ አማርኛ ያለመርሳቱ ❤❤❤
@za71
@za71 18 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን አለፈ እንዴት አይነት እድገት ነበር 50ዓመታት ወደ ኋላ ለመንኛውም ተቦርነ በብዙ ተባረክልን
@tbeshir
@tbeshir 17 күн бұрын
I was crying the whole show viva teborene and tesfa
@muninitefera6728
@muninitefera6728 9 күн бұрын
Me too
@Yosef_Selam
@Yosef_Selam 17 күн бұрын
ተባርነ ትልቅ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው ኣንድ ቀን ትመሰገንበት ትሸለምበት ይሆናል ። ምርጥ ስራ !! ተስፋማርያም ዛሬ ነው ስሙን የሰማሁት ( ስለ ሙዚቃ ብዙ ኣላውቅም) ከቃለ መጠይቁ የተረዳሁት ተስፋርያም ዕድሜው ወደ 90 ይመለኛል ( የኔ ግምት ነው) ቢሆንም የማስታወስ ችሎታው እና ተክለሰውነት ለእድሜ የሚገርም ነው ። good Job Teborne...!!!
@BorenaLasta
@BorenaLasta 18 күн бұрын
Thank you so much my brother for interviewing such historical person, ....i always want to know about him...
@Alem6565
@Alem6565 18 күн бұрын
Greetings, Great Man !!!! It's good to have u, such a great Musican, Thanks for ur great effort...!!! And u told us very lovely stories
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 11 күн бұрын
ድንቅ የሙዚቃ ባለሙያ እናመሰግናለን
@kissmus7839
@kissmus7839 18 күн бұрын
Tewelde wendme ejig ejig ejig adrge amesegnhalew egnihn talak sew slastewaweken 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@YonasAbebe-v5x
@YonasAbebe-v5x 17 күн бұрын
Thanks Teborne so interesting 👍🏽👍🏽
@kyisfa
@kyisfa 18 күн бұрын
Wow! Eager to watch part 2.
@tkh4049
@tkh4049 10 күн бұрын
He has good memory!
@BorenaLasta
@BorenaLasta 18 күн бұрын
Tewoldiye.....i am sure you know about General Andom son who was amazing guitarist, ...i come to know about him during Jovani and Zeleke separate interview both did, and they both spoke about him......do you know him? Can you make a program about him...
@aberraalemu2866
@aberraalemu2866 16 күн бұрын
Good suggestion
@mulugetayemer5072
@mulugetayemer5072 18 күн бұрын
❤❤❤
Mengizem media Teborne show Tewolde Beyene with Tesfamariam Kidanemariam Part 2
52:56
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 2,9 М.
Mengizem Media Teborne show Tewolde Beyene with Girma woldemichael Part 1
1:01:13
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
chief justice
21:17
Success
Рет қаралды 4
አነጋጋሪው የህወሓት መኮንኖች መግለጫ እና የትረምፕ ንግግር
47:19
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 М.
የአቤቶ ኢያሱ አሟሟት | Part 4 |
20:28
Voice of Consensus የይሁንታ ድምጽ
Рет қаралды 2,4 М.
Mengizem media Teborne Show Tewolde Beyene with Tamerat Abebe Part 2 Sep 22,24
46:17
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24