የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ትኩረት ክፍል 1። | Lionel Messi / Argentina

  Рет қаралды 88,011

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት #Bisratsport #quatar2022 #argentina #france

Пікірлер: 131
@kezira3455
@kezira3455 2 жыл бұрын
ሆረር ፊልም ራሱ እንደዚ መች ያሰጨንቃል በስመ አብ ለሜሲ ደስ ብሎኛል
@mamexutamare4198
@mamexutamare4198 2 жыл бұрын
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጎበዝና ምርጥ ጎል አግቢ ነው ከሊዮኔል ሜሲ ጋር እኩል መወዳደር ግን አይገባውም የሚያወዳድሩ ሰዎች የኳስ እውቀት የሚጎድላቸው ናቸው
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 2 жыл бұрын
በሚሲ ንግስና ደስ ያላችሁ
@BirukUrge
@BirukUrge 2 ай бұрын
Messi King of football forever!!!
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ነበር ለካ ኳስም አምላክ አላት!የፕርሚየር ሊግ አቻ የለውም እያሉ ለሚያላዝኑብን የእንግሊዝ ጋዜጠኞች ኳስ ጨዋታ ምን እንደሆነ በደንብ የተማሩ ይመስለኛል:: ክብር ለቀድሞው የፊፋ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ፕላተር!
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 2 жыл бұрын
መንሱር አከበርኩ በእውነት በመሲ እና በአርጀንቲና ደስታ ውሀ ለመቸለስ የሚንደፋደፉትን ቡኩን ሠዋችን የገፀፅክበት መንገድ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥል መሲ ደስታውን እያጣጠመ ነው እኛም እናጣጥምበት
@samuelatsmegiorgis9395
@samuelatsmegiorgis9395 2 жыл бұрын
በመጀመሪያዎቹ 45 ደቂቃዎች አሸንፈናል። በሁለተኛው 45 ደቂቃ ውስጥ ተሸንፈናል። በሶስተኛው 30 ደቂቃ ላይ አቻ መሆን ችለናል። በመጨረሻም እኔ እና ታላቁ ሜሲ ዋንጫውን ከፍ አድርገናል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
@avicii2350
@avicii2350 2 жыл бұрын
mrt agelalets
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 2 жыл бұрын
ልዩ የፍጻሜ ውድድር ነው ልብ ሰቃይ ኳስም ንጉሷን አከበረች🇦🇷😍😍🙏🙏
@birukhaftay8453
@birukhaftay8453 2 жыл бұрын
አሁን ገና እግር ኳስ ፍትሀዊ ሆነች🙏🙏 messi is true 🐐🐐 👑👑👑👑🏆🏆🤫
@birukhaftay8453
@birukhaftay8453 2 жыл бұрын
ተመስገን 🙏🙏🙏🥰
@eyuelberhanu5864
@eyuelberhanu5864 2 жыл бұрын
አየ መንሱር ልቅም ያለ ልብ ወለድ እየሰማሁ እንዲመስለኝ ምታረገኝ ነገርስ ታፋጭ ice cream ቀምሶ የማያቅ ህፃን ለመጀመሪያ ግዜ ሲቀምስ የሚሰማውን ስሜት እንዲሰማኝ ነው ምታረገኝ!!! may GOd bless u more
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ስቃይ ማለት ይህ ነው❤እግዚአብሔር ይመስገን የዚህን እግርኳስ አካል በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ 🙏🏽✅❤️
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፀሎቴ ተሰማ ፀሎቴ ተሰማ ። ዋውውውው እንደ ትናንትና ቀን በሕይወቴ ተደስቼ አላውቅም አርጀንቲና የዓለም ዋንጫ ስለበሉ እና ሜሲ ስለተሳካለት እጅግ በጣም እድግ ደስ ብሎኛል በቃ ደስታዬ ከአቅሜ በላይ ነው በአጭሩ ደስታዬ መግለፅ አልችልም ።
@B.Amastersound
@B.Amastersound 2 жыл бұрын
ዳግም እንዲህ አይነት የፍፃሜ ጨዋታ እመለከታለሁ ብዬ አላስብም በጣም አስገራሚ ጨዋታ ነበር፡፡ መሲ ግን እንኳን ተሳካለት ደስ ብሎኛል፡፡
@dagimaknaw4604
@dagimaknaw4604 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በደስታ አለቀስኩ vamoss argentina
@likanostegene2900
@likanostegene2900 2 жыл бұрын
Leo simply 🐐
@rofnanrafaw4646
@rofnanrafaw4646 2 жыл бұрын
Vamos Vamos Vamos Argentina Leo is the best player his King evry season evry time evry years he is King of King
@evronyedirew8663
@evronyedirew8663 2 жыл бұрын
Messi❤ The greatest to ever play the game Leo Messi, the synonym of Fame. World stops when he starts to play Lightning fast, defenders he slay. When he plays, sun loses its shine Footballing world ruled by an Argentine. His passing and finishing is sublime Surely the greatest of all time. Because of you, Argentina has survived Watching you play makes us feel alive. With every game makes his fans proud While playing he owns the crowd. Every time he plays its like fictional story. Trophies that sums up his career glories The name engraved on football legacy. Messi the world's greatest Treasury.
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 2 жыл бұрын
የመሲ ትውልድ በመሆኔ እግዛአብሔርን አመሰግነዋለው
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የፍፃሜ ጨዋታ በቶርናመንቶች ላይ ተመልክተን የምናውቅ አይመስለኝም። በተለይ በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ላይ። ወደፊትም የምንመለከት አይመስለኝም። ያሰብኩት ተሳካ፣ ያለምኩት ደረሰ። ሀሳቤም ተሟላ መንፈሴም ታደሰ. ማለት ይሄኔ ነው። ትላንት ጨዋታው ካለቀ በሗላ ከደስታዬ ብዛት አጠገቤ የነበረው የፈረንሳይ ደጋፊ ላይ ዘልዬ ተጠመጠምኩበት። እሱም አላሳፈረኝም ከመጨረሻው ፔናልቲ በሗላ ሀሳቡን ቀየረ መሰለኝ አብሮኝ ሲጨፍር ነው ያመሸው። በቃ ኳስ እንደዚህ ነው! በንጉሱ ሊዮ ዘመን በመፈጠሬ በጣም እድለኛ ነኝ! ለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን! Vamos Vamos vamos! Vamos Leo Messi! Vamos Argentina!🇦🇷
@dawuddawud-xx6pt
@dawuddawud-xx6pt 2 жыл бұрын
ያልተደሰተ የለም ሁሉም ሰው ጨፍሯል በሁለት አጋጣሚ ጨፍረን በሁለት አጋጣሚ ተጨንቀን በመጨረሻ ግን የመጨረሻውን ጭፈራ ግን የተለየ ነበር
@ramadanzidane8378
@ramadanzidane8378 2 жыл бұрын
Leo Messi is not only the king of football but the eternal king of all sports. Glory to Leo Glory to Qatar 🇶🇦 ጎት Leo 🐐 🐐 ❤❤🙏🤝
@getuhaile4665
@getuhaile4665 2 жыл бұрын
መንሱርዬ አርጀንቲና ዋንጫውን የዘላለም ንብረቷ ያደረገች መሰለኝ። ፊፋ አደስ ዋንጫ መግዛቱ ግድ ነው።
@fesan5817
@fesan5817 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቀን ነበር
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 2 жыл бұрын
እኔ መንሱሬ ኢትዮጵያ እንደምትጫወት ነገር እጅግ ተጨንቄ ነበር!! እጅግ ልብ አንጠልጣይ ነበር!! ልቤ በአፌ ልትወጣ ነበር!! ሜሲ ንጉሱ እጅግ ድንቅ ነበር!! የአርጀንቲና ደጋፊ ብሆንም ምባፔንም በጣም አድንቄዋለሁ!! ስለአርጀንቲናውያውን ደጋፊዎች በየመንገዱ የሚሆኑትን ሳይ እንኳን ደስ አላችሁ አልኳቸው!! በጣም... የማልረሳው የፍፃሜ ጨዋታ ነው!!
@abdihabesha12
@abdihabesha12 2 жыл бұрын
በእውነት ምርጥ የፍፃሜ ጨዋታ ነው ❤⚽👏
@mohammeddubai758
@mohammeddubai758 2 жыл бұрын
ሠላም መንሡሬ ትናትና በጣም የጭንቅ ቀን ነበር ግን በመጨረሻ ለንጉሡ እግር ኳሥ ውለታዋን ከፍላለች በጣም ደሥ ይልነበር ሊወ ሜሢ 🤴
@abelmekuria6078
@abelmekuria6078 Жыл бұрын
mensure sile kuas ante awura yemir 😍
@oneethiopia3704
@oneethiopia3704 2 жыл бұрын
እንደ ሜሲ አይነት ከዚ ቡሃላ ይመጣል ብዬ አላስብም ክስተት ክስተት ደሞ በሆነ ዘመን አንዴ ነው ሚከሰተው ስለዚህ ገና ቡዙ አመታት ለመጠበቅ እንገደዳለን እስከዛ ሜሲ የምንጊዜም ምርጡ ተጫዋች ነው
@anwermohammed3541
@anwermohammed3541 2 жыл бұрын
Destana chinket bibazawum bamacharasham chinkat ylelew destan agintanal btam des blonal ewnat betam des blonal vamos Argentina 🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 10 ай бұрын
ሜሲ ታላቁ የእግርኳስ ሰው
@eliaszelelew
@eliaszelelew 2 жыл бұрын
ተፈፀመ ግድ ነው messi ❤❤❤❤
@abebetesfaye1555
@abebetesfaye1555 2 жыл бұрын
I don't know what to say but it was a colorful night. Argentina players showed us a lot , thy controlled the gam well till 80' which is incredible , taking that ball possession from a country with many star players. For me, ARGENTINA deserved well. Messi was as always but MARTINEZ's credit shouldn't be undermined. THIS world cup gave us a lot of things for we football fans. we got, Messi's success come true, Drury's commendatory, QATAR's best preparation for the tournament and worldwide fans collective support for ARGENTINA and the ADIDAS's shortage of Messi's NO/-10 shirt. ohhh my goodness. feeling thankful for being here to watch that breathtaking moments.
@osmiosmisha4602
@osmiosmisha4602 2 жыл бұрын
ኦህ እንዴት የተዋበ ታሪክ ነው❤️
@fagenaint.4060
@fagenaint.4060 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ኳታር ደግማ ለ 2026 ላይ ብታዘጋጅ እላለው ትስማማላቹህ ወይ
@birukhaftay8453
@birukhaftay8453 2 жыл бұрын
በትክክል ያበደ ነው 👍👍🏆
@dagimaknaw4604
@dagimaknaw4604 2 жыл бұрын
Lik nek
@Cenralnews
@Cenralnews 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሰላማዊ ባህል አክባሪ
@bezaya5157
@bezaya5157 2 жыл бұрын
wow, what a miracle night congra Messi.
@kdpink3838
@kdpink3838 2 жыл бұрын
in the History of football,you are the Greatest of All Time#GOAT#,,,,,History Maker,Legend,,,,Gracia's Leo#MESSI#Vamos Argentina
@asemenewdinsa532
@asemenewdinsa532 2 жыл бұрын
Thank you mensura betam
@kedirshiferaw119
@kedirshiferaw119 2 жыл бұрын
GOAT MESSI
@birukfekede3817
@birukfekede3817 2 жыл бұрын
መንሱሬ ጨዋታው 2፡0 ወይም 3፡2 ተጠናቆ ቢሆን ማን ኦፍ ዘማች ሜሲ ይገባዋል እል ነበር ወደ መለያ ምት ሲሄዱ ግን ሞባፔ ይገባው ነበር ብዬ አስባለሁ የድራማው ፈጣሪ እሱ ስለነበር፡፡
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 2 жыл бұрын
ስቃይና ደስታ ነበር አልተረፍኩም ሞቼ ነበር
@aderatvethiopia3614
@aderatvethiopia3614 2 жыл бұрын
ምርጥ ትንታኔ
@osmiosmisha4602
@osmiosmisha4602 2 жыл бұрын
ኦህ እግር ኳስ ኦህ ሊዬ ሜሲ
@beakaltilahungessesse5759
@beakaltilahungessesse5759 2 жыл бұрын
Thank you very much bro nice analysis
@zenasemhagn2959
@zenasemhagn2959 2 жыл бұрын
እግርኳስ አሳበደቺን አይገልጸውም ቁዘማ ፣ደስታ፣ እንደገና ቁዘማ መጨረሻ ላይ ደሞ ደስታ እግርኳስ በፍታዊነት የሚታገልላትን ንጉሥ ከፍ አድርጋ እንዳይወርድ ሰቅላው አርቃ አስቀምጣዋለች የሚገባው ቡድን ዋንጫውን አሸነፈ ታሪክም ታሪክነቱን ይዞ ሊቀጥል በማይለቅ የብእር ቀለም ለመሲ በደስታ መከተቡን ጀመረ እናም ጨረሰ ።
@amennmedia6096
@amennmedia6096 2 жыл бұрын
I am sure about never seen like him in the future and no one is replace him Simple he is the gift of GOD for earth
@mubarkdawed8100
@mubarkdawed8100 2 жыл бұрын
ኳሱ ልዩ ነበር መንሱሬ አንድ እነድትነግረኝ የምፈልገዉ ነገር አለ አለም ዋንጫ ላይ ይህን ያህል ደጋፊ ኳስ አይቶ ያዉቃል ይህን ያህል ፌመስ ሰዎችስ ታይተዉ ያዉቃሉ የቀረ የለም እኮ የኛን ፍቅር አዲስን ጨምሮ ኳታር ለሚቀጥለዉ አዘጋጅ ሸክም ነዉ ጥላበት የሄደችዉ ያዉም የለ ሜሲ
@abenezersolomon9551
@abenezersolomon9551 2 жыл бұрын
መንሱሬ የ ስፖርት ሰባኪ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 2 жыл бұрын
Cr7 is still my Goat , congrats to all messi fan Ones you are fan of cr7 , you are always his fan the same is apply to messi Winning world cup has never change the fact .
@tewodrosamare4234
@tewodrosamare4234 2 жыл бұрын
መንሱሬ ትናንት እግር ኳስ ለንጉሱ እጅ ሰጠች።ሜሲሲ የፕላኔታችን ልዩዩ ሰው።
@brhaneyemane
@brhaneyemane 2 жыл бұрын
Waww mesi sempre Argentina 🇦🇷
@Oro39
@Oro39 2 жыл бұрын
you can analyze a lot the way you explained it makes someone who doesn't watch football watch it because he loves football.I was very surprised when I looked at the way you explained it Mansure 👌mesi is king of the king
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 2 жыл бұрын
Mwnsure your narration is exceptional!
@dawuddawud-xx6pt
@dawuddawud-xx6pt 2 жыл бұрын
እምባፔ እንደበረዶ ግግር ነው አድርቆኝ የነበረው
@abrham426
@abrham426 2 жыл бұрын
መሲ ስሙ ከአሁን በኃላ ከሮናልዶ ጋር በአንድ አይጠራም መሲ የኳስ ንጉሥ ሆኗል! የሮናልዶ አደጋፊዎች እራሳቹን እንዳታጠፉ በንዴት
@wassihungebrie
@wassihungebrie 2 жыл бұрын
cr 7 fame disappear in recent years
@tewodrosasirat266
@tewodrosasirat266 2 жыл бұрын
Mensure እኔ ደስታዬንም ሀዘኔንም ጨርሻለሁ
@mituethio
@mituethio 2 жыл бұрын
እግር ኳስ ለዘላለም ይኑር
@fetazone3730
@fetazone3730 2 жыл бұрын
ይገባዎል በጭቀት በደስታ ልሞት ነበር
@salemfenta57
@salemfenta57 2 жыл бұрын
Ere mn larg Ebappe yelgnal yemelew eko bemkegnat new❤
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiopia ❤️❤️👍
@hashimabdu4592
@hashimabdu4592 2 жыл бұрын
Betam dominant neh mensur. Le zelalem chance sitew enditenefs.
@mulugatahyelu2854
@mulugatahyelu2854 2 жыл бұрын
እና መሱሬ እዴት አደርህ አዳር እዴት ነበር የኔምል እሮናልዶ የት ነው ያየው ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ሙሌ ነኝ ከጅጅጋ
@MA-fo6tg
@MA-fo6tg 2 жыл бұрын
Sir seven ballondor Lionel Messi and World Cup winners
@mintesinothabtamu8650
@mintesinothabtamu8650 2 жыл бұрын
Mensur Lemin atamelkewum indeza new mishali messi irasu indante alashqabexem atashqabix hule messi messi tilale minew minew sehaboch meselu inde aregagaw
@abibishaw5857
@abibishaw5857 2 жыл бұрын
መንሱሬ ልክነህ ምባፔ ከወደቀ የሚወድቀው በቲቢቱ ነው።
@kedirmertu4607
@kedirmertu4607 2 жыл бұрын
Ewant new mensur abdulkeni enma betam new des yallen telnt megirm ken naber
@DawitMinale-u9b
@DawitMinale-u9b 4 ай бұрын
a little boy from Rosario
@mickynigussie.official
@mickynigussie.official 2 жыл бұрын
ሜሲ ነገ ቢሞት ምንም አይመስለውምም አይመስለኝምም አንተስ መንሱር ምን ትላለህ
@mulukenkidane9617
@mulukenkidane9617 2 жыл бұрын
mensur btm yemigerm alem wancha new yayenew egir kuas endeza nat.sila mbape gin zegeba meserat gid yelekal
@samuelmamo8113
@samuelmamo8113 2 жыл бұрын
mensur yemr france yleyalu betam besal techwat binoru nuro yemr argentina gena nat le messi sibal neber hulum ye kotere next france brazil england ydegemal
@eyobman2226
@eyobman2226 2 жыл бұрын
አዝናለው
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
😍😍
@bettytube2
@bettytube2 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ያስገረመኝን ነገር ልንገርህ ነዋሪነቶ ጀርመን ነው እና ካስ ያየውት በጀርመን ጣቢያ ነው ያስገረመኝ ምን መሰለ ጫወታው ካለቀ በዋላ ዋንጫው ሳይቀበሉት እነሱ በስራ ላይ ሰሆች በግዴለሽን እንደሚያዙ ብዙ ሰሆች እንደሞቱ አስከፊ የካታርን ገጽታ ያስተላልፉ ነበር
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🎗️🎗️
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
Kemechawm belay yealem wancha ye Arjantinana ena YeferensaY ejg sabina , maraki, aseqaqai, agogi hono yalefe chewata neber Arjantina kasayut keftegna tegadlona kelyu bqatna dnq chewta mesi chlota snmeleketew dlu ygebachewal!!!!!!
@seidtubee
@seidtubee 2 жыл бұрын
በኔ እድሜ እውነትለማውራት ሁለታቸውም አሸናፊናቸው በጫወታላይ ማሸነፍመሸነፍ ግድ ሆኖ በቅጣት ምትተለያይተዋል ፔፒ ቢአሸነፍጥሩሞራል ይኖረውነበርወጣትምበመሆኑመጠን ግንሜሲም አጋፋተጫዋች ሰለሆነ እኮን ደስያለው
@semeremebratu4486
@semeremebratu4486 2 жыл бұрын
Mensure minew sew eyetegedele kemayawegz haymanotegna negn bay ye Maradona emnet miketel haymanotegna ayshalim endie?
@yesufyesuf2952
@yesufyesuf2952 2 жыл бұрын
እውነታውን ለማወቅ የአርጀንቲና ቡድን ከ ሜሲ ነጥለን ስናየው አስከፊ አይመስላችሁም። ድሉ የአርደንቲና ሳይሆን የሜሲ ነው ። ያለ ሜሲ አይታሰብም ። ለኔ አሸናፊ ፈረንሳይ ነች ። ወይ ደሞ ህዝቤ ኳስ አያቅም ሁሉም አይችሉም እድሜ ለአጭሩ ሰው ። እየውላችሁ የሜሲ ደጋፊዎች ። በተለያየ አቅጣጫ አስቡ የአርጀንቲና ድል አይደለም የሜሲ እንጂ ያለሜሲ ይመጣ የነበረዉን ውጤት እንደማይመጣ ሁሉም የአለም ህዝብ ያቀዋል። እስኪ ሜሲ በጉዳት ባይሰለፍ ብላቹ አስቡ። Noway ።ግን የነ ፈረንሳይ ሜምባቤ ተስፍ ያለመቁረጥና ለዛውም በአጭር ደቂቃ የጨዋታውን ድባብ ቀይሮታል ። ሁልሽም የሜሲን አምላክ አመስግኑ ። ወይኔ ጨጓራዬዬዬዬ። እድሜ ለሜሲ በሉ እኔስ አዘንኩ ። ፈረንሳይ አበድኩልሽ
@MiKi-sb2pu
@MiKi-sb2pu 2 жыл бұрын
Bro aregagaw carter final mewdekachu altewatelshim meselegn lemangaw Le chagarash arif adelem buzu atnaded
@habte6788
@habte6788 2 жыл бұрын
መሲ ንጉስ ነው
@yotophlifereviews1910
@yotophlifereviews1910 2 жыл бұрын
mensura fera kerski setl semahhe ena mene malet endhone selmatawk selhone erdahalhu nger gn yehanen kal batedegemenw arife nw malet yiha kal ke haymanot gaer yetyayaze ena telq tergum yalew kal nw bega haymanotun benketelw sewoch endmtayew ena endetasetekakel tesfa alegn
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
እውናት ኳስ የምተዩ ሰዎች አላህ ይርደቹ እንዴ እኔ ትለንት ልቤ ቀጥ ሊል ነበር ግን ፈረንሳይ በመሻነፉ ደስ ብሎኘል ግን የመንም ደገፊ አይደላሁም
@beyeneletta7475
@beyeneletta7475 2 жыл бұрын
Hi Mensure, If you can pls. ask Fiseha and Abiy about this tournament and Messi's success.
@tomastobe5882
@tomastobe5882 2 жыл бұрын
መንሱሬ ኩንዴን ቢቀይረው የደንቤሌን የማጥቃት ሂደት ያፋጥነው ነበር ግን እድል ከአርጀቲና ጋር ነበረች ከዛ ድራማ ቦሃላ ቡሩኖ እና በረኛውን ሳላደቅ አላልፍም ደሞ የማንቼን የዝውውር ጉዳይ የሆነ ነገር ይኖርካል ብየ አምናለው????
@semerefikir9887
@semerefikir9887 2 жыл бұрын
የአርጀንቲና ተከላካዮች ግን ልቤን ታምማሌሁ መታከምያ አዋጡ ምድረ ሽንታም ንጉሱ ለፍቶ ሁለት በባዶ እየመራቹ በመጨረሻወቹ ደቂቃዎች መቋቋም አቅታቹ france,new Zealand and Australia ተመሳሳይ ልቤን አስተፋቹኝ
@viralprince7793
@viralprince7793 2 жыл бұрын
where is ronaldo
@sanchokedir1138
@sanchokedir1138 2 жыл бұрын
ምሲ የኳስ ኑጉስ ነዉ እኮ
@nigusugizachew3939
@nigusugizachew3939 2 жыл бұрын
mensure ante tentn egr kuasn, ETV lay yalu enchetochn mnale course btsexln
@tegegntesfaye296
@tegegntesfaye296 2 жыл бұрын
Wanchi yemgebaw le dagna new
@sanchman4869
@sanchman4869 2 жыл бұрын
Mensure tiktok የለህም ? ረዘመብኝ 😂
@manal7752
@manal7752 2 жыл бұрын
Lautaro has missed 2 critical goals
@esmailebrahime
@esmailebrahime 2 жыл бұрын
manesura ena enda telate tadsecha alkem wbe chawta wbe acherarse abete eger kuwase abedche
@ahemadtegegne
@ahemadtegegne 2 жыл бұрын
እኔምለው ፒሪሜሊግ አይጀምሩልንም ወይ😂😂
@Addisfel2739
@Addisfel2739 2 жыл бұрын
የረሳኸው መንሱር የኦሎንፒክ ጎልድ ሜዳሊስት እና የወጣቶች አለም ዋንጫ አሸናፊ ነው ሜሲ።
@natnael1234
@natnael1234 2 жыл бұрын
አረ ቴሌግራም ላይ መለቀቅ አቁሞዋል በሰላም ነው
@tekleab.totiberhe2042
@tekleab.totiberhe2042 2 жыл бұрын
Mensure but you look like Argentine fun the way you talk about them not France 🇫🇷
@berhanug7107
@berhanug7107 2 жыл бұрын
መንሱር: የምትባል: ጋዜጠኛ: ለሜሲ: የምታሳየው: ማሽቃበጥ: በጣም: ይደብራል::
@anuhananuhan2697
@anuhananuhan2697 2 жыл бұрын
Ena lant yashakabet tadiya fara
@yotophlifereviews1910
@yotophlifereviews1910 2 жыл бұрын
fera kerrski semilew kal lemawek moker be maygebaw bota nw yetetkemkew ena endatedgemew
@mametnshu5538
@mametnshu5538 2 жыл бұрын
እኔ የcr7 ደጋፊ ብቻ ነኝ ግን ሜሲ ይገባዋል ግን ምባፔ የአርጀንቲና ደጋፊወችን በጭንቅ አሸንቷቸዋል 😂
@mafiaasmerinobella3040
@mafiaasmerinobella3040 2 жыл бұрын
Be hiwiete endezi teqatile alaqm😤😤
@abduethiopiacoffee5234
@abduethiopiacoffee5234 2 жыл бұрын
ማንም ለፈለፈ ማንም cr 7
@amirside5728
@amirside5728 2 жыл бұрын
በህይወቴ በካስ ተቃጥዬ አላውቅም ማፔ ይገባዉ ነበር
@solomonkebede3512
@solomonkebede3512 2 жыл бұрын
😂😂😂 አይዞሽ ገለቴ ምንም ማድረግ አይቻልም
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ኔማርን ነበር ስትቀጠቅጡት የነበረው አሁን ደሞ ኪሊየም ኢፖፔን ጭቅል ጭቅሉን ማለት ጀመራቹ, ገና23,አመቱ ነው ነገም እደነመሲ ኮከብ ሊሆን የሚችል ልጂ ነው አሁንም ቢሆን ጀግና ኮከብ ነው ለቅ አድርጉት እሱም ወደፊት መሄዱ አይቀርም እድሜ ጤና ይስጠው ጤና ካለው ገና ከፊትለፊቱ 3,4,የአለም ዋጫ አለ ከፊለፊቱ ስለዚ ረገብ አድርጉት።
የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ትኩረት ክፍል 2።  |  Lionel Messi / Argentina
58:27
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ሊዮኔል ሜሲ - የአርጀንቲና እግር ኳስ "መሲህ!"
36:07
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 19 М.
Lionel Messi 🇦🇷 The Complete Story
39:06
MagicalMessi
Рет қаралды 5 МЛН
ሊዮኔል ሜሲ ለምን ባሎን ዶ ኦሩን አሸነፈ ?
55:07
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 17 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.