Mengizem media የዕለቱ ጉዳይ-ውጊያዎቹ በምን ሊቋጩ ይችላሉ? Yeeletu Guday Reeyot Alemu with Eyasped Tesfaye Dec20,24

  Рет қаралды 1,270

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@MyD1010
@MyD1010 5 сағат бұрын
ጥሩ ነው ኢያስፒድ መማር እና ማወቅ እንዲህ በእርጋታ ማስብ እንድንችል ያደርጋል የእዚህ ዘመን ወጣት ሆይ ልብ ብለህ አድምጥ እከሌ ጠላቴ እከሌ ወዳጄ እያልክ ሀገርህ ተሰባብራ ስታበቃ የሰው ሀገር ጥገኛ ነው የምትሆነው የላይኞቹን በቃ እንበላቸው ያኔ ጀምሮ አፄው ሲጥሉ ጭቆናን ሳይሆን ዘር እና ብሄርን ነበር የተጣሉት ፣ ድህነት ለሁሉም የተሰጠባት ሀገር ላይ ማንም ከማንም በልጦ ሳይኖር ብልጦቹ ብልጠውን ጠግበው ያድራሉ ፣ እኛ ስንሞት እነእርሱ ይከብራሉ ማን ነው አሁን በእዚህች ምድር ላይ ይሄ ያንተ ተብሎ የተፈጠረ ዘር ምናምን ወደኃላ ሲጓዝ ወንድም እህቱን ነው ያስወልደው እኮ ቆይቶ ነው የበረከተው ይመስልሀል በጥንት ዘመን ሰው ምርጫ የነበረው ሁላችንም ዘመዳሞች ሆነን እንባለለን አብይ ሄደ መለስ ሞተ መንጌ ፈረጠጠ አፄው ሞቱ ያው ድሀው አሁንም ድሀ የባሰ መናጢ ድሀ ነው ፣ ትግል ተኩስ መናከስ መካሰስ አቤት ውርደት ዘመን ጥሎን ሰው ጠግቦ እያደረ እኛ ገና እጅግ ገና እግዚኦ ኦሮሞ ገብስ ይዘህ አማራ ጤፍ ይዘህ ትግራይ ማር ይዘህ አፋር ወተት ይዘህ ጉራጌ ንግድ ይዘህ ጋምቤላ ወርቅ ይዘህ ሁልሽም ተግባብተሽ ብትኖሪ እናቶች ባላለቀሱ ህፃናት ባልሞቱ ሞትቻ ነገሮች ነን ባህር እየበላን ሰው ሀገር እየተገረድን ገና ሳንሰለጥን ባግባቡ ሳንማር አለም ሳትገባን ብቻ በለው
@Bewket-o1m
@Bewket-o1m 8 сағат бұрын
ጎበዝ ነህ ሁሌም እደዚ ነህ
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 10 сағат бұрын
EYESPEAD TESFAYE ; nice to hear from you .
@abrahimmicha6760
@abrahimmicha6760 9 сағат бұрын
ጠቅላዩ ፋኖን እስከዛሬ አሸባሪ ብሎ ያልፈረጀው ለፋኖ ምን ያህል ለስላሳ ልብ እንዳለው ማሳያ ነው።
@abrahimmicha6760
@abrahimmicha6760 9 сағат бұрын
"ኢትዮጵያንስቶች" ከ70 ዎቹ ፖለቲካ አመለካከት ለመራቅ እራሳቸውን መመርመር አለባቸው ክብሪት ጫሪዎችም ቤንዚን አርከፍካፊዎችም እነሱ ስለሆኑ። የብሄር ትግልን ጥላቻ እስካራመዱ ድረስ ቅራኔው ይቀጥላል። ከ50 ዓመት በላይ የኦሮሞን ትግል ረግመዎል በቃ ማለት አለባቸው።
@abrahimmicha6760
@abrahimmicha6760 9 сағат бұрын
ፋኖ አሁን ላይ የኦሮሞ ጠላት ነው ... አካሄዱ ለሌላ ብሄርም አስጊ ነው። ስትራቴጂክ ያልሆነ አላያንስ ለኦሮሞ ትግል አያስፈልገውም።
@mubarekkedir
@mubarekkedir 9 сағат бұрын
ፋኖ የኦሮሞ ጠላት ብቻ ሳይሆን የአማራም ጠላት ነው
@semeredinmohammed436
@semeredinmohammed436 9 сағат бұрын
😢😢😢
Putin's palace. History of world's largest bribe
1:52:51
Алексей Навальный
Рет қаралды 133 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ታህሳስ  11 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
22:40
Were Israel’s Actions in the Gaza War Justified? Eylon Levy vs. Mehdi Hasan
1:06:50
Mengizem media Teborne show Tewolde Beyene with Dr  Alemu Abebe part4
1:11:49
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 М.
#zaramedia  -የጃዋርና ግሩም ጫላ ኢትዮጵያ የቷ? 12-19-2024
25:08
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41