አሜሪካ ካሉት ከኢሉሙናቲ ማህበር ጋር አገናኝቼዋለሁ! ግብረ ሰዶማውያን ጎደኞቹ ናቸው! የዚህን የ 17 ዓመት ወጣት ፈተናና ጉድ አይታችሁ ተማሩበት!

  Рет қаралды 35,748

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 177
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
መላዕኩ የዘብሩ ንጉስ ቅዱስ ገብረኤል ጠላታችንን ድል ያድርግልን አሜን ❤❤❤አባታችን የቤተሰብ ዛር ጥፋቱ አስጨነቀኝ 😢😢ለአባቴ ፀሎት ያድርጉልኝ ወልደ ገብረኤል ብላችሁ መከራ ሆነብኝ መላዕኩ ያዋርድልኝ😢😢😢
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Egzbhaer Amleaki ASAEBS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
@@asegedechnegssh4209 አሜን🙏 እህቴ😍 ያልደረሰበት አይገባዉም ተሰቃየሁ 😢
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Weant nawe
@ኤፍታህ-ዀ7ዀ
@ኤፍታህ-ዀ7ዀ Жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፆመ ፍልሰታ በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን አሜን አባታችን በእድሜበጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛለዎት በእውነት ይህ የረከሰ የሌዝብያን የግብረሰዶም እርኩስመንፈስ እመቤታችን ከሀገራችን ታጥፋልን አቡነ ሀብተማርያም በቅዱስ ዕጣናቸው ያባርሩልን ፀልዩ የአባታችን ልጆች ስደተኞች በፀሎታቹ አይርሱን አባታችን ይባርኩን የአባታችን ስልክ ያላቹ ተባበሩኝ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
ሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳቸው እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ሊቀ መላእክት መላእክት ቅዱስ ገብርኤል የአንተም የሰማ የእኛም ያስታረቀን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ehhgdj2934
@ehhgdj2934 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ሁሉም እናትና አባት ቤቱን ቢፈትሽ እያንዳንዱ ቤት ስንት ጉድ አለ የከፋ ዘመን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ..... ያባቱ ፀሎት ነው የታደገው እናንተ የሳጥናኤል እርዝራዦች ስላሴ በሰይፉ ይቆራርጣችሁ እግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ እርኩስ መንፈስ ።
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለሀያሉ ለቅዱሰ ገብርኤል አባታችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 Жыл бұрын
እባካችሁ የት እደሚገለግሉ ንገሩኝ ጠቁሙኝ
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 Жыл бұрын
እምታቁ ካላችሁ የት ማርያም እደሚገለግሉ ንገሩኝ እእቶቼ በማርያም
@martaashebir6019
@martaashebir6019 Жыл бұрын
አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ። እውነት ነው እኔ ባለቤቴ አንድ ጉዳይ እምቢ ብሎት እኔም ሰላም ለኪ ደገምኩኝ እሱም ወደዛ ቢሮ ሲገባ ሰላም ለኪ ብለን ተሳክቶልናል ክብር ለድንግል ማርያም
@ayinadisadmasu
@ayinadisadmasu Жыл бұрын
አባትዬው እጂግ በጣም በጣም በጣም ሊደነቁ ሊደነቁ የሚገቡ አባት ናቸው
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም ፈጥሪ ሆይ ለልጆቻችን ድረስልን ከክፍ ነገር ሰውርልን ድረስልን 😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@MarymawitSaide-ot3qn
@MarymawitSaide-ot3qn 11 ай бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመነቸዉን ይባርክል
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 Жыл бұрын
ላንተ የደረስች እመብርሀን ለኛም ትድረስልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@lemlemkifle9792
@lemlemkifle9792 Жыл бұрын
የእመቤታችን ተአምር ይህ ነው የሰውን ልጅ ከመጣበት መአት የሚያድን ነው። እመቤታችን ድንግል ማርያምን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን።
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
.አባታችን.እድሁም.ምመናን.ለታላቁ.መአላክ.ለአብሳሪዉ.መአላአክ.ለቅዱስገብረኤል.አመታዊ.በአል.አደረሳችሁ::እግዚኦማረነ.ክርስቶስ.እኔስ.አባቴ.በትምርቱ.ብዙ.ትምርት.ባገኝበትም.በቤተሠቤም.በራሴም.የሆነዉን.ሳስታዉስ.አእምሮየ.እየደማ.ነዉ.በጣም.ያስጨንቀኛል.በወላድተአምላክ.ወለተሠማያት.ብለዉ.አስቡኝ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Egzbhaer Amleaki ASAEBES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
@@asegedechnegssh4209 አሜን.አሜን.አሜን.እህቴ.ሁላችንንም.ያስበን::
@hananetp6572
@hananetp6572 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም ለደጅ ያብቃን አሜን ፫ ፀጋ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@dramboo
@dramboo Жыл бұрын
እግዚዖ ስንት ጉድ እየወጣ ነው። ሌላው እንዲህ አይነት ነገር የለም ይላል! ምን ዓለም ውስጥ ነው ያለን ?
@alexbed2441
@alexbed2441 Жыл бұрын
የለም እሚሉት የተያዙት ናቸው እኔ በአካል ነበርኩ ልጁንም አቀዋለሁ የውይን አምባዋ ማርያም ለንኛም ትደርሰለን
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ነገር የለም የሚሉ አንድም የተያዙ ሌላም ስራቸው እንዳይጋለጥ የሚሸፋፍኑ ናቸው።
@zeggielove3817
@zeggielove3817 Жыл бұрын
እውነት ነው. የተያዙ ሰዎች ማየትም መስማትም ማወቅም አይፊልጉም.
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Amen abate edmena Rena yistor yinurulin
@berhanuwodajo-vw8ek
@berhanuwodajo-vw8ek 8 ай бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት፣ ገና ብዙ ያስተምሩናል። እኛማ በዋል ፈሰስ ወድቀናል፣ በሳጥናኤል ረቂቅ ጥበብ ተጥለናል።ምኑን እናውቀዋለን። ቀሲስ ሄኖክ የአገልግሎትዎን ዘመን ይባርክልን፤ ያርዝምልን። እኔም የዚህ ልጅ እኩያ ልጅ አለኝ። ኦ ወለላይቱ!!
@solataacra6797
@solataacra6797 6 ай бұрын
አባታችን፡ያገልግሎት፡ዘመን፡ይባርክሎት፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጦት፡፡
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን እንኳን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው የእግዚአብሔር ስራ ድነቅ ነው ወላዲተ አምላክ የሁላችንም ትደረስልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@gihi7732
@gihi7732 Жыл бұрын
አባቴ እባክዎን በፀሎትዎ አትርስኝ ስደተኝዎ ልጁዉ ፍቅርተ ሰላሴ
@gigisisay6476
@gigisisay6476 6 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤🙏🙏
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ እመብርሃን ገላገለችህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 🥰🥰🥰
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ኤፍታህ-ዀ7ዀ
@ኤፍታህ-ዀ7ዀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ እኛስ ቴሌግራም የአባቶቻችን ትምህርት የምንገለገልበትነው እሺ እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ የኔ አምበሳ አባት ፀጋውን ያብዛለዎት በፀሎትዎ ይማረን የህይወት ጉዞ ድንግልን ይዞ ነው እንጂ የመጨረሻ ያድርግላቹ
@asterwoldemariam846
@asterwoldemariam846 Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የኔንም ወንድም ከታሰረበት ፍታልኝ
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Жыл бұрын
ተማፀኝው ያበስርሻል በርተሽ ፀልይ በክርስትና ስሙ ፀልይ
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
😊❤ እግዚአብሔር ይማረን ሁላችንንም
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
❤❤አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@Banቺ
@Banቺ Жыл бұрын
ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ የተበከለ ትውልድ ይህ ቴክኖሎጅ እንዴት ነው ያጠፋው ወላዲተ አምላክ አማልጅን እባክሽ ወለላይቱ አዛኝቱ ጠብቂኝ አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወለላይቱ ሀገራችን አለሙን ባለንበት ሀገር ጠብቀን
@HD202v
@HD202v Жыл бұрын
አባ ድምጽ አይሰማም እንደገና ተስተካክሎ ቢወጣ ጥሩ ነበር ብዙ ሰው ይድንበታል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት።
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም አታሳፍረንም ትገባለች እቤታችን አምናለሁ ቀኝሽን ዘርጊልን ድንግል ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን የኔእቁ ሺአመትያኑርልን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእመብዙአን ለወለላኢቷ ያማል ልጆቻችን ወንድሞቻችን ክፉ አገራችላይ የገባው ስንቶችን አጠፋብን እመብርአን የቃልኪዳን አገርልጆቻ አትለየን እናትን አትራቋት እማን ለምኖት አገር ይድናል 😭😭😭😭😭😭😭
@abiylema673
@abiylema673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ወላዲት አምላክ ትመስገን አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ለነሱ የደረሰች ድንግል ለኛም ትድረስልን አመን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
ቸሩ መድኀኔዓለም አባቴ ከእሰራታችን ፈታን አሜንንን🙏❤🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 7 ай бұрын
ላንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ይባርክልን ንሩልን አባ ይፍቱኝ
@አስካለማርያም-ቐ7ኈ
@አስካለማርያም-ቐ7ኈ Жыл бұрын
Enkuan embrhan deresechlh mechereshahn yasamrlh kbr le medahaniyalem yhun
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመን ይባክልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏
@MuluMeku-wv6fz
@MuluMeku-wv6fz Жыл бұрын
እመቤቴ ለነሱ የደረስሽ ለኔም ለቤተሰቤም ድረሽልኝ
@KenstCharo
@KenstCharo 10 ай бұрын
አባቴችን ብረክታቹ ይደረበን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🥹🙏🙏🙏💚❤️🧡💐💐💐💐
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አባትዬው እጂግ በጣም ሊደነቁ የሚገቡ አባት ናቸው አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልን በጸሎት አስቡኝ
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 Жыл бұрын
ደብረዘይት ይህንን ቤት አቀዋለው ምናለ ፈጣሪ ቢዋርዳቸው መዘጋት አለበት ይሄን የምታዮ ሁሉ ሼር ሼር አድጉ መታወቅ አለበት መዘጋት አለበት መዘጋት አለበት መዘጋት አለበት!!!😭😭😭
@Nebity
@Nebity 11 ай бұрын
Aganent mehon alebet yihe yetsafew
@azebshewa6197
@azebshewa6197 19 күн бұрын
​@Nebity ደብረዘይት ያለው ጭፈራ ቤቱ መዘጋት አለበት ነው ያለችው , ምን አጠፋች?? ጭፈራ ቤቱ እንዲዘጋ አልፈለግሽም? ወይስ አልገባሽም
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ Жыл бұрын
የናቁሺ ሁሉ ወደእግርሺ ይሰግዳሉ እመቤቴ የአምላኬናት
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይድረሰን❤ ፀጋውን ያብዞሎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@yeneneshadefres1764
@yeneneshadefres1764 Жыл бұрын
አባታችን ምንይከፈሎታል ብቻልሎትየምችለው እድሜጰጤና ይጥልኝ🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*😢😢😢
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን አባቶቻችን በእዉነት አባቶቻችን እድሜ እና ጢና እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲🤲
@bitanya2094
@bitanya2094 15 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@kidankifle9671
@kidankifle9671 Жыл бұрын
Enkuwanm Ortodoks honku Ortodoks yarekegn Amlak kber Temesgen 🙏🙏🙏🏫🏫🏫💚💛❤️
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
ኦፍፍፍ ተሰቃየሁ አባቴ የኔ ቀን መቸ ነው 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲✝️✝️💒💒💒
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
እግዚኦ ሰላምለኪ ልጆቼን እመብረሀን አድራሽን😭😭😭🤲🤲🤲
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ክብር ይገባታል❤❤❤❤❤
@ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ
@ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ Жыл бұрын
#ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ ለአባታችንን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Ameam Amean Amean Anean Amean Amean Amean Amean
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ Жыл бұрын
አባ እኔንም ለምሰክርነት ታብቃኝ ወንድሜን እመቤቴ አንች እስሪልኝኝኝኝኝ አባ ያኑርልን በድሜ በጤና
@yeneneshadefres1764
@yeneneshadefres1764 Жыл бұрын
እመቤቴምስጋናይድረሳት በጣምአሳዘነኝ አስለቀሰኝ በዚህእድሜይሄሁሉ መንፈስ ያሳዝናል ያልጠፋነው ከግዚያብሄርምህረትየተነሳነው
@yeshemeda
@yeshemeda Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና ብላችሁ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን የለ አምላክ እናት ዓለም አይድንም እልልልል👏👏👏 ጎዶልያስ
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
አይይ ድንግል እመቤቴየ እባክሽን ልናየን ሰሚ አለምን ተመልከች ከቤቴ ከጓዳየ ጀምረሽ አለምን ተመልከች
@lamrotte91
@lamrotte91 Жыл бұрын
እግዚያቤር አምላክ የሁላችንንም ችግር ይፍታልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ይባረክልን እድሜና ፀጋ ይስጦት ለእኔም ቤተሰቦች ቅዱስ ገብርኤል አስባቸው ታውቃለህ ህመማችንን
@matihabesha
@matihabesha Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ይድረስሽ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይድረስህ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏
@emebrhan21-16
@emebrhan21-16 Жыл бұрын
ሰፈሩ የትነው የሚገኙት?
@MNdysMNdusu
@MNdysMNdusu 7 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመሰግን
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Жыл бұрын
Er ena mecha new ketasrkubte ye asyate masrya yetfetwe yemonwe abatachne berktachu yedrbene egzo marene kerstose ❤
@ethiopiacome
@ethiopiacome Жыл бұрын
ሰላም አባቴ እንዴት ነወት የስወ ትምህርት እኮ አይጠገብም አባቴ አሁን በሰደት አገር ነኚ አባ እባክወት ይፀልዉልኚ በጣም እርኩሰ መንፈሰ በጣም እያሰቸገረኚ ነዉ አባቴ እባክወት በፀሎት አሰቡኚ ወለተ ሰላሴ
@kidankifle9671
@kidankifle9671 Жыл бұрын
EGZIO Antew tebken Antew Adnen 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Жыл бұрын
እውነት ነው አባቴ እመብርሃንን ይዞ የከሰረ የለም እሩህሩህ ነች እናቴ ከነሀጥያቴ ስለምናት ትሰማኛለች የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔርን በድየዋለሁ ስለምነው አይሰማኝም ቤተክርስቲያን አልሄድም ቆሻሻ ነኝ አትበሉ በዚች ሰአት እራሱ እኔ ሀጥያት እየሰራሁ ነው አምላኬን እየበደልኩ ነው ይህን የምፅፈው ትላንት ግን እመቤቴ የለመንኳትን ሰምታኛለች ከነሀጥያታችሁም ቢሆን ተጠጉት የሞተው ለኛ ነው 😢😢😢😢😢
@rahelgizaw5915
@rahelgizaw5915 Жыл бұрын
እኔ የኝህን አባት አድራሻ እንዴት ላገኝ እችላለሁ? ስልክ ቁጥር ወይም ኢሜል?
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚኦ 😢😢😢😢ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢 አባት ሆይ ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን::
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን❤❤❤❤
@_kiaariaa_
@_kiaariaa_ Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin mengeste semayatin yawersilin abatachin bereketo yederbin 🙏⛪
@segritas7867
@segritas7867 Жыл бұрын
እካን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል በአል ወድሜን ያሁኑ ሀርብ የማርያም ለት ሂድ ብዬ ልልከው ነው እና በፀሎት አስቡልኝ ከስራቱ እድትፈታልኝ ሀይለማርቆስ ብላችሁ አስቡልኝ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
አቤቱጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ተይዘናል ታመናል ኤፍታህ በለን የድንግል ማሪያም ልጅ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀኒያለም
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 10 ай бұрын
አቤት መድሀኒያለም ማረን
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
እግዚኦ ምህርነ ክርስቶስ😭😭😭🤲🤲🤲
@derejeyilma3480
@derejeyilma3480 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት አባታችን ❤
@yemanehabtemariam8960
@yemanehabtemariam8960 Жыл бұрын
ኣባ እግዚኣብሄር ይባርክልን ረዢም ጊዜ ያኑርል።እኔ ምጠይቀዉ ኣይነ ጥላ። ገርጋሪ ዕድል ።የሰው ድግምት በቅዱስ ቁርባን ይጠፋሉ።ወይ ተደብቆ ይቀመጣሉ።እቺን ጥያቄ መሉሱልኝ።
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን❤❤❤
@ኤፍታህበለኚ
@ኤፍታህበለኚ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክፉን እሰርልን
@henokhailu3095
@henokhailu3095 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ሆይ ልጆቻችንን ጠብቅልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
ተመስገን ላባታችን እድሜን ጤናን ይስጥልን አሜን 3
@berhanuwodajo-vw8ek
@berhanuwodajo-vw8ek 8 ай бұрын
ሰላም ለኪ ፣ ሰላም ለኪ፣ ሰላም ለኪ!!
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
ላተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ🤲🤲✝️✝️💒💒❤
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@helenlove2791
@helenlove2791 Жыл бұрын
❤EGZIABHER YMSGEN ❤ KBRU YSFH MEDHENIT ALEM❤⛪️❤️💐
@NahomYohannes-j1w
@NahomYohannes-j1w 8 ай бұрын
አሁን የት ነው የሚገኙት አባታችን እባካችሁ ንገሩኝ
@mansiyaapookies
@mansiyaapookies Жыл бұрын
አድራሻ የት ነው ያሉት አባታችን
@amareshiferaw
@amareshiferaw Жыл бұрын
ድምፅ ችግር አለበት ቀሲስ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን በእውነት በጣም ያሳዝናል አሁን ለይ ቤተስብ ልጇች በየቤታችሁ ሴትም ትሁን ወንድ ወላጇች መፈተሽ አለባችሁ ትምህርት እያሉ የት እደሚውሉ አታቁም እግዞኦ ነው የሚያስብለው በእውነት ይማረን
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu Жыл бұрын
አግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢
@solomontadesse1087
@solomontadesse1087 Жыл бұрын
የስንቱ ህይወት ተበላሸ በዚህ እርኩስ መንፈስ።
@davedavdo
@davedavdo Жыл бұрын
ተመስገን
@HabtamuKonde
@HabtamuKonde 8 ай бұрын
Abatachen. Bereketo. Yedereben.
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Ай бұрын
ፆለተ ማርያም ምን ላይ ነው ያለው
@alembeti8955
@alembeti8955 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tirfefulas2123
@tirfefulas2123 Жыл бұрын
እባክህ አምላኬ ልጆቻችን በደምህ ሸፍልልን አደራ ስለናትህ ብለህ አደራ
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ኪዳን ነኝ አባቴ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Жыл бұрын
ወይ ፈተና😢
@mahidertesfaye4108
@mahidertesfaye4108 Жыл бұрын
abet medehanialem sintun teshekimot nw mihedew..... medehanialem enkwan dereseleh wendme... wyne tiwelede teftenal teyizenal eko weyne
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን Жыл бұрын
ፈጣሪ እኔንም ከታሰርኩበት ፍታኝ ይኸ ገዳም የት የሚገኝ የአባታችን ስልክ ንገሩኝ ምታቁ
@ethiopiacome
@ethiopiacome Жыл бұрын
@userkv8fw6kp3uሰላም ነዉ እህቴ አዲሰ አበባ ግሮ እሚባል ሰፈር ወይን አምባ ማርያም ይባላል የገዳም ሰም እዛ ሂጂ እሸ ዉዴ
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Жыл бұрын
​@@ethiopiacomeመልአኩቅዱስገብርኤል ከእስራችን ይፍታን ጠላታችንን በስይፉ ይቆራርጥልን
@-negattubeethiopia1014
@-negattubeethiopia1014 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ይድረስሽ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይድረስህ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 😍👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@MeronDegafe
@MeronDegafe 7 ай бұрын
Egezabihere yemasegane❤
@liya7521
@liya7521 Жыл бұрын
እኔ ለልጆቼ ይጥቅመኛል ብዬ ሳይ ድምፅ የለውም
@saraabi7780
@saraabi7780 Жыл бұрын
Egziyabeher yemsgen edmea yestote abatachen
GERE EMUN PART 198 | ገሬ እሙን ክፋል 198
26:16
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 10 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 2,2 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 44 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
በቅዱስ ቁርባን የማህጸንና የዕድል መተትን ድል ያደረገች ወጣት!
14:02
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 18 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН