የመድፈኞቹ የመከላከል ተጋድሎ (እና ሁለቱ ጎሎች) | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 54,012

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 254
@Samson-tb4gl
@Samson-tb4gl 8 сағат бұрын
መንሱሬ ትናንት በአርሰናል በጣም ነው የተገረምኩት ሁል ጊዜ ዘ ጋነርስ ❤❤❤❤
@asmaregoshu1644
@asmaregoshu1644 8 сағат бұрын
መንሱር በሜዳቸዉ በ10 የሚጫወትን ቡድን በአቻ ሲወጡ የሲቲን መጨፈር ስታይ መዉረዳቸዉን ያሳያል። በተቃራኒዉ የአርሴናልን ከፍተኛ ዕድገት ማየት ችለናል። የትሮሳርድ ስህተት ዋጋ አስከፍሎናል ቢሆንም በአርሴናል ኮርተናል።
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 7 сағат бұрын
መንሱር ዳኛው አላጠፋም የምትለው ጨዋታ ማዘግየት ከሆነ ዶኩና ሲልቫ ለምን ቢጫ አላዩም ህጉ የሚሰራው ለአርሰናል ብቻ ነው?😮
@Moral-please
@Moral-please 3 сағат бұрын
የዳኛው ውሳኔ ልክ ነው ሊባል የሚችለው ሮበን ዲያዝን በቀይ ፣ ለዶኩም ቢጫ ሰጥቶ ቢሆን ነበር ። ለትሮሳርድ ቀይ መስጠቱ ልክ ነው እንደተባለ ሁሉ ለእነዚህ ሁለት የሲቲ ተጫዋቾች ካርድ አለመሰጠቱም የጫወታውን ውጤት ቀይሮታል ። ዞሮ ዞሮ ምንም ይሁን ምን በክለቤ በመድፋ ደስተኛ ነኝ ። ይሁን እንጂ ሲቲ በዳኛ የሚደገፍ ቡድን መሆኑን በግልፅ አይተናል ። ድል ለመድፋ ❤
@masreshaabate7286
@masreshaabate7286 8 сағат бұрын
ትሮሳር ትሮሳር አትበል ዳኛው በል
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 7 сағат бұрын
ቶሮሳድ ቶሮሳድ አትበል ትሮሳድ ኳሱን በመታበት እና ዳኛው ፊሽካ ባሰሙበት ልዩነት የማይክሮ ሰከንድ ልዩነት ነው ስለዚህ ቶሮሳድ ፍጥነት ስለነበረው ነው
@NurSelam-k1r
@NurSelam-k1r 5 сағат бұрын
Denkoro balager mn takaleh
@Blessedkingdom-m1o
@Blessedkingdom-m1o 4 сағат бұрын
​@@NurSelam-k1r ምናለ ዝም ብትል
@halidjafer1122
@halidjafer1122 3 сағат бұрын
​@@NurSelam-k1rአንተ አለ አይደል ዶማ 😅😅😅😅😅😅😅
@Wabi368
@Wabi368 3 сағат бұрын
​@@NurSelam-k1rጥሬ😏
@devawedi
@devawedi 2 сағат бұрын
@@NurSelam-k1rbedatam ante enji mn abak tawekalek
@FasikaFikadu-w4g
@FasikaFikadu-w4g 7 сағат бұрын
ከሜዳ ውጪ እየተጫወትክ በቀይ ካርድ ወቶብክ 2:1እየመራክ ፖዥሽን ምናምን የምትሉ ጤነኛ ናቹ😂
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 6 сағат бұрын
እውነት ለመናገር የአርሰናል እድገት የሚገርም ነው። i am united fan ግን አርቴታን ለቡድናችን አሰልጣኝነት መመኘት አልቀረም። Arsenal deserve to win. የዳኝነቱን ውሳኔ በጨዋታው ላይ ተጽዕኖ ነበረው ብየ ባምንም ውሳኔው ግን ትክክል ነበር ብየ አስባለሁ። የአርሰናል ደጋፊዎች ልትኮሩ ይገባል ።
@elsh11
@elsh11 6 сағат бұрын
Thanku 😊
@aye.7423
@aye.7423 6 сағат бұрын
Well said 👏
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር 3 сағат бұрын
ኳስ የሚያውቅ ሰው ንግግር። እናመሰግናለን! 🙏
@HabtamuSafeMicheal
@HabtamuSafeMicheal Сағат бұрын
ትልቅ ሰው!!
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 7 сағат бұрын
መንሱሬ እኔ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ። የትላንቱንም ጨዋታ ለማንም ሳልደግፍ ነው ያየሁት ግን የጨዋታው ምርጡ ቡድን አርሰናል ነበር። የጋርዲዮላ ቡድን ብቃት ሳይጎድልበት ሁሌም (ከባርሳ እስከ ሲቲ) ያለ ዳኛ ድጋፍ እና የተጫዋቾች ማጭበርበር ትልልቅ ጨዋታዎችን ማሸነፍ አይሆንለትም። ስለ ዳኛው ሚካኤል ኦሊቨር እንደ ማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊነቴ ሲዳኝ ባላየው ሁሉ ደስ ይለኛል።
@elsh11
@elsh11 6 сағат бұрын
Thank you for the unbiased comment
@HabtamuSafeMicheal
@HabtamuSafeMicheal Сағат бұрын
Thank
@NatnaelBekele-uc9pg
@NatnaelBekele-uc9pg 4 сағат бұрын
መንሱር ጋርዲዮላ እኛም እናደንቀዋለን ድንቅ አሰልጣኝ ነው ግን አንተ በዚ ጨዋታ ጋርዲዮላ ሳይሆን የአርሰናል አልበገርነትም መመልከት መልካም ነበር ያለምንም ጥርጥር አርሰናል የአየያልነት አቅም ያለው አርሰናሎች ድንቅ ነበር::
@addisudessalegn5137
@addisudessalegn5137 6 сағат бұрын
yekerta argelegn mnm atemechym.masemesel betam tewedalh 🙏🙏🙏
@meleselegese1467
@meleselegese1467 5 сағат бұрын
የጨዋታዎች ሕግ ሙሉ በሙሉ የሚተገበረው አርሴናል ላይ ብቻ መሁኑ ነው እንጂ ዳኛው ትክክል ነው ደኝነቱ ግን ሚዛናዊ አይደለም
@yassinmohammed7458
@yassinmohammed7458 4 сағат бұрын
መንሱር ከትሮዳድ ጥፋት በበለጠ የዳኛው ሚዛናዊ አለመሆን ነው ጨዋታውን የጎዳው! ዝም ብለህ ትሮሳድ ትሮሳድ አትበል!!
@KastroKaste
@KastroKaste 8 сағат бұрын
❤❤the gunners 4every
@zad9141
@zad9141 7 сағат бұрын
አርሰናል ❤❤
@chalachewmersha
@chalachewmersha 3 сағат бұрын
መንሱር ጋዜጠኝነትን ከሁሴን መማር መቻል አለበህ!!
@fuadsadudin1972
@fuadsadudin1972 Сағат бұрын
Husein kendegna ye arsenal degafi slehone new lante yetemecheh enji hussein mnm aynet professional tintena mestet yakome sew honual bahun seat 😂😂😂
@Senayytube
@Senayytube 8 сағат бұрын
good news
@Abu-kapuka
@Abu-kapuka 3 сағат бұрын
Am proud of Gunners 💪
@dejed9804
@dejed9804 5 сағат бұрын
ምንም ማመሳሰል ቢፈልግ የቀይ ካርዱን የሚያክል የዳኝነት ጭካኔ የሚያክል የለም!!
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 3 сағат бұрын
It is like full 3 points for Arsenal. Well done gunners!
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 8 сағат бұрын
ሰላምህ ይብዛ መንሱሬ የኔው አርሰናል ትላንት በዳኛው ጨዋታው በቀዩ ካርድ ባያበላሸው ምርጥ ፉክክር ምርጥ ጨዋታ እንዲሁም አርሰናል ተጨማሪ ጎል አግብቶ በሚገባ ይወጣ ነበር አይ ዳኛ ለምን አርሴ ላይ እንደሚጨክ🤔በውጤቱ ደስተኛ ነኝ 👋ምንግዜም አርሰናል💪🔴⚪🔴⚪🔴⚪🔴⚪
@abrehambelay-mt3zg
@abrehambelay-mt3zg 7 сағат бұрын
ስታስጠላ የሲቲ ነኝ አትልም
@desalegnwassie1815
@desalegnwassie1815 6 сағат бұрын
Please መንሱሬ ስለ ቼልሲ ዘግብልን🙏
@jgeyasu5672
@jgeyasu5672 3 сағат бұрын
Ene ye liverpool dagafi nagny gin arsenalin almadinak ayichalimi batami dinkochi nabaru gunners for ever 💪💪
@saraahmed293
@saraahmed293 4 сағат бұрын
መንሱር የአርሰናል ጥላቻ መቼ ነው የሚገፈፍልክ በቀጥታ ስርጭት ላይ ብዙ የአርሰናል ደጋፊዎች ታዝበካል
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 7 сағат бұрын
አንተ ምንም አልክ ምን እኛ በአርሰናል ኮርተናል ❤
@mt...
@mt... 3 сағат бұрын
berfact
@suleymannesrusuleymannesru1743
@suleymannesrusuleymannesru1743 8 сағат бұрын
ሰላም ሰላም መንሱሬ እንዴት አደራቹ የማታ ጨዋታ በጣም በጣም አበሳጭቶኛል አርሴናል ቢሸነፍ በዛ ልክ አልበሳጭም ነበር ያሁሉ ደቂቃ ተጋድሎ አሸንፈን መውጣት ሲገባን አቻ አይገባንም
@tayenuguse
@tayenuguse 8 сағат бұрын
መንሱሬ እባክ የትላንት ጨዎታ ትክክል ነበር ብለህ ታምናለህ አዝናለሁ!
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 7 сағат бұрын
አርሰናል ማሸነፍ ያልቻለው ዳኞችን ነው ፔሬድ !!!
@ZedagimMengistu-s3t
@ZedagimMengistu-s3t 8 сағат бұрын
መንሱሬ አሁን ላይ ጋርዲዮላ Arsenal ምን አንደ ሆነ የተርዳ ይመስለኛል ወንበሩን እስክሰብር ድረስ
@amanargew
@amanargew 7 сағат бұрын
the city heart rodri terestual
@DestaMekonnen-x3b
@DestaMekonnen-x3b 4 сағат бұрын
Yih ! Yeshek mensur rejim eij alebet yihen tekebelew.areb akimu yih new
@geletonasir106
@geletonasir106 4 сағат бұрын
Wow Arsenal 👌 ❤
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me 4 сағат бұрын
አርሴናል ሀያልነቱን ያሰየበት ጨዋታ ነበር
@GemechisMerdassa
@GemechisMerdassa 8 сағат бұрын
We made City to celebrate the equaliser at their own pitch 😂
@abelgirma8769
@abelgirma8769 7 сағат бұрын
Who played against 10 men 😂
@GemechisMerdassa
@GemechisMerdassa 7 сағат бұрын
@@abelgirma8769 I’m saying, It’s shame for Man City to celebrate the late equaliser after playing against 10 men for more than 52+
@teklabtesfation5213
@teklabtesfation5213 8 сағат бұрын
እናመሰግናለን መንሱር❤❤❤❤
@ሳያ
@ሳያ 7 сағат бұрын
መንሱሬ ሰላም ሰላም እኔ ከምንም በለይ የስገራማኝ የራያዉ ጫንቃት እኔ የምር አሰዛናኝ ይሄን የል ድብደባ አራ ኡፍፍ እኛ ከማቼዉም በለይ እንድንኮራባት የዳራገን time ትላንት
@kibromkidane-ny5yv
@kibromkidane-ny5yv 6 сағат бұрын
Ereee hiseh mezanawi adelme betame lemleyte tefelgaleh
@ADWA1888Amhara
@ADWA1888Amhara 49 минут бұрын
ምርጥ አርሴናል
@birukone
@birukone 7 сағат бұрын
Arsenal bravooo
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 2 сағат бұрын
ምናለ ትንተናውን በጥሞና ማዳመጥ ብቻ አይሻልም ለገለልተኛ ከክለብ ድጋፍ ውጪ ላለነው መንሱሬ እናመሰግናለን የሚንጫጩትን ሁሉ እንዳትሰማ
@WotichoTera
@WotichoTera 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Blessedkingdom-m1o
@Blessedkingdom-m1o 7 сағат бұрын
ዳኞች ግን ካርድ የመስጠት እድል ካገኙ አርሰናልን ማለፍ አይፈልጉም። ይሄ ቋሚነት አለመኖር በዉነት አሳሳቢ ነው። ይሄ ዳኛ ካሉት የሚሻል ሞገደኛ ያልሆነ ነበር የሚመስለኝ። ካርድ ለመስጠት ጥድፊያውን ልረዳው አልቻልኩም። ጨዋታ ማስተዳደር እየቻለሉ አይደለም እነዚህ ዳኞች። ከተነፋ በኋላ ኳስ መንካት የማይቻል ከሆነ ለምንድን ነው ይሄን ነገር በቋሚነት የማያደርጉት? አርሰናል ሲያደርገው ብቻ ካርድ የሚያዩት ለምንድን ነው? በተደጋጋሚ እንድንሰቃይ እያደረጉን ነው። አሁን እስኪ ፍረዱ ትሮሳርድም ሆነ ራይስ ሜዳ ላይ መቆየት የለባቸውም የሚያስብል ጥፋት ኑሮባቸው ነው? በአንደበት ማስጠንቀቂያ የሚታለፍ አይደልም? በጣም ያሳዝናል። ሌላው መንሱር ማታ ከመሴ ጋር ቢጫ ያየው ለፋዉሉ እንደሆነ እናም ይገባል ስትሉ በጣም ነው ያዘንኩባቹ። እንዴት በእናንተ ደረጃ ያለ ጋዤጠኛ ሞገደኛ ይሆናል። ለሁሉም ጥፋቶች ቢጫ መስጠት ከፈለክ ትችል ይሆናል። ግን commen sense የሚባል ነገር አለ። አምና ኮቫሲች ሁለት ጊዜ ቀይ ካርድ የሚያሰጥ ጥፋት በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰርቶ ዳኛው ጨዋታውን ላለማበላሽት አልፌዋለው አላለም ወይ? ለማርቲኔሊ ግን በአንድ የኳስ ፍሰት ቆጥሮ 2 ጊዜ ቢጫ አሳይቶ ማሰናበቱን አንረሳም። ትሮሳርድ ጊዜ ለማባከንም አይደለም ለማርቲኔሊ ፓስ ነበር ያደረገው... ቫን ፔርሲ ባርሳ ላይ ያየውን ቀይ ነው የሚመስለው። ቀይ ለመስጠት ምን አስቸኮለው የሚገባ ከሆነ var አለ አይደል እንዴ! Its very harsh. እናንተ ደግሞ ስታወሩ የሚያደምጣቹ ሰው ብዙ እንደሆነ እንደሚታዘባቹም አትርሱ። ማታ በጣም አናዳቹኛል። አሁን ማን ይሙት በትናንቱ ጨዋታ መደነቅ ያለበት ማን ነው? አሳፋሪ። በዘመናት ብርቱውን ቲም በሜዳው ለዛዉም በጎደሎ ሰው ተጫውቶ አለመሸነፍ አርሰናልን ብቻ እንድታደንቅ የሚያደርግ ነበር። ሊቨርፑል በተመሳሳይ ሁኔታ 5 ጎል ገብቶበት እንደተሸነፈ አትርሳ። ኳስ ጥበብነቱ ስታጠቃ ብቻ ሳይሆን ስትከላከልም ጭምር ነው። መከላከልን በማጥቃት ልክ ማድነቅ አለብህ። በዛ ልክ መደራጀት በጣም አስደናቂ ጥበብ ነው።
@passthemshow9435
@passthemshow9435 4 сағат бұрын
liju clear eyaderege nw kuas enjii mabelashet felgo ayidelem... MENSUR
@masreshaabate7286
@masreshaabate7286 8 сағат бұрын
🎉
@DesalegnDefaru
@DesalegnDefaru 6 сағат бұрын
ዛሬ ገና አስጠላከኝ
@modinali3987
@modinali3987 5 сағат бұрын
Man Cities second goal was absolutly wrong because city scored after the end of the additional minutes & it was happend due to the referees support for man City.
@AndualemDinkenh
@AndualemDinkenh 8 сағат бұрын
አርሰናል አቅሞን ተጠቅሞል ሲቲ ዋንጫ የበላ ያህል መጨፈሩ ይገርማል
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 7 сағат бұрын
Aygremih shirfrafi second neber yekerew 3 netbun liyata.....endet aydeset Ylik arsenal kemedeset ylik hule likochbet yemichil chewata new..asalfo bemecheresha seat yesetew
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 7 сағат бұрын
😂😂 ዋንጫ የበሉ ያህል
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 7 сағат бұрын
@@toybaendrise1705 bcha le city endayhon yhen tshuf yetsafkew...malete slewancha meblat ...kkkkkkk
@SimChance21
@SimChance21 4 сағат бұрын
ዋንጫ ስለማትበሉ ስሜቱን አታውቁም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsratDinberu
@AsratDinberu 3 сағат бұрын
መንሱሬ ትንተናህ ጥሩ ነው። ግን ሚዛናዊ ብታረገው ጥሩ ነው።
@ahdueanta6798
@ahdueanta6798 7 сағат бұрын
መንሱር ምን እያል ነው የዶኩስ አያሰጥም የምወድህን ጠላሁህ
@tedtadesse5486
@tedtadesse5486 6 сағат бұрын
አረ ሰዎች ተው። ቀንደኛ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ግን የዶኩ ቢጫ አይደለም። ዳኛው ኳሱን ወደሗላ መልሱ ሲል ነው የመለሰው። ትሮሳርድም ቢሆን ከራይስ መማር ነበረበት።
@fikru7443
@fikru7443 5 сағат бұрын
There is a Fiker Yilkal, the authentic. And then there is a mensur abdulkeni, the spurious.
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited 7 сағат бұрын
@ Mensur endene Madrid endeźi yichawetal beye alaminim, beza lay migenagnut ende PL team sayhon ende tilo malef aynet game new,selezi endezi arsenal ga endeneberew alawedadrewum begile! Gin yanten hasab alebralhu
@HM-uo3nd
@HM-uo3nd 7 сағат бұрын
መንሱር አንተ ራሱ ከዳኛው የባስክ ጉቦኛ ነህ
@lubabseid9295
@lubabseid9295 5 сағат бұрын
ሲቲም የባሰ አውሬ ነው😂
@Wabi368
@Wabi368 3 сағат бұрын
😂😂😂
@abelhaile4229
@abelhaile4229 7 сағат бұрын
@Mensur 2 sec from.the whistle How can it be a yellow? How can hear ?
@abdulkadir6606
@abdulkadir6606 7 сағат бұрын
Mensure don’t forget the referee mistake last season also matio kovatic two hard foul in the rice and ode but nothing to give him even yellow cards 😢
@masreshaabate7286
@masreshaabate7286 8 сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@sisayboset4678
@sisayboset4678 3 сағат бұрын
የጋርዲዮላ አምላኪ።
@kasb3919
@kasb3919 6 сағат бұрын
መንሱሬ የትላትናው ጫዋታ ድንቅ ነበር ሮድሪ ግን አንድ ብቻ ተጫች ብቻ አይደለም ሙሉ ቡድን የሆነ ልጅ ነዉ።እርሱ እንደዋጣ ሙሉ የሲቲ ቡድን ዝርክርኩ ነዉ የወጠው። የአርሴናል ደጋፍዎች በደኛ ቅሬታ የሳመሉ ነገር ግን የአርሴናል ሁላታኛ ጎል በራኛን ጥላው ነዉ ያገቡት ግልጽ ጥፋት የተሰረባት።
@MercyDestaye
@MercyDestaye 7 сағат бұрын
ዮሴፍ ነኝ ከአዋሣ መንሱር ሚዛናዊ ሁን ::ካልሆነ ብዙ አዳማጭ እያስከፋህ እንደሆነ እወቅ::
@ስደተኛዋ-ወ5ለ
@ስደተኛዋ-ወ5ለ 6 сағат бұрын
😂😂😂😂ተውጅ ፈርሰናል🤣
@MeryMery-tm3di
@MeryMery-tm3di 7 сағат бұрын
Arsenal ❤
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 6 сағат бұрын
መንሱር አቆሰልከን😅😅
@chalachewmersha
@chalachewmersha 4 сағат бұрын
mensur endante ayinet talak tenitagn or gazitegna endizeh yewerede asiteyayet mestet yasafiral denkoro nek
@SimChance21
@SimChance21 4 сағат бұрын
ሲቲ ሲቲ ይመቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማንም ምንም ያውራ
@devawedi
@devawedi 2 сағат бұрын
City Dirty team in the world and cheating team 115+ referee, I am sure next season down to championship 😂
@samuel_arse
@samuel_arse 8 сағат бұрын
አርሰናል።።።።
@SelhadinMuke
@SelhadinMuke 8 сағат бұрын
አርሰናል ቢከላከልም ግሪሊሽን አልታዘምነበር ነጋርግን ላንዳንኢዝ foreavari
@SelhadinMuke
@SelhadinMuke 8 сағат бұрын
Selehadin
@NuredinSiraj-g7s
@NuredinSiraj-g7s 8 сағат бұрын
በመድፉ ኮርተናል ከዚ በኋላ ሲቲ አርሰናል ነው ተጋጣሚህ ሲባል ይሸናል
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited 8 сағат бұрын
Yane ene mourinho siyadergut sehetet yehonew, zare arteta ena arsenal bemulu sekelaleku endet lik hone! Menusre antem ende " Mourinho bus" eyalachu...anyways huletum lik neberu( Arteta and arsenal) bewutet mastebek dereja!!! Techawach selewetabet new endatilugn, mourinho'm bezi menged adelem yetekelakelew, atleast yateka neber! Selezi yachewawet silt new ena, event hough I'm united fan, Big up arsenal for 1 point taken from Pep's team! @ Mensur, how about Rodry's loss??????
@sifenerena7704
@sifenerena7704 4 сағат бұрын
Selam Mensure, I must say, today's football analysis was quite disappointing and below the standard I’ve come to expect from you. Your comments on Trossard's yellow card, in particular, suggested that you hadn’t fully prepared before going on air. The time between the referee’s whistle and Trossard kicking the ball was minimal, and Arsenal already had possession, so it’s hard to argue that kicking the ball interfered with City’s chance for a quick free kick. You need possession to take a quick free kick, as we saw in the Brighton game, where they had the ball and were ready to restart before Declan Rice’s intervention. In this match, City didn’t even have the ball. I'm really disappointed that you didn’t seem to do your homework for today’s game. That said, I do appreciate your work and the perspective you bring to football analysis. I always listen to your program and admire your mission to reshape football ideology.
@gabigunners8073
@gabigunners8073 3 сағат бұрын
ዳኛ ጨወታዉ እንደማይቆጣጠረው በኣለፈ ኮመንቱም ጽህፈ ነበር
@KiyadonisKiyadonis
@KiyadonisKiyadonis 6 сағат бұрын
Guners always
@halidjafer1122
@halidjafer1122 3 сағат бұрын
መንሱር ግን የማን አጨብጫቢ ነው???????? የሻሼ ወይስ የነዳጁ😅😅😅😅😅😅
@AliYimer-s9h
@AliYimer-s9h 7 сағат бұрын
ልደት ስል ወግ በላኝ
@yonnitdk9023
@yonnitdk9023 4 сағат бұрын
defending against the best alalem defending against 12 man city with 10 man bel
@astatikachewliyon6234
@astatikachewliyon6234 6 сағат бұрын
መንሱሬ እውነቴን የምልህ በአርሰናል ውጤት በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ክለቡ ሲቲ ነው ያውም በሜዳው
@lubabseid9295
@lubabseid9295 5 сағат бұрын
መንሱሬ የአርሰናል ደጋፊ መስማትም ማመንም አይፈልጉም አትድከም
@WerkuWendmu-ec6yk
@WerkuWendmu-ec6yk 8 сағат бұрын
ዳንኝ ትከክል አልስረም
@Merejanetwork
@Merejanetwork 7 сағат бұрын
አትንጫጩ ዋንጫው የቼልሲ ነው
@Wabi368
@Wabi368 3 сағат бұрын
😅😅😅
@AdmiringDodoBird-qg2lu
@AdmiringDodoBird-qg2lu 4 сағат бұрын
Mukatar really tantagn football nw
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 7 сағат бұрын
ሲቲዎች ከጨዋታው በፊት በሚዲያ አርሰናል የሚመጣው እኩል ለመውጣት ብቻ ነው ሲሉ ቆይተው በጨዋታው እነሱ እኩል ለመውጣት ጠሮባቸው በመጨረሻም ተሳካላቸው ።አትፍረድ ይፈረድብሀል 😂😂
@ChalaBoru
@ChalaBoru 5 сағат бұрын
Tintenak le egir kuwas melkam nw gn siledanyanyinet yewerede astesaseb yalek yimeslenyal miknyatum ye amnaw emiret meda yayenew kezendiro amezazne keza tecawochun wuqes mizanawi lemehon mokir inkuwan eza dirsha yelek
@TesfaMamo-i5j
@TesfaMamo-i5j 3 минут бұрын
መንሱር ግን አንዳንዴ ሚዛን ይጎልሀል ህጉ የሚሰራው አርሠናል ላይ ብቻ ነው
@alemugunner
@alemugunner Сағат бұрын
If Arsenal were traying to attack in the second half, the result of the game will be different.
@ahmedomer9282
@ahmedomer9282 7 сағат бұрын
መንሱር የጋርዲዮላ (የሲቲ) ቀንደኛ ደጋፊ ነህ ያስታውቅብሃል ጋዜጠኛ ሚዛናዊ ሲሆን ጥሩ ነው
@masreshaabate7286
@masreshaabate7286 8 сағат бұрын
አረ እባክህ
@VBb-f4r
@VBb-f4r 6 сағат бұрын
አንታ ሁሌ ሲቲ ሲቲ ትላለ
@MesudSud
@MesudSud 7 сағат бұрын
መንሡር የሲቲ ታደላለህ
@MiftahSeman-z4u
@MiftahSeman-z4u Сағат бұрын
መንሱሬየትላንቱአርሰናልንአለማድነቅንፉግነትነውየነብር ጭራይዞመልቀቅዋጋውን ያወቀውአርቴታነው
@samsonderje9414
@samsonderje9414 2 сағат бұрын
እንክን ደህና መጣ
@sumeyagebewo1591
@sumeyagebewo1591 4 сағат бұрын
ይህን በመናገሬ አዝናለሁ፡፡ መጀመሪያ በጣም ምክንያታሚ ትመስለኝ ነበረ፡፡ ለካ ምክንያታዊ አይደለክም፡፡ጥፋተኛ ትሮሰርድ ነው ትላለህ፡፡ ትሮሰርድ ምንማድረግ ነበረበት? ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የተሰጠው ኳስ በመዘገያቱ ነው ተባለ፡፡ እሱ ኳስ የመታበት ጊዜና ዳኛው ፊሽካ የነፋበት ጊዜ ምን ያህል ነው ልየነቱ? ይህንን ማሳብ አልበረበትም ዳኛው? 2ኛ የጨዎታውን ስሜት እና የክለቦችን በላንጣነት ማሰብ አልነበረበትም? ምክንያቱም ዓምና በነዚሁ ሁለቱ ክለቦች ጨዎታ ኮቫቺችን በቀይ ካርድ ማውጣት ሲገባ አለፈው፡፡ ለምን አለፍኮ ሲባለ የጫዎታውን ስሜት ላላመበላሸት ነው አለ፡፡ ዛሬስ? በሌላ በኩል በዚሁ ጫዎታ ላይ ዶኩ ተመሳሳይ ጥፋት ሰርተው በዝምታ አልፎታል? ይህንንስ ለምን አላለፈም፡፡ ይህ ሁሉ ስህተት ባለበት አንተ ደግሞ ትሮሰርድ ጥፋት ሰራ ብለ ታወራለህ፡፡ ሲጀመር አርሰናል በሙሉ ተጨዎቾች ተጨዉቶም ሲሸነፍ፣ ላይ ሸነፍ ይችላል ግን፡፡ እኔን የገረመኝ የአንቴ የሚጋጭ ትንታኔ ነው፡፡ አንድ አንዴ ዳኛ ትክክል ነው ህጉ ነው ችግር ያለ ትላለህ፡፡ አንድ አንዴ ለዳኛ ሚከራከር የለም፣ እና እኔ ለዳኛ ሊቁም አይነት ነገር አንደምታ ያለው ነገር ትናገራለህ፡፡ የመሰለህን ነገር/አስተያት መስጠት ትችላለህ፣ ግን ሚትናገረውን ነገር በመረጃ እየደገፍኮ ቢሆን ይሻላል፡፡
@KassalemGedamu-jy8mv
@KassalemGedamu-jy8mv Сағат бұрын
በድንብ አስተውለኸዋል። በነገራቸን ላይ በንግግሩ፣ Intonation በሚባለው ሲናገር የሲቲ (የአረቡ ቡደን) ደጋፊ መሆኑ የተገለጠ ነው። መንሱር ከወንድሙ ጋር እልክ ተጋብቶ በአርሰናል የዘመተም ይመስለኛል። ብቻ የጋዜጠኝነት ቁርጠኝነቱ እንደጠበቀ ሆኖ በጣመ የተሸንዋረረ፣ ግልፅ አድልኦ ያለበት ትንታኔ ሲያደርግ ቅንጣት አይደብረውም። ተከታታዮቹን እንደ 'Leman' ያስባል ይመስለኛል። እና ሰው የለም እንጅ ሰውዬው ያልተገለጠ የውስጥ አመል አለው። ብዙ ጊዜ ሁሉንም አላደምጠውም። ባደምጠውም የሱን ስለማላምን የሌሎችን ጋዜጠኞች ምልከታ አያለሁ። ሌልቹ ኳሰን ብቻ ይዳስሳሉ።
@AsebeOgygwegi
@AsebeOgygwegi 4 сағат бұрын
ምንም ጊዜ ቢሆን የዳኛ አድልዎ የሚያጠቃው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ነው
@EliyasAyenew-lk7iu
@EliyasAyenew-lk7iu 4 сағат бұрын
አርሴ yilyal 🤫🤫🤫🤫
@BarchCoffee
@BarchCoffee 26 минут бұрын
መንሱሬ እኔ በህይወቴ ብዙ ዳኞች አይቻለው እንደዚህ አይነት ቆሻሻና ፍርድ ገምድል የሆነ ዳኛ አላየውም ምስጋና ይግባቸውና የመድፈኞቹ ተከላካዮች እንዲሁም በረኛችን ራያ ዳኛውማ በግልፅ ሲቲ እንዲያሸንፍ እንደፈለገ ድርጊቶቹ ያስታዉቁ ነበር አርሰናሎች ሲቲ ሜዳ ድረስ ሄደው ያውም በቀይ ወቶባቸው የዳኛዉ በደል ተጨምሮበት ይህን ጨዋታ ስለሲቲ ይሆን ስለመድፈኞቹ ጀግንነት ነበር ሙሉ ስሀትህን ማውራት የነበረብህ ውጤታቸውን አስጠብቀው ስላደረጉት ተጋድሎ ዳኛው ግን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋው
@fetehsamuel2812
@fetehsamuel2812 2 сағат бұрын
የኢንግላንድ ዳኞች እንደማችሉ በአለም ዋንጫ ፍፃሜ እንደማይመሩ አታይም ጀዝባ ዳኞች
@SisaySime-mf3hh
@SisaySime-mf3hh 2 сағат бұрын
Tebeda diqala
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 3 сағат бұрын
ጆዜ ይኼንን ስታይል ደጋግሞ ትልልቅ ጨዋታዎች ላይ አሳይቷል። ያኔ ምን ነበር ያላችሁት የኛ የኳስ ተንታኞች። አሁን ለአርቴታ ጊዜ ጂኒየስ ማለት ቃጣችሁ
@alemugunner
@alemugunner Сағат бұрын
Dear Mensure, I think the refer sholud be consistant in enforcing the law of the game. I know Troassed sholud not kick the ball.
@arse9713
@arse9713 4 сағат бұрын
መንሡሬ የዚህ ዳኛ ለምን ለአርሠናል ጨዋታ ይመደባል? ከመከላከል ውጪ ምን አማራጭ ነበረው?
@ahdueanta6798
@ahdueanta6798 7 сағат бұрын
በጣም ሚዛን ይጎልሀል ጋርዲዬላ ይልክልሀል እዴ ትርፊራፌ
@walelignakele6960
@walelignakele6960 8 сағат бұрын
መንሱር አንተ የጋርድዮላ ቀንደኛ ደጋፊ እንደሆንክ አዉቃለሁ፡፡ የጋርድዮላ ቲም ከየትኛዉም ክለብ ጋር ቢጫዎት የአንተ ትንተና ለጋርደዮላ ያደላል ሚዛናዊ ለመሆን ጣር፡፡
@etsub3003
@etsub3003 8 сағат бұрын
መስሎህ ነው
@mirored31
@mirored31 8 сағат бұрын
Lemn ante ye arsenal degafi hone tesemaleh...... dstv aybekam
@haregsahle8405
@haregsahle8405 7 сағат бұрын
Ere mensura zara enkuan be fair city nw enda 10 techawachoch yetechawetew
@armonemyonas4385
@armonemyonas4385 6 сағат бұрын
Mensur yawerahawen simaw
@dawittamerat191
@dawittamerat191 4 сағат бұрын
Tewa Ye Arsenal Degafi Mmsuren Aytchim tikilgna Tintna New Kuasun kalyh degmh Eyew
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 21 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,7 МЛН
መራራ ስሜትና ባላጣነት  | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት
9:18
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН